ተመልካቾችን ቁጭ ብድግ ያደረገው የዘመናዊ ዳንስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • #ፋና_80 #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV

Комментарии • 6

  • @BinyameEshetu-vp9rx
    @BinyameEshetu-vp9rx 3 месяца назад

    የሚያምር ባህላዊ ውዝዋዜ ተመልከቻለሁ።
    ከአንደ አንዱ ጉድለቶች በስተቀር በተለይ ሸወጎዬው በጣም ያምራል ።የልጆቹ ቅልጥፍና ብቃታቸው ከዚህ በላይ መስራት እንደሚችሉ ያስታውቃሉ ።ፎሌው ላይ ኦሮሚኛ ጭፍራው ማለት ነው ሲጀምር አሪፍ ነው ከዛ ግን ጨፍራው ከሙዚቃው ጋር አልተመጣጠነም ሌላው ውዝዋዜው አልፎ አልፎ በጣም ይፈጥናል (ሳይታይ ያልፋል)ፍጥነቱ የተሰጠውን ሰዓት ለመጠቀምም ቢሆን ስራውን ይጎዳዋል።
    የሰጠሁት አስተያየት ሙያውን ሰርቼ ስላለፍኩት እና ስለማውቀው ነው።በተረፈ ኬሮግራፍ ያደረገው ሰው አሰልጣኙ ተወዛዋዦቹም መመስገን ይገባቸዋል። በጣም አሪፍ ነው ።አመሰግናለሁ።።

  • @BinyameEshetu-vp9rx
    @BinyameEshetu-vp9rx 3 месяца назад +1

    ዘመናዊ ዳንስ በግል ያቀረበው ብሩክ በጣም አሪፍ ያምራል ብዙ እደደከምክበት በደንብ ያስታውቃል ።ከዚህ በላይ መስራት ትችላለህ ጎበዝ እስቴጁ መድረኩ እንዳልተመቸህ በደንብ ያስታውቃል ።የእዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች እንደዚህ አይነት ስራ ለሚያቀርቡ በተቻለ አቅም መድረኩ ለስራቸው እንቅፋት እንዳይሆን የተቻላችሁን ብታደርጉ ።ለፕሮግራም ማማርና መሰካት ትልቅ አሰተዋጽዋ የሚደርገው መድረክ ነው እና አመሰግናለሁ።።

  • @MariamawitAbera-lj9sv
    @MariamawitAbera-lj9sv 3 месяца назад

    Seyameru❤❤❤❤❤❤❤

  • @waktolegenati6848
    @waktolegenati6848 3 месяца назад

    What a dance Shagoye!

  • @xdscxdsc236
    @xdscxdsc236 3 месяца назад

  • @DfgawjdBjdhdb
    @DfgawjdBjdhdb 3 месяца назад +1

    Wegbe yelme demo shtete ale bednbe ayayume dagnoche