ፀፀት በኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን ማሜ || NesihaTv

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 90

  • @subehanalah3220
    @subehanalah3220 Год назад +2

    ቻናሉን ዛሬ ነው ያየሁት በጣም ጥሩነው የምንጠቅም ያድርገገን ጀዛከላሁም ኸይረን ኡስታዝ

  • @Al-fd1ui
    @Al-fd1ui Год назад +25

    ያረቢ እኔንም ትምር ይሁን. ያረብ በወጀላችን ምክንያት ኸይሩን ሁላ አትከልክለን ያረሂም ያከረሚ ያረብ..የኡመተ መሀመድ ህዝብ ሆይ አላህ ወጀላችን ሁሉ በእዝነቱ ይማረን ያከረሚ ያጀባር ያቅዱስ ያሀሊቅ ያረህማን

    • @selmaselma691
      @selmaselma691 Год назад

      Mashallah jezakumulhukereni usetazuna allahallh yetabikoti

    • @FatemehFatemeh-rs9zm
      @FatemehFatemeh-rs9zm 8 месяцев назад

      ሀሚን ሀሚን የውለችንም ወጀልየመረን

  • @habibaha3139
    @habibaha3139 Год назад +12

    وعليكم سلام ورحمة الله وبركاته احلن ኡስታዝ ሀቅ ነው አንተም በተናገርከው እኛንም በስማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ ባረከሏሁ ፊኩም ጀዛ ኩሙሏሁ ኸይርን

  • @ayshamasafi1107
    @ayshamasafi1107 2 месяца назад +1

    ኡሰታዝ አላህ ይጠብቅህ በሰማነው ተጠቃሚይ ያራገን ያረብ

  • @ZD8679
    @ZD8679 Год назад +7

    አህሌን ኡስታዝና ስለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌺🌺🌺👍👍👍

  • @hussenandhanfere2518
    @hussenandhanfere2518 Год назад +10

    በወንጀሌ ምክንያት ከአላህ የሆኑ መልካም ችሮታዎች አጥቻለሁ ብዬ አስባለሁ እኔም ከአሁን በሗላ ግን በቻልኩት አላህን ላለማመፅ እሞክራለሁ ነፍሴንም አፀናታለሁ በዱኣችሁ አግዙኝ እሺ አህባቢ ለአላህ ስትሉ ዱአ አርጉልኝ በተውበት ላይ እንድፀና እሺ

  • @የአረህማንባሪያ
    @የአረህማንባሪያ Год назад +10

    አህለን ኡስታዛችን በርቱልን አላሁመ ሶሊ ወሠሊም ዓላ ነብይና ሙሀመድ

  • @fadiyaRak
    @fadiyaRak Год назад +1

    ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ኡስታዝ ናናናናናናና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Habiba4-e2q
    @Habiba4-e2q Год назад +1

    ያረብ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርን ሱብሀናሏህ😢😢ኢላሂ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን

  • @kubragashaw9973
    @kubragashaw9973 Год назад +13

    ይቺን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ። በመልካም ዱኣችሁ አስታውሱኝ! ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን

  • @ያረቢሀያትአማንጋር

    አላህ ይዘንልን ኡስታዛችን በርቱልን ያረብ እኛ በሰማነው እናተ በተናገራችሁት ተጠቃሚ አላህ ያርገን አሚን ያረበል አለሚን 🕌🕋🤲🤲🤲🤲☝️

  • @subehanalah3220
    @subehanalah3220 Год назад +1

    አላህ ከዚህ ፍትንያ ከበዛበት ዘመን ከወንጀል ያርቀን

  • @moniraredi1187
    @moniraredi1187 Год назад +5

    ያራብ ያአላህ ማራን እዛንልን ደከማነን ያራህማን

  • @SaadaYusef
    @SaadaYusef 3 месяца назад +1

    😢😢😢ያረብ ያረህማን ማርኝ ይቅር በልኝ ኢላሂ ኡስታዙቻችን አላህ ይጠብቃቹሁ🎉🎉

  • @رحم-ت9ف
    @رحم-ت9ف Год назад +4

    አህለን ኡስታዜ ማሻአላህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ዋአለይኩምአሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱበሀንአላህ አንተ በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያረገን

  • @ነጁወሎየዋፍችያጣውህልሜታ

    ጀዛኩም አሏህ ኸይር👍👍👍👍👍🌺🌺🌺🌸🌸🌸

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 Год назад +2

    Walyekume selam worahimatullhi wobarkathu
    Selellahu alyehi wesellam
    Allah hedaya yesetne
    Jazakallah kayerane usetaz

  • @eteneshtesfaye
    @eteneshtesfaye Год назад +2

    ረበና የአርሹ ጌታ መሀሪእና ይቅር ባይ ጌታ ነዉ ይምርኛል በአለህ ምግዜም ተስፋ አለኝ

  • @abdulhafizebahru3761
    @abdulhafizebahru3761 Год назад +4

    Jezakallhe....Tiru timhert new yesetun Ustza Mame & Nishia Tv betelye lek endeya be akal mageyet yalchalen sewoche meret new Bertulen Allhe Ajrachun Yabzawe💯💯💯💯💯💥💥💥💥💥💥❤❤❤

  • @ZeynebAbrar-f2t
    @ZeynebAbrar-f2t Год назад +2

    ያረብ እኔ እኮ በደለኛ ነኝ እዝነትህን በብዙ ከጃይ ነኝ😢

  • @VigGuhg
    @VigGuhg 2 месяца назад +1

    አላህዋ አዛኙ ለሁላችነም አተእዘንልን ያረብ😪😪

  • @እሙሙፈሪሀ
    @እሙሙፈሪሀ Год назад +3

    ወለይኩም አሰለም ወረህመቱለህ ወበረከቱሁ ጀዘአኩም አለህ ከይሪ አለህ በሰመነው የምንጠቀም የድሪገን የረቢ

  • @ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ

    ያረብ እዝነትህን እሻለሁ ደካማ ባሪያህ ነኝ

  • @hewa-u6o
    @hewa-u6o 8 месяцев назад

    ጀዛከላህ ኸይርን ኡሥታዝ

  • @seadetube5367
    @seadetube5367 Год назад +4

    اللهم يا مقلب القلوب سبت قلوبنا على دينيك ❤جزاكم الله الجنة يا أستازنا ❤اللهم اغفير لنا إنك انت الغفر الرحيم واتوب عليناوانت تواب الرحيم😢

  • @STubeስልጤዎ
    @STubeስልጤዎ Год назад +1

    አለህ መጨረሻቸውን ያሰምራል ጀዛኩሙለህኸይረ 👍👍👍👍👍

  • @SamsungA04-og9nf
    @SamsungA04-og9nf Год назад +1

    አስላ ዋ ልኩም ያጅማአ
    ያአላህ ብስማንው የ ም ን ጠ ቅም ያድራጅን

  • @እሙሙፈሪሀ
    @እሙሙፈሪሀ Год назад +4

    ረጂም እዲሜ ከጤነገ ይሲጠቹ ኡሱተዞች

  • @SEFIYAWULGICHO-yi2ml
    @SEFIYAWULGICHO-yi2ml Год назад

    በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን

  • @nahiyanahiyan1482
    @nahiyanahiyan1482 Год назад +2

    ያረብ ኢላሂ አንት ይቅር ባይነህ እና ይቅር በለኝ😭😭😭😭😭😭😭

  • @منهجاسلفى
    @منهجاسلفى Год назад +1

    ጀዛኩምአላህ ኽይር አላህ ተውበትን ይወፍቀን ከሞሞታችን በፉት

  • @mmohammed9998
    @mmohammed9998 Год назад +2

    يارب ثبتني بقولين ثابت ليسلي غيرك يارب إلا أنت احسن الخاتمي وغفرلي ذبي ياالله

  • @ayshaali8785
    @ayshaali8785 Год назад +1

    የቴሌግራም ሊክ ቢለቁልን ጀዛከላ ኸይረን ኡስታዙና

  • @Aነኝሙስሊሟ
    @Aነኝሙስሊሟ Год назад

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @yemanchewasherifa
    @yemanchewasherifa 10 месяцев назад

    አሚን ማሻአላህ ማር የሆነ አንደበት❤❤❤❤❤

  • @LubabaAhmed-w1z
    @LubabaAhmed-w1z 9 месяцев назад

    ኡዝታዝአላህይጠብቅህ❤

  • @yemitaenat3101
    @yemitaenat3101 Год назад

    ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ኡስታዝ

  • @ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ

    እኔ ወንጀለኛ ነኝ አላህ ያሽረኝ ያረብ በጭንቅ ልሞት ነው ማልቀስ ስፈልግ እንኮ እባ አይወጣኝም ከወንጀሌ መብዛቱ የተነሳ ሀባይብ ዱአ አድረጉልኝ 11 አመቴየ ስደየት ስራ ፈትቸየ አላቅም በረካ ግን እረቆኛል ከቤተሰብ ደሞ ችግረ አለ ስራየ ብሎ የኔን ችግረ ለኔ የለኝም የምፈልገው አይደረግልኝም እኔ የዋህ ሞኝ ነኝ ሰወችን አምናለሁ ትዳሬን በተንኩ አሁን ትዳረ የለኝም ያረብ መሞት እንዳለ አሁን ገባኝ በወንጀል ተዘፍቂያለሁ ፈሪይ ሁኛለሁ የማናችሁ ዱአ እንደሚደረስ አይታወቅም አድረጉልኝ

    • @Zነኝወሎየዋ-z5w
      @Zነኝወሎየዋ-z5w Год назад

      የኔውድ አብሽሪ አላህ ይወድሻል ፈተናለመደደው ሁላችምወንጀለኛነን እኔ ወደዚች አለም ከመጣሁ, 27,አመትሆነኝ ነገርግን, 1,አመት ወይም, 1,ቀን ወይም,1ሰአት ኸይር ነገርየለኝም አልሰራሁም ነገ ወደአኬራ ብጠራ ከከሳሪወችነኝ ግን ተስፍአይቆረጥም አዛኝ ሩህሩህ አዛኝ ጌታአለን አብሽር አብሽር አብሽር አብሽር አብሽር አይዞሽ አንችላንች በቂነሽ ውዷእህቴ ተማፀኒው ለምኒው❤❤❤❤❤❤

    • @VudfGtcbv
      @VudfGtcbv 10 месяцев назад

      አቢ ሺሪ

  • @بيتحسن-ظ7ج
    @بيتحسن-ظ7ج 10 месяцев назад

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @rahmatube9206
    @rahmatube9206 Год назад +1

    اللهم انك عفو تحب العفو فاعف عنا

  • @nuradindesta7203
    @nuradindesta7203 Год назад +1

    Jazakumallah Ustaz!

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 Год назад

    ጀዛኩም አላህ ከይር

  • @ኑሪያነስሬ
    @ኑሪያነስሬ Год назад +2

    መሻአ ላህ🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐💐💐✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @hayattube7512
    @hayattube7512 11 месяцев назад

    ዋአለይኩም አሰላም ወረመቱላሂ ወበረካቱ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @subehanalah3220
    @subehanalah3220 Год назад

    ሀቅ ነው ኡስታዝ አላህ ይውደደወት

  • @Sofya792
    @Sofya792 Год назад

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ❤❤

  • @habibaha3139
    @habibaha3139 Год назад +3

    اللهم صلي على محمد وعلى الي محمد كما صليت على ابراهيم وعلى الي ابراهيم انك حميد مجيد 🌸 اللهم بارك ال محمد وعلى الي محمد كما باركت على ابراهيم وعلى الي ابراهيم انك حميد مجيد 🌸

  • @IdirsIdirs-l2t
    @IdirsIdirs-l2t Год назад

    ያረቡአተማረን

  • @hadirahasen691
    @hadirahasen691 Год назад

    Masha'Allaah, May Allah forgive us all.

  • @الحمدللهعلكلحل-خ7ن

    جزاك الله خيرا 👍👍👍👍

  • @zuleyikazuli4842
    @zuleyikazuli4842 Год назад

    ማሻአላህ ይጠብቃት አላህ ይወፍቅን

  • @ኡሙረያንኢሻአሏህ
    @ኡሙረያንኢሻአሏህ 6 месяцев назад

    አሰላሙአለይኩም ሙስሊም እህት ወንድሞቼ በዱአ እንተዋወስ ለአሏህ ብላችሁ

  • @NejmutemamShkur
    @NejmutemamShkur 10 месяцев назад

    Jezakallah heyren

  • @CLoud-ph7nb
    @CLoud-ph7nb 10 месяцев назад

    Jezakumllah hayr

  • @abdulazizibnbazibrahim714
    @abdulazizibnbazibrahim714 Год назад +1

    Masha allah ‼️

  • @nuradindesta7203
    @nuradindesta7203 Год назад +1

    Wudu Ustaze Walkumaselm Wrhmatulah Wbarakatu

  • @habibaha3139
    @habibaha3139 Год назад +1

    ሡለሏሁ አለይሂ ወስለም

  • @Tube-vq3rj
    @Tube-vq3rj Год назад +1

    መሻአላህ ኡዝታዝ

  • @nuradindesta7203
    @nuradindesta7203 Год назад +1

    Amen!

  • @TemrHussien
    @TemrHussien 11 месяцев назад

    አሚንንንን

  • @Aነኝሙስሊሟ
    @Aነኝሙስሊሟ Год назад

    አላህ ይዘንልን

  • @الحمدللهعلكلحل-خ7ن

    صلى الله عليه وسلم 🌷🌷🌷

  • @احمدحميد-ض6ه
    @احمدحميد-ض6ه Год назад

    አላህዋየ አተ ተዉበትን ወፍቀኝ ያረብብብ

  • @aw56609
    @aw56609 Год назад

    ያረብ አላህይጠብቀን

  • @Hawaiinko
    @Hawaiinko 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @eeee-ts7cw
    @eeee-ts7cw 11 месяцев назад

    Mashallah

  • @ኑሪያነስሬ
    @ኑሪያነስሬ Год назад +3

    ትክክል🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀💐💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹⚘⚘⚘⚘

  • @voiceofhadiyamuslim
    @voiceofhadiyamuslim Год назад

    ያራቢ ማራን

  • @KewserbuhSahara
    @KewserbuhSahara 3 месяца назад +1

    Question meteyek ychala wy nesi

  • @kunfaymun9958
    @kunfaymun9958 Год назад +1

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    تمام يااخي ان شاءالله خير

  • @Al-fd1ui
    @Al-fd1ui Год назад +1

    ነሲሀ ጀመሩ እድ ቲቪ

  • @ነጁወሎየዋፍችያጣውህልሜታ

    صلي الله وسلم

  • @mmohammed9998
    @mmohammed9998 Год назад

    ግን ነሲሀዎች ካሴት አላቸው እደ

  • @semiraabdulkadir3644
    @semiraabdulkadir3644 Год назад

    Aslamualykum

  • @mmohammed9998
    @mmohammed9998 Год назад

    لاإله إلاالله ان محمد ابدو ورسلو

  • @mmohammed9998
    @mmohammed9998 Год назад

    سبحان الله

  • @razikrayaa5481
    @razikrayaa5481 Год назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mmohammed9998
    @mmohammed9998 Год назад

    يارب ثبتني بقولين ثابت ليسلي غيرك يارب إلا أنت احسن الخاتمي وغفرلي ذبي ياالله

  • @bssissisid8d841
    @bssissisid8d841 Год назад +1

    ጀዛ ከላህ ኸይር

  • @RemlanasirMohammed-co4ls
    @RemlanasirMohammed-co4ls 11 месяцев назад

    Jezakallah heyr

  • @ZahraZahra-xq8bg
    @ZahraZahra-xq8bg Месяц назад

    ጀዛካአላህኡስታዝናናናናናናና❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤