ምዕራፍ 3 ባልቦላ አስቂኝ ድራማ ክፍል 5 - Balbola Comedy drama S03 EP 5

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 44

  • @የእግዝአብሔርቀንቅርብነው

    ገብቻ መልከም ነው በላ ትዳሮች ሁሌም ተስማሚታችሁ ኑሩ እንጂ ገመናቹን አደበበይ አተውጡ ፈጣሪ የሰጣችሁን ደስታ ለምን በረሳችሁ ተጠለችሁ ሰው ምንም ወዳጅ ብሆን ለሌለው መልከም አየስብም አፈቾች 😅😅😂

  • @Weyinshetgetahun
    @Weyinshetgetahun Год назад +1

    ክክክክክክክክክክኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ

  • @senaittt2356
    @senaittt2356 Год назад +4

    በጣም አሪፍ ድራማ ነው እነ ባልቦላ በርቱ እያሳቃችሁንም ነው

  • @ፈፊቲዩብ
    @ፈፊቲዩብ Год назад +1

    ሰዉዲ ለይ የፍቺን ቀን በዚህ መልኩ ነው የምየከብሩት ወለሂ በጣም ተጨቀጭቀው ስለ ሚፈቱ

  • @የSለMኦN
    @የSለMኦN Год назад +1

    እሁድ ሁሌ እጠብቃችኋለሁ👏

  • @ibrahimlmazmi2603
    @ibrahimlmazmi2603 Год назад +2

    ❤❤❤❤❤

  • @elsanegussu7889
    @elsanegussu7889 Год назад +2

    Yezarew yabd new

  • @nagsykellew6403
    @nagsykellew6403 Год назад

    Gobez balebula

  • @zemzmzemzm6347
    @zemzmzemzm6347 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍

  • @yonasbiset898
    @yonasbiset898 Год назад +1

    አይ ደሬ ከየት ሰበሰብካቸው ዩቲዩብ ላይ ማነው ታማኝ እያሉ ሲያዝጉን የሚውሉ ጠያቂዋ እና ተጠያቂዋ ታማኝ ሴት አብረው እየተወኑ ነው እዚህ ላይ 😂 የማዳም ቅመሞች እውነት መስሏቸው የሚሰጧትስ ኮሜንት አትሸወዱ ሁሉም ፉገራ ነው

    • @ፈፊቲዩብ
      @ፈፊቲዩብ Год назад

      ብስሚሏህ ወለሂ ውስጤ ለይ የለውን ነው የፃፍሽው

  • @sadorab7
    @sadorab7 Год назад +1

    በርቱ ምርጥ ነዉ እንደስራዉ ግን view yelwem ebs lay argute

  • @helenbaltina2196
    @helenbaltina2196 Год назад

    Thank you!

  • @hiwotlove3745
    @hiwotlove3745 Год назад +4

    ጠፍቶ የነበረ ተዋናይ መልሰህ ስላመጣህልን እናመሰግናለን ❤

  • @berane2376
    @berane2376 Год назад

    Setochu abet duqetu

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 10 месяцев назад

    O my god yemetelew atchelebetem

  • @fsumtadesse7461
    @fsumtadesse7461 Год назад

    የእብድ ገላጋይ 🤣🤣🤣

  • @alain-vw8us
    @alain-vw8us Год назад

    😢😢😢😢😢😢

  • @ክብሬነሽሀገሬአሏህይጠብቀ

    👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም Год назад +10

    እኔ ወቅቱ ሲለወጥ አንደኛ የምበቀለው ደንቦችን ነው. 😢

  • @EwnetSeweta-rt6bf
    @EwnetSeweta-rt6bf Год назад +1

    Lebneten keras nw masdat

  • @eliasnasser1483
    @eliasnasser1483 Год назад +1

    ቢገባቸውማ መልካም ነበረ እረ ደንቦች አፍልተዋል ደንብ የተባለ ሁሉ ከድሀው ህብረተሰብ የወጡ አይመስሉም እኮ እኔ ምለው ግን የመንግስት ጋሻ ጃግሬ የተባለ ሁሉ ህሊናውን ቤቱ አስቀምጦ ነው የሚወጣው ልበል?

  • @mobilemobile4499
    @mobilemobile4499 Год назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h Год назад +1

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abuhabesha2200
    @abuhabesha2200 Год назад +1

    Welcome balbola❤

  • @EskarMax
    @EskarMax Год назад

    ሀሀሀሀ ሠያ አንተ ሆዳም አልተውከው እሥረኛ የምጠይቅ ነው የሚመሥለው

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 Год назад

    ባልቦላ የምሸት አድማቅ ❤❤❤❤❤❤

  • @Derahinn
    @Derahinn Год назад +1

    Ato Balbola zare sra arfdeh nw yegebahew

    • @Fritideju
      @Fritideju Год назад

      ewnet new bedeb altayem

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ
    @Mነኝየተዋህዶልጂ Год назад +1

    አይ ህግ 😂😂 እዉነታዉ ይህ ነዉኮ ።

  • @redietwondimu8801
    @redietwondimu8801 Год назад +1

    🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @ዳንኤል-ኘ1ኰ
    @ዳንኤል-ኘ1ኰ Год назад

    😢

  • @halidnasrdhalidnasrd5586
    @halidnasrdhalidnasrd5586 7 месяцев назад +1

    ጋዛን ማንሳትህ የደራሲውም የተዋናዩም አምሮ አረመኔ መሆኑ ያሳያል አሸድ

  • @bettytadesse3902
    @bettytadesse3902 Год назад

    ❤❤❤😂

  • @Fritideju
    @Fritideju Год назад

    ባልቦላ ደግ ሰው አስተማሪነትህ ቀጥል ትልድ ሊድን ዘንድ ማስተማር አታቁም

  • @MichaelGusikam
    @MichaelGusikam Год назад

    አይ ባልቦላ ሰውም ጨዋታም አልቆብሃል በጉጉት ነበር የምጠብቅህ!

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Год назад

    ❤❤

  • @MeserwtChafa
    @MeserwtChafa Год назад

    ❤❤❤