ማህሌት ወንድሙ - እሺ አትለኝም ወይ? | Mahlet Wendimu - Eshi Atelegnim wey (Official Music Video)
HTML-код
- Опубликовано: 6 фев 2025
- ማህሌት ወንድሙ - እሺ አትለኝም ወይ? | Mahlet Wendimu - Eshi Atelegnim wey 2024 (Official Music Video) #newmusicvideo
ርዕስ፦ እሺ አትለኝም ወይ?
ድምፃዊት፦ ማሕሌት ወንድሙ
ግጥም ፦ ወንድወሰን ይሁብ
ዜማ፦ ምሕረታብ ደስታ
ሙዚቃ ቅንብር፦ ፋኑ ጊዳቦ
ማስተሪንግ፦ፋኑ ጊዳቦ እና ሃብቱ
----------------------------------------------------------------
ምንም አይነት ቪዲዮ እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ ያድርጉ 🔔
Subscribe and turn on notifications 🔔 so you don't miss any videos
ይህን ሊንክ በመጠቀም ሰዋሰው መተግበሪያን ያገኙታል 📱
Use this link to get Sewasew Multimedia 📱
onelink.to/mubp9y
ከእኛ ጋር ጊዜዎን ይቆዩ | Stay Connected with us
Tiktok : / sewasewmultimediaet
Facebook : / sewasewmultimedia
Instagram : / sewasewmultimedia
Linkedin : / sewasew-multimedia
Twitter : / sewasewmmedia
RUclips : / @sewasewmultimedia
Telegram : t.me/sewasewmu...
#mahletwendimu#sewasewmultimedia #eshiatelegnimwey #creativity #ignitingcreativity #creativeeconomy #newethiopianmusic #ethiopianmusic
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright 2024, ©Sewasew Multimedia. All rights reserved.
#ethiopianmusic #nahomrecordsinc #veronicaadane #abebaye #በኩረአማኑኤል_የማነ #ዘውድ_አለሜን #ቬሮኒካ_አዳነ #አበባዬ #music #musica #musicvideo #artist #ethiopianartist #veronicaadanenewmusicvideo2023 #veronicaadanebestmusicvideo #ethiopia #nahomrecords #Guragignadance #እንደሻው_ሞገስ #Guragecultuer #Guragugnatraditionalmusic #Argawbedaso #ethiopianmusic #ethiopian #ethiopia #habesha #ethiopianwomen #habeshabeauty #addisababa #ethiopianfood #habeshafashion #habeshawedding #eritrean #ethio #eritrea #habeshastyle #habeshakemis #habeshadress #africa #ethiopians #ethiopiancoffee #habeshagirl #ethiopianmusic #habeshaqueens #addisabeba #habeshabrides #reviewethio #amharic #habeshamemes #love #african #oromo #ethiopianwedding #ethiopianmusic #ethiopianmovie #habsha #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹 #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹👍🏾 #ertria🇪🇷 #ertriamusic #culture #habshatiktok #habsselfie #jamaica#facebook #tiktokethiopia #onelove❤️ #ኢትዮጵያዬ💚💛❤ #ሀበሻ #loveyou #ethiopianculture #habesha #blakestar #brothers #habshaartistn #michaelbelayneh #habshamusic #butfirstcoffee #cultura #loveislove #boystyle #lovestory #man #ethiopianmusic
#Ethiopian #Music #ethiopianmusic #amharicmusic , #dagi_d #newmusic #ኢትዮጵያ_ሙዚቃ, #ዳጊ_ዲ #ባይሽ, #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiancomedy, #ethiopianclassicalmusic #ethiopiandrama #ናሆም_ሬከርድስ #nahomrecords #nahomfavorite #habeshachewata #habeshadance #eskista #Newmusicvideo, #ethiopia #ethiopianhistory #eritreanmusic #tigrignamusic ##oromomusic2022 #ebs #ebsnews #today #kanatv #etvnews #ethio360 #abiyahmed #habeshaunity #habesha #ethiopiamusic
#elatv #Jegna #Eyayu #mastewal #eyayu #ጀግና #mastewaleyayu #newmusic #mastewaleyayu #mastewaleyayu #jegna #ethiopianmusic #newethiopianmusic2022, #ethiopianmusic2023 #newethiopianmusic2024 #thisweek #teddyafro #rophnan #oromomusic #tigray #esubalewyetayew #Kalkin #eritreanmusic #neweritreanmusic2023 #eritreanmusic2022 #new #addiszefen #zefen #ethiopianmusic2022 #eskista #eskistamusic #ethiosong #habeshamusic #ethiomusic #ethiopianmusic #habesha
#Ethiotiktok #besttiktok #Ethiopiantiktoker #funny #funnyvideos #Ethiopianfunnyvideo, #fun #bestfunnyvideo #መዝናኛ #አስቂኝ #አዝናኝ #በስንቱ #አንቱከንቱ #Viraltiktok #Tiktok #tiktokvideo #Ethiopiantiktok #Amharictiktok #Ethiopianviraltiktokvideo #safari #safaricom #safaricom #Ethiopia #Ethiopia #Abelbrhanu #abelbrhanu2 #abel2 #denklijoch #dinklijoch #Dinklijoch #besintu #ethiotiktok #memrecords #Bekureamanuelyemane #Zewd_alemen #በኩረአማኑኤል_የ #seifuonebs #seifufantahun #mahletebs #wellogeragerumahlet #veronica #lijmichael #lijmichaelfaf #ethiopiannewmusicvideo #fikiraddisnekatibeb #seifuonebs #teddyafro #mahieyu #andualemgosa #abdukiar #abdukiarmusic #hannagirma #michaelbelaynehnewmusicvideo #gosayetesfaye #alemayehuhirpo #eliasmelka #dagmawiali #hannagirma #minmeseleh #ሃናግርማ #ምንመሰለህ
ይቺ ልጅ ተስፋ አላት ምክንያቱም የጥበብ ፍቅር ውስጧ አለ በዚህ ላይ ትሁት እና ታታሪ ነች እግዝአብሔር ይርዳሽ
Musika tebilo egziabher yirdash ere enfer ezimm enasbebaw kirstosn
ይሄን ሙዚቃ ስሰማ የመጀመሪያ ፍቅረኛዬን ማስታውሰው ❤በቀን 20 ጊዜ ነው የምሰማው❤
ዘፈኑን ዛሬ ነው የሰማሁት ዪሄው ለ17ኛ ጊዜ ልደግመው ነው Just wow የሆነ ስራ እናትዬን👌🤩
የድሮ ታሪኬን ነው ያሥታወሽኝ በጣም ደሥ የሚል ሙዚቃ አንደኛ 👍👍👍👍👍👍👍👍
አቦ ይህን music i can't stop ስንቴ ሰማውት❤❤❤❤❤❤❤
የሆንሽ ደስ የምትይ ነገር አሪፍ ስራ በርቺ
ጥሩ ድምፅ አለሽ በደንብ ስሪ ከዚህ በላይ ከአንቺ እንጠብቃለን መልካም ዕድል ማሂ
Wuuuuuuu Arrangement perfect
❤❤❤ደስ የሚልና ❤❤❤ለዛ ያለው ❤❤❤ዜማ። ይቺ ልጅ አቅም አላት። በርቺ!!!
ስለሙዚቃ ያላት መረዳት ቆንጆ ነው።
ዛሬ ነዉ የሰማሁት በጣም ደስ ይላል
ተመስገን ከስንት ጊዜ በዋላ ትክክለኛ ዘፈን ሰማው
አሽቄ😂
@@mekdiesk5867 He is right!!!! Yehe mashkabet ayidelem!
Woregha bezi amet betam bezu kezi yeteshale zefen semtenal
Kkkkkkkkk
ትፈርምልሻ 😂😂😂
ኧረ ምን ቆርጦኝ "እሺ ብዬሻለሁ" ያውም ደስ እያለኝ💚💛❤️
😀😁😆
😂😂
በጣም ድንቅ ስራ እና አስደናቂ ድምፅ ! በርቺ !!!❤❤❤❤
Wow ድምፅ ❤
ውበት ኢትዬጲያዊ ድምፅ ኢትዬ ትህትና ኢትዬ የቀረሽ ነገር ባንድራው ነው ትለያለሽ🎉🎉🎉🎉❤
ምን አማራጭ አለኝ እሺ ብየሻለው 😭❤
Nice Music Des YebeLesh Nebse !!!!
Selam mekedonia bego adragot mahaber yefitachen yekatit 1 bemiyadergewu program Erson yebekulon yewetu enamesegenal.❤❤❤❤
Bravo keldhn weda music mekeyer endezi nw
ቃል ያጣውለት ዘፈን ❤❤❤
gobezz zimwu hulu 👏👏👏
እኔንም ደስ አለኝ አንች በዘፈንሽው እግዚአብሔር ከንቺ ጋር ይሁን
ዋው ብቻ ልበል ዋው ዋው ዋው በርቺ ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤
ከምልሽ በላይ ትችያለሽ እኔ እራሱ ተመሰጨ ነዉ የሠማሁሽ በድምፅሽ ዉስጥ ሌላ ተስጠኦ አለሽ ዜማዉን ከግጥሙ ጋር እንዲጣፍጥ አርገሽ እምትቃኝዉ ነገር ጣፍጭ ቅላፄ ይመችሽ ቃላት አጣሁ ::
እሺ አትለኝም ወይ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ይሔንን ኮሜንት የምታነበው/ቢው/ ልጅ ሰላማችሁ ይብዛ
አሜን አሜን አሜን
Amen
Amen❤
Abo amen
@@getnetadane5555 አሜን ላንተም ይብዛልህ
Nice Music
Yareglegn Lebego !!
ዛሬ አይደል እንዴት የምሰማው
እኔም
ዋው የአዲስ ዓመት ምርጥ ሙዚቃ ነው በርቺልኝ
Wow music malet yhe new ymechsh
Wow መልዕክቱ እሚገርም ነው በጣም ነው የወደድኩት። ገሊዬ በርቺልን
እችን music ወደድኳት በጣም ❤❤❤
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ የኔ ወድ
በርች ፈጣሪ ጥበብሽን ያብዛዉ
እያለኝ ደስ እያለኝ።
great music
እያደር የሚጣፍጥ ዜማ ይመችሽ
ebs ላይ የወሎ ዘፈን ነበር የተጫወተችው ድምፀሺ ያምራል ስትባል እረ ብላ ገራሚ ሙዚቃ ያዛልን ከቺ ብላለች ያበደ ነው❤
Eshi atelagnm woy wedje yalam woy I love that part❤❤❤
ውቧ ወጣት በጣም ደስ ብሎኛል በሚገርም ሥራ ስላየሁሽ!
በርችልን ሚገርም ስራ ነው!!
Rekik. Nice music seriously. Lebego neaw
እሚገርም ስራ ነው በርችልን
Best keep it up!!!
ፍኑ ጊዳቦ ይችላል ትልቅ ስራ ነዉ በእዉነት የሠራህዉ እናም የዘመኑ ምርጥ ግጥምና ዜማ ሰሪወቹ ምህረተአብ እና ወንዴ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን ትችላላቹሁ
Ewnthn new wedm betam koju
ዋው አሪፍ ነው
ቀንጆ ቪዲዮ ቆንጆ ሙዚቃ በርች
amazing work keep it up
Whoever made this beat deserves an award 🥇!
በርቺ አሪፍ ነው
ጀግኒት ምርጥ ስራ ነው
ፍቅርን በ ግሩም ጥበብ ስላስደመጥሽን ተባረኪ 👏👏👏 አልበምሽን ለመስማት በጉጉት እየጠበኩ ነው 😍😍😍
እንደ ቨሮና ትልቅ ቦታ የምትደርሺ ነሽ። በርቺ
በርች በጣም ቆንጆ ነዉ
No.1 music❤❤❤🎉🎉🎉😘😘😘
Wow በርቺ
በጣም ጥኡም ለጆሮ የሚስማማ 👏👏👏👏👏
ድምጿ በጣም ደስ ይላል
ዋው በቃ ምንም ቃላት የለኝም❤❤
Kamer En MusIca Mademet Kakomeku Koych Nber Gin Migerm Musica ❤❤❤
ቆንጆ ስራ ነው
That's good❤
ቆንጆ ሙዚቃ
ከ100ፐርሰንት00ሰጥቼዋለው
ፈኑ ጊዳቦ በጣም ሀሪፍ ስራ ነው keep it up bro
እሺ አትይኝም ወይ😢😢
Yemechsh❤️❤️❤️
Be bezi new mwedesh. Good luck
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
@ሳምራዊትትሰጋየ፴፻፹፩
I am addicted with this music ❤❤❤she deserves more view come on
ደስ የሚል ስራ ነው። ❤
ማሂ አማራዊቷ በጣም ነው እምወድሽ
እጅግ በጣም ቆንጆ ስራነው በርቺ ማሂዬ
Meret sera newu bezu entebekalen kanchi fetari kale👍
እማይዬ በርቺልኝ ምርጥ ስራ 💚
Yeteshale sira naw berche.
Waw ❤❤❤❤❤🎉 amezing
ድንቅ ስራ ነው ማሂታ
ሞዴል ዴቭ ምርጥ ስራ❤
ምንኣይነት ዘፈን ነዉ እጄ ን ከኣፌ ❤❤❤
ዋዉ ምርጥ ሙዚቃ ነዉ በርቼ❤🎉
ዋው የሚገርም ስራነው በርችልን
ዋው ምርጥ ስራ በጣም ነው የወደድኩት በር ቺ
አሪፍ ዘፈን ነው በርች !!!!!
አሪፍ ስራ 🎉🎉🎉
Yena wed berchilgn eshi
❤ዘመዴ እንኳን ደስ አለሽ
እሺ አትይኝም በጣም አፈቅሬሻለሁ ❤
እሺብዬሻለው❤❤❤
ትንሿ ቮሮኒካ በርች❤❤❤
Yene konjo endet dess emel muzic new ketybit
በጉጉት የጠበቁት ሙዚቃ አሪፍ ስራ ነው ማሂ በርቺ
❤❤❤ yimechishi tchiyileshi
Mahiye yene konjo betam dese yelal
በጣም ቆንጆ ድምጽ ነው
ጣፋጭ 🎉
እረ እኛም ደስ ብሎን የምሰማው የሚገርም ብቃት ጋር ❤❤❤❤❤❤❤❤
ምረታብ ደስታ 👏👏👏
እንደተለመደው ቆንጆ ዜማ
እና የሚያምር ድምፅ ማሂ 🎉🎉❤
ዋውው ምርጥ ዘፈን 🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ጀግና የጀግና ጀግና
አሪፊ ስራ ነው የምናቅሽ ስለ አማራ ወሎ በአጎራጎርሽው ነው በርቺ ቆንጅት የአዲስ አበባ አማራ ነሽ ደሞ በአማራ ባህል ሙዚቃ ሲሪልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏