☑️ቀዉጢ የራያ ጭፈራ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ራያ በጀግንነቱ በቆራጥነቱ በሰላም ጊዜ በጭፈራ ይታወቃል የራያ ልጆች እንደዚህ ደስታ ነዉ የሚያምርብን በጎ በጎዉን እናስብ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን !!
    በጥቂት ወራት ተከፍቶ ብዙ ተከታዮች ያፈራዉ # Wollo Tube /ወሎ ቲዩብ # ስለ ወሎ ፊልሞችን፤ሙዚቃዎችን፤የሠርግ ፕሮግራሞችን የገጠር ትዉስታ የሚያስታዉሱ ዝግጅቶችን የሚለቀቁበት ኢትዮጵያዊ ይዘት ያለዉ ቻናል ነዉ ሀገራችንን ኢትዮጵያ ለዓለም ለማስተዋዎቅ የበኩለዎን ይወጡ ቪዲየዎችን ለሚያቋቸዉ በመላክ ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ ይጋብዙልን ስለ ትብብረዎ ከልብ እናመሰግናለን ፡፡ !!! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    የተለያዩ አዳዲስ ፊልሞች ፕሮገራሞች፤ቀልዶች ቁምነገሮች፤ዝርዝር መረጃ የሚቀርብበት አማራጭ ሚዲያ ሲሆን በተለያዩ አማራጮች ቀርበናል
    t.me/wollotube... ,
    / wollotube80000
    / wollotubeethiopia
    / @wollotubee
    / wollotubeethiopia
    / tv_wollo

Комментарии • 11

  • @user-vg2ne7cr2t
    @user-vg2ne7cr2t 2 года назад +2

    አገሬሰላምሽይብዛልኝክፉሽንያርቅልን

  • @astertbue5632
    @astertbue5632 Год назад +1

    ሰላም ሰላም ♥️♥️♥️♥️👍👍ቤተስብ ♥️♥️♥️በላአይክ 👍👍👍♥️♥️

  • @-burbuaxazmaritube8209
    @-burbuaxazmaritube8209 2 года назад +1

    ይመቻችሁ

  • @ebaabeba421
    @ebaabeba421 2 года назад +1

    ተው ዶሮ ግግብሮች ባል ፈልጉልኝ ባይሆን የሚጨስና የሚቅም አልፈልግም ደሞ ተሣደቡ🤪🤪🤪🤪🤪🤪😂😂😂😂

  • @hyatali5235
    @hyatali5235 2 года назад

    አገሬሠላምሺወደነበረበትተመለሺልንዛሬሥአቅቶናልወገኖቸአላሕይጠብቃችሑበያላችሑበትሑሉምበቀነዉየሚያምረዉለሠዉልጂዋናሠላምነዉአለንትክክልፈላጊብዙነዉተመችቶኛል

  • @user-sg6xz5zs4i
    @user-sg6xz5zs4i 2 года назад

    ትግራይለዘላለምተኖር

    • @ebaabeba421
      @ebaabeba421 2 года назад

      ወዶ አይስቁ አለች አያቴ ደግሞ ዶሮ ግብርም የናተ ሆነደ ምን ጥልቆነሽ

    • @Alemitu654
      @Alemitu654 2 года назад

      እና ምናገባን ምን ትሰሪያለሽ ከዚህ ለማኝ ))))ራያየ🇪🇹✅ኑሪ

    • @ebaabeba421
      @ebaabeba421 2 года назад

      @@Alemitu654 ምነው እኔ ተወልጀ እስካድግ አላውቅም

  • @ehxjzje5789
    @ehxjzje5789 2 года назад

    እማማ ሀግሬ ስላምሽ የመልስ እሁንስ እፍ

  • @-burbuaxazmaritube8209
    @-burbuaxazmaritube8209 2 года назад +1

    ምችው እማ ባክሽ