🔴 አዲስ የልደት ዝማሬ " ወንድ ልጅ ተሰጠን " ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 янв 2025

Комментарии • 698

  • @Orhtodox1
    @Orhtodox1 16 дней назад +192

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ሁላቹ በሰላም አደረሳቹ🎉🎉🎉🎉

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 16 дней назад +9

      Amen amen amen 🙏🙏🙏💖🙏🙏🙏

    • @ethiopiaethiopia4533
      @ethiopiaethiopia4533 16 дней назад +3

      አሜን,እንኳን,አብሮ,አደረሰን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤❤

    • @Marta-k7r
      @Marta-k7r 16 дней назад +1

      አሜን አሜን እኮን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ❤

    • @HanaLakew-u7q
      @HanaLakew-u7q 16 дней назад +2

      እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @lenjisaDamxoo
      @lenjisaDamxoo 16 дней назад +2

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤

  • @Agere-c6q
    @Agere-c6q 4 дня назад +2

    እልልልልልል።ይሔን የምታነቡ በሙሉ በጸሎት አስቡኝ። አመተ ስላሴ።

  • @one5006
    @one5006 16 дней назад +55

    ውድ የቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ልጆች አባቶቼ ፣ እናቶቼ፣ ወንደሞቼና እህቶቼ እንኳን ለጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ ።

    • @user-nd1ni1uw1l
      @user-nd1ni1uw1l 16 дней назад +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @aregashgebere
      @aregashgebere 15 дней назад

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏❤️

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 15 дней назад

      አሜን 💙🙏💙🙏💙

    • @vshjd9898
      @vshjd9898 15 дней назад

      አሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን

    • @HelenWondeson
      @HelenWondeson 14 дней назад

      Ekan abro aderesen kibru yisifa lemedenalem

  • @hiskielhabte8248
    @hiskielhabte8248 16 дней назад +45

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ሊቀ መዘምራን ወንድሞች ዲ ቴዎድሮስ ዮሴፍ። እግዚኣብሔር ጸጋው ያብዛልህ።
    መልካም በዓል ልደት ይሁነልን።

  • @Mihret-v9b
    @Mihret-v9b 16 дней назад +20

    እንኳን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሰን ቃለህይወት ያሰማልን ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ደስታና ፍቅር ያድለን አሜን

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ኰ9ጘ

    ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መታደል ነዉ እልልልልልልልልልልልልልልልልል ተዋህዶ ሀይማኖቴ ለዘላለም ኑሪ❤❤❤

  • @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
    @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን 16 дней назад +22

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን አምላካችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ🙏 ዝማሬ መላእክትን ናሰማልን 🙏

    • @MonaAhmed-er6hb
      @MonaAhmed-er6hb 15 дней назад +1

      አሜን እንኳን አብሩ አደረሰን አደረሳችሁ🙏

  • @Zenashgirme-y8d
    @Zenashgirme-y8d 16 дней назад +4

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Ggg-g6h5e
    @Ggg-g6h5e 15 дней назад +7

    አባታችን ነፍፍፍፍፍፍ ዓመት ኑርልን 🤗💚💛❤🌸💐💖🕊🙏ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ማርያምን እደኔ የሚወዳቸው ላይክ 😢

    • @mesi-e5h
      @mesi-e5h 15 дней назад

      😢😢😢 3:38

  • @DaveEntertainment.
    @DaveEntertainment. 15 дней назад +7

    አኔ በጣም ሀጢአተኛ ነኛ ሊብያ🇱🇾 ላይ ያሉት ወገኖቼ ባህር ለመሻገር ገምገም ባህር ላይ ያሉት ኦርቶዶክስ ወገኖቺ በጸሎታችን እናስታውሳቾው 🙏🙏🙏 እመቤታችን ከሁላችን ጋራ ትሁን ❤️

  • @محمداحمد-ظ7و5س
    @محمداحمد-ظ7و5س 16 дней назад +11

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን

  • @BertukaBe
    @BertukaBe 16 дней назад +10

    የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🙏🙏💒💒🥰🥰

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቸ5ዠ

    😢😢እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ፡፡ለከርሞ በሰላም ያድርሰን ያመት ሰዉይበለን ከቁጥርሳያጎል፡፡፡ሀገራችንንሰላም ያድርግልን አሜን፫

    • @EYERUSBezu
      @EYERUSBezu 16 дней назад

      Amene❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊

    • @HanaLakew-u7q
      @HanaLakew-u7q 16 дней назад

      አሜን አሜን አሜን በእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asdfghjkl-dd3nz
    @asdfghjkl-dd3nz 16 дней назад +3

    እልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን! እንኳን አደረሰን

  • @magdashme
    @magdashme 15 дней назад +7

    አሜን እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክረስቶስ በአል በሠላም አደረሳቹህ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mothermother2001
    @mothermother2001 16 дней назад +1

    ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ

  • @AlMl-i8f
    @AlMl-i8f 16 дней назад +4

    እኳን ለጌታችን ልደት በሠላም አደረሠን አደረሣችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TilahunTadese-l6b
    @TilahunTadese-l6b 16 дней назад +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    በለቢሰ ሥጋ ኮነነ ዘመደ

  • @SasuSasu-h5w
    @SasuSasu-h5w 16 дней назад +5

    እልልልልልልልል እልልልልልል እልልልልል መታደልእኮነው ተዋህዶ መሆን እምዬ ተዋህዶዬ❤❤❤❤🙏

  • @ማራኪየማርያምልጅ-ፐ9ቨ
    @ማራኪየማርያምልጅ-ፐ9ቨ 16 дней назад +5

    🎉🎉🎉🎉🎉 እሰይ እልልልልልልልልልልልልክክልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቴዲዬ❤❤❤❤❤❤

  • @tigosteshete2111
    @tigosteshete2111 16 дней назад +4

    ወንድ ልጅ ተሰጠን በስጋም ተዛመደን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን እውነት❤❤❤

  • @TsegaTube-hj9px
    @TsegaTube-hj9px 16 дней назад +4

    እሰይ እልልልልልልልል እንኳን አደርሳችሁ አደርሰን ውድ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤❤

  • @HirutSamii
    @HirutSamii 16 дней назад +3

    ዉድ የእምዬ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደትበዓል በሰላም አደረሰን አደረሳቹ 🥰🥰🙏🙏🙏

    • @MonaAhmed-er6hb
      @MonaAhmed-er6hb 15 дней назад

      አሜን እንኳን አብሩ አደረሰን አደረሳችሁ🙏

  • @user-qs5xr2tc3m
    @user-qs5xr2tc3m 16 дней назад +4

    እንኳን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዐል በሠላም አደረሳችሁ አደረሰን ።🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @تاليتال-ش4ط
    @تاليتال-ش4ط 16 дней назад +14

    እንኳን አደረሳቹ ዉድ ተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DaniAyalew
    @DaniAyalew 16 дней назад +5

    አሜን እልልልልልልልልልልልልል!!!

  • @AbushMamush-vi9zl
    @AbushMamush-vi9zl 16 дней назад +4

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን የልደት በዓል አደረሳችሁ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የኛ እንቁ

  • @HenokWendemgegn
    @HenokWendemgegn 16 дней назад +4

    እልልልልልልልልልልልልል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @AileenRepaja-l3g
    @AileenRepaja-l3g 16 дней назад +3

    ኦረቶዶክሥ ተዋህዶ ለዠላለም ትኑረ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @trsita
    @trsita 16 дней назад +3

    እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @MathiyasAdamu
    @MathiyasAdamu 16 дней назад +4

    እንኳን አብረን አደረሰን

  • @meseretayash335
    @meseretayash335 16 дней назад +6

    እንኳን አደረሳቹሁ የተዋህዶ ልጆች ለጌታችን ለመደሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ በአለ ልደቱ ዘማሪያችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @wogenetsegaye4450
    @wogenetsegaye4450 11 дней назад +1

    ዝማሬ መልዐክት ያሰማልን ግሩም ዝማሬ🙏🏽እኛንም በቤቱ ያፅናን፣ የእውነት ክርስቲያን ያርገን 🤲🏽

  • @DerejeWaile
    @DerejeWaile 16 дней назад +1

    እንኮን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ

  • @user-nd1ni1uw1l
    @user-nd1ni1uw1l 16 дней назад +12

    ኦርቶዶክሳዊያን በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ

  • @ራሄልይቱብ
    @ራሄልይቱብ 16 дней назад +6

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን🎉❤

  • @simetube
    @simetube 16 дней назад +2

    እልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የኛ እንቁ ❤

  • @AynalimAngelo
    @AynalimAngelo 16 дней назад +3

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤🎉

  • @Tiruye.Muluken
    @Tiruye.Muluken 15 дней назад +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኮን ለበርሀን ለደቱ አደርሳቹህ አደርስን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Gudu-n5s
    @Gudu-n5s 16 дней назад +4

    እግዚአብሄር ይመስገን ለዚህ ያደረስከን ክብርና ምስጋና ለአንተ ይሁን አሜን

  • @DanielGenene-7
    @DanielGenene-7 16 дней назад +3

    እንኳን ለብረሃነ ልደቱ አደረሳቹ !!!!!
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !!!!!

  • @DedimosDoore
    @DedimosDoore 16 дней назад +3

    እንኳን አደረሳችሁ በጣም ይለያል መዝሙሩ

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 16 дней назад +3

    እልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏መልካም በአል ይሁንልን❤

  • @ZidaneAssefaOfficial
    @ZidaneAssefaOfficial 15 дней назад +2

    ሁላችሁንም እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉መልካም በዓል ይሁንልን

    • @HFh-s4m
      @HFh-s4m 15 дней назад

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤

  • @ssssss-o4j
    @ssssss-o4j 16 дней назад +2

    አሜን ዝማሬ መልእክቲ የስመዐልና🙏🙏🙏🤍🤍🤍

  • @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ

    እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏

  • @ቀለበት-ሰ4ረ
    @ቀለበት-ሰ4ረ 16 дней назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤!🎉

  • @فوزيهكبيدي
    @فوزيهكبيدي 16 дней назад +2

    እንኳን ለብርሀነ ልደቱ አደረሠን🎉🎉🎉

  • @TesfaMulu-xq3dp
    @TesfaMulu-xq3dp 14 дней назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @MerontesfeyaTesfeya
    @MerontesfeyaTesfeya 16 дней назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @Yashi-m1x
    @Yashi-m1x 16 дней назад +3

    እንኳን አደረሰን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ 🎉🎉🎉🎉

  • @chrisfeast1919
    @chrisfeast1919 16 дней назад +7

    እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም በሰላምአደረሳቹ ❤

  • @tigestzewde4887
    @tigestzewde4887 16 дней назад +2

    እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሠላም አደረሰን አደረሳችሁ🥰🥰🥰 ጥዑም መዝሙር🥰🥰🥰🥰ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን🙏🙏🙏

  • @AileenRepaja-l3g
    @AileenRepaja-l3g 16 дней назад +5

    እልልልልል ዝማሬ መላክት ያሠማልን🙏🙏🙏

  • @Eyasu7708
    @Eyasu7708 16 дней назад +4

    እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤❤ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @ዋርካቲዩብ
    @ዋርካቲዩብ 16 дней назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እረዥም እድሜ ከጤና ያድልልን
    የናፈቅነውን የሀገራችንን ሠላሟን ይመልስልን

    • @ዋርካቲዩብ
      @ዋርካቲዩብ 16 дней назад

      እንኳን ለብረሀነ ልደቱ በሠላም አደረሳችሁ

  • @sphonetastic4617
    @sphonetastic4617 16 дней назад +5

    አሜን እንኳን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Agere608
    @Agere608 16 дней назад +3

    በለቢሰ ሥጋ ኮነነ ዘመደ ❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አንኳን ለጌታችን ለመዳኃኔታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🙏✝️🕯️✝️❤❤❤

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 16 дней назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሊቀ ዘማሪያችን ቴዲዬ ዝማሬ መላህክት ያሰማልን እንኳን አደረሳቹ ይክርስቶስ ቤቴሰቦቼ የሰላም የፍቅር በዓል ይሆንልን❤❤❤❤❤❤

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏

  • @KasaKidu
    @KasaKidu 16 дней назад +5

    እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት በሰላም አደረሳችሁ

  • @tigistbirkneh
    @tigistbirkneh 16 дней назад +4

    🎉🎉🎉 እንኳን አደረሳችሁ 🎉🎉🎉❤❤

  • @negedegetachew8341
    @negedegetachew8341 16 дней назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @xilotes7687
    @xilotes7687 16 дней назад +1

    ግሩም መዝሙር ነው ፤ ሊቀ መዘምራን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን፤ ፍፃሜህን ያሳምርልህ !!

  • @GenetYosef-il4kw
    @GenetYosef-il4kw 16 дней назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን እንኳን አደረሰን ለጌታችን ልደት አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን አሜን

  • @uzeruzer-hf6yf
    @uzeruzer-hf6yf 16 дней назад +3

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የአመት ሰው ይበለን ኢትዮጵያ አገራችን ይጠብቅል አሜን 🎉🎉🎉❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @akaluMebrahtu-yp8uv
    @akaluMebrahtu-yp8uv 15 дней назад +4

    እንኳዕ አብጸሐካ ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
    ዓብይ ሰብ

  • @WoynshetWoynshet-oi4rt
    @WoynshetWoynshet-oi4rt 16 дней назад +4

    እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤

  • @መቅዲየራሴአድናቂ
    @መቅዲየራሴአድናቂ 16 дней назад +2

    ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለብርሀነ ልደቱ እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤

  • @ethiodr4962
    @ethiodr4962 16 дней назад +1

    🎉🎉🎉ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 🎉🎉🎉የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳቹ 🥰🥰🙏🙏🙏

  • @MuluworkAyisheshimMoges
    @MuluworkAyisheshimMoges 16 дней назад +4

    አሜን እንኳን አደረሳቹሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BertukaBe
    @BertukaBe 16 дней назад +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ 🙏🙏🙏🙏💒💒💒🥰🥰🥰🥰💝💝💝👈

  • @nanalove8401
    @nanalove8401 16 дней назад +3

    ዝማሬመላክያሰማልን

  • @lucky-rz5jp
    @lucky-rz5jp 16 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒአለም የልደት በአል አደረሳችሁ ውድ የተዋሕዶ ልጆች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንቁ ዘማሪያችን❤❤❤❤❤

  • @TesfaMulu-xq3dp
    @TesfaMulu-xq3dp 14 дней назад +2

    አሜን እንኳን ለጌታችንና መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአል በሰላም አደረሰን።

  • @WoynshetWoynshet-oi4rt
    @WoynshetWoynshet-oi4rt 16 дней назад +8

    አሜን እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤ድንቅ መዝሙር ነው እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የሰጠን ሊቀመዘምራን ቴድሮስ ዮሴፍ❤❤❤❤

  • @Egziabhereregnayenew
    @Egziabhereregnayenew 16 дней назад +2

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሠን🙏🥰🥰🥰🥰

  • @yabimal5618
    @yabimal5618 16 дней назад +1

    ወንድልጅ ተሰጠን፣ ከኛ እንድ አንዱ ሆነ።
    እንኩዋን ለጌታችን መዳንታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አድረሰን 💚💛❤️

  • @TadiloGetaneh
    @TadiloGetaneh 16 дней назад +3

    አሜን እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለ ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ አደረሰን

  • @SEMIRAMOHAMMED-mu6nj
    @SEMIRAMOHAMMED-mu6nj 16 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ መልካም በአል

  • @badriyaamhbashih-hj5bn
    @badriyaamhbashih-hj5bn 16 дней назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤ወንድ ልጅ ተሰጠን ህፃን ተወለደ ❤❤❤❤❤ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ቲዲየ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በኣሉን የሰላም የደሰታ የፍቅር ያድርግልን

  • @mulukenalene2497
    @mulukenalene2497 16 дней назад +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @TeddyOkubagerges-jb7ey
    @TeddyOkubagerges-jb7ey 16 дней назад +3

    ዝማሬ መላእክቲ የስማዓልና

  • @Elsa-x3r
    @Elsa-x3r 16 дней назад +1

    አልልልልልልል👏👏 ዘማሬ መላክትን ያሰማልን ተድዬ 🙏🙏🥰🥰

  • @Mahderkidusan27
    @Mahderkidusan27 16 дней назад +2

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ተመስገን እችን ቀን እንድናያት ልደቱን እንድናከበር በድሜ በጤና ለተመቀን ይመስገን🙏❤️

  • @bikisgetie
    @bikisgetie 10 дней назад +1

    ወንድ ልጅ ተሰጠን በስጋም ተዛመደን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን እውነት❤❤❤

  • @Feyf-g8v
    @Feyf-g8v 16 дней назад +4

    አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእኳን አብርሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤

  • @fikademamo6373
    @fikademamo6373 16 дней назад +1

    ኦርቶዶክስዊያን እንኴን ለጌታችን ለመድሀኒታቺን የልደት በዓል በሰላ አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በዓል የኛ እንቁ ዘማሪ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @uzeruzer-hf6yf
    @uzeruzer-hf6yf 16 дней назад +3

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የአመት ሰው ይበለን ውድሜችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ኢትዮጵያ አገራችን ይጠብቅል አሜን 🎉🎉🎉❤❤🎉

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን👏👏👏እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል አደረሳችሁ🙏🙏🙏

  • @Gific-l3l
    @Gific-l3l 16 дней назад +1

    እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም አደረሳችሁ❤❤

  • @SAMRII2735
    @SAMRII2735 16 дней назад +3

    በለቢሰ ሥጋ ኮነነ ዘመደ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እንኳን አደረሳቹሁ ለጌታችን ለመዳኃኔታችን ለእየሱስ ክርስቶስ በዓል ልደት❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @WibitGirma-x3h
    @WibitGirma-x3h 15 дней назад +1

    እንኳን አደረሰን ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ 🙏❤️♥️❤️💗❤️❤️❤️💗❤️

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ኰ9ጘ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእዉነት እስኪለቀቅ እንዴት እንደቸኮልኩ ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ቴዲዬ

  • @Fog-n8d
    @Fog-n8d 16 дней назад +3

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ❤

  • @felegeabew12
    @felegeabew12 16 дней назад +5

    አጥንት የሚያለመልም ድንቅ ዝማሬ ፣እሰይ የእኔ አባት፣እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ፀጋውን ደራርቦ ያድሎት።

  • @አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ለብርሐነ ልደቱ አደረሳችሑ አደረሰን 👏👏👏እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ

    ወንድ ልጅ ተሰጠን ህፃን ተወለደ፣
    በለቢሰ ስጋ ኮነነ ዘመደ 👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏❤❤❤❤❤👉ሼር አድርጉት አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ሁሉም ይስማው 🙌

  • @Yimer-t2n
    @Yimer-t2n 16 дней назад +2

    ወንድማችን እንወድሃለን ቴድየ