አንሰጥም አሉን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии • 63

  • @SumayaSaid-b5t
    @SumayaSaid-b5t 7 месяцев назад

    Mizewche mashaalah. Hejabe atimatimachewu.

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y 7 месяцев назад

    የት ሀገር ነው 😟

  • @hadeya22
    @hadeya22 7 месяцев назад +1

    የኔ ወርቆች❤❤❤❤

  • @HayatDemlew
    @HayatDemlew 7 месяцев назад

    እመዋ ወዲሜን አየሁት ሽኩረን ኑሬ ሠፈሬንም አየሁት ወየው ከማል ምን እያለነወ

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 7 месяцев назад

    የወድወገን።ህፃን ናቸው ሽር ስውር ድምር ምንስ የለም ይል እድሜ ጋብቻ ጉድድ

  • @Zamzam-s3t
    @Zamzam-s3t 7 месяцев назад

    ኑሩ በርታ አይዞህ አሊ መልካም ጋብቻ

  • @Seada-o7q
    @Seada-o7q 7 месяцев назад +1

    በጣምያምራል❤❤❤

    • @Eyerus5
      @Eyerus5 7 месяцев назад

      ውውውውውው ቆንጆ

  • @XayaadXuseen-it2km
    @XayaadXuseen-it2km 6 месяцев назад +1

    አወ ሚስት ዝምብሎ አንስቶ መሄድ የለም በኛ ባህል😅😅😅

  • @Saeda-yh1gn
    @Saeda-yh1gn 7 месяцев назад +1

    ወሎየወች ወይስናምር

  • @DdBcx-bb5rd
    @DdBcx-bb5rd 7 месяцев назад

    በስት ፀሎት የው የሰጡት ሙሽራይቱን ጎበዝ እኛም እዲህ እያልን ኖረን ነበር

  • @Naima223-p2k
    @Naima223-p2k 2 месяца назад

    ውበት ሲለካ በኤባ ልጆች ነውለካ

  • @ያረብ-ጸ3ፈ
    @ያረብ-ጸ3ፈ 7 месяцев назад

    ዴስየሚልበሀል

  • @አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ
    @አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ 7 месяцев назад

    አቤት ማሻአላህ ቆንጆ ቆንጆ ሳዱላ ነው የለው

  • @halimetr533-od8qw
    @halimetr533-od8qw 7 месяцев назад

    ምን አይነት ደብነዉ😂😂😂😂አረስጡት 😂😂

  • @FgFgh-eg2oq
    @FgFgh-eg2oq 7 месяцев назад

    ደስ ሲሉ

  • @LovelyCrosswordPuzzle-tb9um
    @LovelyCrosswordPuzzle-tb9um 7 месяцев назад

    ልክ ነው ዶሮኮ 2000 ይገባል እስከ ምናምኑ የኔግዜስ ግረግረም የለ አባቴ የተቀበለው ወዲጋም እኔም ሚዞቼም አልተያዬን የምን መዲረክ

  • @HalimahHalimah-mu5yz
    @HalimahHalimah-mu5yz 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤😀😀😀😀

  • @taibah1116
    @taibah1116 7 месяцев назад

    😅😅😅ምንጉድኖ

  • @user-ly7jl3ev6i
    @user-ly7jl3ev6i 7 месяцев назад

    ዎይኔ,😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HgdHhf-w6n
    @HgdHhf-w6n 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 7 месяцев назад

    የምን ብር ክፈሉ ነው

  • @Sojoo-m3z
    @Sojoo-m3z 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂👍👍👍👍

  • @مدينةعيسى-ص9ظ
    @مدينةعيسى-ص9ظ 7 месяцев назад +1

    በፊት ግን እንደዚህ አልነበረም ገና ሲገቡ ነበር ሽቶ የምንቀበለው ለዛውም እየረጩ ይጨርሱት ነበር የተረፈውን ነበር የምንቀማው በርም አንዘጋም

    • @saeedhahmed6421
      @saeedhahmed6421 7 месяцев назад +1

      እረ እኛ ሽቶና የዶሮ ብር 1ሺ ተቀብለን እምናስገባቸው ግን የሱ ሚዜወች ስለሚያቁ አዘጋጅተው ይመጣሉ ከዛ አውቀው እኛን ለማዝናናት 6 መቶ 7 መቶ እያሉ ይሰጡናል 1ሺ እንቀበላለን እነዚህን ግን ጦርነት ገጠሙ😮😅

    • @EdStdh
      @EdStdh 7 месяцев назад

      😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂

  • @MaMa-vy5cu
    @MaMa-vy5cu 6 месяцев назад

    ደደ

  • @ፋጡማቢንትይማም
    @ፋጡማቢንትይማም 7 месяцев назад

    አይይይይይትዝታ ማሻአላህ ወድምበርታ

  • @eexx8265
    @eexx8265 7 месяцев назад

    ዘይኑ ሀጅ ታየኝ ልበል

  • @sameerasameera1988
    @sameerasameera1988 7 месяцев назад +1

    ይሂ ሁሉ ሴት ሚዜ ምን ያረጋል እኔ ሳገባ ሴት ሚዜ አላረኩም ምን ያረጋል ግርግር ብዛት

    • @ተሼ
      @ተሼ 7 месяцев назад

      ሚዜ አልተደረግሽም ነበርና ነዉ???

  • @مدينةفنتاو
    @مدينةفنتاو 7 месяцев назад +1

    ቀጣይ

  • @NorMohammed-nh7np
    @NorMohammed-nh7np 7 месяцев назад

    የኔውደእህት ሀዩዋየ ናፍቀሽኛል❤❤❤

    • @DdBcx-bb5rd
      @DdBcx-bb5rd 7 месяцев назад

      የት ሀገር ነው ሰርጉ

    • @NorMohammed-nh7np
      @NorMohammed-nh7np 7 месяцев назад +1

      @@DdBcx-bb5rd ወቢቱዋ ኤባችንነው

    • @ዙዙ.ወለየዋ
      @ዙዙ.ወለየዋ 7 месяцев назад +1

      ወይኔ የኛዉ ናቸዉዴ የት ነዉ እያልኩ ነበር

  • @Wyey-zn8jy
    @Wyey-zn8jy 7 месяцев назад +1

    ባሁኑ ሠአቱ ሁለት ሽብር እሮ እኔ አሁን ዲረስ እሚያናደኝ ነገር ቢኖር አናስገባም ሢሉ አለመመለሴ ነው

    • @sifuntiya7559
      @sifuntiya7559 7 месяцев назад

      ለምን አልተመለስክም

    • @ኢክራምመሀመድ-አ5ጐ
      @ኢክራምመሀመድ-አ5ጐ 7 месяцев назад +1

      ያኔማ እንኳንልትመለስ ለማገኝትነበር እሩጫህ የለህን እራሡ ክፈል ቢሉህ ተከፍልነበር😢😢😢😢😢😢

    • @Wyey-zn8jy
      @Wyey-zn8jy 7 месяцев назад

      @@ኢክራምመሀመድ-አ5ጐ እረ ሰቀልዲ ነው ገና መቸ

  • @NuriaNuria-vt5yk
    @NuriaNuria-vt5yk 7 месяцев назад

    🎉🎉

  • @ZabebaMohamed
    @ZabebaMohamed 7 месяцев назад

    ሲያስ ነው አሁንኮ ኑሮ ተወዷል 4ሺ ነበር ማለት ያለባት

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i 5 месяцев назад

    በርግዴህ አገባም

  • @DdBcx-bb5rd
    @DdBcx-bb5rd 7 месяцев назад +1

    መሸአላ ሚዜዎቹ ሜካፕ የላቸውም

  • @bedryaSeid-l3q
    @bedryaSeid-l3q 7 месяцев назад

    😁😁😁

  • @حسيناثيوبي-ص3ظ
    @حسيناثيوبي-ص3ظ 7 месяцев назад

    ኑረ እንዴት ነህ ሀቢቢ ሁሴን ነኝ

  • @hjxjdnxnc9403
    @hjxjdnxnc9403 7 месяцев назад

    ❤❤❤😂😂😂😂

  • @MekiyaMuhammed-b3t
    @MekiyaMuhammed-b3t 7 месяцев назад

    Yet new

  • @بنتسعيد-ص7ز
    @بنتسعيد-ص7ز 7 месяцев назад

    ክክክክክ

  • @mediwoloyewa8223
    @mediwoloyewa8223 7 месяцев назад

    ባሁንም ሰአት ሰርገኛ አናስገባም ዋ😂😂

  • @ummisaith3588
    @ummisaith3588 7 месяцев назад

    😂😂😂

  • @oumumusab5182
    @oumumusab5182 7 месяцев назад

    አረ ጉድ ነው

  • @Yasin-cw2sw
    @Yasin-cw2sw 7 месяцев назад

    ወንድሜን አስበላችሁት 😂

  • @SmilingBeachCoast-dr8jy
    @SmilingBeachCoast-dr8jy 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @AsdAsd-kz3nu
    @AsdAsd-kz3nu 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @nabeela4979
    @nabeela4979 7 месяцев назад

    Yet new

    • @Zinash-pe9xt
      @Zinash-pe9xt 7 месяцев назад

      አሩሲ😂

    • @nabeela4979
      @nabeela4979 7 месяцев назад

      @@Zinash-pe9xt ❤️❤️👍😀