"THE" | the most used word in the English Language | YIMARU
HTML-код
- Опубликовано: 4 окт 2024
- ይማሩ ለልጆች (በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሰረት)
• PART 1: እንግሊዝኛ ለህፃናት |...
• PART 1: እንግሊዝኛ ለህፃናት |...
• PART 1: እንግሊዝኛ ለህፃናት |...
ጤናዬ - Tenaye የሚለው የዩትዩብ ቻናላችን፡ ስለ ጤናችን የምንወያይበት
• POST PILL ወስደን እርግዝና ሊ...
• POST PILL ወስደን እርግዝና ሊ...
እንብላ - Enibla የሚለው ዩትዩብ ቻናላችን፡ ስለ ምግብ ቤቶች የምናሳይበት
• የአፍሪካ፣ የካሪቢያን እና የኢትዮጵ...
• የአፍሪካ፣ የካሪቢያን እና የኢትዮጵ...
ቪዲዮውን ከመጀመራችሁ በፊት ላይክ (LIKE) ማድረግ አይርሱ!
ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ሼር ማድረግ እንዳይዘነጉ!
_______________________________
Welcome to our Official RUclips channel
Subscribe and share to your loved ones.
Official Facebook Page
/ %e1%8b%ad%e1%88%9b%e1%...
Official Telegram Channel
t.me/yimaru
Official Instagram Channel
...
#english #እንግሊዝኛ #እንግሊዝኛንይማሩ #yemaru #yimaru #maraki #marakienglish #marakienglishwithabi #learnenglish #englishiseasy #englishinamharic #englishamharic #ማራኪ #ማራኪኢንግሊሽ #ማራኪእንግሊዝኛ #betsega #seifuonebs #seifushow #seifuonebs2 #rakebalemayehu #mikomikeeየይማሩ ተጨማሪ ቻናሎች ሰብስክራይብ በማድረግ ተጠቃሚ ይሁኑ!
ጤናዬ - Tenaye የሚለው የዩትዩብ ቻናላችን፡ ስለ ጤናችን የምንወያይበት
• POST PILL ወስደን እርግዝና ሊ...
• POST PILL ወስደን እርግዝና ሊ...
እንብላ - Enibla የሚለው ዩትዩብ ቻናላችን፡ ስለ ምግብ ቤቶች የምናሳይበት
• የአፍሪካ፣ የካሪቢያን እና የኢትዮጵ...
• የአፍሪካ፣ የካሪቢያን እና የኢትዮጵ...
ቪዲዮውን ከመጀመራችሁ በፊት ላይክ (LIKE) ማድረግ አይርሱ!
ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ሼር ማድረግ እንዳይዘነጉ!
_______________________________
Welcome to our Official RUclips channel
Subscribe and share to your loved ones.
Official Facebook Page
/ %e1%8b%ad%e1%88%9b%e1%...
Official Telegram Channel
t.me/yimaru
Official Instagram Channel
...
#english #እንግሊዝኛ #እንግሊዝኛንይማሩ #yemaru #yimaru #maraki #marakienglish #marakienglishwithabi #learnenglish #englishiseasy #englishinamharic #englishamharic #ማራኪ #ማራኪኢንግሊሽ #ማራኪእንግሊዝኛ #betsega #seifuonebs #seifushow #seifuonebs2 #rakebalemayehu #mikomikee
በዚህ ጊዜ ስንት ሰዉ ሶሻል ሚዲያን ለማይረባ ነገር በሚጠቀምበት ወቅት ይህንን ዉድ የሆነ እዉቀት በነፃ እንደዚህ ቀለል ባለና በሚገባ መልኩ ለሰዉ ማድረስ የእዉነት ትልቅ ልብን እና መሰጠትን ይጠይቃል፡፡ በዚህ ዉስጥ በቪደዮ ቀረፃ በማሰተማር መ/ር ንጉሴ እና መ/ርት ፀጋ የእዉነት ተባረኩ እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን! በጣም ልትመሰገኑ ይገባል! Thank you very much!
እንደኔ የምወድሽ ሰው ግን ይኖራል ❤❤❤👌
እህት ጸጋ በጣም ጎበዝና ታታር አስተማር ነሽ፣በተለይም በዚህ ዘመን ሰዎች ማህበራዊ መገናኛን ለብልግና ንግግርና ለጦርነት ቀስቀሳ በሚጠቀምበት አንቺ ደግሞ ለብዙዎች ኢትዮጵያውያን ተግዳሮት የሆነውን እንግልዝኛ ቋንቋ በማስተማር ወገነሽን ለመርዳት መነሳትሽ ያስመሰግንሻል።ደግሞም አቀራረብሽና የፊት ገጽታሽ በጣም ማራኪ ስለሆነ ሁሌም እየተማርኩ ነው።
I like your stragel to teach us Thank you our teacher, I have much respect for you.
እጅግ በጣም ብዙ ተምሪያለሁኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!
አይይይይ ምን አይነቷ ልጅ ነች በእግዚአብሔር!!! ዩቲዩብ ለሌላ ጉዳይ ገብቼ ትምህርትሽን እያየሁ አለሜ እረሳሁ። ጉዳዬን ለነገ አድርጌዋለሁ፣ ነገ ግን እንዳላገኝሽ።
አንቺ የተባረክሽ ሴት ጨምሮ ይባሪክሽ
የኔ ቆንጆ እስካሁን ብዙ እማር ነበር። ይሁን አሁንም እማራለሁ ተባረኪ በእውነት ብዙ ሰው እኮ ችግር አለበት
You are educated I like the way you teach us we appreciate you
you are so sweet and very natural ways your teaching keep up/ berche
You are the most beutful girl in the world. The smailing you show us is amazing. The way you express things are understandable. At the end, I would like you to continue the videos to teach us. I also love to give you the big like.
እናመሰግናለን እህቴ ለአድሶች አትፍጠኝ እኛእየፃፍን እንድንከታተልሽ ትንሺደቂቃስጭን
ለመፃፍ ደብተር አዘጋጂቸ ምንምፃልፅፍ ጨረሽ
ወይዴሞፃፋብለሽ ትንሽ ግዜ ስጪንና ከዛማስተማር ጀምሪ ይሄንስልበምክኒያትነውየተፃፈከአይምሮአይጠፋምማዳመጥብቻየሆነግዜይረሳልና
you are very confident and smart enough, I am very happy with knowing you
Thank you so much, today is the first time I learnt to pronouns, the,.
U are good teacher .thanks alot
really i am proud of you On your way of teaching and wish you GOD blessed a long life.
Such a great lesson from such a great teacher
ቆንጆ እና ጎበዝ አስተማሪ::
I appreciate the way you explain the word .Thanks betsi
Thank You Teacher' ድምፁ ትንሽ ጥራት የለውምና ቢስተካከልል??????
You're good teacher Betsi ,Thank you so much!
Welcome
Teacher Betsega, do you have a plan to teach how to use would, could and should?
Thank you for your help.
this lesson you taught the easy way to me.
I do not understand how the people do dislike In this useful lesson.
Yene konjo tebarek desi tiyalesh betam gobez
U are the best teacher.....
Outstanding talent on teaching! Hope someday you’ll post the comparison of The & A. 🤗
you're good teacher thanks alot
Hi, Betheja; U are excellent Teacher.
You are kind woman
Great 👍 video thanks
በጣም ጠቃሚ ቀጥይበት ጀግና
Thank you,! It is very useful
tebarki tsegi
መምህር ፀጋ የአገራችን ኩራት በአለ ልዩ ተሰጦ ከልብ አመሰግናለሁ ተሰጦሽን ተጠቅመሽ እያገለገልሽ ን መሆንሽ ቃላት የለኝም የኔ የሂወት መንገዴ ሌላው ስለከንዲሽናል ቢዲዮ የተለቀቀ አይመስለኝም ከተለቀቀም ይቅርታ አላየሁም ካልተለቀቀ ትንሽ ብትይን ስለ "conditional sentence
WOOW ! CLEAR& SHORT..... በርችይልን !
Thenku you very much mis ♥️♥️🙏
Thank you
ውድ መምህርት በፀጋ እኔ ምንም መድረግ አልችልም በአከል መጥቼ ነው ሰርፕራይዝ መደርግሽ በምታስተምርን ትምህርት ከፍታኛ ለውጥ ካመጡት ታማሪዎች ውስጥ አንዱ ነኝ።
ፍቅር ያዘኝ አትልም
እናመሰግናለን
በጣም ትልቅ እውቀት እና በጣም ተቀይሬአለሁ የምር ተባረኩልኝ
I am feeling confertable by your tutorial
This is the best lesen that we have to know.keep up the good work
I don,t no how to thakew you thakew for everything
Very nice teacher Appreciate your efforts
Excellent Teacher.
Thanks ticher
ቆንጆ ነሽ የተባረከ ስራ ይሁንልሽ
Thank You so Much Teacher Betsega
Thank you so much
Tanks my good sistre
Just to watch her!
She's Perfect
tenk. yue tehcher
good job. keep it up
I appreciate u dear God blessing u 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
Successful girl
You are the best 👌💓Thanks 😊
Thank you teacher
Tank you every time yimaru
ዲስ ላይክ ያደረግሽው/ ያደረከው ልጅ ....ልሳደብ ነበር ተውኩት ለማንኛውም ለሱም ከተማራቹ በዋላ አይደርስም
ምን ታደርጊዋለሽ ደደብ ስለሆነ እኮ ነው። የኔ እኮ ጫት እንዴት እነደሚቃም ብታስተምር እኮ ሺህ like ይስጣት ነበር። ይቅርታ ስለቃሉ !
ያምራል እሕት
Fatastic teaching. And also would you mind if you help me by doing English assignment?
how to read english books plc do a short video
ውድድድድድ በርች የኔ ቆንጆ❤❤❤😘😘😘
yene konjo berchi
እናመስግናለን አህት❤❤❤
እረ እኔ ስትመችኝ አንደኛ።አስተማሪዬ ኮራሁብሽ ሁሉ ነገርሽ አስተማሪ ነው ።አመስግናለሁ 'በቀላሉ መማር ቻልኩ ያለመደነጋገር።
Thank you yimaru
Love your smile 😊
Hey tsegeshe please select English day in a week (only english)
Please can you teach us how to pronounce and also how to be good in SAT
Good job
is it not correc to say tomorrow morning? without the use of THE
የኔ ቆጆ እግሊወኛ ካሥተማርሽ ውለታሽን አረሳውም
Thanks dear
Wel com
Of enlel kal ay gebnchem please ltasterjen techahshe sister?
you are smart!! I like it.
Beautiful looking
I prod of you. My teacher .
Good job
God bless you
ሌላውምርትችሎታአለሽ በርችብዙነገርእንጠብቃለን
cool
Nice Job!!
I have one question teacher you said the summer is Keremt and the winter is bega I confused about that please explain to me. Thank you teacher betsega you are so kind.
Winter ክረምት Summer በጋ
Keep going
Keep it up!
Oh I got to confused how can catch 😕 please explain me one by one because fitness is a lot
what if we say the ethiopian ? b/c ethiopia is acomponent of 10 states
You're the best!
ሆቴል ውስጥ የሚሰጡ ሰርቮሶች ብታስተምሪን
የምወድሽ
Enamesegnalen tlk lewt new yayewt
ትምህርት ብሆን አይሀባኝም ግን ብሆንም አንችን ላማያት ስል ለይኩን በደንብ እጨነዋለሁ
I'm loving this😊😊😊❤❤❤
Pls aptitude questions endet mesrat endalebin astemri le 12 intrans fetena
Was bereket absent to day?🤔
የእውነት ትለያለሽ ስወድሽ
All I can say is wow!