ገር ልብ ሙሉ ፊልም | Ger Lib | Full Lengeth Ethiopian Film 2023 Hamus Media

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 53

  • @abbyf72
    @abbyf72 10 месяцев назад +5

    ሀብት ስልጣን ፍቅር ጭካኔ ገንዘብ ሞት ደግነት ክፋት ታማኝነት ሴሰኝነት በቀል የሚስተናገዱበት
    ገራሚ ስራ🙏

  • @Ethiocurrent24
    @Ethiocurrent24 9 месяцев назад +1

    ሊዱ ይሄ ፊልም አይመጥናትም ....she is my #1

  • @zelalemgatachew2987
    @zelalemgatachew2987 10 месяцев назад +6

    እኮራብሃለሁ ጂሚ ብራዘር ። ቆንጆ ፊልም እና አስተማሪ ታሪክ ከግሩም ዳይሬክቲንግ ጋር ። ❤

  • @haregbayuh3109
    @haregbayuh3109 10 месяцев назад +3

    ደግ ስራ ለራስ ክፉም ስራ ለራስ አለ የቆሎተማሪው ታራክ በጣም ይገርማል እኛ ይህን ታሪክ በተረትና ምሳሌ ነው እየሰማን ያደግነው❤

  • @tgworku4170
    @tgworku4170 9 месяцев назад

    ቆንጆ ፊልም ነው እናመሠግናለን

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3ku 10 месяцев назад +7

    በራስ ወዳድነት በገንዘብ ሱስ ስንቱን ቀጠፉት በራስ ሲደርስ ያማል አሉ ለሰው ያሉት ለልጆቻ ደረሰ የዋህ ሆኖ ሀቀኛ ሆኖ ደሃ ለማኝ መሆን ያዋጣል በሰው ደም የተገነባ ገንዘብ ከመሰብሰብ አምላኬ በድህነቴ ለውነት የምኖር አርገኝ

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 10 месяцев назад +2

    ሞኬ..❤❤❤❤❤❤

  • @ቃልቃል-ዸ4የ
    @ቃልቃል-ዸ4የ 10 месяцев назад +2

    ትክክል ጊዜ እጅ ሁሉም የዘራውን ያጅዳል❤❤

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 10 месяцев назад +8

    ፣ኃጢያትን የሚዘራ መከራን ያጭዳል፣ የሚያሳነው ለክፉዎች የመጣው መቅሰፍት ለንጹሐን መትረፉ ነው ቅን ልቦና ይስጠን❤

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 10 месяцев назад +2

    The book of Proverbs 29:25 "Fear of man will prove to be a snare,
    but whoever trusts in the Lord is kept safe."

  • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
    @ናታንፍቅር-ፐ2ገ 10 месяцев назад +1

    የማዕረግ ተመራቂ ነኝ ግን ዝቅ ያለ ነው ምከፈለው 🤣🤣🤣 በጣም ያስቃል
    ለምን ስትፈልጊ ሁሉንም A ዘግተሽ አትመረቂምምም ዋናው ስራ ላይ እንዴት ነሽ ነው ጥያቄው ... ስንቶቹ በማዕረግ እያሉ ነው አገር ጉድ የሰሩት ...

  • @belenamen8717
    @belenamen8717 10 месяцев назад +4

    ኧረ ተው ተው አትጫወቱብን 😢😢😢ለዛ ያለው ፊልም ስሩ 😢የምናከብራቸውን አርቲስቶቻችንን እጅ እጅ የሚል ፊልም አታሰሯቸው😢😢

  • @ruthabraha6993
    @ruthabraha6993 9 месяцев назад +1

    👍👍👍🙏🏾🙏🏾

  • @AlulaWeldagabriel
    @AlulaWeldagabriel 10 месяцев назад +3

    ሚገርመኝ ነገር ከዚ ድራማ የተማርኩት ሴት በጭራሽ ኣለ ማመን ዝምብለህ ትዝናናባታለ እንጂ ፈጣሪም ኣዳም ስለ ደበረዉ ለመዝናኛ ስለ ኣመጣለት

    • @Messi.afomiya21
      @Messi.afomiya21 8 месяцев назад +1

      የቀሽም ሰው ኮመንት

  • @moneeraal-faodai5319
    @moneeraal-faodai5319 10 месяцев назад +1

    🎉🎉GRUM ASTEMARI FILM NEW 🎉🎉🎉GN MEDANIT WEY MERZ WEDAW KFCHR TNISH ENKON BIKOYU TRUNEBER❤❤❤❤YAGERALGOCH BERTU BEZIHU KETLUBET❤❤❤❤

  • @natitina401
    @natitina401 9 месяцев назад

    Be 1 shemiz cheresew filmun

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 10 месяцев назад +1

    The book of Proverbs 30:21-23 "“Under three things the earth trembles,
    under four it cannot bear up:
    22 a servant who becomes king,
    a godless fool who gets plenty to eat,
    23 a contemptible woman who gets married,
    and a servant who displaces her mistress."

  • @birukKene-ou2jm
    @birukKene-ou2jm 9 месяцев назад

    Hmm

  • @ethi9683
    @ethi9683 9 месяцев назад +1

    ምኑም ከምን የማይገባ ድራማ አሯሯጣችሁት ወይ ደግሞ
    መቼቱን አልጠበቃችሁለትም
    በዛ ላይ ደግሞ የምንወዳቸውና የምናከብራቸው አርቲስቶች ያለቦታው የተገኙበት ፊልም ከምር ይሄን ለአማተሮቸ እንኳን አይመጥንም

  • @muke9633
    @muke9633 10 месяцев назад +1

    ሀና ብራቦ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 10 месяцев назад +1

    The book of Proverbs 28:6-11"Better the poor whose walk is blameless
    than the rich whose ways are perverse.
    7 A discerning son heeds instruction,
    but a companion of gluttons disgraces his father.
    8 Whoever increases wealth by taking interest or profit from the poor
    amasses it for another, who will be kind to the poor.
    9 If anyone turns a deaf ear to my instruction,
    even their prayers are detestable.
    10 Whoever leads the upright along an evil path
    will fall into their own trap,
    but the blameless will receive a good inheritance.
    11 The rich are wise in their own eyes;
    one who is poor and discerning sees how deluded they are."

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 10 месяцев назад +1

    fetari hoye arogitewa men hona new yan borchewan erakut yemetasayew

  • @LiyaLeyu
    @LiyaLeyu 10 месяцев назад +1

    🎉🎉🎉🎉

  • @liyakebede7186
    @liyakebede7186 10 месяцев назад +2

    ፊልሙ ለ1ሰአት ከተጫወተ ቧህላ ሀበቱ አንገቱላይ ያረገው መስቀል ተዘቅዝቄል

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 10 месяцев назад +1

    ይህን የውሻ ጸጉር፣፣፣ና የሚለቀለቁትም ኖሬ ቁለም ሽታ እንዴት ነው የምትችሉ

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 10 месяцев назад +1

    1 Corinthians 15:33 "Do not be misled: “Bad company corrupts good character"

  • @looov-h1q
    @looov-h1q 10 месяцев назад +1

    የገለበጥከው፡መስቀል፡ይገልብጥክ።ምናለ፡አውልቀከው፡ብትሰራ?

    • @tsigegirma
      @tsigegirma 7 месяцев назад +1

      ኧረ አልተገለበጠም ማንጠልጠያው ነው በደንብ እዩት....

  • @Messi.afomiya21
    @Messi.afomiya21 8 месяцев назад +2

    የኢትዮጵያ ህዝብ በቃ መቀለጃ ሆነ አይደል

  • @LoloZyad-z9j
    @LoloZyad-z9j 10 месяцев назад +1

    😢😢😢

  • @user-ot1jw3lf8cmsete
    @user-ot1jw3lf8cmsete 10 месяцев назад +3

    ሲጀምር ምንደነው ያየሁት ምን ታክላለች።ታንክ😂

  • @ZekiBiruk
    @ZekiBiruk 10 месяцев назад

    👌👏👏

  • @yohannestibebu2724
    @yohannestibebu2724 9 месяцев назад +1

    አይ ፊልም። እንደዚህ መጫወቻ ታደረጉን

  • @abdallahrachidi1423
    @abdallahrachidi1423 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @SaraSarita-wv9sh
    @SaraSarita-wv9sh 10 месяцев назад +3

    ኡፍ ሴቶች የትሰኩት ጥፍር በጣም ያስጠላል

  • @baleqenetube
    @baleqenetube 10 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @ethiovibe1577
    @ethiovibe1577 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Fukeratube
    @Fukeratube 10 месяцев назад

    👏👏👏🥰🥰🥰

  • @burtukalhammuddh9362
    @burtukalhammuddh9362 10 месяцев назад +1

    😢😢😢😢

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 10 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zewdieassamo2762
    @zewdieassamo2762 10 месяцев назад +2

    በኬሚስትሪ ተመርቃ ፋርማሲስት ሆነች? ሆ ኧረ ነገረ ሥራችሁ እጅ እጅ ነው የሚለው!

  • @edentomas1244
    @edentomas1244 10 месяцев назад +1

    በፊልም ሰበብ ሴቶች የሚለብሱት ልብስ ግን .......?

  • @dagmayalew320
    @dagmayalew320 10 месяцев назад +1

    by the way, this guy I can't mention his name got the cross upside down! it is visible in the 1st few sec . he hew b

  • @ErmyasAbreham
    @ErmyasAbreham 10 месяцев назад +1

    konjo new

  • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
    @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 9 месяцев назад

    እማማ እንኳን ምነው ለልጆች ተምሳሌት ብትሆኑ
    ጡት ጥሎ መደንቀር ምን ይሎታል
    የጡት አዝረክርክማ ሰይጣን በሴቶች ላይ ሳይሰፍር አልቀረም
    አረ ቸሰብሰቡ

  • @birukKene-ou2jm
    @birukKene-ou2jm 9 месяцев назад

    መሀይም ሀብታም እና የባንክ ቤት" ግድግዳ" አንድ ናቸው ሁለቱም የተሽከሙት "ገንዘብ " ነው !!!

  • @abdallahrachidi1423
    @abdallahrachidi1423 10 месяцев назад

    😂😂😂😂😂

  • @DebolCinema
    @DebolCinema 10 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉🎉