አሳዛኝ ሰበር ዜና - አሳዛኙ ዜና ተሰማ ተገደሉ አሁን የተሰማው ዜና Abel Birhanu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2022
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    ruclips.net/channel/UC3bE...
    Facebook
    / abelbirhanu21
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 394

  • @mimibibisha4275
    @mimibibisha4275 Год назад +46

    የሀገራችን ሰላም እንደኔ የናፈቃችሁ እስኪ በየአእምነታችን ለምንወዳት ውብ ሀገራች እና ለህዝቧ ሰላም እና ፍቅር እንዲሰፍንላት ፈጣሪያችንን እንለምን🙏🙏🙏

  • @emebetgeremew4567
    @emebetgeremew4567 Год назад +47

    የሀገራችን ሰላም የናፈቀው😥

    • @TENACHEN_
      @TENACHEN_ Год назад

      ምግብ ስትመገቡ የምትሰሯቸው እነዚህ 5 ስህተቶች ለአስፈላጊ ክብደት መጨመርና ለተለያዩ በሽታዎች ያጋልጣችኋል:: ለበለጠ መረጃ ገፃችንን ጎብኙ::

    • @mulatmulat5354
      @mulatmulat5354 Год назад +1

      @@TENACHEN_ ፡እረሠላምኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @saronsaron69
    @saronsaron69 Год назад +33

    ፍትህ ለወለጋ ህዝብ ፍትህ ፍትህ 😥😥😭😭😭😭በግፍ እየተገደለ ላሉት ንፁሀን ፍትህ 😭😭

  • @mesiwerku9833
    @mesiwerku9833 Год назад +7

    አቤቱ ጌታ ሆይ በቃችሁ በለን ስለ ንፁሃን ለህፃናት ስትል ብቻ ማረን 💒💒💒😭😭😭😭😭

  • @user-ek3qb4rg7d
    @user-ek3qb4rg7d Год назад +36

    አቤቱ አምላኬ ሆይ በቃ በለን 🇪🇹😥😥😥💔💔💔🤲🙏

    • @TENACHEN_
      @TENACHEN_ Год назад

      ምግብ ስትመገቡ የምትሰሯቸው እነዚህ 5 ስህተቶች ለአስፈላጊ ክብደት መጨመርና ለተለያዩ በሽታዎች ያጋልጣችኋል:: ለበለጠ መረጃ ገፃችንን ጎብኙ::

    • @getehailesilase6786
      @getehailesilase6786 Год назад

      ሆኽኾኽ

  • @rayeumeyeti
    @rayeumeyeti Год назад +25

    ፍትህ ለ ንፁሃን 💔😭መቸ ነዉ ግን ወንጀለኛ መጠየቅ ንፁሃን በነፃነት መኖር የምጀምሩት 😭😭

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 Год назад +23

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወለጋ ህዝብ

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 Год назад +17

    ፈጣሪ ሆይ በምህረትህ ጎብኘን።

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 Год назад +49

    ፍትህ ለወለጋ ህዝብ

    • @TENACHEN_
      @TENACHEN_ Год назад

      ምግብ ስትመገቡ የምትሰሯቸው እነዚህ 5 ስህተቶች ለአስፈላጊ ክብደት መጨመርና ለተለያዩ በሽታዎች ያጋልጣችኋል:: ለበለጠ መረጃ ገፃችንን ጎብኙ::

    • @yemekerworku9931
      @yemekerworku9931 Год назад

      ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወለጋ ህዝብ

    • @fhhhgggg454
      @fhhhgggg454 Год назад

      አለቁእኮ ፍትህለማን ለሞቱት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tigisttigi5811
    @tigisttigi5811 Год назад +4

    በሠላም ያሳደረከን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigestdamte3224
    @tigestdamte3224 Год назад +21

    እግዝያብሔር ሆይ ሠላም ለሀገራችን ፍትህ ለወለጋ ህዝብ ፡፡ፈጣሪ ምህረት ያምጣልን ፡፡

  • @aynalmeyeborenalji7877
    @aynalmeyeborenalji7877 Год назад +12

    የሸኔን ነገር ምንግስት ለምን ይሆን ቀለል ባለ ሁኔታ የተረዳው እራሱ ሸኔ ስለሆነ ነው ወገኖቼ ፈጣሪ ይርዳችሁ🙏🙏

  • @zx9713
    @zx9713 Год назад +16

    አምላክ ሆይ ወይ ፍረድ ወይ ዉረድ ድፍን4አመት የሞት መከራ ሰለ ንፁሀን ብለህ አንተ ፍርድ😢😢😢😢😢

    • @redeat9807
      @redeat9807 Год назад

      በጣም እህቴ እግዚአብሔር ይማርን

    • @meazaamare44
      @meazaamare44 Год назад

      Es the 1xzss$s

  • @weynatube21
    @weynatube21 Год назад +20

    ፍትህ በየቦታው ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @webeyeayele3924
    @webeyeayele3924 Год назад +13

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😥😭😭😭💚💛❤😭😭😭

  • @addisalem5517
    @addisalem5517 Год назад +38

    ንጉስ አይከሰስ ሰማይ አይታረስ ሆነብን አምላክ ሆይ አንተ ፍረድልን በአራቱም ከቅጣጫ የሚገሉን የሚመሩን ናቸው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ተመልከታት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Год назад +31

    ነፍሱን ይማርውና ለካ መለስ ዜናዊ ከሀገር አርቋቸው የነበርው ስይጣን መሆናቸውን አውቆ ነው😢😢😢

    • @maekel6789
      @maekel6789 Год назад +3

      በጣም

    • @arafatahmed2435
      @arafatahmed2435 Год назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @egigayehutadesse4271
      @egigayehutadesse4271 Год назад

      እሱ የለኮሰው እሣት ነው አገሪቱአን የጐዳት

    • @samiraomal2034
      @samiraomal2034 Год назад +1

      Melse eko tengerwal oromo aydelm hagere edere memerate ayechlem belo nbre mane men endehone tenkeko yaqale hagerachen bezeh 4amete yergefew sew yemwdemew nberate hgertun bezeh keketela soreya New yemhonew mane eymote. Mane aynorem teyayezo New yemlkew hulum tegstu alqwale mengeste wey aylqe weye selam aymetam 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

    • @arafatahmed2435
      @arafatahmed2435 Год назад

      @@samiraomal2034 oromo💪💪💪💪💪5👈💚💛❤👹❌👈🔨no more down😂

  • @netsuhazmera5498
    @netsuhazmera5498 Год назад +7

    አቤቱ ይህን ግፍ ተመልከት ፍርድህን ስጥ😭😭😭😭

  • @hanisima6317
    @hanisima6317 Год назад +6

    እግዚአብሔር ሆይ 😭😭😭😭😭😭😭እባክህ ድረስላቸው 😭😭😭😭😭እባክህ

  • @Trure7Love
    @Trure7Love Год назад +3

    👉🏾ወለጋ የሲኦል ክልል‼️
    በአማራ ደም እና ነፍስ መቀለጃ😭😭‼️😭😭😭😭😭😭😭😭‼️

  • @emayehiwote3581
    @emayehiwote3581 Год назад +5

    ስንት ሰው ሲያልቅ ይሆን በቃ የሚባለው ኧረ እግዚአብሔር ሆይ ፍርድህን ስጥ። እግዚአብሔር ፍርድህን ስጥ።

  • @haileselassiemartha
    @haileselassiemartha Год назад +12

    የሽመልስ ዋናው እቅዱ ይህ ነው! ገና ይቀጥላል! ጠቅላይ ሚኒስትሩም ዝምታን መርጥዋል:: ፍትህ የምንጠብቀው ከፈጠረን አምላክ ብቻ ነው::😢😢😢

  • @Ekr348
    @Ekr348 Год назад +7

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ 👍👍👍👍👍👍

  • @berhanezelelew3365
    @berhanezelelew3365 Год назад +4

    እያለቀ ያለው አማራው ነው

  • @ZzZz-g2f
    @ZzZz-g2f 3 дня назад

    ያአላህ አተሰላምነህ ሰላሙምካተነው አተሰላሙን አምጣልን ያረቢ

  • @user-ye6fi4dh7v
    @user-ye6fi4dh7v Год назад +12

    እንደዋዛ ተገድሉ እየተባለ የብዙወች ህይወት ረገፈ አላህ ፍርዱን ቅርብ ያድርገው

  • @umemran2546
    @umemran2546 Год назад +5

    እረ ያረቢ በቃ በለን ፍትህ ለወለጋ ህዝብ ወለጋ ላይ አማራነት ወነጀል ሆነ እኮ እንደ ከብት ታረዱ ግን እስከ መቼ ነው ኢሄ ነገር

  • @genetadane9683
    @genetadane9683 Год назад +13

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እረ ፈጣሪ ሆይ አንድ በለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፍትህ ለወለጋ እና አካባብዋ ፍትህ ፍትህ

  • @Fano316
    @Fano316 Год назад +3

    ምንድን ነው ምንጠብቀው ዝም ስንል እነሱ የጀገኑ መሰላቸው

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 Год назад +5

    አምላካችን ሆይ ለኢትዮጵያችን ሰላም ፍቅር ስጥልን

  • @asteradise2467
    @asteradise2467 Год назад +12

    ፍትህ ፍትህ ምንም ለማያቁት ንፅህ ህዝብ 💔💔💔💔💔

  • @jamanisjamanis2309
    @jamanisjamanis2309 Год назад +5

    አላህዋ አተዉ ድረስላቸዉ ያኢላሂ አሁን ማን እደሚገላቸዉም አልታወቀ ያረብ መግስት ወይስ ኦነግ ምናቀዉ ዬለም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @emutube9049
    @emutube9049 Год назад +2

    እፍፍፍፍፍ ሁሌ መርዶ የአላህ አንተ ፈረጃውን አምጣላቼው ሰሚ ያጣው የወለጋ ንፁሀን

  • @mesi9711
    @mesi9711 Год назад +7

    ሠላም ለኢትዮጵያ መልካም ሰንበት ❤️❤️❤️1ነኝ

  • @linaasaaid5981
    @linaasaaid5981 Год назад +2

    ወለጋ ተገደሉ በቻ ነው መፈቲሄ የለም አላህ ሆይ አንት ደረሰላቸው

  • @elsashume9747
    @elsashume9747 Год назад +1

    አቤቱ አንተ ተመልከት በቃ በለን ሠላምህን ላክልን የኑፅሃኑን ደም አንተ ተቀበል

  • @amenamuhamad7706
    @amenamuhamad7706 Год назад +3

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አይአማራየ ሀገርወዳዱ ኢትዮጵያውያን ሀገሬን እያለባድራዋን ከፍየሚያደርጋት አማራአሁን እየመረጡ እየጨረሱነው የአለም ህዝብይወቅልን በየቋንቋው ይተላለፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑

  • @zehara605
    @zehara605 Год назад +3

    አማራየ😭😭😭😭😭😭😭

  • @tenate2957
    @tenate2957 Год назад +2

    ንጹሓንን መግደል ጀግንነት አደለም ሀራም ነው ፍትህ ለወለጋ አማሮች 😭😭😭😭😭😭😭

  • @andargeassefa1632
    @andargeassefa1632 Год назад +5

    ወለጋ አለብሽ የደም ዋጋ
    ለጠጣሽው የሰውን ደም ለበላሽው የሰው ስጋ

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t Год назад +5

    ያአላህ በራህመትህ ድረስልን🤲🤲😭

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 Год назад +2

    ፈጣሪ ሆይ ህዝቡህንአድን ምንዓይነት ፍጥረቶች ናቸወ ሰላማዊ ህዝብ ምንበደለ ጌታዬ ድረስላቸዉ🙏🏽🙏🏽

  • @JamillaJamilla-bc9hu
    @JamillaJamilla-bc9hu 12 дней назад

    ያረብ ሰላም ለሀገሬ😭😭😭😭😭

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 Год назад +4

    ፈጣሪዬ በክነ ጥበብሕ ድረስላቸው።😭😩

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Год назад +3

    ፍትህ በከንቱ ለሚ ፈሰዉ ንፁሐን ደም

  • @alamuae1702
    @alamuae1702 Год назад +2

    አረ በቃ በለን አምላካችን 😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @MohamadHallal-sz3pn
    @MohamadHallal-sz3pn Год назад +4

    አረ እስከመቼ ፈጣሪ ፍረድ

  • @Tagistdagni
    @Tagistdagni 19 дней назад

    የኢትዮጵያ ሰላም የናፈቁው አቤቱጌታ ሆይ በቃችሁ በለን

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 Год назад

    አቤቱየሰማዩጌታእነዝህክፉዎችንአጥፋልን።እረባክህበንጹሀንደምብለህ።እባክህበቃበለን

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 16 дней назад

    አንድ ቀን አለ ጌታ የሚፈርድበት። እነዚህ ንጹሀን ደማቸው እንደፈሰሰ ኡይቀርም።

  • @emuemuti1105
    @emuemuti1105 Год назад +1

    ፈጣሪ እባክህ አንተ መንግስት አንተ ጠበቃ አንተ ዳኛ ፍትህ ስጠን የሚፈሰው ደም እንደ አቤል ደም በፊትህ ትጬህ መሃረነ ክርስቶስ በእንተ ማርያም ማሃረነ ክርስቶስ በየእምነታችን ወደ አንተ እንጮሃለን መልስ ሰጠን

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Год назад +1

    ስላም ያውርድ በጣም ያሳዝነም ያለግባብ ስው ያልቃም

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 Год назад +1

    ዜጎች ለምን ትላለህ አማራዉች አትልም

  • @robel8118
    @robel8118 Год назад +2

    አቤል እባክህ ግጭት አትበል ዘር ተኮር ጭፍጨፋ በማለት አስተካክለው ግጭት ብለህ አታቃለው አስተካክል በማንነታችን እየተጨፈጨፍን ነው ግጭት ብለህ ቁስላችን ላን እንጨት እንደመስደድ ነው

  • @artube6209
    @artube6209 Год назад +8

    ፍትህ ለወለጋ ቤተሰቦቻችን

  • @vbg7145
    @vbg7145 Год назад +4

    ፍትህ ለውለጋ ንፁሀን

  • @yaredyared3305
    @yaredyared3305 Год назад +4

    ዋናው አስገዳይ የነሽመልስ ቲም ነው

  • @astertigistu6426
    @astertigistu6426 Год назад +1

    😭😭😭😭 አቤቱ ማረን በቃችሁ በለን እባከህ አምላኬ

  • @asressetegn9050
    @asressetegn9050 Год назад +6

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ😭😭😭😭💔💔☝

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Год назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
    እግዞኦ ፈጣሪ ሆይ በቃ በለን

  • @Ekr348
    @Ekr348 Год назад +2

    ፍትህህህህህ እስከመቸ ስቃይ ለቅሶ የአላህድረስልን😭😭

  • @rahilzaro4548
    @rahilzaro4548 Год назад +2

    ግን ለምን መግስት ዝም አለ እኛ ለማን ፋትህ እጠይቅ

  • @hiruthirutkidane3419
    @hiruthirutkidane3419 Год назад

    ኧረ ፈጣሪ ሆይ ማረን ይቅር ይበለን የምህረት እጅህን ዘርጋልን ምንእየሆነብን ነው ያለው ?

  • @fhhhgggg454
    @fhhhgggg454 Год назад +3

    በቃ እኛመግስትነዉ እያስገደለንያለዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @maekel6789
    @maekel6789 Год назад +2

    አይአማራየ 😭😭😭☝️

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u Год назад

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Год назад +5

    አንተ የሁሉ ፈጣሪ የሆንከዉ ሀይሉ ያንተ ነዉ
    ለንፁሀኑ እርዳቸዉ

  • @tsigemam6160
    @tsigemam6160 Год назад +1

    አምላኬ ሆይ በቃ በለን 😭💔

  • @user-db2pm5yw8p
    @user-db2pm5yw8p 27 дней назад

    😢selami leagera

  • @user-qp8xd6mw2q
    @user-qp8xd6mw2q Год назад +1

    ያሳዝናል ብቻ እግዚያብሄር ይድራስላቸው

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 Год назад +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለንጹሀን አማሮች በሽመልስና በአብይ ትእዛዝ እያለቁ ላሉት።

  • @gulilatbelayneh7585
    @gulilatbelayneh7585 Год назад

    Thanks a

  • @abisinietabisniet572
    @abisinietabisniet572 Год назад

    አይ ኢትዬጰያ ጌታ ይድረስልሽ እንጂ ሌላ የሚደርስልሽ የለም😥😥😥😥😥

  • @ethiopianlove-fs9hl
    @ethiopianlove-fs9hl Год назад

    ሽመልስ አቢዲሳ ፈጣሪያሳክ ካብይጭምር ወይ መላ አስጡ ወይ ፍትሕ የኢትዮጲያ አሻጉሊቶች

  • @mymy2257
    @mymy2257 Год назад

    ጌታሁይ በምረትህ አሥበን

  • @TigistLegesse-ck6ey
    @TigistLegesse-ck6ey Год назад

    አቤል ለምንቀንአትናገርምየየእለቱ መሆኑንበምንእናውቃለን ቀንአስፈላጊነው

  • @AberashEthio
    @AberashEthio Год назад

    ፈጣሪ ይጠብቅን ምንግደንው የመጠብን

  • @muluetaasinakew6513
    @muluetaasinakew6513 Год назад

    ቸሩ እግዚኣብሔር ሆይ አንተ ታውቅበታለህና ፍርድህን አሳዬን😭😭😭😭

  • @devemedia1565
    @devemedia1565 Год назад +4

    መልካም ዕለተ ሰንበት 🙏🙏🙏ቸር አሰማን

    • @almazworku-il5xy
      @almazworku-il5xy Год назад

      ኧረእባካችሁፈጣሪንፍሩኦነግእ/ርንአያውቀውም?ፈጣሪምህረትአውርድ።

  • @tahkurmisgana7773
    @tahkurmisgana7773 Год назад

    Wollega will arise by its heroes soon. Long live for wollega heroes and people ♥️💚♥️ and they're Oromo Liberation Army not shane

  • @bruktyrose820
    @bruktyrose820 Год назад +1

    ኢትዮጵያ ❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @Beletunega
    @Beletunega Год назад

    እግዚአብሔር ሆይ አረ እባክህ ደርስላቸዉ😢😢😢😢😢😢😢😢አንተ ብቻ እኮ ነህ ለኛ ዋስትናችን ስለናትህ ብለህ አምላክሆይ እባክህ😢😢😢😢😢😢

  • @blenekebedekebede6672
    @blenekebedekebede6672 Год назад +1

    እረ ፍትሕ ለሕፃናት ምንድ ነው የሚሻለን ግን አለቁ እኮ በየግዜው እየተገደሉ ነው

  • @alikamohammad6328
    @alikamohammad6328 Год назад +1

    ፍትህ ለወለጋ ወገኖችችን አራት የመንግስት የለህ

  • @jamanisjamanis2309
    @jamanisjamanis2309 Год назад +5

    አባቴ እኳንም እሆን ማረድ ሳታይ ሆድክ ኡፍፍፍፍ ዛሬ አባት አገት ደፋ እናት የሆዳ ልጂ ወጣ ህፃናት አዘነ ገፈጥ ቀመስ ታዳ በህወት መኖር ምን ጥቅም አለዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @TENACHEN_
      @TENACHEN_ Год назад

      ምግብ ስትመገቡ የምትሰሯቸው እነዚህ 5 ስህተቶች ለአስፈላጊ ክብደት መጨመርና ለተለያዩ በሽታዎች ያጋልጣችኋል:: ለበለጠ መረጃ ገፃችንን ጎብኙ::

    • @jamanisjamanis2309
      @jamanisjamanis2309 Год назад

      @@TENACHEN_ ዶክተር አመሰግናለዉ እኔ ምጠይቅሽ አለኝ በምን ላግኝሽ በናትሽ አሞኝ ነዉ

  • @ayelechabreham3603
    @ayelechabreham3603 Год назад

    ሰላም ለሁላችንም ይሁን በእውነት በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢😢💚💛❤️👍

  • @melatleul2405
    @melatleul2405 Год назад +2

    Ay Ethiopia 💔😭😭😭

  • @nnag6005
    @nnag6005 Год назад

    ያረብ ሰላሙን አውርድ ያረህማን በቃበለን

  • @accacc5974
    @accacc5974 Год назад +1

    እረ ፍትህ ወገኖቻችንን አብይና ሸመልሰ ጨረሱብን

  • @addisalemkassa1440
    @addisalemkassa1440 Год назад +2

    የመጀመሪያ ኮሜንት

  • @mariegezhagn9279
    @mariegezhagn9279 Год назад +1

    ወረኞች የይቱብ ብር ከምትለቃቅም የንፅሀኑን ጭፍጨፋ በአለም አውጣው

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Год назад

    Abello enamesegenaln

  • @geteneshfantahun5747
    @geteneshfantahun5747 Год назад

    እኔ እውነተኛ መረጃ ብቻ የምታቀርብ ንህ ብየ ነበር እማምነው እባክህ ለገንዘብ ብለህ ፈጣሪን ፍርተህ እውነትን ብቻ እቅርብ ፈጣሪ ካልሞላው እይሞላም

  • @almasmm8019
    @almasmm8019 Год назад

    ፍትህ ለሀገራችን ፍትህ ለወለጋ ህዝብ እግዛቤሄር አምለክ ይፍራድ

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 Год назад

    አይ እረ በቃ በለን ፈጣሪያችን 😥😭😭😭

  • @zd820
    @zd820 Год назад +1

    ፍትህ ለወለጋ

  • @hibretassefa9872
    @hibretassefa9872 Год назад +1

    ፍትህ ለንፁሀን

  • @addisaddis8469
    @addisaddis8469 Год назад

    የእውነት አምላክ መድሀንያለም ይድረስላቸው ወገኖቼ

  • @makdesmakdes9922
    @makdesmakdes9922 Год назад +3

    ፍትህ ለወለጋ ህዘብ😭😭😭

  • @sadaadam1054
    @sadaadam1054 Год назад +2

    አረ መንግስት ዝምታህ ለምንድነው ፈጣሪ ሆይ ይድረስላችሁ እነዚህን ግፈኞች አንድ በላቸው 😢🥵👆🏽👆🏽👆🏽🤲🏽