የዉቢት አመንሲሳ ትዝታዎች (ዉቢት ኢትዮጵያ) ትዝታችን በኢቢኤስ/Tizetachen on EBS SE 19 EP 8

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 ноя 2024

Комментарии • 1 тыс.

  • @matgott3427
    @matgott3427 3 года назад +82

    እኔ ኤርትራዊ ነኅ አስታውሰዋሎህ ገና በልጅነቴ በአስመራ ጎደናዎኂች ተለጥፎ የውቢት ስእል, ሁሌ ነበር የማስታውሳት የምወዳትም ,ውበት ማስታወሳቹሁን ❤️በጣም ደስ ብሎኃል በሁ የኤርትራ ልብም አለች💕🇪🇷💕🙏🏽🙏🏽

  • @jds7669
    @jds7669 3 года назад +81

    ውቢት ኢትዮጵያ የደጉ ዘመን አስታዋሻችን ሁሌም አንረሳሽም የ13 ወር ፀጋ ኢትዮጵያ ሀገራችን

    • @samuelbikila9639
      @samuelbikila9639 3 года назад +1

      ምን ልበል ጨነቀኝ

    • @deehope9477
      @deehope9477 3 года назад +1

      Yes!! That's very true, the poster tells all about Ethiopia back then! How we lived in unity & respect 💗💗

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 года назад +201

    "ውነትም ውቢት"
    የሀገርን ውበት ያስተዋወቀች!! ውነተኛ ኢትዮጵያዊ!!! ትልቅ ባለውለታችን!!! አቤት ጨዋነት ወንድሟ እራሱ!! ልጅም ሆኜ እያየኋት ስላደኩ!! አሁንም ስወጣ ስገባ አያታለሁ!! በየቤታችን አለች። ልክነህ እንደቤተሰብ ነች!! የዛን ግዜ ፍቅር በሀገራችን ያስርፅልን!!💚💛❤እናመሰግናለን⭐⭐⭐⭐⭐

    • @ሲፈንከሸገር
      @ሲፈንከሸገር 3 года назад +2

      አሜን

    • @yeshitlaasmamaw1788
      @yeshitlaasmamaw1788 3 года назад +4

      ኢትዮጵያዊ ቆንጆ

    • @mimikebede4456
      @mimikebede4456 3 года назад +1

      @@ሲፈንከሸገር 👍👍

    • @sababelay4675
      @sababelay4675 3 года назад +1

      በጣም ቁንጃ ናት

    • @ethiomusic3158
      @ethiomusic3158 3 года назад

      ይሄ ሙዚቃ የተሰራው ውቢት አመንሲሳን ታሳቢ በማድረግ በ"ሳባ" ስም የወጣ ሙዚቃ ነበር… አድምጡት!
      ruclips.net/video/rwrDP5KBYbE/видео.html

  • @ytbarekghirmay1506
    @ytbarekghirmay1506 3 года назад +86

    I am an Eritrean i love this poster
    I see the beauty of Ethiopians
    May God bless her soul and
    Rest in peace!

  • @aseabe4843
    @aseabe4843 3 года назад +25

    ከዘረኝነትና ከጎጠኝነት የፀዳና የነፃ ፤ በኢትዮጵያዊነቱ የሚያምንና የሚኮራ የኦሮሞ ቤተሰብ በመሆናችሁ እጅጉን እናከብራችኋለን። እናንተን ባየንበትና ባወቅንበት ዐይን ሥንቱን ሠይጣንና ከይሲ ተመለከትን !!!!! እናንተ የምርጦች ምርጥ ናችሁ ።

    • @Useh58rpbs
      @Useh58rpbs 3 года назад +3

      በጣም እኔም ከወንድምዋ ከቤተሰብዋ ይሄንን ነው የተረዳውት ለነገሩ እድሜ ለወያኔ ይሄን አመጡብን እንጂ የዚህ ዘር የዚያ ዘር የሚባል ነቀረሳ አናውቅም ነበር ስናድግ አሁን ዘረኝነቱ አድጎ ሰው እየታረደ ኢትዮጵያችንን የውርደት ጥግ አድርሰዋታል ፈጣሪ የድሮው ዘመን ይመልስልን

    • @crimsonJerom
      @crimsonJerom 3 года назад +1

      እንዴ ኦሮሞ መሆን ወንጀል ወይም ዘርን ሰው መርጦ የሚሆነው ነገር እኮ አይደለም። በዛላይ ኦሮሞ ዝም ብሎ ቢኖር ኖሮ አሁን ያለውን ነፃነት እና እኩልነት አያገኝም ነበር። ይህ ቤተሰብ ደሞ አሪስቶክራት ሊባል የሚችል ነው። የሰፊውን ህዝብ ኑሮና ትግል ያየ ቤተሰብ ነው ለማለት ይቸግራል። አየህ የመደብ ትግል የሌለው ፖለቲካ ጥላቻን ያመጣል። የደሃው አማራ እና ኦሮሞ ፈተና ብዙም አይለያይም፡ አለማወቅ ነው እንጂ።

    • @ababetolesa1874
      @ababetolesa1874 2 года назад

      Gadal geba

  • @johannessamuel991
    @johannessamuel991 3 года назад +125

    በጣም ባለውለታችን ነች እኛም በውጭ ሀገር በትምህርት እያለን ፖስት ካርዱ ተልኮልን እብራን የኖረች ውድ ኢትዮጵያዊት ነች አንረሳትም ።ነብሷን በገነት ያኑርልን ።

  • @zelujira8811
    @zelujira8811 3 года назад +174

    በጣም የምወዳት ካለምንመ ሜካፕ ሁሌ ቆንጆ ሆና የኖረች ebsን በጣም እናመሰግናለን ።

    • @tgtaf435
      @tgtaf435 3 года назад

      እናመሰግናለን

  • @asmelash4029
    @asmelash4029 3 года назад +32

    ዊቢት ኢትዮጵያ ቆንጆ ብቻ ሳትሆን የተማረች ነበረች ነብሰ ይማር በኪዳነምህረት እቅፍ ያኖርልን አንረሳትም አቶ አሸናፊ እናመሰግናለን የድሮ ትዝታ ፍቅር አስታወስከን

    • @deehope9477
      @deehope9477 3 года назад

      Wow!!YES, he did lol GBU!

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 3 года назад +59

    ዮናስ በጣም ቆንጆ አቀራረብ ነው በርታ ።👍👍👍🦚🦚🦚🦚

  • @saratt2323
    @saratt2323 3 года назад +7

    ቃላት የለኝም ገና በጨቅላ እድሜን እህቴን ከኤርትራ ለትምህር ወደ ኢትዮጽያ ሄደች ለክረም እረፍት ተመልሣ ስትመጣ እንደስጦታ የውቢት poster ይዛል መጣች ።
    እንካን በኢትዮጵያ በኤርትራ ብዙ ትዝታ አላት ያለ መጋነን በብዙ ቤቶች ደስ የሚል ትዝታ
    አላት ጌታ በገነት ያንሩልን እጅግ እንወድሻለን
    🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mm6227
    @mm6227 3 года назад +298

    ቡልጋርያ ለትምህርት ስሄድ የእሷን ፖስተር ይዤሄጄ ነበር ብዙዎቹ በመገረም አፍሪካ እንዲህ ቆንጆ መሆናችሁን አናውቅም እያሉ ሲደነቁ ኩራቴን ተውት

    • @kelifaledi2002
      @kelifaledi2002 3 года назад +4

      ለትምህርት ቡልጋሪያ ሄድኩኝ አለ እንጂ የቡልጋሪያ ሠፈር ነኝ አላለም።

    • @Seniblessed
      @Seniblessed 3 года назад

      Remind me my childhood

    • @deehope9477
      @deehope9477 3 года назад +1

      That's true, we all felt that way, wherever we saw the poster lol I think the poster might be all over the world with no exaggeration! Really!

    • @kelifaledi2002
      @kelifaledi2002 3 года назад +1

      @@musseandemichael2619 እኔ ምንም ነገር አልበላሁም ነገር የበላህውስ አንተ ነህ ከሜንቱ ላይ ሠፈር የሚል አንብበሃል? እውነቱን ነው ኮሜንት ያደረጉት ነገር አልበላም ምሳ እየበላሁ ነኝ ተወኝ ልብላበት

    • @alemtube9768
      @alemtube9768 3 года назад +2

      እንደው እኛስ ቆንጆ ብንሆንም አረብሀገር ታሽገን ተጠቅልለን ልንሞት ነው እንኩዋን ልንማር

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 3 года назад +112

    የዛሬ 38 አመት ነእ የእሶን ፓስተር ይዤ ከአገር የውጣሁት እስካሁን በቤቴ ውስጥ አምሮ ተስቅሎ አለ ኢትዮጵያ ስባል ውቢት ኢትዮጵያን ትወክላላች

  • @nazaretekubatsion5922
    @nazaretekubatsion5922 3 года назад +32

    ዉቢት በ1960 ዉስጥ እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር እቴጌ መነን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አብረን ተምረናል ከዛም ካሳንችስ ጕረቤት ነበርን። ዉቢት በሕይወት ትኖሪያለሽ ብዬ ነበር እማስበዉ። በገነት ያኑርሽ⛪🌸🌸🌸

    • @TEBERHE1
      @TEBERHE1 3 года назад +1

      Ye Ethiopia Hzb ye Ferenge ena ye Areb melk adnaqi nuw.

    • @TEBERHE1
      @TEBERHE1 3 года назад

      Andandechu ye Dejazmach Solomon Abraham ye Wollo k/Hager agere gej yeneberu lij nesh blew siwashun noru.

  • @nemerajorgo8105
    @nemerajorgo8105 3 года назад +5

    ውቢት አመንሲሳ የኦሮሚያ ቆንጆ ውቢት ኦሮሚያ ምን ግዜም ይማትረሽ ትዝታችን ነሽ።

  • @tewodorthird7398
    @tewodorthird7398 3 года назад +48

    እንደዛሬ ልቤ ተነክቶ አያውቅም!! የጋሼ ለእህቱና ለሀገራችን ኢትዮጵያ ያለው ፍቅር እጅጅጅግግግግ ልብ ይነካል!!

  • @amensisa3648
    @amensisa3648 3 года назад +1

    My name is Amensisa and am lovin it.

  • @dinodire7576
    @dinodire7576 3 года назад +45

    Thank you Ashenafi Amensissa. Baye Geletomi. We miss Wubit Amensissa, the most beautiful woman in Ethiopia. RIP.

  • @hibsttadese2982
    @hibsttadese2982 3 года назад +1

    ዉቢት አመንሲሳ (ኢትዬጰያ)በጣም ይገርማል በህይወት አለመኖሯን ዛሬበebsሰማሁ ነብሰ ይማር ።ዮናሰ ትዝታችን በbes በጣምአመሰግናለሁ አየህ ኢትዮጵያ ወክላ እንጂ ብሔር አትወክልም ለመላው ቤተሰባ መፅናናትን እመኛሐሁ።።።

  • @meron7439
    @meron7439 3 года назад +94

    በልጅነቴ እንደሷ ፀጉሪን ስሩልኝ የሷን አይነት የአበሻ ቀሚስ ግዙልኝ እል ነበር እቤታችን ፖስተሯ ተሰቅሎ ነበር ። ስለምወዳት ወደ ውጭ የሚሄድ ሰው ስጦታ የምሰጠው የሷን ፖስተር ነበር። እግዚአብሔር ከደጋጎቹ ጎን ያስቀምጣት 🙏 ጥሩ ኢትዮጵያዊ ነበረች አሁን እንኳን ፖስተሩን ሳይ ልቤ ስንጥቅ አለ ባጣም ስለምወዳት በኤወት እንደሊለች ሰው ነግሮኝ ነበር በጣም ያሳዝናል 😭

    • @libonaminase4101
      @libonaminase4101 3 года назад +3

      እኛ ቤት ደግሞ በሠአሊ ግድግዳ ላይ ተስላለች

    • @deehope9477
      @deehope9477 3 года назад +1

      So, sad to hear she was dead that long?? I have a great memory of the poster by itself regardless!! Amazing "ETHIOPIA" now she's in between life & death trying to survive for the newer generation to pass it on... her unity & love to live in harmony again!!

  • @sanaitoqbay7156
    @sanaitoqbay7156 3 года назад

    ነብስዋ ከድንግል ማርያም ጉን እንደሆነች ይሰማኛል ስምዋን የጠራ ዝክርዋን ያዘከረ ዋጋው ን በሰማይ አይቀርበትም ኢትዪጵያ በሁሉ ነገርዋ ድንቅ እንደሆነች ዊቢትም አሳይታለች ለቤተሰቦችዋ እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @sofisofi8141
    @sofisofi8141 3 года назад +72

    What a beautiful program, her brother is so nice.

  • @hailugetachew8831
    @hailugetachew8831 2 года назад

    Good job yonni....... እውነተኛ ኢትዮጵያዊ!!! ትልቅ ባለውለታችን!!! 💚💛❤እናመሰግናለን

  • @bezajonathan7719
    @bezajonathan7719 3 года назад +52

    ታርካችን ብዙ ነው እናስታውስ ውቢት ኢትዮጵያን ስላስተዋወቃችሁን እናመሰግናለን።

    • @sifenkejela9205
      @sifenkejela9205 3 года назад +3

      Oromo ye Ethiopa bale wuleta new

    • @bezajonathan7719
      @bezajonathan7719 3 года назад +1

      @@sifenkejela9205 ኦሮሞና አምሀራ ናት እንደ አብይ ቆንጆ:)

    • @sifenkejela9205
      @sifenkejela9205 3 года назад +1

      @@bezajonathan7719 😂😂amara bemenuwa kkk abiyi ahimed demo beminu amara hone kkkkk wubit amansisas beminuwa amara honech kkk mels feligalew

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 3 года назад +1

    በእውነት ውቢት አመንሲሳ እጅግ ቆንጆ የኢትዮጵያ ምልክት ናት።ነፍሷን በአፀደገነት ያውርሳት።

  • @samsonasfaw6203
    @samsonasfaw6203 3 года назад +11

    አቤት እንደዚህ ያለ ቤተሠብ ድንቅ ኢትዮጵያዊ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 года назад +44

    ዮኒዬ ና ትዝታችን እንኳን በደና መጣችሁ ዮኒዬ የኔ ሰው አክባሪ

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 3 года назад +87

    ኢትዮጰያ ይቺ ናት የሁላችንም ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ኑሩልን

  • @teferibeyene703
    @teferibeyene703 3 года назад

    ዮናስ ድንቅ ዝግጅት ነው፡፡ የውቢትን ማንነት ስላሳውክን እናመሰናለን፡፡

  • @tewodorthird7398
    @tewodorthird7398 3 года назад +21

    ልጅነቴንና ያደኩበትን ቤታችንን ሳስታውስ በቤታችን ግድግዳ ላይ ሁሌም አስታውሳታለሁ!! ውቢት የሚለው ስም ኢትዮጵያን ለማድነቅ የተፃፈ ይመስለኝ ነበር። ውቢት እናመሰግንሻለን ሀገራችንን እንዲህ ስላስተዋወቅሽልን!!

    • @deehope9477
      @deehope9477 3 года назад

      True & Ethiopia was like her, when I was growing up!!

  • @esayasweldestadick8566
    @esayasweldestadick8566 3 года назад +6

    ወንድሟ እጅግ ሩህርህ እና የተረጋጋ ሰዉ ናቸዉ። ወ/ሮ ዉቢትን ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን።

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 3 года назад +42

    አልቅሼ ልሞት ነው! ሳላውቃት በጣም የምወዳት ሴት. I can’t believe she died of leukemia. 😞 God bless you for remembering her and sharing her memory.

    • @deehope9477
      @deehope9477 3 года назад

      Yes!! It is a great memory for all of us the older generation as well.

    • @bickim5224
      @bickim5224 3 года назад

      Me too I can’t stop crying for real

  • @aberabenyam9962
    @aberabenyam9962 3 года назад +2

    ዮናስ መቼም በጣም ነው የምናመሰግንህ ወንድሜ በጊዜው የሷ ፖስተር የሌለበት ቤት የለም ስለሷ ብዙም አናውቅም ነበር በጣም ደስ ብሎናል አንተንም ጌታ ይባርክህ ።

  • @lottigemechu1906
    @lottigemechu1906 3 года назад +48

    Yonas is an amazing man who has a great deal of politeness and true ethiopianizim. His caring and politeness is much bigger than the program itself. I was crying the whole time watching this episode. Thank you for taking us back in time. Pictures taken before mafia TPLF messed up our united beautiful Ethiopia. The time we know only Ethiopia. the Kefa, Konso, Somali, wolita, Oromo, Amhara, Ben Shangul, Tigre, Afar, Guji, Gurage and all Ethiopians Know only one Ethiopia. The time of kindness, neat Ethiopia. The time people care for people not Money and material things. Dr. Abiy pleaseeeee bring back the old Ethiopia we know. The good Ethiopia we know the kind Ethiopia we know.I am still crying crying crying. Oh well....

    • @haliz7466
      @haliz7466 3 года назад +1

      The old ethiopia is not for every one. Thanks for tplf they did great job for the country. The best thing happen to ethiopia. Thanks.

    • @deehope9477
      @deehope9477 3 года назад +2

      Wow! Beautiful comment!! We all need to pray for Ethiopia to see the old & good times to be back with this new generation, clueless generation, don't have any idea about the loving & unity of the people back then. This poster just tells that!! Awesome real history!!

    • @rahwahailu9042
      @rahwahailu9042 3 года назад +2

      @@haliz7466 kene mehonu new?Lela yelehm ante tigre selalhonk becha tplf malet aytebekbihm zeregenet kante yejemeral merto wekash

    • @sadaahmedahmedin1596
      @sadaahmedahmedin1596 3 года назад +2

      Oh tezetachen b EBS i love this program and thanks to her brother to remind me about the beatiful our unforgatebl woman GOD BLESS ALL HER KIDS AND HER FAMILY I LOVE U ALL

    • @lottigemechu1906
      @lottigemechu1906 3 года назад +5

      @@haliz7466 I know mafia TPLF as a child beggars and pan handlers. Mafia TPLF is worse than demons. What good really comes out of TPLF? Nothing but cruelty, theft, lying, killing, conspiracy. TPLF is broad daylight Hyenas. Truly.

  • @zemenzemen4987
    @zemenzemen4987 3 года назад

    ዮናስ-በጣም አመሰግንሀለሁኝ በኃሳብ ወደ ኋላ ወሰድከኝ ይህ የውቢት አመንሲሳ ፖስት ካርድ በልጅነት እድሜ በየ አመት ብአሉ የእንኳን አደረሰህ/ሰሽ እንሰጣጥበት ነበር በዚህ ያበቃም አልነረም ፍቅረኞችም እንደ ሱጦታ ይሰጣጡበት ነበር ዋው ዮናስ ይች ውቢትጰበአሁኑ ስአት የእድሜጰባለፀጋ ሁና በአካል ባየኋት እንዴት ደስ ይለኝ ነበር መሰለህ ለማንኛውም ግን ለአቶ አሽናፊ አመንሲሳ እድለኛ ነዎት ምክንያት የዚች ቆንጆ ሴት ወደንም በመሆኔ በልልኝ

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs 3 года назад +23

    ወርቅ የሆናቹ ቤተስብ ናቸው አቶ አሸናፊ ታርኳዋ ህዝብ እንዲያውቀው ማድረጋቸው እጅግ ነው የሚያስደስተው ዉብዬ ቆንጆ የኢትዮጵያ ውድ ልጅ እግዚያብሔር ነብስሽን በእቅፉ ያኑረው

  • @thankthank985
    @thankthank985 3 года назад +1

    ምስኪን ውቢት አመንሲሳ የሀገሬ ልጅ መሞትሽን አልስማሁም ነብስ ይማር RIP

  • @yordanostesheme9698
    @yordanostesheme9698 3 года назад +6

    በጣም ደስ ይላል ስለ ውቢት በማስታወሳቹ ሁሌ አስባት ነበር ነብስዋ በገነት ያኑርልን እግዝአብሔር 🙏🏽 የስዋ ፎቶ እቤታችን ነበር ልኽ እንደቤተሰብ ebs እናመሰግናለን🇪🇷

  • @afrolatin05
    @afrolatin05 3 года назад

    Like my mother name webit💐 I love this foto i remember in asmera in my home& Asmara Street from Eritrea 🇪🇷 l love Ethiopia people selam ena tena to my lovely 🇪🇹 💐🙏💕

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 3 года назад +4

    አቅራቢውም ዬናስ እግዜአብሄር ይስጥህ እንደዚህ የተረሱን ታዋቄስዋችን የድሮ ሙዜቃንም በማቅረብህ ሊላም እንጠብቃለን እኔ እንደውም ስእል የተሳለ ነው የሚመስለኝ የነበረው ድሮ ልጅም ስለነበርኩ 🙏🏽thank you!!! Yonase!

  • @meskeremhabtegebreal6362
    @meskeremhabtegebreal6362 2 года назад

    የእውነት ቆንጆ ኢትዮጵያዊ።

  • @MyHabtom
    @MyHabtom 3 года назад +50

    I am amazed by the high quality respect and manner of the late Wibit's brother. God bless you.

    • @darlenee.l.3131
      @darlenee.l.3131 3 года назад

      What's her full name? (I don't speak Amharic).

    • @MyHabtom
      @MyHabtom 3 года назад

      @@darlenee.l.3131 Her name is Webit; the meaning of her name is "Beauty" given from amharic word.

  • @jemo5716
    @jemo5716 3 года назад

    ወይ እግዚአብሔር ዉበትም ከንቱ ነዉ።በጣም ያሣዝናል ።እዉነትም በትምሕርት የላቀች ነበረ በዉበቷ ነበር ዉቢት ኢትዮጵያ ነበር የምትታወቅ የነበረ።

  • @rohayemariam529
    @rohayemariam529 3 года назад +8

    የእህቴን ታሪክ እየሰማሁ ያለው ነው የመሰለኝ።
    የትዝታችን በebs ከሰራቸው ኘሮግራሞች ሁሉ ድንቅ ስራ ብዬዋለሁ።

  • @zizigebeyehu555
    @zizigebeyehu555 3 года назад

    Yes she is all Ethiopians proud and we love her!!

  • @warka2663
    @warka2663 3 года назад +64

    የውቢት ልጅ ራሷ ቅመም ናት። አሜሪካን ሀገር እየኖረች እንግሊዝኛ ሳትቀላቅል ጥርት ያለ አማርኛ ነው የምታወራው። ስትገርም።

  • @helengivma3323
    @helengivma3323 3 года назад

    በጣም ያሳዝናን ነፋሰ ያማረ ነፈሰን በገነት ያኑረልን

  • @tg2750
    @tg2750 3 года назад +18

    ይገርማል በጣም ቆንጆ ታሪክ ነዉ
    ብዙ ጊዜ ቦሌ ጃፓን ኤባሲ ሰፈር
    አያት ነበር ውቢት አለፈች እንል ነበር
    ይገርማል
    ነፍሶን በገነት ያኑርልን

  • @elsabettsegaye5744
    @elsabettsegaye5744 3 года назад +2

    ዋው እጅግ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ያቀረብክልን። የእውነት ውብ ቤተሰብ ናችሁ። ውቢትም በህይወት ኖራ ብናያት ጥሩ ነበር። እንደዚህ ያለ የተረሱ የኢትዮጵያ ባለውለታዎችን በማቅረብህ አንተም መመስገን ይገባሀል

  • @assaminewharegewoin19
    @assaminewharegewoin19 3 года назад +8

    ዮኒ ጌታ ይባርክህ ሥራህ ሁሌም መልካም ነው።

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 3 года назад

    የምር በጣም ነው ያዘንኩት በሂወት ያለችና ውጪ አገር የምትኖር ነበር የሚመስለኝ ፈጣሪ ነፍሷን ይማር ዮናስ በጣም ነው ምናመሰግንህ ስለሷ ስላሳወከን

  • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ

    እናታችን ውቢት በጣም እንወድሻለን እናከብርሻለን የምትወጃት'' ኪዳነ ምህረት'' አጠገብሽ ትሁን አሜን!!!
    😍😍😍😇😍😍😍
    🤔ዩንዬ እናመሠግንሀለን የኔ ጎበዝ በርታ ሀገር ወዳድ
    🤔የናታችን ልጅ ሀገሮን አክባሪ ብልህና ጎበዝ አማርኛ ተናገሪ😘
    🤔ወንድሟ ስርአታቸው በዛ ላይ የበሰሉ አስተዋይና ጠንካራ
    🤔እህታቸው የኔ እሩህሩህ ፀልዩልን እናቴ ''ለኢትዩጵያችን'' የተባረከ ቤተሠብ ልጆቻቹ ይባረኩ
    😇ተመስገን ይሄን ያሳየሀኝ😇

  • @simegnnamaga7339
    @simegnnamaga7339 3 года назад

    ዮናስ ተባረክ ዘመንህ ህይወትህ ቤትህ ኑሮህ ይባረክ
    ቤተሠቦቿ በተለይ እህትና ወንድሟ ወደድኳቸው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ እውነተኛ ፍቅር አይቻለሁ

  • @addikarri8982
    @addikarri8982 3 года назад +8

    ጨዋ እና ትልልልልቅ ቤተሰብ የጨዋ ዘር ናችሁ እድሜና ጠና ይስጣችሁ😍😍😍🙏🙏🙏❤❤❤

  • @tsegayedebebe8568
    @tsegayedebebe8568 3 года назад +2

    ውቢትና ቢንዓመር የማይረሱ የኢትዮጵያ ውቦች ትዝታችን ናቸው 🌹🌼🌸💚💛❤️

  • @fitsumasegidew8509
    @fitsumasegidew8509 3 года назад +9

    አቶ አሸናፊ ምርጥ ወንድም ነህ ጎበዝ እንደ ውቢት አንተም የቤተሰብ ሰው ነህ

  • @fantahuntube
    @fantahuntube 3 года назад

    ድንቅ ሰው ነው ወንድሟ ይሄን ማሰቡ። ዮናስ ፈጣሪ ይስጥክ አንተም ፈቅደክ ስለሰራከው ፕሮግራሙን።
    ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክልን፤ ይጠብቅልን

  • @mesfinmaruta2489
    @mesfinmaruta2489 3 года назад +12

    መጀመሪያ አዘጋጆቹን በጣም በጣም በጣም አመሰግናለው /// በተጨማሪም ሁላችንም ቤት ውስጥ የነበረች ትውስታችን ትዝታችን ነች ፡፡ ከዚህም በላይ ማስታወሻ ሊደረግላት ይገባል

  • @yoniyonas6874
    @yoniyonas6874 2 года назад

    ዮኒ በጣም በጣም አመሰግናለሁ ትልቅ ነገር ነው ያስጨበጥከን ። አመሰግናለሁ በድጋሜ

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez 3 года назад +4

    የወለጋን ህዝብ ከእንደዚህ አይነት ኢትዮጵያዊነት ወደ አራጅነት የለወጠን ሰይጣናዊ የኦነግ/ወያኔ ዘመን እግዝያብሔር ኢትዮጵያን ያሻግራት🙏

  • @ahmed-em8nt
    @ahmed-em8nt 2 года назад

    በጣም የሚገርመው የዛኔ ሁላችንም የዋሆች ነበረን ውቤቱ ኢትዮጵያ አንድም የሐረሯ ቆንጆ እሷም የኢትዮጵያ ቆንጆ ነበረች አይረሳኝም እንደ ቤተሰብ መለያችን ነበሩ ።

  • @fregenetdemissie3027
    @fregenetdemissie3027 3 года назад +7

    የውቢት ወንድም እግዚአብሔር ይስጥህ ውባችን በ48 አመቷ መሞቷን እናውቅም ነበር ታሪኳ ተዳፍኖ እንዳይቀር በማድረጋችሁ እናመሰግናለን። ውቢት ኢትዮጵያ የሁሉም ኢትዬጵያዊ ቤተሰብ ናት።

  • @ninanoon1391
    @ninanoon1391 3 года назад

    I love ❤️ wubit Ethiopia.❤️💕♥️

  • @tsegaberhan2382
    @tsegaberhan2382 3 года назад +19

    የኢትዮጵያ ውበት። ቤተሰቦቿን በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካቸው።

  • @yaleb4u355
    @yaleb4u355 3 года назад

    እግዚአብሔር በገነት ያኑራት ከአገር ድሮ ሲወጣ በርብሬ ዳቦቆሎ ሲቅዋጠር የውቢት ኢትዮጵያና የቤንአሚር ፎቶ አይቀርም ይህንንም ውበት አፈር ይበላዋል

  • @sahra4091
    @sahra4091 3 года назад +12

    Beautiful Wallega Oromo woman.

    • @dagnachew8998
      @dagnachew8998 3 года назад +8

      ውቢትን የሞናውቃት ኢትዮጵያዊ ሆና ነው። ይህን በክልል ማሰብ በምን አይነት ዲዲቲ እናጥፋው።

    • @sahra4091
      @sahra4091 3 года назад +3

      Of course she is Ethiopia and Oromo origin.

    • @dagnachew8998
      @dagnachew8998 3 года назад +2

      @@sahra4091 you also learned this after the interview. You don’t have to assume every good thing to come from the north. Don’t emphasize on this little little matter and make fuss about it.

  • @workishetdebebe5859
    @workishetdebebe5859 3 года назад

    እንደ አሁን ምንሰማቸውና የምናያቸው ነገሮች የሚገርፉና የሚያቆረፍዱ ሳይሆን ተማሪዎችም ሰራተኞችም ሆነን በታዳጊነትና በወጣትነት ዘመኔ ግድግዳ ላይ በተማሪዎች ካፌ ጅምሮ በተለያዩ ትላልቅና ትናንሽ ግድግዳዎች ላይ ያየኋት ውቢት ኢትዮጵያ ነበረች እናም ዘወትርም በህሊናዬ ሰሌዳ ውስጥ ያለችው የሀገሬ ምስል እርሷ ናት፡፡ይህን ፕሮግራም ሰርተህ ስላስታወስካት እናመስግነሀለን።

  • @saratakele5114
    @saratakele5114 3 года назад +5

    በጣም ውብ ከመሆና የተነሳ አይተን አንጠግባትም ነበር ። በዚህ አጋጣሚ ዬንዬ እናመሠግናለን እንደዚህ የተረሱ ሰዎችን እያወጣህ ስለምታቀርብ

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 3 года назад +2

    ውቢት ቆንጆ የኢትዮጵያ ዕንቁ ናት በልጅነቴ ነው ፎቶዋን የማቀው እውነተኛ ታሪኳን ስላወኩኝ እጅግ ደስ ብሎኛል

  • @ethiolove6597
    @ethiolove6597 3 года назад +53

    We have her poster in our home!!! Webet Amensisa what a beautiful lady ❤️

    • @osmangobe6143
      @osmangobe6143 3 года назад

      I love her very much god bless her

  • @bekibelay4906
    @bekibelay4906 2 года назад

    የቤታችን ጌጥ
    ኣይ ዘመን እኛም ደረስንበት በትዝታ ለመስመጥ

  • @tgtaf435
    @tgtaf435 3 года назад +98

    ፖስተሯ እንደገና ተባዝቶ ይሰራጭ

  • @endatresawteklehaimanot3979
    @endatresawteklehaimanot3979 3 года назад

    That is all about Ethiopians.God Bless you!

  • @k.s5286
    @k.s5286 3 года назад +5

    እጅግ የኢትዮጵያን ፍቅር ከዚህ ቤተሰብ አይቻለሁ
    እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ቤተሰብ በኢትዮጵያ
    ያብዛልን 🇪🇹

  • @bekelewoldemariam5706
    @bekelewoldemariam5706 3 года назад

    በቅድሚያ ነፍሷን በገነት ያኑርልን ...አሜን!!! ውቢት የኛ እህት፣ልጅ እና እናት (የሁሉም ኢትዮጵያዊ ማለቴ ነው) ኢትዮጵያያንን በውጪው ዓለም ያስተዋወቀች ድንቅ ኢትዮጵያዊት ናት። እንዲሁም ኢትዮጵያዊያን አንድ ...ያቀራረበችን ስለሆነ እኛም በሷ ፈልግ አለመግባባታችንን ወደ ጎን አድርገን እንደጥንቱ ..እንደበፊቱ እንሁን እላለሁ እግዜር ይርዳን እላለሁ በመጨረሻም ወንድሟን አሸናፊንና አቅራቢውን ከልብ በጣም አመሰግናለሁ ።

  • @yeshiasnake6012
    @yeshiasnake6012 3 года назад +18

    የራሺያ ተማሪ ነኝና ተማሪ ሆኜ መኝታ ክፍሌ ፖስተራ ነበረኝና እንደውም አንድ የአርክቴክቸር ተማሬ የጅማ ልጅ ሚኒር ይባላል ሁልጊዜ ።እየመጣ ይስላት ነበር በጣም ።እንኮራባት ነበር።

  • @kflomgideom673
    @kflomgideom673 3 года назад

    የ ውቢት ፍቶ በጣም ነው የምያስታውሰው ከ 30 ኣመት በፊት በልጅኔቴ እኛ ቤት ፎቶ ነበር በኤርትራ ።I am Eritrea I love this poster.

  • @romanberhane7214
    @romanberhane7214 3 года назад +7

    አሹ ደስ ብሎኛል እህትህ እና የአገራችን ውበት ውቢት ኢትዮጵያ በመታወስዋ፣ ዮናስ እናመሰግናለን።

  • @nura3065
    @nura3065 3 года назад

    በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ውቢት ኢትዮጵያ፣ ኤርትራም ሆኜ ኣስታውሳለሁ የሷ ፓስተር እቤታችን ተሰቅሎ ነበር

  • @temaremulat7541
    @temaremulat7541 3 года назад +6

    በስሟ የሆነ ነገር ቢሰየምላት መልካም ነው ፤ይህች የሀገር ባለሟል እንዲሁ መረሳት የለባትም።

  • @emayemengistu4848
    @emayemengistu4848 3 года назад +1

    EBS ስለምታቀርቡልን ድንቅ ድንቅ ትውስታወች በጣም እናመሰግናለን በተልይ ይህች ከውበት በላይ ውበትና ፍቅር የስፈረባት የምትመስል እህታችን ፎቶግራፏን እንጂ ታሪኮን እናውቅም ነበርና ስለገለፃችሁልን እጅግ አመስግናአለሁ ቤተስቡንም እግዚአብሔር ይባርክልን የዝግጅቱን አቅራቢ በጣም አመሰግናአለሁ።

  • @LEONA2347
    @LEONA2347 3 года назад +6

    በጣም በጣም እናመሰግናለን በእውነት ድንቅ ፕሮግራም ነው ።እያለቀስኩ ነው ያየውት thank you ebs. ኢትዮጵያን ካስተዋወቁ ድንቅ ሰዎች አንዷ እንድትታወቅ ስላረጋቹ ወንድሟም ላካፈለን ታሪክ፡የእትየዋ መልክት ከአሜሪካ ኢትዮጵያን እግዚሐብሄር ይባርካት 😘

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 3 года назад

    ዋው እናመሰግናለን ውድ ወንድሟ በእውነት እኔም እንዲሁ ስዕል ነበር የሚመስለኝ በእውነት ውብ የሆነች ኢትዮጵያዊት በሁላችንም ልብ ውስጥ ያለች ነች ዮኒ አክብረህ ሄደህ ታሪኳን እንድናውቅ ስላደረከን እናመሰግናለን ነፍሷን በአፀደ ገነት ያሳርፍ
    ወ/ሮ አልማዝ ስአለቅሱ አስለቀሱኝ እግዚአብሔር ያፅናችሁ ወንድሟ የሀሳብህ ስለሞላልህ እህትህ አልሞተችም መልካም ሰው እረዥም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን

  • @i_love_chips_
    @i_love_chips_ 3 года назад +8

    She is so beautiful 💯💯💯
    God bless her kids and all her family🙏🙏🙏

  • @newharg5548
    @newharg5548 3 года назад

    ብትታይ ብትታይ የማትጠገብ የኢትዮጵያ ቆንጆ!!!!!! እሸናፊ በጣም ጥሩ ሰው ነህ !!!! እናመሰግናለን!!! ቦሌ ትምህርትቤት ንው የማውቅህ

  • @gethun9236
    @gethun9236 3 года назад +3

    This is our Greatest story thank you that' webit Amenesesa The Beautiful Wolega @ oromiya Ethiopian

  • @tedted8833
    @tedted8833 3 года назад

    በደርግ ግዜ ያደግን ልጆች ኢትዮጵያ ምን ትመስላለች ቢባል ውቢት ኢትዮጵያ ፖስተር ነው የሚመስለን ውቢት ኢትዮጵያ ፖስተር የለለበት ሆቴል አልነበረም በየቤታችን ግድግዳ ላይ ሰቅለን ነበር ኢትዮጵያን ያስተዋወቀች ድንቅ ሰው ነበረች ስለ ማንነቷ በደንብ ሳናውቅ ማለፏ ይቆጨናል ክብር ለሚሰጣቸው ሰዎች ክብር የማትሰጥ ሀገር የሂወተ እልፈትዋን ዜና እንኮን በወቅቱ መንግስት ለህዝብ ማሳወቅ ነበረበት አሁንም ብዙ ሊነገርላት ይገባል ዩናስ እናመሰግናለን በጣም ድንቅ ፕሮግራም ነው ውቢት ሁልግዜ በሁላችን ልብ ውስጥ ስናስብሽ እንኖራለን ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኖርልን

  • @ዲያኔከበደ
    @ዲያኔከበደ 3 года назад +21

    በጣም ይገርማል ብዙ ጀግና ነበሩሽ አገሬ ነብስ ይማር መረሳት የሌለበት ተረስቶ እኳን አስታወሳቹዋት

  • @meserdebebe3182
    @meserdebebe3182 3 года назад

    ዮኒ በእውነት ሁል ጊዜ ሰራህን እከታተላለሁ ድንቅነው ተባረክ ውድ ኢትዮጲያዊ ነህ።

  • @joy-qq2vp
    @joy-qq2vp 3 года назад +19

    በጣም እናመሰግናለን
    የሀገር ባለውለታችንን ስላቀረባችልሁን።
    አብረን ከፓስተራ ጋ ያደግነው።

  • @dawitfesehaye
    @dawitfesehaye 3 года назад

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እኔም ውቢት በሚለው ብቻ ነበር የማውቃት ፡ እናም በጣም እናመሰግናለን ዮናስ ። የመጨረሻው ታሪክ አሳዛኝ ፍፃሜ ቢሆንም ። Tankyou. በርታ።

  • @hiwot1228
    @hiwot1228 3 года назад +8

    አዲስ አበባ ውስጥ ሁለተኛ ፎቶዋ ብዙ ሰው ቤት አትጠፋም ነበር አይ ግዜ ቤተሰቡም ደስ ይላሉ 😍😍😍ሁፍ ወንድሙዋ ምስኪን አሳዘነኝ ዩናስ የተረሱ ሰዎች እያነሳክ የምታዙጋጀው ፕሮግራም ደስ ይላል በርታ

  • @nikolasbest9296
    @nikolasbest9296 3 года назад +1

    ዮናስ በጣም እናመሰግናለን ውቢትን ስላስተዋወከን ። እንዲህ ብዙ ሰርተው የማይታወቁ ሰዎችን አሳውቀን አደራ።

  • @firehiwotbelay2180
    @firehiwotbelay2180 3 года назад +71

    It is true , when you see this posture, it is impossible not to think about ethiopia, she represents ethiopia very well. I am so heartbroken by her death. Mengiste semayat yawrsat! She is gonna be missed by all of us, let alone by her family.❤

    • @ethiomusic3158
      @ethiomusic3158 3 года назад

      ይሄ ሙዚቃ የተሰራው ውቢት አመንሲሳን ታሳቢ በማድረግ በ"ሳባ" ስም የወጣ ሙዚቃ ነበር… አድምጡት!
      ruclips.net/video/rwrDP5KBYbE/видео.html

  • @azmeraalemayehu3597
    @azmeraalemayehu3597 3 года назад

    እንዲህ ያለ ወንድም ኑሯት ሥምዋን ለማስከበር ማብቃቱ በእውነት ሊመሰገን ይገባል! ውቢት ኢትዮጵያ በጣም የምወዳት ምስል ነበረች አሁን ደግሞ የህይወት ታሪኳን በመስማቴና ቤተሰቦችዋን በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል!! አሸናፊም ከነ ባለቤትህና ልጆችህ ጋር ተባረኩ!! ነፍሷን ጌታ በገነት ያኑርልን!!

  • @helenpeterotos834
    @helenpeterotos834 3 года назад +10

    በጣም የምንውዳት ሁሌም በልባችን ያለች ውቢት ኢትዮጵያ ወይም አመሲሳ ላደረጋችሁት ቅንብር በጣም የሚደነቅና የሚያስደስት መሆኑን እገልፅለው ውቢትዬ የማቃት በአካል ነው የእናቴ የቅርብ ጕደኛ ነች ፕሮግራሙን ሳየው እናቴን አስታወሳችሁኝ እናቴም በህይወት የለችም ወደሀላ መለሳችሁኝ ሳቃቸው ደስታቸው ዋው በጣም በጣም አብዝቶ ተባረኩ የተረሳን ስው በጥሩ በማስታወሳችሁ በጣም ተገቢ ነው

  • @TrunehYirga
    @TrunehYirga 3 года назад +2

    ውቢት የኢትዮጵያ ባለውለታ ናት፤ ለአገሯ ያደረገችው አስተዋጽኦ እጅግ ታላቅ ነገር ነው።
    ውቢት ኢትዮጵያ እጅግ የምንወዳት፣ የምናከብራት በልጅነት ዘመናችን በፖስተር የተዋወቅናት ከብዙዎቻችን አእምሮ የማትወጣ ቆንጆ ሴት ነበረች እውነተኛ ታሪኳን ስላመጣችሁልን እጅግ እናመሰግናለን።
    ወንድሟ አሸናፊም ውቢትን እንደገና ለእይታ ለማብቃት ስላደረከው ጥረት ታማኝ ወንድም ስለሆንክላት እናመሰግናለን።

  • @ejigayehugebreegzabhere7714
    @ejigayehugebreegzabhere7714 3 года назад +3

    የኔ ቆንጆ መሞቷን ሁሉ አላቅም ነበር አሁን ስሰማ አዘንኩ የኔ ናት ነፍስሽን በገነት ያኑረው ሁልግዜ በልቤ አስባት ነበር ምስሏን ሳይ ቁንጅናዋ በጣም የሚደንቅ ነው በእውነት እንደሷ የሚያምሩ ልጆች ወልዳለች እንኳን ምትኳን አስቀመጠች ቆንጆ አይገልጻትም ውቢት የሁላችን ቤተሰብ ናት ሀገራችን ያስተዋወቀች

  • @lddetyeenate619
    @lddetyeenate619 3 года назад

    የምትወዳት ኪዳነምህረት በልጇ እቅፍ ታኑራት ነፍስሽን ይማረው

  • @tamiruinika1749
    @tamiruinika1749 3 года назад +52

    We need to raise go fund me & errect Monuments and Universities
    by her name in all regions in Ethiopia.
    Her history should be written
    and preserved in Musiums
    to the next generations.
    She should be celebrated
    elaborated in history books
    for her contributions.

    • @deehope9477
      @deehope9477 3 года назад

      Yep!! That's a good ideas!! Hope the real Ethiopia will listen to bring history 4 this clueless generation!

  • @mikibri6821
    @mikibri6821 3 года назад

    ሰላም ሰላም የምንወድህ የምናክብርህ ውድ ወንድማችን ዮናስ
    በጣም ወደ ኋላ ነው የመለስክኝ በርግጥ እኔን ኤርትራዊ ነኝ አሥመራ ውስጥ ተወልጄ አሥመራ ነው ያደኩኝ እና ውቢት ኢትዮጵያ የስዋን ቦሰተር ማየት የጀመርኩት በአሥመራ ሳይሆን ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ማየት የጀመርኩት እና በደርግ ዘመን በሺ ዘጠኝ መቶ ስባ ሰድሰት (1976) ያኔ ደርግ ከምፅዋ በአፈሳ መልክ ወይም በግዳጅ ማለት ነው አዲስ አበባ ይዞን እደ ገባ ያው የደርግ ወታሀደር ሁኜ ነው ፈተዋን ያወቅኩት እና እደ ማንኛውም ዜጋ ፈቶዋን አይቼ አድንቃት ነበር ትክክል ነው በስምዋ አይደለችም የምትታወቀው በውቢት ኢትዮጵያ የሚል ስም ነው የምናቃት የነበረ እና ወይዘሮ አመንሲሳ ብላቹ ስትገልፅዋት በጣም ገረመኝ ማለቴ ያኔ ስምዋን ያላወቅነው ከስንት አመት በኋላ አሁን ስምዋንና ቤተ ሰቦችዋን ስታስታዋውቀን በጣም ነው ደስ ያለኝ እና ዮናስዬ አንተን አደንቅሀለሁኝ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ!!!!!❤❤❤❤