አሸማግሉኝ !!ለልጇ ስትል ዋጋ ከፍላለች ! በሊቢያ ባህር ላይ በጭስ ታፍና ህይወቷ ያለፈው እናት!Ethiopia | Sheger Info. | Meseret Bezu
HTML-код
- Опубликовано: 14 окт 2024
- Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
Ethiopia news | Eritrea news | Amhara | Tplf | Eritrea news | Abiy Ahmed | Tigray news | Metekel | Tigrai news | Amhara news |
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
እፍ የኔ እናት ስደት አይኑ ይጥፈ ስደት ለይ የለቹ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጣብቃቹ 😢
አሚንንንን
አሜን
አሚን
ምን በሀገራችንስ እለት እለት በግፍ እየሞትን አይደል😢😢😢😢😢😢
የፈለገው ቢሆን ከአባት የሚቀርብ የለም ድሃም ሆነ ሃብታም ልጁ እናቱንም አጥቶ ለምን አባቱን ያጣል? የናት አጎት ከአባት ይቀርባል እንዲ? ምን አይነት ፍርድ ነው ። ልጁ የአባቱን ፍቅር አጣጥሞ ይደግ ፡ ፍቅር ከሃብት ይበልጣል።
ያባት ፍቅር ለምን ያጣል ላልከው መቅደስ የምታስበው የነበረ ሁሉም አውቃለው ከኔጋ ነበረች ታሪኩ ብዙ ነው
የኔ እህቴ ነብስሽ በስላም ትረፍ
ልጅ ወላጅ አልባ ሆኖ ማደግ የለበትም ከአባቱጋ ይደግ ከቁሳዊ ውስጣዊ ሰላም ይበልጣል ልጁ ያለወላጅ ሳዲግ ስነልቦናው ይጎዳል
ትክክል መሆን የለበትም
አባቱ ሰላሙን ሊሰጠው መሆኑን በምን አወቅሽ ለእናቱ አልተመቻትም ነበር ቢከፍት እኮ ህፃን ልጇን ይዛ በረሀ የተሰደደች
ግን ሰውየው ስለጠፉት ልጆቹ ነው ምን ዋጋ ኣለው
@@mameeuntue7673 የባልና ሚስት ግጭት የተለመደነው ሲጀመር የሀበሻ እናቶች ችለው ነው እንጅ ትዳራቸው ተመችቷቸው አደለም አባት ግን በልጁ አይጨክንም ምናልባት ካገባ ህፃኑ ሊጎዳ ይችላል ቢሆንም ከአባቱ ባያድግ ይሻለዋል ካስታዋልሽ ለቤተሰቧ ኢሮብ ስገባ እደምታሳልፍላቸው ትናገር ነበር ስለዚህ በበረሀ የመሰደዷ ማክናያት ባሏ ብቻ ሊሆን ከይችልም መጀመሪያ ወዳ አምና አደል የገባችበች
I agree with you 💯
ልጁ ግን የአባቱን ፍቅር አግኝቶ ቢያድግ ይሻላል
ትክክክል
በእርግጠኛነት የአባቱን ፍቅር አያገኝም ምክንያቱም ሰዉየዉ አሁንም መግባቱ አይቀርምከዚያ በእንጀራ እናን ሰቃጠል ይኖራል ለዚህም ምሳሌ የመጀመሪያዋ ሚስተ ስትሞት ይቺን ምስኪን አግብቶ ነር አሁንም ማግባቱ እቀርም😢😢😢😢
ግሩም አባት ነው እግዚአብሔር ያሳድጋል ! አጎትዬው እግዚአብሔር ያፅናናችሁ ትጏጏለህ እንዴ ለጀርመን እና ጣሊያን ይቅርብህ እምዬ አሜሪካ ቢሆን እንኳ ይሻላል ከዘመዶቹ መካከል ሃገሩ ማደግ ይችላል :: በጭራሽ ማመን ይቸግራል አሳዳጊው ባለ አደራዋ ትጠየቅ እሷን መስማት ተአማኝነት ይኖረዋል ከቃሏ መስማቱ እናት ታማኝ ነች ሴት ሃገር ነች ትታመናለች
አባትየው እሺ ይሂድ ብሎ ቢፈቅድ ልጁ የተሻለ ኑሮ ለመኖሩ በምን እርግጠኛ ሆንክ??? ለማያውቁት ከመስጠት ከአባቱ ጋር በድህነት ቢኖር አይሻልም?ምናልባት ያልነገርከን ነገር ካለ አላውቅም
Adgu sahra new mihdew men lewt alw yegia neger
ዕድል😩 የምን ዕድል? ውጭ ሃገር አምላኪ አትሁኑ : የሄደ ሁላ አይሳካለትም : አሁን ትሰጡና በኃላ እሪ ትላላችሁ : ልጅን ከቤተሰብ አትለዩ ::
ትክክል የሁለቱንም ፍቅር ማጣት የለበትም
ተባርኪ❤
ara negarlech yane ehet belejochachen eyaferan mehonen ,Egzabher hagerchen selam yadrglen enje enda Africa yalem
መስዬ እወድሻለው የምታቀርቢው ሁሉ አውነት ነወ የሚያስለቅስ በቻ ሆነ ደስ ደስ የሚል ታሪክ አቅርቢ ተባረኪ
እኔ የምለው ቆይ ቤተሰቦቿ ያን ያህል አቅም ከነበራቸው ቢያንስ በህጋዊ መልኩ ቢያንስ ዱባይ እንኳን እንድትሄድ ቢያደርጉ ይሻል ነበር። ከተከሰተና ይህች ልጅ ህይወቷ ካለፈ ልጁን ወደአባቱ ቢመለስና በሚያውቀው እጅ ላይ ቢያድግ መልካም ነውና ምክንያቱም በባእድ ሊያውም በባእድ አገር ከባድነውና!!!
Mehayimoch nachew magenazeb yelem liju ke abatu new madeg yalebet agotiyew metifo new
የኔ ወንድም አባትዬዉ አሰበበት የልጆ የወደፊት ሕይወት የበልጣል የቤተሰብ አለመሰማማት
አናተ ፍቱት ልጆ ጥሩ ደረጃ ሲደረሰ አባቴ ብሎ የሜፈልግህ አሰብብት ❤❤❤
በትክክል የልጁን ህይውት አታበላሸ ወንድሜ አባት አባት ነው ነገ አባቴ ብሎ ይመጣል በተቻለክ አቅም ልጅ ይሂድና ይማር ለእናቱም ነፍሰ ይማር እህት ወንድሞቼ በሰደት ያላቹ እግዛብሄር ይድርሰላቹ 😂😂😂
Erhe besmeham yetgaw edel awen eko siyadeg yazun lekekun telalachu balasadegachut leje lemen agoteyew lejun aylekem yesewn leje kemelake
@@TigistTeklehaymanotGebreselass yalidersbt lesew lij migeb mebelat becha ayedelm yenatena yabat fiker kehulu neger yeblital
❤❤🎉🎉በትክክል ወንድ አያርፍም የመጀመሪያወ ሚስቱ ስትሞት ይቸን አገባ አሁን ደግሞ ሌላ ያገባል ከዚያል ልጅ በእንጀራ እናት ሲቃይ ይኖራር መፍቴወ ውጅ ወደተሻለ አገር ቢሄድ ጥሩ ነዉ
Bezi alsnamam. Liju ke abatu gar menor alebet. Fetari lij siset le welaj nw . Le agot ayidelem. Yesew lij ye gid yewelaj fikir yasfeligewal.
በድህነትም ቢሆን ልጁ ከአባቱ ጋር ማደግ አለበት
ድህነት ለማን ጠቀመ??የምን ተያይዞ ማለቅ ነው ??ልጁ ብዙ የትምርት እድል ይኖረዋል የምን ማጨናገፍ ነው
🤔የአባቱ ድህነት እንደ ስኳር፣ ካንሰር፣ ቁምጥናና የተለያዩ በሽታዎች ለልጅ መተላለፍ ግዴታ አለበት❓ ወይስ አማራጭ ካለው ልጁ በተሻለ መንገድ አድጎ እራሱን፣ ቤተሰቡንና ሀገሩን መጥቀም ነው ያለበት❓ወይስ እንደምናዬው መቸም ፋሽን በሆነው በልጁ ምክንያት እናቱ ሙታብኝ ማስተማር አልቻልኩም፣ ቤትም የለኝ ለሚለው የመለመኛ ዘዴ ለራስ የመጠቀሚያ ዘዴ ለማድረግ❓
🤔እናት አባታቸውን ሳያውቁ በማደጎ በተለያዩ አህጉራት አድገውና ትልቅ ሰው ሁነው እንኳን ወገናቸውን ለመፈለግ ይመጣሉ። ይህ እንኳን ነፍስ ያውቃል ቤተሰብ ነው የሚወስደው የአባትዬው ችግር ምንድን ነው❓ ምንአልባት የእናትዬዋን ቂም ሊበቀልበት እንደሆነስ ማን ያውቃል❓
ትክክል ልጆ ካባቱ ጋር ነው ማድግ አያለበት
ሁላችሁም ታሳዝናላችሁ እህታችንም የኔ ቆንጆ ልጇን ለማትረፍ ያደረገችው ጥረት አንጀት የምትበላ ነች እባካችሁ ነፍሷ በሰላም ትረፍ አጎትና አባት ተስማሙ አባት ሕግም ይደግፈዋል በእርግጥ ልጁን የመውሰድ ሙሉ መብት እንዳለው አጎትየውም አምነዋል ግነ እሷ ባልተቀበለችው ሃይማኖት ያድጋል የሚለው ስጋትና እልህ ይዟቸዋል አባት ነገ ሚስት ማግባትህ አይቀርም ልጅህ ነገ በእንጀራእናት ቢያድግ ስትበድለው ብታይ ሊከፋህ ይችላል መልካም የእንጀራ እናቶች እንዳሉ ሆኖ ግን ይሄ ልጅ ለተሻለ እድል ውጪ ሄዶ ቢያድግ ክፋት የለውም ከአንተ እንዳያርቁት በአንተ በኩል አስፈላጊውን መተማመን አድርጋችሁ። በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ አምኖ መዳን ግን የሕይወት ለውጥ እንጂ የሀይማኖት ለውጥ አይደለም ተስማምተው እሷም በሀይማኖቷ ፀንታ አብሮ መኖር ይቻል ነበር ኪዳን አፍርሶ ስደት መሄድ መፍትሔ ይሆናል ብዬ አላስብም ግን በቤተሰቡ መሀል በፍቅር የሚያስማማቸው ጥሩ ሽማግሌ ያስፈልጋቸዋል
አጎትየው ልክ ናቸው ከዛ ድረስ ከተሰቃየ አይቀር የመሄድ አጋጣሚ ካለ ቢሄድ ጥሩ ነው
በትክክል ሲጀመር ቢደላት ኖሮ እናት ልጃን ይዛ እንካን ሊቢያ በርሃ አይደል አገር ውሰጥም ይዛ አትጠፍም ሰለዚ አባት አባት ነው የልጅን ህይወት አታበላሸ ይሂድና ይማር ነገ አባቴ ብሎ ይመጣል ሰለዚ ልጅን አትበድለው በህላ ይቆጭካል ሁለተኛ ጥፍት እንዳይሆንብክ አጎትዬውም ጥሩ ሃሳብ ነው ያቀርቡት ለልጁ እግዛብሄር ይባርኮት
@@TigistTeklehaymanotGebreselass በትክልል ተባረኪ እህት ደግሞ ሲወሩ ከሰማሻቸው አንፃር ልጁ ቢሄድና ቢማር አድጎ አባቴ ማለቱ አይቀር ዝምድና አይፍቅ
ነጭ አምላኪ ልጄ ከአባቱ እጅ እድገባ ነው ነዛዚው ሀገር ካዲ
@@ሶስናበላይአይ ወሬ ማሳመር ስትችሉ ምን ላይ ነው ነጨ ያመለከችው ? አባት ነይ ባይ ለም እሶ በህይወት እያለተች ልጅን አላለም ? ልጅስ ቢሆን በመከራ ግዜ አብሮት ያልሆነው አባት ምን ያደርግለታል ?
ይህ ነጭ አምላኪ አያስብልም አንችም ብታገኜ አይደለም በህጋዎ በእግርሽም ቢሆን ተነኪዋለሽ 😃😃😃
ከሞቱ አሞሞቱ ያላል ያገሬ ሰዉ የኔ ከርታታ ነፍስሽ በሰላም ትረፍ ስደት አያኑ ያጥፍ
አይ ዞህ እግዚአብሔር ያዕናህ ነፋሳን ይማረው በጣም ያሳዝናል💔😭
የመጀመሪያ ነኝ አገራችን ለአገራችን ሰላም
ሀዘን ብቻ የሀገራችን ነገር 😢😢😢
ደህና ቦታ ስደት ነው እናት አባት ከጠግቡ ከሌላ ልጄ ስነ ልቦናው ልጎዳ ይችላል ውጭ ስባል ብቻ ጥሩ ነው የሚለው የሀገራችን ህዝብ አቁሙ
ፈጣሪ ያፅናች ሚዲትራንያን ባህር ስንት ህዝብ በላ እኔ ባህር ላይ 81 ሰው ሆነን ለ36 ሰአት ላይ ቆይተን በቱኒዚያ መርከበኞች ጥቁማና በጣሊያን የአደጋ ጊዜ በጁላይ ወር በ2011 ህይወታችን ተርፈናል !
እግዚአብሔር ይመስገን እንክዋን ተረፋችሁልን
I'm very Happy to hear that ❤
እንኳን አላህ አተረፋችሁ
አልሀምዱሊሏህ እንኩዋን አሏህ አተረፋችሁ
እንኳን ፈጣሪ አተረፈልን እድለኞች ናችሁ
ወንድም እባክህ ልጁ ከወላጅ አባቱ ጋር ይደግ:: በዚህ ክፉ ዘመን ልጁን በአውሬ እጅ አትጣሉት ምንም ቢሆን ወላጅ ይሻለዋል::
አባቱ ጀግና ጥሩ አባት ነው ልጁን ያሳድግ ውጭ አገር ሄዶ ምን እንደሚገጥመው አታውቅም እና አንተ ከልጆችህ ጋር እንዳለህ እና በልጆችህ ማንም ቢወስን ደስ እንደማይልህ ሁሉ ነገ እንዳይፀፅትህ ውሳኔውን ለአባቱ ስጥ
እንደኔ የሁለቱንም ፍቅር ከሚያጣ አባቱ ጋር ቢሆን እዛሥ ሒዶ እንደሚመቸው በምን እርግጠኛ መሆን ይቻላል ስደት ያው ሥደት ነው።
ማንም ቢሆን ከአባቱ የሚበለጥ የለም
ኣትሳሳቱ ኣባትሚስት ኣግብቶ የእንጀራ እናት ስቃይ ኣይጣል
የምን አባት ነው እስከዛሬ ያላየው ያላሳደገው አባት ነው እንዴ በሱምክኒያት ነው እሄ ሁሉ የተፈጠረው እና በእንጀራ እናት ይደግ እንዴ እ/ር ፈቅዶ ቢሳካለት እና ቢሄድ የተሻለ ሂወት ይኖረዋል ግን ልጁ ወደ ሀገር ቤት ከገባ አጎትየው ቢያሳድገው እመርጣለው አባትየው እያስመሰለ ነው 37:11
እንዴ ልጁ ከአባቱ ጋር መሆን አለበት ለምንድነው ይሔ ህፃን ስደት የሚሔድ አጎትየው በጣም ጨካኝ ነው ይህ ህፃን እኳ የራሱ እድል አለው መሰደድ የለበትም የሚል ላይክ ላይክ
አትፍረድ ይፈረድብሀል እሚባል ነገር አለ እሽ
Ekekam eyakeke yenur endante?lemagn
ሁሉንም ነገር በክፋት አንመልከት ለልጁ በማሰብ ነው😢
@@PrinceAustinePrinceAustineእረ ወይኔ 🙆🙆😂
አሬ ኢትዮጵያ ጅል እሶአን በ ትክክሉ ማኖር አክቶት መሰለኝ በረሃ የተቀበረቹ 😢😢
የኔ እናት😢😢😢😢
በጣም ያሳዝናል 😢
አጎትዮዉ ልክነዉ ልጅ የወደፊት እድሉን ማበላሸት የለበትም ወንድልጅ ወንድነዉ ከተወሰነጊዜቡሀላ ሌላ ሚስት አግብቶ ህይወቱን ይቀጥላን ልጁ በእጀራ እናት እጅ ይሰቃያን ስለዚህ ልጁ ወደዉጭ ቢወጣ የተሻለደረጃያድጋን እባክህ አባትዮዉ እናቱ ልጇን ይዛ በረሀለበረሀ የተከላፈተችዉ ልጇጋር የሆነ ደስእሚል ህይወት ለመጀምር አልማነበር ፈጣሪ ሳይፈቅድላት ቀረእጅ 😢😢ስለዚህ ህፃኑ ወደ ዉጭቢወጣ የተሻለቦታይደርሳን
ጀግና አጎትነህ የምር ፈጣሪ ያፅናህህህህ
አያት እኔ ላሳድገው እኔ ቢሉ ጥሩ ነበር ግን ውጭ ሀገር ቢቀርና ከውጭ ሀገር ምቾት ያባት ፍቅር ይበልጣል ከአባቱና ከአያቱ ጋር ይደግ
አባት ተብየው ነገ ያገባል ልጅ በእንጀራ እናት ሊያጉላላ እድሉን አትብላው
ኣባት መሆኑ ትክክል ግን ወንድ ብቻውን ኣይቆይም ካገባ ደግሞ የእንጀራ እናት ስቃይ ከሊቢያ ባህር ይከብዳል
እባክህ ወድሜ እዉነት ለልጁ የምታሰብለት ከሆነ ካባቱ ጋር ይደግ የማንነት ጥያቄ ከባድ ነዉ🙏🙏🙏
😢😢ጌታ መፅናናትን ይስጥህ
የሟች እህታችንን ነፍስ ይማር በመቀጠል ግን የፈለገ ነገር ቢሆን ልጁ ከአባቱ ጋር ቢሆን መልካም ነው ለምን ቢባል እናቱንም አቶ አባቱንም ማጣት የለበትም መቼስ ከአባቱ የቀረበ ሰው አይኖርም እሺ እርሶ እንደፈለጉት አባትዬው ፈቅዶ ልጁ ቢሄድ ባይመቸውስ መሲዬ ከቻልሽ በአደራ ተቀብላ ልጁን የያዘችውን አቅርቢልን እሷ ጋር ያለውን ነገር መስማት እንፈልጋለን በተረፈ እግዚአብሔር ያፅናችሁ
ኣጎትዪው ልክ ነው የሚያሳድገው ካለ ህይወቱን ወደሆላ መግተት ለምን ያስፈልጋል
ሲጀመር ቤተሰብ በሰው ትዳር መግባት የለበትም አጎት ተብዬው ግን የጥቅም ሰው ጨካኝ ነህ ልጁ እናትም አባትም አጥቶ እንዲኖር ማሰብህ እራሱ ብልግና ነው ። ውጪ አገር ያደጉ ልጆች ሁሉ ነገር ሞልቶላቸው በቤተሰብ እጦት ደስታ ርቋቸው ስንቱ ነው ጎዳና ይፕወጣው ፣ሱስ ውስጥ ያለው ውጪ አምላኪ ስለሆንህ ነው ። ልጅ ከአባቱ መለየት የለበትም እባት ባይኖር እንኳን አያቶቹ ናቸው መብት ያላቸው አጎት መብት የለውም በህግም ። ሌላው አባትየው በምኑ ሉያሳድገው ነው አልክ ? ነገ ዛሬ አይደለም እሱም ኑሮው ተቀይሮ ታያለህ ! ልጄ እያልህ እዚህ ከምትለፈልፍ ለምን መቅደስ በበረሀ ተቀበረች ? የማይመስል ነገር ነው ምታወራው አባትየው ምስኪን ነው ያስታውቃል ። ደሞ ሀይማኖት ምናምን ብለህ ቀረብህ ምክንያት ስታጣ ። አንተ ዘረኛ ነህ ።
ኣጎትየዉ ስርዐት ያዝ ኣባቱ ጋር ይደግ ዉጭ ሀገር ስትባሉ ገነት የሚመስላችሁ ነገርስ😏😏በድህነት በኣባቱ ፍቅር ይደግ ልጁ ለኣባቱ ይሰጥ ባይተዋር ሆኖ ከሚቀር💔
Min yawikalu aschegari mahibereseb nachew liju ke abatu gar mew madeg yalebet agot tebiyew yelijun abat temdotal
Ekekamoch
በጣም የተሳሳተ አስተሳሰብ ነው ያለው አጎትየው ይህን ሁሉ መሰዋትነት የተከፈለበት ልጅ የአባት ፍቅርም እንዳያገኝ ለማድረግ መሞከሩ የእልህ አስመሰለበት እንጂ ስለ ልጁ ፊውቸር ተጨንቆ አይመስልም.
እናት ለአጎት ይሰጥ ብትልም እንኳን አባት ልጁን የማሳደግ መብት አለው አጎት ከመሀል ውጣ ልጁ ወደ አባቱ ይምጣና በሰላም ይደግ ድህነት ነውር አይደለም
le liju hulum yasfelegutal. Kemeta Libiya hedo yemiyametawem yehew agotwa new ayagebawem ?
እረ ልጅ ከአባቱ ይደግ እናት አባት ፍቅር ይፈልጋል እኔ እናት አባት የሌለው ልጅ እያሳደኩ ነው በጣም ይከብዳል ጥያቃቸው ከባድ ነው ካባቱ ጋር ይደግ እባክህ አያትየው ተው ያባት ፍቅር ይበልጣል
Thank you enem yemilew yihen new agotiyew beliju abat kim yizewal leliju azinew sayihon abatiyewun lemebekel new
ከነ : ችግሩ : አባቱ : ነው : ማሳደግ : ያለበት : ልጀን : መርዳት : የሚፍልግ : ስው : ካባቱ : ጋር : እያደገ : ያግዙት : ገንዘብ : ቁሳቁስ :ያባትን : ክፍተት : አይሞላም ::
Ere bakeh Lela yelehim lemagn
መሲዬ የኔ ውድ ለልጁ አባት ፍትህ ሌሎቹ ለልጁ አዝነው ሳይሆን የወደፊት ጥቅም ፈልገው ነው ግልጽ ነገር ነው
Ekekam weregna
አሁን ተሰማምታችሁ የልጁን እድል አስተካክሉለት ልጁን ወደ ኋላ አትመልሱት ተስማሙ ጀርመን ከመጣ ብዙ እድል አለው በዚህ እድሜ ቢመጣ ጥሩ ነበር መሲ እባክሽ ለልጁ የመጣለትን እድል ይጠቀም ከቻልሽ አስማሚያቸው እህቴ እምወድሽ ❤ 🙏🙏🙏👍
ፋሪስ❤❤❤ከእኛ ጋ ነው ያለው፡ግን እንደ እኔ አስተሳሰብ ከአባቱ ጋ ቢሆን እላለሁኝ።ከስደት፡ወደ አባት፡እናት የሌለበት ህይወት ስደት፡ቢሄድ ጥሩ አይመስለኚም፡።በተለይ አጎትየው፡ያልገባህ ነገር አለ፡አውሮፓ ከሄደ ያለ አባት እናት ሲያድግ፡ልጁ የኢትዮጵያዊነት ባህል ረስቶ ያድጋል፡መጨረሻ ዋጋ አይኖረውም
ሁለቱም ትክክል ናቸዉ ለፍርድ ያስቸግራል
ላ ወድምዮ ትክል አደለም ለምን ከመጀመሪያው በህጋይው ምገድ አለወሰዶትም አሁንም ቤሆን ለልጁ ካሰቡ ካባቱ ጋራ ይውሰዱት ቅን ልብ ካላቸው
ነገ ያገባል አባትየው አያይዘውም እድሉን አይስበር
የኔ እህት ነብስሽ በሰላመ ትረፍ 😭😭😭 ለተሻለ ኑሮ ብላ ነዉ :: ባለቤትዎ ግን ለልጁ እናት ማዘን እንጂ መፍረድ አይገባም❤ ልጁ ዕድል ቢመቻችለት ወደ አዉሮፖ ወጥቶ ቢማሪ ጥሩ ነዉ
ምንም የተመቻቸ ነገር ባይኖርም ልጅ ከወላጅጋ ማደግ አለበት ባይነኝ በየትም ቦታ ቢሆን ለሱያለው የትም አይሄድም ካባቱጋ ይደግ አገሩላይይማር በቃ ህጻኑን ተውት በኦውነት ስነልቦናው ይጎዳል 😢
ነብስ ይማር😢💔 እግዚአብሔር ያፅናዎት
Liju abatu yasadegew
መቅዲ እህቴ ነብስሽ ይማረው በዚህ ሲገልፁሽ ያናድዳል አብረን ነበርን እናቃታለን የዋህ ነበረች
😭😭😭😭
እንድየ አባት እያለ ለምን ለዉጭ ይሰጣል ሆሆሆ ምንም ቢሆን አባት አለ ሲቀጥል ደሞ ልጄን እፈልጋለሁ እያለ ለምን እንስጥ ትላላችሁ ሲቀጥል አባት አንተ እራሱ ማሳደግ ትችላለህ የልጅህ ማስታወሻ እኮ ነዉ በቃ የነጭ አምላኪ አትሁኑ ነገ እሚፅፅትህን ነገር እንዳታደርግ እንኳን አባት እያለ አንተ የልጅልጅህን ማሳደግ ትችላለህ ያለህበት አካባቢ ደሞ ጥሩ ነዉ ምንም ነገር ሰርተህ ማሳደግ ለምን ከበደህ እሶዋ የባህር አሳ በልቶት የሞት ሞት ደሞ ልጆዋን ለዉጭ ማሳደጊያ መስጠት ከባድ ነዉ ነገ ይቆጭሃል አገራችን ልጅ በጎረቤቶቻችን ነዉ እሚያድጉ አትሳሳት
Egziyabher yistih agot tebiyew yihin comment ayito lib bigeza
😢አጎቷ ልልጂቷ ጥሩ ህወሃት ካልስጠ ለልጆ ጥሩ ልሆን አይችልም በርግጥ ካልከፍት በህገወጥ አትስደድም😢😢ከፋማ ልማም ነዛዜዋ ይከብር አባቶን ያግኝ ❤ ነጭ ሀገር አምላኪ ይጃቹ አግኙ😢😢😢😢😢😢
አሟሟታቸው አንድ ከሆነ ሂዱ እያለ የሚገፋፋው ባል ተብዬው እንደሆነ ያሳብቃል ።
አጎትየው በደንብ አስብበት ውጪ አገር ለልጅ እናት አይደለም።
ልጅ ውጭ መጥቶ ጥሩ ልብስ እና ምግብ በላ ማለት አደገ ማለት አይደለም። ስነልቦናውም መጠበቅ አለበት። ቤተሰብም ፍቅር የሚሰጠው ያስፈልገዋል።
እናት አባት የሚያሳድገው ልጅም ውጭ አገር ብዙ ዘረኝነት፣ ውጣውርድ እና ፈተና ይገጥመዋል።
ሰላም ያገሬ ልጆች እባካችሁ እርዱኝ እህቴ ሳውዲ ውስጥ እየተሰቃየችብኝ ነው
ጌታ ይርዳህ አባቴ
ትክክልነው አጎትየው ልጁ እዚ ቢመጣ የባሰ ይጎዳል አባት ተብዬው አስብበት
ልጁ ከአባቱ ይልቅ ባዳ እጅ ላይ መውደቅ የለበትም ሀገሩ አስፈሪ ነው ተው ልጁን አታሰቃዩት አባቱ ጋ አድርጉ የልጁን እጣ የሚያጠናው እግዚአብሔር ነው አጎቱ በልጁ አባት ሰበብ ይፈልጋል ልክ አይደለም
የሰፈሬ ልጅ ናት የኔ እህት 💔
አባትየው ለልጅ ቢያስብ ለእናቱ ሰላም ይሰጣት ነበር አሁንስ ለልጅ የሚደረገውን ጥቅማጥቅም ፈልጎ ቢሆንስ ልጄ ልጄ የሚለው
ህይወት ውጭሀገር ብቻነው ያለው ማነው ከአባቱ ጋር ይደግ
አባትየው ልጅን እና ሚስቱን መቻል ቢችል ኖሮ እሷም ከሱጋር እንኳን ባይስማሙ የልጆን ተቆራጭ ይዛ ታሳድግ ነበር
ለልጅ እዚህ በውጪው አለም በጥሩ ያድግ ነበር ያሳዝናል ልጁ
ወይኔ እህቴ የኔ ናት ነብስሽ ይማረው
አጎቷአ ትክክክል ነው
ምኑ ነዉ ትክክል ለባዕድ ሀገር ተሽጦ በጥያቄ ዉስጥ ይኑር ዘላለሙን😏😏
Befitsum aydelem
Ayidelem
ነጭ ሀገር አምላኪ ትክክል አይደለም ገንዘብ ይሚውድ ውሳኔ ነው😢😢😢😢
አድጎ ከሚሰደእድ አሁን ባለው እድሜ ቢወጣ ጥሩ ነው 💔 መሰረት ይዞ ያድጋል አጎትየው ትክክል ነው 💔
ልጁ አባቱ ጋር ማደግ አለበት ውጭ አገር ያድጋል ማለት ሁሉም ጥሩ ደረጃ ይደርሳሉ ማለት አይደለም አባት ወይም አያቱ ጋር ቢሆን መልካም ነው
Aydel lemagn ezi eyakeke yenur nege abat tebyew Lela hiwot simeseret ligu Lemin belo eytetebese yenur
Ere besmam Abradege wendme lemlemu Egzabher yatsinah ye Mekdes lij kabatu gar madeg Alebet enditefa Atfredbet ayzoh
ልጅ ይላል አባትየው አቃጥሎ ነው ይሄኔ ብን ያረጋት
ተስማሙ ስጋ ናችሁ ለልጅ ስትሉ እና አንድነገር ወስኑ
አባቱ መጥፎ ባህሪ ካለው የሱ ፍቅር ይቅር በት እደራሴ ተሞክሮ ሁሉ አባት አንድ አይደለም
አ ይ ስደት 😭😭😭😭😭😭😭 አይንህ ይጥፋ 😭😭🙏
እንጀራ እናት መኖር ሥለማይቀር እንጀራ እናት ግን አንዳንዶቹ ከባድ ናቸው አባትየው ይደግልህ አጎቱ ጋር ከዛ አባቴ ብሎ ይመጣል
እባክህ ልጁ ከአባቱ ጋር ነው ማደግ ያለበት ልጁ ራሱን ሲያውቅ የማንነት ጥያቄ ማቅረቡ አይቀርም
አጎትየው ጀግናነው
Betammmm tiru agot new ke abat ekul!
ቤሁንማ ዘር አይጥፋ ይምጣ ላሳድግ ይል ነበር ለነገሩ እሱ ተስዳ ሞት ቢርዳት ቢስተምራት አትስደድም ነበር😢😢😢😢😢😢😢
ለልጁ ጀርመን ሀገር ሄዶ ቢማር መልካም ነው አጎትየው ትክክል ናቸው አባትየው ሚስት ያገባል እንጀራ እናት መከራውን ያያል ይወቅሰዋል ዞሮ ዞሮ ለአባቱ ልጅ ነው ይረዳዋል አባት ተገናኝው ልጁ ውጭ ይደግ ❤❤❤
ሃብት ስላለ ለ እኔ ይገባኛል የሚለው ጥያቄ አጎት ልክ አይደሉም ለማኝ ቢሆንም ልጁ ከ አባቱ ጋር ማደግ አለበት ውጪ ስለ ወጡ ሁሉ ይመቻል ማለት አይደለም ባል እና ሚስት ግጭት ቢኖር እንኳን ታስመስል ነበር ማለት እንደምትሄድ ሳትነግረው እንደምትለየው ላትገልፅ ሳትነግረኝ ታስመስል ነበር ነው positive mind ይኑሮት ልጁ ግን ለ አባቱ ይገባል ባይ ነኝ።
ወይኔ የኔ ቆንጆ ስታሳዝን::😢😢
ከአባቱ የበለጠ ሊያሳድግ የሚችል የለም
እ ሄር ያፅናናችሁ ያሳዝናል 😢😢
በጣም ደሰ ያለኝ ኳመንት ሳነብ ከአባቱ ጋርቨይደግ የሚለዉ ይበዛል አዉነት ነዉ ከገንዘብ ከምራብዉያን ብልጭል የአባት ፍቅር ይበልጣል ለህታችን ነብሰ ይማር 😢ይህ ሰዉ ግን በጣም ሞኝ የዋህ ነዉ ዉጪ ለ ልጅ አናት ነዉ አለ ተዉ መንግሰት ልጆችን ሰዶማዊ አያርገ ነዉ ብቻ ፍጣሪ የሙት አምላክ ይርዳዉ ፍጣሪ 😢
እውነት ነው ህይወቱን ወደ ሆላ አትመልስው ትክክል ይህዳ ምነው አባት
አጎት አይሳሳቱ፤ ውጭ ስለወጣ ምንም አያተርፍም በአባቱ እቅፍ ይደግ፡፡ አባትም ልጁን መናፈቁ ምንም ስህተት አደለም፤ እርዱት እና ልጁን አምጡለት!
እባክህ አባትዬው ይሂድ እድል ያግኝ ፍቀድ
Sedeten ende edle mayet betam yetesasate astesaseb new yehe leje endegena yeseded malet beleju heywet mefred new betam yasazenale
በጣም ኢትዮጵያ ከተመለሰ ይጎዳል ከደረሰበት ስቃይ ኢሮፕ ለልጆች በጣም ሴፍቴ ነው
@@samrimengsta449 awo awkalew eroup lay yemarale mesretawi yehone negr hulu yemwalaletale neger gen yesene lebona yemebalewen neger kegemte west masgebatem ged new
@@misiriakmekonen
ከፍ ሲል በሠሀራ አድርጎ ቢሰደድ ይሻላል?
እደኔ ካደገም ቡሀላ መሰደዱ ስለማይቀር አሁን ከተመቻቸለት ሀሪፍ እድል ነው ባለማዋይ እና በመፈሳዋ ጠካራ አድርገው ካሳደጉት❤😢😢
አባትዪው ልጁን በ18 አመቴ ነው የወለድኩት ሲል ነው የሰማሁት
Esun ayidelem ategebu yeneberewen new.
Agotiyew yirefu bizu waga yaskefilowotal lijun le abatu yimelisu
አጎተይው ትክክል ነው ልጅ ወደሃላ ማለት የለበትም😢
But your brother can’t give him the father love 😜 the child needs his father 😜😜😜
His son needs to back to Ethiopian your Layer
ልጁ ከአባቱ ጋር ይደግ
ዉጪም ቢሄድ ልጁ በዘመድ ቁጥጥር ስር አይሆንም ትክክለኛ ወላጅ ከሌለ መንግስት ነዉ የሚረከበዉ በሗላ ደግሞ አፋልጉኝ እንዳይመጣ
Ewinet new
አባትየው የልጁን ሀላፊነት. ቢወጣ እሳ ባልተሰደደች የልጁ እድል. አይስተጓጎል አባትየው ማግባቱአይቀርም ልጁይጎዳል የውጩእድል ተስተካክሎለት በነፃነት ቢያድግ ቢያንስ የማንነት ጥያቄው ቢኖርም የምድራውይ መከራውይቀንስለታል. በኔአመለካከት የውጩእድል ይስተካከልለት
አጎቱ ጥቅም ፍላጊ ነዉ ልጅ ግን አባቱ ጋር ሆኖ ማድግ አለበት
You are amazing guy
ልጁ ምን እንደሚያጋጥመው ምን ይታወቃል በሰው ሃገር
የፈለገ ቢሆን ልጅ ከወላጁ መለየት የለበትም ውጭ ሄዶ ምን እንደሚገጥመው አይታወቅም ምንም ይሁን ምንም እናቱን አጥቷል አባቱን ማጣት የለበትም ለምን አይተውትም ሰዎቹም የራሳቸውን ኑሮ ይኑሩ አባትና ልጆችን ይተዋቸው። መጀመሪያ ሃይማኖቱ ሌላ ከሆነ ለምን አገባችው በጏላ ሐይማኖትን ምክንያት አድርጎ መሸሽ አግባብ አይደለም። መሠረት እውነትን ይዘሽ ጥሩ ጥያቄ ነው የጠየቅሽው። የሚያሳዝነው ግን ይሄ ልጅ ወደአገሩ ሲመለስ እነኝህ ሰዎች ሰላም አይሰጡትም እግዚአብሔር ይርዳው። አጎት ጉረኛ ነች እያለ ባልዋ አስመሳይ አላት ብሎ መወንጀሉ በጣም የሚገርም ነው።
እድሉን ባይሰብረው ዘመድጋ ከሆነ ምናለ ቢሄድ
ዉጭ ሐገር ወርቅ አለልብሰዉ አያሳድድጉትም ዉጭ እንዉሠደዉ የሚሉት ከአባቱ ጋር ሆኖ ይርዱት ለምን እናት አጥቶ አባትም ይጣ ለልጁ አስቡለት
Hahaha ere bakesh yerdut ?lela yeleshim lemagn anchi erjiw
ነገ ያገባናል ልጁን አይንከባከበውም ።ለልጁም ቢወጣ የተሻለ ይሆን ነበር ።ቢመለስ ግን እኔንጃ
ውይ ስደት አይኑ ይጥፋ
የኔ እናት
ልጁ ከአባቱ ጋር ነው ማደግ ያለበት፡፡ ከምንም በላይ ለልጅ ሚያስፈለገው የወላጅ ፍቅር ነው፡፡ ገና ለገና ውጪ ሀገር ሲያድግ ወደፊት ለምታገኘው ጥቅም ብለህ ይመስለኛል እንዲህ ምትሆነው፡፡ ከአባቱ የሚቀርብ የለውም ልጁ፤ ከአባቱ ጋር ነው ማደግ ያለበት፡፡ አለቀ፡፡