አይበቃህም ወይ ዘማሪት ዘመናይ ጎሳዬ Zemarit Zemenay Gosaye Aybekahem woy New mezmur

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • @ kaleawadi tv @ Agape ze ortodox @ mirtnesh Tilahun official @ Hanna Tekle official @ pastor Tizitaw samuel official @ Mahtot Tube @ Zemari Hawaz Tegegne @ Bereket Tesfaye official @ Solomon Abubeker official @ Yishak sedik official @ Aster Abebe official @ Zeab Mezmur bet @ Gashaye melaku @ Yonatan Akililu official @ Tigist Ejigu wondmu @ wudase mezmur @ wudase media @ Marsil Tv @ Yidnekachew Teka @ Halwot Emmanuel church @ Zemari Fikrte feleke @ Zerfe kebede @ Mesfin Gutu official @ kingdom Sound @ Gospel Singer Girma Belete @ Azeb Hailu official

Комментарии • 450

  • @zemaritzemenaygosayeofficial
    @zemaritzemenaygosayeofficial  11 месяцев назад +150

    ሁላችሁንም እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ ስላበረታችሁኝ ፍቅራችሁን ስላሳያችሁ ስለ መልካሙ አክብሮታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏 መዝሙሩን ለሌሎችህ share እንድታደርጉ በትህትና እጠይቃለሁ 🙏 subscriber like በማድረግ አብራችሁኝ የአገልግሎቱ ተካፋይ ይሁኑ🙏🙏🙏🙏

    • @KalkidanMesfin-fr4zt
      @KalkidanMesfin-fr4zt 11 месяцев назад +2

      Eshi ehite ewdshalew ❤

    • @Dau2023
      @Dau2023 11 месяцев назад +3

      መልካም ልብ ሆኖልሻል። አንቺ ብፁዕ ነሽ።

    • @cherinetkugna-mb6rq
      @cherinetkugna-mb6rq 11 месяцев назад +3

      አሁን ካለሽበት እንዳትወርጅ እግዝአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ

    • @agerneshhusseinofficial9907
      @agerneshhusseinofficial9907 11 месяцев назад +3

      ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ

    • @lidyamandefro6919
      @lidyamandefro6919 10 месяцев назад +3

      እሺ የኔ ወድ እህት

  • @nebiyatdemeisse8502
    @nebiyatdemeisse8502 11 месяцев назад +66

    ምህረትህ ዕድሜው ስንት ነው
    ይቅርታህስ መቼ ያበቃል አትባልም 4×
    እንደ ዘላለምህ እንደ ማያልቁት አመታትህ
    እንደ ማያረጅ ማንነትህ
    እንዲሁ ነው ፍቅርህ እንዲህ ነው ምህረትህ
    ጥንት የለው መውደድህ አንተ ጥንት የለህም
    ይቅርታህ ሲያበቃ ሲነጥፍ አላውቅም
    ሁሉ ማረኝ ይላል እልፍ አእላፍ በፊትህ
    አትደክም አይበዛብህ ፍቅር አይታክትህ
    አይበቃህም ወይ ምህረት ማድረግ
    አይሞላም ወይ ስፍራህ አይባል ሀገርህ
    እንደዘላለምህ አያበቃም ፍቅርህ
    የቸርነት ምንጭ ሆይ የማትጨረሰው
    ባህሪህ ምህረት ካንተ ነው ሚፈሰው
    ስለማይቀየር መልክህ ደምግባትህ
    ልጅን እስከመስጠት ሆኗል ደግነትህ
    አይበቃህም ወይ ምህረት ማድረግ
    መንግስትህ ይጠባል ለዚህ ሁሉ ፍጥረት
    ላይባል ሰፊ ነው የቀኝህ ቸርነት
    ምህረትህ ዕድሜው ስንት ነው
    ይቅርታህስ መቼ ያበቃል አትባልም 4×
    እንደ ዘላለምህ እንደ ማያልቁት አመታትህ
    እንደ ማያረጅ ማንነትህ
    እንዲሁ ነው ፍቅርህ እንዲህ ነው ምህረትህ
    በጎነት ይፈልቃል ከታማኝነትህ
    ፀጋና እውነት ነው ሚዛኑ የመንግሥት
    እንዲሁ ስትምር ቃልህ አልተሻረ
    ጽድቅህ በጽድቅ ነው እንደተከበረ
    አይበቃህም ወይ ምህረት ማድረግ
    የማይባልልህ የማይጠቁር ፊትህ
    ለኃጢአተኛው ሚሆን አያልቅም ትግስትህ
    አይበቃህም ወይ ምህረት ማድረግ
    አያልቅብህም ወይ አይባል ይቅርታህ
    ልክ እንደ ክብርህ ነው አይነጥፍም ስጦታህ
    ጥንት የሌለው መውደድህ
    ወትሮም አንተ ጥንት የለህ
    ማያበቃ ማይቆም ፍቅር
    ምህረት አለህ የሚል ይቅር🕊

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 11 месяцев назад +57

    እንዲህ መዘመር እስኪያቅትሽ ድረስ በልብሽ በመንፈስ ቅዱስ የፈሰሰው የእግዚአብሄር ፍቅር ከቃል በላይ ነው😭😭😭❤❤❤ በእንባ ነው የሰማሁት እውነት ምህረቱ ፍቅሩ ቸርነቱ እጀግ ብዙ ነው!!!
    የተወደድሽ እህታችን ጌታ አሁንም ፍለጋ የሌለውን ፍቅሩን በልብሽ ያፍስስልሽ ጸጋ ይብዛልሽ ክብር ለአምላካችን ለአባታችን ለእግዚአብሄር በፍቅር ልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይሁን🙏🙏🙏

  • @nestsnetnani9713
    @nestsnetnani9713 2 месяца назад +5

    ዘመንሽ ይባረክ ❤️ልክ ነሽ የጌታ ነገር አያበቃም ተባረኪ

  • @baotd1316
    @baotd1316 11 месяцев назад +72

    ዘመንዬ እኔ Protestant ነኝ፣ የናንቴን መዝሙር በጣም ነው ምወደዉ፣ ቃለ-አዋዲ ቴቪ'ን እከታተላለሁ ተባረኩልኝ!🙏🥰 ፀጋዉ ይብዛላችዉ!🙏🥰

    • @Sunem7
      @Sunem7 11 месяцев назад +14

      ሁላችንም የጌታ ልጆች ነን እግዚአብሔር በልጁ ደም ዋጋ ከፍሎ የገዛን you are blessed ❤

    • @hirutdergu1459
      @hirutdergu1459 11 месяцев назад +17

      ምንድነው ትርጉሙ "እኔ Protestant ነኝ" ብሎ መኮመቱ?🤔 ዘመናይ የሀይማኖት ድርጅት አስተሳሰብ አልፋ የሄደች ልጅ ትመስለኛለች እሷን ምሰሉ

    • @habtishjenbola367
      @habtishjenbola367 11 месяцев назад +8

      በድንብ ተከታተይ...solid doctrine ነው ትምህርታቸው እንደኛ የተቀሸበ አይደለም

    • @netsanetnoah4015
      @netsanetnoah4015 11 месяцев назад +4

      የዓለም መድኃኒት ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ

    • @shallomandegna1720
      @shallomandegna1720 11 месяцев назад

      ​@@hirutdergu1459እውነት ነው እህቴ ይገርመኛል በቃለ አዋዲና በፍናተ ፅድቅ youtube ውስጥ እየገቡ እኔ Protestant ነኝ ግን......የሚሰጡት ኮመንት ይገርመኛል በዝሙሮቹ ስንሰማ የጌታን ስም ደም ክብር ንፅሁን ወንጌል እየሰበኩ መሆናቸውን ማስተዋል ከወዴት ጎደለ።የሚያድን እየሱስ ነው ሀይማኖት አይደለም እየሱስ አምላክ ጌታ ፈጣሩ ሕይወት መንገድ ነው።

  • @Ruhama2
    @Ruhama2 11 месяцев назад +39

    እኔ የመካነ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ነኝ፣ግን የናንተ መዝሙር ሁልጊዜ ነው የምሰማው!
    Specially
    Zemeny
    Hawas
    Bety
    .
    .
    .
    Qale-Awadi😍
    በርቱ ኢየሱስ ጌታችንና መድኃኒታችን መሆኑን ከአመን ሌላው አይገርመኝም ❤

    • @bulchaitefafite
      @bulchaitefafite 11 месяцев назад

    • @shallomandegna1720
      @shallomandegna1720 11 месяцев назад +4

      እነርሱም ከዳኑት ወገን ናቸው የሚያድን እየሱስ ክርስቶስ ብቻ።

    • @fasikasileshi1066
      @fasikasileshi1066 10 месяцев назад

      Qaáá`

    • @eyasudemis5055
      @eyasudemis5055 9 месяцев назад +1

      ​@@shallomandegna1720 hulachnm bekrstos bemamen and honenal❤

  • @endtimetrumpet8952
    @endtimetrumpet8952 11 месяцев назад +22

    እናንተን ለምድራችን በረከት አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን።በእናንተ የዕውነተኛዋን ቤተክርስቲያን የሙሽሪትን መልክ እያየን ወደዚህ ልዩ ፍቅርና መሰጠት ለማደግ እንናፍቃለን።ተባረኪ ውድ እህቴ ፤ይብዛልሽ!!!❤

  • @mekonenamente4848
    @mekonenamente4848 3 месяца назад +3

    ይህን ዝማሬ በቅርብ ነዉ ያገኘሁት ግን በተደጋጋሚ እሰማዋለሁ እህቴ ጌታ እንዴት ቢወድሽ ነዉ የምትዘምሪ ሳይሆን ከጌታ ጋር ፊት ለፊት የምትነጋገሪ ነዉ የሚመስለዉ ይህ ፀጋ በብዙ እጥፍ አድጎ እናግኝሽ በርቺልን ጌታ ኢየሱስ ካንቺ ጋር ይሁን

  • @tigistbishaw440
    @tigistbishaw440 6 дней назад +1

    Kezih kibir atiwereji! Yesemay amilak bedemu yishefinish ..elf zema ena kine yilekekilesh...yetum muket ena kizikaze ayinekinikish...tebareki fitun elet elet yabiralish! Tebareki

  • @selamawitgulumaa4669
    @selamawitgulumaa4669 11 месяцев назад +18

    ጥንት የለው መውደድህ አንተ ጥንት የለህም
    ይቅርታ ሲያበቃ ሲነጥፍ አላውቅም
    ሁሉ ማረኝ ይላል እልፍ አዕላፍ በፊትህ
    አትደክም አይበዛብህ ፍቅር አይታክትህ❤❤❤❤🙏

  • @jaredorebeto9801
    @jaredorebeto9801 8 дней назад +1

    Zee I don't know how many times do I have to listen this song to be fulfilled my soul .

  • @KiyaJesus1
    @KiyaJesus1 11 месяцев назад +21

    አይበቃህ ወይ ምህረት ማድረግ
    የማይበላልልህ የማይጠቁር ፊትህ
    ለሀጢያተኛው የሚሆን አያልቅም ትግስትህ
    አይበቃህ ወይ ምህረት ማድረግ
    አያልቅብህም ወይ አይ ባል ይቅርታ
    ልክ እንድ ክብርህ ነው አይነጥፍ ስጦታ
    የእግዚአብሔር ምህረት እጅግ ብሎ ነው😢😢😢😢
    ፀጋ ይብዛልሽ Zድ🍇👏👏👏👏

  • @yonatantesfaye9496
    @yonatantesfaye9496 11 месяцев назад +11

    “ለእኔ ያሳየሃት ምሕረት ታላቅ ናትና፤ ነፍሴንም ከሲኦል ጥልቀት አውጥተሃል።”
    - መዝሙር 86፥13 (አዲሱ መ.ት)
    ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክሽ🙏

  • @BinyamT-kf7rx
    @BinyamT-kf7rx 23 дня назад +1

    You are blessed
    my Sister may God bless you more Jesus Grace.

  • @tadessegudeta9715
    @tadessegudeta9715 Месяц назад +1

    Yemayselech mezmur, tsega yibzalish!

  • @tigesttadiwose8798
    @tigesttadiwose8798 11 месяцев назад +6

    እኔም ፕሮቴስታንት ነኝ ግ ብሰማው የማይሰለች ድንቅ መዝሙር ነው ተባረኪ❤❤❤❤❤❤

  • @abebegetabalew5960
    @abebegetabalew5960 11 месяцев назад +11

    የሚገርም ዝማሬ ነው እግዚአብሄርን ሚያውቅ ሁሉ ሊያዳምጠው የሚገባ እልቆ መሳፍርት የሌለውን ምህረቱን እንድናስብ የሚያደርግ እግዚአብሄር አብዝቶ ይጨምርልሽ
    🙏🙏🙏

  • @user-vg3xk3vl5j
    @user-vg3xk3vl5j 11 месяцев назад +36

    በቸርነቱ በምህረቱ በባለጠግነቱና በጽድቁ አለምን የሚያስተዳድረው ገናናው አምላካችን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏 ጸጋው ይብዛላችሁ ❤❤❤

  • @user-Thechildofgod393
    @user-Thechildofgod393 11 месяцев назад +5

    በእውነት ልብ የሚነካ መዝሙር ነው እግዚአብሄር ይባርክሽ እግዚአብሄርን እንዳከበርሽው እግዚአብሄር ያክብርሽ

  • @fanaisat2188
    @fanaisat2188 11 месяцев назад +14

    በክርስቶስ ፍቅር የምውዳችሁ ቃለአዋድዎች በእናንት ብረሃንን አየሁ። እርሱ እንድ ቃሉ እውነትና ታማኝነት ይባርካችሁ። ዜድ የኔ የእየእ/ር ጸጋ አብዝቶ ይብዛልሽ።

  • @tsiontilahun3669
    @tsiontilahun3669 11 месяцев назад +12

    እውይ የኔ እናት ደግሞ ሌላ በረከት በምህረቱ የምንደነቅበትን መዝሙር ይዘሽልን መጣሽ። ብሩክ ሁኚ እማዬ እየጨመረ በሚሄድ ጌታን መውደድ ተባረኪ፣ በዚህ ምህረት ዘመንሽ ሁሉ ይከበብ፣ ዜድዬ አንቺ ሁልጊዜ መዘመር ብቻ ነው ያለብሽ ዘምሪ እሺ፣ ዘመንሽ እንዲህ ይለቅልሽ። ጌታ ሆይ ስለ ብዙ ምህረትህ እና እኛን ታግሰህ ስለያዝክበት ፍቅር ስምህ ብሩክ ይሁን።

  • @OneloveJesus
    @OneloveJesus 11 месяцев назад +14

    ምህረት እንደ ክብርህ ልክ እና ማብቂያ እንደሌለው አስተውዬው አላውቅም ነበር!!!
    እውነት ነው እኮ እኔን እንኳን ስንት ሺ ጊዜ ሺህ ይቅር አልከኝ ጌታ ሆይይይ😢😢😢😢 ተባረክልኝ መሀሪዬ ኢየሱስ ክርስቶስ!!
    ዜድዬ ዘመንሽ እንዲሁ በምህረት ይሸፈን!

  • @zedoljima5498
    @zedoljima5498 11 месяцев назад +8

    ምህረቱ ለዘላለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ!!! ዜድ እግዚአብሔር ዘመንሽን አገልግሎትሽን ይባርክ!!!

  • @user-zl5hd4hw2m
    @user-zl5hd4hw2m 11 месяцев назад +2

    በእውነት የቃለ አዋዲ አገልጋዮች ምእመናን ስለ እናንተ እግዚአብሔር በብዙ አመስግናለሁ 🙏ኢየሱስ ሲነፍቀኝ ሲርበኝ ሁሌ ወደ እናንተ የቴሌቪዥን አገልግሎት እሮጣለሁ ነፍሴ ትረካለች ደስም ትሰኛለች ቃላት የለኝ ኢየሱስ ወንጌሌን ጠላት በሴራ በምድሬ ሊያደበዝዝ ስለፋ እግዚአብሔር እናንተ አስነሳል ስሙ ይባረክ እህቴ ተባረኪ

  • @whoislikegod.4970
    @whoislikegod.4970 9 месяцев назад +7

    አይበቃህም ወይ ምህረት ማድረግ
    አይሞላም ወይ ስፍራህ አይባል ሀገርህ
    እንደዘላለምህ አያበቃም ፍቅርህ

  • @ashemanall
    @ashemanall 11 месяцев назад +11

    ምን አይነት ዝማሬ ነው !!!! ከ10 ጊዜ በላይ ሰማሁት አሁንም ስሰማው በእንባ ነው ። ተባረኪ

  • @user-ex9zj8bs9q
    @user-ex9zj8bs9q 11 месяцев назад +7

    አበቃህም ምህረት ማድረግ አትባልም አያልቅብም ምረትህ ለዘላለም ነው ፍቅር ❤ 🙏❤ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክ

  • @AmlkoTube9878
    @AmlkoTube9878 7 месяцев назад +3

    ምህረትህ እድሜው ስንት ነው
    ይቅርታህስ መቼ ያበቃል
    አትባልም4x
    እንደዘላለም እንደማያልቁት አመታትህ
    እንደማያረጅ ማንነትህ
    እንዲህ ነው ፍቅርህ እንዲህ ነው ምህረትህ
    ጥንት የለው መውደድህ አንተ ጥንት የለህም
    ይቅርታህ ሲያበቃ ሲነጥፍ አላውቅም
    ሁሉም ማረኝ ይላል እልፍ አእላፍ በፊትህ
    አትደክም አይበዛብህ ፍቅር አይታክትህ
    አይበቃህም ሆይ ምረት ማድረግ
    አይሞላም ወይ ስፍራህ አይባል ሀገርህ
    እንደዘላለምህ አያበቃም ፍቅርህ
    የቸርነት ምንጭ ሆይ የማትጨረሰው
    ባህሪህ ምህረት ከአንተ ነው ሚፈሰው
    ስለማይቀየር መልክህ ደምግባትህ
    ልጅን እስከመስጠት ሆኗል ደግነትህ
    አይበቃህም ሆይ ምረት ማድረግ
    መንግስትህ ይጠባል ለዚ ሁሉ ፍጥረት
    ላይባል ሰፊ ነው የቀኝህ ቸርነት
    ምህረትህ እድሜው ስንት ነው
    ይቅርታህስ መቼ ያበቃል
    አትባልም4x
    እንደዘላለም እንደማያልቁት አመታትህ
    እንደማያረጅ ማንነትህ
    እንዲህ ነው ፍቅርህ እንዲህ ነው ምህረትህ
    በጎነት ይፈልቃል ከታማኝነትህ
    ፀጋና እና እውነት ነው ሚዛንህ መንግስትህ
    እንዲሁ ስትምር ቃልህ አልተሻረ
    ፅድቅ በፅድቅ ነው እንደተከበረ
    አይበቃህም ወይ ምህረት ማድረግ
    የማይባልልህ የማይጠቁር ፊትህ
    ለሀጥያተኛ የሚሆን አያልቅም ትግስትህ
    አይበቃህም ወይ ምህረት ማድረግ
    አያልቅብህም ወይ አይባል ይቅርታህ
    ልክ እንደ ክብርህ ነው አይነጥፍም ስጦታህ
    ጥንት የሌለ መውደድህ
    ወትሮም አንተ ጥንት የለህም
    ማያበቃ ማይቆም ፍቅር
    ምህረት አለህ የሚልቅ
    መውደድ አለ የሚልቅ
    ፍቅር አለ የሚልቅ

  • @ashenafiyirga3004
    @ashenafiyirga3004 11 месяцев назад +8

    የፀጋው ባለቤት ስሙ ይባረክ የማያልቅ ፍቅሩ እንደዚህ ያዘመረሽ አምላክ ስሙ ይባረክ

  • @betelhemghiwot3211
    @betelhemghiwot3211 11 месяцев назад +7

    እውነት ጌታ ይቅርታው ምህረቱ የማያልቅበት የማያረጅ ዘመን ባለቤት ስምህ ይባረክ ደግሞ እድል ሰጠኸን ልንዘምርልህ ልናመልክህ ሌላም ስጠን እንስጥህ እንቀኝልህ አባታችን ተመስገን በኢየሱስ

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 8 месяцев назад +5

    ሰምቸው ሰምቸው ሰምቸው ......ይገርማል የኢየሱስዬ ፍቅር ምህረት ምህረት ❤ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ዘድ እህታችን ፀጋውን ያትረፍርፍልሽ❤❤❤

  • @mekeletyegeta6145
    @mekeletyegeta6145 11 месяцев назад +6

    ምህረቱን ቸርነቱን በእኛ ላይ ያገነነ ልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁንለት። ጌታ ኢየሱስ የዘመንሽ ቁጥር ይባርክህ በነገር ሁሉ መከናወንን ይስጥሽ❤❤?😢😢😢

  • @tsiyonmengistu4017
    @tsiyonmengistu4017 11 месяцев назад +15

    ስለማያቋርጠው ምህረቱ፣ቸርነቱ፣ርህራሄው ስሙ ይባረክ ክብር ክብር ክብር ለስሙ

    • @AMEN12728
      @AMEN12728 11 месяцев назад

      አሜን🙏

  • @dawitbezuneh9304
    @dawitbezuneh9304 11 месяцев назад +8

    የእግዚአብሔርን ህልውና የተሸከሙ ግጥሞች ❤ ፍቅር ጨምሮ ጸጋ ይበዛልሽ /ወደ መቅደስ የሚያስገሰግስ ጥዕሙ ዜማ ❤ሀብታሙ ከማያልቀው ዜማ ምንጭ ይጨመርልህ /ዜድም ከውስጥ ከሆነ የአምልኮ መንፈስ ዘመርሽው ❤መሳሪያ ተጫዋቾች በሚገርም ቅንጅት ተሰርቷል ተባረኩ ❤❤❤kalawadiwoch wedachuhalehu Be blessed❤

  • @mulkenworku6964
    @mulkenworku6964 11 месяцев назад +7

    ስለተሰጠሽ ፀጋ እኔ ስላንቺ እግዚአብሔርን አመሰግናለው! ብሩክ ሁኚ!

  • @merontefra4825
    @merontefra4825 11 месяцев назад +8

    አይበቃህም ወይ ምህረት ማድረግ
    የእህታችን ዘመናይን መዝሙር ስናዳምጥ More የእግዚአብሔር ምህረት እንዲገባንና በምህረቱ እንድንደነቅ የእግዚአብሔር ምህረት የተመጠነ ቢሆን 3 ጊዜ እምርሻለሁ ወይም እምርሃለሁ 10 ጊዜ እምርሻለሁ ወይም እምርሃለሁ ቢለን ብለን ብናስብ እንዴት ከባድ ነበር ምክንያቱም የእግዚአብሔር ምህረት ባይበዛልን መኖር የምንችል እንዳልሆንን እናውቃለን ሁሌም የምህረቱ ጥገኛ ነንና የዘባውን ምህረቱን እያደነቅን ስለ ምህረቱ ክብርን ለእግዚአብሔር እየሰጠን በማስተዋል ብናደምጠው እላለሁ እኔም በምህረቱ እየተደነኩ ስለሆነ፡፡

  • @jossy282Aba
    @jossy282Aba 11 месяцев назад +7

    “ስለ እናንተ እያመሰገንሁ ስጸልይ ስለ እናንተ ማሳሰብን አልተውም፤”
    - ኤፌሶን 1፥16

  • @selasgosaye1789
    @selasgosaye1789 11 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር በፀጋው ሀይል ያበረታሽ ዘለዓለሙን በቤቱ ያኑርሽ🙏🙏🙏☝️☝️☝️☝️☝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏 4:23

  • @user-ps7hn3bx6u
    @user-ps7hn3bx6u 11 месяцев назад +8

    በማያበቃው ምህረትህ እየማርከኝ በጸጋህም ብዛት እያኖርከኝ ነውና አመሰግንሃለሁ! እህቴ እንኳን አደረሰሽ! ጸጋ በክርስቶስ ይብዛልሽ!

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 11 месяцев назад +5

    ለመጀመሪያ ጊዜ በትእግስት እጅጉ ሪኮሜንዴሽን አግኝቼ ሰማሁሽ የመልእክቱ ጥልቀት አልቅሼ አልወጣ አለኝ!! ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ ይለምልም ድምፀ መረዋ ዉድ እህቴ በብዙ ፀጋ ተባረኪልን!!

  • @kidistg.mariam3542
    @kidistg.mariam3542 10 месяцев назад +7

    I can't stop listening this song ❤❤❤😭😭😭 God bless you more and more my sister

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m 11 месяцев назад +4

    ኡፍፍፍፍ ምን እንደምል አላቅም የረዳሽ ጌታ ይባረክ!!!😭🙏
    የእኔ እህት ዜድዬ ይብዛልሽ አሁንም ፍቅሩ!!😭😭❤❤
    ምህረቱ አያበቃሞይ አይባልም😭❤❤

  • @kidistmekonnen5143
    @kidistmekonnen5143 11 месяцев назад +4

    አሜን አባዬ የምህረት ደጆችህ ለኔ ሁሌም ክፍት ናቸው! የእንደገና አምላክ ስምህ ይባረክ ውዴ!!!❤❤❤😊

  • @selamawitgulumaa4669
    @selamawitgulumaa4669 11 месяцев назад +5

    ምህረትህ እድሜው ስንት ነው
    ይቅርታህስ መቼ ያበቃል አትባልም
    እንደ ዘላለምህ እንደ ማያልቁት አመታትህ
    እንደ ማያረጅ ማንነትህ እንዲሁ ነው ፍቅርህ
    እንዲህ ነው ምህረትህ
    ዘሙዬ የኔ ትጉ መልካም እህት ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ፀጋው በእጥፍ ይብዛልሽ❤❤❤❤❤

  • @michaelgirma6136
    @michaelgirma6136 11 месяцев назад +9

    ጸጋውን ያብዛልሽ እግዚአብሔር በዚህ አገልግሎታችሁ የምታገለግሉበት እድሜ አሁንም ይጨምርላችሁ ፡ ዘማሪ ሃብታሙ ሽብሩን በዚህ መዝሙር ላይ ተሳትፎ እንዳለው ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል ፡ ሁሌም በቃለ አዋዲ ላየው ከምናፍቃቸው ዘማሪዎች ውስጥ ነው ።

  • @user-zk7vm1il3e
    @user-zk7vm1il3e 11 месяцев назад +3

    ምንም የምለው የለኝም በጣም የተባኩበት ዝማሬ ነውና ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ከዚህ በላይ ኢየሱስ ኢየሱስ በልብሽ ይብራ በምበልጥ መገለጥ አገልግይ።

  • @abebebirhane6554
    @abebebirhane6554 11 месяцев назад +8

    በምህረቱ ላቆመን ለእሱ ክብር ይሁንለት!!! ዜድየ ተባረኪ!! ግሩም ግጥም ወዜማ !!

  • @azebhailu7625
    @azebhailu7625 11 месяцев назад +2

    በእኛ ላይ ስለማያልቀው ምህረቱ እና ቸርነቱ ደግነቱ ኣባትነቱ እንዴት ነው የሚገለፀው ስሙ ይባረክ ።ፀጋው ይብዛልሽ

  • @tamiratnasir4217
    @tamiratnasir4217 11 месяцев назад +4

    የኔ መልካም እህት ዘመንሽ ይባረክ።
    ብዙ ምህረት አለህ ተመስገን።

  • @calebnega995
    @calebnega995 11 месяцев назад +6

    ተባረኩ ! ኢየሱስ ክርስቶስ ሀይል ይስጣችሁ።

  • @zemetuUnte
    @zemetuUnte 2 месяца назад +1

    ዘዲዬ ተባረኪ

  • @ermiasmelese
    @ermiasmelese 11 месяцев назад +9

    ዘመንዬ የኔ ውዷ እህቴ ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ!

  • @yenutadese
    @yenutadese 11 месяцев назад +3

    ኡፍ በእውነት ዜድዬ ጌታ ይባርክሽ
    አይበቃህም ወይ ምህረት ማረግ

  • @agerneshhusseinofficial9907
    @agerneshhusseinofficial9907 11 месяцев назад +1

    ይሄ መዝሙር የእግዚያብሄር ምህረት እንዳይቀልብኝ በየማለዳው ያስታውሰኛል ምህረት የገነነለት ሰው ነኝ👏👏👏😍😍

  • @NegatNegat-te4lx
    @NegatNegat-te4lx 11 месяцев назад +8

    አባባ ይገባሀል ከዚ በላይ አምልኮ እና ውዳሴ🙏🙏🙏🙏ፀጋው ያለ ገደብ ይለቀቅልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AregashWoro
      @AregashWoro 11 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤አሜን 😭😭

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 9 месяцев назад +7

    Thank you keeping our traditional music in tack..

  • @JesusisthewayJesusisthelife
    @JesusisthewayJesusisthelife 11 месяцев назад +4

    ምህረትህ እድሜው ስንት ነው?
    ይቅርታህስ መቼ ያበቃል? #አትባልም!!×3
    እንደ ዘላለም #እንደማያልቁት #አመታት
    እንደ ማያረጅ ማንነትህ እንዲሁ ነው ፍቅርህ እንዲ ነው ምረትህ ×2
    ✍️ጥንት የለው መውደድህ
    አንተ ጥንት የለህ ይቅርታህ
    ሲያበቃ ሲነጥፍ አላውቅህ
    ሁሉ ማረኝ ይላል እልፍ አዕላፍ በፊትህ
    አትድከም አይበዛብህ ፍቅር አይታክትህ
    አይበቃህም ወይ ምህረት ማድረግ
    አይሞላም ወይ ስፍራው አይባል ሀገርህ
    እንደ ዘላለም አያበቃም ፍቅርህ×2
    የቸርነት ምንጭ ሆይ የማትደረሰው
    ባህሪህ ምህረት ካንተ ነው የሚፈሰው
    ሰለማይቀየር መልክህ ደም ግባትህ
    ልድህን እስከመስጠት ሆኗል ደግነትህ
    አይበቃህም ወይ ምህረት ማድረግ
    አይሞላም ወይ ስፍራው አይባል ሀገርህ
    እንደ ዘላለም አያበቃም ፍቅርህ×2
    ምህረትህ እድሜው ስንት ነው?
    ይቅርታህስ መቼ ያበቃል? #አትባልም!!×3
    እንደ ዘላለም #እንደማያልቁት #አመታት
    እንደ ማያረጅ ማንነትህ እንዲሁ ነው ፍቅርህ እንዲ ነው ምረትህ ×2
    የእግዚአብሔር ድንቅ ምህረት 🥺 😢😢😢😢 እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ የኔ ቆንጆ ፀጋው ይብዛልሽ ❤❤❤

  • @birhanetesfaye2464
    @birhanetesfaye2464 11 месяцев назад +5

    በኢየሱስ ስም ተባርክጸጋው ይብዛልሽ
    ሁላችንም ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ❤

  • @-zemaritbetelhembayleyegn9523
    @-zemaritbetelhembayleyegn9523 11 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እሰይይይይይይይይይ ዜድዬ ፀጋ ይብዛልሽ

  • @selambogale4827
    @selambogale4827 9 месяцев назад +2

    ክብር ለሱ ብቻ...የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ

  • @solomonteshome7217
    @solomonteshome7217 11 месяцев назад +6

    ዘመንሽ በመዘመር ይለቅ በረከት ነሽ አንቺ ተባርከንብሻል

  • @mulkenworku6964
    @mulkenworku6964 10 месяцев назад +2

    ይህን መዝሙር ደጋግሞ አለመስማት አልቻልኩም ፀጋሽ ያስቀናል!

  • @mulusemagnwbenh3310
    @mulusemagnwbenh3310 11 месяцев назад +3

    ሃሌሉያ !!!በጣም የተወደዳችሁ ብሩክ ናችሁ። ዘመናይዬ የተባረክሽ ፀጋ ይብዛልሽ ።እንወድሻለን።

  • @geni4074
    @geni4074 Месяц назад +1

    “በኃጢአተኛ ብዙ መቅሠፍት አለበት፤ በእግዚአብሔር የሚታመነውን ግን ምሕረት ይከብበዋል።”
    - መዝሙር 32፥10😢አይበቃህም ወይ እኔን መማርህ😢ኢየሱስ❤💯⛪

  • @Sunem7
    @Sunem7 11 месяцев назад +5

    I can’t stop listening 😢how amazing Our Gods mercy hallelujah hallelujah hallelujah Zemenayiye you are so blessed 🥰🥰🥰🙏

  • @amanueltarikayehu4225
    @amanueltarikayehu4225 11 месяцев назад +1

    መታደል ነው !
    ምህረትን ተቀብሎ ስለ ምህረቱ በዜማ መመስከር ዘመንሽ ይለምልም የኛ በረከት

  • @azmeraconstructionplc7728
    @azmeraconstructionplc7728 8 месяцев назад +3

    ጌታ ሆይ... መድረኮቻችንን ከጭፈራ እና ከግርግር አጽድተህ መስቀልህንና አንተን የምናይበት አድርገው
    ጌታን በእናንተ አይተናል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ......ይህ ክብራችሁ ነው ጠብቁት

  • @leyilanegash1919
    @leyilanegash1919 10 месяцев назад +1

    የማያበቃ ምህረት የሚያደርግልን ጌታ ስሙ ይባረክ እንዴት መታደል ነው ይህንን ጌታ ማግኘት እህቴ የ አገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ ይለምልም

  • @asheakiya904
    @asheakiya904 11 месяцев назад +2

    ዜድ ፀጋ በብዙ ይብዛልሽ ተባሪኪ

  • @RobelTumezghi
    @RobelTumezghi 6 месяцев назад

    Piyano bica qere enji arif new mezmuru ❤❤

  • @dawitbezuneh9304
    @dawitbezuneh9304 11 месяцев назад +3

    Amen .ምህረትህ ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው !!zed tebarki ❤

  • @yordanosmehratte9298
    @yordanosmehratte9298 11 месяцев назад +1

    አቤት አገላለፅ!!እህቴ ተባረኪ በለቅሶ ነው የሰማሁሽ ፀጋውን ያትረፍርፍልሽ::በልጁ ክርስቶስ እየሱስ የተቀበልነው ምህረት እጅጉን ጥልቅና ቁጥርም የለውም!!!

  • @mekame2023
    @mekame2023 10 месяцев назад +1

    ምን አይነት መዝሙር ነው 😢
    ገና ሳልጀምረው 😥😥 በጣም ጥልቅ የሆነ የመንፈስ ቅዱስ ህልዉና አይቸበታለዉ እግዚአብሔር ይጨምርልሽ ተባርከሻል

  • @elenitewabe4977
    @elenitewabe4977 11 месяцев назад +6

    😢😢😢 ድንቅ ነው እግዚአብሔር 🙏

  • @yohifredawit5136
    @yohifredawit5136 11 месяцев назад +6

    እጅግ ግሩም ዝማሬ ነው ዜዶ ጸጋሽ ይብዛ

  • @marti1861
    @marti1861 11 месяцев назад +4

    እውነት ምንም ቃል የለኝም ተባርከሻል አሁንም ፀጋ ይብዛልሽ❤❤ የማያልቅ ምህረት የማይቆጠብ ቸርነት አቤት የኔ አምላክ እንዴት ድንቅ ነህ ለስምህ ክብር ይሁን🙏🙏🙏😢😢😢 እጅግ በጣም እውድሻለው😢😢😢❤❤❤

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 11 месяцев назад +3

    እውነት ነው! ፍቅር አይታክትህም ጌታ ሆይ! ምን እንላለን...?😭 ተመስገን ።❤❤❤

  • @sisays2186
    @sisays2186 11 месяцев назад +5

    እንዲ ምህርት ይቅርታው ይግባን የተማርን እየሱስ ይመስገን 🙏🙏❤

  • @muluasmare3574
    @muluasmare3574 11 месяцев назад +2

    ፀጋን ያብዛልሽ እህቴ❤❤❤❤ተባረኪ

  • @girumtesfaye
    @girumtesfaye 11 месяцев назад +2

    ፀጋ ይብዛልሽ! 🙌🙌🙌

  • @AmlkoTube9878
    @AmlkoTube9878 11 месяцев назад +2

    ዘመናይ ፀጋ ይብዛልሽ ድንቅ መልእክት ተባርከሻል የሚያበረታ የእግዚአብሔር መንፈስ ያበርታሽ ይደግፍሽ

  • @sabatadesse1575
    @sabatadesse1575 11 месяцев назад +4

    May God bless you more,such uplifting spiritual song,may God watch over our motherland Ethiopia ,አፍ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ይማፀን ለአገራችን ሰላም እንዲሰጥልን

  • @AdaAda-wh6ix
    @AdaAda-wh6ix 11 месяцев назад +2

    Amen
    Amen
    Ke Eyesus gar yalefebet sewu yawekale fikrun Zemeniye kezh belay tsegawun yabzalesh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sunem7
    @Sunem7 11 месяцев назад +5

    ሀሌሉያ ገደብ ስለሌለው ምህረቱ የ እግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን አቤት አባት ሆይ እንደምን ወደድከን 🥲… ጌታ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ ብሩክ ነሽ 🥰🥰🥰🙏

  • @senaygetachewsenaygetachew4885
    @senaygetachewsenaygetachew4885 9 месяцев назад +2

    ጨምሮ ጨማምሮ ይባሪክሽ !!

  • @samrdejene4013
    @samrdejene4013 3 месяца назад +1

    ተባረኪ እህቴ ፀጋ ይብዛልሽ🙏🙏
    የጌታ ምህረት አያልቆም እሱ ልዩ የሆነ አምላክ እና አባት ቸር እሩሩ ነው መች ተነግሮ ያልቃል!! ተባረኪ

  • @agegnehuwoldesilassieoffic3825
    @agegnehuwoldesilassieoffic3825 9 месяцев назад +1

    uffffffffff........geta hoy

  • @EmebetAlemayehu-cv5cx
    @EmebetAlemayehu-cv5cx 11 месяцев назад +2

    ምህረትህ እድሜው ስንት ነው ይቅርታህስ መቼ ያበቃል አትባልም አትባልም
    አንተ አትባልም የኔ ጌታ አትባልም ዘሙዬ ተባረኪ

  • @lidyamandefro6919
    @lidyamandefro6919 10 месяцев назад +1

    ተባረክ እኔም የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ በዝማሬ ነው የማገልገል ብዙ ጊዜ የእናንተ ነው የሚሰማው ጌታ ይባርካችሁ ከ9 ዓመት በፊት አንድ እራይ አየሆ እሱም እሳት ተነስቶ በነጭ ለባሾች ላይ ወድቆ አየሆ እ/ር ይመስገን እናተም የከበረ አሳት እናተ ናቹህ የተደባለቀው ክርስቲያን በእናተ ይጠራል

    • @MeskeremMeta-oq2if
      @MeskeremMeta-oq2if 6 месяцев назад

      አይደል እሳቱ አሁን አልጠፋም

  • @lemialemayehu4781
    @lemialemayehu4781 11 месяцев назад +3

    በምህረት ብዛት ጠብቀኛል🙏🙏🙏 አባት ሆይ አመሰግናለሁ ❤❤
    ኦርቶዶክስ ነኝ ልብ የሚሰብር መዝሙር

  • @user-mf8io3nq2e
    @user-mf8io3nq2e 11 месяцев назад +2

    😭😭😭😭እኔ ምን ልበል ዘሙዬ❤ የዘመኔ ምርጧ ኡፍ ... መገለጥሽ ይብዛ 😍

  • @ferewyniberhe1707
    @ferewyniberhe1707 11 месяцев назад +4

    ፀጋ የበዛልሽ እህቴ ተባረኪ❤

  • @user-nu6lh9tl5y
    @user-nu6lh9tl5y 11 месяцев назад +1

    እፉፉፉፉ ተባረኪ በኢየሱስ ስም ፀጋው ይብዛልሽ ሁሌም ዘምሪ ተቀኚለት

  • @yedlneshkelali2589
    @yedlneshkelali2589 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @selamdagidagi6374
    @selamdagidagi6374 11 месяцев назад +4

    በኢየሱስ ስም ምን ልበልሽ ከዚህ በላይ እንድታገለግይው እድሜውን ይጨምርልሽ❤❤❤

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 11 месяцев назад +1

    አሜንንንንን አሜንንንንን ይቅርታ መቼ ያበቃል አባ የኔ ወዳጅ የኔ ዳኛ😭❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌ኢየሱስ ይባርሽ

  • @bikeomran1818
    @bikeomran1818 11 месяцев назад +2

    የኔ እግዚአብሔር ሁሌም በየዘመናቱ ሰው አለህ ምህረትህን ፍቅርህን ሚገልፅልን ምን አይነት እድል ነው😭😭😭😢

  • @asterhabte3212
    @asterhabte3212 11 месяцев назад +1

    የኔ ዘመናይ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋውን ይጨምርልሽ እወድሻለሁ የአባቴ ልጅ❤

  • @selammenberu6359
    @selammenberu6359 11 месяцев назад +4

    እህቴ ተባረኪ ❤❤ የፀጋው ባለቤት ጌታ ይመስገን ❤❤

  • @ermiyasdereje7691
    @ermiyasdereje7691 11 месяцев назад +2

    Jaalalli Kiristoos akkakee kanatti nama hundaaf utuu galee maaluma ta'a ?! Eebbifami albuuda keenya ati ❤