Dereje kebede, Mesfin Gutu with Girum Tadesse

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ዘማሪ ዶ/ር ደረጀ ከበደን የምወደው ብቻ ሳይሆን እንደ ሞዴል ነበር የማየው
    ዘማሪ ጉሩም ታደሰ ስለ እድሜው ተጠየቀ
    ‪@amentvethiopia‬

Комментарии • 609

  • @yonasbana9429
    @yonasbana9429 2 года назад +22

    ዶክተር ደረጀ ለእውነት የቆመ ትልቅ ሰው ረጅም ዕድሜ እና ጤና እመኛለሁ

    • @helenh6930
      @helenh6930 Год назад

      ሂድ ውጣ ደረጀ ከበደ ወራዳ የወርደ ባለጌ ስው ነው አንተ የእማራ ብሄርተኛ ነህ

  • @user-xu7kp3iz9b
    @user-xu7kp3iz9b 2 года назад +23

    እናንተ ዘረኞች እኔ መስፍንን በጣም ነበር የማከብርህ ለካስ ዘረኞች ናችሁ አንተ ኬፋ መስሎችህ ወገንተኛ ከዘር ከቆንቆ ተዋጀን እያላችሁ አትጠሩም ግን እግዚአብሔር አለ በእውነት የሚያይ ለተገፉት የሚቆም እመነኝ የግዜ ጉዳይ ነው ሁሉም ያገኘዋል

    • @binya.7785
      @binya.7785 7 месяцев назад

      Zeregnaw ante neh rasehen eye bedenb le ande beher mekom zeregnenet new lehulum mekom setechel yane netsa neh!

  • @lahelenamanore9362
    @lahelenamanore9362 2 года назад +6

    መሰፍንዬ ያንተን ዝማሪ እየሰማን አድገን እምነት ሳይገድበን እረስንቱ ሰንቱ ታለፈ እያለን እኛ አማራዎች አማራ ተጨፈጨፈ በዘሩ ተመረጦ ብሎ ዶ/ር ደረጄ ድምጽ ሰላሰማ አንተ ቡራ ክረዮ ሰትነፋ እጅግ በጣም አዝኘ ነበር ሲሆን ጋሽ መሰፍን ጉቱ እንደ ቃሉ አንተ ነበርክ ለደሀደጉ ፍትህ ላጣው ፍትህን እንደ ቃሉ መጠየቅ ይህ ነገር ጥሩ አደለም ብለህ ገዳዮችን ጨፈጫፊዎቹን ማውገዝ የነበረብክ ያኔ እኔ በጣም በጣም እጅግ በጣም አዝኘ ብህ ነበር ግን ይቅር ማለት ታላቅነት ነው ጋሽ መሰፍን ዶ/ር ደረጄ እግዚአብሔር የድግል ማርያም ልጅ ዘመንህን ይባረከው።😍😘🙏

  • @rockyr3572
    @rockyr3572 Год назад +4

    ዶ/ር ደረጀ በጣም የተበረከና ለህሌናው ያደረ ነው::

  • @zedonutube
    @zedonutube 2 года назад +45

    ደረጀ ከበደ ያለው ሁሉ እውን እየሆነ ነው።

  • @andenetashenafi814
    @andenetashenafi814 2 года назад +3

    We stand with Dereje Kebede!
    ከደረጀ ከበደ ጋር እንቆማለን።

  • @fekertam
    @fekertam 2 года назад +7

    ዶክተር ደረጀ የእግዚአብሔር ሰው እንደናንተለወታቸው የሚኖር አይደለም ለድሆች የሚራራ የሚያዝን የሚረዳ የክርስቶስ ልብ ያለው ሰው ነው እናንተ ብልፅግና ሳይኖር አለ የምትሉ የአራጁ ወገን የሳጥናኤል ወኪሎች ናቸሁ ዶምተሩን ለመናገር ብቃቱም የለህ አሁንም አታጭበርብር እግዚአብሔር አይዘበትበትም

  • @NaniSole
    @NaniSole Год назад +1

    ተባረኩ መስፍኔ ልበ ቀና ደስ ይላል ተባረክ

  • @yeabsiramesfin7645
    @yeabsiramesfin7645 2 года назад +1

    እናንተ የኛ በረከቶች ናቹ ከመስፍኔ ሰለሰማሁት ይቅርታ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @abenezeralemayehu2449
    @abenezeralemayehu2449 2 года назад +53

    ለተበደሉ መቆም፤ ፍትህ ላጡ ድምፅ መሆን የፖለቲካ ጉዳይ አይደለም።

    • @hanamesfene21
      @hanamesfene21 2 года назад

      Ewnte new enzeke asemesaye nachew

    • @user-lw5ki8eh7l
      @user-lw5ki8eh7l Год назад

      ትክክል ከተገፉት ጎን መቆም መፅሀፍ ቅዱሳዊ ነው ከመጣው ሁሉ ጋር ማጨብጨብ ነው ችግሩ

  • @sebsibeasfaw2841
    @sebsibeasfaw2841 2 года назад +23

    መስፍኔ በመዝሙሮችህ ተባርከናል አድገናል ፀጋ ይብዛልህ ደግሞ ከጌታችን የተማርከውን ይቅርታን ስላስተማርከን ደስ ብሎኛል ተባረክ ሁላችሁንም እንወዳችኃለን

    • @jenberkassa4846
      @jenberkassa4846 2 года назад +1

      መስፍንዬ ዶ/ር ዘማሪ ደረጀንም ህዝብንም ይቅርታ መጠየቅህ የሚጠበቅና መሆን ያለበት ተግባር በመሆኑ ይህን በማድረግህ ብሩክ ነህ ቀሪ ዘመንህ ይለምልም

  • @samrawitlema6784
    @samrawitlema6784 2 года назад +33

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ከልጅነቴ ጀምሮ ዘማሪ ደረጀን እወደዋለሁ አከብረዋለሁ አንተ ግን እምነግርህ ነገር እግዚኣብሔር ለግፈኛ መሪ ተገዙ አላለም ።

    • @yetemarechitafa3216
      @yetemarechitafa3216 2 года назад

      ማነው ግፈኛ ? ግፈኞችን አሳልፈን እግዚአብሔርን የሚፈራ ትሁት ሕዝቡን የምአከብር መሪ ነው ያለን እግዚአብሔር ማመስገን ይገባል ብአጠፋ ስለእርሱ መፀለይና ስህተቱን መናገር ነው ለመሪዎች መገዛት/መታዘዝ የእግዚአብሔር ትዛዝና ፍቃድ ነው

    • @gabrielhaileyesus3026
      @gabrielhaileyesus3026 Год назад

      እኔም

    • @yegledemissie9469
      @yegledemissie9469 5 месяцев назад

      እግ/ርን መፍራት ደሀ ህዝብ በድሮን መደብደብ ከሆነ ጥሩ ነዉ የአንቺ እግ/ር ገዳይ ነዉ ::

  • @etyealemi2219
    @etyealemi2219 2 года назад +2

    ዘረኞች በሰማይ ቦታ የላቸውም።ዳግም የተወለደ ሰው ዘር አይቆጥርም።የኛ ስራ መፀለይ ነው እንደዳነ ሰው

  • @tsegayegirma8734
    @tsegayegirma8734 2 года назад +8

    መስፍንዬ በባለፈው ከተናገሩህና ቅር ከተሰኙብህ እኔም እንደ አንዱ ነበርኩኝ ግና ቅንነትህን አሁን ላይ በብዙ አስተዋልኩትኝ እግዚአብሔር አምላክ ደግሞ የቅኖች መንገድ ያቀናል ! ሁላችሁም ተባረኩልኝ

  • @mgatwonway8712
    @mgatwonway8712 2 года назад +35

    ወንድሞች እህቴ አሁን የሚያስፈልገው ለምድራችን ለህዝባችን ምሺግ ፀሎት ከፈጣሪጋር ማውራት ነው አጋንት ለመጨረሻ ተጠራርቶ የወጣበት ጊዜ ቢኖር አሁን ነው

  • @derejedereje1838
    @derejedereje1838 2 года назад +5

    ብትሄድስ ምን ልታደርገው ነበረ አቅራራክ እኮ ደረጀ መቸም ይስቃል አንዳንዴ ጉልበትንም ማወቅ መልካም ነው ደሬ ትልቅ ሰው ነህ ተባረክ

    • @helenh6930
      @helenh6930 Год назад +1

      ደረጀ ስለተሳደበ ነው ወሬኛ ደረጀ እራሱን ያዋረደ ስው ነው

  • @beautifulangel2423
    @beautifulangel2423 2 года назад +14

    ዘማሪ ደረጀ ከበደ በተለይ ስለ ዶ/ር አብይ ሲያበራ በጣም እበሽቅ ነበር በኃላ ግን እውነት ሆኖ አግኝቼዋለሁ፡፡ዘማሪ መስፍን ይቅርታ ማለት ትልቅነት ነው ጌታ እየሱስ ረድቶሃል ዘመንህ ይክበር!!!

  • @yenewkasahun2995
    @yenewkasahun2995 2 года назад +2

    በጣም የምወዳቸውን ዘማሪዎች ስለአሳየሽኝ በጣምአመሠግናለሁ ሠብልየ ተባረኪ ዘመንሽይባረክ ብያለሁ።

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 2 года назад +10

    ዶ/ር ደረጀ ከበደ ምርጥ ሰው ለእውነት የቆመ !!!

  • @user-lw5ki8eh7l
    @user-lw5ki8eh7l 2 года назад +11

    ለተገፉት መቆም ብግዚአብሄርም በሰውም ዘንድ ያስከብራል ዶ/ር ደረጀ ለታረዱት ለተደፈሩት ለተሰደዱት የቆመ ጊዜ የማይቀይረው የእግዚአብሄር ሰው እግዚአብሄር ዘመኑን ይባርክ

  • @yeabkalteshom6642
    @yeabkalteshom6642 Год назад +1

    እንደኔ መስፍኔ ምንም ስህተት የለበትም በፍፁም 100% ጥፋተኛ የምንወደው ዘማሪ ደረጀ ነው ብዙዎቻችን የሱን መዝሙር ሰምተን ነው ጌታን ያገኘነው ይህ ሰው የአገርን ውድቀት በመመኘት የስድብ ቃል መናገሩ ይቅርታ መጠየቅ ያለበት እሱ ነው
    መስፍኔ እውነት መልካም ሰው የይቅርታ ልብ ያለው ሰው ነው የነገን አናውቅም እንጂ እውነት የክርስትና ምሳሌችን ነው መስፍኔ ሥጋና ደም የለበሰ ሰው ነው መንፈስ አይደለም እንደሰው ሊሳሳት ይችላል ዘማሪ ደረጀ ግን እጅግ አሳዝኖኛል ይልቅስ አግኝታቹ ብታናግሩት ደስ ይለኛል

  • @dinkuabate3705
    @dinkuabate3705 2 года назад +4

    እውነት እግዚአብሔር ነው ።እውነትን ያናገረኽ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ። ዶ.ር ደረጀ ከበደ የእውነት ሰው ለእውነት የሚኖር ሰው። ዘማሪ መሰፍን ጉቱ ።የደረጀን ልቀቅ መዝሙር ተጋብዝልኝ።

  • @habitamufantaye
    @habitamufantaye 2 года назад +1

    መስፍኔ ተባረክ የተናገርከው ያን ያህል ችግር ባይኖረውም አንተ ግን አዝነውብኛል ላልካቸው ሰዎች ዝቅ ብለህ ይቅርታ በመጠየቅህ ክብር ይገባሀል ። ወንድሜ እወድሀለሁ ኑርልኝ ባንተ መዝሙር ብዙ ተባርከናል ዘምር ዘምር ዘምር

  • @abebabekele6210
    @abebabekele6210 2 года назад +6

    የዚህ ሁሉ የአገራችን መከራ የኛ የክርስቲያኖች ስንፍና ነው ከምናወራ ነግሮችን እ/ር እንደሚያይ እያየን ...... ሰውን ሁሉ እሱ በሚያየው አይን እያየን ብንፀልይ አምላካችን መሀሪ ነው አገራችንን ይፈውሳል

  • @ranarr6788
    @ranarr6788 2 года назад +20

    እኔም የምር መዝሙሮችህ በጣም እወዳቸዋለሁ ባለፈዉ በተናገርህዉ አዝኘብህ ነበረ አሁንም ከተመለስህ ደስ ይላል

  • @qal211
    @qal211 2 года назад +10

    ጌታ ይባርክህ እንደዚህ ደስ ይላል እንኔም ያዘንኩብህን ሙሉበሙሉ ከልቤ ትቼአለሁ ።

  • @marthamengistu7882
    @marthamengistu7882 2 года назад +50

    Dr Derege is a true man of God .He is always the voice of voiceless Amara victims who are killed by evil Abiy Ahmed. We all forgave you but I want you to worship the almighty God not the killing and evil Abiy. We love Dr .Derege dearly!!!

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee 2 года назад

      The only evil in our land are the terrorist TPLF that are dividing us.

    • @jabez.m1048
      @jabez.m1048 9 месяцев назад

      Mesfene is gold and greater than dereje!

  • @tinatadess716
    @tinatadess716 2 года назад +89

    ደረጄ ከበደ ትክክል ነው የተናገረው ይኸው ያለው ነው እየሆነ ያለው

    • @bethelderibie5149
      @bethelderibie5149 2 года назад +4

      ቀድመው የሚናገሩት እኮ የሚያደርጉትን ነው በእቅድ የሚሰራ ነው ሁሉንም ጊዜ ይገልጠዋል

    • @yetemarechitafa3216
      @yetemarechitafa3216 2 года назад +3

      ምንም ትክክል አይደለም ! ከ አንድ የሃይማኖት ሰው ነኝ ባይ የሚጠበቅ አይደለም ነው ጦርነት ደም መፍሰስ ስለሆነ እርሱ የዘላበደውን ትክክል አያድረገውም ለሀገሪቱ ሰላም ሁሉ ኃላፊነት አለበት ይህም ጠቅላይ ሚኒስተር እንደማንኛውም ሰው ነው ከመጣ ጀምሮ ለሀገሪቱ ሰላም ከትጋት በቀር ሌላ ሲያደርግ አልታየም ከመንግስት ጋር ለሰላም መትጋት የሁሉ ኃላፊነት ነው

    • @yetemarechitafa3216
      @yetemarechitafa3216 2 года назад +3

      ዘማሪ መስፍን ጉቱ በግዜው የተናገርክው ሁሉ በልቡ ያለውን ነው ከማንም የበለጠ ዶክተሩ አማኙን ሕዝብ መዝሙሩን ስሰማ ያደገውን ያረጀውን ሕዝብ ነው ያሳዘነው ሌሎቹ አባት አገልጋዮች አልዘላበዱም አንተም ዶክተር ዓብይን መውደድሕና ስለ እርሱ መፀለይህ ተገቢ ነው ይህ ሰው ሊደገፍ ይገባዋል ህዝቡ ግን ያለመደው መሪ ስለሆነበት መቀበል አቅቶታል እግዚአብሔር የተደገፉበትን አያሳፍርም ሀገራችን በዶክተር አብይ የ አገልግሎት ዘመን እረፍት ይሆናል ሁኔታው የከፋ ቢሆንም በዚህ ሁሉ ስለሚደረገው መልካም የምያወራ የለም የምአመሰግን የለም እግዚአብሔር በምህረቱ ይድረስልን

    • @dawitmulugeta5053
      @dawitmulugeta5053 2 года назад +2

      100%

    • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
      @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 2 года назад +3

      ደረጄ እንደ እግዚአብሔር ቃል ሳይሆን የተናገረ በስጋ እና በፍፁም ጥላቻ የተሞላ ሲቀጥል ለሰላም ሳይሆን ለበለጠ ለአመፅ ነው የሚናገረው ሲቀጥል ስለ አንድ ብሄር ነው የሚያወራው ከነገድ ከቋንቋው ዋጀን ብሎ ዘምሮ አሁን ለፀብ እና ለመለያየት።ነው የሚያወራው

  • @tamiruwoldegiorgisgayo3061
    @tamiruwoldegiorgisgayo3061 2 года назад +7

    መስፍንን ወንዱን ግሩምን ሴት አድርገህ ስትጠራ ከእግዚአብሔር እየተጣላህ ነዉ።
    ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸዉ" ይላል ቃሉ!

    • @weallralone6742
      @weallralone6742 2 года назад +1

      ምን አይነት ጠማማ እንከን ፈላጊ ነህ በፈጣሪ...ሽማግሌ

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 2 года назад +7

    እረ ወገኖች እባካችሁ ጌታ እኮ ነው እድሜን ጨምሮ የዛሬ ቀን ያደረሰን እድሜን ስንቀንስ ያው 50 ሆናችሁ 40 ካልካች በዛም በቀነሳችው ነው ወደጌታ የሚትሄድት እባካችሁ አትዋሽ
    በተረፈ ጌታ ይባርካችሁ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ
    🙏🙏🙏❤️💖❤️💯💯💯✅✅✅

  • @Abenezer653
    @Abenezer653 2 года назад +48

    ደረጀ የተከበረ እውነትን እውነት ሀሰትን ሀሰት የሚል ምርጥ ወንድማችን ነው

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 2 года назад +5

      እውነተኛ ከሆነ ወያኔ 27 አመታት ሙሉ አገራችንን ሲዘርፍ ሲያስር ሲያኮላሽ ለምን ትንፍሽ አላለም? ምክንያቱም ህዋሀት ያለበት ቦታ ላይ እንደሚያስገድለው ያውቅ ነበር ፤ መስፍን ይቅርታ የጠየቀው በንዴት መንፈስ ሚድያ ላይ ወጥቶ በመናገሩ ብቻ ነው ። ኢትዮጵያዊ የሆነ ሁሉ ለአንድ ዘር ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ኢትዮጵያዊ መጮህ ግዴታ ነው

    • @iamfanoenemfanonegn
      @iamfanoenemfanonegn 2 года назад

      Yahunu setan kebakefew yekefa new

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 2 года назад

      No derge zerga politic Amara Amara yemele tefatega newe

    • @user-Pe8hf2bp5q
      @user-Pe8hf2bp5q 2 года назад +4

      እውነት ነው ሁሌም እንደዶሮ አንገታቸው እየተቀነጠሰ የሚገደሉ እናቶች ህፃናት አዛውንት ድምፅ እንደሆነ ከደሆች ከሚገደሉት ጋር ስለቆመ ክብር ይገባዋል

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 года назад +6

      ወያኔን አልተናገረም ተብሎ አሁን ለምን ተናገረ ማለት አይቻልም። ሶሻል ሚዲያ በወያኔ ግዜ ቢኖር ወቶ እነደሚናገር እርግጠኛ ነኝ። ወያኔ እንደዚህ ግልፅ ጭፍጨፋ በአማራ ላይ አልፈፀመም።

  • @shegawekindu866
    @shegawekindu866 2 года назад +6

    ለወገን እልቂትስ ምንትላለህ

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 2 года назад +12

    መስፍንዬ አንተ በጣም ንጹ ሰው ነህ የዛኔም የተናገርክበት ሞቲቭ ከክፋት እንዳልሆ እኔ በግልዬ ተረድችህ ነበር ለምልምልኝ 👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️ተባረኩልኝ 👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰😁😁😁😁😁😁

  • @Queenshebaview
    @Queenshebaview 2 года назад +1

    አንድ ሰው ሲስት ልክ አይደለም ማለት እኮ Christian ethics ነው። ልክ አይደለም ስንል እኛ perfect ነን ማለት ሳይሆን standard እያሳየን ነው።standard የእግዚአብሔር ቃልና ክርስቶስ ነው።
    ክርስታያኑ ልቡ ባበጠበት ዘመን ይቅርታ መጠየቅ እውነትም የክርስቶስ ልብ ይጠይቃል። ተባረክ።
    ክርስቲያን የፖለቲካ አመለካከት ቢኖረውም መሪን ማንጓጠጥ ግን ሀጢአትም ወንጀልም ነው። ደረጀ እያደረገ ያለው ይህ ነው። ያው እንደዝማሬው ...እንፀልይለታለን (ፀልይለት ለደከመ ብሏል)
    ቆንጆ ፕሮግራም ነው።

  • @user-leyye
    @user-leyye 7 месяцев назад +1

    አነጋገራችሁ እንኳን ይፈወሳል ፍቅር የተሞላበት ነው

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 2 года назад +1

    ክርስቲያን ሰው ሌላውን ይቅርታ ሲጠይቅ ግለሰቡ ትክክል ነው ማለት አይደለም የእግዚአብሔርን ቃል መታዘዝ።

  • @peaceselam37
    @peaceselam37 2 года назад +11

    ዶክተር ደረጀ ለእዉነት ለምስኪን ለድሀዉ የጮከ የእግዚአብሄር ሰዉ ነዉ ይቅርታ በመጠየቅህ ለአገልግሎትህ ጥሩ ነዉ

  • @user-armacheho
    @user-armacheho 2 года назад +9

    ዶ/ር ደረጀ ከበደ ትክክል ነው ሁሉም እሱ እሚሆነው ነው

  • @yebegu-tube
    @yebegu-tube 2 года назад +3

    መስፍን በጣም የሚያምርብህ ፀጥ ብትል ነው ብራዘር።

  • @lewoyehutizazu1600
    @lewoyehutizazu1600 2 года назад +6

    ዶር ደረጀ ከበደ የእውነት ነብይ ነው አንተ ግን ተዋረድክ

  • @senayit2mengesha963
    @senayit2mengesha963 2 года назад +18

    ጌታ ይባርካችሁ እንወዳችዋለን ግን የምወድህ ወንድንሜ መስፍን ግሩሜን ስትጠራው በሴት ባትጠራው መልካም ነው ወንድን በወንድ ሴትን በሴት ብንጠራ መልካም ነው ይህን አጠራር ወንድን በሴት መጥራት ሰው ከእናንተ መማር የለበትም የተሳሳተን ጥሪ በአማኙ መስተካከል ለትውልዱ ማስተማር አለባችሁ ይህ ወንድን በሴት መጥራት ለዚህ አለም ክፉ ሚስጢራዊ ኮድ አለውና በአማኝ አንደበት ባንጠቀም መልካም ነው መውደድህን ለመግለፅ ነው ትል ይሆናል መውደድህን ግሩምዬ እያልክ የምትጠራበት ጥሪ ይገልፀዋል ክብርም ያለው እንደፍጥረቱ እንደአፈጣጠሩ እንደተፈጠረበት ፍጥረትነቱ ሁሉንም ብንጠራ መልካም ነውና

  • @Hela259
    @Hela259 2 года назад +2

    አየህ እንደ ደረጄ ማስተዋል ቢኖርህ ኖሮ ከመናገርህ በፊት ታስብ ነበር። ለተገፉ መቆም ፖለቲካም ዘረኝነትም ሆኖ አያውቅም የእግዚአብሔር ቃል የሚለው ከድሆችና ከተገፉት ጋር ቁሙ ነው።

  • @DrBekel
    @DrBekel 4 месяца назад

    Dr. Dereje bizu mekera yetekebele zemary bihonm ke menfessw tigil yilk le sigaw wugiya kedimiya situwal.

  • @eyasuzemedkun4251
    @eyasuzemedkun4251 2 года назад

    አኔ በአንተ አፍሬአለሁ!! በጣም ነው የምንወድህ ፡አኛ አንተ ስታገለግለን አንድም ቀን የጉቱ ልጅ መሆንህን
    አስበን አልዘመርንም፡ ዛሬም እንወድሀለን፡ አሱ ተሳሳተ አንተ አባትህ ቢያጠፋ ትሰድበዋለህ ፡ዛሬስ ከዛ በ ኀሏ ብዙ ንፁሀን ታረደ አሁን ምን ተሰማህ፡ ምንም ስለአንተ ባትነግረንም እኛ እንወድሀለን፡ የኛ አባት አይሁዳዊ ሆኖ እኛ ኢትዮጵያውያንን አዳነን አከተመ ፡፡ አንተንም ደረጀንም ከልባችን ማጣት አንፈልግም ጌታ ሌላየክብር ዘመን ይስጣችሁ፡፡
    የጌታ የእየሱስ ፀጋ ያለብህ በእውነት የተቀባሀ ሰው ነህ አንተ ስታገለግል አጋንንት ባናቱ ይተከል ነበር፡

  • @tesfayebabore6862
    @tesfayebabore6862 2 года назад +14

    dr Dereje is man of principle. many times people regretted after criticizing this man. he pointed about fake prophets before ten years. but after ten years people realized the truth after they are too late.

  • @user-bu9ys1qm6q
    @user-bu9ys1qm6q 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ መስፍን ጉቱ አደኛ

  • @user-vb6oi4ko7p
    @user-vb6oi4ko7p 5 месяцев назад

    ግሩም እና መስፍኔ እናመሰግናለን!

  • @user-dl1fy8xd6r
    @user-dl1fy8xd6r Год назад

    Mesifin Gutu body with out mind .guard of oromo poletician ."bravo"!

  • @leyuamanuel2679
    @leyuamanuel2679 2 года назад +2

    መስፍን ጎቱ እንደዛ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚያከብርህና የምንወድህ ምርጥ ዘማሪ ሚድያ ላይ ከሰማሁት በሁዋላ እጅግ እጅግ አዝኜ ነበረ ውይ ጉድ ናቡከደነጾርና ዳንኤል ትዝ ብለውኝ ።
    ለማንኛውም ይቅርታህን ተቀብያለው

  • @smret.6783
    @smret.6783 2 года назад +2

    እየተሰቃየ ላለው ለአማራ ህዝብ ድምፅ መሆን/ከጎን መቆም አማራ መሆንን አይጠይቅም።

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 года назад +6

    Share God's Word
    ኦሪት ዘጸአት 20
    7፤ የእግዚአብሔርን የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ፤ እግዚአብሔር ስሙን በከንቱ የሚጠራውን ከበደል አያነጻውምና።

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 2 года назад

    መስፍን ጉቱ እኔ ራሴ ስትፎክር ሰማሁህና ላንተ የነበርኝ ክብር ተገለባበጠብኝና መዝሙርህ አውጥቸጣልኩትና የኢትዮጵያ ክርስትና እንዲህ ሆኖ መቅረቱ ያሳዝናል!! ኤርትራዊ ነኝ የኢትዮጵያ ህዝብ በትግራይ ህዝብ ያደረገው ክህደት በጣም ያሳዝናል!!!

  • @rideonbole669
    @rideonbole669 2 года назад +2

    ብርክ በሉልኝ።በጣም ደስ የሚል መነቃቃት የጌታ መንፈስ የነበረበት ኢንተርቪው ነው።ክርስትና መጀመር ብቻ አይደለም እስከ መጨረሻው እንደ ጌታ ቃል መኖርና ማለፍ ይሁንልን። ፀጋ ይብዛልን።አሜን።

  • @123ananikebede
    @123ananikebede 2 года назад +1

    የምን መሽከርከር ነው? ዶር ደረጄ እውነቱን ነው የተናገረው። እንደሰው ለተጎዱ ሰዎች መናገር እንደ እምነት ሰው እውነቱን መናገር ነው። ያንን ሳትችል ብትቀር ሚናገሩትን መንቀፍ ከምን እንደሚመጣ ለመገመት ህፃናት የለም እዚህ። አምላካችንም ሚለን ከግፉአን ጎን ቁሙ ለተገፉ ድምፅ ሁናቸው ነው ሚለው። እሱም በምድር መቶ ያስተማረንም ይሄንኑ ነው። ያንተን ለመገመት ቀላል ነው። ለማንኛውም ስለ ይቅርታ አምላክህ ይስማህ።

  • @mercymamush6024
    @mercymamush6024 2 года назад +11

    መስፍኔ አንተ ደረጀን በተናገርከው ነገር ያንተ ማንነት አይገለጽም ደረጀም በተናገረው ነገር የእርሱ ማንነት አይለካም ሁለታችሁም በጣም እግዚአብሔር የሚጠቀምባችሁ ለብዙዎች መዳን መጽናት...የሆኑ መልክቶችን ከእግዚአብሔር ዘንድ በመዝሙር ለአለም ህዝብ ያደረሳችሁ የምትወደዱ የእግዚአብሔር እንቁ ልጆች ናችሁ ።ምድር ላይ እስካላችሁ ድረስ ስለሀገራችሁ የተሰማችሁን የመናገር መብት አላችሁ።

  • @glorytogod7071
    @glorytogod7071 2 года назад +4

    ‎ዶ/ር፡ ደረጀ፡ ከበደ፡ መንፈስ፡ ቅድስን፡ ለብሶ፡ የሚናገር፡ ሰው፡ ነው፡፡ መልስ፡ ያልመለሰልህ፡ እራሱን፡ ዝቅ፡ ማረግ፡ ስላልፈለገ፡ ነው፡፡ ግን፡ ያለው፡ ሁሉ፡ እውነት፡ ሆኖ፡ ተገኘ፡፡ እግዚያብሔር፡ ቀድሞ፡ ያሚመጣውን፡ አሳይቶት፡ ነበር፡፡

  • @meselesisay7165
    @meselesisay7165 2 года назад +1

    ትህትናህን እያደነቅኩኝ ደረጀ ከበደን መናገርህ ትክክል ነው። ፍጹም ከመንገድ የወጣ ነው።

  • @jabez.m1048
    @jabez.m1048 9 месяцев назад

    Bezi programe tebarekabetalewe. Egezihabehere abezto hulachuneme yebarekachu.❤❤❤❤❤❤❤

  • @dhaile8772
    @dhaile8772 Год назад

    ጥቅስን ያለቦታ መጠቀም ማለት ይህ ነው። አንድ መሪ ነኝ ባይ ክፉ ሰው ክፋት ሲያደርግ ዝም ማለት አለብን እያልክ ነው። መፀለይም እንዳለ ሆኖ
    በሌላ በኩል በመዝሙራችሁ ብዙ ሰው እየባረካችሁ ነው

  • @mosesmohammed8216
    @mosesmohammed8216 2 года назад +18

    ዛሬ ከ400 በላይ ሰዎች አማራ በመሆናቸው ብቻ በጅምላ ተገድለው ስታይ ምን ተሰማህ? ደረጄ ማረኝ አላልህምን?

    • @freweyninegash9091
      @freweyninegash9091 2 года назад +1

      አኔ ኦሮሞም ኣማራም ኣይደለሁም ኤርትራዊት ነኝ ግን ሳየው ሁላቹሁም በተለይ ኣማራው ኦሮሞው ትግራዩ ዘረኛ ህንዋል። ኣሁን መስፍንን የተቃወማቹሁ አና ደርጀን የደገፋችሁ ሁሉ በርግጠኝነት ኣማሮች ናቹሁ። አኔ neutral ሆኜ የምመክራቹሁ በኣንድ ኣይነት በሽታ ስለተያዛቹሁ ንስሃ ገብታቹሁ ተለወጡ።

  • @tsehaymelese2947
    @tsehaymelese2947 2 года назад +17

    እውነት ለምን ተናገረ ለምስኪን ዲምፅ ሆነ ብለህ አብደህ ነበር አራጂ መንግስት ይዘህ ጴንጤ ነኝ ብሎ ሸወደህ ደረጀ ለሀቅ ለደሀ ነው የጮኸው

  • @yaredbezaweletaw2457
    @yaredbezaweletaw2457 2 года назад +1

    THANKS MESFIN GUTU THIS IS WHAT WE ALL NEED TO DO FORGIVE EACH OTHER AND RESPECT. NOW I AM GONNA START LISTENING YOUR SONG

  • @fanadessie6346
    @fanadessie6346 2 года назад +3

    ደረጀ ከበደ ትክክል ነው!

  • @abz7127
    @abz7127 2 года назад +1

    👌👌👌
    ማህበረሰብና፣ መልካም አስተዳደር
    ★★★
    ሕዝብ ስለሱ መኖር ብዙ ሳይጨነቅ ሲቀር፣ የመልካም መሪ ክዕሎት ይታያል።
    ጥላውንና ጥላቸውን እየፈሩ፣ በስሙም እየማሉ መኖር ከጀመሩ፣ መልካም አይደለም።
    ከሚገባው በላይ ከተጠራጠሩትም፣ መጥፎ ባህሪያት ይታዩበታል።
    ሕዝብን ማክበር ከተቆጠበ፣ በተራቸው ክብር ይነፍጉታል።
    ነገር ግን እፁብ ድንቅ መሪ፣ ከንግግሩ ተቆጥቦ፣ ስራውን ባጠናቀቀና አላማውን ባሳካ ጊዜ፣ ከማህበረሰቡ ጋር በአንድ ድምፅ፣ ሁላችንም አደረግነው ይላል።
    👌👌👌
    ሽጉጥና ጥይት
    ★★★★★
    ሰሚ ለአጣ ወገን፣ ድምፁ ምሆንለት
    መንፈስን ላደማ፣ ምታት ምሆንበት
    የአባገነንን ልብ፣ ቆሽቱን ማደብንበት
    ፍትህን ላጓደለ፣ ፍርድን ምፈርድበት
    አፋሽ አሽርጋጁን፣ ከንዋይ ያደረን፣ የምኮንንበት
    ገራፊ አሳሪውን፣ ቅስሙን ምሰብርበት
    የሙሰኛ ዳኝን፣ ቅጥፈት ማመክንበት
    ናላው ወስጥ ገብቸ፣ እረፍት ምነሳበት
    ደምን ላፈሰሰ፣ ደም ምመልስበት
    ብረት ያነገተን፣ ማበረክክበት
    የኔ መበቀያ፣ የነደደ ወስጤን፣ ብሶት ማበርድበት
    የተከዘን ወገን፣ ሀዘን ማስረሳበት
    ባሩዱን በጥብጨ፣ ፀቡን ማሽርበት
    የወስጤን መከፋት፣ ፍቅሬን ምገልፅበት
    ሽጉጤ ብዕር ነው፣ ስንኞቸም ጥይት።
    **********
    ይህ ግጥም እንደ አቶ ታዲዎስ ታንቱ ያሉ፣ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች፣
    እውነት ዘጋቢ ጋዜጠኞች፣ ጦማሪዎች፣ መብት ተሟጋቾች፣ ለድምፅ አልባ ወገኖች ድምፅ ስለሆኑ ብቻ ያለ ጥፋታቸው ወከባ ለሚደርስባቸው ፣ ለታሰሩ፣ ለተሰደዱ፣ ለተገደሉ፣ የህሌና እስረኞች ተበርክታለች።
    ከእብሮት ጋር።
    👌👌👌
    ሃገር ነው ሚሞተው

    የኢትዮጵያን እድገት፣ ልማት የሚያንፁ
    ሙህሩና ሊቁ፣ ትውልድ የሚቀረፁ
    ኑሮውን ለማቅናት፣ ደፋ ቀና ሚለው
    በእኩይ በአረመኔ፣ ሚዶልትባቸው
    ጉግማንጉግ በተንኮል ፣ ድንገት ሲቀጥፋቸው
    በዜጋው ዝምታ፣ ከፋፋይ ሲገንን፣ ሲደረጅ በሴራው
    የሃፍረት ማቅ አጥልቆ፣ ሃገር ነው ሚሞተው
    የጎደፈ ታሪክ፣ ትውልድ ነው ሚወርሰው።

    ምናሳፍር ፍጡሮች።
    Shame on us
    👌👌👌
    ትግል ለበቀል

    በደርግ ዘመነ መንግስት፣ በወጣትነት ዕድሜየ
    በእስር ታሽቻለሁኝ፣ በፖለቲካ አቋሜየ
    ግን በለስ ቀንቶኝ፣ ከሞት ተረፍኩኝና
    ስለተሰውት ጓዶቸ፣ ስለ ህዝቤ ጭቆና
    ስለ ሰው ልጅ፣ ፍትህ ነፃነት፣ ለራሴ ቃል ገባሁና
    ትግሉን ተቀላቀልኩኝ፣ መሳሪያ አነሳሁና
    አመታትም ተቆጥሮ፣ ድሉ ለእኛ ሆነና
    ደግመን ደጋግመን ቃል ገባን፣ ሀገርን ልናቀና
    የሰው ልጅ መብቱ እንዳይጣስ፣ እንዳይደርስበት አፈና
    ጉድና ጅራት፣ ወደሗላ ነው እንዲሉ
    አዲስ ትውልም መጣ፣ ከእኛ ማይገጥም ቃሉ
    የያኔ የኔን በደል፣ ዛሬ ላይ ረስቸው
    ጥያቄውን አድምጨ፣ መፍትሄ ሳለግሰው
    መውጫ መግቢያ አሳጣሁት፣ ለካስ ጀግንነቴ ፍራት ነው
    ባዶ ስድስት ወረወርኩት፣ ለካስ ትግሌ፣ ለበቀል ነው
    በህይወቱ ፈረድኩበት፣ ለካስ ማሀላየ ዕቡ ነው።
    👌👌
    ሸፍጥ

    ለክህደት ጥግ፣ መስፈርት ባይኖርም
    አደራ ባለ፣ አይሸፈጥም
    አመኖ ከሰጠ፣ አይሰረቅም
    ነፍስ ለታደገ፣ ሞት አይመኙም
    ተስፋ ሲሟጠጥ፣ ቀኑ ሲጨለም
    መርኩዝ ሲመኙ፣ አቅም ሲደክም
    ጉልበት ለሆነ፣ ቂም አይያዝም
    ሴራና በቀል፣ አይዶለትም
    ማዕድ በተጋራ፣ አይዘመትም
    በሰጋጅ አማኝ፣ ፀሎት በሚያደርስ አይጨከንም
    ጤኔ ሲያላውስ፣ ተስፋ ሲቆርጡ፣ መንገዱ ሲጠም
    ማቅ ጨርቄን ሳይል፣ አይዞን እያለ በሚደርስ ወንድም
    አምኖ በተኛ፣ ቃታ አይሳብም።

    ፍትህ በግፍ ለተሰዉ ዕንቁ የሐገር መከላከያ ሰራዊትና ሚኒሻ ሰማዕታት፣ በዕራይ አምካኝ ፖለቲከኞች፣ ከትምህርት ገበታቸው ለሚደናቀፉ፣ ከቅያቸው ለሚፈናቀሉ፣ ለሚሰደዱ፣ በማንነታቸው በእምነታቸውና በአመለከካከታቸው ምክንያት፣ በጭካኔ ለሚጨፈጨፉ የሰው ልጆችና፣ ለምን? እንዴት? ስለምን? ስላሉ ብቻ ሰቆቃ ለሚፈፀምባቸው የዕሌና እስረኞች።

    አንድ ኢትዮጵያ፣ አንድ ሕዝብ

    ዔልፋዖስ ኒቐሥ

  • @mesfinmathewos5118
    @mesfinmathewos5118 2 года назад

    ውድ ደሙን አፍስሶ በዳነን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እጅግ በጣም የምወድህ ውድ ወንድሜ እግአዚአብሄር ይባርክህ በቃ የአግዚአብሄር አባታችንን ታላቅ ሥራና ለምድር ያለውን የዘላለሙን ሀሳብ ይቅርታ አስተላልፈሃል፡፡ ተባረክ፤ የሚያስፈልገው ጥቂቱ ግን ወሳኙ ይህ ነው፡፡

  • @begnatube9402
    @begnatube9402 2 года назад +1

    Betam kefafiwoch nachew sitzegeninu setwa beteley Gumarewm demo Doctor Dereje lay afun yikefetal kul yikebal demo fitun meslegn batekalay betam tastelalachew wushetamoch asmesyoch medere leba

  • @enanubelewa8555
    @enanubelewa8555 2 года назад +3

    በብዙ ጌታች ይባርክ መስፍን ጌታችን ረዳን! ክብር ለየሱስ ይሁን!

  • @sentayehuassefa4161
    @sentayehuassefa4161 2 года назад

    ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ መስፍን ጉታ እንደዚህ አይነት ሰው ነው ያጣነው።

  • @assefaawulachew9103
    @assefaawulachew9103 2 года назад

    መስፍኔ የተናገርከውን በደንብ ሰምቼዋለሁ ምንም ክፉ ነገር የተናገርክ አይመስለለኝም ተባረክ እኔም በሚድያው ባልወጣም ከአንተ ሀሳብ ጋር የሚወግን ነገር ነው የምናገረው ዶ/ር ደረጀ የወረደ ሰው ነው

  • @zedonutube
    @zedonutube 2 года назад +2

    "መጥቼ አገኛሃለው" ማለቱ ብቻ ሳይሆን
    "ሕይወትህን እምናውቀው አይደለም እንዴ" ብልሃል።
    የቂም በቀል መንፈስ ያለበት ይመስለኛል።
    በዚህ ላይ የሰዎችን ድካም ኦና ያለፈ ታሪክ የሚጎትት አጋንንት ብቻ ነው።

  • @Yeshua_Jesus12
    @Yeshua_Jesus12 2 года назад +5

    ዘማሪ ዶክተር ደረጀ ከበደ ምንም አልተሳሳተም ለንፁሃን ወገኖቹ ድምፅ ነው የሆነው ይህም እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ ድርጊት ነው አንተ ክርስትናህን ረስተህ እንደዛ አፍህን ስትከፍትና ስትሳደብ ስትፎክር ነበር ሶፊያ ሽባባውም እንደዛው ሞትን ደግፋችሁ ከገዳዮች ጎን ቆማችሁ በሟቾች ላይ ተሳልቃችኃል ለዚህም እግዚአብሔር ምህረት እንዲያደርግላችሁ ፀልዩ ፎካሪ ክርስቲያን ሁላ

  • @nathansamuel515
    @nathansamuel515 2 года назад +4

    Dereje kebede tikikil new

  • @yirgamesfin3935
    @yirgamesfin3935 2 года назад

    we have a mind of God, very truth, yes we have mesfin gutu

  • @a.z9309
    @a.z9309 2 года назад +12

    እኔ በጣም ነበር መዝሙርህን የምወደው ። እንደዛ ብለህ ለ ዶክተር ደረጄን ስትናገር ዘረኛ መሆንህን ተረዳሁ። ደረጄ ይሀው እንደ ዶሮ የታረደ ላለው ህዝብ ድምፅ እየሆነ ነወ። አንተም ከገዳዬችን እና አብይን ውድድ ፀልይላቸው። ዘረኛ ነህ። ሰው አይሙት ብሎ መናገር ፖለቲካኛ መሆን አይደለም።
    ዶር ደረጄ እውነተኛ ክርሰቲያን ነው እንዳንተ ዘረኛ አና ጨፍጫፊ ደጋፊ አይደለም ።።።

  • @aragawbogale2159
    @aragawbogale2159 2 года назад +5

    God bless you dear Mesfin. This is what we except from the believer. whether you were wrong or not, you could publicly say sorry that this only possible with the grace of God. Let God's grace shine up on you more and more!. Love you so much Mesfenaye!!!!!!!!!!

    • @akliluyoseph66
      @akliluyoseph66 2 года назад

      Mesfin you made a big sin when u curse a man of God he is great still great and will we know u are Oromo doesn’t mean all Oromo is bad but you know u are racist let me remember u what u said 1 we know your life situation 2 wait I am coming 3 other cursees I don’t want to mention me and my friends was waiting u come we do not trust u any more we are not listen to your mezmur

    • @lovewin1582
      @lovewin1582 Год назад

      @@akliluyoseph66 ከይቅርታ በላይ ምንም የለም። ይቅርታውን ያልተቀበለ እዳውን ለራሱ ይሸከማል። ጌታ የኛን እልፍ በደል ትቶልን እኛ 1,2,3 ብለን ቆጥረን ቂም መያዝ: መንፈሳዊ አይደለም።

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p 2 года назад +11

    ቃላት ከባድ መሆኑን ያወኩት ዘማሪ ዶክተር ደረጀን ስትሰድበው ነው የምወዳቸው መዝሙሮችህን ሁሉ ለማዳመጥ ልብ ከብዶ ነበር ይቅርታ ማለትህ ጥሩ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እሱ ጥፋተኛ ነው ብየ አላስብም ከተገፉ ጎን መቆሞ መፅሀፍ ቅዱስም የደግፋል ሀይለ ቃል መናገሩ ነው ስህተት ከሆነበትም
    #note ሌሌው ደግሞ በተለይ አገልጋይወች ወጣቱ እናነተን የከተላል ።ግሩምን እደሴት ስታዋራው ያስጠላል ዘመኑን አስተውሉ ሰይጣን የራሱን መነግስት ለማሰፋፋት በልዩ ልዩ ዘደ የጠቀማል ከምትለብሱት የልብስ ቀለም እሰከ ንግግር ድረስ መጠንቀቅ ጥሩ ነው ሴትን እነደሴት ወንድን እነደወንድ ማዋራት አንዱ "ስረአት "ነው። ተባረኩ

    • @Eyerusalem_
      @Eyerusalem_ 2 года назад

      ውይ just stop

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 2 года назад

      እናንተ ሁሉ ተደምራቹሁ የዶክተር ደረጀን አር አትሆኑም ከሃጂ መናፍቃን በቅርቡ በሃያሉ እግዚአብሔር ሠይፍ ከምድረገፅ ላይ ትጠረጋላቹሁ አትጠራጠሩ አሟሟታቹሁም በጣም የከፋ ነው የሚሆነው

  • @user-oh5oc2rr8y
    @user-oh5oc2rr8y Год назад

    Dere still correct singer🎉🎉🎉 he pridict all what happen today in ethiopia,,,,

  • @betelhembekele8586
    @betelhembekele8586 13 дней назад

    እኔ ጠ.ም.ዶ/ር አብይንም እወዳለሁ ዘማሪ ዶ/ር ደረጄንም እወዳለሁ ዘማሪ መስፍንነም እወዳለሁ በመልካም የጀመሩትን በክፉ እንዳይጨርሱ ለፍጻሜአቸዉ እጸልያለሁ ፍቅር ከሁሉ ይበጣል ፍቅር በደልን አይቆጥርም የሳተውን ተመለስ ይላል ክርስቶስ እውነት ስለሆነ ብቻ አልተከተልነውም በፎቅሩ ተይዘን እስከ ዛሬ በቤቱ አለን

  • @chiristinbelete3369
    @chiristinbelete3369 7 месяцев назад

    Which is nice mesifinmay God bless you i admired you with all my family.

  • @eyesusgetanew4346
    @eyesusgetanew4346 2 года назад +2

    Waw such a wonderful program God bless you Sebelyeee much love and respect keep it up. !!!! Mesfenyee and Gerumee waw you're really God bless you more and more !!!!!!

  • @kililmesfin7821
    @kililmesfin7821 2 года назад

    ጌታ ይባርክ መስፍንዬ እንወድሀለን እንቋችን ነህ ክፉ አይካ ኑርል በጌታ በርታ

  • @mengistununiye3800
    @mengistununiye3800 Год назад

    Amen endetenagerewe endehu aregewe, zemenachu yebareke

  • @aklilmesele5083
    @aklilmesele5083 7 месяцев назад

    ኦርቶዶክስ አማኝ ብሆንም ፤ ሁለት የፕሮቴስታንት መዝሙሮች፦
    የመስፍን እረ ስንቱ ታለፈ እና
    የአውታሩ ይቅርታ ሁሌም አዳምጣቸዋለሁ። እወዳቸዋለሁ።

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
    @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 2 года назад

    አሜን አሜን ወንድሞቼ ተባርኩልኝ እህቴ አንቺም በብዙ ተባረክሊኝ እወዳቹሀለን
    ጌታ ሆይ አንተን መስማት ይሁንልኝ

  • @memeabebe1337
    @memeabebe1337 2 года назад

    that's why God gave us brains to think before speaking.....

  • @girumtube967
    @girumtube967 2 года назад +3

    ስለ ንፅዋን ደም መሟገት ሐጥያት ነው ?

  • @hbaryagabr7320
    @hbaryagabr7320 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጴንጤ የሚምራችሁ እንድሁ ስትቀባበሉና ስትዘምሩ ነው እግዚአብሔር ያብዛላችሁ

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 2 года назад +2

    እመጣብህ አለሁ ሳይሆን ወንድ ከሆንክ እስኪ ና ወደ ኢትዮጵያ ነው ያለው። ግን ኢትዮጵያ የመስፍን ጉቱ ብቻ አይደለችም ። ደክተር ደረጀ አብቱ ነው መናገር መስፍን ጉቱ ያደረገው ግን ብልግና ነው ። ዶክተር ደረጀንን እጁን እየአውጠነጠነ እናውቅህ አለን ምን እዴት እደምትኖር እያለ እሱ ቅዱስ ያላጠፋ ዶክተር ደረጄን እንደ ሓጥያተኛ አድርጎ ዶክተርን ደረጄን ሲአብጠለጥለው ማየት በጣም ያሳዝናል። አሁን ደግሞ ምንም አላልኩም ይላል። ከመስፍን ጉቱ የማይጠበቅ ነው ያየነው የሰማነው።

  • @rockyr3572
    @rockyr3572 2 года назад +1

    ዶር ደረጀ ሃቀኛና የጭቁኖች ድምፅ ነው

  • @admasugebremeskel5766
    @admasugebremeskel5766 Год назад

    ኩበቶች ደረጀ ዛሬን እኮ ገና ትላንትና የተረዳና የጻፈ ሰው ነው!

  • @samysamy8508
    @samysamy8508 2 года назад +1

    መሰፍኔ ተባረክ ይቅርታ ማለትህ ይቅርታ ራሱክርስቶስነው የገለጥከው የክርስቶስን ታላቅነትነው

  • @munitdereje2994
    @munitdereje2994 2 года назад

    I love you so much Mesefenae.God richly bless you. You are a blessing for us😚

  • @mametesfaye2270
    @mametesfaye2270 2 года назад

    Wow betam new yemiwedachihu tebrekuling God bless you 🙏

  • @tigistlencho6467
    @tigistlencho6467 2 года назад

    ግሩም በጣም ዋሽ ምግርምህ ነገር ለግሩም 50 ይሆንለታል እድሜ እኮ ፅጋ ነው ምን መዋሽት ይስፈልጋል .

  • @user-pr2cn4pb5n
    @user-pr2cn4pb5n 2 года назад +3

    ያለው ይፈፀማል ኤልሻዳይ ነዉ አሜን 😭😭

  • @mamitushikur5918
    @mamitushikur5918 2 года назад

    እልልልልልልልልል
    እንደ ተናገረው እንዲሁ አረገው👏👏👏
    ተባረኩ

  • @biruckjiffaro9969
    @biruckjiffaro9969 2 года назад +10

    ስለሚታረዱትስ አትፀልይም ደግሞ ለመሪዎች ምትለው ፣ ለአራጅና ለጨፍጫፊ መፀለይ ማለት እራሱ ግራ ነው

    • @fekertam
      @fekertam 2 года назад

      እነዚህ ሰወች እኮ እራሳቸውን እያሳቱ ነው ይእሚኖሩት እግዚአብሔር አይዘበትም

  • @kidistkebede9357
    @kidistkebede9357 2 года назад

    ራስህን ለማውጣት የምታደርገው ነገር አሁንም የሚሰማህ የለም ጋንድያ

  • @almazkefele8060
    @almazkefele8060 2 года назад +3

    እግዚአብሄር ያለመለመው ሰው እንዴት እድሜ መናገር ያስፈራዋል ለዛውም ወንድ ልጅ

    • @Eyerusalem_
      @Eyerusalem_ 2 года назад

      እኔም ገርሞኛል 😂😂

  • @shegawekindu866
    @shegawekindu866 2 года назад +3

    እመጣባሀለው ስትል ላንተ ትርጉሙ ምንድን ነው?

    • @alexanderedwinstrele7235
      @alexanderedwinstrele7235 2 года назад +1

      Yhwe bwelga lalwe wetwe andem ytenagere ylem ...mtwema aytenal zara bwelga yngwe yngerun ena msfna yamal yamal kzh blayi mote ylwe yhan Video ansehen plise be metamlkute amlak weym Edition adrgute

    • @alexanderedwinstrele7235
      @alexanderedwinstrele7235 2 года назад +1

      Yltkebre bzu erasa bygorwe kebrute tblo awera eyblwe nwe eyalu nwe msfna bzu mstebaber tchelalh kiduna kebru plis btseb ymotebachwe htanate asnesa atkelde atafiz plise egz fru yemtchlu yhan yemtanbu hulu plis