🔴 👉 ለኢትዮጵያዉያን በሙሉ ከባንኮች ብድር ማግኘት የምትፈልጉ ይሄንን ይሄንን ማየት አለባችሁ Addis Ababa Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 янв 2025

Комментарии • 37

  • @AbaynehTuruneh
    @AbaynehTuruneh 11 месяцев назад +2

    Thank you

  • @tsehaytube6053
    @tsehaytube6053 2 года назад +6

    ሰላም ከፍ እናመሰግናለን
    በወለጋ ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍሳቸውን ይማርልን
    አምላክ ለሀገራችን ደጉን ዘመን ያምጣልን

  • @wondesenalemu4881
    @wondesenalemu4881 2 года назад +1

    ግሩም አቀራረብ በጣም አመስግናለሁ
    ውስጤ ያለው ጥያቄዎች በሚገባ ተመልሰውልኛል ተባረክ

  • @erabiajordan6726
    @erabiajordan6726 Год назад +1

    ስላምለናተ ይሁን ብር መበዴር ፈልጌ ነበር ታበድራላችሁ

  • @merig627
    @merig627 2 года назад +7

    ጉቦ መስጠት እንጅ መስፈርት አይሰራም ወንድሜ !!

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ዐ4ሸ

    ምንም ለሌለንስ ማን ያበድረን ኡኡኡ

  • @SEWALEM7296
    @SEWALEM7296 2 года назад

    Yena jegna Bertalgne selamh ybza 🙏🙏🙏

  • @ሲቲካሚላትእናቷንናፋቂ

    ምርጥ መረጃ ነው

  • @Workist-k4h
    @Workist-k4h 28 дней назад

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @GanoAndia
    @GanoAndia Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 2:01

  • @abedelefatshukrjuhrei-ov3uq
    @abedelefatshukrjuhrei-ov3uq 10 месяцев назад

    አሁን ብድር እየሰጠ ነው ወጋገን

  • @abelabel6697
    @abelabel6697 2 года назад +4

    ድሮም ያለ ነው ላለው ነው እጂ ለሌለው እንዲኖረው አያደርግም

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 6 месяцев назад

      በጣም ሥቱንአሳዶቲል እድጋለሁ ቲሉ መሬት መሸጥ ደረሰዋል❤

  • @firezerteshome9005
    @firezerteshome9005 2 года назад +5

    ወዳጄ ፕሮግራምህ ጥሩ ነዉዉዉዉዉ ግን ግን ዝቅተኛ ኑሮ የሚኖረውን እና ተመካቾችህን የሚማክል ፕሮግራም ላይ አተኩር:: በነጥብና በሚሊዮን የሚያንቀሳቅስ ሰው ዮትዮብ አያይም ቀጥታ ባንክ ነው ሚሄደው:: እኛ ግን ገና መቶ ሺዎች ላይ ያለን ሰዎች ነው ብዙ መረጃ ምንፈልገው ስለዚ እሱላይ ብታተኩር::
    ሌላው እንደመረጃ ብነግርህ እኔ ባለሁበት ዱባይ ደሞዝህ 3000 ድርሃም(Basic salary)ከሆነ ሃያ ግዜ እጥፍ ያለምንም ማስያዣ በሶስት ቀን ያበድሩሃል::
    ሌላው ከኦላይን እንኳን ትክክለኛ መረጃህን አስገብተህ በትንሹ 3-10 ሺ ድርሃም ያበድሩሃል:: እና ለማለት የፈለኩት እንደዚህ በጣም ጠቃሚ የሆኑ ከባዶ ሊያነሱህ የሚችሉ የገቢ ምንጭ ምን እንደሆነ ብትነግረን የበለጠ አንተምእኛም እናተርፋለን:: ጨረስኩ::

    • @kmloveadamaa8214
      @kmloveadamaa8214 2 года назад

      እስኪ. እኔ ዱባይ በጋዊ መንገድ. መግባት እፈልጋለሁ. ኢቃማ አውጥቼ ወይ ከጠለብ ውጪ ሆኜ መኖር የምችልበትን መንገድ ብጠቁሚኝ. ፍቃደኛ ከሆንሽም. ቁጥርሽንብንለዋወጥ

  • @DesalegnSawore-cj6hb
    @DesalegnSawore-cj6hb Год назад

    😘😘Yes

  • @asterniguse4653
    @asterniguse4653 2 года назад

    Selam wendeme beselam new teftekal eko

  • @DesalegnSawore-cj6hb
    @DesalegnSawore-cj6hb Год назад

    Nibret yelelaw sawu min madreg alebi

  • @AnaShif1992
    @AnaShif1992 Год назад

    If I don't go have a credit history before then what ??

  • @MsAmnshs
    @MsAmnshs Год назад

    hi

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 2 года назад +1

    ዘምዘም ባንክ አዳማ ላይ የለም. በሌላ. ሀገር ተጠቃሚ መሆን እችላለሁ ወይ

  • @tsegayetujuma7209
    @tsegayetujuma7209 2 года назад +1

    በአዳማና አ.አ የብድር አገልግሎት ለምትፈልጉ በውስጥ አናግሩኝ ብለህ ነበር ?

  • @tufayetufaye6450
    @tufayetufaye6450 2 года назад +2

    ቤትና ንብረት የሌለውሰ,,,,ሰርቶ መክፌል አይችልም ተበድሮ

    • @Workist-k4h
      @Workist-k4h 28 дней назад

      Enem.tiyskeye.neber

    • @AbdelaAhmed-l9z
      @AbdelaAhmed-l9z 11 дней назад

      yes lik nash tiyaqesh dasi yelal🎉🎉🎉

  • @AberaBirhanu-m2j
    @AberaBirhanu-m2j 20 дней назад

    Apollo alkeftem alegn

  • @ethioetalem8604
    @ethioetalem8604 2 года назад

    enamesginaln

  • @genetsolomon4358
    @genetsolomon4358 2 года назад

    👍👍👍

  • @denonama3729
    @denonama3729 2 года назад +1

    😍😍😍😍😍😍

  • @ethio3232
    @ethio3232 2 года назад +1

    ለዲያስፓራስ

  • @tesfayedesaing8982
    @tesfayedesaing8982 2 года назад

    ከእትዮጳ ውጮ ነው የሌውት ከእትዮጳያ በንክ መበደር ይቸለል ውይ

  • @melakutaye6258
    @melakutaye6258 2 года назад

    አተ ታማኝ ነህ

  • @fiyametahaile496
    @fiyametahaile496 2 года назад +3

    ዋና ዋናውን ነጥብ አጠር አድርገህ ለምን አታቀርብም የባንክ propaganda በዛበት

  • @ethiogamerboy4666
    @ethiogamerboy4666 Год назад

    lela gize wede poiyntu tolo geba plz its so boring

  • @amanwehib8367
    @amanwehib8367 2 года назад

    Don't repeat sentences. Make it brief and to the point.

  • @አሊያ
    @አሊያ 2 года назад

    ከፍበል አተም፡ምርጡ፡ኢቶቢያ