Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የመላኩ ቅዱስ ገብርኤል ምልጃ አይለየን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
ሀያሉ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ እወድሃለሁ ♥🙏♥ከክፉ ሁሉ ጠብቀኝ 🙏♥🙏
Amen Amen Amen
ገብርኤል አባቴ ሁላችንንም ይማረን ይራራልን😭😭😭
ክብር❤❤❤❤ ምስጋና ❤❤❤❤ለቅድስት❤❤❤❤ ገብርኤል ❤❤❤ተመስገን ❤❤❤❤❤ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲♥️💓💜🌹❣️💚💞💕💟🧡💙❤️💛
ቅዱስገብርኤሌአባቴ
ኣቀራረብህ ኮ 👌👌👌👌 በጣም ይመቸኛል ተባረክ ወንድሜ የቅዱስ ገብሪኤል ኣማላጅነት ከሁላችን ጋራ ይሁን🙏
አሜን
Amen amen amen amen amen amen amen
የቅዱስ ❤❤ገብርኤል ❤❤❤ሀይለየን ክብር ❤❤❤ምስጋና ❤❤❤አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤❤
የ ገብርኤል ወዳጅ
አባቴ ቅዱስ ገብርኤል😢😢😢😢😢😢
ኣሜን ኣሜን ሃያል መልኣክ ልቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ኣባቴ ምልጃህ ተራዳእነትህ ኣኣይለየን እወድሃለው ፀሎትየን ፈጥነህ የምትመልስ ቅዱስ ኣባት🙏🥰🥰
ቃለእይወት የሠመልኝ መደአኒሃለም እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን
ሊቀ መላእክት ብስራታዊ መልኣክ ቅዱስ ገብሪኤል ኣቦይ በደልናን ሓጥያትናን ይቅር በለልና ሃያሉ ብስራታዊ መልኣክ ቅዱስ ገብሪኤል❤️❤️❤️🙏🙏🙏🤲🤲🤲⛪️
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
በርታ ወንድማችን ደስ የሚል ስራ ነዉ የምትሰራው ።❤
❤❤❤አሜን አሜን አሜን አገራችኝ አንተ ጠብቃት
ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቀን ወድማችን ያበርታህ👌👌👌👌👌
ቅዱስ ገብርኤል ሆህ ደስታን እብስረኝ።
ቃል ህይወት ያስማልን ብርቱ ❤.የመዝሙር ክላስክ ብትጥቀሙ የባላጥ ደስ ይላል እውነት ወንድሜ ❤
አሜን አሜን አሜን አባቴ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ😢
ገብርኤል አባቴ አንተ ጠበቀኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
ቅዱስ ገብርኤል መልካሙን ሁሉ ያሰማን
ቅዱስ ገብርኤል ብስራትክን ጠባቂ ነኝ❤❤❤❤
Yan ebte yesdegeye qeduse geberhele❤❤❤
Amennnn Amennnn Amennnn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቅዱሥ ገብርኤልዬ አባቴ ከሚያሣሥበኝ ከሚያሥጨንቀኝ ነገር ሠውረኝ
አብሳሪው መልአክ ቅድስ ገብሬል አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Gebrel abatee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በርታ በጣም ደስ ይላል🙌
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
Amen Amen Amen❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ሌላም ብዙ እንጠብቃለን
Ameen Ameen Ameen 🛐
Kidus gebrale abtey 19 ❤❤❤❤❤❤❤❤betam new emwdaw yeshdgegni melak zarem kengar new❤❤❤❤❤❤❤19❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤19❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤19 ❤❤❤
ምሰጋለቁዱሰገብሪኤል
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
እባክህ ስለ ቅዱስ ራጉኤል እባክህ ወንድሜ
እሺ ብራዘር
❤❤❤
ስለ ታላቁ መለከጸዲቅ ብትሰራልን
ደግ እኮ ነው
👍
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
አሪፍ ነው ። ግን ክላሲካል ስትጠቀም ኦርቶዶክሳዊ በሆነ መዝሙር መሆን አለበት ። በርታ
Lik nek wendime
የስሙ ትርጉም => የእግዚአብሔር ስራ ማለት እንጂ የፈጣሪ ሰው አሊያም የፈጣሪ መልዕክተኛ ማለት አይደለምገብር + ኤል= > ገብር "ማለት ቃሉ የግዕዝ ሲሆን ትርጉሙ ሰራ ማለት ነው።=> ኤል "ስሙ ለእግዚአብሔር "
Arif nw ye adam ye lij lij maltem ye sit lij henos taric seralen
PIS የሰማዕቱን የቅዱስ መርቆርዮስ ገድል እና ታሪክ
Ok bini
Alexander the Great part 3
ታሪኩ ማሳወቅህ ጥሩ ነው ግን የፊልሙ ካራክተር ሊታሰብበት ይገባል ለምሳሌ አረጋዊዉ ዮሴፍ እና ሌሎችም
ወንድሜ ጥያቄ እንምትመልስልኝ ተስፋ ኣደርጋለው ቁራኣን ከፈጣሪ የወረደ ከሆነ ቅዱስ ገብርኤል ጀብርል ከሆነ ከመፃሀፍ ቅድስ ኣይጋጭም?? ከ 600 ኣመት ከልደተ ክርስቶስ ባህላ የመጣ ቁራኣን ከፈጣሪ ከመጣ ለመን ድነው እየሱስ ክርስቶስ ቤዛ የሆነልን?? ቁራኣን ኮ የኛ ተቃራኒ ነው እየሱስ ነብይ ነው ደሞ ኣልተሰቀለም ኣልሞተም መጨረሻ ኣለም ይመጣል ይሞታል ከኣላህ ውጭ ኣምላክ የለም ነው የምለው ቁራኣን የፈጣሪ ቃል ከሆነ ሁለት ኣምላክ ኣለን እየሱስ ና ኣላህ ማለት ነው ከእግዚአብሔር ውጪ ኣምላክ እንዴለለ ነው የምነግረን መፃሀፍ በየትኛው ነው የዘላኣለም ህወት የመንግስቱ መውረስ የምንችለው እባክህ እድታስረዳኝ እፈልጋለው ወንድሜ❤❤❤
ሀይ ንግስት 👋 ይህ ቪዴዮ የሚያተኩረው በአብሳሪው መላእክት በቅዱስ ገብርኤል ላይ ነው ስለዚህ ይህን ታሪክ ስሰራው ተመልካች የሆነ ማንኛውም ሰው የተሟላ መረጃ ማግኘት አለበት በማለት ነው በእስልምና የሚሠጠውን ስፍራ ያካተትኩት። ይህ ብቻ ሳይሆን በተለያዩ እምነቶች ስሙ ተጠቅሷል በተለይ በ3ቱ አብርሃማዊ እምነቶች በክርስትና በእስልምና እና በአይሁዳውያን ። ለሁለተኛው ጥያቄሽ አለም ላይ ከ4000 በላይ እምነቶች ይገኛሉ ሁሉም የተለያዩ ዶግማዎች እና ትምህርቶች አሏቸው በክርስትና እምነት ግን እየሱስን በአዳኝነቱ የተቀበለ ሁሉ መንግስተ ሰማያትን እንደሚወርስ እግዘብሔር ተናግሯል። 1ኛ ወደተሰሎንቄ ሰዎች ም5 ቁ20-21 :-ሁሉን ፈትኑ መልካሙን ያዙ።
@@ketarik_mahitem ሰላም ወንድም ስለመለስከልኝ ኣመስግናለው ቁራኣን የፈጣሪ ቃል ነው ስትል ደንግጨ ነው፡ ቁራኣን በትንሹ ብሆንም ኣንብቤ ነበር እኔ እንደተረዳሁ ግማሹ ከኣሁድውያን እና ከኛ መፃሀፍ ተዋጥቶ የተፃፈ መሰል ግማሹ ደሞ በራሱ ነብያቸው የፃፈው ሁኖ ተሰማኝ ነብይ ማህመድ የ9 ኣመት ህፃን እንደገባ ይናገራል ይህ ፈታሀዊ ኣይደለም ነብይም ኣይስብልም የህፃኖች መብት በመጣስ ለሴቶች ያለ ኣመላካከት ደሞ የወረደ ነው፡ከእስልምና የወጣ ይገደል ይላልእስክ 4 ሴቶች ማግባት ይቻላል በኛ ዝሙት ነው በነሱ ሓላል ነው፡ ከሞት ባሀላ ገነት የገባ ወንድ 72 ድንግል ሴቶች ያገባል ሴክስ ኣለ ግድያ ና ዝሙት ይፈቀዳል ባኣጭሩ የፈጣሪ ቃል ኣለመሆኑ ተረድቻለው ኣላህ በምንም ምክንያት ተገልጦ ኣያቅም የኛ ኣምላክ ግን በመላኣክቱ በነበያቱ እየተገለጠ ማንነቱ ይናገር ነበረ፡፡ከሰማየ ሰማያትም ወርዶ ሰው ሁኖ ቤዛ ሆነልን ኣምላክነቱም ኣሳየን ምቶ ተነሳ ፍቅር ትህትና ይቅርታ ኣስተማረን ይህ ነው ኣምላክ ማለት ደሰስስስስ ይበለን እኛነን የንጉሱ ልጆች ክብር ምስጋና ለጌታ እየሱስ ይሁን በመንግስቱ ያስበን ኣሜን ፀጋው ያብዛልህ ወንድሜ
ዮሴፍ ግን አረጋዊ ነው ወጣት አረጋቹት በቪድዮው
አንተ ትለያለህ
አቀራረብህ ጥሩ ነው ግን ከመፀሀፍ ቅዱስ ውጪ ያለ ትርክትና ታሪክ መቀበል ከባድ ነው..እንደ መፀሀፈ ሄኖክ እንዳቀረብከው ማለት ነው..ዮሴፍን መፀሀፍ ቅዱስ በግልፅ 'የእመቤታችን እጮኛ' ነው ካለ አለ ነው..ሌላ ተረተ አያስፈልገውም..ቅዱስ ገብሬኤልም በእግዚአብሔር ፊት የሚያመልክ የሚላክ መልእክተኛ እንጂ ልናመሰግነው ልናመልከው ጠብቀኝ ረድኤት ይደርብኝ እያልን እንድፀልይ መፀሀፍ ቅዱስ አይናገርም..ነገር ግን አይኖች ሁሉ የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው ለሰው ሁሉ ዋጋን የከፈለ መዝሙራትና ነብያት መልአክቱም ገብሬኤል ጨምሮ የሚያወሩለት አንድና ብቸኛ አለ 'ኢየሱስ!' ወንጌል አዲስ ኪዳኑም ይኼው ነው..ሌላ በሰማይም በምድርም የለም..please ስለ ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ይወራ..በሰማይ ያሉ ቅዱሳን መልአክቱም በዚህ ደስ ይላቸዋል..ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ስለሆነ ስለ ኢየሱስ ብቻ ይወራ..
አይደለም መላእክት ሰው እንኳ ይመሠገን የለ እንዴ?
"ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ" የሚለውን እንዴት ታነበዋለህ
ልናመልከው አይባልም እያሰብክ አንጂ
ወየዉላቹ ፔንጤ አቤት ሲኦል ከሄዱ በሀላ ዋይታ እንጂ ዳግም መመለስ የለ አስተውሉ መፀሀፍቅዱስ መነፈስቅዱስ ካልገለተልህ በቀር አንተ እንደፈለክ አትተርጉም ተመለስ አሁን ነው ጊዜው
የመላኩ ቅዱስ ገብርኤል ምልጃ አይለየን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
ሀያሉ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ እወድሃለሁ ♥🙏♥ከክፉ ሁሉ ጠብቀኝ 🙏♥🙏
Amen Amen Amen
ገብርኤል አባቴ ሁላችንንም ይማረን ይራራልን😭😭😭
ክብር❤❤❤❤ ምስጋና ❤❤❤❤ለቅድስት❤❤❤❤ ገብርኤል ❤❤❤ተመስገን ❤❤❤❤❤ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲♥️💓💜🌹❣️💚💞💕💟🧡💙❤️💛
ቅዱስገብርኤሌአባቴ
ኣቀራረብህ ኮ 👌👌👌👌 በጣም ይመቸኛል ተባረክ ወንድሜ የቅዱስ ገብሪኤል ኣማላጅነት ከሁላችን ጋራ ይሁን🙏
አሜን
Amen amen amen amen amen amen amen
የቅዱስ ❤❤ገብርኤል ❤❤❤ሀይለየን ክብር ❤❤❤ምስጋና ❤❤❤አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤❤
የ ገብርኤል ወዳጅ
አባቴ ቅዱስ ገብርኤል😢😢😢😢😢😢
ኣሜን ኣሜን ሃያል መልኣክ ልቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ኣባቴ ምልጃህ ተራዳእነትህ ኣኣይለየን እወድሃለው ፀሎትየን ፈጥነህ የምትመልስ ቅዱስ ኣባት🙏🥰🥰
ቃለእይወት የሠመልኝ መደአኒሃለም እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን
ሊቀ መላእክት ብስራታዊ መልኣክ ቅዱስ ገብሪኤል ኣቦይ በደልናን ሓጥያትናን ይቅር በለልና ሃያሉ ብስራታዊ መልኣክ ቅዱስ ገብሪኤል❤️❤️❤️🙏🙏🙏🤲🤲🤲⛪️
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
በርታ ወንድማችን ደስ የሚል ስራ ነዉ የምትሰራው ።❤
❤❤❤አሜን አሜን አሜን አገራችኝ አንተ ጠብቃት
ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቀን ወድማችን ያበርታህ👌👌👌👌👌
ቅዱስ ገብርኤል ሆህ ደስታን እብስረኝ።
ቃል ህይወት ያስማልን ብርቱ ❤.የመዝሙር ክላስክ ብትጥቀሙ የባላጥ ደስ ይላል እውነት ወንድሜ ❤
አሜን አሜን አሜን አባቴ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ😢
ገብርኤል አባቴ አንተ ጠበቀኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
ቅዱስ ገብርኤል መልካሙን ሁሉ ያሰማን
አሜን
ቅዱስ ገብርኤል ብስራትክን ጠባቂ ነኝ❤❤❤❤
Yan ebte yesdegeye qeduse geberhele❤❤❤
Amennnn Amennnn Amennnn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቅዱሥ ገብርኤልዬ አባቴ ከሚያሣሥበኝ ከሚያሥጨንቀኝ ነገር ሠውረኝ
አብሳሪው መልአክ ቅድስ ገብሬል አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Gebrel abatee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በርታ በጣም ደስ ይላል🙌
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
Amen Amen Amen❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ሌላም ብዙ እንጠብቃለን
Ameen Ameen Ameen 🛐
Kidus gebrale abtey 19 ❤❤❤❤❤❤❤❤betam new emwdaw yeshdgegni melak zarem kengar new❤❤❤❤❤❤❤19❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤19❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤19 ❤❤❤
ምሰጋለቁዱሰገብሪኤል
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
እባክህ ስለ ቅዱስ ራጉኤል እባክህ ወንድሜ
እሺ ብራዘር
❤❤❤
ስለ ታላቁ መለከጸዲቅ ብትሰራልን
ደግ እኮ ነው
👍
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
አሪፍ ነው ። ግን ክላሲካል ስትጠቀም ኦርቶዶክሳዊ በሆነ መዝሙር መሆን አለበት ። በርታ
Lik nek wendime
የስሙ ትርጉም => የእግዚአብሔር ስራ ማለት እንጂ የፈጣሪ ሰው አሊያም የፈጣሪ መልዕክተኛ ማለት አይደለም
ገብር + ኤል
= > ገብር "ማለት ቃሉ የግዕዝ ሲሆን ትርጉሙ ሰራ ማለት ነው።
=> ኤል "ስሙ ለእግዚአብሔር "
Arif nw
ye adam ye lij lij maltem ye sit lij henos taric seralen
PIS የሰማዕቱን የቅዱስ መርቆርዮስ ገድል እና ታሪክ
Ok bini
Alexander the Great part 3
ታሪኩ ማሳወቅህ ጥሩ ነው ግን የፊልሙ ካራክተር ሊታሰብበት ይገባል ለምሳሌ አረጋዊዉ ዮሴፍ እና ሌሎችም
ወንድሜ ጥያቄ እንምትመልስልኝ ተስፋ ኣደርጋለው ቁራኣን ከፈጣሪ የወረደ ከሆነ ቅዱስ ገብርኤል ጀብርል ከሆነ ከመፃሀፍ ቅድስ ኣይጋጭም?? ከ 600 ኣመት ከልደተ ክርስቶስ ባህላ የመጣ ቁራኣን ከፈጣሪ ከመጣ ለመን ድነው እየሱስ ክርስቶስ ቤዛ የሆነልን?? ቁራኣን ኮ የኛ ተቃራኒ ነው እየሱስ ነብይ ነው ደሞ ኣልተሰቀለም ኣልሞተም መጨረሻ ኣለም ይመጣል ይሞታል ከኣላህ ውጭ ኣምላክ የለም ነው የምለው ቁራኣን የፈጣሪ ቃል ከሆነ ሁለት ኣምላክ ኣለን እየሱስ ና ኣላህ ማለት ነው ከእግዚአብሔር ውጪ ኣምላክ እንዴለለ ነው የምነግረን መፃሀፍ በየትኛው ነው የዘላኣለም ህወት የመንግስቱ መውረስ የምንችለው እባክህ እድታስረዳኝ እፈልጋለው ወንድሜ❤❤❤
ሀይ ንግስት 👋 ይህ ቪዴዮ የሚያተኩረው በአብሳሪው መላእክት በቅዱስ ገብርኤል ላይ ነው ስለዚህ ይህን ታሪክ ስሰራው ተመልካች የሆነ ማንኛውም ሰው የተሟላ መረጃ ማግኘት አለበት በማለት ነው በእስልምና የሚሠጠውን ስፍራ ያካተትኩት። ይህ ብቻ ሳይሆን በተለያዩ እምነቶች ስሙ ተጠቅሷል በተለይ በ3ቱ አብርሃማዊ እምነቶች በክርስትና በእስልምና እና በአይሁዳውያን ።
ለሁለተኛው ጥያቄሽ አለም ላይ ከ4000 በላይ እምነቶች ይገኛሉ ሁሉም የተለያዩ ዶግማዎች እና ትምህርቶች አሏቸው በክርስትና እምነት ግን እየሱስን በአዳኝነቱ የተቀበለ ሁሉ መንግስተ ሰማያትን እንደሚወርስ እግዘብሔር ተናግሯል።
1ኛ ወደተሰሎንቄ ሰዎች ም5 ቁ20-21 :-ሁሉን ፈትኑ መልካሙን ያዙ።