Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንኩዋን ወደዚህ ቻናል በሰላም መጣቹ 🙏የቂቤ አነጠር ሊንክ 👇ruclips.net/video/VaB4mvk8_LY/видео.html
IM GONNA DO RIGHT NOW FOR MY MAMA THANK YOU VERY MUCH FOR SHARING GOD BLESS YOU QUEEN
ማሻአላህ ጎበዝ እኔ በቡላ ገንፎ ነው ያደኩት እናቴ ልክ እደዚ ነው የምትሰራው😍😍
Huffff endat endamamer yene konjo keep it up
Bula mndn new ende yemn duket new???
አቤት በጣም ቆጆ ነዉ የቡላ ገፎ ተበልቶ አይጠገብም 👏🏾👏🏾👏🏾
wow egesh yebarek🎉🎉🎉
Delicious thank you. I am making it now
ያስጎመጃል እጅሽን ይባረክ የኔ እህት የእዉነት አላቅበትም ነበር
ዋው በጣም ነው የሚያምረው ያክስቴ ልጅ
እናመሠግናለን ነገ ጥዋት ቁርስ አሳራለሁ❤❤❤❤
ያምምምም ቡላ ውስጤ ነው በተለይ በወተት ምርጥ ነው ህሉ እጂሽ ይባረክ ነገ ቁርስ ቡላ ነው በቃ ♥♥♥
Eheta masha allha nawa gena teyaka alaga eratebuna gazatana madaraka enechelalanada enabalahobata akababe daraku yalama eseta negarega????
እርጥቡም ቢሆን ይሆናል ለምን ታደርቂዋለሽ ክዳን ባለው ሰሀን ውሀ አርገሽበት ለረጅም ጊዜ ይቆያል ውሀውን እየቀየርሽ
እንኩዋን በስላም መጣሽ ,በርቺ ቆንጆ ነው።
Yummy yummy it's looks amazing thanks for sharing
ስንት የሹርባ ማንኪያ ነው ያደረግሽው
❤ቡላ በእርግጥ ከእንሰት የተባለ ሙዝ የሚመስል የተክእል አይነት ይዘጋጃል። ግን ይዘቱ ምንድ ነው? ካርቦሃይድሬይት ወይም ፕሮቲን!? የስኴር ታማሚ ሊመገቡት ይፈቀዳል❤
tenesh ka boqollo or feno duqetgaram betganfawe woow naww
Weyyyyy linaye amareni ahun. 😋😋 good job
Yummy bula my favorite 😍👍
❤❤❤wow
ይሄ ቡላ ወገብ ጠጋኝ ነው ብትጠቀሙበት ተመራጭ ነው
ጎበዝ
Wow Yen Belemya Ejshi Yberk Yammmmm Arife Wgbe Teg New
Betam harif, enne alatibewim neber ahun matebe ejemeralehu. Lelaw bewertet new meseraw Enna, eyebetaln andande qetennn yelal like weha yeweldal lebel alawekum 🤷. Gin des ayelem sitay. Banchi menged emokirewalhu 👍👍👍👍
ያው ቡላ ከየቦታው ይለያያል አንዳንድ ቡላ ጥቁር ነው እንዳንዱ ደሞ ነጭ ነው ጠቆር የሚል ከሆነ በወተት መስራት ነው
Woooow Betam arif new konjo
Thank you🙏
ማሻአላህ
በጣም ናው የምወደው እራቴም ምሳየም ቁርሴም ቢሆን አይስለቸኝም
መጠን ቢገለጽ ጥሩነው እንዳይደርቅ ወይም እንዳይቀጥን
👏👏👏
❤❤❤
Mrt bula new be wetet degmo btasayn des ylenal thanks
አረ ወየው አስራብሽኝ እኮ 😊💝
betam arif new hiluye
Gobaz yene enat ewodshalehu
ውይ ቁርስ ላይ ብትገኘ ሄልዬ 👌
ምርጥ ብላ ነው ሲያዬት እራሱ ያምራል
እናመሰግናለን እህት ግን የቅቤ ውን ቅመም ኮሰረት እና ኮረሪማ ላገኝ ኣልቻልኩም ካለሱ ደግሞ አይጣፍጥም 😖ቡላ አለኝ ቅቤ ግን አለቀብኝ በዘይት ይጣፍጥ ይሆን🤔🤔🤔
በዘይት 😀ይቅርብሽ ቅመም የት ነሽ ያላገኘሽው
ዱባይ ነው ያለሁት😁
ኸል የሚባለው ሻይ ውስጥ የሚገባው ቅመም እሱን ፈልፍለሽ በጥቁር አዝሙድ እና ነጭ አዝሙድ ጋር ፈጭተሽ ሞክሪው እስቲ እስክታገኝ ድረስ
እሺ ማሬ አመሰግናለሁ
ማሻአላህ ያምራል
Yet barki yehun yeni konjoo
አላውቀውም ፍሬው ምን ይመስላል
It's just like banana stem. It's not like a seed.
ማር ፍር አይደለም ከእንስት ወይ ከቆጮ እንስት የምስራ ብላ ነው
Ke enset zaf sir yemizegaji new lik kocho
👌👌👌
መጠኑን ለምን አትነግሪንም
በጣም ያምራል
Try it with milk next time, like half milk and half water. It'll taste and look a lot nicer
Eshi thank you
ማሬ ግን ማንኛውም ዱቄት ይቻላል ወይ
የቡላ ገንፎ አደል ቡላ ዱቄት ነው እንጂ 😀
አረ ንገሩኝ ኬት ነው ያምገዘው
ከሀገር ቤት ወይም መሸጫ ሱቅ ካለ ሀበሻ ቤት
😍
ዋው ያምራልብቅ በይ
አሪፍ ነው 👍👍👍
ቡላው ከምን ነው የሚዘጋጀው?
ከኮባ ግንድ
አሁን ተመለሰልኝ እኔ አላቀውም ነበር አመሰግናለሁ
በሂወቴ ገና ዛሬ አየሁ ሠማሁ🤔🤔
ዱቄቱየምድነዉ
የስኳር ድንች😂
Anichi lamini atiitayimi
በጣም አሪፍ ነው ፡ ብላ ዱቄት ከየት ገዛሽ ሕሉዬ?
ከሀገር ቤት አስልኬ ነው ሪችዬ 😀
ሰውዲ ካለሽ የሀበሸ ሱቅ አላ ጂደ ማለቴ
@@fetiyasultan784 የት ሱቅ ማር ሹክ በይኝ
👏👏🤤🤤
9
Buela medenew
ለተሰበረ ሰው ይጠግናል አውነት ነው?
አዎ በጣም
ግን ይቅርታ ቦላ የምን እህል ነው አላውቀው አልኩ መልሱልኝ
ከሙዝ ግንድ ነው ሚሰራው
@@saraassaye4379 ከሙዝ ሳይሆን ከቆጮ ቅንድ ነው
@@salihat7830 ቆጭ ምን ድነው
@@salihat7830 ቆጮ ምንድነው
yummy
ማሬ በቅኑነት ደምሬኝ ደምኤሻለሁ
ቀዝቃዛ ውሃ አድርጉ አትይም እንዴ ቡላዬን በሙቅ ውሀ ጀመርኩት
አይ ሙቅ ውሀ እማ አይሆንም 😀
እ
ብርብ አይሁንም
የቡላ ገንፎ ትክክለኛው ይሄ አየሁ
yehen le elu naber lol
😀lilakew enda
እንኩዋን ወደዚህ ቻናል በሰላም መጣቹ 🙏
የቂቤ አነጠር ሊንክ 👇
ruclips.net/video/VaB4mvk8_LY/видео.html

በጣም አሪፍ ነው ፡
ብላ ዱቄት ከየት ገዛሽ ሕሉዬ?
ከሀገር ቤት አስልኬ ነው ሪችዬ 😀
ሰውዲ ካለሽ የሀበሸ ሱቅ አላ ጂደ ማለቴ
@@fetiyasultan784 የት ሱቅ ማር ሹክ በይኝ
👏👏🤤🤤
9
Buela medenew
ለተሰበረ ሰው ይጠግናል አውነት ነው?
አዎ በጣም
ግን ይቅርታ ቦላ የምን እህል ነው አላውቀው አልኩ መልሱልኝ
ከሙዝ ግንድ ነው ሚሰራው
@@saraassaye4379 ከሙዝ ሳይሆን ከቆጮ ቅንድ ነው
@@salihat7830 ቆጭ ምን ድነው
@@salihat7830 ቆጮ ምንድነው
yummy
ማሬ በቅኑነት ደምሬኝ ደምኤሻለሁ
ቀዝቃዛ ውሃ አድርጉ አትይም እንዴ ቡላዬን በሙቅ ውሀ ጀመርኩት
አይ ሙቅ ውሀ እማ አይሆንም 😀
እ
ብርብ አይሁንም
የቡላ ገንፎ ትክክለኛው ይሄ አየሁ
yehen le elu naber lol
😀lilakew enda