Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የኔ ልጅ ስለልፋታችሁ እግዚአብሒር ይጠብቅልን እነሱ ለመጠየቅ ም አይችልም ከፈለጉ ከኦርቶድክስ ይማሩ ምንም አልቻሉም ።
ያሬዶ እግዚአብሄር ይባርክህ ትግስትህ ብሩክ ተረጋጋ እኛ አዳምጠን የሚሆነን እንመርጣለን
100 % yared is right
1 ሐዋርያ ሊሆን የተጠራ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ ጳውሎስ በነቢያቱ አፍ በቅዱሳን መጻሕፍት አስቀድሞ ተስፋ ለሰጠው ለእግዚአብሔር ወንጌል ተለየ።3 ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።ሮሜ 1፥1-4
Thank you! This is the right definition of the gospel. I don’t know why these panellists to tried to explain anyway!
አሬ ኦርቶወች ንስሃ ግቡ የሐሰተኛ አስተማሪዎች ካባ አውልቃችሁ ከኢየሱስ ጋር ታረቁ። ወንጌል ሰለ ልጁ ነው።
ያሬድ መፅሀፉን አብጠርጥሮ ያውቀዋል።እነብሩክ እግሩ ስር ቁጭ ብላችሁ ተማሩ።
ያሬድ ጌታ ይባርክ
Shawl, thank you for summarizing what Diacon Yared was saying.
ብሩክ ቁጭ ብለህ መማር አለብህ መዝሙር ጌታ ይባርክህ ስለ ትእግስትህ ኤርሚያስ ለምን ያሬድ ያልተናገረውን ትናገራለህ በጣም ትዋሻለህ እየሰማንነበር ዶ/ር ተባረክ እባክህን በዚህ አጋጣሚ ለኛ አገልጋዮች ነን ባዮች የማዳመጥን ጥቅም ንገራቸው መዝሙሩም የወንጌሉ ማእከል ኢየሱስ እንደሆነ ተናግራል ኤርሚያስ ከጥላቻ ብትወጣ መልካም ነውአንተ በምትሄደው ማንም የአንተንነገር ሰምቶ ወደ ጌታ አይመጣም ትናንት ዶ/ር ሻውል እንዳለው ቀደም ብለን የጌታን እዳኝነት መስማታችን ጠቀመኝ እንጂ በዚህ ጊዜ ጌታን እንደ ግል አዳኝ አድርጎ መቀበል ከዚህ ጭቅጭቅ የተንሳ ይከብዳል ኤርሚያስም ሆነ ብሩክ የምታደርጉት ነገር በግልፅ አለማወቃችሁን ነው ያሳያችሁን አትሰሙም አታስጨርሱም እንዴት ይህን ጭቅጭቅ ሰምቶ ሰው የሚድነው ጌታ እየሱስ እንካ ልከተለኝ የሚወድ ቢኖር መስቀሉን ተሸክሞ ይከተልኝ ብሎ የፍቅር ጥያቄ ነው የጠየቀን እናንተ የተሳሳተን እንዴት እንደምትመልሱ የገባችሁ አይመስለኝም ትእግስትን ተማሩ የሌላውንም ሃሳብ ስሙ
😂ያሬድ እኮ ከጥያቄዉ ጋር ምንም የተገናኘ ነገር አይመልስም ከዉቀት ነፃ የሆነ ሰዉ ነዉ መዝሙር
ወይ መድረቅ!!! ወንጌል ስለ ልጁ ስለ ክርስቶስ ብቻ ነው የፈሰሰልን ደም የተቆረሰው ስጋ የክርስቶስ ነው!!! So ወንጌል ክርቶስ ነው!!!
አንድ ሚሊዮን ያሬድ።
ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክ
ሉቃ ፩ ሙሉ የሚያወራዉ ስለ ማሪያም ሳይሆን ስለ ክርስቶስ ነወ።
ወንጌል ስለ እየሱስ ነዉ ::
የቡሩክጥያቂመልሥአላገኝምከእግዚያብሄር ቃል
❤❤❤❤❤😢
ጌታ ይባርክህ ያሬድ ኤርሚያስ ና ብሩክ ከማውራት ይልቅ መስማትን ብትምሩ መልካም ነው ብቻ የምለውን ክፍል ማሳየት አልችልክም አለማናገር ግን አላዋቅነት ነው ብሩክም ኤርምያስ ጥቅስን ማጣመም መፍትሄ አይደልም ከምታድኑት ይልቅ የምታጠፉት ይበዛል ኤርሚያስ እባክህን ስለ ጌታ ብለህ ወደ ቅደመው አገልግሎትህ ተመለስ የጌታን የየሱስ ክርስቶስ እዳኝነት ብትመሰክርይሻለሃል
ብሩክ ጆሮ የተሰራው ለማዳመጥ ነው የመስማት የስሜት ኸዋሳትኽን አሰራው
Ermias , you are not fair you seems biased!!! You have to be fair!!! I am so sorry for you !
ኢየሱስ ብቻ ውን ጌታ ነው።
ብሩክ ግን በጌታ ስም ከያሬድ ጥያቄ ለመሸሽ ያደረከው ጥረት አለማወቅህን አስታወቀብህ. እወነት ለመናገር ያሬድ ወንጌልን በደንብ የሚያውቅ ሰው ነው ብዙ ጊዜ እሱ ቤት እና ዘአማኑኤል ቤት እየገባሁ እማራለሁ የኛ ወንድሞች እባካችሁ ወንጌልን አስተምሩን ሰውን በመሳደብ ወደ ጌታ እየሱስ ሰውን ማቅረብ አይቻልም. ያሬድ በጣም የተረጋጋ መልስ እየመለሰ አላስወራ ማለት ምን ማለት ነው በጌታ ስም?
ሚኪ ያሬዶ እንግዲህ መድረቅ ነው እነሱ እንደሆነ አያምኑም
ማር14:9 እውነት እላችኋለሁ፥ ይህ ወንጌል በዓለሙ ሁሉ በሚሰበክበት በማናቸውም ስፍራ፥ እርስዋ ያደረገችው ደግሞ ለእርስዋ መታሰቢያ ሊሆን ይነገራል።
Kelemeeees wshetammmmm.
ለውይይት የማይቀርብ ርዕስ
እንደኦርቶዶክስ ደግሞ ስለእየሱስ የሚናገር ማን አለ ማንም
በጥቅስ የሚድሉ መናፍቃን ጥቅስ አምጣ... ጥቅስ አምጣ.... የጥቅስ ስብስብ መዳን አይሆንም
wongel Christos nwu
እና የተረት መአት እና ስብስብ ለመዳን ይሆናል?
የእግዚአቢሄር ቃል አያድንም ጥቅስ የእግዚአቢሄር ቃል አደለም የእግዚአቢሄር ቃል ሀያውነው ሁለት አፍ ካለው ሰይፍ ይበልጣል ይቆራረጣል እብረዊያን4"አንብብ የእግዚአቢሄር ቃል እሳትነው የሚያቃጥል የእግዚአቤሄርቃል መዶሻነው ያደቃል የእግዚአቢሄር ቃል ሰማይና ምድረን ፈጥሯል እኔና አንተን ፈጥሯል ጥቅሰ አያድንም እያልህ በሂወትህ አቀልድ ወንጌል ሰለልጁሰለእየሱስ ክረሰቶሰ ነው የሚያድነው እሱነው ሌላው ሁሉም ካፈር በታች ነው ማራያም እንደኛ የሚወዳት የለም እናንተጋ እኛነን ትእዛዟን የተቀበልን ክረሰቶሰን ሸፈናችሁ እሷን በታጎሉ ገዳቱ ለናንተውነወ
አይይ የተረትና የተአሜራት የገድል
አናትውልድንጋራየሚያገብው፣የዘበነንተረት፣የምጣልሽ
ያሬዶ ምን አዳረቀህ ጆሮ እኮ የላቸውም
ያሬድ ይለያል እመቤቴ ትጠብቅህ
ጠይቆ ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሔዳል እንነ ኤርሚያስም እንደዛ ናቸው መልሱን ለመመለስ ስለቸገራቸው መረበሽ ነው የያዙት
የይሁዳን ያህል እንኳ አንድ ምእረፍ አልተፃፈላትም አጎላቸሗት በጣም
That is why I am here Why Yared left out orthodox is left out
ኤርሚያስ እና ብሩክ ከማዉራት ይልቅ መስማትን ብትምሩ መልካም ነዉ
እና የወንጌሉ ማዕዘን ክርስቶስ ነው አርሱ መች አወዳደረ አትሰማም እንዴ የተፃፈው ግን ስለብዙሀን ነው
What Happened to Biruk?????????
እናንተ የየቃላት ፖለቲካ ነዉ ያዛችሁት አይ ፔንጤዎች
አሁን ብሩክ ከያሬድ እኩሎ ሊሆን ይፈልጋል ተወ መኘናፍቅ ቤቴነው ብለህ አትዘቨባረቅ ከኦርቶዶክስ አኩተሉ አትሆንም ብሩስ ምንም አያቅም።
ብቻ የሚል ኖር አልኖር ወንጌል ኢየሱስ ነው ሰዎችን ከዚ አዳኝ ዞር ለማድርግ ይሄን ያህል መድከም ለምን አስፍለገ? ብቻ የምትለው ቃል ይሄን ያህል ካስጨነቃችው ስለ አኛ የሚማልድደው እሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ የሚለወን አናምንም ብላቸው ማርያም ታማልዳለች የሚል ወንጌል የለም ግን ታምናላችው ለምን ሕዝቡን ታምታታላችው
የሚማልደውና የሚያማልደው ማለት አንድ አይነት ነው🤔?
ብሩክ እንዴት ጀሮም ትእግስትም ታጣለህ?
😂😂😂😂
እባክህ ብሩክ ብቻ የሚል የለም አትዋሽ
ለመሆኑ ምንአይነት ነው በግድ አመንን ማለት አይሆንም የተሳሳተ አስተምሮ ይዘን አንገደገድ ሴጣናዊ ትምህርት አታሥተምሩት
የመናፍቃን ፍልስፍና 😂
ኦርቶዶክሶች ኢየሱስ ምን ቢበድላቸዉ ነዉ እንዲህ የጠመዱት?‼️
ምን ማለት ነዉ?
ሰአታትና ቅዳሴ ማህሌትና መዝሙረ ዳዊት ወንጌልና መልከአ ኢየሱስ መልከአ መድሃኔ አለም መልከአ አማኑኤል ይሄን የመሳሰለ የት ነው የሚገኜው ኦርቶዶክስ አደለም እንዴ ፡?አሁን ያዛቹሁት መጻሐፍ ቅዱስስ ከየት ነው ያመጣቹሁት ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ አደለምን ሌላ ተጸነሰ ተወለደ ተሰደደ ተጠመቀ ጾመ ተሰቀለ ሞተ ለሞት ድል አድርጎ ተነሳ አረገ ዳግም ይመጣል እያለች የምታከብረው በዓላትስ ስለ ማን ናቸው ? እረ ስለጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነውዋ ስለዚ ዝም ብላቹ ሳታውቁ መናገር ውሸት ነው ውሸት ደግሞ ሃጥያት ነው ።
13:04 13:47 ende egna eko eyesusin amlak new yemnilew enant
የመናፍቅ ፍልፍስና😂😂 እደናተ በየሱስ ስመ የሚቀልድና የሚጫወት አለ እዴ ጥቅስ በመሰብሰብ መዳን ያለ የሚመስላችሁ ጨፍሩ
Tenagreh motehal 😂😂😂mskin
ያሮዶ መልስ አልምለስክም ረጅም። ሰአት ነው ያውሪህው
ያሬድ በገዛ ፈቃዱ አደገኛ ፀረ ክርስቶስ ነው!እውነትን በገሃድ በዚህ ልክ እንዴት ያወሳስባል?ስንት ቢከፈለው ነው ግን አእምሮውን የሸጠው????
ክፍያ ያለው ጴንጤጋ ነው
Kkkkkkk
የኔ ልጅ ስለልፋታችሁ እግዚአብሒር ይጠብቅልን እነሱ ለመጠየቅ ም አይችልም ከፈለጉ ከኦርቶድክስ ይማሩ ምንም አልቻሉም ።
ያሬዶ እግዚአብሄር ይባርክህ ትግስትህ ብሩክ ተረጋጋ እኛ አዳምጠን የሚሆነን እንመርጣለን
100 % yared is right
1 ሐዋርያ ሊሆን የተጠራ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ ጳውሎስ በነቢያቱ አፍ በቅዱሳን መጻሕፍት አስቀድሞ ተስፋ ለሰጠው ለእግዚአብሔር ወንጌል ተለየ።
3 ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።ሮሜ 1፥1-4
Thank you! This is the right definition of the gospel. I don’t know why these panellists to tried to explain anyway!
አሬ ኦርቶወች ንስሃ ግቡ የሐሰተኛ አስተማሪዎች ካባ አውልቃችሁ ከኢየሱስ ጋር ታረቁ። ወንጌል ሰለ ልጁ ነው።
ያሬድ መፅሀፉን አብጠርጥሮ ያውቀዋል።እነብሩክ እግሩ ስር ቁጭ ብላችሁ ተማሩ።
ያሬድ ጌታ ይባርክ
Shawl, thank you for summarizing what Diacon Yared was saying.
ብሩክ ቁጭ ብለህ መማር አለብህ መዝሙር ጌታ ይባርክህ ስለ ትእግስትህ ኤርሚያስ ለምን ያሬድ ያልተናገረውን ትናገራለህ በጣም ትዋሻለህ እየሰማንነበር ዶ/ር ተባረክ እባክህን በዚህ አጋጣሚ ለኛ አገልጋዮች ነን ባዮች የማዳመጥን ጥቅም ንገራቸው መዝሙሩም የወንጌሉ ማእከል ኢየሱስ እንደሆነ ተናግራል ኤርሚያስ ከጥላቻ ብትወጣ መልካም ነውአንተ በምትሄደው ማንም የአንተንነገር ሰምቶ ወደ ጌታ አይመጣም ትናንት ዶ/ር ሻውል እንዳለው ቀደም ብለን የጌታን እዳኝነት መስማታችን ጠቀመኝ እንጂ በዚህ ጊዜ ጌታን እንደ ግል አዳኝ አድርጎ መቀበል ከዚህ ጭቅጭቅ የተንሳ ይከብዳል ኤርሚያስም ሆነ ብሩክ የምታደርጉት ነገር በግልፅ አለማወቃችሁን ነው ያሳያችሁን አትሰሙም አታስጨርሱም እንዴት ይህን ጭቅጭቅ ሰምቶ ሰው የሚድነው ጌታ እየሱስ እንካ ልከተለኝ የሚወድ ቢኖር መስቀሉን ተሸክሞ ይከተልኝ ብሎ የፍቅር ጥያቄ ነው የጠየቀን እናንተ የተሳሳተን እንዴት እንደምትመልሱ የገባችሁ አይመስለኝም ትእግስትን ተማሩ የሌላውንም ሃሳብ ስሙ
😂ያሬድ እኮ ከጥያቄዉ ጋር ምንም የተገናኘ ነገር አይመልስም ከዉቀት ነፃ የሆነ ሰዉ ነዉ መዝሙር
ወይ መድረቅ!!! ወንጌል ስለ ልጁ ስለ ክርስቶስ ብቻ ነው የፈሰሰልን ደም የተቆረሰው ስጋ የክርስቶስ ነው!!! So ወንጌል ክርቶስ ነው!!!
አንድ ሚሊዮን ያሬድ።
ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክ
ሉቃ ፩ ሙሉ የሚያወራዉ ስለ ማሪያም ሳይሆን ስለ ክርስቶስ ነወ።
ወንጌል ስለ እየሱስ ነዉ ::
የቡሩክጥያቂመልሥአላገኝምከእግዚያብሄር ቃል
❤❤❤❤❤😢
ጌታ ይባርክህ ያሬድ ኤርሚያስ ና ብሩክ ከማውራት ይልቅ መስማትን ብትምሩ መልካም ነው ብቻ የምለውን ክፍል ማሳየት አልችልክም አለማናገር ግን አላዋቅነት ነው ብሩክም ኤርምያስ ጥቅስን ማጣመም መፍትሄ አይደልም ከምታድኑት ይልቅ የምታጠፉት ይበዛል ኤርሚያስ እባክህን ስለ ጌታ ብለህ ወደ ቅደመው አገልግሎትህ ተመለስ የጌታን የየሱስ ክርስቶስ እዳኝነት ብትመሰክርይሻለሃል
ብሩክ ጆሮ የተሰራው ለማዳመጥ ነው የመስማት የስሜት ኸዋሳትኽን አሰራው
Ermias , you are not fair you seems biased!!! You have to be fair!!! I am so sorry for you !
ኢየሱስ ብቻ ውን ጌታ ነው።
ብሩክ ግን በጌታ ስም ከያሬድ ጥያቄ ለመሸሽ ያደረከው ጥረት አለማወቅህን አስታወቀብህ. እወነት ለመናገር ያሬድ ወንጌልን በደንብ የሚያውቅ ሰው ነው ብዙ ጊዜ እሱ ቤት እና ዘአማኑኤል ቤት እየገባሁ እማራለሁ የኛ ወንድሞች እባካችሁ ወንጌልን አስተምሩን ሰውን በመሳደብ ወደ ጌታ እየሱስ ሰውን ማቅረብ አይቻልም. ያሬድ በጣም የተረጋጋ መልስ እየመለሰ አላስወራ ማለት ምን ማለት ነው በጌታ ስም?
ሚኪ ያሬዶ እንግዲህ መድረቅ ነው እነሱ እንደሆነ አያምኑም
ማር14:9 እውነት እላችኋለሁ፥ ይህ ወንጌል በዓለሙ ሁሉ በሚሰበክበት በማናቸውም ስፍራ፥ እርስዋ ያደረገችው ደግሞ ለእርስዋ መታሰቢያ ሊሆን ይነገራል።
Kelemeeees wshetammmmm.
ለውይይት የማይቀርብ ርዕስ
እንደኦርቶዶክስ ደግሞ ስለእየሱስ የሚናገር ማን አለ ማንም
በጥቅስ የሚድሉ መናፍቃን ጥቅስ አምጣ... ጥቅስ አምጣ.... የጥቅስ ስብስብ መዳን አይሆንም
wongel Christos nwu
እና የተረት መአት እና ስብስብ ለመዳን ይሆናል?
የእግዚአቢሄር ቃል አያድንም ጥቅስ የእግዚአቢሄር ቃል አደለም የእግዚአቢሄር ቃል ሀያውነው ሁለት አፍ ካለው ሰይፍ ይበልጣል ይቆራረጣል እብረዊያን4"አንብብ የእግዚአቢሄር ቃል እሳትነው የሚያቃጥል የእግዚአቤሄርቃል መዶሻነው ያደቃል የእግዚአቢሄር ቃል ሰማይና ምድረን ፈጥሯል እኔና አንተን ፈጥሯል ጥቅሰ አያድንም እያልህ በሂወትህ አቀልድ ወንጌል ሰለልጁሰለእየሱስ ክረሰቶሰ ነው የሚያድነው እሱነው ሌላው ሁሉም ካፈር በታች ነው ማራያም እንደኛ የሚወዳት የለም እናንተጋ እኛነን ትእዛዟን የተቀበልን ክረሰቶሰን ሸፈናችሁ እሷን በታጎሉ ገዳቱ ለናንተውነወ
አይይ የተረትና የተአሜራት የገድል
አናትውልድንጋራየሚያገብው፣የዘበነንተረት፣የምጣልሽ
ያሬዶ ምን አዳረቀህ ጆሮ እኮ የላቸውም
ያሬድ ይለያል እመቤቴ ትጠብቅህ
ጠይቆ ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሔዳል እንነ ኤርሚያስም እንደዛ ናቸው መልሱን ለመመለስ ስለቸገራቸው መረበሽ ነው የያዙት
የይሁዳን ያህል እንኳ አንድ ምእረፍ አልተፃፈላትም አጎላቸሗት በጣም
That is why I am here Why Yared left out orthodox is left out
ኤርሚያስ እና ብሩክ ከማዉራት ይልቅ መስማትን ብትምሩ መልካም ነዉ
እና የወንጌሉ ማዕዘን ክርስቶስ ነው አርሱ መች አወዳደረ አትሰማም እንዴ የተፃፈው ግን ስለብዙሀን ነው
What Happened to Biruk?????????
እናንተ የየቃላት ፖለቲካ ነዉ ያዛችሁት አይ ፔንጤዎች
አሁን ብሩክ ከያሬድ እኩሎ ሊሆን ይፈልጋል ተወ መኘናፍቅ ቤቴነው ብለህ አትዘቨባረቅ ከኦርቶዶክስ አኩተሉ አትሆንም ብሩስ ምንም አያቅም።
ብቻ የሚል ኖር አልኖር ወንጌል ኢየሱስ ነው ሰዎችን ከዚ አዳኝ ዞር ለማድርግ ይሄን ያህል መድከም ለምን አስፍለገ? ብቻ የምትለው ቃል ይሄን ያህል ካስጨነቃችው ስለ አኛ የሚማልድደው እሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ የሚለወን አናምንም ብላቸው ማርያም ታማልዳለች የሚል ወንጌል የለም ግን ታምናላችው ለምን ሕዝቡን ታምታታላችው
የሚማልደውና የሚያማልደው ማለት አንድ አይነት ነው🤔?
ብሩክ እንዴት ጀሮም ትእግስትም ታጣለህ?
😂😂😂😂
እባክህ ብሩክ ብቻ የሚል የለም አትዋሽ
ለመሆኑ ምንአይነት ነው በግድ አመንን ማለት አይሆንም የተሳሳተ አስተምሮ ይዘን አንገደገድ ሴጣናዊ ትምህርት አታሥተምሩት
የመናፍቃን ፍልስፍና 😂
ኦርቶዶክሶች ኢየሱስ ምን ቢበድላቸዉ ነዉ እንዲህ የጠመዱት?‼️
ምን ማለት ነዉ?
ሰአታትና ቅዳሴ ማህሌትና መዝሙረ ዳዊት ወንጌልና መልከአ ኢየሱስ መልከአ መድሃኔ አለም መልከአ አማኑኤል ይሄን የመሳሰለ የት ነው የሚገኜው ኦርቶዶክስ አደለም እንዴ ፡?
አሁን ያዛቹሁት መጻሐፍ ቅዱስስ ከየት ነው ያመጣቹሁት ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ አደለምን
ሌላ ተጸነሰ ተወለደ ተሰደደ ተጠመቀ ጾመ ተሰቀለ ሞተ ለሞት ድል አድርጎ ተነሳ አረገ ዳግም ይመጣል እያለች የምታከብረው በዓላትስ ስለ ማን ናቸው ? እረ ስለጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነውዋ ስለዚ ዝም ብላቹ ሳታውቁ መናገር ውሸት ነው ውሸት ደግሞ ሃጥያት ነው ።