Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አለባበስ አደኛስረአት አደኛውበት አደኛጥራት አደኛበቃ ሁሉም አደኛ ነው ማሻ አላህ
ደምሪኝእሕትዎየ
በጣም አለባበሳወድጄውልሞት ሰራትማለትእዲነው አዳብባለው
ማሻአላህ ነው
@@ራህማቱየብ መሻአላህ
ደምሪኝውዴዋ
አላህ ያማረ የሠመረ ትዳር ያድርግላቸው ግን ናፍቃናለች መች ነው የምታቀርባት የኔ ቆንጆ ስወዳት🌹🌹🌹😍😍😍😍😍😍😍
@@kamilawollo7528 እንመር
የ
በአላህ እኔንም እዲህ ማሸብረቅ እፈልጋለሁ ኒካ አርጌ አለሁ ከ2ወር በኃላ አገር ገብቼ በሰርግ ላገባ አስቤ አለሁ ዱአ አርጉልኝ አላህ ሀጃችን ያሳካልን ያረብ
ማሻ አሏህ ወለሂ ለኔም የነፈቃኝ ቀን መግበት በውላድ ሚኞትሽ ይሰካልሽ በሉኝ ስደት አይሞላ ኡፊ ብቻ አልህምዱሊላሃ❤
አብሽሪእም
አብሽሪ ሁቢ
ኢሻአላህ እህት አትቸኩሎ ከጀሎአላህ አላህ ኮበሌቶ ይወፈቅሽ አሚን በይ
አብሽሪ አላህ ያሳካልሽ
እኔም ልክ እንደዚህ ዝንጥ ብየ ነው ያገባሁ ያላገባችሁ በጥዋት አግቡ እስክትበስሉ አትጠብቁ ምክንያቱም ሁሉም የሚያምር በግዜው ነው
@@kamilawollo7528 batesab enhen ema
ትክክክል
ዱአ አድርጊልንትዳርየአላህትልቅርዝቅነውሁቢ
ትክክል
ዋዉ ማሻ አላህ እንኳን ደስ አላቹ
አልፍ አልፍ መብሩክ ማሻ አላህ አላህ ላልተዘወጀው በሙሉ ሷሊሁን ይወፍቀው/ይወፍቃት።
አሚን
አሚሚሚንንንን
አሚንን ያረብ
Amiiin ya rabii
አሚን ያረብ
ማሻ አሏህ ተፋፍሰዋል 😁🌸 ሁለቱም ቆንጆ ናቸዉ አሏህ ያማረ ያድርግላቸዉ
ማሻአላህ ተባርከላህ እውይ ማጅ ሙሽራ ስትሆን ስታምር አሙራ🥰 ባልየው ሚዜዎቹም ሲያምሩ መብርክ ብለናል❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏
ደምሪኝ
መብሩክ ማጂ የኔ ቆንጆ እኔም ባንች እድሜ ነበር ያገባሁት ግን አልዘለቀም ።አላህ ዘላቂ ደስተኛ ይምኮኒበት ትዳር ያድርግሊሽ ሀቢቢቲ ።
መብሩክ ማጂ የኔ ቆንጆ
እኔም በዚህ ግዜነበር ያገባሁት ግን አልዘለቀም
የማዳም ቅመሞችዬ ከስደት መልስ እደዚ ያማረ ሰርግ ትዳር ይወፍቀን ጉሉ አሚን😂🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሚንንን
@@seadatube596 ደምሪኝ
@@nejattube3177 ደምሪኝ
ኢሜን
መሻ አላህ እልልልልልልል መብሩክ እህታችን መጅ ወንድማችን የማረ የሰመረ የርግለቹ የላገበቹ ሰላህ ትደር ይስጠቹ ለገባናው አላህ ለሁለችንም እስከ ጀናት የርግልን
ወላሂ ሻ ትዝብትነው አብሮ አደግነት እንዲ ነው ለማንኛውም ማሻሀላህ የሰፈሬ ልጆች ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል አልፍ አልፍ መብሩክ
ዬት ሀገር ናቸዉ ደሥ የኔ ቆጅች
እኔማ በጣምነዉ ምወዳቸዉ 🌹🌹🌹🌹
@@sameeraabdi9160 አዲስ አበባ ነው ሚኖሩት
አመንሽ ወይ ነዩ ወሸት ነዉ ስትይ😃
ሀሱኒ ታምራላችሁ ል አይገልፀዉም ማሻ አላህ ብያለሁ ግን እንደኔ ሸር ባታደርገዉ አሁንም አንሳዉ ወንድም ስንቱ እነዚህን ዉቦች ስክሬን ሽት እያደረገ የፈተረደበት ሶሻል ሚድያ በየ ቦታዉ ነዉ የሚለጥፎቸዉና ከቻልክ አሁንም አጥፋዉ እንኳን የኛ የሀበሾች የነጮች እማይቀራቸዉ ስንቶች አሉና
ሰው ለሚሸቅልባቻው ተወሪያላሽ ሀቢብቲ ሀረምናቱን ግን....?
@@ኢላሂፍትህለሠውዲእስረኞች ወላሂ ትክክል ሁሉም ፎቶ አንሺና ተነሺ የእሳት ናቸው ተብሏ አላህ ከእሳት ይጠብቀን
@@ኢላሂፍትህለሠውዲእስረኞች ማማየ ስለሚሸቅልባቸዉ ብቻ አይደለም መናገር ያለብን በሂክማ ነዉ ዉዴጅ ለዛማ እየሠሩ ነዉ ፊትለፊት አላህ ይምራንና በግልፅ በአደባባይ መምከር ስድብ ያህል የሚወስዱት ብዙ ናቸዉ እንደዛም ነዉ የሚሠማንና በተቻለን በሒክማ ቀስ በቀስ መገሠፅ ነዉ
«ጌታችን ሆይ! ነፍሶቻችንን በደልን፡፡ለእኛ ባትምር ባታዝንልንም በእርግጥ ከከሳሪዎቹ እንኾናለን» አሉ፡፡ (አል-አዕራፍ፡23)
ማሽ አለህ መብሩክ ሀቅቀ ይቺ ቀን ትነፈቀለች ያርብከስደት በስለም ለሀገር አብቀንነ ስልሁን ውፍቀን ያርብ
አላህ ለኛም ለመዳም ባጃጂ ከስደት መልስጥሩ የትዳር አጋራችን ያድለን ያረብየኔ ሀላሌ የት ነዉ።።።።
አሚን ውዴ
@@lideyalidu3121 ደምሪኝ
ላላገባችሁ አላህ ሶሌህ ይዘውጃችሁ ያገባነውም እደዛው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አሚንንንን
Ameeeen Ameeeen Allahuma Ameeeen ☝🤲
አሚንንንን ያረብ
አሚንንን ያረቢ
የመዳም ቅመሞች ለናተም እደዚህ ያማረ በስርአት የምታገቡ ያርጋችሁ ጠክሩ ስሩ ለድናችሁ ቦታ ስጡ አላህን እናስታዉስ ትዳር የለለን አላህ የሚበጀንን ትዳር ይወፍቀን አብሽሩ ሶብር ይኑረነን
መብሩክ. ህጻን ትመስለኝ ነበር. ለትዳር ደርሳለች ማለት ነው ማሻአላህ. እኔም ብቻ አረጀሁ ስድት. ለማይሞላ ዱኑያ. ትዳር በልጅነት. ትዳር ደስስ ይላል ኢሻአላህ. ከስደት መልስ አላህ. ያሳካልኝ ያረብ
አብሽር ማር
ማምዬ የኔ ቆንጆ ሀገር ሥገባ ያችን ሠርግ እንበላለን ሚዜ እድታደርጊኚ አደራ
@@rahmakemelakemela3320 ኢሻአላህ. ባሉ ይገኝ እንጅ. ለሚዜነት አትጨነቂ አንደኛ ሚዜ አንቺ ነሽ ውዴ አንሽሪ.
@@ነኢማነኝስደተኝዋ አላህ ያበሽር ውዴ
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ መብሩክ አላህ እስከመጨረሻው ፍቅራቹ ያዝልቅላቹ ውለዱ ክበዱ ለኛም ለመዳም ቅመሞች ስደት በቃ ብሎ ሳሊህ ትዳር ይስጠን አሚን በሉ
ማሻአላህተባርከሏህመብሩክአላህያመርየሰመርትዳርያርግላችሀየመዳምቅመሞችአላህእኛንምለዝህቀንያብቃንያርብሀቢቢየም፣እኔምበስደትነንአላህበሰላም፣አገናኝቶለዝህቀን፣እዳበቃንያርብ
መብሩክ 1000 መብሩክ ያማር የሰመር ትዳር ይሁንላችሁ ሙሽሮች ለኛም አላህ ሷሊሁን ይሰጠን
ማሽአላህ
የመዳም ቅመሞች እኛንም ለዚህ ያብቃን 🤭ማሻአላህ ❤️🌷🌷ትዳራችሁ ይመር 🌷🌷🌷🌷
አሚንንንያረብ
@@mdeenaadab4253 ደምሪኝ
ማጅን አምጡልኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ ፌቶ አልፈልግምመስሚያ የላችሁምደ በቃ ማጅ ናፍቃኛለች
የ ተሸጠ እቃ አይመልስም
@@almejid7140 ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
ክክክ
@@almejid7140 ክክክክክክ
ሳህ።እኒም።ናፍቃኛለች።አላህይጠብቃት።መልካምትዳርያድርግላት
አልሀምዱሊላ ይህን ማረግ ላሳየኝ ጌታ ሽኩር ይገባው ይንን ማረግ ያላያችሁ እህቶች አላህ መልካምን ትዳር ይወፍቃችሁ
አሚን🙏🙏
ደግሞ የት ሀገር ነው ጓደኞቼ ማሻአላህ በሉ
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ትዳራቺሁ የማረ የሰመረ አላህ ያርግላቺሁ ወልዳቺሁ ሳሙ እኞም ላጤወቺን አላህ ይዘውጀን👌🏻 ❤️❤️❤️
አልሀምዱሊላሂ፡ከደዝህያለ ኢህቲላጥ፡ጭብጭባ ጉሪያ በፀዳ በማግባቴ ያሙቀሊበ ቁሉብ፡ሰቢትኒአለድንክ🤲
የኔ ልዩ ከትልቅ ይቅርታ ጋር ለኔ ቻናል እስካሁን ቤተሰብ ካልሆንን አሁን እንሁን ብዬ ልጋብዝ??? ግብዣ ደግሞ አይናቅም እ ውዴ???
@@christinatube760 እንደመርውደ
ባረከሏሁ ለኩማ ወባረከ ዓለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊይ ኸይርአላህን ፍሩ በኢስላም እንድህ አይነት የሰርግ ስነስርአት የለም ጠጋ ብላችሁ ከሱና ኡለሞች ተማሩ የድነል ኢስላም አህካሞችን
ማሻ አላህ የምወደው ነሽዳ ደስ ይላሉ አይለያቸው ጀሊሉ ያረብ
ሸሀቢዲን የኛጀግና አላህ ይውደዳችሁ ማጂ ቆንጅዬ ስወድሽ
ማሽ አላህ ተባረክ አላህ ሲያምር አላህ እስከ ጀነት አይለያችሁ
ማአሻአሏህ ተባረክአሏህ የሚዞቹ ማማር ዋው ባረክሏህሁለኩማ ወባረክ አለለይኩማ ወጀማአ በይነኩማ ፊልከይር🎁🎁🎁🌹🌹🌹🕌🇪🇹🇪🇹👍👍
በረክአለህ ለኩመ ወበረክ አለይኩማ ፊልኸይር ያኔ ቆጆ መሸ አለህ አለህ ፊቅረቹሁን ኢስከ ጀነተል ፊርዶስ ያዲርግለቹ
ከነሚዜወቿ ከነሚዜወቹ ማሻአላህ ተባረክ እረህማን አላህ ይጨምርላችሁ
ማሻአላህ በጣም ያምራል 💖👏👏👏💖💖💖
ማጂዬ የኔ ቆንጆ አልፍ መብሩክ ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀማ በይነኩማ ፊል ኸይር ያማረ የሰመረ ትዳር ያርግልሽ ስወድሽ እኮ❤
ሞዛዛ ናቸው ሁለታቸውም ኡፍፍ ማሸ አላህ ብያለው ወላ ስታምሩ ውዴታ እስከጀነት ማጂዬ ሀያቲ የኔ ሳቂታ ፍልቅልቋ አብቢ እንዳበባ 🌹🌹🌺🌺🌺🌺🎂🎂🍷🍷
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላህወበረካትሁማሻአላህ መብሩክ አልፍ መብሩክእህቴ አላህ የሰመረ ትዳር ያድርግልሽ እህቴ
እህቷ ደግሞ ሚዜዋ ናት ደስ ሲል ማሻ አላህ ካይን ያውራችሁ
ባረከሏህ ብለናል እያየሁቸው አግብተው አርግዘው ሲወልዱ ድጋሜ ሲያረግዙ ሲወልዱ እኔ ከመዳም ኩሽና አረጀሁ አየ እድል ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላህ
አላህ አክበር ማሻአላህ አላህ መጀመሪያዉን እዳሳመረልሽ መጨረሻዉንም ያሳምርልሽ የኔ ልእልት
ማሻአላህ ትዳራችሁን አላህ ያሳምራችሁ እኔም ከስደትመልስ ሶሊህ ባል ከሶሊህ ልጆች ጋር ይወፍቀኝ እስኪ ዱአ አርጉልኝ ውዶቼ
alah mgnotshn yasakalsh
ህፃን ነበር የምትመስለኝ 😃😂😂 ትዳር በልጅነት ጥሩ ነው መብሩክክክክክክአላህ ያሳምረልሽ
እኔም ወላሒ በልጂነት ማግባት ደስ ይላል m.a
ህፃን ናት ያወ አጋጣሚዋን አላህ ካመጣዉ ተብሎ እጅ
እኔም እህቴ 15አመቷ አግብታ ወለደች እኔ26 ሁኖኝ ገና ነኝ😂😂
@@imanhassan9617 ስደት እድሜ ይጨረሳል ውዶቼ ነገ ዛሬ እያል💔
How to write this language bro
እንደውኮ ስወዳት 👌
@@kamilawollo7528 ነይእንደማመርሁቢ
@@fafiyotub9997 እንደመር
@@fafiyotub9997 ደምሪኝፋፊየ
ማሻላሕተባረክአላሕ።ትዳራቹሕን።ያማረ።የሠመረ።ያረግላቹሕ❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ በጣም ያምራል አልፍ መብሩክ በድጋሚ ማጅዬ ስወድሽ ከልብ ነው 😍😍👍👍
ማሻ አላህ እልፍ መብሩክ ስታምሩ ይሄ ነው የሙስሊም ሰርግ አለባበስ አደኛ
ማሻ አላህ አልፍ አልፍ መብሩክ ፍቅራቸውን እስከ ጀነት አላህ ያድርግላቸው
እልፍ መብሩክ ትዳራችሁን ያማረ የሰመረ ያርግላችሁ 🇪🇹🇪🇹💚💛❤️
መብሩክ ሁለት ውበታሞች ሸሀቡድን ና ማጂ አሏህ ትዳራችሁን ያሳምረላችሁ ነሸጠኝኮ የመዳም ቅመሞች ያላገባችሁ አላህ ይወፍቀን ሶሊህ ትዳር
እሺ
ማሻ አላህ የአያተልኩብራን ወንድም ነው ያገባሽው እድለኛ ነሽ እሱም እድለኛ ነው አፍሷል
ማሻ አላህ እልልልልልልል ሁሉም ቆንጆ ቆንጆ ብቻ ነው ሚተያው እዛ ብገኝ እኔም ውሃ አጣጬን እዤ እማለስ ነባር ግን❤😭
ክክክክክክክክክክክ አይቀረም አንድ ቀን ይመጣል ዋናዉ ሰብር ነው🌷
ማሻአላደስይላል እኔምእችቀንናፍቃኛለች ስደትአይሞለም❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ሴት ማለት እድህ ነው ቶሎ ወደትዳር መግባትሽ አሪፍ ነው መጨረሻችሁን አላህያሳምርላችሁ
ማሻአላህ አላህ ሷሊሂ የሆነ ልጅ ይስጣቹ እሻአላህ
እሺ ሁቢ
@@ፋፊነኝያአላህባሪያአልሀም እንመር ማር
አሏህ ያማረ የሰመር ትዳር ያርግልሽ ውድ እህቴ ማጂየ የኔ ቅመም የኔ ቆንጆ ውለዱ ክበዱ ሷሊህ ልጅ ይስጣችሁ. ለኛም ለላጢውች ሷሊህ ባል ይወፍቀን ያርብ
አላህዬ ህፃን ልጅ አልነበረች እንዴ እናትሽ እያለሁ አንቺ ተገቢያለሽ😂 አልፍ መብሩክ😍
ማሻአላህ መብሩክ ብለናል።።ባረከላ ለኩማ ወባረከ አለይኩማወጀመአ በይነኩማአላህ ትዳራችሁን ያሳምርላችሁ።።
ዝንጥ ዝንጥንጥ አይገልጸውም ዋውውውውው ማሻ አላህ መጨረሻቸው ይመር
ማሻ አላህ የኔ ፍልቅልቅ ስወዳት እንኳን ለዚህ አበቃሽ በልጅነት ትዳር ዴስ ይላል አላህ ያማረ የሰመረ ያድርግላችሁ ባረከላሁ ለኩማ ወባረከ አለይኩማ ወጄማአ በይለኩማ ቢል ኸይር
ማሻአላህ ሁለቱምቆንጆ። አለባበስ ፈገግታ ስርትያለው አንደኛ ስርግ ብያለሁ እስካሁን ባየሁት ስርአት ያለው ርስርግ መብሩ ሁላችንም አላህ ይውፍቀን part 2 ይለቀቅልን subscrib argalhu
በአላህምከሩኝማ😢አዲልጂነበርየማወራዉ ነገርግንዲን የለዉም እናም ይወደኛል ነገረግን አሥተሣሠቡ ወላሒ ወዶች እደሱቢያሥቡብየእመኛለሁ በጣም አሥተዋይ በጣመአሣቢነዉ❤ የሚያሥባቸዉ ብቻአላህያሣካለት❤እዚህመሀል ዲንሥለለዉጨንቆኛል😢ግን እደሚማርነገሮኛል❤የሚያሥባቸዉንሁሉ ወደጃለሁ❤ቅርያለኝ ዲንየለዉም😢 ምከሩኝ😢
ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀማአ በይነኩማ ፊል ኸይር💐💐💐💐💐💐
በረከለሁ ለኩመ ወበረከ አለይኩመ ወጀመአ በይነኩመ ፊል ኸይር አልፍ መብሩክ እልልልልል 🌹🌹🌹💪💪👡👡👠👠🥾🥾👟👟👞👞👖👔👗👗🥿🥿👜🌂💍💍💍💋💄💪💪🇪🇹🇪🇹💐🌹
ፈገግታ በፈገግታ💖💖💖💖
አልፍ መብሩክ ማጂየ ላላገባነዉም መልካም ትዳር ይወፍቀን ላገቡትም አሏህ እስከ መጨረሻዉ ያርግላቺሁ
ማጂን በጣም ነው የምወዳት ያማረ የስመረ ትዳር ያርግልሽ የኔ ውድ እህት
@@kamilawollo7528 እሽ
መብሩክ አላህ ያማረ የሰመረ እስከጀነት አላህ ያድርግላቸው
ማጂንና ባሉካዋን ባረከሏሁ ለኩማ ወባረከአለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊልኸይር በልልን ያማረ የሰመረ ትዳር አላህ ያድርግላቸው ግን ሁሱ አንተ አልታየኸንም ሚስት መረጣላይ ሁነህ ነዋ😁
Haha
አለኮ አላየሽውምደ
መሻአላህ መብርክ በልልን መሻአላህ መሻአላህ ትክክል ብለሻል ውዴ ክክክክ😁
ማሻአላህ ተባረከላህ❤አላህ እሥከመጨረሻው አብሮ ያድርጋችሁ🌹አልፍ አልፍ መብሩክ❤🙏😍
ማሻላህ አልፍ መብሩክ ትዳር በልጅነት ደስ ይላል ልጅም ሲጨመር አቤት ደስታው የአላገባቹሁ አላህ ሷሊህ ትዳር ይወፍቃቹሁ
Masha Allah .mberuke 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷Barkalahu lkuma wbarke alyikuma wjma byinkuma file kyire
ማሻአላህ መብሩክ አላህ በጀነትምየምትጋቡ ያድርጋችሁ
ማሻላ ማሻላ አላሁ አክበር ሰርጋቹ የአሊና የፈጡማ ያረግላቹ ሙሰሊም መሆን መታደል እኮነዉ
ማሻአላህ የኔውድ መብሩክክ በጣም ነው የምወድሺ ያማረ የሰመረ ያድርግልሺ
መብሩክ የኔ ቆንጆ የሰመረ ያማረ ያርግላችሁ
አሠላሙ አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የአገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ💐💐💐💐💐መብሩክ አሊፍ መብሩክ መጅየ
ማሻ አላህ ስወዳት ማጂ ቆጆ እኮ ናት ሳቅና ፈገግታዋ ብቻ ይበቃል
Mesh allah yamare ina yesemer tidar yargilachu🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️
ማሻ አላህ መብሩክ ከአሪፍ ቤተሰብ ተቀላቅለሻል የሀያተልኩራ ወንድም ድስ ትላላችሁ
ኡዑዑፍፍ የኔ ቆንጆ አጋባስህ 😭 የኔ ማር ማሻአላህ መብራት መልካም ትዳር
ማሻ አላህ ማጅ የኔ ውድ ባረካሏሁ ለኩማ ወባረከ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኸይር ያማረ የሠመረ ትዳር ያድርግላችሁ
መሽአሏህየኒንምእዳችኢማንያለውደስየሚልትዳርይወፍቀኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ያማረ የሰመረ ያርግላችሁያላገባችሁም ሷሊሁን ትዳር ይወፍቃችሁእኛም የተዘወጅነው ዘላቂ ያርግልን
ኡሁ መሻአላህ ድገት አዬቻችሁ እሄ ቀን ናፈቀኝኝኝ መሻአላህ ደሥ ሥትሉ ባአላህ ኮሜት ጥፌ የማላቀውን ዛሬ አስጣፋችሁኝ የምር መሻአላህህ አልፍ መብሩክክክ ከመሸም ቢሆንን ዱአ አርጉልን ላገራችን እዳበቃን አላህ እሻአላህ አይ ስደት
ማሻአላህ በጣም ደስስስየላል መልካም ትዳር ያረገላቸሁ እኛም ከስደትመለስ እደህእነሆን የሆን ያረብ
ማሻላህ ሰታምሩ ፈቅራቹ ያማረ የሰመረ ያድርግላቹ አሏህ
ማሻአላህ ማጂዬ መብሩክ ባረከላ ለኩማ ወባረክአለይኩማ ወጀማአ በይነኩማ ፊልኸይር🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Mashllha mashallha elllllllle allha eskejenet yadrgilshi yene konjo
ማሻ አላህ አላህ የማረ ተዳረየረገልሽ ሀቢበት ✅✅✅✅✅👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇸🇦🌹🌹🌹🌹
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ወላሂ ደስ ትላላችሁ
አልፍ አልፍ መብሩክ አላህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላችሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
ማሻ አላህ ሱያምሩ ላላገባችሁ አላህ ይወፍቃችሁ
መሸአላህ አላህ መልካም ትደር የድርግለቸው. ሷልህ ለኡማዉ. ጠቀም ልጆችም ይስጣቸው
ማሻአላህ መብሩክ ያደምና የሀዋ ትዳር ያርግላቸው ወልደው ለመሳም ያብቃቸው
ማሻአ አላህ ተባረክ አላህ ያማረ የሰመረ ዱኒያ ወል አኺራ ዘላቂ ትዳር አላህ ያድርግላቸዉ ኢንሻአ አላህ
መሸአለህ አልፍ መብሩክ ግን ይቺ ቃን ነፈቀችኝ አለህ ይወፍቃሽ በሉኝ መብሩክ
ماشاءاللهያረብ ከሰው አይን ይጠብቃቸው
አለባበስ አደኛ
ስረአት አደኛ
ውበት አደኛ
ጥራት አደኛ
በቃ ሁሉም አደኛ ነው ማሻ አላህ
ደምሪኝእሕትዎየ
በጣም አለባበሳወድጄውልሞት ሰራትማለትእዲነው አዳብባለው
ማሻአላህ ነው
@@ራህማቱየብ መሻአላህ
ደምሪኝውዴዋ
አላህ ያማረ የሠመረ ትዳር ያድርግላቸው ግን ናፍቃናለች መች ነው የምታቀርባት የኔ ቆንጆ ስወዳት🌹🌹🌹😍😍😍😍😍😍😍
ደምሪኝእሕትዎየ
@@kamilawollo7528 እንመር
የ
በአላህ እኔንም እዲህ ማሸብረቅ እፈልጋለሁ ኒካ አርጌ አለሁ ከ2ወር በኃላ አገር ገብቼ በሰርግ ላገባ አስቤ አለሁ ዱአ አርጉልኝ አላህ ሀጃችን ያሳካልን ያረብ
ማሻ አሏህ ወለሂ ለኔም የነፈቃኝ ቀን መግበት በውላድ ሚኞትሽ ይሰካልሽ በሉኝ ስደት አይሞላ ኡፊ ብቻ አልህምዱሊላሃ❤
አብሽሪእም
አብሽሪ ሁቢ
ኢሻአላህ እህት አትቸኩሎ ከጀሎ
አላህ አላህ ኮበሌቶ ይወፈቅሽ አሚን በይ
ደምሪኝእሕትዎየ
አብሽሪ አላህ ያሳካልሽ
እኔም ልክ እንደዚህ ዝንጥ ብየ ነው ያገባሁ ያላገባችሁ በጥዋት አግቡ እስክትበስሉ አትጠብቁ ምክንያቱም ሁሉም የሚያምር በግዜው ነው
ደምሪኝእሕትዎየ
@@kamilawollo7528 batesab enhen ema
ትክክክል
ዱአ አድርጊልንትዳርየአላህትልቅርዝቅነውሁቢ
ትክክል
ዋዉ ማሻ አላህ እንኳን ደስ አላቹ
አልፍ አልፍ መብሩክ ማሻ አላህ አላህ ላልተዘወጀው በሙሉ ሷሊሁን ይወፍቀው/ይወፍቃት።
አሚን
አሚሚሚንንንን
አሚንን ያረብ
Amiiin ya rabii
አሚን ያረብ
ማሻ አሏህ ተፋፍሰዋል 😁🌸 ሁለቱም ቆንጆ ናቸዉ አሏህ ያማረ ያድርግላቸዉ
ደምሪኝውዴዋ
ማሻአላህ ተባርከላህ እውይ ማጅ ሙሽራ ስትሆን ስታምር አሙራ🥰 ባልየው ሚዜዎቹም ሲያምሩ መብርክ ብለናል❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏
ደምሪኝ
መብሩክ ማጂ የኔ ቆንጆ እኔም ባንች እድሜ ነበር ያገባሁት ግን አልዘለቀም ።አላህ ዘላቂ ደስተኛ ይምኮኒበት ትዳር ያድርግሊሽ ሀቢቢቲ ።
ደምሪኝእሕትዎየ
መብሩክ ማጂ የኔ ቆንጆ
እኔም በዚህ ግዜነበር ያገባሁት ግን አልዘለቀም
የማዳም ቅመሞችዬ ከስደት መልስ እደዚ ያማረ ሰርግ ትዳር ይወፍቀን ጉሉ አሚን😂🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሚን
አሚንንን
@@seadatube596 ደምሪኝ
@@nejattube3177 ደምሪኝ
ኢሜን
መሻ አላህ እልልልልልልል መብሩክ እህታችን መጅ ወንድማችን የማረ የሰመረ የርግለቹ የላገበቹ ሰላህ ትደር ይስጠቹ ለገባናው አላህ ለሁለችንም እስከ ጀናት የርግልን
ወላሂ ሻ ትዝብትነው አብሮ አደግነት እንዲ ነው ለማንኛውም ማሻሀላህ የሰፈሬ ልጆች ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል አልፍ አልፍ መብሩክ
ዬት ሀገር ናቸዉ ደሥ የኔ ቆጅች
እኔማ በጣምነዉ ምወዳቸዉ 🌹🌹🌹🌹
ደምሪኝእሕትዎየ
@@sameeraabdi9160 አዲስ አበባ ነው ሚኖሩት
አመንሽ ወይ ነዩ ወሸት ነዉ ስትይ😃
ሀሱኒ ታምራላችሁ ል አይገልፀዉም ማሻ አላህ ብያለሁ ግን እንደኔ ሸር ባታደርገዉ አሁንም አንሳዉ ወንድም ስንቱ እነዚህን ዉቦች ስክሬን ሽት እያደረገ የፈተረደበት ሶሻል ሚድያ በየ ቦታዉ ነዉ የሚለጥፎቸዉና ከቻልክ አሁንም አጥፋዉ እንኳን የኛ የሀበሾች የነጮች እማይቀራቸዉ ስንቶች አሉና
ሰው ለሚሸቅልባቻው ተወሪያላሽ ሀቢብቲ ሀረምናቱን ግን....?
@@ኢላሂፍትህለሠውዲእስረኞች
ወላሂ ትክክል ሁሉም ፎቶ አንሺና ተነሺ የእሳት ናቸው ተብሏ አላህ ከእሳት ይጠብቀን
@@ኢላሂፍትህለሠውዲእስረኞች ማማየ ስለሚሸቅልባቸዉ ብቻ አይደለም መናገር ያለብን በሂክማ ነዉ ዉዴጅ ለዛማ እየሠሩ ነዉ ፊትለፊት አላህ ይምራንና በግልፅ በአደባባይ መምከር ስድብ ያህል የሚወስዱት ብዙ ናቸዉ እንደዛም ነዉ የሚሠማንና በተቻለን በሒክማ ቀስ በቀስ መገሠፅ ነዉ
«ጌታችን ሆይ!
ነፍሶቻችንን በደልን፡፡
ለእኛ ባትምር ባታዝንልንም
በእርግጥ ከከሳሪዎቹ እንኾናለን» አሉ፡፡
(አል-አዕራፍ፡23)
ደምሪኝ
ማሽ አለህ መብሩክ ሀቅቀ ይቺ ቀን ትነፈቀለች ያርብ
ከስደት በስለም ለሀገር አብቀንነ ስልሁን ውፍቀን ያርብ
ደምሪኝእሕትዎየ
አላህ ለኛም ለመዳም ባጃጂ ከስደት መልስ
ጥሩ የትዳር አጋራችን ያድለን ያረብ
የኔ ሀላሌ የት ነዉ።።።።
አሚን ውዴ
@@lideyalidu3121 ደምሪኝ
ላላገባችሁ አላህ ሶሌህ ይዘውጃችሁ ያገባነውም እደዛው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አሚንንንን
Ameeeen Ameeeen Allahuma Ameeeen ☝🤲
ደምሪኝእሕትዎየ
አሚንንንን ያረብ
አሚንንን ያረቢ
የመዳም ቅመሞች ለናተም እደዚህ ያማረ በስርአት የምታገቡ ያርጋችሁ ጠክሩ ስሩ ለድናችሁ ቦታ ስጡ አላህን እናስታዉስ ትዳር የለለን አላህ የሚበጀንን ትዳር ይወፍቀን አብሽሩ ሶብር ይኑረነን
መብሩክ. ህጻን ትመስለኝ ነበር. ለትዳር ደርሳለች ማለት ነው ማሻአላህ. እኔም ብቻ አረጀሁ ስድት. ለማይሞላ ዱኑያ. ትዳር በልጅነት. ትዳር ደስስ ይላል ኢሻአላህ. ከስደት መልስ አላህ. ያሳካልኝ ያረብ
ደምሪኝእሕትዎየ
አብሽር ማር
ማምዬ የኔ ቆንጆ ሀገር ሥገባ ያችን ሠርግ እንበላለን ሚዜ እድታደርጊኚ አደራ
@@rahmakemelakemela3320 ኢሻአላህ. ባሉ ይገኝ እንጅ. ለሚዜነት አትጨነቂ አንደኛ ሚዜ አንቺ ነሽ ውዴ አንሽሪ.
@@ነኢማነኝስደተኝዋ አላህ ያበሽር ውዴ
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ መብሩክ አላህ እስከመጨረሻው ፍቅራቹ ያዝልቅላቹ ውለዱ ክበዱ ለኛም ለመዳም ቅመሞች ስደት በቃ ብሎ ሳሊህ ትዳር ይስጠን አሚን በሉ
አሚንንን
ማሻአላህተባርከሏህ
መብሩክአላህያመርየሰመርትዳርያርግላችሀ
የመዳምቅመሞች
አላህእኛንምለዝህቀንያብቃንያርብ
ሀቢቢየም፣እኔምበስደትነን
አላህበሰላም፣አገናኝቶለዝህቀን፣እዳበቃንያርብ
መብሩክ 1000 መብሩክ ያማር የሰመር ትዳር ይሁንላችሁ ሙሽሮች ለኛም አላህ ሷሊሁን ይሰጠን
ደምሪኝእሕትዎየ
ደምሪኝ
ማሽአላህ
የመዳም ቅመሞች እኛንም ለዚህ ያብቃን 🤭ማሻአላህ ❤️🌷🌷ትዳራችሁ ይመር 🌷🌷🌷🌷
አሚን
አሚንንንያረብ
አሚን
አሚን ያረብ
@@mdeenaadab4253 ደምሪኝ
ማጅን አምጡልኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ ፌቶ አልፈልግም
መ
ስ
ሚ
ያ
የላችሁምደ በቃ ማጅ ናፍቃኛለች
የ ተሸጠ እቃ አይመልስም
@@almejid7140 ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
ክክክ
@@almejid7140 ክክክክክክ
ሳህ።እኒም።ናፍቃኛለች።አላህይጠብቃት።መልካምትዳርያድርግላት
አልሀምዱሊላ ይህን ማረግ ላሳየኝ ጌታ ሽኩር ይገባው ይንን ማረግ ያላያችሁ እህቶች አላህ መልካምን ትዳር ይወፍቃችሁ
አሚን🙏🙏
ደግሞ የት ሀገር ነው ጓደኞቼ ማሻአላህ በሉ
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ትዳራቺሁ የማረ የሰመረ አላህ ያርግላቺሁ ወልዳቺሁ ሳሙ እኞም ላጤወቺን አላህ ይዘውጀን👌🏻 ❤️❤️❤️
ደምሪኝእሕትዎየ
አልሀምዱሊላሂ፡ከደዝህያለ ኢህቲላጥ፡ጭብጭባ ጉሪያ በፀዳ በማግባቴ ያሙቀሊበ ቁሉብ፡ሰቢትኒአለድንክ🤲
የኔ ልዩ ከትልቅ ይቅርታ ጋር ለኔ ቻናል እስካሁን ቤተሰብ ካልሆንን አሁን እንሁን ብዬ ልጋብዝ??? ግብዣ ደግሞ አይናቅም እ ውዴ???
@@christinatube760 እንደመርውደ
ባረከሏሁ ለኩማ ወባረከ ዓለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊይ ኸይር
አላህን ፍሩ በኢስላም እንድህ አይነት የሰርግ ስነስርአት የለም ጠጋ ብላችሁ ከሱና ኡለሞች ተማሩ የድነል ኢስላም አህካሞችን
ማሻ አላህ የምወደው ነሽዳ ደስ ይላሉ አይለያቸው ጀሊሉ ያረብ
ደምሪኝእሕትዎየ
ሸሀቢዲን የኛጀግና አላህ ይውደዳችሁ ማጂ ቆንጅዬ ስወድሽ
ማሽ አላህ ተባረክ አላህ ሲያምር አላህ እስከ ጀነት አይለያችሁ
ማአሻአሏህ ተባረክአሏህ የሚዞቹ ማማር ዋው ባረክሏህሁለኩማ ወባረክ አለለይኩማ ወጀማአ በይነኩማ ፊልከይር🎁🎁🎁🌹🌹🌹🕌🇪🇹🇪🇹👍👍
ደምሪኝእሕትዎየ
በረክአለህ ለኩመ ወበረክ አለይኩማ ፊልኸይር ያኔ ቆጆ መሸ አለህ አለህ ፊቅረቹሁን ኢስከ ጀነተል ፊርዶስ ያዲርግለቹ
ከነሚዜወቿ ከነሚዜወቹ ማሻአላህ ተባረክ እረህማን አላህ ይጨምርላችሁ
ማሻአላህ በጣም ያምራል 💖👏👏👏💖💖💖
ማጂዬ የኔ ቆንጆ አልፍ መብሩክ ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀማ በይነኩማ ፊል ኸይር ያማረ የሰመረ ትዳር ያርግልሽ ስወድሽ እኮ❤
ሞዛዛ ናቸው ሁለታቸውም ኡፍፍ ማሸ አላህ ብያለው ወላ ስታምሩ ውዴታ እስከጀነት ማጂዬ ሀያቲ የኔ ሳቂታ ፍልቅልቋ አብቢ እንዳበባ 🌹🌹🌺🌺🌺🌺🎂🎂🍷🍷
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላህወበረካትሁ
ማሻአላህ መብሩክ አልፍ መብሩክ
እህቴ አላህ የሰመረ ትዳር ያድርግልሽ እህቴ
እህቷ ደግሞ ሚዜዋ ናት ደስ ሲል ማሻ አላህ ካይን ያውራችሁ
ባረከሏህ ብለናል
እያየሁቸው አግብተው አርግዘው ሲወልዱ ድጋሜ ሲያረግዙ ሲወልዱ እኔ ከመዳም ኩሽና አረጀሁ አየ እድል ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላህ
አላህ አክበር ማሻአላህ አላህ መጀመሪያዉን እዳሳመረልሽ መጨረሻዉንም ያሳምርልሽ የኔ ልእልት
ማሻአላህ ትዳራችሁን አላህ ያሳምራችሁ እኔም ከስደትመልስ ሶሊህ ባል ከሶሊህ ልጆች ጋር ይወፍቀኝ እስኪ ዱአ አርጉልኝ ውዶቼ
alah mgnotshn yasakalsh
ህፃን ነበር የምትመስለኝ 😃😂😂
ትዳር በልጅነት ጥሩ ነው መብሩክክክክክክ
አላህ ያሳምረልሽ
እኔም ወላሒ በልጂነት ማግባት ደስ ይላል m.a
ህፃን ናት ያወ አጋጣሚዋን አላህ ካመጣዉ ተብሎ እጅ
እኔም እህቴ 15አመቷ አግብታ ወለደች እኔ26 ሁኖኝ ገና ነኝ😂😂
@@imanhassan9617 ስደት እድሜ ይጨረሳል ውዶቼ
ነገ ዛሬ እያል💔
How to write this language bro
እንደውኮ ስወዳት 👌
ደምሪኝእሕትዎየ
@@kamilawollo7528 ነይእንደማመርሁቢ
@@fafiyotub9997 እንደመር
@@fafiyotub9997 ደምሪኝፋፊየ
ማሻላሕተባረክአላሕ።ትዳራቹሕን።ያማረ።የሠመረ።ያረግላቹሕ❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ በጣም ያምራል አልፍ መብሩክ በድጋሚ ማጅዬ ስወድሽ ከልብ ነው 😍😍👍👍
ማሻ አላህ እልፍ መብሩክ ስታምሩ ይሄ ነው የሙስሊም ሰርግ አለባበስ አደኛ
ማሻ አላህ አልፍ አልፍ መብሩክ ፍቅራቸውን እስከ ጀነት አላህ ያድርግላቸው
እልፍ መብሩክ ትዳራችሁን ያማረ የሰመረ ያርግላችሁ 🇪🇹🇪🇹💚💛❤️
መብሩክ ሁለት ውበታሞች ሸሀቡድን ና ማጂ አሏህ ትዳራችሁን ያሳምረላችሁ ነሸጠኝኮ የመዳም ቅመሞች ያላገባችሁ አላህ ይወፍቀን ሶሊህ ትዳር
ደምሪኝእሕትዎየ
እሺ
ማሻ አላህ የአያተልኩብራን ወንድም ነው ያገባሽው እድለኛ ነሽ እሱም እድለኛ ነው አፍሷል
ማሻ አላህ እልልልልልልል ሁሉም ቆንጆ ቆንጆ ብቻ ነው ሚተያው እዛ ብገኝ እኔም ውሃ አጣጬን እዤ እማለስ ነባር ግን❤😭
ክክክክክክክክክክክ አይቀረም አንድ ቀን ይመጣል ዋናዉ ሰብር ነው🌷
ማሻአላደስይላል እኔምእችቀንናፍቃኛለች ስደትአይሞለም❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ሴት ማለት እድህ ነው ቶሎ ወደትዳር መግባትሽ አሪፍ ነው መጨረሻችሁን አላህያሳምርላችሁ
ማሻአላህ አላህ ሷሊሂ የሆነ ልጅ ይስጣቹ እሻአላህ
ደምሪኝእሕትዎየ
እሺ ሁቢ
@@ፋፊነኝያአላህባሪያአልሀም እንመር ማር
አሏህ ያማረ የሰመር ትዳር ያርግልሽ ውድ እህቴ ማጂየ የኔ ቅመም የኔ ቆንጆ ውለዱ ክበዱ ሷሊህ ልጅ ይስጣችሁ. ለኛም ለላጢውች ሷሊህ ባል ይወፍቀን ያርብ
የኔ ልዩ ከትልቅ ይቅርታ ጋር ለኔ ቻናል እስካሁን ቤተሰብ ካልሆንን አሁን እንሁን ብዬ ልጋብዝ??? ግብዣ ደግሞ አይናቅም እ ውዴ???
አላህዬ ህፃን ልጅ አልነበረች እንዴ እናትሽ እያለሁ አንቺ ተገቢያለሽ😂 አልፍ መብሩክ😍
ማሻአላህ መብሩክ ብለናል።።
ባረከላ ለኩማ ወባረከ አለይኩማወጀመአ በይነኩማ
አላህ ትዳራችሁን ያሳምርላችሁ።።
ዝንጥ ዝንጥንጥ አይገልጸውም ዋውውውውው ማሻ አላህ መጨረሻቸው ይመር
ማሻ አላህ የኔ ፍልቅልቅ ስወዳት እንኳን ለዚህ አበቃሽ በልጅነት ትዳር ዴስ ይላል አላህ ያማረ የሰመረ ያድርግላችሁ ባረከላሁ ለኩማ ወባረከ አለይኩማ ወጄማአ በይለኩማ ቢል ኸይር
ማሻአላህ ሁለቱምቆንጆ። አለባበስ ፈገግታ ስርትያለው አንደኛ ስርግ ብያለሁ እስካሁን ባየሁት ስርአት ያለው ርስርግ መብሩ ሁላችንም አላህ ይውፍቀን part 2 ይለቀቅልን subscrib argalhu
በአላህምከሩኝማ😢አዲልጂነበርየማወራዉ ነገርግንዲን የለዉም እናም ይወደኛል ነገረግን አሥተሣሠቡ ወላሒ ወዶች እደሱቢያሥቡብየእመኛለሁ በጣም አሥተዋይ በጣመአሣቢነዉ❤ የሚያሥባቸዉ ብቻአላህያሣካለት❤እዚህመሀል ዲንሥለለዉጨንቆኛል😢ግን እደሚማርነገሮኛል❤የሚያሥባቸዉንሁሉ ወደጃለሁ❤ቅርያለኝ ዲንየለዉም😢 ምከሩኝ😢
ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀማአ በይነኩማ ፊል ኸይር💐💐💐💐💐💐
በረከለሁ ለኩመ ወበረከ አለይኩመ ወጀመአ በይነኩመ ፊል ኸይር አልፍ መብሩክ እልልልልል 🌹🌹🌹💪💪👡👡👠👠🥾🥾👟👟👞👞👖👔👗👗🥿🥿👜🌂💍💍💍💋💄💪💪🇪🇹🇪🇹💐🌹
ፈገግታ በፈገግታ💖💖💖💖
አልፍ መብሩክ ማጂየ ላላገባነዉም መልካም ትዳር ይወፍቀን ላገቡትም አሏህ እስከ መጨረሻዉ ያርግላቺሁ
ደምሪኝእሕትዎየ
ማጂን በጣም ነው የምወዳት ያማረ የስመረ ትዳር ያርግልሽ የኔ ውድ እህት
ደምሪኝእሕትዎየ
@@kamilawollo7528 እሽ
መብሩክ አላህ ያማረ የሰመረ እስከጀነት አላህ ያድርግላቸው
ማጂንና ባሉካዋን ባረከሏሁ ለኩማ ወባረከአለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊልኸይር በልልን ያማረ የሰመረ ትዳር አላህ ያድርግላቸው ግን ሁሱ አንተ አልታየኸንም ሚስት መረጣላይ ሁነህ ነዋ😁
Haha
አለኮ አላየሽውምደ
መሻአላህ መብርክ በልልን መሻአላህ መሻአላህ ትክክል ብለሻል ውዴ ክክክክ😁
ማሻአላህ ተባረከላህ❤አላህ እሥከመጨረሻው አብሮ ያድርጋችሁ🌹አልፍ አልፍ መብሩክ❤🙏😍
ማሻላህ አልፍ መብሩክ ትዳር በልጅነት ደስ ይላል ልጅም ሲጨመር አቤት ደስታው የአላገባቹሁ አላህ ሷሊህ ትዳር ይወፍቃቹሁ
Masha Allah .mberuke 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
Barkalahu lkuma wbarke alyikuma wjma byinkuma file kyire
ማሻአላህ መብሩክ አላህ በጀነትምየምትጋቡ ያድርጋችሁ
ማሻላ ማሻላ አላሁ አክበር ሰርጋቹ የአሊና የፈጡማ ያረግላቹ ሙሰሊም መሆን መታደል እኮነዉ
ማሻአላህ የኔውድ መብሩክክ በጣም ነው የምወድሺ ያማረ የሰመረ ያድርግልሺ
መብሩክ የኔ ቆንጆ የሰመረ ያማረ ያርግላችሁ
ደምሪኝ
አሠላሙ አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የአገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ💐💐💐💐💐መብሩክ አሊፍ መብሩክ መጅየ
ማሻ አላህ ስወዳት ማጂ ቆጆ እኮ ናት ሳቅና ፈገግታዋ ብቻ ይበቃል
Mesh allah yamare ina yesemer tidar yargilachu🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️
ማሻ አላህ መብሩክ ከአሪፍ ቤተሰብ ተቀላቅለሻል የሀያተልኩራ ወንድም ድስ ትላላችሁ
ኡዑዑፍፍ የኔ ቆንጆ አጋባስህ 😭 የኔ ማር ማሻአላህ መብራት መልካም ትዳር
ማሻ አላህ ማጅ የኔ ውድ ባረካሏሁ ለኩማ ወባረከ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኸይር ያማረ የሠመረ ትዳር ያድርግላችሁ
መሽአሏህየኒንምእዳችኢማንያለውደስየሚልትዳርይወፍቀኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ያማረ የሰመረ ያርግላችሁ
ያላገባችሁም ሷሊሁን ትዳር ይወፍቃችሁ
እኛም የተዘወጅነው ዘላቂ ያርግልን