አስደናቂ ሴት ናት! || መልካም በዓል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ማንያዘዋል እሸቱ ከስራ ቡድኑ እና ከሰልጣኞቹን ጋር በመሆን አስደሳች እና ያማረ ቆይታ በባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት በዛሬው እለት ልዩ ቆይታን አርገዋል ።
    ማንያዘዋል እሸቱ በሚታወቅበት እና ሙያው በሆነው የማነቃቂያ ንግግር ስልጠናው ከድርጅቱ ጎን ለመቆም ቃል ገብቷል።
    ባቡል ኸይር ለማንያዘዋል እሸቱና ለቡድኑ አባላት በሙላ በነበራችሁ አስደሳች ቆይታ የተሰማውን ደስታ ላቅ ካለ ምስጋና ጋር ይገልጻል ።
    ባቡል ኸይርን በያሉበት ሆነው ለመደገፍ
    ★★★★★★★★★★★★★★★
    የአካውንት ስም:-ባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ:- 1000318219595
    አዋሽ ባንክ :- 01410267076800
    ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል:- 3466910
    አቢሲኒያ:- 28381867
    ኦሮሚያ ሕብረት ስራ:- 1042900004147
    ቡና ባንክ -3209691000040
    በስልኮ ድጋፍ ለማድረግ
    ★★★★★★★★★
    በ7335 ከA - F ካሉ ፊደላት መርጠው በመላክ የአቅመ ደካማ ወገንዎን እምባ ያብሱ!
    አድራሻ:-ኳስ ሜዳ ከሀጂ ዩኑስ መስጂድ ፊት ለፊት በሚገኘው አበበ ቢቂላ ስታዲየም ጀርባ ወደ ውስጥ 100 ሜትር ተጉዘው ያገኙናል።
    ለበለጠ መረጃ:-
    ****
    0923276176
    📱 0911028750
    0903377777 ይደውሉልን።
    "ኑ አብረን በቅንነት ወደ መልካምነት"
    ባቡል ኽይር የበጎ አድራጎት ድርጅት

Комментарии • 946

  • @መኖር-ጀ2ነ
    @መኖር-ጀ2ነ 2 года назад +323

    ሙስሊሞች ውብ ናቸው በዛ ላይ ደግነታቸው ልዩ ነው👌ብቻቸውን መብላት አይወዱም በፈጣሪ እምላለሁ ሰፈራችን አብዛኛው ሙስሊም ናቸው ለረመዳን ጎሬቤቶቻችን ከሚያፈጥሩት ሾርባ ሳቡሳ ቴምር ...ወዘተ ሁሌም ለእኛ ሳያካፍሉ አያፈጥሩም ክበሩልን🙏

  • @zeynualelegn4040
    @zeynualelegn4040 2 года назад +221

    ማንኛውም ስው ሊጎበኝው የሚገባ ድርጅት ነው አላሀ ይገዛቹሆ

  • @abe____tube9158
    @abe____tube9158 2 года назад +328

    የእስልምና እምነት ተከታይ አህቶቾና ወንድሞቼ ኢድ ሙባረክ አገራችን ሰላም ያርግልን የወንበር ጥማቶኞችን እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው ሞት እንዳለ የሚረዱበትን ልብ ይስጣቸው

    • @nezifaabdulrehman6162
      @nezifaabdulrehman6162 2 года назад +1

      Amen Tnxs💚💛❤💚💛❤💚💛❤

    • @stotatube3370
      @stotatube3370 2 года назад +1

      አሜን ልብና ይስጣቸው

    • @rozalove7257
      @rozalove7257 2 года назад

      አሚን እናመሠግናለን ❤️🥰🥰 💚💛❤️🥰

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 2 года назад

      እኩር ወየት አየሽ በጡሩ ሁኒታ ሲከበር አየሽ የተሸገረን እየረዱ እኮ ነው የግበፅ ተ ወይም ቶ ቅርፅ ጣውላሽ ተሸክመሽ ትፍላ አንቺ አትጃጃይ ሠው በጣውላ አያምንም

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 2 года назад

      @@stotatube3370 መቺ ይስጥሽ ከንቲ

  • @Imra671
    @Imra671 2 года назад +136

    ማኔ ሴት እና ወድ መተቃቀፍም ሰላምታም አይቻልም ወድና ሴት ማለት ፍቅሩና መከባበሩን እንዳለ ነው። እና ሃና መተቃቀፍ አይቻልም ስትልህ አድንቃታለሁ እናመሰግናለን ሄደህ ስላየከው

    • @fafiyotub9997
      @fafiyotub9997 2 года назад +3

      በጣም ወላሂ

    • @መሬምአሊ-ቸ7ሸ
      @መሬምአሊ-ቸ7ሸ 2 года назад +5

      እኔም እንዴት ደስ እንዳለኝ

    • @እሙፈቲሀ
      @እሙፈቲሀ 2 года назад +1

      ማሻአሏህ

    • @hekmtatyby4654
      @hekmtatyby4654 2 года назад

      ሂዶበመዘየሩ ደሥብሎናል የማያውቀውን ሥትነግርው ደሥአለኚ ማኔአላህይጠብቅህ

    • @ያስልጤዋነኝ
      @ያስልጤዋነኝ 2 года назад +4

      እኔም መታቀቀፊ አይቻልም ስትል ወለህ ኡፍ አልሀምዱልለህ አለ ኒዕማታል እስለም💞💞

  • @hadramohammad3169
    @hadramohammad3169 2 года назад +68

    እሰኪ ዘረኙች እነዚህን ተመልከቱ አታባሉን እባካችሁ

    • @saadaassen3835
      @saadaassen3835 2 года назад

      ትክክል😭😭አላህልብይሰጣችሁ

  • @seidasfaw
    @seidasfaw 2 года назад +114

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ፤ እንኳን 1443ኛው ዓመተ ሂጅራ ዒድ-አል አደሃ አረፋ በሠላም አደረሳችሁ!!

    • @woyay2095
      @woyay2095 2 года назад +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @lailaseid7874
    @lailaseid7874 2 года назад +175

    ሀናኔ & አብራቹህ የምትሰሩ ሁሉ አላህ ኸይር ስራችሁን ይቀበላችሁ ኢድ ሙባረክ ።

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 2 года назад +90

    የተፈጠሩበትን አላማ አዉቆ መኖር ማለት ይሄ ነዉ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ የምትረዱበትን የምታገለግሉበትን እድሜና ፀጋ ይስጣችሁ መኖር ማለት ይሄ ነዉ።እህታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥሽ የነፍስ ዋጋ ያድርግልሽ በርቺ ከጎንሽ ነን

    • @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
      @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 года назад +1

      ማማ በበቅንነት ደመርኘ ደመርኩሸ ወዴ

    • @mannimondi7062
      @mannimondi7062 Год назад

      Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏🌹🌹🌹👏👏👏

  • @tigistbeyene7591
    @tigistbeyene7591 2 года назад +109

    ዋውውው በጣም ድንቅ የሆነ ድርጅት ነው ፈጣሪ ይባርክሽ ውዴ 🥰🥰🥰🥰

  • @habeshawit9957
    @habeshawit9957 2 года назад +23

    ኢንሻ አላህ ሀገር ስገባ መጀመሪያ መሄድ የምፈልገው ባቡል ኸይር ነው #አላህ የዛን ሰው ያድርገን

  • @alemitu973
    @alemitu973 2 года назад +94

    እኒህ እናት ሁላችንም ከጉናቸው ልንሆን ይገባል💕💕💕 የደሥታ መሠርቱ በአንዱ ደሥታ መደሰት ነው መልካምነትና ጥንካሬን ፍቅርን ለምታሣዮን ፈጣሪ ደስታቹሁን ያብዛል💕💕💕🙏🙏🙏

    • @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
      @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 года назад +1

      ማማ በቅንነት ደመርኘ ደመርኩሸ ወዴ

    • @alemitu973
      @alemitu973 2 года назад

      @@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 💕💕🙏🙏እሽ

  • @ousmanahmed6489
    @ousmanahmed6489 2 года назад +45

    ኢትዮጵያዊነት ማለት ይህ ነው በጣም ደስ የሚል ድርጂት ነው ። ይገርማል ይህን ድርጅት በስም ሃይላይት ብቻ ነበር የማውቀው ዛሬ ይህን ሳይ ቃላት ያጥረኛል ። ይህ ድርጂት አድጎ ተረጂዎች ከመረዳት አልፈው እረጅ እስኪሆኑ ድረስ ሰው የሆነ ሁሉ ይህን መልካም ስራ በቻልነው መጠን መርዳት ማሳደግ አለብን።

  • @nibirastube3494
    @nibirastube3494 2 года назад +35

    ባቡል ኸይርን ስለጎበኘህ ደስ ብሎኛል እውነት ትልቅ ሰዎች ናችሁ

  • @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ጸ3ከ

    ዋው ይህ ነው ባህላችን እስላም ክርስቲያን አንድ ነን እግዚአብሔር ይስጣችሁ ፓለቲከኞሽ እፈሩ እንድህ አይነቱን ልቀቁልን

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 2 года назад +54

    እንኳን ለኢድ ሙባረክ በሰላም አደረሳችሁ ዛሬ ጉዞ ወደ እናት አገር መልካም በአል

  • @keribintbaba3489
    @keribintbaba3489 2 года назад +36

    ሀገር አጫራሾች እባካችሁ ለዚህ ሚስኪን ህዝብ እያሰባችሁ በመጥፎ ነገር የተሰማራችሁ እስኪ ኸይር ነገር ለመስራት ሞክሩ ሀናን ብርቱ ሴት ናት
    ማኔ እና ቲሞችህ ደሞ ጎበዞች ናችሁ ኑሩልን መልካም ነገር ሼር ስለምታደርጉን ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዩች እንኳን ለኢድ አል አድሃ በአል በሰላም አደረሳችሁ አላህ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን😍

  • @stotatube3370
    @stotatube3370 2 года назад +38

    እግዚአብሔር የምድሩንም የሰማዩንም ገነት ያድርግልሽ ፖለቲከኞት ይህን ሲያኑ የወንበር ጥመኞች ለምስኪን የማይጨነቁ ብሄርተኞች በሀይማኖት የሚያባሉ የኑጹሀንን ደም በከቱ የሚያፈሱ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቸው

  • @ኡሙለያን
    @ኡሙለያን 2 года назад +27

    ሐናንን የማያደንቅ ሠው ያለ አይመሥለኝም ሤጣን ቢሖን እጂ አለሕ ረዥም እድሜ ይሥጥሽ ምኞትሽን አለሕ ያሣካልሽ ከይር ሥራሽን አለሕ ይቀበልሽ

  • @amazingtube5269
    @amazingtube5269 2 года назад +35

    የኛ ሃገር እናቶች እኮ ሚገልጻቸው ቃል የለም!
    ጎበዝ ልጅ ነክ!!

  • @ggg2716
    @ggg2716 2 года назад +87

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወዴት አካባቢ ነው ግን እንዲህም አይነት ትብብር አለ በፈጣሪ ስም ደስ ሲል ቃል የለኝም ምን እንደምል እንዲህ አይነት ምርጥ ሰዎች አሉ

  • @yaaRABBIISETUUBEKKAA
    @yaaRABBIISETUUBEKKAA 2 года назад +44

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ከጤናጋር ይስጣችሁ እህታችን ተባረኪ እኔ ቃላት የለኝም ላንቺ ከምንም በላይ ያስደሰተኝ ከወጥ ቤት እስከ ማናጀር ያሉ ሰወችን ደስታ ሳአይ እኔ እራሱ በጣም ነው ደስ ያለኝ በእውነት እግዚአብሔር ዘመንሽን ቤተሰቦችሽን በደስታ ይሙላው

  • @yeshitadesse8134
    @yeshitadesse8134 2 года назад +27

    እንዴት ደስ ይላል የማይታመን በአሁኑ ሰዐት እንዲህ አይነት ነገር መኖሩ

  • @Rtube-bi8ok
    @Rtube-bi8ok 2 года назад +31

    ሀናንዬ የኔ እናት በጣም ነው የኮራሁብሽ እጅሽን ለወንድ ስላልዘርጋሽ እስልምና እኮ ልዩ ነው እንኳንም ሙስሊም ሆንኩ ጀዛክ አላህ ኸይር የኔ እናት💓💓💓💓💓💓💓💓💓

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq 2 года назад

      በጣም ወላሂ መተቃቀፍ አይቻልም አለች እደሷያሎትን ያብዛልን

  • @ggg2716
    @ggg2716 2 года назад +22

    የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለአረፋ በአል አደረሳችሁ

  • @gemechistube9126
    @gemechistube9126 2 года назад +37

    ለሞላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አል አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
    በጣም ታስቀናላቹ የድንግል ማርያም ልጅ ጨምሮ ይስጣቹ

    • @Imra671
      @Imra671 2 года назад

      እናመሰግናለን

  • @letish3773
    @letish3773 2 года назад +57

    የህሉ ግዜ ህልሜ ነው ኢሄ ስራ ኣሳካዋለው እግዚአብሔር ይረዳኛል 🙏

    • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
      @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 2 года назад +1

      አላህ የግዝሽ በዱኣ አግዝሸላው ኢሻ አላህ

    • @letish3773
      @letish3773 2 года назад +2

      @@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ እግዚአብሔር ያክብርሊኝ የኔ መልካም

    • @fatiyabdi1005
      @fatiyabdi1005 2 года назад +2

      አብሽሪ ከሰብሽ እሰከል

    • @binthabeshawyit9341
      @binthabeshawyit9341 2 года назад +2

      አላህ ይገዝሽ ዉዴ እኛም በዱአ አለን 🙏

    • @medinamedina8256
      @medinamedina8256 2 года назад +2

      አላህ ይርዳሽ

  • @SOFUMARAPP
    @SOFUMARAPP 2 года назад +8

    ሌለው ለፖለቲካ ህዝብን እያባለ ዘሩን እየመረጣ እዬዬዬዬዬ ይላል።ሌለው ከራሱ አልፎ ለሌላ ይኖራል በዝህ በእርጅና እድሜያቸው።ደስ ስሉ እናቶቹ እድሜ እና ጤና ይሰጣቸው።ምን አለበት እኔ እኔን ማለት መትቶ ለሌላ ሰው መኖር ብችል።

  • @BintSeidTube-ts6lh
    @BintSeidTube-ts6lh 2 года назад +19

    ውይይይ ሀንዬዬዬዬዬዬ የአለም ምርጥ እናት ያለችው ልጂ አቤት አገላለፅ ረጅም እድሜ ሀንዬ እንወድሻለን ቃላት ያጥራል ስለ አንች ማውራት

  • @بنتامي-ز3ث
    @بنتامي-ز3ث 2 года назад +10

    ሀናን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣት ልበ ደግ የዋህ አዛኝ ናት እውነትም ምርጥ ሴትናት

  • @emuhafsa4216
    @emuhafsa4216 2 года назад +15

    ማን ያዘዋል ምርጥ ሰው የምር ጥሩ ጭንቅላት ምርጥ አስተሳሰብ አለህ በርታ

  • @juweryahamza2923
    @juweryahamza2923 2 года назад +12

    የሚገርም ፡ ድርጅት ፡ ነዉ ፡ ባቡልኸይር ፡ ሁሉም ፡ ኢትዮጵያዊ ፡ ይሄን ፡ ድርጅት ፡ መርዳት ፡ ግዴታ ፡ ያለበት ፡ ይመስለኛል ፡ እናግዝ ፡ ከተንኮል ፡ ከሸር ፡ ከወሬ ፡ እንዉጣ ፡ ሀገር ፡ እናድን ፡ እንደዚህ ፡ በጣም ፡ ጥሩ ፡ በጎ ፡ ስራ ፡ በመስራት

  • @ethiopia7697
    @ethiopia7697 2 года назад +20

    አቦ አላህ ፍቅር ይስጠን ያረብ ይህ ነው የሚምርብን 😍😍

  • @official-kz4on
    @official-kz4on 2 года назад +15

    የሰዎች ፈገግታና ወዝ የእዉነት ነዉ😍አላህ ይጨምርልሸ የቤተሰቦችሸ እረሾ ነሸ😍ወላሂ ደግሜ ነዉ ያየሁት

  • @asemedbade3905
    @asemedbade3905 2 года назад +19

    አንተም በጠም በጠም ምርጥ ልጅ ነህ አለህ ይጨምርልህ ምርጥ ኢትዮጲያዊ

  • @hffh3364
    @hffh3364 2 года назад +10

    ሀኒየ የእውነት የአለም እናት ነሽ ሀሳብሽን ሁሉ አላህ ያሳካልሽ እንኳን አደረሰሽ ኢድ ሙባረክ

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 2 года назад +12

    እህታችን እግዚአብሔር ዘመንሽን ሁሉ ይባከዉ የተባረክሽ ነሽ ልጅ ቤተሰቡን ይመሳላል የሚባለዉ እዉነት ነዉ ከቤተሰብ የረሽዉ መካምነት ነዉ እናትሽንም ቤተሰብሽን እናመሰግናለን ከፈጣሪ በቻች አቺን ስለወለዱ ልን አቺ የምስኪኖች እናት ሆነሻል

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 2 года назад +7

    የኢትዮጵያ ና የምስኪኖች አምላክ እቅፍ ድግፍ ያግሽ አቺ ምስኪኖችን እቅፍ ድግፍ አደረሽ ሰዉ በመሆን ብቻ እኔ ያየዉት ከአንቺ ሰዉን ለመዳት ሰዉ መሆን በቂ ነዉ የሚለዉን ነዉ በተረፈ በዚዉስጥ አሻራቹን ላሳረፋቹ ሀላቹንም ከልብ አመሰግናለዉ እኔ

  • @TewodrosBantiyirgu
    @TewodrosBantiyirgu 2 года назад +33

    she has a big heart.i love her.God be with you.

  • @tsegekasa5587
    @tsegekasa5587 2 года назад +9

    እዉነት እጅግ መልካም ሴት ነሽ እግዚአብሔር ያሰብሽዉን ያሳካልሽ

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 2 года назад +12

    ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @maziyemariyamlijgear2278
    @maziyemariyamlijgear2278 2 года назад +19

    ሙስሊም እህትወንድሞቼ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ሀይማኖታችን እንጂ ደማችን ስጋችን አንድ ነው በእናንተ ውስጥ ሰው መሆን በቂ እንደሆነ ነው የገባኝ

  • @feleqtube2240
    @feleqtube2240 2 года назад +25

    WOW Mane!
    በጣም የሚገርም ኢንተርቪው ነበር።
    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ አንተም ቡድንህም
    አቦ ሀኒ ምርጥ ዘር ይውጣልሽ

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 2 года назад +24

    ማን ያዘዋል የኔ ባለሞያ ኮፊደስህን ሳላደንቅ አላልፍም በርታ💕
    መልካም ስራ የህሌና እርፍትና እርካታ ነው በርቱ መስጠት መርዳት መመርጥ ነው እና በርቱ እግዚአብሔር ዋጋችሀን ይክፍላችሁ💕👏

  • @sadatube686
    @sadatube686 2 года назад +7

    በጣም የሚበረታታ ሰራነዉ ሀናን በጣም ጠካራ ሴትናት ሁሉም ሰዉ ሊበረታታት የምትገባ ሰዉናት👍ጀግናናት💪 መሰሎቾን ያብዛልን ከሷብዙ ተምረን ጠካራ መሆን አለብን ልናበረታታት ይገባል

  • @hayamhomad44
    @hayamhomad44 2 года назад +12

    በመጀመሪያ እንኳን አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ ሀናኒ የኔ መልካም እናት አች በጣም ጀግና ነሽ 😍😍😊

  • @أمعبيدة-ط9ز
    @أمعبيدة-ط9ز 2 года назад +11

    መተቃቀፍ አይቻልም አለች የኔ እህት ይመችሽ አላህ ይስጣችሁ የኔ ምኞት ነው ሀገሬ ስገባ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ

  • @የአሳምነውልጅከወሎ
    @የአሳምነውልጅከወሎ 2 года назад +7

    ሰደቃ በላ ያበርዳል ትክክል የኔ ውድ እህት ሀገራችን በእንደናተ አይነት መልካም ሰዎች ነው እስካሁን ያለችው

  • @yamtube8790
    @yamtube8790 9 месяцев назад +1

    ባቡል ኸይር በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ በረከቱን ያብዛ ዘር የባርክ መንግሥቱን ይሸልማችሁአሜን።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹##💛💛❤️💚💚💚💚🇪🇹🇪🇹

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 2 года назад +12

    ሀኒቶ የኔ ምርጥ ሰው አላህ ኸይር ስራሽን ይቀበልሽ ዱኒያ አኺራሽን ያሳምረው እኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @ethioone5837
    @ethioone5837 2 года назад +11

    ሀናንዬ የኔ የመልካምነት መገለጫ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ የመልካምካሞች መልካም የጥሩዎች ጥሩ እወድሻለሁ አከብርሻለሁ ::

  • @ibrahimomer1708
    @ibrahimomer1708 2 года назад +8

    ዋው ባቡልሄር ምርጥ የበጎ አድራጉት
    ድርጂት እሚገርም ነው ማሻአላህ
    ሃናን ምርጥ እናት የድሆች እናአት ኑሪልን

  • @merem-xi9oo
    @merem-xi9oo 2 года назад +16

    እህታችን ሀናን እርጂም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @ረቢዚድኒኢልመን-የ8ዘ
    @ረቢዚድኒኢልመን-የ8ዘ 2 года назад +8

    _ምርጥ ሰው ነህ ማኔ እድሜና ጤና ይስጥህ አቦ_

  • @hssh9490
    @hssh9490 2 года назад +2

    ጀግና ሴት የአለም ምርጥ ሴት ያርብ መልካም ሴት አደረገኝ መልካምነት ለራስ ነው

  • @naheemanaheema3327
    @naheemanaheema3327 2 года назад +4

    ማሻአላህ የለለነዉ እናታችን እረጅም እድሜ የኖም እለምነዉ የወደቁት የማ የት ቢዝሚላ እለ በአላህ ፍአድ 😭😭አገር ስገባ

  • @samuelkfle3001
    @samuelkfle3001 2 года назад +4

    ምርጥ እና ድንቅ ሴት አንደኛ ነሽ !!!ትለያለሽ የላይኛው ይርዳሽ ያግዝሽ !!! ማኔ nice mane!!!

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 года назад +18

    አቤተ የኢትዮጵያ ልጅች እኮ ደሰ ይላል ባህላችንን ይህ ነው አላህ ሀገርችንን ሰላም አረግልንን ያረብ
    አላህ የንፁሀን ምት ደም በቃ በልንንን ያረብ💚💛❤️

  • @ነኢምነኝየማናፉቂእናቴውስ

    በጣም ደስ ሲሉ አሥለቀሱኝ ሁላችንም እዲህአይነት ደርጂት እምንከፍት ያርገን በርቱ ያረብ ግን ይቱብ ክፈቱላቸው

  • @ፋፊነኝሰለምቴዋ
    @ፋፊነኝሰለምቴዋ 2 года назад +5

    ማሻ አላህ ሃናንዬ አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ. ማንያዘዋል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ በርቱልን

  • @neima2690
    @neima2690 Год назад

    ምርጥ ሰው ማንያዘዋል እናመሰግናል ስለጎበኛሀቸው

  • @eritreanman6922
    @eritreanman6922 2 года назад +6

    This is amazing may Allah bless you Hanan

  • @ኡኽትሙባረክነኝስደተኛዋ

    ኢትዮጵያ በደግነት ያስጠራሽ ሀኒዬ የባቡል ኸይር ከፋች አላህ እድሜ ይስጥሽ ያረብ

  • @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
    @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 2 года назад +4

    የእኔ ጀግና የእኔ መልካም ሰው አላህ መልካም ስራችሁን ይቀበላችሁ 💝🌻

  • @dagmawitdag5420
    @dagmawitdag5420 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @sisayfeleke161
    @sisayfeleke161 2 года назад +7

    ሐናን አላ ይባርክሽ ማኔም እግዚአብሔር ይባርክህ ለምትስጠው አገልግሎት !!!!

  • @fatumahussein9337
    @fatumahussein9337 2 года назад +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረከላህ ጀዛኩም አላህ ኸይረን ያረብ

  • @EbrahimAhmed-wn8vz
    @EbrahimAhmed-wn8vz 2 года назад +11

    I don't have words to describe Hanan. There are few people in the world. she makes good for everyone. no colour, religion and background. she is amazing and I am inspired. wish you all the best

    • @gebeyalebu1644
      @gebeyalebu1644 2 года назад

      She is an extraordinary human being - May Allah bless and protect her. From Erytrea 🇪🇷

  • @kiyatilahun4704
    @kiyatilahun4704 2 года назад +8

    Thank you mani, she is amazing woman God bless you ❤🙏

  • @kalkidantebkew6505
    @kalkidantebkew6505 2 года назад +8

    ሀናን እግዚያብሔር እድሜና ጤናይስጥሽ በርች እግዚያብሔር ይርዳሽ ማኔ አተንም አመሰግናለሁ እደዚ አይነቱን ታሪክስላሳ የህን ተመስገን

  • @kadija273
    @kadija273 2 года назад +4

    ምርጡ ወድማችንን እኔም በማየት ብቻ በጣም ደስ ብሎኛል ሀናንዬ አላህ ይጠብቅሽ ካንች ብዙ ነገር ተምሬለሁ አላማ ካለ ሁሉም ነገር እደሚቻል ቀጥሉበት በጣም ጥሩ ነዉ ውዴ ኢትዮጵያዊያን🇪🇹🇪🇹 በቻልነው አቅም እንርዳቸው እላለሁ ማንያዘዋል አንተንም ከልብ እናመሰግናለን አስተዋይ ሰው ነህ❤

  • @trytowintube365
    @trytowintube365 2 года назад +6

    መልክም ሴት ያብዛልን 👌

  • @sayedahmada4209
    @sayedahmada4209 Год назад +1

    ማሻ አላህ

  • @zhara1212
    @zhara1212 2 года назад +23

    ታድላለች ይሆናል ብላ ማሠቧ መጀመሯ መስራቷ ሟድረጓ የውነት ይገርማል

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 2 года назад +1

    ማሻ አሏህ

  • @JJ234ጄጄ
    @JJ234ጄጄ 2 года назад +4

    ማንያዘዋን ማሻአላህ በመሄድክ ከልብ እናመሰግናለን ጀግኖች አላህ ይጠብቃቹ ይህን ስራ ለምትሰሩ ሁሉ

  • @thufeekbirhanu305
    @thufeekbirhanu305 2 года назад +2

    አላህ ይጨምርልሽ ሁሉ ከንቺ ሊማር ይገባል ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 2 года назад +3

    የእውነት ሀናን ምርጥ የኢትዮጵያ እናት ኢትዮጵያ በእናንተ አይነት ጥቂት ሰዎች ትወከላለች ኑሪልኝ ለእናንተ እና ለልጆቻችን ሲል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ትንሿ የኢትዮጵያ ቤት ባቡል ኸይርና ሜቄዶኒያ ❤️❤️❤️

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 2 года назад +2

    ማንየ እናመሰግናለን ሀናን እና ባልዴረቦቿ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

  • @fowzmohammed482
    @fowzmohammed482 2 года назад +3

    አገሬ ስገባ የመጀመሪያ ስራየ ባቡር ኸይርን መዘየር ነው

  • @sofiyaali8412
    @sofiyaali8412 2 года назад

    ይህ መታደል ነው ከአላህ የተስጣት ስጮታ ነው በድንያስንት የተመስከረላት እናት አላህ የሁሉም እናት ያድርግሽ ጀዛህ ህላ ህይህ. ር እረጅ ም እድሜ ይስጥሽ

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 2 года назад +4

    ተባረኪ እህታችን ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስሽ ጌታ ይርዳቹ👍👍👍👍

    • @betygetu9481
      @betygetu9481 2 года назад

      ተባረኪ ውድ እህቴ

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 2 года назад +2

    ማሻ አላህ አላህ ካሰብሽው በላይ ያውልሽ ጀዛሽንም አላህ ያብዛልሽ

  • @semiranasir8272
    @semiranasir8272 2 года назад +7

    እሄ ነው የኛ ማህበረሰብ አብሮ ሚበላ አብሮ ችግርን ሚካፈል ምንም የማቀውን ህብረተሰቡን ነው መሀይማኖት በዘር ሊከፋፉሉን ሚፈልጉት

  • @leratub6791
    @leratub6791 2 года назад +1

    ማሻ አላህ በጠም ደስየምል እኩልነት መወዳድ ደስተ የለበት የበጎ አድረጎት ድርጅት ባቡል ኸይር ነው

  • @ሀያትእሙነቢል-ፐ3የ
    @ሀያትእሙነቢል-ፐ3የ 2 года назад +3

    ልጁን ሳላደንቅ አላልፍም ማሻ አላህ አላህ ዱኒያ አሄራሽን ያሳምረው ሀናንየ ያረብ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Год назад

    አተንም. ጀግና መልካም ሰዉ. ነህ. መልካምነት ለራስ ነዉ አስበህ መህዲህህ

  • @hananseid57
    @hananseid57 2 года назад +3

    ሀኒ አላህ ሀያት ይስጥሽ እናቴ ለራስሽ የወድሽዉን ነዉ ለሰዉ የምሰጪዉ የተረፈሽን አደለምእና ያልተነካካዉን ዱንይያ አኼራያ ጀባ ነጭ ጤፍ ነዉ ነዉ ወላሂ ሚበሉት ሀኒ ትለያለሽ በጣም ማኔም በረካ ሁን እናመሰግናለን

  • @zizuyeababilljtube3638
    @zizuyeababilljtube3638 2 года назад +1

    ባቡል ኸይር ምርጥ በጎ አድራጎት አላህ ይጨምርላቹህ! እኛም ከስደት መልስ የምንጎበኝጨየምንረዳ ያድርገን !!

  • @reemandrule2087
    @reemandrule2087 2 года назад +3

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ እናቶች እድሜ ከጤና ጋር ይስጥችሁ አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ኑሮልን 😍

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 2 года назад +1

    ባቡል ከይር ጋር ሙስሊም ክርስቲያን ብሎ መከፋፈል የለም ሁሉም በየ እምነቱ ይታረድለታል ምርጥ ምግብ ይቀርባል ሃናን አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @hayattube9044
    @hayattube9044 2 года назад +7

    አንዱ ያጠፍል አንዱ ያለማል😭💜🇪🇹 ሁላችንንም በጎ አድራጊ ያርገን

  • @umumahirእሙሙአዝ
    @umumahirእሙሙአዝ Год назад +1

    ማሻአላህ ሀንየ ሙምስሊምኳ ሆኘ ባቡል ኸይርን በደንብ አላውቀውም ነበር ሌሎች ወገኖቻቸን ሲፖስቱ ትረኩት አድርጌ ያየሁት እናመሰግናለን ከቦታው ሂደህ ስላሳየከን

  • @dlngllng1628
    @dlngllng1628 2 года назад +3

    ዋው ማንያዘዋል ያምራል ጥሩ ፕሮግራም ነው

  • @yesufelimak8298
    @yesufelimak8298 Год назад +1

    ሀናን አላህ ሀያትሽን እረጅም ያድርገው አንች ልዩ ሰው ነሽ እሄ መልካምነትሽ ተስፋፍቶ ህልምሽ እውን ይሁን ያረቢ

  • @zainabsamil1676
    @zainabsamil1676 2 года назад +5

    ማኔ በጣም የምወደው ቦታ ነው የሄድከው አመሰግናለሁ

  • @woynetwoaynaw9188
    @woynetwoaynaw9188 2 года назад

    የኔ እናት እረዢም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥሽ

  • @Suls65850
    @Suls65850 2 года назад +8

    ሀንቾ ምርጥ ሰው አሏህ ይስጥሽ ምንም አልልሽ

  • @genetgeni533
    @genetgeni533 2 года назад +1

    በጣም ደስ. ያሚል ስራ. ነው እግዚአብሄር እድሜሺን ይባርክ ልኝ

  • @ነጃትነኝ-ዠ3ሠ
    @ነጃትነኝ-ዠ3ሠ 2 года назад +12

    እኔም ምኞቴ ነው ሰው መርዳት አላህ ያሳካልሺ በሉኝ ውዶች

    • @maryetube14585
      @maryetube14585 2 года назад

      አላህ ያሣካልሽ ያሣካልንን

  • @hawariyaw7408
    @hawariyaw7408 2 года назад +4

    manyazewal eshetu you are doing great job by showing us this amazing women.GOD bless both of you.