Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

عجيب غريب:الخدّامة الجديدة

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 май 2015
  • لا تنسى الإشتراك لكل جديد bit.ly/AwaanDra... شاهد احتفالات برج خليفة بدبي 2019: bit.ly/BurjKhal...
    الحلقة العشرون من مسلسل عجيب غريب تروي قصة عائلة مكونة من الأب والأم وعدد من الأولاد مع جدتهم.
    الأب متقاعد يستثمر امواله في سوق الأسهم ويخسر منزله ومزرعته نتيجة الأزمة الاقتصادية العالمية مما اضطره
    إلى أن يسكن في شقة في إحدى البنايات ويتعرض لمشاكل طريفة كثيرة ومتنوعة.

Комментарии • 2,5 тыс.

  • @jemilajemila7449
    @jemilajemila7449 4 года назад +38

    ኧረ ኮመንቶች በየት መታችሁ ፈሰሳችሁ አማርኛ ብቻነው እኮ ኮመንቱ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ያገሬ ልጆች

    • @tube9320
      @tube9320 4 года назад

      አሚንንንንንንን

    • @tube9320
      @tube9320 4 года назад

      jemila jemila አሳከኝ ወላሂ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-gd4su2st2v
      @user-gd4su2st2v 3 года назад

      እኔም እያልኩ ተበረ ወላሂ

  • @sofibintiislam496
    @sofibintiislam496 3 года назад +15

    ኧረ ደሞቸ የማኔዲበት መቸም የለን እዚህም አላችሁ የኔ ውዶች አይዞን ለሀገራችን ሠላም በየ ሀይማኖታችን ዱአ እናዲርግ

  • @user-ke7ox1ne6p
    @user-ke7ox1ne6p 5 лет назад +12

    እኛ ሃብሻ ጀግንነት እጅ መተት የለነም እስይ እንኳን ሃብሻ ሆኑኩ እናተ አርቦች ብር እጅ ጭንቅላት የላቹሁም ቀን ይበዛል እጅ እ/ያ አድጋ እናተን የምታሸቅል ያርጋት አሜን አላቹሁ የሃብሻ ልጆች ኑርልኝ

  • @user-bu9ms5xe7t
    @user-bu9ms5xe7t 6 лет назад +83

    አልሀምዱሊላህ እኛሙስሊሞች መዳኒታአችንን ቁርአንን አወረደልን

  • @user-bu9ms5xe7t
    @user-bu9ms5xe7t 6 лет назад +276

    ሀበሻ ጀግንነት እጂ ሲህር አያቅም. አደራችሁንእህቶች. ሀበሻ ነኝ የቢላል ዘር🌷🌷🌷🌷🌷🌷

    • @hiath8099
      @hiath8099 6 лет назад

      Kkkkkķkkkkkk🙊🙊🙊🙊👶👶👶👶👶👶👶👶

    • @sarasebrina3946
      @sarasebrina3946 6 лет назад

      ፋጡማ የደሴልጂ ሀሰንወሎየዋደሴ ፍቅር maha Allah mall

    • @user-bn1fn8dm7o
      @user-bn1fn8dm7o 6 лет назад +1

      ፋጡማ የደሴልጂ ሀሰንወሎየዋደሴ ፍቅር sah kalme jamle

    • @7na123
      @7na123 6 лет назад

      kkkkkkkkkk

    • @salmaahmedou2045
      @salmaahmedou2045 6 лет назад

      ፋጡማ የደሴልጂ ሀሰንወሎየዋደሴ ፍቅር ወላሂ የኢመራቶች ግፍ ምንም ማለቂ የለው እኔን ስሂር ትሰሪለሽ ተብየ አውቃለሁ ስሙንም እኮ አስተካክየ አላውቅም

  • @user-jx9vp4ni4e
    @user-jx9vp4ni4e 6 лет назад +147

    ድራመው ያመጃመራውን እንጅህ አላዬሁትም ውድ ያጋሬ ልጆች ኮሞንት ላይ ሰያቹ ዳስስ አላኝ ለ አላህ ብያ እወድሃቹወላው ባየላችባት አላህ ይጠብቀቹ

  • @merceyabayi8329
    @merceyabayi8329 Год назад +9

    ሰላም የሀገር ልጆች በጣም እውድችሁል 💝🇪🇹💘💓❣️

  • @user-bu9ms5xe7t
    @user-bu9ms5xe7t 6 лет назад +177

    ምዲረ የሩዝ እዳ. መዳሜ ምን እደምትል ልንገራችሁ ሀበሻታልነኩዋቸውይሰራሉ ተነኳቸውምይሳደባሉ አልያም ይማታሉእጂ ለስራ ጀግናናቸው አያሟርቱም. ግልፅኛ ናቸው አለች. ሀበሻነቴ ኩራቴ ነው አልሀምዱሊላህ ሀበሻነኝ

    • @sadaamohamed4359
      @sadaamohamed4359 6 лет назад +1


      ትክክልነሽ ሆደ ለስራ ኢትዮጲያን እሚያክልየለም የኔሞብላለች

    • @sadaamohamed4359
      @sadaamohamed4359 6 лет назад

      አልሀምዱሊላ

    • @sammur9823
      @sammur9823 5 лет назад

      ፋጡማ የደሴልጂ ሀሰንወሎየዋደሴ ፍቅር አመሰግናለሁ

    • @user-ud5do7xg1q
      @user-ud5do7xg1q 5 лет назад

      እኔም ሴትዩዬ ጥሩ ነኝ

    • @user-ud5do7xg1q
      @user-ud5do7xg1q 5 лет назад

      ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ሳሀኖቹ

  • @user-yx7lv5gn3j
    @user-yx7lv5gn3j 6 лет назад +57

    ይገርማል እኛስንሰራ ምንደክም አይመስላቸው. እነሱ ሲሰሩ እንደ ሚያደክም ያውቁታል

    • @marthamartha3417
      @marthamartha3417 6 лет назад

      حد حمد kkkkkkkkkkkk😂😀

    • @hanahirrutmomo5386
      @hanahirrutmomo5386 6 лет назад

      حد حمد

    • @user-uy5mh2uw1m
      @user-uy5mh2uw1m 6 лет назад

      حد حمد هلا

    • @user-fx2fb7ts9h
      @user-fx2fb7ts9h 5 лет назад

      حد حمد እፍፍፍፍ በጣም እኛማ 24 ስአት ብስራ የሚደክመን አይመስላቸውን እፍፍ ብርት እንመስላቸዋለን

    • @ethiotube6191
      @ethiotube6191 5 лет назад

      ikkoo

  • @salamealsalame9810
    @salamealsalame9810 6 лет назад +72

    ኢትዮጵያ የወላዲተ አምላክ አስራት ሀገር ናት ትንሳኤዋን ያቅርብልን ስደት ወደ ኢትዮጵያ ይሆናል እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል።

  • @user-bo7hv5lo1j
    @user-bo7hv5lo1j 4 года назад +3

    ما هذه التعليقات فما ناس من كوكب آخر لم أرى هذه الكتابة في حياتي بأي لغة وشكرا

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 2 года назад +5

    አቤት አቤት ካረቦቹ በላይ እኮ ኢቲዮፒያኖች ኮሜንታቹ ብዛቱ

  • @emebetderebe5370
    @emebetderebe5370 6 лет назад +483

    ጌታን እምለምነው በህይወት እያለሁ Etho አልፎላት ተባርካ አርቦችን ሸቃላ ፡ ከዳማ ፡ብሽካራ ፡ ወዘተ ሲሆኑ ማየት እሁፉ ጌታ ሆይ አስበን ይድርብክ ትድርብኒ ይላል እዴ

    • @user-bd2hm3pc1e
      @user-bd2hm3pc1e 6 лет назад +6

      Emebet Derebe እኔምምምምምምምምምምምምምምም

    • @user-bh9zy6dq8h
      @user-bh9zy6dq8h 6 лет назад +2

      Emebet Derebe ትክክል የኔም ፀሎት ይኸው ነው

    • @user-sn8py9ic8w
      @user-sn8py9ic8w 6 лет назад +1

      እህት በቅርብ ጠብቂ በአድሱ ጠቅላይ ሚንስተር በዶ/ር አብይ ስደት ይቀራል

    • @user-lx2wb2mm5r
      @user-lx2wb2mm5r 6 лет назад

      እኔም

    • @salemiabiro6640
      @salemiabiro6640 6 лет назад

      Emebet Derebe kkkkkkkkklk😁😁😁😁

  • @temrgetachew3624
    @temrgetachew3624 6 лет назад +128

    ኧረ በሳቅ ሞትኩ ኢትዬጲያን አልፈልግም አለች ስማችን በክፍ ይነሳ ለነገሩ ጀግና ስለሆንን ነው ይችን መተተኛ ቀጠረች የስራዋን ሰጠቻት አይ አላህ ሁሉን አዋቂ ለሁሉም መድሀኒት ይሆን ዘንድ ቁርአንን አወረደልን

    • @hakimamohammed2038
      @hakimamohammed2038 6 лет назад +1

      Seada Getachew .ኸይር እኔ አላየሁትም.ልየው እንዴ ትምህርት ካለው

    • @hayuhayu6575
      @hayuhayu6575 6 лет назад

      ትክክል

    • @user-or7sm6lr4p
      @user-or7sm6lr4p 6 лет назад

      ተምር ጌታቸው ክክክሰሀኑ ን ጨረሱት ላናገሩ ክችናቻውም የሞላው እሱ ናው

    • @birhanhagos2606
      @birhanhagos2606 6 лет назад

      ተምር ጌታቸው እኮ አገኘችኮ ስራዋን የመረጠቻት ከዳማ መዳሀኒት አስነካቻይ የ2ወር ደመወዝ ስትሰራ ሰጠቻት

    • @hdjjddf4871
      @hdjjddf4871 6 лет назад

      ተምር ጌታቸው ክክክ

  • @user-jh2mm6sv5w
    @user-jh2mm6sv5w 4 года назад +3

    احلى مسلسل

  • @Fatima.Alshammari
    @Fatima.Alshammari 10 месяцев назад +2

    انا شايلة البيت كلهُ على راسي وشايلة الفيس وأحيانا اليوتيوب😉

  • @nhjfjf9424
    @nhjfjf9424 6 лет назад +18

    በስማም ጌታ ሆይእባክህ ስደት በቃ በለን

  • @user-qz3qw9xv9j
    @user-qz3qw9xv9j 8 лет назад +8

    عباس يقتل من الضحك ههههههههههههههههه

  • @baitalhail2657
    @baitalhail2657 3 года назад +6

    ده انت تغلط في البصمة يا راجل 🤣🤣🤣🤣 عباس بيز مال انت لا تخليه في سحن واحد 🤣🤣🤣🤣 خلها يا بويه ترقد في البراد. كل المحبة من الكويت لكم جميعا ♥️♥️♥️🇰🇼🇰🇼🇰🇼

  • @user-ys1wy9ui2f
    @user-ys1wy9ui2f 5 лет назад +12

    በለው ኮሜንት ያገሮቸ ልጆች አላህ ይጠብቃችሁ በቃብሎን ባገራችን ላይ እርዝቁን ይክፈትልን አይዞችሁ ውድድ አደርጋችሀለሁ ሁላችሁንም

  • @jemilytantoytantoy7082
    @jemilytantoytantoy7082 6 лет назад +113

    የአረብ እብድ አያምጣው ነው
    እንካን አብደው እድሁም እብድ ናቸው

  • @user-wv7wh7kk4q
    @user-wv7wh7kk4q 3 года назад +10

    ወይ ሀበሻ ግርም ይሉኛል ከኔው ጀምሮ በየህድንበት መቼም አንታጣም አይደል ፍልሙ አርብኛ ኮሜቱ አማርኛ ወይ መገጣጠም እስኬ ያመዳም ህይልን የሸቃላን ስቃይ

  • @BilalAshraf-iw7ci
    @BilalAshraf-iw7ci Год назад +2

    Thanks for uploading 😍😊😊😊❤

  • @neanegn3210
    @neanegn3210 5 лет назад +10

    ክክክክክክክልል ውይይይ ሸክላ አለቃ የአመርኛ ጸፉ አይቼ ደስስ አሌኝ ብቃታችሁ ልዩ ነው የአጋሬ ልጆች ♥♥

    • @bogebobo1272
      @bogebobo1272 5 лет назад

      ɢєňєʏє ʏє ɢeтa negn .

  • @asersetube2009
    @asersetube2009 6 лет назад +72

    ክክክክክክክክክክ እር ያገሪ ልጆች የት ነው ያላችሁት ቤቶች ዲራማ ውስጥ ያላችሁ አስመሰላችሁት እኮ ማሮችችችችች

  • @user-xu5ot7mo7w
    @user-xu5ot7mo7w 6 лет назад +4

    بصراحه روعه جدا وممتاز ابدعتم كلكم وأصلو

  • @Fatima.Alshammari
    @Fatima.Alshammari 10 месяцев назад +1

    مسلسل جميل يعالج المشاكل الإجتماعيه التي تحدث في حياتنا اليوميه

  • @user-jy3iv5eu4p
    @user-jy3iv5eu4p 4 года назад +12

    اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين ماذكره الذاكرون وعدد ماغفافل عنه الغافلون إلى يوم القيامة اللهم اجعل القران الكريم ربيع قلوبنا ونور صدورنا و جلا همومنا ويسره لكل من يريد حفظه يا رب العالمين اللهم امين اللهم ارحم موتانا وموتى المسلمين واجعل قبورهم روضة من رياض الجنة اللهم اجعل أمي وابويه من أهل الجنة وأجعل الحوض موردا لهما أللهم امين اللهم ارزقنا قيام الليل وخاصة الثلث الأخير وسوره البقرة والدعاء لهم

    • @hdbaybebaybe1033
      @hdbaybebaybe1033 Год назад

      rrŕ

    • @janhabdlah3377
      @janhabdlah3377 Год назад

      تع

    • @user-jy3iv5eu4p
      @user-jy3iv5eu4p Год назад

      السلام عليكم ورحمه الله وبركاته لا اله الا الله سبحان الله أللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين ماذكره الذاكرون وعدد ماغفافل عنه الغافلون إلى يوم القيامة اللهم اجعل القران الكريم ربيع قلوبنا ونور صدورنا و جلا همومنا ويسره لكل من يريد حفظه يا رب العالمين اللهم امين اللهم ارحم موتانا وموتى المسلمين واجعل قبورهم روضة من رياض الجنة اللهم اجعل أمي وابويه من أهل الجنة وأجعل الحوض موردا لهما أللهم امين اللهم ارزقنا قيام الليل وخاصة الثلث الأخير وسوره البقرة والدعاء اللهم امين اللهم يفرجها لكل مهموم وكل مريض يتألم وكل مسجون و كل مديون وكل ضال ويهدي بناتنا واولدنا ويفرج هم كل مهموم يارب والحمدلله والصلاة والسلام على رسول الله والا حول ولا قوة الا بالله العلي العظيم

  • @gv5260
    @gv5260 4 года назад +4

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ክክክክክክክክክክክክ

  • @user-yh3pg6vq8d
    @user-yh3pg6vq8d 6 лет назад +78

    ከኛ ውጭ እሚያየው የለም እዴ ወይስ ከዳማ ሲባል ለምዶባቹ አቤት ልትሉ መታቹ ነው ሁላቹም kkkkkkkk

    • @hadeyaseid6661
      @hadeyaseid6661 6 лет назад +1

      😂😂😂😂😂

    • @Hassan_Jamal
      @Hassan_Jamal 6 лет назад +3

      😬😬😬😬😬😬ናእም ልንል መተን ነዉ kkkkkkkkkk

    • @rahelmarekos1169
      @rahelmarekos1169 6 лет назад

      😂😂😂😂😂

    • @Moon-er8du
      @Moon-er8du 6 лет назад

      ሚጣ ነኝ የአቢቲ እህት 😃😃😃😃😃😃😃😄😄

    • @user-io9qe6wi9g
      @user-io9qe6wi9g 6 лет назад

      ማሽቃበጥ አሎድማ ደስ አይለኝም።
      Kkkkkkkkkkkkkkk

  • @BilalAshraf-iw7ci
    @BilalAshraf-iw7ci Год назад +1

    Outstanding excellent beautiful Super Brovo ❤️❤️❤️🌹💎💋🤗😊

  • @halamandour7052
    @halamandour7052 6 лет назад +7

    عيلة،كويسة،حلوةومشاكلها،جميلة،مسلية،مسلية،روعة😃😃😃😃

  • @user-io9qe6wi9g
    @user-io9qe6wi9g 6 лет назад +54

    አረ በኮመንታቹ በሳቅ ሊፈነዳ ነው ከየት ከየት ግፍጥ ብላቹ መጣቹ ያኣገሬ ልጆች

  • @rehimahussen1080
    @rehimahussen1080 5 лет назад +8

    ይድፋችሁ ባላያችሁ ነብሴ ማንም ከማንም አይበልጥም አላህን በመፍራት ቢሆንይ
    ያገሬ ለጆች ክፍ አይንካችሁ

  • @user-sc6ee3hr4d
    @user-sc6ee3hr4d 6 лет назад +91

    እፍፍፍፍ እኔስ ለማየትም አስጠልተውኛል ከነሱ በላይ ሰው የለ ዶማ ጭንቅላት ይዘው ለስሙ ይሰግዳሉ 24ሰአት እግዚአብሔርን የማይፈሩ እንደነሱ አላየሁም እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በሀገራችን ሰርተን ለመኖር ያብቃን የሀገሬ ልጆች

    • @alyfakih9713
      @alyfakih9713 5 лет назад

      Ameni ihite

    • @hassanhussen5591
      @hassanhussen5591 5 лет назад

      Enate bezu teru areb ale atershe yagerachen abzanfaw sew yetelewtew kedero jemro beteley yedrowochu areb bet sertew new beteseb yemyastedadrut weletama anresa

    • @youtube270
      @youtube270 5 лет назад +2

      ደደብ አች አለሺ ለጨት ቁመሺ ያደርሺ

    • @user-ct4yh9er3e
      @user-ct4yh9er3e 5 лет назад

      አሜን የኔ ውድ

    • @eyerusbeqele8388
      @eyerusbeqele8388 5 лет назад

      Uffff yenewanma sayat deme yefelal men laderge mehem ee ber aunes asxelan deneten wdedkut keareb gar kemesrat kolo shexo menor yeshalal

  • @MunajaSherefa
    @MunajaSherefa 4 месяца назад +1

    Good

  • @fsy1999
    @fsy1999 6 лет назад +89

    😂😂😂😂 እረ በለዉ ኮመቶች እኔ አላምንም😊ቃና ዉስጥ ያላችሁ አስመስላችሁታልኮ😜

    • @giveyaneshnagussie9738
      @giveyaneshnagussie9738 6 лет назад

      የሁረል ኤይን ጉሩፕ ተማሪ ነኝ እኮ በትክክል 😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀

    • @user-vi9sc3id9m
      @user-vi9sc3id9m 6 лет назад +3

      የሁረል ኤይን ጉሩፕ ተማሪ ነኝ አይደለም እህቴ እኔ ድራማው ሳየው የቆየ ነው ከዝያ ገና ዩቱብ ስገባ መጀመሪያ መጣ መዳምና ከዳማዋ ሳያቸው የሆነ የሚያስተላልፉት መልክእት ያለ መስሎኝ ነበር ልጅቷም ሀበሻ መሰለችኝ እና ሳየው ጉዳዩ ሌላ ነው ክክክክ

    • @fsy1999
      @fsy1999 6 лет назад

      አልሀምዱሊላህ አለኩልሀል kkkkkkእኔም እዳችዉ ነበር ያሰብኩት😂😂

    • @halimahalima1066
      @halimahalima1066 6 лет назад

      የሁረል ኤይን ጉሩፕ ተማሪ ነኝ .

    • @user-ni2vx5ic6i
      @user-ni2vx5ic6i 6 лет назад

      ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ አረ ጎድ ነውክክክክክክ

  • @rodasseyoum8506
    @rodasseyoum8506 6 лет назад +22

    _በህይወቴ እንደ አረብ ህዝብ ጨካኝና ክፉ አረመኔ አላየሁም ወንዶቹ ግን ትንሽ አምላክን ይፈራሉ ያዝናሉ_

    • @abebaassya9029
      @abebaassya9029 5 лет назад

      Roman Seyoum እውነትሽን ነው

    • @hassanhussen5591
      @hassanhussen5591 5 лет назад

      Are pls betam teru areboche alu ende yekerta ena lela hager hedesh lela zega ayteshal? Sent adrek habsha ale ende enga enkwan ethopia lezegaw sent kefu aseri ale aydel ende bercheko tesebere belo demoz korarto bebado emishenge enjera kotro emiweta degmo hednebachew enje alemetubenem hulunem anesadebe sent areb hager hedo yalefelet alfo lebeteseb yeterefe ale

    • @muluymaryamlji9323
      @muluymaryamlji9323 4 года назад

      እውነትሽ ነው እህቴ

    • @meriammeriam2386
      @meriammeriam2386 2 года назад

      ክፉ ቢሆኑማ ህዝቤ እየተጋፈ ባልመጣነበር

    • @sada.238
      @sada.238 Год назад

      Arbochi.kefu. Aydalume

  • @Cynthia89
    @Cynthia89 Год назад +1

    Love Burundi 🇧🇮

  • @shamsshams4125
    @shamsshams4125 6 лет назад +4

    كتير حلوة

  • @user-sj8um6nr2q
    @user-sj8um6nr2q 6 лет назад +78

    *አህሰን ማፊ ከዳማ አንቲ እሽተክሊ በሩህች ያ ሀቢብቲ ካለስ*

    • @user-ox8lu2mf4z
      @user-ox8lu2mf4z 6 лет назад +1

      ትዕግስት የድንግል ማርያም ልጅ xxxxx

    • @fatumaebrahim8880
      @fatumaebrahim8880 6 лет назад

      ክክክክክክ ቅመሽው በያት

    • @user-iv1iv8vx5p
      @user-iv1iv8vx5p 6 лет назад

      ትዕግስት የድንግል ማርያም ልጅ kkkkkkk እኮ ማፊ ከዳማ

    • @abshrudekitgraymaareyselam8525
      @abshrudekitgraymaareyselam8525 6 лет назад

      Kkkkkkkkkkk ትዕግስት የድንግል ማርያም ልጅ kkkkkk እምወድሽ

    • @hanahadide6345
      @hanahadide6345 6 лет назад

      ክክክክክክክክ

  • @hudaomar4852
    @hudaomar4852 6 лет назад +15

    ህንዶችኮ መተተኛናቸው ለዛነው የሚወዱዋቸው እኛ ሀበሾችግን ግልፀነን አንፍራም

  • @kecho9070
    @kecho9070 4 года назад +1

    🤔🤔😅😅ጉደደደ

  • @rozeyoutube2499
    @rozeyoutube2499 4 года назад +5

    ወይኔ እቃዎቹ ጨረሱት ወላሂ ሃራም ነው የሚሆንባቸው

  • @alhamdulilalalakulihalalha3707
    @alhamdulilalalakulihalalha3707 6 лет назад +4

    ደስ ስትሉ እዚህም አላችሁ

  • @user-ds9qi5me2s
    @user-ds9qi5me2s 6 лет назад +39

    اقولكم شي عيشوا نفس ما عاش النبي عليه الصلاة والسلام واصحابه. ما كان عندهم ملابس وايد يمكن بس ثوب ثوبين حق كل واحد. ما كان عندهم مواعين وايد يمكن بس كوب وصحن وهذا يسهل امر قلبهم ان اتى وقت الكراهة اما اللي عنده وايد صحون واكواب وقدور عذاب صعب عليه يقلبهم كلهم. والله الدنيا هذي ملعونة وكلما كثرت الاغراض فيها كلما زاد العذاب فيها.
    المهم ماكانوا ياكلون وايد مثل زماننا ريوق غدا عشا ووجبات خفيفة بينهم ولكن كان كل اكلهم الاسودان يعني التمر والماي وبعض خبز الشعير والحليب وما يطبخون الا بعد ثلاث شهور تقريبا يعني ما ياكلون لحم سمج دجاج كل يوم مثلنا . امنا عائشة رضي الله عنها تقول يمر علينا الهلال تلو الهلال تلو الهلال .وما يطبخون يعني تقريبا كل ثلاث اشهر او اكثر يطبخون لحم وغيره.
    الا وابشركم ما ياكلون بصل وثوم اللي هو من اساسيات اطباق هالايام.
    وما عندهم اثاث واغراض اشكثر . وما عندهم غرف وايد .
    كلها غرفة وحدة وصغيرة وهي تعتبر الغرفة والمطبخ والمسبح والصالة .هي كل شي. وما فيها اغراض وايد. يعني غرفة تستاهلها الدنيا الملعونة .
    غرفة تذكرنا ان الدنيا ليست دار قرار . غرفة تجعلنا نتذكر الاخرة وديارنا الحقيقية فيها على الدوام. غرفة تجعلنا نشتااااق لديارنا وقصورنا وبساتيننا وخدمنا وانهارنا في الجنان. غرفة تعيننا على العمل من اجل الحياة الحقيقية في الجنان الاخروية.
    مساكين الاغنياء اللي يعيشون في قصور وعندهم اشكثر اغراض ومليون الف صنف من الاطعمة والاشربة والملابس. ان ذكرتهم بالموت زجروك . لا يريدوا حتى ان يتخيلوا الموت. مساكين ظنوا ان هذه الدنيا هي دار القرار.
    المهم الذكي هو التقي .
    والسعيد من جعل زاد الدنيا قليل وزاد الاخرة من صلاة وصدقة وذكر وكلمة طيبة وابتسامة ومساعدة وغيرها من اعمال البر كثير.

    • @user-uy5mh2uw1m
      @user-uy5mh2uw1m 6 лет назад +2

      ط ك صح لسانك ...يعطك العافيه

    • @user-ds9qi5me2s
      @user-ds9qi5me2s 6 лет назад +1

      الامير واتساب للبنات خاص الله يعافيك.
      مشكور

    • @kahled.r3490
      @kahled.r3490 6 лет назад +1

      كلام جميل

    • @user-ds9qi5me2s
      @user-ds9qi5me2s 6 лет назад

      Kahled .R روحك أجمل أيها المسلم

    • @user-ww5fw7tz5d
      @user-ww5fw7tz5d 6 лет назад

      ايه والله الاخره خيرا وابقاء 😔

  • @QUUUI_
    @QUUUI_ Год назад +2

    شسالفه الأثيوبيات ف التعليقات

  • @Fatima.Alshammari
    @Fatima.Alshammari 10 месяцев назад

    أحمد الجسمي نجم قوي مثل الفن الإماراتي بكل جداره

  • @sarahqq6951
    @sarahqq6951 6 лет назад +7

    هههههه كل التعليقات خدا مات معصبين على الفلم 🤣

  • @asiyadawed9669
    @asiyadawed9669 5 лет назад +5

    አቤት ያገሬ ልጆች እንዴት እንደምወዳችሁ😘💚💛❤️

  • @mdtutul4078
    @mdtutul4078 6 лет назад +1

    So so nice

  • @altuniji
    @altuniji 10 месяцев назад +2

    هههههههههههه😂😂😂😂

  • @user-fx2fb7ts9h
    @user-fx2fb7ts9h 5 лет назад +3

    እረ እዚህ ቤት ኮሜት የምስጡ ያገሬ ልጆች በሳቅ ገደላችሁኝ የምር

  • @merryhabesha9840
    @merryhabesha9840 6 лет назад +61

    እናንተ ኣረቦች ያባቴ አምላኽ ድራሳቹ ያጥፋው

    • @user-tf3qn9dk5d
      @user-tf3qn9dk5d 6 лет назад +5

      Merry agem አንቺን ድራሽሽን ያጥፋው

    • @siifanwellegga6170
      @siifanwellegga6170 6 лет назад

      Merry agem enetshe new yeen konj

    • @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151
      @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151 6 лет назад +12

      እነሱ ምን አደረጉን መጣንባቸዉ እንጂ አልመጡብንም

    • @user-tf3qn9dk5d
      @user-tf3qn9dk5d 6 лет назад

      ortodoksii amantaa ishee qajeeltuu eko yemigermegn eko ya nw metenbachew tekeblew be hagerachin honen yemannorewn yakil banorun dirashachu yitfa yibalal hagerachin lay min yakil hizb yalkal ezih gin minim binbedel nebsachinn lematfat ayasbum hulu degmo and aydelem mesdebm kasfelege nesedeb yalebet akal bicha yisedeb

    • @betty.ilvoeuyouzmelka4921
      @betty.ilvoeuyouzmelka4921 6 лет назад +1

      Merry agem AfekuretYabel,yankojo

  • @penvyl0tieno200
    @penvyl0tieno200 5 лет назад +3

    Hahaha i cant stop laughing madam majnuna she make everyone in this house afraid of her this is too bad

  • @angelicaabad7435
    @angelicaabad7435 4 года назад +9

    Hahahahahahahahahahahaha oh my goodness I can't stop laughing 😂😂😂

  • @maryammohammed9112
    @maryammohammed9112 5 лет назад +5

    ኢሻአላህ ያልፍልናል ለኛም ኢሻ አላህ

  • @marylouaris935
    @marylouaris935 5 лет назад +5

    Love this hahaha they are good artist 🤣🤣🤣

  • @user-rv5dg9du7s
    @user-rv5dg9du7s 6 лет назад +1

    *እር የኘዎቹ ኮመንቱ ቀወጠቹት እኮ kkkkkkእኔ ብቻ መስሎኝ ነበረ አረቦቹ ጉድ ይለሉ ወለሂ እኔ አገጣሚ ነው የገበሁት ሙሰልሰል አለይም ግን ሰየቹ ደስ አለኝ ውድድድድድድድ😘*

  • @sososasa5768
    @sososasa5768 4 года назад +1

    انا بشتغل اي شغلة بسيطة تسترني الا هاي الشغلة الله لايقدر

  • @fightality_com
    @fightality_com 6 лет назад +10

    Ok

  • @user-ib4gk4oy9d
    @user-ib4gk4oy9d 6 лет назад +6

    كل الخدم ماهو مثل بعد انا اثيوبيا
    احب الي اشتغل فيهم وهم يحبوني الحمد لله

    • @user-uy5mh2uw1m
      @user-uy5mh2uw1m 6 лет назад

      جميلة محمد مرحبا....بيك

    • @remilashamso7042
      @remilashamso7042 5 лет назад

      እኛንም፣ሀላህ፣ያብቃን፣እነሱም፣ሸቃለይጡ፣ያረብ፣እኝሀገርገብቶእዳይቀጠሩ፣

  • @fozya9578
    @fozya9578 5 лет назад +2

    ይገርማል ወላሂ ይደክመን አይመስላቸውም የኔዋማ .
    ጣት 2ሰአት እተኛለሁ .ቀን 7እነሳለሁ ቁጭ የለም ወላሂ አዳዳየ እትልች እላይ ስል ልቤን እፋን ይላል ከዛ ትንሽ ቁጭ ብየ ትንፍሴ እስትረጋጋ ....ካየችኝ ስትጮህ ....ምንድ ነው መቀመጥ ተነሽ ትላለች ወላሂ ደሜ ፍልት ይላል ስራ የለኝም ትላለች ሁሌ ቤቱ ያው ነው
    አላህ ድፍት ያድርግልኝ እና እናተ አላህን የምትፈሩት እምን ላይ ነው ሸቃላን የሚያሰቃይ እንካን ጀነት ..ሽታውን ...አያገኝም። ብለዋል .ነብያችን አ.ወ..ሰ..ስላት ውጭልኝ ይቼ ምላሳም ብላኝ አለፈች

  • @Fatima.Alshammari
    @Fatima.Alshammari 10 месяцев назад

    حلوه التبت😂

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 6 лет назад +63

    አቤት ዛሬ እያዩት ትርጉሙን አያውቁ እነዚህ ሀበሾች እየሰደቡን ነው ማለታቸውና መቃጠላቸው አይቀርም kkkkkkkk

    • @user-jl8ps2py2r
      @user-jl8ps2py2r 6 лет назад

      bint Side እደነሱ በስድብ የተሞላን ይመስላቸዋል ይፈጣሉ ካዩት

    • @atieshitie591
      @atieshitie591 6 лет назад

      Eko hahahha

    • @molom4071
      @molom4071 6 лет назад

      Kkkkk Kkkkk Ere.......

    • @lubabamahemmed4182
      @lubabamahemmed4182 6 лет назад

      ክክክ እድሜለጎግል ይተረጉሙታል

    • @user-fx2fb7ts9h
      @user-fx2fb7ts9h 5 лет назад

      Lubaba Mahemmed የምርሺን ነው እንደት አድረገው ወይኔ ጉዴ ነዋ

  • @sadiyeabduro698
    @sadiyeabduro698 6 лет назад +104

    hhhh Madam mafi moke yaa woske intuu arbi kuluu majunin😉😉😛😛😛😛😛😛😛

  • @jamilajal9132
    @jamilajal9132 Год назад +1

    🙊🙊🙉🙆‍♂️🙆‍♂️😅ወለሄ መደሞ ተረፈሸል የእትዩጰየ ሰረተኘ ብትህን ትጠልዙሽ ነበር 😜🤣🤣🤣🇪🇹💪💪💪🇪🇹💔💔

  • @Fatima.Alshammari
    @Fatima.Alshammari 10 месяцев назад

    اشكالهم تذكرني في المطر إذاجاء معهُ برد

  • @MamnhShaafi
    @MamnhShaafi 5 лет назад +5

    والله موت من ضحك الله يسعدكم

  • @user-kj6wi8vw7h
    @user-kj6wi8vw7h 4 года назад +3

    ኪኪኪኪኪኪኪካካ በሳቅ ሞትኩ ሴትዬዉ ጉድ

  • @alemnesru703
    @alemnesru703 6 лет назад +2

    besekera lase tuwolun esthu

  • @dominicrosariodominicrosar8255
    @dominicrosariodominicrosar8255 Месяц назад

    Watching little ❤graphic eye 🎉🎉🎉🎉

  • @user-qq9ty1sp3c
    @user-qq9ty1sp3c 6 лет назад +6

    ይሄን ቪድወ ሳይ ድሮ የምሰራባትን መዳም አስታወስኩ

  • @user-st3xq5jf4d
    @user-st3xq5jf4d 6 лет назад +23

    Kkkkkkkkkkkkkkkk intu mejinunu i love u Ethiopia

  • @TarikulIslam-jo5ys
    @TarikulIslam-jo5ys 5 лет назад

    VERY VERY. NICE ALL KUWAIT

  • @shaymamohd8111
    @shaymamohd8111 6 лет назад

    Masheala.madame.wajede.gereger.yarbi

  • @user-qo4hl4bh8l
    @user-qo4hl4bh8l 5 лет назад +8

    Kkkkkkkkk madam mejinun 😂😂😂😂😂😂😂😜😜😜😜😜

  • @user-uf5yq1zk1g
    @user-uf5yq1zk1g 6 лет назад +70

    ድራሻቹ ይጥፋእኛ ስራተኛች ከቆሻሻ አትቆጥሩንም ግን እስዋ ደከማት ወረኛ ምግብ እራለሁልብስ አጥብ አለሁ ቤት አፀዳለሁ ልጅ እጠብቃለሁ እያለች ታወራለች እኛ ሰው አይደለንም ማይደከን

    • @user-ye4kp1cc1x
      @user-ye4kp1cc1x 6 лет назад +1

      ክክክክክ እኛም መዳማችንን እዲ እናድርግ የመጥባ ሳሀን።እየሰበርች ትጨርስ እጠቡ ረትቡ አትለንም

    • @seadaebrahim5653
      @seadaebrahim5653 6 лет назад

      Mkkkkkkkkk

    • @caaltuufiraol.5603
      @caaltuufiraol.5603 6 лет назад

      እግዚአብሄር እረኛዬ ነው
      Kkkkkkkkkk

    • @destaasmamaw5100
      @destaasmamaw5100 6 лет назад

      እግዚአብሄር እረኛዬ ነው ኪኪኪኪ እረ በሳቅ

    • @user-bd2hm3pc1e
      @user-bd2hm3pc1e 6 лет назад

      እግዚአብሄር እረኛዬ ነው ክክክክክክ

  • @user-st6np3cm7v
    @user-st6np3cm7v 4 года назад +2

    ወዶቹኮ ጥሩየሆኑት ሀበሻወችንሤት ሥለሚወዱነው አያገኛአቸውመጅ

  • @Fatima.Alshammari
    @Fatima.Alshammari 10 месяцев назад

    تباغمين الإماراتين نفس لجتنا حنا السعوديين

  • @user-ls8io9tk7p
    @user-ls8io9tk7p 5 лет назад +6

    الكل تعليقات الأثيوبين 😍😍😍😍😍😍😍الله يحفظكم وين ماكنتم يارب

  • @lidiyaakristos8760
    @lidiyaakristos8760 6 лет назад +9

    Madam mushkila🤔🙄🙄🙄

  • @raa.aa5054
    @raa.aa5054 4 года назад

    امل محمد شكلك حلو في اي مسلسل واحبك وايد وايد واموت فيك واعشقك بجنون

  • @rhetoricalekm1427
    @rhetoricalekm1427 3 года назад +1

    "̯ههههههههههههههههههههههههههههههههههههههههههههههههههههههههههههههههههههههههہْ✗♪ღツㅤهٌ🍻💔🙈😹😹😹.

  • @sarahomar2014
    @sarahomar2014 6 лет назад +4

    ماشاءالله كلهم فلكومنتات من دولة اثيوبية خضرا😁

  • @loomeeintalaabadiiyaa6209
    @loomeeintalaabadiiyaa6209 6 лет назад +15

    Hhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhh shuu hada majinun 😂😂😂😂😂😂😃

  • @user-pl3cb1wz6k
    @user-pl3cb1wz6k Год назад

    إشالله الله يشفكُم

  • @s01La
    @s01La 11 месяцев назад

    فيه شغالات كذا

  • @tttmmm9694
    @tttmmm9694 6 лет назад +10

    አረቦች እኮ የእጃችሁን ነው ሚሰጣችሁ መች ክብር ይወድላችኋል ድሮም ሰሃር የሚያደርግባችሁን ነው ምትፈልጉት.

    • @melsatube6360
      @melsatube6360 5 лет назад

      ማፊ ከዳም የከሥላን እሥትሥውን አቲ

    • @melsatube6360
      @melsatube6360 5 лет назад

      ውይ አረብ የሥራችሁን ይሥጣችሁ

    • @fantafanta6244
      @fantafanta6244 5 лет назад

      ስሃር ምንድነው ቆንጂዬ ?

  • @brtkuanetenesh3231
    @brtkuanetenesh3231 5 лет назад +4

    Lesh arebi harim/ horma kilun mafi koyes semisem mejununa

  • @indiyarashid2521
    @indiyarashid2521 6 лет назад +1

    Subahan Allaah

    • @hawa3569
      @hawa3569 4 года назад

      አይ አብደዉ ባየሁዋቸዉ ደሰ ይለኝ ነበር

  • @Kwt-zp7qm
    @Kwt-zp7qm 3 года назад +1

    Ethiopia ❤❤❤❤❤👌👌👌👌

  • @user-qg6uw7di9m
    @user-qg6uw7di9m 4 года назад +3

    አፍየ እደዛሬዉ ሥቄ አላቅም ባረብ ድራማ የሠሀን መአት ጨረሡት

  • @user-vi9sc3id9m
    @user-vi9sc3id9m 6 лет назад +75

    ክክክክ ዩኒፎርም ሀሀ እነሱ ጥሩ ሲለብሱባቸው አይወዱ በራስቸው አይተማመኑም አይ ወላሂ ወንጆቹ የዋሆች ናቸው እነመዳም ግን ሚጥሚጣ ሁላ

    • @user-hh3ih9on6s
      @user-hh3ih9on6s 6 лет назад +1

      አልሀምዱሊላህ አለኩልሀል። ልክ ነሽ ወንዶች የዋሆች ናቸው ሴቶቹንማ ኡፍ ብረት ነው የምንመስላቸው

    • @user-vi9sc3id9m
      @user-vi9sc3id9m 6 лет назад

      እናቴ ህይወቴ በጣም እህቴ ፈጣሪ በሰላም ይገላግለን እንጅ ሆድ ይፍጀው የእነሱን ጉዳይ

    • @tube3052
      @tube3052 6 лет назад

      takakala mara

    • @fatumamohammed5238
      @fatumamohammed5238 6 лет назад

      አልሀምዱሊላህ አለኩልሀል Wallaahiiiiii iwnatim mixmixaa

    • @MissUaef
      @MissUaef 6 лет назад

      አልሀምዱሊላህ አለኩልሀል ትክክል

  • @user-vl4uo4eg3m
    @user-vl4uo4eg3m 6 лет назад +1

    አረ ያገሬ ልጁች ስወዳችሁ የኔ ማሩች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ታረብ አገር ይገላግልን

  • @Heaven_16499
    @Heaven_16499 6 лет назад +1

    tera anhina manibkum eshtkle Yaa habibty shufti haa kef taib

  • @batynattty8199
    @batynattty8199 5 лет назад +18

    እኔ የምለው የአረብ ሴት ለመውለድና ለአልጋ ብቻ ነው ምንም ጥቅም የላትም እካ ደግማ እነሱም ሴት ይባላሉ !!!

    • @baba2246
      @baba2246 4 года назад

      ክክክክክክክ ክክክክክክክ አንጀቴ እያረረ ልሳቅ እንጅ ኡፍፍፍ የአረብን ሴት እህህህ ስቃይ ብቻ !!!!!!!

  • @meklitehabshawit5955
    @meklitehabshawit5955 6 лет назад +64

    The same my madame🤦‍♀️
    Ufff she mak me crazy🤒
    & she went also I work 24 hours
    She think me im drink benzle😱
    Omg all Arabic womens like animal🐒
    Offffff they pray 24 hours but in inside very darty🐀

  • @hanang7517
    @hanang7517 5 лет назад

    Ohh Ethiopian people i love the comment.long life for all of you

  • @youdonotegirl8324
    @youdonotegirl8324 5 лет назад +2

    Because this ethipian do something..that why getting crazy this people😂😂🤣👍