Wow! this movie is very educative, I am Nigerian learning Amharic, though I didn't understand most of the language but I could catch up with the English subtitle. The Amharic language is beautiful and I really enjoyed the movie. Amaseginalehu!
I don't know what to say about Ethiopian films..I mean everythin is perfect...Their storyline cinematography directing..They are so good..I didn't expect the ending of the movie to be like this but it was interesting and I was so glued to my tv waiting what the old man next move is gonna be..Eritrean film makers need to learn a lot from their Ethiopian countrerparts and finally I hope that they add subtitles on every Ethiopian movie as there are many Eritreans that are Ethiopian film fans...ma amharic ain't that good so It would be awesome if they have English subtitles on every of their movies
እንኳን ለመቤታችን ለፍልሰታ ኪዳነምህረት አደረሳችሁ አደረሰን ።እመብርሃን የልባችን መሻት ትፈፅምልን።
አሜን፫
ዋው በሌላ ፊልም ግዜዬን ያባከንኩት ቆጨኝ በቃ ፊልም ሳይሆን የእውነትም እውነት እስቶሪ ነው እናመሰግናለን በርቱልን አጨራረሱ በጣም ያምራል
እውነት ለመናገር በጣም ብዙ የኢትዮጵያ ፊልሞችን አያቻለው ይሄ ግን በአይነቱም በይዘቱም የተለየ ድንቅ ፊልም ነው,ከተለመደው ተደጋጋሚ አሰልቺ አሰራር የተለየ,,,,,, በርቱ,,,, በሌላም ከዚ በበለጠ ስራ እንደምትመለሱ አልጠራጠርም;;;;
ኣላዝር ሳሙኤል i feel the same way very unique movie, and very educational.......good job.
አላዘር ሳሙኤል ልየዋ አንተን ተማምኜ ነው ግን ደባሪ ከሆነ ግን እንጫረሣለን😜
tikikil neke betam leyte yale newe, 😊
ያንተን አስተያየት በማየት ብቻ ልሾፈው ነው እሄ ፊልም ምክንያቱም ሀሌም ተመሳሳይ ስለሆነ ማየት አቁሜ ነበር አማርኛ ፊልም
አላዘር ሳሙኤል 😍😘😚😘😍😘😘😚😘😘😘😘😘😘
*ኮሜንታተተሮች ደስ ሲል ፍቅራቹ። በኢትዮጵያዊነቴ ከምንግዜውም በላይ ዛሬ ኮራው ፍቅራችንን ያብዛልን*
Amen
ማር
Amen
ምንም አይል ግን
አሜን
በጣም ደስ ይላል በብርና በሀብት የተገነባ ፍቅር እድሜው አጭር ነው እውነተኛ ፍቅር ግን ዘላቂ ነው 👌👌👌👌👌
ከድራማው በላይ ኮሜንታችሁ በጣም አሪፍ ነው የሰውን ህይዎት ከሚበጠብጡ ሰይጣኖች ይጠብቀን
አሚን ፈጣሪ ያርቅልን
አሚን
Amen Amen Amen
አሜንአሜንአሜንንን
አሜንአሜንአሜንንን🤲🤲🤲።
ለኦርቶዶክስም ለሙስሊምም እምነት ተከታዮች እንኳን ደረሳችሁ ስንባባል አንድነታችን እንዴት ደስ ይላል
መብሪ መብሪ በጣም ማሬ ውበታችን አንድነታችን
አሜን
በጣም ደስ ይላል እንካን አብሮ አደረሰን እኔ ክርስትያን ነኝ
መብሪ መብሪ btmm
መብሪ መብሪ አዎ በእውነት እህቴ በጣም ደስ ይላል😘😘😘😘
እኔስ ፊልሙን ሳለየው ኮሜት በመልቀም መሽቶ ነጋልኝ
ከምር በጣም ነው የምታዝናኑኝ ኮሜቶች
ሰላማችሁ ይብዛ አቦ
እኒህ እንኳን መቸም ደልቷቸው ነው
ለማንኛውም አሪፍ ነው
በጣም
የኦርትዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለእናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት አደረሣችሁ በያላችሁ ሠላም ፍቅር ያብዛላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች
አሰቴር የማርያም ልጅ አሥቴር የማርያም ልጅ aye meshewed
የተዋህዶ ልጆች ነገኮ የቅድስት ኪዳነምህረት በአል ነው የልጆች ፆም ማለቂያ። እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የሙስሊም ወገኖቻችን እንኳን አደረሳችሁ። መልካም በአል ለሁላችሁም።
እንኳን ለፋልሰታ በአል አደረሳቹ ለመላው የክርስትና ተከታዮች እናታችን ኪዳነ ምህረት ሀሳባችን ትሙላልን።
Amen Amen Amen
Robel Nguse
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ወንድሜ፡(እህቴ)
አሜንንንንንንንንን ለሁላችንም
ዋዉ ፊልም ማለት እንደዚህ ነዉ ምርጥ የፍቅር ፊልም ነዉ እናመሠግናለን ሶደሬዎች ይልመድባቹ ❤️❤️❤️❤️
ለመላው የእስልምና ትክታዩች እንኳ ለአረፋ በአል በሰላም አደረሳችሁ እንዲሁም ለተዋህዶ ልጁች እንኳን ለኪዳንምህረት አመታዊ መታሰቢያ ዋዜማ እንኳን አደረሰን ብያለው ውዱቼ
ሰሎሜ ደስታ አሜን
ሰሎሜ ደስታ ሰላም ያገሬ ልጅ እንኳነ አብሮ አደረሰን ላችም መልካም በአል ይሁንልሽ
L
ስሎሜ ደስታ
እኳን አብሮ አደረሰን ውድ የሀገሬ ልጄች በስደት ያላቹ ሰላማቹ ብዝት ኢበልልኝ
እኛም ከሰው አገር አላህ ኢገላግልን አሜን በሉ አቦ
Amne Amne
በጣም ጥሩ ትምህርት አለው መጨረሻው ተመችቶኛል ትዳራቸው እንደነበረ ስለቀጠለ እናመሰግናለን
Enenm eska filmu mechresha endaldekm selredashgn amesgnalhu😂😂😂😂
@@jan-vc1xh ክክክክ አቋረጥኩት እንዳትይኝ ብቻ
@@ወይኒየአባቷልጅ kkkkkkkk
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለእድ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አሜን
እንዲሁም ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍሬዎች እንኳን ለእናታችን እርገት በአል አደረሰን ምልጃ በረከቷ አይለየን አሜን♥♥
ሰላምነውቨኩረን
Q
@@kkCVbnPvP
“ሚስቶች ሆይ፣ ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤ . . . ባሎች ሆይ፣ ክርስቶስ ደግሞ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ወደዳት ሚስቶቻችሁን ውደዱ፤ . . . ባሎች ደግሞ እንደ ገዛ ሥጋቸው አድርገው የገዛ ሚስቶቻቸውን ሊወዱአቸው ይገባቸዋል። . . . ከእናንተ ደግሞ እያንዳንዱ የገዛ ሚስቱን እንዲህ እንደ ራሱ አድርጎ ይውደዳት፣ ሚስቱም ባልዋን ትፍራ [“በጥልቅ ታክብረው፣” ” (ኤፌሶን 5:22-33
Wow! this movie is very educative, I am Nigerian learning Amharic, though I didn't understand most of the language but I could catch up with the English subtitle. The Amharic language is beautiful and I really enjoyed the movie. Amaseginalehu!
❤
የአሁንፊልም ከማይ የዱሮችን እየደጋገምኩባይደስይለኛን❤❤ ስወደዉየህንፊልም😢
ምርጥና አስተማሪ ነው! ወንዶቻችን እባካችሁ ከማግባታችሁ በፊት የሴት ልጅ needs/ፍጆታ፥ ንብረትና ገንዘብ ብቻ ሳይሆን እንደ ሰው ልጅ የስነልቦናዊ ( mental ) እና emotional እንደሆነ ጭምር መረዳትና እይታችሁን ማስፋት ግድ ይላል... (ሴቶችዬ ከማግባትና ልጅ ከመውለድ የኑሮ ግብ ሊኖረን አማራጭ የሌለው ነገር ነው!!! )ከወዳጅ ከዘመድ ጋር ወይም በግልህ ከሚኖርህ ጊዜ ተቆራረጥ ባይባልም፥ ሳታገባ እንደነበርካቸው ጊዜያት በራስህ ፍላጎት ብቻ ከመንቀሳቀስ ለመውጣት/ ሌላ እንደ አንተ ያለ ሰው ወደ ኑሮህ ለማስገባት ፈቃዳኛ ሳትሆን (ሙሉ ዝግጅቱ ሳይኖርህ ) ሌላ ሰው ወደ መንገድህ/ኑሮህ አታስገባ...ለምን ቢባል፥ እነርሱንም ትበድላለህ!! አንተም ከእነርሱ ጋር በመሆንህ አትጠቀምም...ይህ የኑሮ ክፍል፥እራሳቸውን ያዘጋጅተው የገቡበት እጅግ ያተርፉበታል ( የሌላው ሰው ሙላትና የደስታ ምንጭ ከመሆን የበለጠ ለጤናማ ነፍስ ምን ደስታ አለው?!!! ) ነገር ግን፥ ሰው ስላደረገው፤ ብቸኝነትን ወይም ኑሮን ለማሸነፍ የገቡበት ግን ግራ ሲጋቡ፤ሰው ሲበድሉና የሌላ ሰው የሕይወት አጋር በመሆን ያለውን ትክክለኛ ጣዕም ሳያጣጥሙ...በትልቅ ጉዳት በመለያየት ይጨርሳሉ!!!እንዴት ያስልዝናል!!!!...ለአቅመ ልጅ መውለድ የደረሱትማ... ከእነርሱ አልፎ ስቃዩና እመሙ ለልጆቻቸው ይተርፋል! እና ወገን እንማር፤ እንዘጋጅ!! ሴትም ሆነሽ ወንድም ቢሆን፥ምርጥ ያሚባለው አይነት የሕይወት አጋር ለመሆን እንፈልግ...እራሳችንን እናሰልጥን...ያኔ ለሰውም እረፍት ለራሳችንም ዘላቂ ውስጣዊ እርካታና ሰላም ይኖረናል።
በድጋሚ ለዚህ የገአዱ አለም ነፅብራቅ/ማሳያ ስለሆነ ሥራ እናመሰግናለን! ብዙ እንደተማርንበት አምናለሁ!
የከርሞ ሰው ይበለን!
እናመሰግናለን
ትክክል ብለሀላ
እኔ አግብቻለሁ ባለቤቴ ይከባከበኛል ግን እኔን ለማስደሰት ብቻ ይመስልበታል ብዙ ወሬ ከኔ ጋ አያወራም ቀልድ ትንሽ ያወራል ቁምነገርማ አያወራኝም ካወራንም ወዲያው እንጣላለን እኔ ምለው ነገር በሙሉ አይጥመውም አንዳንዴስ በማስመሰል ውስጥ ያለም ይመስለኛል ምን ላርግ ምከሩኝ?
sara የደማስቆ መርኮኛ ነኝ የኔ ውድ በግልጽ ንገሪው ጠይቂው የማትስማሙበትን ነገር መናገር እናም የምታስቡትን ነገር ተመሣሣይ መሆን አለበት ያንቺም ሀሣብ መቀበል አለበት ምክንያቱም በቁም ነገር ላይ ካላወራችሁ ምንድነው ትዳሩ እንዴ ሰው አብሮ መኖር ብቻ እኮ ትዳር አይሆንም ስለዚህ ላንቺ ጊዜ የማይሰጥሽ ቁም ነገር የማያወራሽን ምክንያት በደንብ ጠይቂው አትፍሪ አንቺም መፍራት የለብሽም በዚህ አይነት ትዳራችሁን ይቀዘቅዛል ከዛም ወደ ሌላ መሄድ የማይቀር ነው የሠው ልጅ ነውና እህቴ በተቻለሽ መጠን ፍላጎቱን ማወቅ ነው ማሬ
+sara የደማስቆ መርኮኛ ነኝ የኔም ባል የዚህ አይነት በሀሪ ነው ያሐው ከኔ ይልቅ ጎደኞቹ ይቀርቡታል እኔ የምሰማው ካለፈ በሀላ ነው ሰጠይቀው እንዳትጨነቂ ብዬ ነው ይለኛል ልርቀው ስል ይቀርበኛል ስቀርበው ግራ ያጋባኛል ግን አሁን አላሀምድላ ወልጄ በልጄ የሡን ድክመቶች ለመሸፈን እየጣርኩ ነው በዱአቺ አሡኝ
Amen Mesfin
PERFECT COMMENT !!! በእውነት እስተዋይ ነሽ ትዳር ካለሽ እግዚእብሄር ትዳርሽን ይባርከው ትዳር ከሌለሽ እግዚእብሄር በእይታሽ ልክ የምታርፊበት እና የምትደስቺበትን ትዳር ይስጥሽ
ቅድስት ኪዳነ ምህረት የአመት ሠው ትበለን መቼም ዕድሜ አይጠገብም በረከቷ ይደርብን ከሜን አሜን አሜን
Aynaddis edema አሜን አሜን አሜን
amen amen amen
Aynaddis edema amen amen amen
Aynaddis edema amen amen amen
አሜን
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዩች በሙሉ እኳን አደረሳችሁ ለኢድ መልካም በአል
yeshi weloyewu እኳን አብሮ አደረሰን
I have never seen such Amharic movie ever! This is the best movie 👏🏽👏🏽👏🏽
ማነው እደኔ የፍቅር ፊልም ሲአይ በእንባ የሚታጠብ
ልቡ የተሰበረ
እኔ
የትዳር አምላክ ሁሉን ነገር ቀድሞ አሳያት ደስ ይላል በጣም
ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው ካየኋቸው አማርኛ ፊልሞች ልዩ ነው
በጣም ደስ የሚል እና አሰትምር ፈለም እንዚህ አይነት ፍቅር ለሁሉችንም እግዚአብሔር ይስጥን
ለመላዉ ለኦርትዶክስ እመነት ተከታዮች በሙሉ ኢትዮጲያዊያንና ኤርትራዊያኖች እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን በአሉ የሰላም የፍቅር የአድነት ያድርግልን በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ ዉዶች ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
💛እሱና እሷ💛 ምርጥ ከሲኒማ ያልወረደ የአማርኛ ፊልም ስለተለቀቀ ቻናላችንን 💙Subscribe💙 በማድረግ መመልከት ይቻላል እናመሰግናለን ።
#ruclips.net/video/waSsj_EIlLU/видео.html
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአረፋ በአል በሰላም አደረሳችሁ እንዲሁም ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ኪዳነምህረት በአል በሰላም አደረሳችሁ እግዚአብሔር ኢትዮጲያን ይባርክልን
እኮን አብሮ አደረሰን
Thanks
ምንም አይወጣለትም ምርጥ ፊልም ነው
ሴት ልጅ ከተፈጥሮ ውበቷ በስተ ጀርባ ለባሏ ታማኝ ስትሆን ይበልጥ ውብ ትሆናለች: ባልም እንደዛው
ይህ ፊልም መቻቻልንም ያስተምረናል
ዋውውውውው ደስ ይላል ከስህተት ተመልሳ ወደ ቀድሞ ፍቅር የምትመለስ ሚስት ይስጣችሁ ወንዶች
እሷ ሳትሆን የተሳሳተችው ባለቤቷ ነው ። አብዛኞቹ ወንዶች ካገቡ በኋለ ለሚስቶቻቸው ጊዜ አይሰጡም ።
ብርሌ ከነቃ አይሆንም እቃ አሉ በፊልም ጥሩ ነው ግን ወደ እውነቱ ሲመጡ አዳጋች ነው።
የሴትን ልጅ ድክመት በትልቁ ያየውበት ኣጋጣሚ ድራማ ትዳር የቀለለበት ዘመን ትዳር ውስጥ ገብቶ የሰውን ሰላም ከሚነሳ የወድና ከሴት ሴጣን ይሰውረን
ኣሜን ኣሜንኣሜን
ኣብይ ገ/ማርያም በፍቅር ነው የምወደው ..መጨረሻው ደስ ይላል.
በጣም አሪፍ ድራማ ነው ያላያችሁ እዮት ይመቻል "ይመቻችሁ"
አቤት ይሂን ፊልም ስንቴ አየሆት በጣም የወደድኩት ፊልም የእዉነት እስኪመስለኝ ዛሬም እያየሆት እገኛለሆ የማይሰለቸኝ ሙቢ ነዉ
Wooow አንደኛ ነው ትልቅ ትምህርት አለው ይመቻቹ አቦ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ምን አለ ነበር እዳተ ያለ ባል ባገኝ አላህ ሆይ እንዲህ የሚያስብ ባል ስጠንንን ያርቢ አሚንንንን ሰብሌ ይህንን መሳይ ባል አግኝ ተሽ እንዲያው ምን ፈልገሽ ነው ሌላ የምታይው ደሞ ይህንን የመሰለ ባል ለሁላችንም ይስጠን አሚንንንን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ያአላህ እስኪ እዳሰብንው ስጠን ያላለህ ከውሸት ወዶ ከሚጠላን አንተ ጠብቀን ያላላህ አንተ ደህናውን ሲገባ እዴት ዋልሺልኝ የሚለኝን ሲወጣ ደህና ዋይልኝ የሚለውን እና በሰላም ዋልሺልኝ የሚለውን ብቻ ያርቢ😭😭😭😭😭🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷👈😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥👈ቀምቀኛ ከሸርኛ አንተ ጠብቀን 😭😭👈🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ባሰብንው አድርሰን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሚንያርብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እንኩዋን ለእናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት አመታዊ የእርገት በአል አደረሳችሁ
ምርጥ ፊልም።ነው እንየው ፍቅር በፊልም ብቻ እንቁልልጭ.
Amen
እንኩዋን ለእመቤታችን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት አመታዊይ በአል አደረሳችሁ።
Amsal Melkamu amenn
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን
amen amen
Amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏❤
ከእንደማክዳ አይነት ጉዋደኛ ይሰውረን በተረፈ ቆንጆ ነው
ትዳር ላይ ያላችሁ ሴቶች። ግን መጥፎ የሴት ጓደኛ ሚመክራችሁን አትስሙ አገናዝቡ መጀመሪያ
እሷስ ህጻን ናት እንዴ?
አንደኛዋ እኔ ነኝ
ኣ
ኣ
ትክክል ነዉ መጥፎ ጓደኛ አያድርስ ሰዉ ጨዉ አይደል አይየመስ
ብንን ስል በህልሜ ነው ማለት ጀመራችሁ???ፊልሙ በጣም ደስ የሚል ጥራቱን የጠበቀ እና አስተማሪ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል ወንዶች እኮ ሌላ ሲመጣ መንጫጫት ልማዳችሁ ነው!!!
hagerachin endezi aynet film enji be alga lay tejemiro alga lay yemiyalk film aybejatim bless u all crews
ስቱ ሴት እደ ማክዲ ባለች ጓደኛ ትዳሩን ፈታ ሚስትም ለባሏን ትታዘዝ ባልም ሚስቱን ያስተዳድር ይላል ታላቁ መፃሀፍ ቅዱስ ብቻ በጣም አስተማሪ ነው
I just watched this movie for the second time, very educational and unique, thumbs up for the writer and actors.
ከመጥፎ ጓደኛ አምላክ ይጠብቀን
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen Batikekil new
Amen amen amen
አሜን
አሜንአሜን
እደዚህ፡ፌልም፡ያስደሰተኝ፡የለም፡በቃ፡ምርጥ፡ነው።አስተማሬም፡ነው።
በአሉ በስደት ይስጠላል ገን ለመላው ሙስሊም መልካም በአል ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆችም መልካም በአል
አይይይይይ የዋህ ሠውን እሚያጠፋው ለካ ሠው ነው ፈጣሪ ከመጥፎ ጓደኛ ይጠብቀን እምነት ደሥ ይላል ፈጣሪ ማሥተዋልን ይሥጠን
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች እና ክርስትያኖች እናቴ ትሙት ይዋደዳሉ።
ነገር ግን social midea ላይ I don't know fucken resone
የሸባው ፍቅር አሰጣጥ ተመችቶኛል እናመሰግናለን
ጦይቢነኝ ወለየዋ ሽቅርቅር ልጣወይ ልቅር
h
Lol
ገራሚ ነዉ ተጀምሮ እስኪያልቅ እልም እንኳንም አልተለያዩ መጨረሻዉ ያምራል
እውነት ሲበዛ ምርጥ ፊልም ነው እውነትን በደንብ ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ በህይወታች ቀላል ብለን ምንናደርጋቸው ምን ያህል መስዋዕትነት እንደሚያስከፍለን አይቻለሁ እኛ ጋር ያለው ውድነገር ዋጋ እንዲሠጠን ግድ መነጠቅ የለብንም
እስኪ እንደ ሮቤል ያለ አፍቃሪ ይስጥሽ በሉኝ
የምር ምርጥ ስራ ነው ሁለቴ ነው ደጋግሜ ያየሁት ።
ይስጥሽ
ጥሩ ትምርት ነው ለባለትዳሮች።እምነት ከሌለ ዋጋ የለውም
ውይ የሀገሬ ልጆች ስወዳችሁ የፍቅርና የአንድነታችን መገለጫችን ሀገራችን ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር እንኲን አደረሳችሁ ስትባባሉ ታስቀናላችሁ ሙስሊሞችም ክርስቲያኖችም ሰላማችሁ ይብዛልኝ በስደት አለም ያለነውን በሚቀጥለው አመት ከቤተሰቦቻችን ጋር የምናከብር ያድርገን አሜን
ምርጥ ፊልም ለማየት subscribe ኣርግሊኝ
እኔ ሰብስክራይብ ገጨሁኝ
For 13 years I haven't seen drama 😂❤
Thankyou.❤
እንኳን ለመቤታችን ክብር ብአል አደርሳችሁ
ኢድ ሙባረክ. ማሮች. እኔስ ኩሽና ውስጥ ነው ያሳለፍኩት.
me too
እኔም እንደዛው ሰብስክራይብ እድርጉኝ እስኪ
አብሽሪ ያልፋል
😭😭😭😭
እኔም ማር
ስጨርስ እኮምታለሁ እስክዚያ ላይክ ስጡኝ ስውድችሁ እኛም በሀገር ባአል ማሳለፍ ናፍቆናል ::ለሙስሊም እህት ውንድሞች ኢድ ሙባርክ ብያለሁ ::
አላህ ይባርክ ፊ ቆንጅዬ አቦ ይመችሽ♥♥♥
@@goodnessisforsalf.6259 አንተም ይመችህ
አላህ. ይባርክሽ
ወይ ጉድ እዲም አይነት ጓደኛ አለ ከደዚ አይነት ጓደኛ ይጠብቀን
ወይኔ እንደዛሬ ፊልም አይቼ አላውቅም በስማም እንዴት አባቱ ያስደስታል
አይ ሸባው ከሠርክ ላማንኛውም የክርስትና እምነት ተከታይወች እንኴን ለኬዳንምህረት ፍስላታ በሠላም አደረሣችሁ
ያስላም ልኮመንት 80 ኛ ድርጃ ነኝ እና የሞራል ድጋፍ ይድርግልኝ እያልኩ ከወዲሁ ስላምታየን ላድርስ በመቀጠልም እንኳን ልሻድይ ብእል ብስላም እድርስን እድረሳቹ ያግሬ ልጆች ፍጣሪ ክፍቅድው የዛሬ እመት እግሬ ነኝ
አድስ ነው መሰለኝ ለሙስሊም እህት ወንድሞቸ ኢድ ሙባረክ ብያለሁ
😘😘
ለፍቅሬ ስል እኖራለሁ
ለፍቅሬ ስል እኖራለሁ
Kala Ka ወይየ
አላህይባርክፊኪ
The best Ethiopian Movie I ever seen, good job 👏
ለመላው ሙስሊም እምነት ተከታይዋች ኢድሞባርክ
እኮን አብሮ አደረሰን
ልብስ ዝቅ እምትሉት ፈረንጆች እንዴት እንደሚለብሱ አታዩም ዋናው ልብ ነው ልብስ እንደአየሩ ፀባይ መለበስ አለበት በበገ ወራት ጃኬት ልበሱ አትበሉ ኦኬ
ለባለትዳር ላላገባነውም ጥሩ አስተማሪ የተረጋጋ ፊልም ነው እናመሰግናለን
ያበሻ ወንዶች ሁሌም ቢሆን ያጡትን ነገር ነዉ የሚፈልጉት።
እዉነት ነዉ
በጣም አስተማሪ ፊልም ነውእናመሰግናለን
ዛሪ ልደቴ ነው like pls
Thanks 🙏
@@maresylastamru3738 aaaaaaaaaààaàaaaàaaaaaaaaàaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaàa
@@maresylastamru3738 aaaaàaaaaaaaàaaaaaaàaaaaaaaaaaàaaaaààaaaaàaaaaaaaaàaàaàaaàaaaaaaaaaaaàaaaaaaàaaaaaaàaaaaaaaaàaaàaaaaàaàaaaaaaàaaàaàaaàaaaaaààaàaaàaaaaaaaaàaaaaaaaàaaàààaaaaàaaaaaaaaaaaaaaaaàaaaàaààaaààaaàaààààaaaaaaaaàaaaaaaaaaaaaaàaàaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaààààaaaaaaaaa
@@maresylastamru3738 🎂🌹
🎉🎉🎉🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🍭🍭🍭🍬🍬🍬🍫🍫🍫🍰🍰🍰
በጣም ቆንጆ ፊልም ነው ። ማየት አቍሜ ነበር የአማርኛ ፊልሞችን።
በጣም ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም ነው ለባለትዳሮች 💯💯💯💯💯💯🔥
በታምምምምምምምምም ገራሜ ፊልም ነዉ ከሜባለዉ በላይ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
ዎውውውው"ፊልሙ በጣም በጣም ሃሪፍ ነው"ግን እቺን ባስታ"ለምን ድነው በሁሉም ፊልም ሚትዘውተረው
እህቶቼ አጭርን ልብስ እግዚአብሔር ያጥፋው ውይይይ ስጠላው
አሜን
እዉነት ብለሻል አሜን አሜን አሜን
@@newnew-lo2xr haha ክብር ይስፋ አሟልቶ ስጥቶናል ነገር ግን አጭር ልብስ ሴት መልበስ የለባትም በእግዚአብሔር ዘንድ የተጠላ ነው
yetuga new yetetsafew acher atelbesu teblo @gente kefelgne
አሜን ፫
ይህ ሁሉ ህልም ያቴ ያለህ በጣም ነው የተመቸኝ በርቱ የሰሞኑ ፉልም ግማሹ ሳአት በህልም ሁኗል ከፊልም ብሶ😂😂😂😂😂😂😂
ለይላ ፍቅር ክክክክ
ለመላው የእስልምነ ተከታ በሙሉ እንካን አደረሳቹ
አ
እንኳን አብሮ አደረሰን ♥♥♥
አስተማሪ ነገር ነው ወዳጅ መስለው ግን ተግባራቸው እንደሰይጣን ከሜኾኑ ጎረቤት ይጠብቀን ፓርቲ ፪ መኖር አለበት: :
Amen
ዋውውው በጣም የተመስጥኩባት ፊልም ደስ ይላል ያልሸፍቹ ሽፉት
ውይ ጣጣ አለ የኔ ባል ቢሆን ባንድቀን አውልቆነው እሚጥለኝ
ኦም, ይህ በጣም ጥሩ ነው. ይህ መጨረሻ ፈጽሞ ሊመጣ አይችልም. ምርጥ ፊልም.
ውድ ጓደኞቸ በስደት ለምትኖሩ ሀገርም ያላችው እኮን ለሙስሊም በአል አደረሳችሁ በአሉ የሰላም የጤና የፍቅር የብልፅግና ይሁንላችው የኔ ውዶች
ውይ ባሌና ልጄ ናፈቁኝ አጀማመሩ ደስ ይላል እስቲ ልጨርስና ደሞ ካምታለው
አብሺሪ ማማዪ አንድ ቀን ታያቸዋለሺ
እኔም እዳችዉ ነኝ ባሉበት ሰላም ያርግልን ዉዴ
. 人
. ( ___)
. ┃口┃
. ┃口┃
. ┃口┃
. ┃口┃🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌
. ┃口┃🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌
. ┃口┃ ---------------------------
. ┃口┃ 🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌
. ┃口┃ 🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌
🌙 ለመላው የአስልምና እምነት ተከታዮች እንዲሁም ወዳጅ ዘመዶች በሙሉ እንኳን ለ1439 ኛው የኢድ አል-አድሀ(አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳቹ🙏
🌙ኢድ-ሙባረክ🌙
I wishes to all Muslims Happy Eid Al Adha (Arafa) festivity!
🌙 EID-MUBARAK 🌙
ምርጥ ብዬ ዝም ናው።።።።
Batelhem asgde እንኳን አብሮ አደረሰን ሀቢበቲ
አሏህ አድሱን ዘመን የፍቅር የአንድነት የብልፅግና የመተሳሰብ የመከባበር አሏህ ያድርግልን
Bate የድንግል ሞሪያም ልጅ
በጣም ምርጥ ምርጥ ምርጥ ፊልም ወይኔ ደስ ሲል እስካዛሬ አይቻለሁ ሁሉንም የኢትዩጲያ ፊልም ይሄ ግን በጣም አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነው
ሰላም ሰላም ብየለሁ ኮማቾች እደትናችሁ ውዶቸ እግዚአብሔር በያላችሁበት ሰላማችሁን ያብዛልኝ
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ❤💛💚
ኃይሌም ዝማሬየም እግዚአብሔር ነው
ያረብ ያረብ ያረብ እንደሠብሊ አይነት ባል ሥጠኝ ጌታየ ሆይ ኡፍፍፍ
ምርጥ ፊልም ነው መታመን ማመን ነው ማመን ምታመን ነው ታማኝነት ለራስ ነው ደሞ እግዚአብሔር የፈቀደው ትዳር አነድ ነው ከዛ ውጭ ወደ ውጭ ለገንዘብ ብሎ የሴታን ታባባሪ መሆን አያስፈልግም
እውነት ህይወት ቀድሞ የሚያስተምር ቢሆን ምን ያህል ጥሩ ነበር nice movie tanks
ማርያም እናቴ User lemejemerya gzie yametaw serto mihed sew ante/anchi betam betam adnkewalew commentu
@@meratube5029 አመሰግናለው
ማርያም እናቴ User egeziyabehr.yeredashi
ፍቅር ከባድ ነው ግን ፍጻሜው ያስደስታል እህቶች አስተውሉ በትንሽ ስተት ከባድ ችግር
OMG ታምሩ ብርሃኑ እኔን ራሱ አማለለኝ 😘❤❤❤ በጣም ይችላል❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ኡፍፍፍፍፍፍ ቀይ ሴት ረጅም ፀጉር ያላት ፉገራ ጭፈራ ግርግር ምናም ሰልችቶን ነበር ነብስ ያለው አስተማሪ የሁሉም ሰው ቁስል ነው ያየነው
❤❤❤
በጣም ምርጥ ትምህርት ያለው እናመሰግናለን
ባልዬ በጣም ልፋስፋስ ነዉ የልጁ እናት ስታማግጥ ባአይኑ አይቶ ዝም ማለቱ በጣም ያናድዳል
Very interesting movie, it should be a lesson to all women's. Geta libona yisten 🙏🏽
ሳላደቅ አላልፍም በጣም ሚገርም ነው ፈጣሪ ትዳር ዉስጥ ሚገቡ ፈታናዉቺን ያስመልጠን 😢ብዙ ትምርት ዎስደንበታል 🫶🙆♀️wow
እስቲ ኣንድ ቀን እውነት ስሩ ኣሁን ኢትዮ ውስጥ እንደዚ ኣለ ? የትኛው ባል ነው ሚስት እንደዚ ስትሆን ዝም የሚለው ቀጥቅጦ ነው ቁጭ የሚያረጋት።ዉይይይይይይ ለካ ......ነው
Eko Ehet
ፍቅር በትዝታ Me። እንኳን ባሌ ፍቅረኛየም ስልክ ሱደወልልኝ ግልምጫው ጉድ ነው ቅቅቅቅቅቅ
@@ኣሚስደተኛዋ አይዞሽ እኔኮ ምንም የለኝ ገናነኝ
ፍቅር በትዝታ Me። ኣደል ለግዜው ነው የለይለህ እንጂ በፊት ኑሮክ ይሆናል ግን ትደርስበታለህ ኣይዞህ
@@ኣሚስደተኛዋ vryjhfda1yhfd54gff
እንካን አደረሣችሁ ኢድሙባረክ ለሙስሊም እህት ወንድሞቼ💖
እንኳን አብሮ አደረሰን ማማ ፍቅራችን ደስ ሲል ይመችሽ አብዝቶ
Netsanet Abate
በጣም ያምራል ግን ህልምነው ምንድነው አልገባኝም ህልም እልም ልበላ ክክክክክክ ለማንኛውም እናመሰግናለን
የሰብሊን ባል ስወደው እርጋታው መልኩ አቋሙ ብቻ ምንም አይወጣለት ይሄው ለሰባተኛ ጊዜ እያየሁትነው አቤት ትእግስት
I don't know what to say about Ethiopian films..I mean everythin is perfect...Their storyline cinematography directing..They are so good..I didn't expect the ending of the movie to be like this but it was interesting and I was so glued to my tv waiting what the old man next move is gonna be..Eritrean film makers need to learn a lot from their Ethiopian countrerparts and finally I hope that they add subtitles on every Ethiopian movie as there are many Eritreans that are Ethiopian film fans...ma amharic ain't that good so It would be awesome if they have English subtitles on every of their movies
Betam dess yemil new. sebleyee wededdd yene konjooo teru mist yemetadgewun new yadergishiwu. yetezeregalish wetemed wust selalgebash betam desss belognal. Baliwan lemetod set teru temert new. hulachunem enamesegenalen.