ዘግቶ ሊያጫዉታት !! 😂😂 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 135

  • @samsunga2182
    @samsunga2182 4 месяца назад +12

    ፍቅር ፍቅር እያሉ ድራማ ከሚሰሩ አስመሳዮች እናተ እጥፍ ትሻላላቹ የኔ ውዶች ❤❤❤ድረድግ ይላል ጉራጌ

  • @AyuAmharaw
    @AyuAmharaw 4 месяца назад +10

    ትበይን ጭቅጭቅ ተነሳባት
    አያሌው ተቀበል እንግዲህ😂😂😂😂

  • @IifeIife-uo9xo
    @IifeIife-uo9xo 4 месяца назад +9

    አያሌው ሻሽ ቀይር ፎጣ ቀይር በተረፈ ያለ አንተ ድራማው ውብ አይሆንም አያሌው የዚህ ድራማ ቅመም ነው❤

  • @dagneMamo-cc2wm
    @dagneMamo-cc2wm 4 месяца назад +5

    ሽፌፌ ይምጣልንን። በተረፈ ልብስ ቀይሩ ዩኒፎርም አረጋችሁት እኮ😅😅😅

  • @IifeIife-uo9xo
    @IifeIife-uo9xo 4 месяца назад +29

    ሙሽራዋ ደህና ቀሚስ ልበሽ ራሳችሁን ባላችሁ ነገር ደምቃችሁ ቅረቡ በማርያም ገጠርኮ በጣም ሰልጥኖ ነው የሚኖረው እናንተ እንደምትሰሩት አይደለም በተረፈ ታምራላችሁ በርቱልን

    • @ልጅሰያያባቱ
      @ልጅሰያያባቱ 4 месяца назад +6

      ገዝተሽ ላኪላቸዉ

    • @demistwewe6799
      @demistwewe6799 4 месяца назад

      Leke new

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 4 месяца назад

      እናየደከረተ ነውየገጠርሰው በሙሽርነትፏ እንላለን እነሡ እንዳሉት አይደለንም​@@ልጅሰያያባቱ

    • @አይሻየአዩቤናፋቂ
      @አይሻየአዩቤናፋቂ 4 месяца назад

      ኮመንት ይነበብ ልብሳቹ 3 ሶስት አመት ሙሉ ቀይራቹ አታቁም ከላያቹ ላይ ተነቀሳቹት መሰለኝ ቀይሩት

    • @IifeIife-uo9xo
      @IifeIife-uo9xo 4 месяца назад

      @@ልጅሰያያባቱ ምን ችግር አለው አድራሻቸውን ቢሰጡኝ❤

  • @SeadaOmuEmran
    @SeadaOmuEmran 4 месяца назад +7

    እሯ ይሻሙሽ ይሄን ቀሚሥ ቀይሪ በሌላም ድራማ ይችኑ በዚህም ይችኑ ቀሚሥ ቀይሪ ድራማው ሢያልቅ ምጣድ ማብሰያ ይሆንሻል😅😅😅😅

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 4 месяца назад

      ትክክል እዳውሁለየይችኑ😂😂😂

  • @ewnetuyitayew
    @ewnetuyitayew 4 месяца назад +3

    አስማረ የትክክለኛ ሰውን ገፀ-ባህሪ የተላበሰ በመሆኑ የጥሩ ምሳሌ አስተማሪ ነው።

  • @sada-qw4mx
    @sada-qw4mx 4 месяца назад +4

    ደሞተብየንጀመረች ነገር ጭርሲልአልወድምአለችተብየን❤❤😂😂

  • @akliluwoldher1221
    @akliluwoldher1221 4 месяца назад +7

    ምርጥ ነው በርቱ ..... ትበይንን በደንብ ሰላም በሉልኝ ,,, ምናለ ስልኳን ብትሠጡኝ ግን ፍካቶች ???

  • @mareymarey1351
    @mareymarey1351 4 месяца назад +2

    ትክክል ብለሻል እዎገጠሩጽስልጥናል ፋን ኢትዮጵያ አለባበሳቹ ፀዳ በሉ እነእበጀስሽ ታደስ እሱቤ ወዶቹም ሴቶቹ አለባብ አስምሩ አማራአታሳፍሩ አሁን እየስለጥነ ነው ምቼም ድምጽ ድሞቼ አታሳፍሩኝም ብርቱ ሁሉንም አማራ ድራማ አያለዉ ለዚነው አስትያይቴን የፃፍኩት ብርቱ መቼምትቀየራላቹ❤❤❤

  • @SamiraLara-tj3md
    @SamiraLara-tj3md 4 месяца назад +7

    ማነዉ አደኔ የሚወዳቸዉ❤🎉🎉

  • @ኤምነኝየተክልየልጀ
    @ኤምነኝየተክልየልጀ 4 месяца назад +5

    አየ ትበይን የነገር ስሱ አለባት መሰለኝ😂😂😂 አችን አልባ አይደምቅም ትበይንየ😍😍😍

  • @Fatima-jl9cx
    @Fatima-jl9cx 4 месяца назад +3

    ትበይን በነ አስማረ ልቀና ነው ጭቅጭቅ ጀመረች😂😂😂

  • @aishahamad3734
    @aishahamad3734 4 месяца назад +4

    አያሌው.ቻል.ዝብለህ.ወሬ.አታብዛ.ትበይን.ምርጥ.ጀግና.ሴት.ናት❤❤❤❤❤❤

  • @SALAMA-c4s
    @SALAMA-c4s 4 месяца назад +4

    ትበይን ግን ውሃው ቀጠነ ነው እምትይ ሲወጣ ሲገባ ጭቅጭቅ😅😅😅😅😅

  • @saraahmed-fy6cc
    @saraahmed-fy6cc 4 месяца назад +3

    በደሥታነዉኮምጠብቃቺሁ😂😂❤❤❤❤አታሳጥሩብን ሥቴልናገር😢

  • @ethiostatfoshe
    @ethiostatfoshe 4 месяца назад +3

    አብዛኛው ነገር ምርጥ ነው::
    ሁለት አስተያየት:-
    1. ርዕሱ አይገናኝም::
    2. ታሪኩ አያድግም:: ባለበት ይረግጣል ብዙ ጊዜ::

  • @AyalAsnko
    @AyalAsnko 4 месяца назад +1

    ትበይን የደም ስሬ 😂 ደሞ ጀመረች አያሌዉ ቻላተ😂😂

  • @HappyGiraffe-mj8eh
    @HappyGiraffe-mj8eh 4 месяца назад +1

    ወይኔ ተበየን እደጉድ አያሌዉ ቻለዉ 😂😂😂😂😂

  • @SadSad-d3s
    @SadSad-d3s 4 месяца назад +4

    አይ ትበይን የነገርጥማትኮ አለባት😂😂😂

    • @IifeIife-uo9xo
      @IifeIife-uo9xo 4 месяца назад

      በጣም ነው የምወዳት❤😂

  • @mezekrmezgebe8609
    @mezekrmezgebe8609 4 месяца назад +1

    ተው ኣያሌው፡ በትበይን የመጣ ፈጣሪውን እንዳስቆጣ!

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76 4 месяца назад +10

    ሚስቱን ሌላ የሚያማ ወንድ ባሏን ሌላ የምታማ ሴት አልወድም

    • @adesuAdesu-bt8xx
      @adesuAdesu-bt8xx 4 месяца назад

      ያገሩ ባህል ነው ባንች እዳይደርስ

  • @yyu4891
    @yyu4891 4 месяца назад +1

    ትበይንና ነገር ንዝንዝ ሰትወድ 😂😂😂

  • @ሰላምፍቅር-ቈ3ሰ
    @ሰላምፍቅር-ቈ3ሰ 4 месяца назад +1

    የሻሼ ሆድ ምነዉ ተዘረጠጠቺ አለወትሮዋ😂🎉😂😂

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 4 месяца назад

      እኔምእያልኩነበር. 😂. ይዛይሆናል

  • @lovehistory236
    @lovehistory236 4 месяца назад +6

    ግን ሙሽራ ቀሚስ አይቀይርም እንዴ ሁሌ በተመሳሳይ ቀሚስ

  • @SharaMim-tq8ts
    @SharaMim-tq8ts 4 месяца назад +3

    ልብስ ቀይሩጅ ገጠርምኮ እንቀይራለን በተለይ ሙሽሪት ይሻሙሽ

  • @HayahHayah-e8q
    @HayahHayah-e8q 4 месяца назад +1

    ሻሼን አያሌው ያገባታል መሠለኝኝኝ😅😅😅😅

  • @SelanSelan-j3g
    @SelanSelan-j3g 4 месяца назад

    ስራቹ በጣም ነዉ ምወደዉ ዉዶቼ በርቱ ግን ኢሻሞሽ እስካሁን በአንድ ልብስ ነዉ ምትታየዉ እያስተዋላቹ

  • @HgGg-kx7fl
    @HgGg-kx7fl 4 месяца назад +6

    ኮማቾች ተበላችሁ በሉ ላይ አድርጉኝ❤❤❤❤😂😂

  • @ZemezemeMohamada
    @ZemezemeMohamada 4 месяца назад

    አያሌው አሁን የሺፌእግሊዙንሚሰት ያገባል 😅😅😅ትበይን እያናደደችውነው

  • @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
    @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 4 месяца назад +3

    ሻሺቱ እና አያሌው ፍቅር ሊጀምሩነው ትበይን በአይንቁራኛ እያቸው

    • @taybat8805
      @taybat8805 4 месяца назад +2

      ባል ሌላ ሴት ሲከጅል ሚስቱን ያማል🙈😂😂😂😂😂

    • @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
      @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 4 месяца назад

      @@taybat8805 እውነትነውክክክክክ

  • @Jemalseid57
    @Jemalseid57 4 месяца назад +2

    ሽፈራው ቢኖር ምን ያክል ሊያምር እንደሚችል መገመት ቀላል ነው So ከቻላችሁ ብትመልሱት ያልተስማማችሁበት ነገር ካለም ዓርማችሁ ብትመልሱት

  • @Tig-d4u
    @Tig-d4u 4 месяца назад

    ግን የት ሀገር ናቸዉ

  • @RabiaShampal
    @RabiaShampal 4 месяца назад +1

    አደኛ ነኝ 😂😂❤

  • @saadaSaada-mo5kc
    @saadaSaada-mo5kc 4 месяца назад

    ትበይን እና አያሌዉ ተነሳባችዉ😂😂😂

  • @ZeynabSeid-f8m
    @ZeynabSeid-f8m 4 месяца назад

    ያረብ ሀገራችንን አስባት ከብቶቹ አከሳሳቸዉ😢😢😢😢😢😢😢

  • @bintislam3081
    @bintislam3081 4 месяца назад +1

    አያሌው ሚሥኪን አደናገረችው ትበይን😂

  • @ZemzemMohamed-h2o
    @ZemzemMohamed-h2o 4 месяца назад

    Aylewe ena tebiyen mertie qemimoce😂😂😂❤❤❤❤

  • @mistrefeleke2759
    @mistrefeleke2759 4 месяца назад +1

    እርዕሱ የተመቸው😅😅

  • @SheychoAwel-wp4nt
    @SheychoAwel-wp4nt 4 месяца назад +3

    አንደኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ

  • @TsedyGenanaw
    @TsedyGenanaw 4 месяца назад +2

    ትበይን ተነሳብሽ 😅

  • @KingVip-qb4sh
    @KingVip-qb4sh 4 месяца назад +1

    😂😂😂ድምቀቶቸ

  • @AdWw-b8t
    @AdWw-b8t 4 месяца назад +2

    ሻሸግን እርጉዝ መሰልሽኝሳ

    • @zuzutuba4436
      @zuzutuba4436 4 месяца назад +1

      ኔም ጥያቄ ነው

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 4 месяца назад +1

      በደብገናአሁን አየሗት ሻሸን ሆዷሞላብላለይ ይዛነው😂

  • @amefke2069
    @amefke2069 4 месяца назад

    ትበይን ባልና ሚስት ከአንድ ባህር ይቀዳል 😂😂😂😂😂😂ፍካቶች ማሮች ናችሁ

    • @rak7888
      @rak7888 4 месяца назад

      😅😅😅😅😂😂😂😂

  • @BiraraAlem
    @BiraraAlem 4 месяца назад +2

    ባንቻየው ግን ደናናት በሰላምነው

  • @HmdeiAlhmdeii-uz4ep
    @HmdeiAlhmdeii-uz4ep 4 месяца назад +1

    አያሌው ደሞ ሊጣላ ነው ተሚስቱ

  • @delilaalem3914
    @delilaalem3914 Месяц назад

    ከብቶች ግን እንደዚህ ክስት ብለው እኔ አፈር ልብላላቸው።።😢😢😢 ለምንድነው አጥንታቸው ሚታየው።።

  • @JjcucBifyd
    @JjcucBifyd 4 месяца назад +2

    ❤❤❤❤ 4:57

  • @TsehayWorku-gy7tg
    @TsehayWorku-gy7tg 4 месяца назад +2

    ይቺን ኮሜን የምታነቡ ሁላችሁን ፈጣሪ የማታ እንጅራ ይስጣችሁ

    • @rjcvgjgncbnc
      @rjcvgjgncbnc 4 месяца назад +1

      አሚን እህቴ እኔ ስደትነው ያለሁት ስራ አጥቸ ተጨናንቄለሁ

    • @TsehayWorku-gy7tg
      @TsehayWorku-gy7tg 4 месяца назад

      @@rjcvgjgncbnc የትነሽ እህቴ አይዞሽ

  • @ZemzemMohamed-h2o
    @ZemzemMohamed-h2o 4 месяца назад

    Asemhre asetwhye jegine❤❤🎉🎉

  • @AS-ux6xi
    @AS-ux6xi 4 месяца назад

    እረ የት ብይን ጡይግን 😂

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj 4 месяца назад

    በርቱ ሁላቹህም ❤❤❤ታምራላቹህ❤❤❤❤❤🎉❤❤❤

  • @JjcucBifyd
    @JjcucBifyd 4 месяца назад +1

    አደንኝነኝላይክ🎉🎉🎉❤❤❤❤👍

  • @emmazero3023
    @emmazero3023 4 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂❤❤😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰወዳችሁእኮ❤❤

  • @dinqneshisiboro5276
    @dinqneshisiboro5276 4 месяца назад

    Daqiqa yichamarlin🙏🏻

  • @AppGx-fp4yi
    @AppGx-fp4yi 4 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤

  • @ኢክራምየወሎልጅ
    @ኢክራምየወሎልጅ 4 месяца назад

    ትበይን ጄመረሽ ዴሞ

  • @mareymarey1351
    @mareymarey1351 4 месяца назад +2

    ትበይን አያሌው ሁለቱም ወሬኛ ነው ትበይን ትመፃደቃለች ሁሉ አዋቂነኝ ወሬ አደኛ

  • @ጦይባየሀይቋ-ዀ5ኀ
    @ጦይባየሀይቋ-ዀ5ኀ 4 месяца назад

    ንሮ በዘደ😂

  • @SaidWorkie
    @SaidWorkie 4 месяца назад

    ትበይን ነገር ጀመረች ከዚህ በሁላ ያበደ ነው

  • @husubesthusu657
    @husubesthusu657 4 месяца назад

    😅😅😅 ende zare sike alawikim yayalewi mechersha nigigir

  • @روزالحبشي-ت8خ
    @روزالحبشي-ت8خ 4 месяца назад

    ሽፈራውና አታየሁ የከደውነው

  • @ZemzemMohamed-h2o
    @ZemzemMohamed-h2o 4 месяца назад

    Shashe yena tegisetgah ❤❤❤🎉🎉

  • @cheregore8482
    @cheregore8482 4 месяца назад +4

    ልብስ ቀያይሩ ፣ቤታችሁን አሳምሩ፣አማራ ቆሻሻ አታስብሉን

    • @Mstawte
      @Mstawte 4 месяца назад +1

      ልብሳቸው እና ቤታቸው እኳን ምንም ደሥ አይልም ዛሬደሞ ከተማውም ገጠሩም በሰለጠነበት ጊዜ እነዚሕ አልሠለጠኑም ሗላ ቀር አረጉን ባለባበሣቸው

  • @TemsgenAlebachewu-ip1zt
    @TemsgenAlebachewu-ip1zt 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 4 месяца назад

    አይትበይን በቃሾህጎረቤትሁናቀረች

  • @KidmalemLankirew
    @KidmalemLankirew 4 месяца назад

    አሑንሥ ትበይንየምትባል ገገማ ምክንያት ማየት አሥጠላኝ

  • @sentayehubelachew6813
    @sentayehubelachew6813 4 месяца назад

    አንድኛ ነኝ

  • @Osman-xr9hl
    @Osman-xr9hl 4 месяца назад

    4.ነኚ ድል ለኔ❤

  • @SadSad-d3s
    @SadSad-d3s 4 месяца назад +1

    😂😂😂

  • @JjcucBifyd
    @JjcucBifyd 4 месяца назад +2

    👍👍👍👍👍👍

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 4 месяца назад +1

    አይ ትበይን ነገረኛ

  • @rizxol2
    @rizxol2 4 месяца назад

    ❤❤❤😂😂😂

  • @FrewBelay
    @FrewBelay 4 месяца назад +1

    አያሌዉ😂😂😂😂መከረዉ😂😂

  • @kokab597
    @kokab597 4 месяца назад

    አረ አስማረን አፋልጉኝ አልቻልኩም የምር ❤❤❤

  • @NathanBaba-gn8kw
    @NathanBaba-gn8kw 4 месяца назад

    Way ayalew tazinanayaleh

  • @NathanBaba-gn8kw
    @NathanBaba-gn8kw 4 месяца назад

    Asimare are shema gizalat

  • @JjcucBifyd
    @JjcucBifyd 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤

  • @EsubalewYigzaw
    @EsubalewYigzaw 4 месяца назад

    ለይሻሙሽ ደስ እሚል ልብስ አልብሳት ትወነውን ያጎላላታል

  • @Vhzuck
    @Vhzuck 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 4 месяца назад +1

    አያሌው ወንድ ሁን እኔ አያሌውን አፍቅሬው አለው አገናኘኝ በረኪና ሳልጠጣ በሜቴ

    • @AsQw-fu4uq
      @AsQw-fu4uq 4 месяца назад

      ቅዘንጠጭ ወንድም አታቂ አያሌውኮ እቃስ ይኖረውብለሽ

  • @EtIeri-sm5yt
    @EtIeri-sm5yt 4 месяца назад

    አያሌውሰልክላክልኝ

  • @ةلمال
    @ةلمال 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KidmalemLankirew
    @KidmalemLankirew 4 месяца назад

    አሑንሥ አዝረዘምን እያላቹሕ ተጨማለቃቹሕ በተለይ ትበይን ታሥጠላለቺ ምንም ደሥአትልም የምታበላሸዎ እሳነቺ ጋለሞታየመሠለቺ

  • @lemlemkassaye375
    @lemlemkassaye375 4 месяца назад

    ለይሻሙሽ ቀሚስ ግዙላት

  • @ZenatYosef
    @ZenatYosef 4 месяца назад

    አትጃጃሉበቅጥስሩ

  • @AbrhamHaregewoine
    @AbrhamHaregewoine 4 месяца назад

  • @Osman-xr9hl
    @Osman-xr9hl 4 месяца назад +2

    የከብቶቹ ክሳት አይ

  • @FatmehFa
    @FatmehFa 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢❤❤❤❤❤

  • @atrsawminichelferede1444
    @atrsawminichelferede1444 4 месяца назад

    ትበይኔ ተነሳባት

  • @ZediHaylu
    @ZediHaylu 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢

  • @tuba9437
    @tuba9437 4 месяца назад

    😢😢😢😢😢

  • @Hamuethiopia
    @Hamuethiopia 4 месяца назад +1

    አያሌው ትበይንን ፈቶ ሻሸን እንዳያገባ

  • @JjcucBifyd
    @JjcucBifyd 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤ 4:57

  • @mahmoodHabshi
    @mahmoodHabshi 4 месяца назад

    😂😂😂😂

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @JjcucBifyd
    @JjcucBifyd 4 месяца назад +1

    👍👍👍👍👍👍

  • @VgjhgHghhh
    @VgjhgHghhh 3 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @AdloveyouAdloveyou
    @AdloveyouAdloveyou 4 месяца назад

    😂😂😂😂😂

  • @gdgdgd-tt6jl
    @gdgdgd-tt6jl 4 месяца назад

    😂😂😂😂😂