የዘውትር ፀሎት በግእዝ ትክክለኛ ንባቡ [

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024
  • #Murade_Tube #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #መ/ር #አበበ #ቤተማርያም

Комментарии • 409

  • @yohannesnurga4887
    @yohannesnurga4887 3 года назад +188

    0:01 - አአትብ ገጽየ
    0:21 - ነአኩተከ እግዚኦ
    1:01 - አቡነ ዘበሰማያት
    1:36 - በሰላመ ቅዱስ
    2:07 - ጸሎተ ሃይማኖት
    4:01 - ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ
    5:04 - ስብሀት ለአብ
    6:21 - ሰላም ለኪ
    6:40 - ጸሎተ እግዝእትነ
    *ውዳሴ ማርያም ዘሰኑይ*
    7:42 - ውዳሴሃ
    7:49 - ፈቀደ እግዚእ
    8:01 - ሰረቀ በስጋ
    8:27 - ኢየሱስ ክርስቶስ
    8:43 - ርእየ ኢሳይያስ
    8:59 - ተፈሣሕ ወተሐሠይ
    9:21 - ዘሀሎ ወይሄሉ
    9:51 - ተፈሥሒ ኦ ቤተ ልሄም
    10:21 - ትትፌሣሕ ወትትሐሠይ
    11:01 - ብርሃን ዘበአማን
    *ውዳሴ ማርያም ዘሠሉስ*
    11:34 - ውዳሴሃ
    11:41 - አክሊለ ምክሕነ
    12:12 - እስመ በፈቃዱ
    12:44 - አንቲ ውእቱ ዕፅ
    13:02 - አንቲ ውእቱ ገራህት
    13:31 - ተፈስሒ ኦ ወላዲተ
    14:00 - ተፈስሒ እስመ ድልወ
    14:28 - ኦ ድንግል ኦ ቅድስት
    14:46 - ቃለ አብ ሕያው
    15:18 - ውእቱኬ ዘወረደ
    15:56 - ዕበያ ለድንግል
    16:22 - ዘውእቱ እብን
    16:42 - ኮንኪ አጽቀ
    17:05 - አንቲ እሙ
    17:24 - አይ ልሳን
    17:56 - ተፈስሒ ኦ ማርያም
    *ውዳሴ ማርያም ዘረቡዕ*
    18:28 - ውዳሴሃ
    18:36 - ኲሉ ሰራዊተ ሰማይ
    19:03 - ኲሉ ትውልድ ያስተበፅዑኪ
    19:43 - አንቲ ዘበአማን ደመና
    20:39 - ረከብኪ ጸጋ
    20:58 - ግብረ ድንግል ይሴብሕ
    22:50 - የዐቢ ክብራ ለማርያም
    24:31 - ሕዝቅኤል ነቢይ
    24:53 - ኆኅትሰ ድንግል
    *ውዳሴ ማርያም ዘሐሙስ*
    25:49 - ውዳሴሃ
    25:56 - ዕፀ እንተ ርእየ
    26:30 - ናዐብየኪ ኲልነ
    28:15 - ኦ ዝ መንክር ወዕፁብ
    29:53 - ኦ ዝ መንክር ነሥአ
    31:03 - መሐለ እግዚአብሔር
    32:18 - ዳዊት ዘነግሠ ለእስራኤል
    33:17 - አሐዱ ዘእምቅድስት ሥላሴ
    *ውዳሴ ማርያም ዘዓርብ*
    33:46 - ውዳሴሃ
    33:53 - ቡርክት አንቲ እምአንስት
    34:14 - ለኪ ለባሕቲትኪ
    35:06 - ቡርክት አንቲ ማርያም
    36:17 - ማርያም ድንግል ሙዳየ
    36:43 - ማርያም ንጽሕት ድንግል
    36:59 - ማርያም ድንግል ትጸርሕ
    ውዳሴ ማርያም ዘቀዳሚት
    39:17 - ውዳሴሃ
    39:24 - ሰንበት ንጽሕት
    39:42 - ተፈስሒ ኦ ምልእተ ጸጋ
    40:12 - ከመ ከብካብ ዘአልቦ
    40:33 - አንቲ ውእቱ ዘመድ
    40:54 - ኮንኪ ዳግሚተ ሰማይ
    41:13 - አንቲ ውእቱ ደብተራ
    41:59 - ተሰመይኪ እመ ለክርስቶስ
    42:17 - አንቲ ውእቱ ሰዋስው
    42:42 - ናሁ እግዚእ ወፅአ
    43:03 - ተፈስሒ ኦ ምልእተ ጸጋ
    *ውዳሴ ማርያም ዘሰንበት*
    43:36 - ውዳሴሃ
    43:44 - ተሰመይኪ ፍቅርተ ኦ
    44:31 - ወበእንተዝ ናዐብየኪ
    45:27 - መቅደስ ዘይኬልልዋ
    45:47 - አንቲ ውእቱ መሶበ ወርቅ
    46:02 - አንቲ ውእቱ ተቅዋም
    46:41 - አንቲ ውእት ማዕጠንት
    47:09 - ተፈስሒ ኦ ማርያም ርግብ
    47:27 - በትረ አሮን
    47:47 - ለኪ ይደሉ ዘእምኲሎሙ
    አንቀጸ ብርሃን ይከተላል...

    • @nathaniel5479
      @nathaniel5479 3 года назад +10

      Thank you so much

    • @selamaderajew4198
      @selamaderajew4198 2 года назад +7

      እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሠማልን

    • @HiYabherfltet
      @HiYabherfltet 2 года назад +2

      ❤❤❤❤❤❤🥇🥇🥇🥇🥇🥇🔥🔥🔥🔥

    • @yabsiraabebe6377
      @yabsiraabebe6377 Год назад +2

      thx

    • @meronsileshi6333
      @meronsileshi6333 Год назад +1

      እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን 🙏

  • @MazeaKdjdjddj
    @MazeaKdjdjddj Месяц назад +3

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @mechalshinade7475
    @mechalshinade7475 2 года назад +133

    ይህንን የህይወት ቃል የሆነውን እንደ መጀመሪያ በእናቱ እቅፍ እንዳለ ህጻን እደ እንጀራ ፈትፍታችሁ እንደ ወተት አጎንጭታች ስላጠጣችሁኝ ፣ስላስተማራችሁኝ ለምስጋና ቃላት ያጥረኛል መምህሬ(የኔታ)እግዚአብሔር ሰማያዊውን ክብር ያድልልኝ!!! በተጨማሪም ለወደፊት መልክዓ ማርያምናመ.ኢየሱስ እንዲሁም መ.ዳዊት ሌሎችም የህይወት ቃል የሆኑትን ብትመግቡን እላለሁ ክብረት ይስጥልኝ!!!

  • @Messi-i8x
    @Messi-i8x 2 месяца назад +5

    ይህንን የህይወት ቃል የሆነውን እንደ መጀመሪያ በእናቱ እቅፍ እንዳለ ህጻን እደ እንጀራ ፈትፍታችሁ እንደ ወተት አጎንጭታች ስላጠጣችሁኝ ፣ስላስተማራችሁኝ ለምስጋና ቃላት ያጥረኛል መምህሬ(የኔታ)እግዚአብሔር ሰማያዊውን ክብር ያድልልኝ!!! በተጨማሪም ለወደፊት መልክዓ ማርያምናመ.ኢየሱስ እንዲሁም መ.ዳዊት ሌሎችም የህይወት ቃል የሆኑትን ብትመግቡን እላለሁ ክብረት ይስጥልኝ!!!.........................

  • @danmar8071
    @danmar8071 10 месяцев назад +11

    ጸጋውን እንዲሁ የሚሰጥ የቅድስት ንጽህት ድንግል ማርያም ልጅ፥አምላከ ቅዱሳን ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን፥

  • @reliefpsychologicalservice5592
    @reliefpsychologicalservice5592 5 месяцев назад +13

    አነባበቡ የተረጋጋ መሆኑና ከነዜማው መሆኑ እጅግ አስደስቶኛል። እንደ ሀሳብ የየቀኑ ለብቻው ቢሆን መልካም ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን! የአገልግሎት ዘመነዎን ይባርክልን!

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 Год назад +9

    ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት አባቶቻችን በእድሜ በጸጋው ይጠብቅልን ቃል የለኝም እንድህ ያለ እጹብ ድንቅ ትምህርት እንድናገኝ ስላደረጋችሁን አባቶቸ

  • @Efetah
    @Efetah Год назад +12

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትባርካችሁ ቃለ ህይወት ታሰማችሁ

  • @mesfinsurafel2320
    @mesfinsurafel2320 Год назад +13

    amen amen amen murade zema amen amen amen

  • @zedazeda5194
    @zedazeda5194 2 года назад +16

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ብሓቂ ቃለሂወት የስመዐና ሰኣሊለነ ቅድስት3

  • @MollaTakele
    @MollaTakele 5 месяцев назад +5

    ምን አለበት እንደዚህ ደክመዉ የእኛን ድካም ሲያቀሉልን እኛ ላይክና ሸር ብናደርግ ምድን ነው ችግሩ ኧረ ልቦና ይስጠን።

  • @atsedegodefa9732
    @atsedegodefa9732 2 года назад +11

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህወት የስመዐልና

  • @kelatiesak4917
    @kelatiesak4917 3 года назад +18

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስምዓልና እግዚኣብሔር ጸግኡ የብዝሕ ።
    መልክአ ኣቡነ-ኣረጋዊ እባ ብዜማን ንባብ ስደዱልና

    • @muradezema5374
      @muradezema5374  3 года назад +4

      I will do.

    • @oquebitberhane
      @oquebitberhane 3 года назад +1

      ruclips.net/video/j97th3tzx9I/видео.html
      መልክአ አቡነ ኣረጋዊ ብ ብግእዝ ኣብዚ ኣላካ ብዜማ አዩ

    • @luwambahram8840
      @luwambahram8840 8 месяцев назад

      ኣሜን ጥራሕ ኣይኮነን ንኣኩተከ ብስነስርዓት ርኣይዎ😊

    • @BerihuleySultan
      @BerihuleySultan 6 месяцев назад

      ​@@luwambahram8840ንስእለከ እግዚኦ ወናስተበቁኣከ የሚለው ነው ኣይደል

  • @mulugetamihretu399
    @mulugetamihretu399 2 года назад +14

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስምዓልና እግዚኣብሔር ጸግኡ የብዝሕ ።

  • @መቅድየተዋሕዶልጅእኔኢትዮ

    አሜን አሜን አሜን 🤲
    በስመ ስላሴ በእውነቱ ነብሴ በሐሴት ተሞላች አቤት መታደል መመረጥ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ✝️⛪🕊💚💛❤መሆን መመረጥ ነው እኮ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን በእውነቱ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን 🤲

  • @SosenaHailemeskele
    @SosenaHailemeskele Год назад +6

    ያገልግሎትዘመሆ የተባረከ ይሁን

  • @kidanegebrihiwet2121
    @kidanegebrihiwet2121 3 месяца назад +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LailaLaila-ko1yn
    @LailaLaila-ko1yn 3 года назад +36

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልዎት አባታችን በጣም ደስ ይላል

  • @shumyetadesse4660
    @shumyetadesse4660 2 года назад +20

    Best best for those who are learning wudase maruam

  • @ሰውናሰው
    @ሰውናሰው 2 года назад +13

    ቃለ ህይወት ይሰማል መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በጤና ያኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @عالمعالم-ق2ف
    @عالمعالم-ق2ف 6 месяцев назад +8

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማል 🙏🙏🙏🙏

  • @zedazeda5194
    @zedazeda5194 3 года назад +17

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ብሓቂ ቃለሂወት የሰመዐና

  • @yoakimyonas1800
    @yoakimyonas1800 11 месяцев назад +6

    አሜን እግዚአብሔር ይስጣችንህ ትበባርኩ

  • @beletedejene4418
    @beletedejene4418 3 года назад +44

    በጣም ጥሩ ነው በጣም ደስስስስ ይላል በዚሁ ቀጥሉበት አሜን።

    • @adisegatune2480
      @adisegatune2480 2 года назад +1

      ሎሎሎሆሎሆሎሎሎሎሎሎሦሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎ

    • @AshenafiMitiku-gr2ch
      @AshenafiMitiku-gr2ch 9 месяцев назад

      እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤

    • @ermiastesf7298
      @ermiastesf7298 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤
      😊😊😊🎉

  • @helenasamuel8227
    @helenasamuel8227 10 месяцев назад +4

    Amen Amen Halleluiah 🙏❤️🙏🙏

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 Год назад +6

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን የሰላምና የፍቅር የጤና ባለቤት በእድሜ ይጠብቅልን

  • @alamark1631
    @alamark1631 Год назад +9

    አሜን እግዚአብሔር ይስጣችንህ ትበባርኩ ❤❤❤❤❤❤

  • @FanteyEthiopa
    @FanteyEthiopa Год назад +9

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SusinaaTube-z4c
    @SusinaaTube-z4c 5 месяцев назад +5

    AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @eeee8257
    @eeee8257 2 года назад +12

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን

  • @alamark1631
    @alamark1631 Год назад +10

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @SURAFEL-e4k
    @SURAFEL-e4k 2 года назад +10

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ኑሩልኝ

  • @ገዛናናፍቀ-ጀ5ፀ
    @ገዛናናፍቀ-ጀ5ፀ 2 года назад +12

    ቃል ሂወት ያሰማለን አሜን አሜን አሜን

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ

    ተባረኩልን፡ ብዙ ግዜ በድምፅ ንባቡን ስፈልግ ነበር፡ ተመስገን አሁን በደንብ እንማራለን

  • @alamark1631
    @alamark1631 Год назад +5

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeyohansbaba
    @zeyohansbaba 3 месяца назад +4

    Fetari yibarkh

  • @yw4736
    @yw4736 4 месяца назад +2

    ቃላት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️አሜን

  • @alamark1631
    @alamark1631 Год назад +3

    አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @markachewbirru4705
    @markachewbirru4705 3 года назад +14

    አሜን እግዚያብሔር ይስጥልን

  • @TGST645
    @TGST645 3 года назад +12

    ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት

  • @chaltushume360
    @chaltushume360 3 года назад +8

    አሜን አሜን አሜ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቅድስት ለምኝልን ፫

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 3 года назад +1

      Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen des yelal betam egezabeher yesitelen

  • @wegayehuabebe5039
    @wegayehuabebe5039 2 года назад +10

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @better8671
    @better8671 2 года назад +7

    በእውነት የህይወትን ቃል ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @abbyaklilu1883
    @abbyaklilu1883 3 года назад +89

    የንባብ እርጋታችሁ ለለማጆች የሚጠቅም ነው እየተከታተልን ለመማር ያስችላል። በርቱ ቀጥሉልን 🙏❤

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 2 года назад +10

    AMEN AMEN AMEN KALE HAWTE YASEMALNE ABATACHNE EGEZABHRE YESTOTE

  • @ayalyeadis2714
    @ayalyeadis2714 Год назад +7

    አባታችን ሆይ ይመጣል ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @jghjihfjj6213
    @jghjihfjj6213 2 года назад +11

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @semsheba5911
    @semsheba5911 4 месяца назад +4

    amen❤🧡💛💚💙💜

  • @massahmasa8706
    @massahmasa8706 3 года назад +23

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @wwqqwwqq8454
    @wwqqwwqq8454 Год назад +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤

  • @ateneshdagnew3133
    @ateneshdagnew3133 Год назад +4

    መንግሥተ ሰማያትን ያዋርስልን እረጅም እድሜ ያድልልን

  • @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
    አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @ወለተሥላሤ-ፈ9ለ
    @ወለተሥላሤ-ፈ9ለ Год назад +4

    ቃለ. ህይወት. ያስማልን❤

  • @SaraSadam-t1d
    @SaraSadam-t1d Год назад +3

    ቃለየይወት

  • @ናታኔምቱዩብ
    @ናታኔምቱዩብ 3 года назад +27

    ቃለህይወት ያሰማልን በምትችሉት ማዝሙረ ዳዊትንም ብታስታምሩን በማርያም ውይይይይ ባጣም በሚገባን እጅግ ግልጽ በሆነ ናው ያቀረባችሁልን እግዚአብሄር ያክብርልን💋💋💋💚💛❤🌻🌻🌻⛪👏👏👏👏👏

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን እስከዛሬ የት ነበርኩ😢እኔ ከንቱ የትም ስብከነከን ጊዜዬ አለፈ በከንቱ

  • @habtamkasia2969
    @habtamkasia2969 2 года назад +8

    በጣም ጥሩ ነው ቀጥሉበት ❤️👍👍👍👍

  • @best3557
    @best3557 3 года назад +12

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያስመልና🙏🙏🙏🙏🙏

  • @habta-pw9gf
    @habta-pw9gf 9 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን! ቃለሂወት ያሰማልን

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 3 года назад +8

    Amen amen Amen kale Hiwot yasemalene

  • @mesfinsurafel2320
    @mesfinsurafel2320 Год назад +8

    amen

  • @serkalemtsegaye7634
    @serkalemtsegaye7634 Год назад +2

    Kale Hewet yasemalen

  • @AbiAbi-g2k
    @AbiAbi-g2k 6 месяцев назад +3

    ብጣም ጥሩ ቀጥልበት❤

  • @shegawmequanint2121
    @shegawmequanint2121 2 года назад +4

    kale hiwet yasemeln

  • @wedasamariyam
    @wedasamariyam 3 месяца назад +3

    የአነባበቡ እርጋታ ደስ ይላል❤❤🙏🙏👍👍

  • @limat7146
    @limat7146 2 года назад +8

    የኅይወት ቃል ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @እቲዝምካሕብእግዚኣብሔርይ

    ቃለ ህይወት የስምዓልና አሜን/፫/

  • @Tech-x9v
    @Tech-x9v 6 месяцев назад +3

    የምፈልገው ትምህርት 😢

  • @fyorisyum4074
    @fyorisyum4074 6 дней назад +1

    ❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @RahewaHabteab
    @RahewaHabteab 3 месяца назад +2

    😢🎉🎉🎉Amwnamenamen

  • @The_man_himself123
    @The_man_himself123 4 месяца назад +2

    Good learning for children I love it ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaymanotTazeze
    @HaymanotTazeze 8 месяцев назад +2

    እግዚያቤር ይስጥልን

  • @ኤልሳቤማንደፍሮ
    @ኤልሳቤማንደፍሮ 11 месяцев назад +2

    አሜንአሜንአሜንአሜን

  • @fierbelachew2175
    @fierbelachew2175 Год назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @s.a5396
    @s.a5396 Год назад +3

    አሜን

  • @mershaantachew2717
    @mershaantachew2717 4 месяца назад +4

    Amen ❤ 8:42

  • @semereftwi7182
    @semereftwi7182 10 месяцев назад +2

    Qal hiwet yesmaalna egzabher xegu yebzahalkum

  • @yohannesshewangzaw1274
    @yohannesshewangzaw1274 2 года назад +10

    Wow enabertataln😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😇😇😇😇😇😇

  • @huruys
    @huruys Год назад +3

    Great for leeing😊😊😊😊

  • @AlMl-c6l
    @AlMl-c6l 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤አሜንአሜንአሜን

  • @HabtamuDesalegn-c2e
    @HabtamuDesalegn-c2e 5 месяцев назад

    አሜን እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ

  • @EjegTeke
    @EjegTeke Год назад +2

    እናመሠግናለን

  • @workiyakebbede8086
    @workiyakebbede8086 Год назад +2

    አሜን❤አሜን❤አምን❤❤❤❤

  • @hanaayalewkehaliw9191
    @hanaayalewkehaliw9191 3 года назад +4

    በጣም ደስስስስየሚል ግሩምነው

  • @addisuzemen15
    @addisuzemen15 Месяц назад

    Amelake Dengel Mareyam yebarekachehu 🙏❤❤

  • @saragetahun-ji9jk
    @saragetahun-ji9jk 4 месяца назад +1

    🎉🎉🎉አሜን❤❤❤

  • @semsheba5911
    @semsheba5911 5 месяцев назад +3

    this is good

  • @tesfayemosissa8280
    @tesfayemosissa8280 4 месяца назад +4

    it is good

  • @Dycg-fb2kc
    @Dycg-fb2kc 2 месяца назад

    እግዚያብሄር ይመስገን

  • @mihretberaki1298
    @mihretberaki1298 2 года назад +2

    Kalehiwete yasemalene

  • @mesfinkebede5631
    @mesfinkebede5631 2 года назад +5

    amen amen

  • @fekadutesfaye704
    @fekadutesfaye704 2 года назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን የኔታ አበበ

  • @etagegnehulinger4959
    @etagegnehulinger4959 2 года назад +7

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @natnaelfitsum2393
    @natnaelfitsum2393 7 месяцев назад +1

    Kale Hisot Yasemaln

  • @BbbGedam
    @BbbGedam Год назад +2

    amen amen amen 🙌🙏🙌🙏🙌🙏

    • @BbbGedam
      @BbbGedam Год назад +1

      amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @orthodoxiawizema4205
    @orthodoxiawizema4205 2 года назад +4

    Kale hiwot yasemalen

  • @TiruneshAbiko
    @TiruneshAbiko 23 дня назад

    አሜንአሜን አሜ🙌🙌🙌❤❤💗❤❤❤❤

  • @fekaduworku7064
    @fekaduworku7064 6 месяцев назад +4

    Jesus king

  • @kalcherinet163
    @kalcherinet163 2 года назад +3

    በጣም ያስተምራል
    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @betselotbetsi1394
    @betselotbetsi1394 2 года назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን