Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ምርጥአሳብ ፡ ነው ፡ የሰውይው ፡ ፡ አሁን ፡ እኝ ፡ ፡ አረብ ፡ አገር ፡ ያለን ፡ ልጅች ፡ ፡ አገር ፡ ቤት ፡ ላለሰው ፡ ብር ፡ የምናመረት ፡ ነው ፡ የሚመስላቸው
የኔ ተወዳጆች እንኳን ደህና መጣችሁልኝ እርዕሱን ገና ሳየው አሳቀኝ ልየውማ ምስኪን ምን ያህል ብታማርረው ነው😂❤😊
የብር አይጥ ማለት ይችን ነዋ
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ዛሬም ያቀረባችሁት ታሪኮች ያው እንደተለመደው " አጃኢብ " የሚያሰኙ ናቸው በጣም እናመሰግናለን ።
የሚገርም ታሪክ ነው ❤❤ እናመሰግናለን።
3:31 ታሪኩን በደንብ አጣራ ይሄማ ሃበሻ ነው 😊😂😂😂😂😂😂
ቻፕ ቢኒ ብስሬ በጣም ነው ምወዳቹ❤ የምኖረው ኢራቅ ነው ብቻዬን ነው ምኖረው ሁሌም ማታ ማታ በር እያንኳኩ ይረብሹኛል በዛሬው ፕሮግራማቹ በጣም ፈርቼ ቤቱን እየፈተሽኩ ነው😢
አይዞን 🫡
እኔ ቤንጃ አባቴነው ጥፉተኛ የሚለው በህንድ መሆኑ ገርሞኛል።ደሞ የሚገርምህ ምስል አጥፍቼ ድምፅችሁን ነበር የምሰማውና ምስል አለው ስትለው ገርመኽኛል አስተዋይነትህ ይመቸኛል ሁለታችሁንም አመሰግናለሁ።
እኛም እናመሰግናለን
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ሁሌም የምታቀርቡልን😍
እናመሰግናለን
በደንብ እንደሞተ ትወቅ ብሎ ነው አላለም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኧረ ይመችህ 😂😂😂😂😂😂😂😂❤
ቤንጃየ እንዴት ነህ የምከታተልህ ከአፋር በጣም ነው የምወድህ
አመሰግናለው
እውነት ነው ሞቼ ለው በጣም ይገርማል
ተናፍቃችዋል ቤንጃ❤❤
ቆብ የሚረገው ስወደው ቆብየሚረገውስወደውይመችህ ❤❤
በስማም እኔ እራሱ ቤቴን ፈራሁት😢
ቻፕ አትጥፋ ቶሎ ቶሎ ና❤
ሰላም❤እኔ ፀጉሬን ከተነካሁ እንቅልፍ ይወስደኛል😂😂😂😂
😅
ቻፕ ❤ቢኒ ❤ በርቱ ትናፍቁናላችሁ
ምን አገናኘው ትምህርት ቤት እና መንጃ ፍቃድ መፈተኝ ሁለቱም የተለያዩ ናቸው ምናልባት ጀርመን አንድ ይሆኑ ይሆናል እዝህ ግን USA ግን የተለያዩ ናቸው
ፕሮግራሙ ጥሩ ነው ይቀጥላል ማለት ነው 📚📚📚📚📚📚📚
በሳምንት 2 ጊዜ ማክሰኞ እና አርብ አለ
እንኳንደናመጣችዉ❤❤❤❤❤
እንክዋን ደህና ቆያችሁን
ያሳደገችኝ አያቴ ናት ብዙ ጊዜ ታፋዋ ላይ አድርጋ ተደባበሰኝ ነበር ጭንቀላቴ ከተነካ አኔም አልቸልም አንቀልፌ ወዲያው ነው ሚመጣው
እንደነዚ አይነት ጎረቤት ያብዛልን ግን ለወንጀል የሚተባበር አላልኩም🤔ሞቻለሁ ያለው ሠውዬ በጣም ገርሞኛል ምን ያህል እንደተማረረ አሠብኩት😂ግን አደራ ለኛ ለሚልኩልን ሠዎች ይሄን ዘዴ አታሳዩብን😂
😂
😂😂😂 ene ende nagn😊 gen bet naw nbsun 😢 ymaraw abate seamoshetelegn bazaw sheleb naw
Saweyew qdmagn enje enem asebw nbar 😄 y gomawen dmo legang alchalm setelu yweshoch mnga mslogn nabar lka ajerw bechawen naw
ሰው ቢጨረግድስ😂😂😂
ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ ማለት ይሄ ነው ይመቻችሁ❤🎉
እኛ ነበርን ሞቻለሁ ማለት ያለብን😂😂😂 አረብ አገር ያለን
🤣
እኔ አለው አደል ፀጉርቤት እግሬን ከተሰራው ለጥ ነው የምለው አንድቀን ፈሴን እንዳለቀው እፈራለሁ ለቅቄውስ ቢሆን ማን ያውቃል ቤንጂ
ከባድ በኮርኒስ የምትኖረው
ፀጉር ቤት ከምተኛ ሰው አንዱ እኔ ነበርኩ አሁን ግን ተገለገልኩ ፀጉሩ የለም
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
betam new mtmechug
ቀዩ መኪና ቀይ ሽብር ይባላል 😂😂
Selam wendime ❤❤❤❤❤
Selam
ተራፊክ ሊሆን ይችላል
Mochalw tmchetongal
ሞቻለው ሞቻለው ሞቻለው በዜማ አልኩለት ለሠውዬው ሚስኪን😂
UK የቃሉንም የተግበሩም እራስ አንብበህ አራስ በግል ተለማምደህ ነው
Welcome brothers ❤
እኔ ያለሁበት መጀመሪያ ይፈተናሉ ከፈተና በኋላ ይማራሉ
እኔ ሁሌ አገር ቤት ካስክ ውስጥ ስገባ እተኛ ነበር
ቤንጃዬ ሁሌ ነው የማይህ
ሞቻለው 1ኛ ካካካ
አራተኛ ነኝ
ሲኖ ሰው በላ ነው ያገር ቤት ስሙ
እኔ ከታሪኩ ይልቅ የሁለታችሁ አስተያየት ያስቀኛል😅
❤❤❤❤❤
አረ ፀጉር አጠቃላይ ጆሮህን ነው ሚያደሙህ
😂😂😂😂😂
ምርጥአሳብ ፡ ነው ፡ የሰውይው ፡ ፡ አሁን ፡ እኝ ፡ ፡ አረብ ፡ አገር ፡ ያለን ፡ ልጅች ፡ ፡ አገር ፡ ቤት ፡ ላለሰው ፡ ብር ፡ የምናመረት ፡ ነው ፡ የሚመስላቸው
የኔ ተወዳጆች እንኳን ደህና መጣችሁልኝ እርዕሱን ገና ሳየው አሳቀኝ ልየውማ ምስኪን ምን ያህል ብታማርረው ነው😂❤😊
የብር አይጥ ማለት ይችን ነዋ
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ዛሬም ያቀረባችሁት ታሪኮች ያው እንደተለመደው " አጃኢብ " የሚያሰኙ ናቸው በጣም እናመሰግናለን ።
የሚገርም ታሪክ ነው ❤❤ እናመሰግናለን።
3:31 ታሪኩን በደንብ አጣራ ይሄማ ሃበሻ ነው 😊😂😂😂😂😂😂
ቻፕ ቢኒ ብስሬ በጣም ነው ምወዳቹ❤ የምኖረው ኢራቅ ነው ብቻዬን ነው ምኖረው ሁሌም ማታ ማታ በር እያንኳኩ ይረብሹኛል
በዛሬው ፕሮግራማቹ በጣም ፈርቼ ቤቱን እየፈተሽኩ ነው😢