157 መለኮት ምንድን ነው ክፍል 2 ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 15

  • @tilahunalegn2187
    @tilahunalegn2187 Год назад +2

    በዚህኛውም አስጨናቂ እና አሳሳች ዘመን እናንተን የሰጠን ቸር አምላካችን በእውነት የተመነሰገነ ይሁን:: ረዥምና መልካም የአገልግሎት እድሜ, ጤና ይስጥህ

  • @እግዚያብሔር
    @እግዚያብሔር 22 дня назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ababachab9995
    @ababachab9995 Год назад +2

    አሜን ቃለህይወት ያሰማለን መምህር በዉነት እደናተ ያሉ አባቶችን ስለሰጠን በዚህ ግዜ አሁንም እግዚአብሔር በምህረቱ ነዉ የሚያየን ሥለማይነገር ሥጦታዉ እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @yaredzetewahdo3965
    @yaredzetewahdo3965 10 месяцев назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። መምህራችንን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @ዩቶጵያ-ፈ2ቈ
    @ዩቶጵያ-ፈ2ቈ Год назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 года назад

    ቃል ሂወትን ያሰማልን ለውድ መምህራችን እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ያድልልን 🙏

  • @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ

    በእውነት የሕይወት ቃሉን ያሰማልን

  • @bahretibebmuche4466
    @bahretibebmuche4466 2 года назад

    መ/ር ጤህን ይስጥህ ፣ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ፤ ፍጻሜህን ያሳምረው ፡፡ ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!!

  • @tube-fw2xb
    @tube-fw2xb 11 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋው ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mskrh640
    @mskrh640 Год назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።

  • @tilahunalegn3126
    @tilahunalegn3126 2 года назад

    የሚያሳሱ መምህራንን ዕድሜ

  • @amarecheklu5958
    @amarecheklu5958 2 года назад

    አባታችን አምላከ ቅዱሳን ይባርክልን ይጠብቅልን

  • @kaleablemma
    @kaleablemma 2 года назад

    Yaregal abegaz keafeh miwetaw neger hulu eweket new , ewket ke afe yefesal yanten tsega legnam yesten egabher edem ketena gar yadeleh

  • @amarebiad3424
    @amarebiad3424 2 года назад

    yebotech feleg yetekiteketal ewonetegna memeher kal hiwot yasemalen