አሁን መጀመር ትችላለህ! - You Can Start NOW! - Part 3 -

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 мар 2024
  • ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
    Facebook: / impactseminarsofficial
    Telegram: t.me/RippleImpact
    Tiktok: .www.tiktok.com/@impactseminarsofficial
    Instagram: / impactseminars
    Podcaster: podcasters.spotify.com/pod/sh...
    Join our Discord community: / discord
    Books By Ashenafi Taye:
    www.amazon.com/s?i=digital-te...
    Also Featured on
    ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
    EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
    እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
    Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
    RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
    Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
    Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
    - • የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
    ለበለጠ መረጃ: +251988068511 #selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia

Комментарии • 34

  • @brightlife3177
    @brightlife3177 4 месяца назад +5

    ስለድሮው ህይወቱ አሼ ሲያወራ አንጀቴ ነው የሚላወሰው ከምር ክብር ለእግዚአብሔር ታሪክን የሚቀይር አምላክ። በጣም እንወድሀለን እናከብርሀለን ያንተ እውቀት another level ነው ክብር ይገባሀል❤

  • @user-xe3qu8us7r
    @user-xe3qu8us7r 4 месяца назад +5

    ኣሹ ዕድሜን ጤናን ይስጥ ፈጣሪይ

  • @Natnaelweldesenbet
    @Natnaelweldesenbet 3 месяца назад

    Ashe abatachin bertalin big respect for you ❤

  • @Astarakiw
    @Astarakiw 3 месяца назад +1

    ቀይረሀኛል በቃ አሼ ትችላለህ።
    አንተ ድንቅ ሰዉ ነህ።see u

  • @TigistAlemayehu-cj4lj
    @TigistAlemayehu-cj4lj 3 месяца назад

    You are hero. I call you Eckhart Tolle

  • @VARIETY_VARIETY
    @VARIETY_VARIETY 4 месяца назад +2

    አሼ ጀግና ሰው እንዳንተ አይነት ሰዎች እኮ በቀላሉ ተከታይ አያገኙም እውነት ስለያዝክ

  • @hanasesay4974
    @hanasesay4974 3 месяца назад

    ❤thanks

  • @etsegenettsegaye1573
    @etsegenettsegaye1573 4 месяца назад +2

    አሼ እናመሰግናለን በጣም

  • @YENGATKOKEB
    @YENGATKOKEB 3 месяца назад

    እኔ ምኖረው እስራኤል ነው ። እዚህ ሀገር ደሞዝ የሚከፈለው በሰራነው ልክ ነው ለምሳሌ አንተ እንዳልከው ፈጣን ሰራተኞች በቂ ደሞዝ ያገኛሉ ከዛ ደረጃ ለመድረስ ብዙ ሰራተኞችን አጠላልፈው ጥለው ማለፈ ከቻሉ ብቻ ነው ። ከዛም በላይ አለቃውን በልጦ የተገኘ በአለቃው ቦታ ይተካል ብዙ ግዜ በመስራት የሚለው አይሰራም። በጣም የገረም የምኖረውን እውነት ነው ያስቀመጥከው።

  • @biskutefekadu7344
    @biskutefekadu7344 3 месяца назад

    አሹዬ በጣም ትችላለክ እግዛቤር ጸጋውን ያብዛልክ ሁልግዜ ያንተን ትምርት በጣም ይናፍቀኛል በርታልኝ ❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-qn7ji9wk6x
    @user-qn7ji9wk6x 4 месяца назад +2

    RESPECT ❤❤❤

  • @user-fy1jk5rn6m
    @user-fy1jk5rn6m 4 месяца назад +1

    Amesegnalew mirtu astemariyee❤❤❤❤❤
    Eft technique be amarigna srulin ebakachu🙏🙏🙏

  • @derbiebelay8063
    @derbiebelay8063 4 месяца назад +1

    አሹዋ አንተ ምርጥ ሰው እንደው አንተን ዝምብሉ ማባዘት ነው እሚሻለን
    በቃ ማባዛት
    እረውእእእእእይ እረ ይሄን ያለ እውቀት እሚተነተን ፖለቲካ
    በሰው ጉዳይ መፈትፈት ዝምምም ብሎ መንቀዝ እንተው እና እንደው ቢያንስ እንስማው በቀንበቀን እስኪዋሃደን ድረስ pleassssse
    በጣም ነው እማመሰግንህ አሸ በጣም

  • @girmadereje7739
    @girmadereje7739 4 месяца назад +1

    I have no word! Really Big Respect ❤❤❤ 4 all impact seminars members!

  • @woynikifle2427
    @woynikifle2427 4 месяца назад +1

    Thank you Ashe

  • @sarahajjy8753
    @sarahajjy8753 4 месяца назад +1

    Respect

  • @davegov8258
    @davegov8258 4 месяца назад +1

    Supet

  • @eastend758
    @eastend758 4 месяца назад +1

    Thank you ❤

  • @elsazekaryas9081
    @elsazekaryas9081 4 месяца назад +1

    ❤Thank you

  • @bonatusa5713
    @bonatusa5713 4 месяца назад +1

    Thanks

  • @ErmiasErmias-xz1ik
    @ErmiasErmias-xz1ik 4 месяца назад +1

    Thank you so much

  • @sidegamer5338
    @sidegamer5338 4 месяца назад +1

    shuye enkuan dehina metahilign yenegeta.

  • @user-uc3db9dy2u
    @user-uc3db9dy2u 4 месяца назад +1

    🙏❤🥰

  • @metekutekalegn2855
    @metekutekalegn2855 4 месяца назад

    Wow.❤

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DerejeDereje-uk3ys
    @DerejeDereje-uk3ys 4 месяца назад

    አሹ እግዚአብሔር ይባርክህ የበራልህ ጥበብ እያበራህል ነው አይለቅህብህ አይኖቼን አበራህልኝ

  • @fetlework7862
    @fetlework7862 4 месяца назад

    👍🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @Ekram_tube11
    @Ekram_tube11 4 месяца назад

    ሰላም አሼ እርዳታክ ያስፈልገኛል ያለሁት ዱባይ ነው አሁን ካለሁበት ቦታ መውጣት እና የራሴ ስራ መስራት እፈልጋለሁ ግን ደግሞ ምንም የለኝም በቃ አንዳዴ ምን እንደማስብ አላውቅም ሁሌም በጭንቀትና በድብት ይነጋል ይመሻል ለውጥ የሌለው ተደጋጋሚ ቀን እና ለሊት ነው ሁሌም ቪድዮክን እከታተላለሁ ግን ምንም ሂወቴ ላይ ለውጥ ማምጣት አልቻልኩም ከዚህ ነገር መውጣት እፈልጋለሁ የሆነ ነገር በሉኝ😔

  • @user-wr3jj4lm1f
    @user-wr3jj4lm1f 4 месяца назад +1

    Amazing ❤😂😂translate to amaric

  • @dawitkon
    @dawitkon 3 месяца назад

    ውጤት/ ስኬት
    ⚕ምናብ*ትኩረት*ጊዜ*እምነት*ስሜት⚕

    የሰው ውድ ሀብቱ የምናብ ስፋቱ፣
    ግዝፈትና ጥልቀት እንዲሁም ፍጥነቱ፣
    ያሰበውን ሁሉ መዳሰስ መንካቱ፣
    አቅርቦ በስሜት ጨብጦ ማየቱ፣
    ምርጫው ገደብ አልባ ቢመስልም ዓይነቱ፣
    ህይወት ሰጭ አቅጣጫን ይዞ በምኞቱ፣
    ያለውን ለይቶ መነሻ አርጎ ወረት፣
    በተስፋ መስመሩን ምሪቱን በማቅናት፣
    በሌለው መባዘን መብከንከኑን ትቶ፣
    የጎደለን ሳይሆን የሞላውን አይቶ፣
    ለሚተጋ ብርቱ ከራስ ጋር ተስማምቶ፣
    ፀንቶ በመራመድ ትኩረቱን ሰጥቶ፣
    አሁን ላይ ባለመው መዳረሻ ርስቱ፣
    አውቆ ተገንዝቦ ሰርፆ በመግባቱ ፣
    ተገነባ ውስጡ ሰከነ ስሜቱ፣
    መልካም ይዘት ባለው ቀና አመለካከቱ።
    ማሳበብ ሳያሻው በመፈተሽ ልምዱን፣
    አቅሙን ሳያባክን በመሰብሰብ ኃይሉን
    እያሰፋ አድማሱን ተሻግሮ ፍርሀቱን፣
    ከውጭው ጫጫታ በካይ ወሬ ትርክት፣
    ርቆ በመሄድ ሰንቆ ዓላማውን፣
    ኬላውን በመስበር አይሆንም ባይውን፣
    ቀድሞም ያልነበረ ማንም ያልዘጋውን፣
    በውስጡ ተስሎ በስውር ያለውን፣
    ገርጋሪና ፈቃጅ አዛዥ የሆነውን፣
    አጥር መሳይ ወሰን የደረመሰ ዕለት፣
    አፈራለት ህልሙ ጊዜም ተገራለት፣
    ተሳካ ውጤቱ አሸነፈ በእምነት፣
    ስሜቱ ፋ! እያለ ወረደ በሀሴት፣
    ቦታ ሳይወስነው ወቅትና ሁኔታ፣
    ልቡ ባመነጨው ሰላም ፍቅር ደስታ።
    ለምን? እንዴት? ሆነ ተብሎ ቢጠየቅ፣
    ቢሞከርም እንኳ መርምሮ ለማወቅ፣
    የገዘፈን ጥበብ ገልፆ ለማስረዳት፣
    ይቻላል ወይ ከቶ? ሁሉንም ማብራራት፣
    ውስን በሆነ አካል የማያልቅን ዕውቀት፣
    በህሊና ዘርቶ በዓለም ላይ ማምረት፣
    የሚቻልበትን ተግባርና ብልሀት፣
    ከመስጠቱም አልፎ እጅግ ለሚደሰት፣
    ከማድነቅ በስተቀር የተፈጥሮን ዕውነት፣
    እንዴትስ ይቻላል ደግሞ ምንስ ማለት፣
    ከመገልገል በላይ ይህንን ቸርነት።
    ምንም ቢሆን እንኳ ያለንበት ሁነት፣
    ማመስገን ለቻለ ሰብዓዊ ፍጥረት፣
    ለሚያንኳኳ ነቅቶ ታላቁን በረከት፣
    ሳይሰለች ደጋግሞ በሩም ቢዘጋበት፣
    ልቦናውን ከፍቶ አእምሮን በማብራት፣
    በፍፁም በጎነት ልክ እንደ ህፃናት፣
    ያለውጣ ውረድ በምናብ በመዝመት፣
    ሀሳብን እንደ ድር ዘርግቶ በትኩረት፣
    በህሊና መረብ አገናኝቶ በእምነት፣
    ከፍ ብሎ በመብረር ጠልቆ በመዋኘት፣
    አቅፎ ለሚተኛ ህልሙን በመመኘት፣
    ይሆናል ይሳካል ይቻላል በማለት፣
    ሳያቋርጥ ሁሌም ለሚጓዝ በስርዓት፣
    መድረሻው ተቃርቧል ለላቀ ሽልማት፣
    በያዘው ፀጋ ላይ ጨምሮ በዝቶለት፣
    ፍላጎቱ ረክቶ ታንፆ እንደ አለት፣
    በግልፅ ይከሰታል ውጤቱ በድርጊት፣
    በትሩፋት እና የሚታይ ደግነት

  • @yalemshow8962
    @yalemshow8962 4 месяца назад

    Adresse atefachihu