ሥርዓተ ቅዳሴ አንድምታ ክፍል 3 በሊቀ ጉባኤ ጌታሁን ደምፀ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 7

  • @mastewalwoldeyes9966
    @mastewalwoldeyes9966 4 года назад +1

    በእዉነት-! እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን-!!!

  • @woinemebatmengistu1446
    @woinemebatmengistu1446 4 года назад

    የህይወትን ቃል ያሠማልን ረጅም የአገልግሎት ዘመን ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን💖💖

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 4 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @blenkifle4730
    @blenkifle4730 4 года назад

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ሰማያዊት እየሩሳሌም ያውርስልን ሊቀ ጉባኤ

    • @Commonuin1585
      @Commonuin1585 2 года назад

      ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጊዜ የማይሽረውን፣ፋሽኑ ወቅቱ አልፏል የማይባለውን ዘላለማዊውን ቃልን እንደማገልገል ያለ ጸጋ የለምና ይበርቱ ይቀጥል አስራ አራቱም ቅዳሴያት

  • @smb9069
    @smb9069 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @selinatube2879
    @selinatube2879 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የፍልሰታ ተከታታይ ያስተላልፋሉ ወይ መምህ