ፊታዉራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ ሚስታቸውን ለአገልጋያቸው አሳልፈው የሰጡበት አስገራሚ ታሪክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 ноя 2024

Комментарии • 42

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 6 лет назад +4

    እጅግ ደስ ይሚል ታርክ ነው ፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ እጅግ ብለህ ጥበበኛ እና ታጋሽ ናቸው 💚💛❤️👏🏾👍🏾
    እጅግ ደስ ይሚል ታርክ ነው ሽጉጥ አንስቶ የሁለት ስው ነብስ ከማጥፋት ግብር አብልተው ተጋቡ ብሎ መሸኘት ይበልጣል ፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስን እጅግ መደነቅ አለባቸው ትልቅ ስው አባ መላ አባ መቻል 💚💛❤️👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👍🏾
    አመስግናለሁ ውብ ትረካ ነው ይቀጥል 💚💛❤️👍🏾👏🏾👈🏾

  • @emmadhabibants4930
    @emmadhabibants4930 6 лет назад +5

    አድስ አባመላ እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው

  • @merci0961
    @merci0961 2 года назад +1

    The warrior was a wise man too. To have such kind of a weight of tolerance of a high rank authority in the 19th century is rare.

  • @genetyilma7780
    @genetyilma7780 6 лет назад +5

    እውይ ስታነብ ደስ ስትል በወሬ በአሉባልታ የነፈዘ አንጎሌን በአንተ ፅሁፍ ደስ ይለኛል

  • @yosephgebretensay7305
    @yosephgebretensay7305 5 лет назад +3

    የሚገርም ነው እውነትም አባ መላ

  • @genetgebrabe2156
    @genetgebrabe2156 5 лет назад +4

    1879ዎች በጣም ደስ የሚል ዘመን ነበር ትረካችሁ ደስ ይላል።

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 6 лет назад +2

    እረ ኡኡአኡ በጣም ገራሚ ነው በእውነት አቤት ዘመን.
    እኛ የዛሬ ልጆች ተለያየን ብለን አሲዲ የምንደፍ እና የሚደፋብን ሁነናል.
    አቤት እምየብኢትዬጰያ በረከትሽን ምን ወሰደው
    አመሠግናለሁ. በጣም አሪፍ ዝግጅት ነው

    • @ابواحمد-ت3غ5غ
      @ابواحمد-ت3غ5غ 6 лет назад

      Wshetam keyet new yesemahew yesew sim eyatefah yeweyane gele new yenegestatochin simt atefalleh kedada atwash tarik tabelashaleh atwashhhhhhh ketafi

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @حديت.بنت.بلايحبشي
    @حديت.بنت.بلايحبشي 5 лет назад +2

    አይ ያልተማሩ እየተባሉ አያቶቻችን ያሁኖቹ ተማርን ሰለጠን የሚሉት ለካ መሰልጠኑ ወደ አዘቅጥ ነው ጀግና ብሎዝም ይህነው

  • @gdffyffhh9118
    @gdffyffhh9118 6 лет назад +2

    ድምዕ በጣም ደሰ ይለኛል ሚገርመው ነገር ማታማታ ነው ምሰማው ለምን መሰለክ እራሴን እዛ እንደ ነበርኩ አርገክ ነው ምትርክው እድሜ ይሰጥክ።ደሰ ይላል ቀጥልበት,,,,

  • @gizachewligabaw1460
    @gizachewligabaw1460 6 лет назад +10

    አዲስ 1879 ኞች የምታቀርቡት ሁሉ በጣም ደስ የሚል ነው አድናቂ ተከታታያችሁ ነኝ but የምታቀርቡትን ታሪክ ከየትኛው የታሪክ ድርሳን መፅሀፍ እንዳገኛችሁት እና በማንና መቼ የተፃፈ እንደሆነ መረጃ ምንጭ ብትጠቅሱ የበለጠ መልካምና ተወዳጅ ያረጋችሗል ።

    • @Addis_1879
      @Addis_1879  6 лет назад +2

      ጥሩ ሃሳብ ነው ተቀብለነዋል ከዚህ በኋላ ምንጭ እንጠቅሳለን....

  • @sahra4091
    @sahra4091 4 года назад +1

    Abaa malaa, Ilmaa Aba gadda. Honorable man.

  • @ወለተማርይምወለተማርያም

    ውይ ዘመን አሁን ገና በጥርጣሬ ሄወት እናጠፋለን መልካምም የተባረከ ዘመን ነበር.
    ስለአቀረብከው
    እውቅ
    ስለደረከኝ በጣም
    አመሰግናለሁ

  • @ሽኩርየረሱልኡመት
    @ሽኩርየረሱልኡመት 4 года назад

    በጣም ይገርማል

  • @getuadmas4925
    @getuadmas4925 6 лет назад

    Fitawrari HABTE GEORGIS DENEGDE is one of our great leaders he got soo many great story's if this is true story my god ! he is an extra ordinary person I love this hero more.

  • @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ

    💚💛❤️

  • @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ

    ዘመን ወደ ኋላ ቢመለስ 😥

  • @ajjsjs8127
    @ajjsjs8127 6 лет назад +1

    ፍቅርማ ድሮ ቀረ አንተ ደግሞ ...ዛሬ ጨዋታው ምን አላት ምን አለው ነውጅ እስኪ በፍቅር እንኑር የለም እሱም ሆዱን ለመሙላት እንደገባ በግልጽ በመናገሩ ፈጣሪ ይቅር ይለዋል እሳቸው እንክብካቤ ስለበዛባቸው በመማገጣቸው ደግ አረጋቸው እንኩዋን ጥሎአቸው ሄደ እሰይ

  • @jds7669
    @jds7669 4 года назад

    አሁን እንዲህ መሆናችን ቁጭት ይሰማኛል የታሪክ ተወቃሾች ነን መጭውን ዘመን ከደጋግ ሰዎች ጋር አኑረን ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን

  • @alemgeta2016
    @alemgeta2016 6 лет назад +1

    በጥም የተባትኩ ናቸው ይህ ጊዜ እንደገና ስማይና መሬት ተፍጥሮ ነው የምገኝው

  • @melkamugetnet1209
    @melkamugetnet1209 5 лет назад

    genius genius person lib ynekal

  • @alemgeta2016
    @alemgeta2016 6 лет назад +4

    ዋዋዋዋዋው ምነው ብዛት ግዜ ተወልጄ ፍቅር አጣጥሜ በምትኩ የእሁን ፍቅር ምን አላት ምን አለው ነው እየተባባልን ቁመን እየቀር ነው

  • @אטלאיאמביאלה
    @אטלאיאמביאלה 5 лет назад

    Wow

  • @ኢትዮኢትዮ-ቐ7ቨ
    @ኢትዮኢትዮ-ቐ7ቨ 5 лет назад +2

    አሁን ግን የምር የኋሊት እየተራመድን ነው እሚገርም ነው
    ስልጣኔ ይህ ነው

  • @TheBurnedFace1Lalibe
    @TheBurnedFace1Lalibe 5 лет назад +1

    💚💛❤️ምን ነካችሁ?የተሪኩን ጭራ ለምን ቆርጣችሁ አስቀራችሁት፣ነው ወይስ አሳፍሯችሁ ነው ያልዘገባችሁት?ያላችሁትን በሉኝ እንጂ እኔ እጨርሰዋለሁ።አባ መላን አንዱ ጓደኛቸው "ምን ነካህ ፀጥ አታደርገውም ነበር?"ብሎ ሲያማክራቸው፤እሳቸውም መልሰው"አይ ደጃዝማች፦ሲያፀዱት የሚገማ፣ሳይነኩት ለሚደማ፣የሰው ነብስ ልቀማ?አይቻለኝም!"ማለታቸውን መቼም ጊዜ አትደብቁት። 💚💛❤️

  • @yosephgebretensay7305
    @yosephgebretensay7305 5 лет назад +1

    ትግስታቸውን ወደድኩት

  • @Hambaa-Lafa-Youtube
    @Hambaa-Lafa-Youtube 2 года назад

    Ewuntm Abba Mallaa

  • @asyafaji3098
    @asyafaji3098 5 лет назад +1

    Gabayo simot teteka belcha

  • @ምንአያአትሀገሬን
    @ምንአያአትሀገሬን 6 лет назад

    ወይ ትረካአን እናአንተ ተርኩ በቃ

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 6 лет назад

    Fitawirari jegina New abate begirongal

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 6 лет назад

    Elementary yetemarkut ye fitawrari timirt bet New

  • @tarik3153
    @tarik3153 5 лет назад

    Weshetam.......

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 6 лет назад

    Kkkkk awrarik betam yaznanangal

  • @adamuabegaz512
    @adamuabegaz512 5 лет назад +2

    ታሪኩ መሰረቱን አልሳተም ክስተቱ ግን አባ መላ ቀድመው አውቀውት አይደለም አባ መላን አንድ ተራ የሚኒሊክ ዘመን ወታደር አርገው አቅርበው ማውራት ይደብራል እውነተኛው ታሪክ አባ መላ ከፍተኛው የመንግስት ባለስልጣን ከንጉስ ቀጥለው የተከበሩ በሺዎች አጃቢ ያላቸው ናቸው ክስተቱ ከቤት ጠባቂ የተኙትን ባለቤታቸውን ያለ አሉባልታ ያለወሬ እቤት ያለው ጠባቂዎች በቁጥጥር ስር አድርገው ከቤት ውስጥ ምሰሶ አስረው ሳይገድሉት እየፎከሩ ጠበቁ አባመላ ከፍርድ ከሸንጎ ከአደባባይ ሲመለሱ የሆነው ተነገራቸው ያለሳቸው ትእዛዝ ከማሰር በቀር ምንም አልነኩትም አባመላ የሆነውን ሁሉ ከተረዱ በሆላ ሁኔታው ፍቅር መሆኑን ተረድተው ፍቅርን አክብረው ሰርግ ደግሰው ከግል መሬታቸው መረረት ገንዘብ ሰተው ሚስታቸውን በነጻ በደስታ ዳሩአቸው ይህ ወሬ ንጉስ ሚምኒሊክ ሰምተው በጉዳዩ በእጅጉ ተገርመው ሀብቴ ይህ የሰራህው ምንድን ነው? ብለው ቢጠይቁ ሀብቴም አይ እውነት ከንጉስነት በተቀር መላ ኢትዮጵያ የኔ ነው ታዲያ ይህች ሴት ሀብትም ሁሉም አልጠፋ ፍቅር ግን ከሁሉ ይበልጣል ብለው ነገሩ ምኒልክም በአባመላ ፍርድ አዋቂነት የተረጋገጠ በመሆኑ በመደነቅ አለፉ ይባላል ተራኪው ንጉስ ቴዎድሮስ በህዝብ መሀል ሰራዊት ሳያስከትሉ ብቻቸውን ከመሸም ሌሊትም በአሳቻ ቦታ እና ጊዜ በተለያዩ ቦታዎች እየተገኙ ህዝቡ ስለሳቸው ምን እደሚያስብ ለማወቅ እደተራኪው በየቤት ተጠግተው የአልጋ ጨዋታ እስከማዳመጥ እደደረሱ እንዲሁ በቴዲ ሞት ተብሎ በልመና ቃል የተቆለፈ ጭን በስማቸው መከፈትን ሰምቶ እስከመደነቅ የመሰለ አጋጣሚ በታሪክ መዝገባቸውም አለ ይህ የትልቁ የጀግናው የብልሁ የፊታውራሪ ሀብተጊዮርጊስ አባመላ ታሪክ ትንሸ ልክ አይደለም አዎ ሚስታቸውን ድረዋል ግን ተራኪው እሳቸው በጆሮ እደሰሙ ብሎ የጻፈው የፈጠራ ነው ጊዜውን ዘመኑን የአባመላ የስራ ባህርይ የስልጣናቸው ትልቅነት ብዙብዙ ተራኪውን በአሉ አሉ የጠጅ ቤት ታሪክ አዋቂ በአሉ አሉ እየገጣጠመ የሚደቀደቅ ያስመስላል የአንባቢው የአነባብ ለዛ ደስ ቢልም ከመስመር በወጣ ታሪክ ላይ ለማጣፈጥ የሚጨመረው ማጋነን እውነቱን ያስታል ይታሰብበት ከብዙ አቅጣጫ ባለመመዘን ከመወደድ ያርቃል ትንሽ ጊዜ ሰቶ የተለያየ መጽሀፍትን በማየት በታሪክ የሚቀመጥ እውነት መሰል ውሸት አዋቂ መሰል መሀይም አስደሳች መስሎ አሳዛኝ ውጤትከስም ማሰር ብርቅ ይበጃል።

    • @ejigueguale9709
      @ejigueguale9709 5 лет назад +1

      አዳሙ አበጋዝ በጣም አመሰግናለሁ ትክክለኛ ታሪኩ አንተ እንዳልከው ነው። አቅራቢዎቹ ወደፊት ትምህርት ሊወስዱ ይገባል። ግራ ገብቶኝ ነበር ታሪኩን ሳዳምጥ የነበረው። ሌላው ግን አንተን ላሳስብህ የምፈልገው ፊት አውራሪ አባ መላ በአቶ አይተንፍሱ አማካይነት በጨቦ እና ጉራጌ ጦርነት ላይ ተማርከው የነበሩ የ17 ዓመት ወጣት የነበሩ እና የእርሳቸው አገልጋይ የነበሩ ነገር ግን አቶ አይተንፍሱ እንደ ልጅ እንጂ እንደ አገልጋይ ያላኖሯቸው። ኋላም እምዬ ምንይልክ ከጨቦ እና ጉራጌ የማረካችሁውቸውን ወታደሮች አስረክቡኝ ባሉት መሠረት አቶ አይተንፍሱ ራሳቸው እምዬ ምንይልክ ፊት ቀርበው ስለ ወጣቱ ብስለት አስረድተው አስረክበዋቸዋል በኋላም ከእምዬ ምንይልክ ወንድም ልጅ ጋር ሆነው ፈረስ ጠባቂ ሆነው ነብር እስከ ጦር ጆኔራልነት የደረሱት።
      ለማንኛውም " ፉታውራሪ ሀብተጊዮርጊስ (አባ መላ) ከ1844-1919
      የሚለውን በቀኛዝማች ታደሰ ዘውልዴ
      የተጻፈውን መጽሐፍ ማንበብ ግድ ይላል ብዙ አስደናቂ እና ገራሚ ፍርዶቻቸው እዚያ ላይ አለ። ይህን መጽሐፍ በማግኘቴ በጣም ዕድለኛ ነኝ።

  • @አዲስዘመን
    @አዲስዘመን 6 лет назад

    Ygermal yeaba melan mastewal lezemenu tiwld yakafaln

  • @mistremengstu5095
    @mistremengstu5095 5 лет назад

    des yemil

  • @abeyhaileselassie3040
    @abeyhaileselassie3040 5 лет назад

    Edya fesamoch

  • @ቦረናወግዲየጎበዞችሀገር

    ክክክክክክክክክክክክከ