የማኮራፋት ጣጣ ?? ጠቃሚ መረጃ ዶ/ር አብይ ታደሰ Doctor abiy tadese

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 51

  • @DajeneDababa
    @DajeneDababa 2 месяца назад

    ዶክተረ አብይ በጣም ተቸግራለዉ በጣም ነዉ የማኮራፋሁ በተሰቤን አሰጨንቃለዉ አንዳዴ ትንታም አለብኝ በጣም ተቸግራለዉ

  • @kassahundebele-qe2dh
    @kassahundebele-qe2dh 7 месяцев назад +1

    DOC.ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ ልጄን ሰላማዊ እንቅልፍ እንዲያገኝና ጤናማ እንዲሆንልን አድርገህልኛ ፈጣ እድሜህን ያርዝመው ካሳሁን ነኝ ከአዲስ አበባ

  • @senaitguangul7388
    @senaitguangul7388 4 месяца назад

    ተባረክ የኔ ልጅ ልበ ቀና ስው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @makimark3891
    @makimark3891 6 месяцев назад +1

    የአዲስ አበባን አድራሻህን እባክህ

  • @TigistAlemu-r5u
    @TigistAlemu-r5u 20 дней назад

    ዶክተር እባክህ ስልክ ቁጥር ለልጄ ህክምና ፈልጌ ነው አ አ ነዉ የምኖረዉ

  • @eyobseyum
    @eyobseyum 6 месяцев назад

    ሀይ ዶ/ር ዕንደምነህ እባክህን አ/አ የምትሰራበት አጋጣሚ ካለ አድራሻህን ብትገልፅልኝ

  • @ekramethio1302
    @ekramethio1302 6 месяцев назад

    ሀይ ዶክተር እንደት ነህ ? የኢትዮጵያ ታላቅ ባለ ውለታ ስለሆንክ ታላቅ ክብር ይገባሀል ሰውን ማገልገል ይህ ነው። የመኖር ትርጉሙ ኖረህ በአላህ ፈቃድ ለሰዎች መኖር ሰበብ መሆንህ ነው። አላህ እድሜና ጤና ሰላምና መረጋጋት ይስጥህ። የ 4ዓመት ከ 9 ወር የሆነ ልድ አለኝ ቶንሲል በተደጋጋሜ ይታመማል እና አንተን እንደት ማግኘት ይቻላል?

  • @meronabebe7820
    @meronabebe7820 4 месяца назад +1

    ሰላም ዶ/ር እባክህ ስልክ ማግኘት ይቻላል ?

  • @YobdiShiferaw
    @YobdiShiferaw Месяц назад

    አሁን ያልከው ስሜት ልጄላይም አለ እባክህ እንዴት ማግኝት እችላለው

  • @GmikaDamtie
    @GmikaDamtie 7 месяцев назад +1

    እባካችሁ ስልክ ስጡን

  • @YOYOMAR
    @YOYOMAR 6 месяцев назад

    ዶክተር ስምታደርገው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ጥበቡን ጨምሮ ይስጥህ ዶክተር እባክህ መላ በለኝ ልጄ ቶንሲል ይዞት ሀክምና ወሰድኩት ከዛን መድሀኒት ተሰጠኝ ማዳኒቱን ሳይጨርስ አመመኝ ሲል ሌላ ህክምና ወሰድኩት መድሀኒት ታዘዘለት እናም ሰርጀሪ መሰራት አለበት አሉኝ ካልተሰራ እያደገ ሲሄድ የልብ ኬዝ ያመበጣበታል ተባልኩ እባክህ መላ በለኝ ሰርጀሪ ማሰራት ፈራሁ

  • @YetemwerkFrnta
    @YetemwerkFrnta 5 месяцев назад +1

    ሰላም ሰላ

  • @HyrpoBelay
    @HyrpoBelay 27 дней назад

    Selam beyalew
    tebarek bebeu

  • @Fun_facts1-x4z
    @Fun_facts1-x4z Месяц назад

    ዶክተሪየ ወደ አዲስአበባ መቀየርክን ሰማው ይቅርታ የት ሆስፒታል እደምትሰራ ልታሳውቀኝ ትችላለክ ልጅ ከአረብ አገር መታ ነበር ያለክበት ቦታ አሳውቀኝ ላገኝክ ፈልግ ነው

  • @AklesiaOrya
    @AklesiaOrya 24 дня назад

    የስልክ አድራሻ እፈልጋለሁ

  • @ععيشةمحم
    @ععيشةمحم 5 дней назад

    🎉🎉🎉🎉❤❤🙏🙏🙏

  • @gedeonyohannes3375
    @gedeonyohannes3375 Месяц назад

    ጉንፋን የያዛቸው ልጆች ሕክምና ቢደረግላቸው ችግር ይፈጥራልን?

  • @NitsuhAyalew-u8x
    @NitsuhAyalew-u8x 3 месяца назад

    Dr enem yemitakem lij alegn ye ehite lij new kifle hager new yalew endet new bametaw be 1 ken litakemilign yichilal woyis ketero meyaz yinoribignal ??

  • @TgTg-em5ir
    @TgTg-em5ir 7 месяцев назад

    ስላም እንዴት ነው አንተን ማግኘት ምችለው እባክህን አሁን የገለፅከው ነገር ልጄ ላይ አይቻለሁ የት እንደምወስደው ግራ ገብቶኛል

  • @gedeonyohannes3375
    @gedeonyohannes3375 Месяц назад

    የምግብ ፍላጎታቸው ይቀንሳል እንዴ?

  • @MuluSholo
    @MuluSholo 6 месяцев назад

    ሀይ ዶክተር ልጄ በተደጋጋሚ ቶንሲል ያማታል እናም በጣም የሚረብሽ ድምፅ ስታንኮራፋ ይመጣል በተደጋጋሚ ህክምና ወሰድኳት ለቶንሲሉ ሽሮፕ ይሰጧታል ነገር ግን ለማንኮራፏቷ የቶንሲሉ ስሜት ነው ነው የሚሉኝ ግን አሁን ቶንሲሏ አሳሳቢ ጀረጃ ላይ ነው ተብሏል ምን ትመክረኛለን? እባክህ!!!

  • @AselefechTadesse-vs1ii
    @AselefechTadesse-vs1ii 7 месяцев назад

    Docter Lije betam titafenalech Afuan kefitanew yemititegnaw Antega amitichat hekimina indetagegn Dr ,ebakihin silefetare bileh erdagn guy

  • @AlemTefera-v9e
    @AlemTefera-v9e 4 месяца назад

    ዶክተርየሺሀመትኑርልንእወድሀለውሀከብርሀለውዶክተርሀብይ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 4 месяца назад +4

    ይሄ ትክክለኛዉ የዶ/ር ቻናል ነዉ እኔ አይመስለኝም ከሆነስ ለምን ቻናሉን ቶሎ ያላሳደግንለት ያሳዝናል የምር 🤔🤔የዶ/ር ቻናል መሆኑን በምን እናረጋግጥ ??

  • @FesehaTesfaye
    @FesehaTesfaye 7 месяцев назад +1

    ትልልቅ ሰዎችስ?

  • @ObsaArgeta
    @ObsaArgeta Месяц назад

    Dr.sealm endet neh teyka letyki nbr

  • @HyrpoBelay
    @HyrpoBelay 27 дней назад

    Lezelalem Nurelen kefu Ayenekak

  • @tigist64
    @tigist64 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @SimegnMersha
    @SimegnMersha 2 месяца назад

    Silkun endet magignet yichalal ebakachihu bejero himem eyetechegerku nw

  • @MeronMeri-s2t
    @MeronMeri-s2t Месяц назад

    Dr ebakiki ye wesit enkirt neberebigi endet new metakem yemichilew ebakiki erdagni

  • @MitikeDhaba
    @MitikeDhaba 6 месяцев назад +1

    Afinca yemibalana yemiyasakik mindinawu? Sayines newu weyis mindinawu?

    • @MitikeDhaba
      @MitikeDhaba 6 месяцев назад

      Gororo wisx yemibala?

  • @zulalaabdulkadir6211
    @zulalaabdulkadir6211 4 месяца назад

    Tilik saw hono siyankoranfu mafteh allaw

  • @aynakonjo7799
    @aynakonjo7799 3 месяца назад

    ዶክተረ አረኔ የረጅም አመት ታይሮይድ አለብኝ አሰራ 15 አመት መዳኒት እየወሰድኩ ነው አንተጋር ብመጣ የመጥፋት እድል አለው እባክህ እርዳኝ ወደልጄ እራሱ ተላልፋል

    • @aynakonjo7799
      @aynakonjo7799 3 месяца назад

      ዶክተርዬ አሁን ያለሁት በአረቡ አገር ነው እዛው ነው እየታከምኩ ያለሁ

  • @MeseretTesfay-v3f
    @MeseretTesfay-v3f 2 месяца назад

    Ebakh slkhen efelgalew

  • @SimegnMersha
    @SimegnMersha 2 месяца назад

    Silkun efelgalehu bejero himem eyetechegerku nw

  • @Foziya-c7k
    @Foziya-c7k Месяц назад

    AA mche ena edite enagegnehe

  • @makimark3891
    @makimark3891 6 месяцев назад

    አድራሻ
    አድራሻ
    አድራሻ
    አድራሻ
    አድራሻ
    እባክህ እንዴዴዴዴ

  • @kasechbekele-t6i
    @kasechbekele-t6i 4 месяца назад

    fetari idmen ktena gar yistik ye 2 amet lij alegn mankorafat ina andande atnfafesu yetafene yimslal tegnto kekoye behuwal degmo normal yihonal minorew bale new bitchil silk?????

  • @KedjaKedja-u6u
    @KedjaKedja-u6u 4 дня назад

    Menmadreg.alebye.2lgochanteendemtlew.yadergachwal

  • @ras-h7u
    @ras-h7u 4 месяца назад

    አንተ ነህ ትክክለኛው ዶክተር አብይ

  • @Hirut-w1u
    @Hirut-w1u 7 дней назад

    hibake quxuriken sixang beta

  • @AzizaAhamad
    @AzizaAhamad 7 месяцев назад

    Dr selk kuter endet magegnat echelalw legen buzu geze tonsil yamatal ena hakem betem batagagame wosegtalw gen letawat alchalem

  • @ramiayoub6210
    @ramiayoub6210 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @wnjwjwnwnnwn5499
    @wnjwjwnwnnwn5499 День назад

    ❤❤❤❤