Yechewata Engida - Behailu Gebremedhin Interview በኃይሉ ገብረመድህን ከመዓዛ ብሩ ጋር ያደረጉት አስቂኝ ጨዋታ Week 1Part 4

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 15

  • @abebebiruk9559
    @abebebiruk9559 Год назад +1

    በሀይሉ ያሳለፍነውን ጊዜ ሁሉ በትክክል ተናግረሀዋል እኔም አሰላ አጠቀላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በጊዜው የአካዳሚክ ስትሪም ተማሪ ነበርኩ፣አዲስ አበባ ዪኒቢርሲቲም አብረን ነበርን፣የሳሙኤል ሀይሉ ጓደኛ ነኝ፣አበበ ሐይለማርያም እባላለሁ ።አሁን ሀዋሳ ነው ያለሁት ዪኒበርሲቲ መምህር ነበርኩ አሁን እረፍት ላይ እገኛለሁ፣አንተን በማየቴና አቀራረብህን በመስማቴ በጣም ደስተኛ ነኝ አቦ ተባረክ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ።

  • @ajaibseid4617
    @ajaibseid4617 4 года назад +7

    Oh Behailu; You refresh my childhood memory...I want to visit GumGuma only to see the beautiful image you painted in my mind..

  • @meriedwoobbersu5968
    @meriedwoobbersu5968 3 года назад +2

    አቶ በሀይሉ ሁሌም ቢሰሙ አይሰለቹም በምናባችን የሚስሉብን የህይወት ልምድዎ ብዙ ቁምነገሮችን እያዝናና ያስተምረናል የማስታወስ ችሎታዎ በጣም ያስደንቃል....መአዚ በጣም አመሰግናለሁ።

  • @derejemengistu4024
    @derejemengistu4024 4 года назад +1

    ድንቅ ተሰምቶ የማይጠገብ ፕሮግራም ነው ። ለባለ ታሪኩም ለጋዜጠኛ መዓዛም ካለሁበት የስደት ሀገር ምስጋናዬ ይድረሳችሁ።

  • @abebemesfin9419
    @abebemesfin9419 2 года назад

    መዓዛ በጣሙን ተወዳጅ ፕሮግራም ጨዋታ ከሰለሞን ዴሬሳ እስከቴዲ አፍሮ ብዙ አድምጫለሁ። በጣም የማደንቀው የሰው አክብሮትሽ ትህትና ሽ። የምትጠይቅበት መንገድ የኋላ ታሪካቸውን (ባዮግራፊ) አወሳሰድሸ። በጣም ያስደንቀኛል። ቀጥይ በርቺ። ተጠያቂ ሆነሽ የምትሰጭውን መልስ ለመስማት ሁሌም እጓጓለሁ። ያለበለዚያ አንድ ቀን ማይክ ይዤ መምጣቴ አይቀርም።
    ክብርና ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ።
    በመጨረሻም በሀይሉ ገ/መድህን ን የማገኝበትን
    አድራሻ ብታሳውቂኝ ደስ ይለኛል።
    አክባሪሽ አበበ መስፍን ከአ. አበባ

  • @ድሬ
    @ድሬ 4 года назад +2

    ካገሬ እርቄ ከምኖርበት የስደት ኣገር ሁኜ ያልፈዉን ልጅነቴን ትዝታ ስላሳያህኝ ጋሽ በሃይሉ ኣምስግናልዉ። እንዲሁም ወ/ሮ መኣዛ ኣምስግንሻልዉ።

  • @biruk2
    @biruk2 3 года назад

    Ye Behailu yemayitegeb chewata, thanks Meaza

  • @azebseyoum8921
    @azebseyoum8921 2 года назад

    You are amazing and gifted from God. I wish you a happy and healthy days ahead of you.
    Thank you for sharing .

  • @abenettadesse228
    @abenettadesse228 2 года назад

    ውይ በኃይልሻ አሰላንም ክፉኛአስታወስከኝ።ከ1967-1970 ።

  • @mekdelawitseyoum6220
    @mekdelawitseyoum6220 4 года назад +1

    በሀይልሻ😘🥰💚💛❤

  • @henokaddisu5360
    @henokaddisu5360 4 года назад

    About lejinetan astaweseythank you

  • @ethiopialove7698
    @ethiopialove7698 2 года назад

    ጋሽ በሀይሎ ጨዋታህ ወግህ ለዛህ ደስ ይልላል ከ60 ኦች ትውልድ ትለያለህ በለው ጣለው እያሉ አሳቀቁን እኮ እስኪ ምከራቸው

  • @Beki.16
    @Beki.16 4 года назад

    Kefel 5 lekekulen

  • @abenettadesse228
    @abenettadesse228 2 года назад

    ጨዋታህ ይጣፍጣል ሁሌ።አራት ኪሎ ነው የማቅህ ።