Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ከሰዉ ቤት የምትሰቃዩ እህቶቼ የማታ እርዝቅ ይስጣችሁ💚💛❤
አሜን ሳሪዬ😍😍🙏
አሚን ያረብ
አሚንን
አሜን አሜን አሜን
አሚን
ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ሁላችንም ከስደት መልስ እንደዚ አይነት ትዳር ሰጦን ልጅ ወልዶ ለመሳም ያብቃን እግዚአብሔር 💝👈
አሜን
አሜን🤲🙏
AMEN AMEN AMEN AMEN 🙏
በዱአችሁ እሰቡኝ አላህ ልጅ እንዲሠጠኝ
Abshir Allaha Le Hulachnem Yisten Insha Allaha Insha Allaha Insha Allaha 🤲
አላህ መታውን ይሰጥሽ ምን ይሳነዋል
@@yeos1298 ደምሪኛዋ
@@kadotube9947 ደምሪኛ
እግዚአብሔር ይስጥሽ የኔ እት 🤲🤲🤲
የመዳም ቤት የሰልቻችሁ እደኔ👍
Ena alhulsh
ማርያምን እኔ 😣😣
😥😥😭😭እኔ ብቻ ይመሰለኝ ነበር
@@geni2791 ደምሪኛዋ
አረ አምላኬ አኛንም ከማድቤት አውጥጠህ ለወግ ለማረግ አብቃን አሜን በሉ ቅመሞችዬ 🥰🥰🥰🥰
አሚንንንን
አሚንንን
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
ውለዱ ተዋለዱ ልጅ ፀጋ ነው እኔስ መች ነው እንደሴቶቹ አርግዥ የምወልደው ልጅ መውለድ ናፍቀኝ
በቅርብ
አይዞሽ ፦ ለሁሉም ጊዜ አለው ይላል ጠቢቡ ሰለሞን 💕💕💕
አብሽር
አንድ ቀን የመዳም ቅመሞች😭😭
@@hadiyasiedsied2466 ደምሪኛ
ማነው እንደኔ ልጂ ያልወለደ የሚወዱ ልጂ
አሏህ ይስጠን😔😔😔
እኔም አሚን ይስጠን
Amen yesteni
አላህይሰጠንእኔስ
የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ ይስጠን
አሜንያረብ
Amennnnnnnnn yarbe
በቅንነት እንደማመር
ሁላችንም የተባረከ ትዳር ይስጠን 🙏🙏😌
@@bintOmer-xt6tj ደምሪኛዋው
@@ደሰታወሎየዋትግራይ ደምሪኛየኔውዴ
ልጅ የአላህ ስጦታ ነው እንኳን ደስ ያለሽ ❤❤❤ ልጅ የሌላቹ አላህ ልጅ ይስጣቹ ሚያ ከብራቹ ሚታዘዛቹ ለሀገር የሚጠቅም 🤲🏼
አሜንአሜን አሜን
Amin
ደምሪኛዋውው
@@Mm-mv2hb ደምሪኛ
@@azite3720 ደምሪኛ
ኪዲ መጨረሻ ላይ አሜሪካው ገዳም ነው የምሄደው ስትል ሰማሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ደስ አላችሁ የገዳሙ የመሬት ግዢ ተጠናቆ በታው ተገዝቷል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ ✝️✝️⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሰወዳችሁ ልጆቻችሁን ጌታ ይጠብቃቾሀሁ
መንታ ልጅ ይስጥሽወንድና ሴት ከዛ ተገላገልሽ እመቤቴ የተብረከ ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ🙏🏽🙏🏾🙏🏽🙏🏾
"ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው"! ውለዱ! ተዋህዶ መብዛት አለባት። እኛን እናት አባቶች ስያሳድጉ ሃብትና ንብረት የተትረፈረፈ ሳይኖራቸው ብዙ ልጆች የወለዱት ዛሬ ሁላችንም አድገን ትልቅ ሆነናል ። "ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ አሜን"!
ደምሪኛዋውዋ
የውነት በሳቅ ሞትሁ አደናቅፏኝ ወድቄብሽ አላለም 😂😂 እግዚብሔር ልጆቻችሁን በጥበቡ ያሳድግላችሁ ❤
rasen siche wedeku yalews 😅
@@blenbilu5357 ደምሪኛዋው
❤❤❤❤
የእውነት ሰልሰለች የማያችው ባልትዳሮች ናችው እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችውን ይባርከው
እሰኪ አሜን በሉ በሉ የማዳም ቅመሞች አምላክ የማታ እንጀራችንን በሰፊው ይሰጠን ከማዳም ጭቅጭቅ አውጥቱ እንደዚ የሚያሳርፍ ትዳር ይሰጠን
አሚን ያርብ🤲🤲
Ameen Ameen❤️🙏
@@zeynebmohammed4931 ደምሪኛ
አየ ኪዲ ሁሌ አልነካሁሽም ትላለህ🤣🤣🤣🤣 ልጆቹ እሚመስሉት አንተን 🥰🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ክክክክክክ
ክክክክክክክክክ
😂😂😂😂lol
😂😂😂
ቀልደኛ ነው ክክክክክክ
በነገራችን ላይ ሁሌም እናንተን ሳይ ነው መግባት ምያምርኝ እንዴት አባቱ እንደምወደችሁ😍😍❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም በፍቅር እና በትዳር ይባርከን
እሄ ልጅ ልጅ በተፀነሰ ቁጥር አልነካውሽም እሚለው ነገር ያስቀኛል የዛሬ ሁለት አመትም አልነካውሽም ብሏል ኪኪኪ
አንዱ ጉረቤቱ እየነካት ይሆናን😂😂😂
እኔም ገርሞኛል በእንቅልፍ ልቡ ነው መሰል እሚነካት
የምር በጣም ነው የሳኩት🤣🤣🤣 አልነካሁሽም አለ እኮ🤣 ልክ እንደ ኤቫና ጊዜ😂😂 የምር ማሂ ትንሽ እረፍት ስጪው🥰
አስታወሰኝ
አልነካሁሽም እዳለ 🤣😜3ተኛሊወልድነዉ
@@UMAbdelah ደምሪኛ
@@ከሙወሎየአያቶቸንናፍቂ ደምሪኛ
ሰለውቃው በእንቅልፍ ልብ ነው የምነከት መሰለን ክክክክ
ገና ፍቅረኛሞች እዴሆናችሁ ጄምሮ እናንተ ማሻ አላህ መውለድም ዴረሣችሁ እኔ ከመዳም ቤት ሣልወጣ አረዳልኝ እቴ
እኔም ማርያምን
አይዛሽ ማማየ
@@rozatefera801 ደምሪኛ
@@tube5125 እሽ የኔ ውድ
@@BirukTuba5335 እሽ
እኔ ቁጭብዬ ልቁጠር የእናተን ልጆች
ክክ
እኮ 😃😄የኛሥ መቸነዉ
kkkkkkk
ክክክክ
እኮ
አዎ እኛ የማዳም ቅመሞች ዶክተር ነን ሁሉ ገብ ነው ሞያችን😀😀😀😀
🤣🤣🤣
😂👍
ሶስተኛው ቢመጣማ ጨርቁን ጥሎ ኡኡኡኡኡ ነው የሚለው😅😅ነክቼሽ አላውቅም የምትላት ሙድ ታስቀኛለች🤣🤣🤣ማሂ ሶስተኛውን አርግዢና ይለይለት😅
ቤተሰብ እናሁን
አተ ሁልየም አልነካሁሽም😁😁ልጂ የአላህ ስጦታ ነው ከሰጣቼሁ አሚን ብላችሁ ተቀበሉ የምን መኮሳተር ነው ማሂ ደሞ እደት አድ ሴት ስታርግዝ የሆነ ስሜት ይሰማል እኛ ተመልካቾች እኮ ሆድሽ ሲለይ እጂ ጠቆይ አደለንም😂😂😁😁
ደምሪኛዋውውዋ
ሀሀሀሀ
አልነካሁሽም ትላለህ ልጆቹ ቁርጥ አተን በተለይ ወዱ😂😂😂😂😂የኔ ቆጆወች ታምራላችሁ
Hahaha
Asafari lij nw
yesu hunataw yasekigal😂😂😂
አልነካሁሽም😂😂😂😂😂አባቱንቁርጥእኮነው
እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ እኔም እርጉዝ ነኝ ጤነኛነ የሚያድግ ልጅ ወንድ ልጅ እንድሰጠኝ በፀሎት በዱአ አስቡኝ እህቶቸ
አይዞሽ አላህ ይሰጥሻል እኔም እርጉዝ ነኝ ሁለት ሴት ልጆች አሉኝ እና እንዳንችው ጤነኛ ወንድ ልጅ እንዲሰጠኝ እያልኩ ነው ደግሞ ምድር እና ሰማይን የፈጠረ ጌታ ለኛ ጤነኛ ልጅ ይሰጠናል ብሎ ሙሉ እምነት አለኝ የኔ ቆንጆ
@@welyaahmed5771 አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ እህት ያሰብነው በፈጣረ ፍቃድ ይሳካል እኔም አንድ ሴት ልጅ አለችኝ የመጀመረያ ወንድ ልጅ ወልጄ ነበር ግን ፈጣረ ለኔ አልፈቀደውም ወደሱ ወስደብኝ ብቻ ተመስገን የኔ ውድ
የአዲስቃልና የነኪድማሂ ቤተሰቦች አይሰለቹም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏
እውነት ነው
የኔ ልዩወች ስወዳችሁ በአላችሁበት ሰላም ሁኑ እኛንም ከስደት መልስ ከሰው ቤት ወጥተን ያማረ የሰመረ ህይወት ይስጠን
አሜን፣አሜን፣አሜን
አሜን አሜን አሜን 🙏
ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ወሆይ ኪድ በጣም አሳቅህኝ መች ነካሁሽ አላለም 😂😂
ወይኔ ባልዬው በሳቅ ገደለኝ ይህን ያክል 9 ወር አርግዛ አምጣ እምትወልደው እንደሱ አላንገፈገፋትም ሻንጣዬን ይዤ አሜሪካ ገዳም ነው እምገባው አላለም 😂
ደምሪኛዋውውው
እኔ የማዳም ሽንት ቤት ሳጥብ ማሻላህ ዩትዩበሮች ሶስተኛ ዙር ጀምረዋል ያረብ አረ አሁንስ እኛም ሾፍ አርገን የምር እናት መሆን ናፈቀኝ
ሀያቲይይሸአላህአይዞሽ❤❤❤
አይዞሽ አንድ ቀን የኛም ይነጋን😥😍
ለኛም ቀን አለ 😥
ክክክክክቅ. ወደው. አይስቁ. አለ. አይዞሽ. አንድ. ቀን
😂. አላህ ይወፍቅሽ
ኑሮንለማሸነፍ ብላችሁ በስደት አለምላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃን አሚን በሉ 🙏🙏
አ ሜን🎉🎉
ለምንድን ነው ግን እንደዚህ የምትጠፉት ተናፈቃችሁ እኮ ቶሎቶሎ ኑልን❤❤❤❤
አቤት ኪድ አሁን በውስጥህ ደስ እያለህ ነው የሚሆነው 😁😁😁😁 እንዴ ማሂም 9ወር የምትሸከመው እንዲህ አልፈራችም በተረፈ እግዚአብሔር በሀብትም በልጂም በጤናም ትርፍርፍ ያድርጋችሁ ❤
ማሂ የኔ ምስክን ስወድሽ እግዚአብሔር ልጆቻችሁን በጥበብ ያሳድግላችሁ እግዚአብሔር አዳልጡኝ ነው ያልከዉ ነገር ግን በጣም አስቆኛል ብትልም አይፈረድብህ በስደት ላይ ከጎናችሁ ከእግዚአብሔር ዉጭ ማን ባልነበረበት ሶስተኛ ልጅ ትንሽ ከበድ ይላላ ማሂ ልትጎዳ ትችላለለች ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታም ቢሆን ሴት ልጅ ስወልድ የሚርሳታ ያስፈልጋል ባልኮሽ እንዳያርስሽ ሁለሁቱ ልጅች ህፃን ናቸው ይከብዳል አስቢልሽ ነበር🥰
ይህ ቀን ለኔ አድርግልኝ ጌታየ ልጅኮ ጥሩ ነው
✍ መልካም አንደበት ከምርጥ ሽቶ ይበልጣል✍ የንግግሩ ጠረን እንደ መልካም ሽቶ ያውዳል✍መልካም አንደበት ያለው ሰው በግድ ሳይሆን በንግግር ሰውን ያሳምናል✍ አላህ ከመልካሞቹ ያድርገን፣ መልካሞችንም ያብዛልን❣ፕሩፈይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ አጫጭር ዳአዋችን ይማሩበታል👈👍
ማሻአላህ ወላሂ ስታስቀኑ አላህ ያማር የሰምር ትድር ይስጠን የሰጠንም አላህ ያሳምርልን🍫🍪🌰🌰
እግዚአብሔር ያሳድግላቹህ ናታንየ ፈጣሪ ይማርህ የስሞኑ ጉፋን በጣም አስቸጋሪ ነው
ዛሬም ደገምከዉ ሁሌ መች ነካዉሽ አተ አይደብርህም አንተ ቆይተህ ልጆቹ የኔ አይደሉም እንዳትል አስፈራሀኝ
ኧረ እየቀለደ ነው አታካብዱ
@@madi8643 ደምሪኛዋ
እኔኮ ከወዱ ልጅ ጀምረህ አልነካሁሽም ትላለህ ልጆቹ ቁጭ አተን ማሂዬ ውለጂ ዝበይው ልጅ በልጅነት❤❤❤❤❤
ልጅ የአላህ ስጦታ ነው እርዚቅ ይዘው ነው የሚወለዱት ኪድ ግን በሳቅ ገደልከኝ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅አዳልጦኝ ወደኩብሽ አላለም 😅😅😅😅😅😅የልብ የልብህን አርገህ ስታበቃ
ማሂየ የኑሮ ሁኔታ እጂ ተሎ ቶሎ ውልድ አድርገሽ አድላይ አሳድገሽ ከዛ አቺም አደኛሽን ዘና ትያለሽ ምንም ችግር የለውም ቆንጆ አ/ር የተባረከና ጤነኛ ልጂ ይስጣቹ❤
ምን አለበት ለኔም ቢሰጠኝ የአላህ በሰዉልጂ እቀናለሁ እስኪሁላችሁም በየሀይማኖታችሁ ፈጣሪ ይስጥሽበሉኝ
እኔም ስንት አመቴ አማላኬን በተስፋ ስጠብቅ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን እያየሁቻው ተጋብተው አርግዘው ወልደው ልጆቻቸው በእግር ይሄዳሉ ብቻ ተመስገን
Allah yirazikeshe wudeko inam selati lyle sigajina dua arige
@@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ allah yirazikeshe wude ayizosh
አግዛብሔር አምላክ መንታ መንታዉን ይስጠሽ የሚሳነው የለም እህቴ 🙏🙏🥰
@@astkebe1317 አሜን በእውነት እመብርሀን ትስጠኚ
ወይኔ አልጋውን አደናጥፎኚ አላለም ወይ 🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈 ኪድየ ነብስህን አይማረው በጣም ነው የምወዳቹሁ
አደናቀፎኝ ወድቄብሽ አላለም ኧረ ተመችህኝ 😂ኪዲ በሳቅ ሞትሁ እፎዬ😂😂😂😂😂😂በተረፈ እግዚአብሔር ፍቅሩን ይጨምርላችሁ በጣም ነው የምታምሩት የእውነት እናተን ባይሁ ቁጥር ትዳር ያምረኛል ከመሬት ተነስቶ 😂ውድድድድ ነው የማድርጋችሁ ማሂ ኪዲ ❤
ማሒ ግን ብርድ ነው ብለሽ አለባበስሽ ግን 🙄🤣ናታንዬ እማምላክየ ትዳብስሕ የኔ ማር ❤😘🥰ጠብቄ ነበር መች ነከውሽ እንደሚል ኪድ🤣🤣🤣🤣
😂😂😂ወይኔ ኪድ በሳቅ ገደልከኝ ሲጀመር መቼ ነካውሽ የምር በሳቅ ነው የጨረስኩት ምርጦች👌
ስወዳችሁ ማሂ ናታንን ስወልጅ አብረን ነው የወለድነው የኔም አመት ሆነን
የኔ ዉድ እስኪ በቅንነት ደምሪኝ
እኔኮ የኪድ መልስ በጣም ነው የሚስቀኝ 😀😀
ሁሌ መች ነካሁሽ አ 😂😂😂😂😂
ልጆቻችሁን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ እናትነት አባትነት በጣም ደስስሰ የሚል ነገር ነው አይዞህ ኪዲ ቻለሁ ከመጣም ምንም ማድረግ አይቻል
ደምሪኝ
ማሂየ አሥጨነቅሽን ልጂ የፈጣሪ ሥጦታ ነው ውለጂ እኛንም አላህ ይሥጠን ኪድ አተ ከሀዲ መቸ ነካሁሽ ትላለህ እና እኛ ተመልካቾች ነካልህ እደ 😄😄😄😄😄😄
ክክክክ እኛ ተመልካቾች ክክ
@@janatmmm6876 ቤተስብእናሁን
ልጅ ጸጋ ነው ያርግልሽ 😘
ሰላም ሰላም ማሂ እመቤቴ ታሳድግልሽ ልጆችሽን ኪድ አልነካውሽም አላለም 😁😁😁😁😁😁🥰🥰🥰🥰🥰
ኪዲ እና አልጋው አደናቅፎኝ ነው የስረገዝኩሽ ነው የምትለው አይ ያተ ነገር😂😂😂 ማሂሻዬ የኔ ፍልቅልቅ😘😘😘😘
😁
@@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ እኮ አፎ አይተኛም ነበር😂😂😂
😂😂😂😂
አይገርምም ለካ ብዙወቹ እያደናቀፋቸው ነው የሚያረግዙት 😂😂😂😂
ውለጂና በደብ በስርአት አሳዲጊ ነገ ይጦሯችዃል
ቆይ ቆይ ኪዲ 12 ልጅ ነበር እኮ እምትፈልገው ግማሽ እንኳን ሳትደርስ በሁለት ሠለቸህ አይ ወንዶች
ማሂ እና ኪድ ኢቫእና ናቲ ወላ ስወዳችሁ ኪድ አሳዘነኝ😂😂😂ማሂ ወንድማችንን አታቆርቁዢ በልጅ ራሱ ልጅ ነው ይደግበት ከነ ኢቫጋር😂😂😂
ማሂዬ የኔ ውድ አላህ መታ ሊጅ ይስጥሽ ኪድን ሽበት ያወጣል 😅
😂😂😂😂😂
🤣😂😂😂🤣🤣
አልነካሁሽም አላለም 😂😂😂😂😂አቅፈህ እያደርክ ኧረ ኪድ
ወይ ኪድ ሁሌም አልካሁሽም ትገፈዋለሁ ናፍቃችሁኝ ነበር እግዚአቤሔር ብዙ ያርጋችሁ
@@khalilcell8560 ደምሪኛ
ሥወዳችዉ እግዛብሄር ባላችዉበት ፈጣሪ ልጆቻችዉን ያሣድግላችዉ በቸ ደረሸብሽ ነዉ ያለዉ ኪድ ቀልደኛ💚💛💐💐💐
አረ ቡርሹ ከአቅሟ በላይ ነው የልጆች አለ ግዙላት ማሒ ቆንጆ ከብዷታል
እውነት ያርግልሽ ውዴ ልጅ በልጅነት ነው
Le enante comment lemastati new you tube yekftkut ewdachuwalew baxm 😍😍
ኪድ አልነካሁሽማ የሚለው ነገርስ😂😍
አንች ዞሪ
የኔ ውዶች እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ልጆቻችሁን 💚💚💚
ልጆቺ ያእግዚአብሔር ስጦታ ናችሁ ❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️ውልዱ
አረ ኬድ ላይሽላይ አደናቅፎኝ ነው አረ ተመቸኝ እኳን ደህናመጣችሁ እርፈት የለም በድአመት ባመት አላልክም እራስህ ኬድ እኛ ምስክር ነን ማሂ
ኪድ ዛሬም መች ነካሁሽ 😂የዛሬው ይሻላል አደናቅፎህም ቢሆን አምነሀል አዝግ የሆነ ልጅ።
መች ነካሁሽ ደስ ይላል ክክክ
እኔ እኮ ከልቤ ነው የምወዳቹ ጌታን
ደምሪኝ እህት
መች ነካሁሽ ደስ ይላል😂😁🙈
ክክክክክክክ
ሳህ🤣🤣
ኪዲ ጎበዝ ጥሩ መልክት ነው ያስተላለፍከው ምላስ እንድ ሚፀዳ አያቁም
እንኳን ደና መጣቹ ምርጦች 🥰🥰
Lol so funny 😂😂 ኪድ የኔ ምስኪን ,አንተ የወሊድ መከላከያ ክኒን መውሰድ አለባህ 😂😂 ማሂ የኔ ማር I love you guys 🥰🥰
,ግን መክላኪያ እንደ መጀመሪያው ሳይ ወልድ በፊት ከትወለድ በሃላ እኩል አይሆን በአብዛኛው እየትጠቀሙ ያረግዛሉ
@@ተሽንፍአለውእውነትነው በጣም ያጋጥማል
እረ ክክክክክክክክ በሳቅ ሞኩኝ ገዳም እገባለው አለለም ተመቸህኝ ክክክክክክክክክክክ
የስደት እህት ወድሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ አላህ የርፈት እጀራ ይስጣችሁ ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቃችሁ
ልጆች የፈጣሪ ስጦታ ናቸው ግን ደሞ በስደት ላይ ሁለት በቂ ነው በዚህ ግዜ ነገሮች ከባድ ናቸው ስደት ላይ ያላቹን ልጆች ፈጣሪ ይባርክላቹ እኔ የባልሽን ሀሳብ እደግፈዋለው ከምር ❤
Min agebash Egziabher kesetat endi
❤❤❤❤❤❤
ልዑል እግዚአ ብሔር ፍቅር ሠላሙን ያብዛላች ሁ ምርጥ ጥንዶች
መች ነካሁሽ ሁሌም ያተ መልስ አልነከሁሽም ነዉ 🤣🤣🤣🤣 በሳቅ ስታምሩ እኳ
I Love you so much mahi &kid family
አልነካሁሽም ጥሩ ኪድ ከዛስ ማሪያም በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችኋን ያብዛላችኋ 🙏💘💘💘💘💘💘💘💘
ኪድ ነው እኔ እሚያስቀኝ እኔ አልነካሁሽም ሲል ነው😁😂😂😂
ባለፈለፈም አልነካሁሽም ብሎ ነበር ክክክ
@@marakiyoutube እኮ ሲደግመው ነውኮ ያሳቀኝ😂
ግን ለምንድነው ሁሌ ቪድዮ የማሰሩት የማሰለቹ ናችሁ የምር 👍👌
ሰራአላችወኩ።ይህትርፈንወ
@@ቤተናቲዩብ ነይ እንደማመር
ለሁላችንም የእውነት ፍቅር ይስጠን
እሷ ነክታሀለች በቃ😃😃😃😃😁😁😁
የኔ ቆጆ ደስ ስትይ ማሂየ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንዲ ተከሰቱልን እንጂ ተወዳጆች😍
ድንግል ማርያም ከዚ በላይ ፍቅርን እንደሸማ ታላብሳችሁ❤
ኪድ ደግሞ ሁሌ አልነካሁም ታዲይ ከየት መጡ እነናታል አተካልነካህ😂😂😘😘😍😍
Betame new yemewedachu tenafequgnalachu gin lemendenew video betolo yematelequte
ሁሌየ አልነካሁሺም ፊር አይደለም በቃ እሶ ነከታህ ይሆናል ቱ😂😂😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
🤣🤣🤣🤣🤣
ማሂይ የኔ ቆንጁ u are so sweet and mature በርቺ
🥰🥰🥰ምርጥ ጥንዳቼ
ልጂ የአላህ ስጦታ ነው ልጂሲወለድእርዝቁይዞነውየሚመጣው ኪድ አንተ ምን ስራ አለብህ አድግዜውድቀህ ስጨርስ መቼነካሁሽ ክክክክ
አተ ኬድ ደሞ ሁሌ።መቸ ነካሁሺ እዳልክ 3 ተኛልጂ መጣ እና ካተ ሌላ፣ሰው አለ እደ ሆ0?? ኢቫ አረ በቃ ጥርስሺን ጨረሺውኮ አልነካሁሺም ብሎ ነገር ሀሀሀሀ
ወይኔ 🤣🤣ኪዱ 🤣ዛሬም አልነካሁሽም 🤣ባለፈው አደናቅፎኝ 🤣ከሻወር ቤት ስወጣ ቢልስ 🤣ወዮ ጨዋታ
ከሰዉ ቤት የምትሰቃዩ እህቶቼ የማታ እርዝቅ ይስጣችሁ💚💛❤
አሜን ሳሪዬ😍😍🙏
አሚን ያረብ
አሚንን
አሜን አሜን አሜን
አሚን
ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ሁላችንም ከስደት መልስ እንደዚ አይነት ትዳር ሰጦን ልጅ ወልዶ ለመሳም ያብቃን እግዚአብሔር 💝👈
አሜን
አሜን🤲🙏
AMEN AMEN AMEN AMEN 🙏
አሜን
አሜን
በዱአችሁ እሰቡኝ አላህ ልጅ እንዲሠጠኝ
Abshir Allaha Le Hulachnem Yisten Insha Allaha Insha Allaha Insha Allaha 🤲
አላህ መታውን ይሰጥሽ ምን ይሳነዋል
@@yeos1298 ደምሪኛዋ
@@kadotube9947 ደምሪኛ
እግዚአብሔር ይስጥሽ የኔ እት 🤲🤲🤲
የመዳም ቤት የሰልቻችሁ እደኔ👍
Ena alhulsh
ማርያምን እኔ 😣😣
😥😥😭😭እኔ ብቻ ይመሰለኝ ነበር
@@geni2791 ደምሪኛዋ
@@kadotube9947 ደምሪኛ
አረ አምላኬ አኛንም ከማድቤት አውጥጠህ ለወግ ለማረግ አብቃን አሜን በሉ ቅመሞችዬ 🥰🥰🥰🥰
አሚንንንን
አሜን
አሚንንን
አሜን
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
ውለዱ ተዋለዱ ልጅ ፀጋ ነው እኔስ መች ነው እንደሴቶቹ አርግዥ የምወልደው ልጅ መውለድ ናፍቀኝ
በቅርብ
አይዞሽ ፦ ለሁሉም ጊዜ አለው ይላል ጠቢቡ ሰለሞን 💕💕💕
አብሽር
አንድ ቀን የመዳም ቅመሞች😭😭
@@hadiyasiedsied2466 ደምሪኛ
ማነው እንደኔ ልጂ ያልወለደ የሚወዱ ልጂ
አሏህ ይስጠን😔😔😔
እኔም አሚን ይስጠን
Amen yesteni
አላህይሰጠንእኔስ
የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ ይስጠን
አሜንያረብ
Amennnnnnnnn yarbe
አሜን አሜን አሜን
በቅንነት እንደማመር
አሚን
ሁላችንም የተባረከ ትዳር ይስጠን 🙏🙏😌
አሚን
አሜን🤲🙏
@@bintOmer-xt6tj ደምሪኛዋው
@@ደሰታወሎየዋትግራይ ደምሪኛየኔውዴ
አሚን ያረብ
ልጅ የአላህ ስጦታ ነው እንኳን ደስ ያለሽ ❤❤❤ ልጅ የሌላቹ አላህ ልጅ ይስጣቹ ሚያ ከብራቹ ሚታዘዛቹ ለሀገር የሚጠቅም 🤲🏼
አሜንአሜን አሜን
Amin
ደምሪኛዋውው
@@Mm-mv2hb ደምሪኛ
@@azite3720 ደምሪኛ
ኪዲ መጨረሻ ላይ አሜሪካው ገዳም ነው የምሄደው ስትል ሰማሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ደስ አላችሁ የገዳሙ የመሬት ግዢ ተጠናቆ በታው ተገዝቷል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ ✝️✝️⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሰወዳችሁ ልጆቻችሁን ጌታ ይጠብቃቾሀሁ
መንታ ልጅ ይስጥሽወንድና ሴት ከዛ ተገላገልሽ እመቤቴ የተብረከ ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ🙏🏽🙏🏾🙏🏽🙏🏾
"ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው"! ውለዱ! ተዋህዶ መብዛት አለባት። እኛን እናት አባቶች ስያሳድጉ ሃብትና ንብረት የተትረፈረፈ ሳይኖራቸው ብዙ ልጆች የወለዱት ዛሬ ሁላችንም አድገን ትልቅ ሆነናል ። "ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ አሜን"!
ደምሪኛዋውዋ
የውነት በሳቅ ሞትሁ አደናቅፏኝ ወድቄብሽ አላለም 😂😂 እግዚብሔር ልጆቻችሁን በጥበቡ ያሳድግላችሁ ❤
rasen siche wedeku yalews 😅
@@blenbilu5357 ደምሪኛዋው
❤❤❤❤
የእውነት ሰልሰለች የማያችው ባልትዳሮች ናችው እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችውን ይባርከው
እሰኪ አሜን በሉ በሉ የማዳም ቅመሞች አምላክ የማታ እንጀራችንን በሰፊው ይሰጠን ከማዳም ጭቅጭቅ አውጥቱ እንደዚ የሚያሳርፍ ትዳር ይሰጠን
አሚን ያርብ🤲🤲
አሜን
Ameen Ameen❤️🙏
አሜን አሜን አሜን
@@zeynebmohammed4931 ደምሪኛ
አየ ኪዲ ሁሌ አልነካሁሽም ትላለህ🤣🤣🤣🤣 ልጆቹ እሚመስሉት አንተን 🥰🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ክክክክክክ
ክክክክክክክክክ
😂😂😂😂lol
😂😂😂
ቀልደኛ ነው ክክክክክክ
በነገራችን ላይ ሁሌም እናንተን ሳይ ነው መግባት ምያምርኝ እንዴት አባቱ እንደምወደችሁ😍😍❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም በፍቅር እና በትዳር ይባርከን
እሄ ልጅ ልጅ በተፀነሰ ቁጥር አልነካውሽም እሚለው ነገር ያስቀኛል የዛሬ ሁለት አመትም አልነካውሽም ብሏል ኪኪኪ
አንዱ ጉረቤቱ እየነካት ይሆናን😂😂😂
እኔም ገርሞኛል በእንቅልፍ ልቡ ነው መሰል እሚነካት
የምር በጣም ነው የሳኩት🤣🤣🤣 አልነካሁሽም አለ እኮ🤣 ልክ እንደ ኤቫና ጊዜ😂😂 የምር ማሂ ትንሽ እረፍት ስጪው🥰
አስታወሰኝ
አልነካሁሽም እዳለ 🤣😜3ተኛሊወልድነዉ
@@UMAbdelah ደምሪኛ
@@ከሙወሎየአያቶቸንናፍቂ ደምሪኛ
ሰለውቃው በእንቅልፍ ልብ ነው የምነከት መሰለን ክክክክ
ገና ፍቅረኛሞች እዴሆናችሁ ጄምሮ እናንተ ማሻ አላህ መውለድም ዴረሣችሁ እኔ ከመዳም ቤት ሣልወጣ አረዳልኝ እቴ
እኔም ማርያምን
አይዛሽ ማማየ
@@rozatefera801 ደምሪኛ
@@tube5125 እሽ የኔ ውድ
@@BirukTuba5335 እሽ
እኔ ቁጭብዬ ልቁጠር የእናተን ልጆች
ክክ
እኮ 😃😄የኛሥ መቸነዉ
kkkkkkk
ክክክክ
እኮ
አዎ እኛ የማዳም ቅመሞች ዶክተር ነን ሁሉ ገብ ነው ሞያችን😀😀😀😀
🤣🤣🤣
😂👍
ሶስተኛው ቢመጣማ ጨርቁን ጥሎ ኡኡኡኡኡ ነው የሚለው😅😅ነክቼሽ አላውቅም የምትላት ሙድ ታስቀኛለች🤣🤣🤣ማሂ ሶስተኛውን አርግዢና ይለይለት😅
ቤተሰብ እናሁን
አተ ሁልየም አልነካሁሽም😁😁ልጂ የአላህ ስጦታ ነው ከሰጣቼሁ አሚን ብላችሁ ተቀበሉ የምን መኮሳተር ነው ማሂ ደሞ እደት አድ ሴት ስታርግዝ የሆነ ስሜት ይሰማል እኛ ተመልካቾች እኮ ሆድሽ ሲለይ እጂ ጠቆይ አደለንም😂😂😁😁
ደምሪኛዋውውዋ
ሀሀሀሀ
አልነካሁሽም ትላለህ ልጆቹ ቁርጥ አተን በተለይ ወዱ😂😂😂😂😂የኔ ቆጆወች ታምራላችሁ
Hahaha
🤣🤣🤣
Asafari lij nw
yesu hunataw yasekigal😂😂😂
አልነካሁሽም😂😂😂😂😂አባቱንቁርጥእኮነው
እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ እኔም እርጉዝ ነኝ ጤነኛነ የሚያድግ ልጅ ወንድ ልጅ እንድሰጠኝ በፀሎት በዱአ አስቡኝ እህቶቸ
አይዞሽ አላህ ይሰጥሻል እኔም እርጉዝ ነኝ ሁለት ሴት ልጆች አሉኝ እና እንዳንችው ጤነኛ ወንድ ልጅ እንዲሰጠኝ እያልኩ ነው ደግሞ ምድር እና ሰማይን የፈጠረ ጌታ ለኛ ጤነኛ ልጅ ይሰጠናል ብሎ ሙሉ እምነት አለኝ የኔ ቆንጆ
@@welyaahmed5771 አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ እህት ያሰብነው በፈጣረ ፍቃድ ይሳካል እኔም አንድ ሴት ልጅ አለችኝ የመጀመረያ ወንድ ልጅ ወልጄ ነበር ግን ፈጣረ ለኔ አልፈቀደውም ወደሱ ወስደብኝ ብቻ ተመስገን የኔ ውድ
የአዲስቃልና የነኪድማሂ ቤተሰቦች አይሰለቹም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏
እውነት ነው
የኔ ልዩወች ስወዳችሁ በአላችሁበት ሰላም ሁኑ እኛንም ከስደት መልስ ከሰው ቤት ወጥተን ያማረ የሰመረ ህይወት ይስጠን
አሜን፣አሜን፣አሜን
አሚንንንን
አሜን አሜን አሜን 🙏
አሜን
ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ወሆይ ኪድ በጣም አሳቅህኝ መች ነካሁሽ አላለም 😂😂
ወይኔ ባልዬው በሳቅ ገደለኝ ይህን ያክል 9 ወር አርግዛ አምጣ እምትወልደው እንደሱ አላንገፈገፋትም ሻንጣዬን ይዤ አሜሪካ ገዳም ነው እምገባው አላለም 😂
ደምሪኛዋውውው
እኔ የማዳም ሽንት ቤት ሳጥብ ማሻላህ ዩትዩበሮች ሶስተኛ ዙር ጀምረዋል ያረብ አረ አሁንስ እኛም ሾፍ አርገን የምር እናት መሆን ናፈቀኝ
ሀያቲይይሸአላህአይዞሽ❤❤❤
አይዞሽ አንድ ቀን የኛም ይነጋን😥😍
ለኛም ቀን አለ 😥
ክክክክክቅ. ወደው. አይስቁ. አለ. አይዞሽ. አንድ. ቀን
😂. አላህ ይወፍቅሽ
ኑሮንለማሸነፍ ብላችሁ በስደት አለምላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃን አሚን በሉ 🙏🙏
አ ሜን🎉🎉
ለምንድን ነው ግን እንደዚህ የምትጠፉት ተናፈቃችሁ እኮ ቶሎቶሎ ኑልን❤❤❤❤
አቤት ኪድ አሁን በውስጥህ ደስ እያለህ ነው የሚሆነው 😁😁😁😁 እንዴ ማሂም 9ወር የምትሸከመው እንዲህ አልፈራችም በተረፈ እግዚአብሔር በሀብትም በልጂም በጤናም ትርፍርፍ ያድርጋችሁ ❤
ማሂ የኔ ምስክን ስወድሽ እግዚአብሔር ልጆቻችሁን በጥበብ ያሳድግላችሁ እግዚአብሔር አዳልጡኝ ነው ያልከዉ ነገር ግን በጣም አስቆኛል ብትልም አይፈረድብህ በስደት ላይ ከጎናችሁ ከእግዚአብሔር ዉጭ ማን ባልነበረበት ሶስተኛ ልጅ ትንሽ ከበድ ይላላ ማሂ ልትጎዳ ትችላለለች ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታም ቢሆን ሴት ልጅ ስወልድ የሚርሳታ ያስፈልጋል ባልኮሽ እንዳያርስሽ ሁለሁቱ ልጅች ህፃን ናቸው ይከብዳል አስቢልሽ ነበር🥰
ይህ ቀን ለኔ አድርግልኝ ጌታየ ልጅኮ ጥሩ ነው
✍ መልካም አንደበት ከምርጥ ሽቶ ይበልጣል
✍ የንግግሩ ጠረን እንደ መልካም ሽቶ ያውዳል
✍መልካም አንደበት ያለው ሰው በግድ ሳይሆን በንግግር ሰውን ያሳምናል
✍ አላህ ከመልካሞቹ ያድርገን፣ መልካሞችንም ያብዛልን❣ፕሩፈይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ አጫጭር ዳአዋችን ይማሩበታል👈👍
ማሻአላህ ወላሂ ስታስቀኑ አላህ ያማር የሰምር ትድር ይስጠን የሰጠንም አላህ ያሳምርልን🍫🍪🌰🌰
እግዚአብሔር ያሳድግላቹህ ናታንየ ፈጣሪ ይማርህ የስሞኑ ጉፋን በጣም አስቸጋሪ ነው
ዛሬም ደገምከዉ ሁሌ መች ነካዉሽ አተ አይደብርህም አንተ ቆይተህ ልጆቹ የኔ አይደሉም እንዳትል አስፈራሀኝ
ኧረ እየቀለደ ነው አታካብዱ
@@madi8643 ደምሪኛዋ
ደምሪኛዋውውዋ
እኔኮ ከወዱ ልጅ ጀምረህ አልነካሁሽም ትላለህ ልጆቹ ቁጭ አተን ማሂዬ ውለጂ ዝበይው ልጅ በልጅነት❤❤❤❤❤
ልጅ የአላህ ስጦታ ነው እርዚቅ ይዘው ነው የሚወለዱት ኪድ ግን በሳቅ ገደልከኝ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅አዳልጦኝ ወደኩብሽ አላለም 😅😅😅😅😅😅የልብ የልብህን አርገህ ስታበቃ
ደምሪኛዋውውዋ
ማሂየ የኑሮ ሁኔታ እጂ ተሎ ቶሎ ውልድ አድርገሽ አድላይ አሳድገሽ ከዛ አቺም አደኛሽን ዘና ትያለሽ ምንም ችግር የለውም ቆንጆ አ/ር የተባረከና ጤነኛ ልጂ ይስጣቹ❤
ምን አለበት ለኔም ቢሰጠኝ የአላህ በሰዉልጂ እቀናለሁ እስኪሁላችሁም በየሀይማኖታችሁ ፈጣሪ ይስጥሽበሉኝ
እኔም ስንት አመቴ አማላኬን በተስፋ ስጠብቅ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን እያየሁቻው ተጋብተው አርግዘው ወልደው ልጆቻቸው በእግር ይሄዳሉ ብቻ ተመስገን
Allah yirazikeshe wudeko inam selati lyle sigajina dua arige
@@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ allah yirazikeshe wude ayizosh
አግዛብሔር አምላክ መንታ መንታዉን ይስጠሽ የሚሳነው የለም እህቴ 🙏🙏🥰
@@astkebe1317 አሜን በእውነት እመብርሀን ትስጠኚ
ወይኔ አልጋውን አደናጥፎኚ አላለም ወይ 🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈 ኪድየ ነብስህን አይማረው በጣም ነው የምወዳቹሁ
ደምሪኛዋውውዋ
አደናቀፎኝ ወድቄብሽ አላለም ኧረ ተመችህኝ 😂ኪዲ በሳቅ ሞትሁ እፎዬ😂😂😂😂😂😂
በተረፈ እግዚአብሔር ፍቅሩን ይጨምርላችሁ በጣም ነው የምታምሩት የእውነት እናተን ባይሁ ቁጥር ትዳር ያምረኛል ከመሬት ተነስቶ 😂
ውድድድድ ነው የማድርጋችሁ ማሂ ኪዲ ❤
ማሒ ግን ብርድ ነው ብለሽ አለባበስሽ ግን 🙄🤣ናታንዬ እማምላክየ ትዳብስሕ የኔ ማር ❤😘🥰ጠብቄ ነበር መች ነከውሽ እንደሚል ኪድ🤣🤣🤣🤣
😂😂😂ወይኔ ኪድ በሳቅ ገደልከኝ ሲጀመር መቼ ነካውሽ የምር በሳቅ ነው የጨረስኩት ምርጦች👌
ስወዳችሁ ማሂ ናታንን ስወልጅ አብረን ነው የወለድነው የኔም አመት ሆነን
የኔ ዉድ እስኪ በቅንነት ደምሪኝ
ደምሪኛዋውውዋ
እኔኮ የኪድ መልስ በጣም ነው የሚስቀኝ 😀😀
ሁሌ መች ነካሁሽ አ 😂😂😂😂😂
ልጆቻችሁን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ እናትነት አባትነት በጣም ደስስሰ የሚል ነገር ነው አይዞህ ኪዲ ቻለሁ ከመጣም ምንም ማድረግ አይቻል
ደምሪኝ
ደምሪኛዋውው
ማሂየ አሥጨነቅሽን ልጂ የፈጣሪ ሥጦታ ነው ውለጂ እኛንም አላህ ይሥጠን ኪድ አተ ከሀዲ መቸ ነካሁሽ ትላለህ እና እኛ ተመልካቾች ነካልህ እደ 😄😄😄😄😄😄
ክክክክ እኛ ተመልካቾች ክክ
@@janatmmm6876 ቤተስብእናሁን
ልጅ ጸጋ ነው ያርግልሽ 😘
ሰላም ሰላም ማሂ እመቤቴ ታሳድግልሽ ልጆችሽን ኪድ አልነካውሽም አላለም 😁😁😁😁😁😁🥰🥰🥰🥰🥰
ኪዲ እና አልጋው አደናቅፎኝ ነው የስረገዝኩሽ ነው የምትለው አይ ያተ ነገር😂😂😂 ማሂሻዬ የኔ ፍልቅልቅ😘😘😘😘
😁
@@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ እኮ አፎ አይተኛም ነበር😂😂😂
🤣🤣🤣
😂😂😂😂
አይገርምም ለካ ብዙወቹ እያደናቀፋቸው ነው የሚያረግዙት 😂😂😂😂
ውለጂና በደብ በስርአት አሳዲጊ ነገ ይጦሯችዃል
ቆይ ቆይ ኪዲ 12 ልጅ ነበር እኮ እምትፈልገው ግማሽ እንኳን ሳትደርስ በሁለት ሠለቸህ አይ ወንዶች
ማሂ እና ኪድ ኢቫእና ናቲ ወላ ስወዳችሁ ኪድ አሳዘነኝ😂😂😂ማሂ ወንድማችንን አታቆርቁዢ በልጅ ራሱ ልጅ ነው ይደግበት ከነ ኢቫጋር😂😂😂
ማሂዬ የኔ ውድ አላህ መታ ሊጅ ይስጥሽ ኪድን ሽበት ያወጣል 😅
😂😂😂😂😂
ደምሪኝ
🤣😂😂😂🤣🤣
አልነካሁሽም አላለም 😂😂😂😂😂አቅፈህ እያደርክ ኧረ ኪድ
ወይ ኪድ ሁሌም አልካሁሽም ትገፈዋለሁ ናፍቃችሁኝ ነበር እግዚአቤሔር ብዙ ያርጋችሁ
ክክክክክክ
@@khalilcell8560 ደምሪኛ
ሥወዳችዉ እግዛብሄር ባላችዉበት ፈጣሪ ልጆቻችዉን ያሣድግላችዉ በቸ ደረሸብሽ ነዉ ያለዉ ኪድ ቀልደኛ💚💛💐💐💐
ቤተሰብ እናሁን
አረ ቡርሹ ከአቅሟ በላይ ነው የልጆች አለ ግዙላት ማሒ ቆንጆ ከብዷታል
እውነት ያርግልሽ ውዴ ልጅ በልጅነት ነው
Le enante comment lemastati new you tube yekftkut ewdachuwalew baxm 😍😍
ኪድ አልነካሁሽማ የሚለው ነገርስ😂😍
አንች ዞሪ
የኔ ውዶች እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ልጆቻችሁን 💚💚💚
ልጆቺ ያእግዚአብሔር ስጦታ ናችሁ ❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️ውልዱ
አረ ኬድ ላይሽላይ አደናቅፎኝ ነው አረ ተመቸኝ እኳን ደህናመጣችሁ እርፈት የለም በድአመት ባመት አላልክም እራስህ ኬድ እኛ ምስክር ነን ማሂ
ኪድ ዛሬም መች ነካሁሽ 😂የዛሬው ይሻላል አደናቅፎህም ቢሆን አምነሀል አዝግ የሆነ ልጅ።
😂😂😂😂
መች ነካሁሽ ደስ ይላል ክክክ
እኔ እኮ ከልቤ ነው የምወዳቹ ጌታን
ደምሪኝ እህት
መች ነካሁሽ ደስ ይላል😂😁🙈
ክክክክክክክ
ሳህ🤣🤣
ኪዲ ጎበዝ ጥሩ መልክት ነው ያስተላለፍከው ምላስ እንድ ሚፀዳ አያቁም
እንኳን ደና መጣቹ ምርጦች 🥰🥰
የኔ ዉድ እስኪ በቅንነት ደምሪኝ
Lol so funny 😂😂 ኪድ የኔ ምስኪን ,አንተ የወሊድ መከላከያ ክኒን መውሰድ አለባህ 😂😂 ማሂ የኔ ማር I love you guys 🥰🥰
,ግን መክላኪያ እንደ መጀመሪያው ሳይ ወልድ በፊት ከትወለድ በሃላ እኩል አይሆን በአብዛኛው እየትጠቀሙ ያረግዛሉ
@@ተሽንፍአለውእውነትነው በጣም ያጋጥማል
ደምሪኛዋውው
እረ ክክክክክክክክ በሳቅ ሞኩኝ ገዳም እገባለው አለለም ተመቸህኝ ክክክክክክክክክክክ
የስደት እህት ወድሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ አላህ የርፈት እጀራ ይስጣችሁ ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቃችሁ
ልጆች የፈጣሪ ስጦታ ናቸው ግን ደሞ በስደት ላይ ሁለት በቂ ነው በዚህ ግዜ ነገሮች ከባድ ናቸው ስደት ላይ
ያላቹን ልጆች ፈጣሪ ይባርክላቹ እኔ የባልሽን ሀሳብ እደግፈዋለው ከምር ❤
Min agebash Egziabher kesetat endi
❤❤❤❤❤❤
ልዑል እግዚአ ብሔር ፍቅር ሠላሙን ያብዛላች ሁ ምርጥ ጥንዶች
መች ነካሁሽ ሁሌም ያተ መልስ አልነከሁሽም ነዉ 🤣🤣🤣🤣 በሳቅ ስታምሩ እኳ
I Love you so much mahi &kid family
አልነካሁሽም ጥሩ ኪድ ከዛስ ማሪያም በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችኋን ያብዛላችኋ 🙏💘💘💘💘💘💘💘💘
ደምሪኝ
ቤተሰብ እናሁን
ኪድ ነው እኔ እሚያስቀኝ እኔ አልነካሁሽም ሲል ነው😁😂😂😂
ባለፈለፈም አልነካሁሽም ብሎ ነበር ክክክ
@@marakiyoutube እኮ ሲደግመው ነውኮ ያሳቀኝ😂
ግን ለምንድነው ሁሌ ቪድዮ የማሰሩት የማሰለቹ ናችሁ የምር 👍👌
ደምሪኝ
ደምሪኛዋውዋ
ሰራአላችወኩ።ይህትርፈንወ
@@ቤተናቲዩብ ነይ እንደማመር
ለሁላችንም የእውነት ፍቅር ይስጠን
እሷ ነክታሀለች በቃ😃😃😃😃😁😁😁
የኔ ቆጆ ደስ ስትይ ማሂየ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንዲ ተከሰቱልን እንጂ ተወዳጆች😍
ድንግል ማርያም ከዚ በላይ ፍቅርን እንደሸማ ታላብሳችሁ❤
ኪድ ደግሞ ሁሌ አልነካሁም ታዲይ ከየት መጡ እነናታል አተካልነካህ😂😂😘😘😍😍
Betame new yemewedachu tenafequgnalachu gin lemendenew video betolo yematelequte
ሁሌየ አልነካሁሺም ፊር አይደለም በቃ እሶ ነከታህ ይሆናል ቱ😂😂😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
🤣🤣🤣🤣🤣
ማሂይ የኔ ቆንጁ u are so sweet and mature በርቺ
🥰🥰🥰ምርጥ ጥንዳቼ
ልጂ የአላህ ስጦታ ነው ልጂሲወለድእርዝቁይዞነውየሚመጣው ኪድ አንተ ምን ስራ አለብህ አድግዜውድቀህ ስጨርስ መቼነካሁሽ ክክክክ
አተ ኬድ ደሞ ሁሌ።መቸ ነካሁሺ እዳልክ 3 ተኛልጂ መጣ እና ካተ ሌላ፣ሰው አለ እደ ሆ0?? ኢቫ አረ በቃ ጥርስሺን ጨረሺውኮ አልነካሁሺም ብሎ ነገር ሀሀሀሀ
ወይኔ 🤣🤣ኪዱ 🤣ዛሬም አልነካሁሽም 🤣
ባለፈው አደናቅፎኝ 🤣ከሻወር ቤት ስወጣ ቢልስ 🤣ወዮ ጨዋታ