📌በሚሊዮን የሚቆጠር ሀብቴን ወስዳ አሜሪካ ካመጣኋት በኋላ በፖሊስ አሲያዘችኝ ‼️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 окт 2022
  • የዚህ ሳምንት እንግዳችን ዶክተር አብነት ግርማይ በአሜሪካ ሜሪላንድ ነዋሪ ናቸው ።
    በኢትዮጵያ ባለሀብትና የሴንትራል ዮንቨርስቲ ኮሌጅ መስራችና ባለቤትም ነበሩ ።
    ለባለቤታቸው በሰጡት የሀብት ውክልና የገጠማቸውን አስገራሚ ታሪክ በሌሎች ላይ እዳይደርስ በሚል ያካፍሉናል ……
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ መሆንን አትርሱ !
    • 📌እረ እነዚህ ሰዎች ወዴት እየሄዱ ...

Комментарии • 701

  • @melakumangudaymanguday4008
    @melakumangudaymanguday4008 Год назад +80

    ዶ/ር አብነት እጅግ ያማል ለአንተ ይኼ አይገባህም ነበር ምክንያቱም አንተ ገና ABGAK የምግብ ዝግጅት ከፍተህ ለበርካታ ኢትዮጵያን እንጀራ የሆንክ እንዲሁም በጤናው ዘርፍ ሴንትራል ዩኒሸርሲቲን ከፍተህ እኔን ጨምሮ በየአመቱ 50 ያህል ተማሪዎችን በሁሉም ካምፓስ ሙሉ በሙሉ በነፃ በአዳሪ ት/ ቤት ውስጥ ምግብ መኝታ፤ ሰርሺስ እንዲሁም ተጨማሪ ወጭዎችን ለሆስፒታል እየከፈለ በአሁን ሰአት በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ በርካታ ባለሞያዎችን ያፈራ በተጨማሪ በእስፖርቱ ዘርፍ የሴቶች እግር ኳስ ቡድንን ለዚህ ያበቃ እና የሁለት ሙያ ባለቤት ያደረገ ከዚህም በላይ በበርካታ በጎ ተግባር ላይ ተሰማርቶ የብዙዎችን ህይወት መቀየር የቻለ ሰው ለብዙዎች ትዳር መመስረት ውስጥ መሰረት የሆነ ትዳሩ በዚህ መልኩ መፍረሱ በጣም ያሳዝናል አንተን እግዚአብሔር ብድርህን ይከፍልሀል ስራንም ትችላለህ ገንዘብን ሰርተህ እንደምታመጣው እርግጠኛ ነኝ ።ለትዳርህ እና ለልጆችህ ግን እግዚአብሔር ይርዳህ ።ሁሌም ከጎንህ ነኝ ።መላኩ ዘካዛንቺስ ነኝ የመጀመርያው CHC free scholarship student bole and shola campus.

    • @jesusloveyou5996
      @jesusloveyou5996 Год назад +5

      እኔ ኢንተርቪውን አይቼ ያዘንኩ አንተ የምታውቀውማ ምን ያህል ወያኔ ያሳደደው ሳያንስ በ ሚስቱ በኩል ያፈራውን ሃብቱን አሶረሰው ለ ነገሩ መንፈሱ ጠንካራ ነው ብዙ ሊሰራ ይችላል በተለይ ሃገራችን ሰላም ሆና ኢትዮጵያ ከገባ ታሪኩ ይቀየራል ልጆቹም ልጆቹ ናቸው የትም አይሄዱበት ይብላኝ ለ x ሚስቱ ዋጋ ትከፍላለች

    • @Joseph-788
      @Joseph-788 Год назад +8

      ስለ መልካም ምስክርነትህ እግዚአብሔር ይባርክህ። ይሄን ሰዉ አላቀዉም ግን ከአነጋገሩ አንደበተ መልካምነቱ ምን ያህል መልካም ሰዉ እንደሆነ ምስክሮች ናቸዉ። ይሄን ሁሉ ያደረሰችበትን ሚስቱ ላይ እንኳን አንድ የሚስቀይም ቃል ሳይናገር ጨረስ። እግዚአብሔር ከጠፋብህ በላይ አድርጎ ብድራትህን ይክፈልህ...

    • @mesfinabebe6333
      @mesfinabebe6333 Год назад +5

      Melaku the Kazanchis,everything you mention regarding Dr Abinet is right,thus each of us should try our best for such person to get justice from the concerned bodies.

    • @mebratl.abraha5022
      @mebratl.abraha5022 Год назад +5

      ወንድሜ🤝 አንተን የመሰለ አንገት ያለህ ምስክር፣ እንኳን መልካምን ክፉን ከመበደል እንድንቆጠብ ያስተምራል🤝 አጥንቱንም የሚጠግን ምስክርነት ነዉ ብየ አምናለሁ🤝

    • @ekramyajibekruyajib2200
      @ekramyajibekruyajib2200 Год назад

      @

  • @alemeshet1103
    @alemeshet1103 Год назад +52

    በ ዓለም ላይ አደገኛና መጥፎ ሰወች የሚያጋጥሙን የማናውቃቸው ሰወች ሳይሆን አብዝተን ከ ምንወደው እና ካመነው ሰው ነው. ሰለዚ የ "ይሁዳን ታሪክ ማስታወስ በቂ ነው" እና ወንድሜ ሰው የወሰደብክን እግዝያብሔር አብዝቶ ይመልስልህ.

  • @zikizaka8790
    @zikizaka8790 Год назад +54

    \ፍትህ ለዚ ሰው የምትሉ ሼር ሼር አድርጉ ቪድዮ ስሩበት ከጎንክ ነን ወንድም አንተ ጀምረካል ህዝብ ያግዝካል

  • @emubekl46
    @emubekl46 Год назад +11

    እንዲህ አስተዋይ ባል ማስቀየም አለመታደል ነው መልካ ስው መቼም አይገናኝ ፈጣሪ በሁሉ ይርዳህ

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 Год назад +53

    አቤት የሰው ክፋት በጌታ እምንሞት አይመስለንም ወንድሜ ጠንካራ ነህ ጌታ ይባርክ።

  • @tsehayabiyl3072
    @tsehayabiyl3072 Год назад +30

    አብነት አንተ የድሆች አባት ነበርክ ስንቱን በነፃ እድል አስተምረህ ጥሩ ደረጃ ደርሰናል እኔን ጨምሮ እግዚአብሔር ፋርድን ይስጥ

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Год назад +87

    ቅኖች የ እግዚአብሔር ን መንግስት ይወርሳሉ እንዲል ይህ ቅንነትህ አይወሰድብህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይቆማል አይዞህ ወንድም አለም

    • @bezuhailu8343
      @bezuhailu8343 Год назад

      አንተም ያ ገንዘብ አጭበርብረህ ነው የመጣሀው ።የሌባ ሚስት ሌባ ናት።5ልጅ ከአንተ አልወለድኩም ትልሀለች ገና። በል አሁን አእምሮህ አሳምን በዚህ አለም እንደ ሴት ክፉ አጭበርባሪ ካሀዲ የለም ።ሚስት ውሽማ ብታጣ እንኩኩዋን ከውሻ ትበዳለች። ይህ እውነት ነው።በቃ ሌላውን ከፈጣሪህ ጋር አሳልፍ።

    • @rozamisgna7366
      @rozamisgna7366 Год назад

      Keyet Amethyst yehe huhu genzeb

  • @Sebleabesha
    @Sebleabesha Год назад +53

    ወንድሜ አይዞህ እግዚአብሔር መልካም ነው የቅን ፈራጅ አምላክ ይፍረድልህ ግን እመነኝ ህሊናዋ እረፍት የለውም እንቅልፍ የምትተኛ እንዳይመስልህ አንተ የእግዚአብሔርን ፍርድ ጠብቅ አይዞህ እግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመው የለም ::

    • @lensamesay9012
      @lensamesay9012 Год назад

      No No No ትልቅ ውሸት እና ቅሌት ቅሌታም ዶ/ር ካንተ አይጠበቅም ያንተንም የባለቤትክንም ህይወት ከኢትዮጵያ እስከ እዚ ድረስ አውቃለው ህዝቡን ግራ አታጋባው። ነገሩ እንዲ ነው የሆነ ተቋም ነበረክ ከዛም የገቢዎች እዳ 2007ዓ.ም 137,620,226.97 ብር የረጀም ጊዜ እዳ ነበረብክ ይንን ስታውቅ ለሪፍት ቫሊ ዩንቨርስቲ በ 40ምናምን ሚሊዮን ከነ ሰራተኞቹ ሸጥክ በእርግጠኝነት ብሩን ምን እንዳደረከው ባለቤትክም አታውቅም ከዛም ተቋሙን ሸጠክ በዱባይ አድርገክ እዚህ መጣክ ከዛም ገቢዎ ንብረቶችን በሙላ አግዶት ነበር ሌላም ሌላም... ቀጥይል ካላቹ ታሪካቸውን እዘረግፋለሁ በማስረጃ ፈጣሪን ፍሩ የነበረው ሳታውቁ በ 1,2 እና 3 ወገኖችን አትውቀሱ .... እኔ የማዝነው በሰው ሀገር ላይ 5ልጅ በጀግንነት ለምታስተዳድረው እና ለምታሳድገው ለሚስኪኑዋ ባለቤት ነው ። ፍርዱን ከፈጣሪ ታገኘዋለክ ሴት ነኝ የሴት ህመም እረዳለው

    • @bacaagalanaa5438
      @bacaagalanaa5438 Год назад +1

      Egzeabher yiferdal sle Hullum neger . Egzeabher letegefut yeferaj amlakanewu

    • @manahlosharagaw8077
      @manahlosharagaw8077 Год назад +1

      የእግዚአብሄር ፍርድ ይጠብቃታል አይዞህ

  • @kidisttesfaye686
    @kidisttesfaye686 Год назад +11

    በእውነት ከመጀመሪያ ጀምሮ አውቀዋለሁ በራሱ ጥረት እዚህ ደረጃ የደረሰ ሰው ነው አይዞህ ወንድሜ እውነት አትመሽም።

  • @kidusasnake4280
    @kidusasnake4280 Год назад +35

    እግዚአብሔር ይርዳህ በሰው ገንዘብ እራሳቸውን ኮፍሰው የሚኖሩ አልፈውም ተጎጂ መስለው የሚኖሩ ጅቦች አሉ እግዚአብሔር ከነዚህ አይነቶቹ ይጠብቀን!!!

    • @genetkiberet7740
      @genetkiberet7740 Год назад

      I don't believe this cayend people exist they will be gaged by God

    • @user-lu123
      @user-lu123 Год назад

      Wow ትክክለኛ አባባል

  • @dimodela2168
    @dimodela2168 Год назад +30

    ወንድሜ አይዞህ !ፍትህ ሁልጊዜም ከ እውነት ጋር ላትሆን ትችላለች ግን ሰው የዘራውን ያጭዳል ጊዜ ይፈታዋል እሷ ምን ያህል ጨካኝ ብትሆን ነው የአምስት ልጆች አባት የሆንከውን ባልዋን በቤተሰብዋ እምትቀይርህ ልቦና ይስጥሸ!!አንተ ግን ወንድሜ አይዞህ አገርህ ግባና ሕይወት ይቀጥላል !

    • @lensamesay9012
      @lensamesay9012 Год назад

      No No No ትልቅ ውሸት እና ቅሌት ቅሌታም ዶ/ር ካንተ አይጠበቅም ያንተንም የባለቤትክንም ህይወት ከኢትዮጵያ እስከ እዚ ድረስ አውቃለው ህዝቡን ግራ አታጋባው። ነገሩ እንዲ ነው የሆነ ተቋም ነበረክ ከዛም የገቢዎች እዳ 2007ዓ.ም 137,620,226.97 ብር የረጀም ጊዜ እዳ ነበረብክ ይንን ስታውቅ ለሪፍት ቫሊ ዩንቨርስቲ በ 40ምናምን ሚሊዮን ከነ ሰራተኞቹ ሸጥክ በእርግጠኝነት ብሩን ምን እንዳደረከው ባለቤትክም አታውቅም ከዛም ተቋሙን ሸጠክ በዱባይ አድርገክ እዚህ መጣክ ከዛም ገቢዎ ንብረቶችን በሙላ አግዶት ነበር ሌላም ሌላም... ቀጥይል ካላቹ ታሪካቸውን እዘረግፋለሁ በማስረጃ ፈጣሪን ፍሩ የነበረው ሳታውቁ በ 1,2 እና 3 ወገኖችን አትውቀሱ .... እኔ የማዝነው በሰው ሀገር ላይ 5ልጅ በጀግንነት ለምታስተዳድረው እና ለምታሳድገው ለሚስኪኑዋ ባለቤት ነው ። ፍርዱን ከፈጣሪ ታገኘዋለክ ሴት ነኝ የሴት ህመም እረዳለው

  • @amentube3572
    @amentube3572 Год назад +29

    አብነት ያንተ የመጀመሪያ ተማሪ ነኝ አይዞህ ጌታ ይርዳህ ወንድሜ

  • @user-zf8vu6td7b
    @user-zf8vu6td7b Год назад +21

    እግዚአብሔር ይባርክህ ካንተ ትልቅ ትምህርት ወስጃለሁ
    1 ፅናት
    2 አላማ
    3 የጎዳህን ሰዉ ጥላሸት አለመቀባት ወዘተ......

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Год назад +25

    አይዞህ❤️💐 የቀን ጅብ ከጫካ ዉስጥ ሳይሆን፣ ከጉያህ ከቤትህ ሆኗል። ሁሉም ለበጎ ነዉ❤️💐

  • @berutgaredew6356
    @berutgaredew6356 Год назад +12

    ፍትህ ፍትህ ለዳክተር እብነት ከምንም በላይ እግዚአብሔር ጤናህን ይስጥ አይዛዋ ወድሜ !!

  • @askaletesema2978
    @askaletesema2978 Год назад +13

    ብትችይ ሚስቲየዋን አቅርቢአት ምክንያቱም በወለዱ ሰዎች መሀል ያለው ችግር ሊፈታ ስለሚችልና ወደ ቀደመ ጋብቻቸው መመለስ ይችላሉ ችግርው የነስው ሳይሆን ቤተሰብ የፈጠረው ነው በኔ ግምት።

  • @mulemule2357
    @mulemule2357 Год назад +5

    የሚገርም ነው ኪዱ በቅርብ አውቀዋለው ዶ/ር አብነትን እደዚ የሆነበት አይመስለኝም ነበረ ጌታ ፈጣሪ ጉልበት ይሁንክ

  • @richardmengistab4158
    @richardmengistab4158 Год назад +28

    ሞራልህ ደስ ይላል Full of confidence you’re gonna win this case God bless you

  • @blengebretsadik7416
    @blengebretsadik7416 Год назад +31

    He was a very kind person, he gave a lot of scholarship for many students, May God help him.

    • @mesfinabebe6333
      @mesfinabebe6333 Год назад +4

      Yes blen you are right we must fight for him

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n Год назад +7

    BIG RESPECT FOR YOU ይሄ የኔም ህይወት ነው ባመጣሁት....ሁሉም የዘራውን ያጭዳል ማንነታችንን ያስረሳን ሀገር😭😭😭😭

  • @tihitnaaragaw9019
    @tihitnaaragaw9019 Год назад +10

    እግዚአብሔር ይርዳህ ለኢትዮጲያ በጣም ታስፈልጋለህ ወንድሜ ልጆችህ ታድለው🙏🏽

  • @hadamudeki4966
    @hadamudeki4966 Год назад +6

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ። ወንድማችን አገር ቤት ስትገባ ራስህን ጠብቅ በምታረገው እንቅስቃሴ ማንንም እንዳታምን ጊዜው ከባድ ነው። መቼም ቢሆን እውነት ትቀጥናለች እንጂ
    አትበጠስም። ድል ያንተ ነው ።

  • @abslotige8107
    @abslotige8107 Год назад +24

    ኧረ ጎበዝ ወዴት እየሄድን ነው ኧረ ሞት አለ እኮ ጌታዬ እንደ ጥፋታችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ ይቅር በለን

  • @YAYA-ss7gj
    @YAYA-ss7gj Год назад +8

    በቁሙ ነው የገደለችው....May God be with him…ለልጆቹ ሞራል የማታስብ እናት....መልካም ሰው

  • @tilahung3043
    @tilahung3043 Год назад +6

    ህግና ሥርዓት በማይከበርበት አገር መኖርም ሆነ መስራት እጅግ አስቸጋሪ ነው:: ወንድሜ ፈጣሪ ይርዳህ 🙏

  • @tigitsttilaye2779
    @tigitsttilaye2779 Год назад +8

    ኦኦኦ ኧረረረረ እንዳው ምን ይሻላል ግን የኢትዮጵያ ህገ ጉዳይ እውነትን እያወቁ በውሸት መፍረድ እግዚአብሔር ብቻ እንተኛ ዳኛ ነዉ
    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነዉ ኪዱዬ የኔ ውድ ተባረክ በብዙ 😍😍💝💝😍😘😘😘❤️

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Год назад +16

    በተለይ ክፋትን የሚያስተምር ገንዘብ፣ በፈጣሪ ፊት ሞትን ያስፈርዳል! በርታ በርታ በርታ።

  • @hw4347
    @hw4347 Год назад +14

    ኪዲዬ እንኳን በሰላም መጣሽ እህታችን ዘንድሮ እጅን በአፍ የሚያስጭኑ እና አጀብ የሚያሰኙ ገሮችን ነው የምንሰማው የዚህ ሰው የህይወት ተሞክሮ ብዙዎቻችንን የሚያስተምር ነው ምክኒያቱም ከመ ወሰን በፊት ለአንድ አፍታ ቆም ብሎ እንድናስብ ያደርጋልና በርቺልን ክብረትን ይስጥልኝ።

    • @lensamesay9012
      @lensamesay9012 Год назад

      No No No ትልቅ ውሸት እና ቅሌት ቅሌታም ዶ/ር ካንተ አይጠበቅም ያንተንም የባለቤትክንም ህይወት ከኢትዮጵያ እስከ እዚ ድረስ አውቃለው ህዝቡን ግራ አታጋባው። ነገሩ እንዲ ነው የሆነ ተቋም ነበረክ ከዛም የገቢዎች እዳ 2007ዓ.ም 137,620,226.97 ብር የረጀም ጊዜ እዳ ነበረብክ ይንን ስታውቅ ለሪፍት ቫሊ ዩንቨርስቲ በ 40ምናምን ሚሊዮን ከነ ሰራተኞቹ ሸጥክ በእርግጠኝነት ብሩን ምን እንዳደረከው ባለቤትክም አታውቅም ከዛም ተቋሙን ሸጠክ በዱባይ አድርገክ እዚህ መጣክ ከዛም ገቢዎ ንብረቶችን በሙላ አግዶት ነበር ሌላም ሌላም... ቀጥይል ካላቹ ታሪካቸውን እዘረግፋለሁ በማስረጃ ፈጣሪን ፍሩ የነበረው ሳታውቁ በ 1,2 እና 3 ወገኖችን አትውቀሱ .... እኔ የማዝነው በሰው ሀገር ላይ 5ልጅ በጀግንነት ለምታስተዳድረው እና ለምታሳድገው ለሚስኪኑዋ ባለቤት ነው ። ፍርዱን ከፈጣሪ ታገኘዋለክ ሴት ነኝ የሴት ህመም እረዳለው

    • @hw4347
      @hw4347 Год назад

      ልንሳ በአንቺም በኩል ያቀረብሽውን መልዕክተሽን አከብራለው ይህ በእንዲህ እንዳለ የአንድን ወገን ቅሬታ ብቻ መስማት ጉዳዪን ሙሉ አያደርገውም ምክኒያቱም እኔ እና ፕሮግራሙን የተከታተሉት ሰዎች አስተያየት የሰጠነው በተላለፈው ፕሮግራም ይዘት ላይ ነው የቀረበው ፕሮግራም አጅግ ሀሰት እና ትክክል አይደለም የሚል አካል ደግሞ የራሱን እውነት ይዞ መቅረብ ሲችል ነው አድመጩ እና የፕሮግራሙ ተከታታይ ሚዛናዊ መሆን የሚችለው በተረፈ ክብረት ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ።

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Год назад +3

    ወንድሜ ወንድሜ🤝 ለመጀመሪያ ጊዜ ሳዳምጥህ፣ automatically በአእምሮየ የመጣዉ ይህ አስደንጋጭ ክስተት ሊፈጥር የሚችለዉ የጤንነት ማናጋት የሚያስችል ነዉና፣ ጥበበኛ ብትሆንና ቅድሚያ ጤንነትህ እንደሆነ ተረድተህ፣ በጥሞና ጉዳይህን ብትከታተል ደስ ባለኝ ነበር። ይህን ግፍ የሰራ ሰዉ በአንተ ዘንድ የሚያስከትለዉን የጤንነተ መናጋትም ያዉቃሉ። እንዳዉም ጠንካራ ከሆንክ፣ ጥሩ phycologist ፈልገህ ባፋጣኝ ብታማክር በጤንነትህ ከሚመጣዉ ዉዝግብ ትድናለህ🤝❤ ማናችንም አንተን ያጋጠመህ ቢደርስብን ልናደርገዉ የሚገባ ስለሆነ ነዉ። ይህ ድንገተኛ በደል፣ ለስኳር በሽታ ለደም ግፊት ወዘተ... ሊዳርግ ስለሚችል፣ ጥበበኛ መሆን አለብህ።ወደቁ ተሰበሩ እንዳይሆን ተከላከል። ጤንነትህ ጤንነትህ አሁንም ጤንነትህ ቅድሚያ ስጥ። ብቻህንም የምትችል እንዳይመስልህ። Professional help ያስፈልግሀል። ከቅርብ ወዳጆች ተጨማሪ። እንወድሀለን❤ እናከብርሀለን❤ ከጎንህ ነን❤ ከአሁን በኋላ ተቀድለህም ሆነ ከፍቶህ እንኳን ማየት ከማይፈልጉት ኢትዮጵያን ዉስጥ ነን❤

  • @emuyenega7046
    @emuyenega7046 Год назад +22

    ወድማችን ሁሉን የሚችለው አምላክ ይርዳህ የቅን አምላክ ረዴኤቱን ይላክልህ

    • @epramebeyene6277
      @epramebeyene6277 Год назад

      ዋው ከባድ የላይፍ ሼር ነው ወንድም ከሁሉ በላይ በውጩ አለም ያለው ህይወት ሀቅ ነው ኪዲያችን 🙏👏👏👏

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 Год назад

      እግዝአብሔር ይረዳሐል

  • @wasuminda2662
    @wasuminda2662 Год назад +14

    አይዞህ እውነት ከአንተ ጋር ትቆማለች እግዚአብሔር ይርዳህ!!!

  • @SUNSHINE-hg5oz
    @SUNSHINE-hg5oz Год назад +1

    በጣም ነዉ ያሳዘነኝ እኔም ሴንትራል ዩኒተርስቲ የሱ ትምህርት ቤት ነዉ የተማርኩት የድሀ አባት አብዛኛዉ ተማሪ በነፃና በግማሽ ክፍያ ነዉ ሚያስተምረዉ በጭራሽ ለማያቀዉ ከክፍለሀገር የመጡ ተማሪዎች ተቸገርን ሲሉት በነፃ ትማር ብሎ ይፈርማል ነገር ሁሉ ለበጎ ነዉ እግዚአብሄር ይጠብቅህ❤❤❤

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Год назад +27

    እረ በእግዚአብሔር ይህ ሁሉ በደል ደርሶብህ ጤናህን የጠበቀ እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @godislove5271
    @godislove5271 Год назад +14

    የእግዚአብሄር ፍትህ ይበልጣል አይዞህ ወንድሜ

  • @jajah7767
    @jajah7767 Год назад +7

    ሚስት ተብዬዋና የአባትዋ ቤት.... የተረገመ … ይሆናል... አትርሱት.... በሽተኛ ... በቤታችሁ .. ይበዛል... የአይምሮ በሽተኛ ... የአካል ጉዳተኛ .. ልጆች...ሊወለዱ ይችላሉ... እራሳቸውን ድንገት የሚያጠፉ ... ይወለዳሉ ወይም ይከሰታል... እዚህ ነገር ውስጥ እጁ ... ያለበት ... የተናቀ... ከሁሉ በላይ... የምድር ታሪካችሁ... ወደጉድጎድ በሃዘን ... ሊደመደም ይችላል..... ከሚበድል መበደል ተስፋ አለው.....ወየው...!! የተለፋውን እንካ ባርክልኝ ተብሎ ነው.... ከዳተኝነት.... ወየው የሚያስብል.. ነገር .. ቅጣት ይመጣል እስከ 3 ትውልድ ድረስ... ንስሃ ግቡ ... መሃንነት ዘራችሁ አይጥፋ ምክሬ ነው ... ባላውቃችሁም ምክሬን ለገስካችሁ

  • @meseretabate8671
    @meseretabate8671 Год назад +21

    i know This person he was helping me to get my nursing degree for free my God help him in all his need.

  • @user-qu8tw6ch6d
    @user-qu8tw6ch6d Год назад +9

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ኪድዬ አንቺም ባለሽበት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አመሰግናለሁ።🙏🙏🙏

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 Год назад +7

    ይህ በወለደች ሚስት እንዲህ መበደል ያሳዝናል ይህ ትልቅ ክህደት ነው ስንት አመት ሊኖር መቼም አይበሉትም ።

  • @great8824
    @great8824 Год назад +2

    ማራናታ ምንድነው የምሰማው ፈጣሪየ እግዚአብሔር ከ አንተ ጋር ይሁን ትዳራችሁ የእግዚአብሔር ሰላም ይረፍበት ጌታ በቤታችሁ ይግባ የሰይጣን ሀይል በጌታ ስም የተመታ ይሁን !!

  • @gatesabebe1329
    @gatesabebe1329 Год назад +1

    ኪድዬ በጣም አሳዛኝ የቤተሰብ ታሪክ ነው ። ይህ በደል የደረሰበት ሰው ችግሩን በቀጥታ አ አበባ የእርቅ ማእድ ከሚባለው ድርጅት ጉዳዩን ቀርቦ እንድያስረዳ ብትነግሪው ችግሩን በህግ ይዘው ፍትህ እንዲያገኝ በጣም ይረዱታል። እባክሽን ይህንን ንገሪውና አድማስ አበባ እነርሱ ጋር እንድሄድ አድርጊው። በጣም ከፍተኛ ተሰሚነት ያላቸው የህግ ባለሙያዎች አሉዋቸው። በነፃ ጉዳዩን ያስፈፅሙለታል። ፕርግራምሽ ብዙ የህይወት ተሞክሮዎችን እየዳሰሰ ከፍተኛ ትምህርት ይሰጣል። በርች ድንቅ ነሽ ኪድዬ።

  • @meazazee7175
    @meazazee7175 Год назад +3

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ያስብላል ኪዲዬ የማይሰማ ጉድ የለም። እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባልህ ።አይዞህ ወንድሜ ።እውነተኛ ዳኛ እግዚአብሔር ነው ይፍረድልህ ።በጣም ያማል።

  • @leeab4256
    @leeab4256 Год назад +4

    ከሁለት ወገን መስማቱ ጥሩ ስለሆነ ከተቻለ እሷንም አቅርቡልን።

  • @saraspiros4852
    @saraspiros4852 Год назад +2

    ወንድሜ የደረሰብህ ቀላል አደለም ግን በርታ
    የኔን ታሪክ በከፊል አስታወስከኝ ያመኑት ሲከዳ እንዴት ያማል ግን እግዚያብሔር የእውነት አምላክ እውንቱን ያወጣል በትዘገይም ግዜዋን ጠብቃ ትመጣለች
    ለሚስት ለቦና ይስጣት
    መልካም እድ ል ተመኘው

  • @tedlagebremariam3294
    @tedlagebremariam3294 Год назад +1

    አቤት ክፋት። አይዞህ ዛሬ ከኢህሐደግ ጊዜ የተለዬ አሰራር ተንሰራፍቷል። ናና ጀምረው እውነት ታሸንፋለህና ትረታለህ።

  • @tigistuadane6215
    @tigistuadane6215 Год назад +11

    ኪዲዬ ይሄ ሰው ጥሩ ሰው ይመስላል
    እግዛብሄር ይድረስላቸው

  • @kinfewurissa2712
    @kinfewurissa2712 Год назад +21

    ለበጎ ነው ወንድሜ በጣም ያሳዝናል ሺ ዘመናት ላለመኖር ክፉዎች መሆን ከባድ ነው አብዛኞቹ ሴቶች ገንዘብ ነው የሚያመልኩት ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነት ይሰውራችሁ እግዚአብሔር ቸሩ መድኃኔዓለም ለሴቶች እህቶቻችንም ፈጣሪ አይነ ልቦናቸውን ያብራራላቸው ፈጣሪ
    💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛💛💛💛💛💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 Год назад +1

      ወንዶቹም ገንዘብ አምላኪ ናቸዉ

    • @dst1684
      @dst1684 Год назад +1

      Wendochi ayibsum

    • @billenabate997
      @billenabate997 Год назад

      Not all for example mine

    • @eriwedi2222
      @eriwedi2222 Год назад

      @@dst1684 😂😂😂 ከምርሽ ነሽ ጸሃይ የሞቆው ነገር ትክጃለሽ

    • @lensamesay9012
      @lensamesay9012 Год назад

      No No No ትልቅ ውሸት እና ቅሌት ቅሌታም ዶ/ር ካንተ አይጠበቅም ያንተንም የባለቤትክንም ህይወት ከኢትዮጵያ እስከ እዚ ድረስ አውቃለው ህዝቡን ግራ አታጋባው። ነገሩ እንዲ ነው የሆነ ተቋም ነበረክ ከዛም የገቢዎች እዳ 2007ዓ.ም 137,620,226.97 ብር የረጀም ጊዜ እዳ ነበረብክ ይንን ስታውቅ ለሪፍት ቫሊ ዩንቨርስቲ በ 40ምናምን ሚሊዮን ከነ ሰራተኞቹ ሸጥክ በእርግጠኝነት ብሩን ምን እንዳደረከው ባለቤትክም አታውቅም ከዛም ተቋሙን ሸጠክ በዱባይ አድርገክ እዚህ መጣክ ከዛም ገቢዎ ንብረቶችን በሙላ አግዶት ነበር ሌላም ሌላም... ቀጥይል ካላቹ ታሪካቸውን እዘረግፋለሁ በማስረጃ ፈጣሪን ፍሩ የነበረው ሳታውቁ በ 1,2 እና 3 ወገኖችን አትውቀሱ .... እኔ የማዝነው በሰው ሀገር ላይ 5ልጅ በጀግንነት ለምታስተዳድረው እና ለምታሳድገው ለሚስኪኑዋ ባለቤት ነው ። ፍርዱን ከፈጣሪ ታገኘዋለክ ሴት ነኝ የሴት ህመም እረዳለው

  • @user-df7wl1cb3e
    @user-df7wl1cb3e Год назад +7

    ፈጣሪ ይርዳህ ብቻ ቃላት አጠረኝ ምን ልበል
    ብርታቱን ይስጥህ

  • @redadargenegassi3495
    @redadargenegassi3495 Год назад +3

    በ አጋጣሚ ከሞላ ጎደል የ አንተ ዓይነት ችግር ገጥሞት የነበረ ጓደኛዬ የደረሰበትን የሞራል ስብራት ሁሉ ተቋቁሞ ዛሬ ላይ በጣም ሀሪፍ የሆነ የራሱን ኑሮ እየመራ ይገኛል:: አንተም ቢሆን ወደ ድሮ ጥንካሬህ ትመለሳለህ:: አይዞን! ( በነገራችን ላይ በግል ኮለጆች ደረጃ አንዱ ቀደምት የነበረው የ CMC ኮለጅ ባለቤት በመሆኑም ጭምር ነው መሰለኝ በጣም ታዋቂ ሰው ነው ነበር!)::

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Год назад +15

    ፍትህ በግፍ ስትንከራተት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    እጅግ ያማል።

  • @mihiratuanne6315
    @mihiratuanne6315 Год назад +4

    ለሀብት ተብሎ የሞቃ ጎጆሁን የልጅ ትዳር ማበጥባጥ ለምን ተፋለጋ
    ሀብት አላፍ አላቅ ነው በማያልቅ በፍቅር ማይበል እየተናወጣች እንድትኖር ማድረግ ሚስትዮን መግደል እንጂ መጠቀም አይደለም
    እባካችሁ ባላትዳሮች በምንም ሁኔታ ሦስተኛ ስው በፍጹም አተስገቡ ከተቻላችሁ በመናጋገር ከልሆነ በትግዕስት ማለፍን አዳብሩ

  • @baconsuma6777
    @baconsuma6777 Год назад +5

    እኔ የተማሩኩት ሴንትራል ስለነበር አቶ አብነትን እና ባለቤቱን አውቃቸዋለሁ
    ታሪኩን ስሰማ በጣም ነው ያዘንኩት :: ሜስቱ ምንም አይነት ምክንያት ቢኖራት እንደ ሜስት ውክልና ሰቶ እንዴሁም ለብዙወች በጣም ከባድ እና አሰልችውን ቤተሰብን ወደ አሜሬካ ማምጣት ጉዳይ ጨርሶ አስመጥቷት እንዴት እንደዚህ በደል ይፍፀምበታል
    አሁንም ወደ ኢትዮጵያ ሄደህ በትልልቅ ሜዴያወች ይህን ለኢትዮጵያ ህዝብ ማሳወቅ አለብህ ሰረትህ ያፈራህው ገንዘብ እንደ ሆነ ሙሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ይመሰክራል
    ሰው ሜስቱን ካላመነ ማንን ይመን በጣም መጥፎ ግዚ ነው :: እውነት የደረሰብህን በደል ትቋቁምህ እዚህ መደረስህ ትልቅ አክብሮት አልኝ
    በርታ ወንድማችን ክእግዚአብሔር ጋራ ነገሮቹ ተቀይርው እንደማይ ትስፍ አርጋለሁ ::
    የሴት የበላይነት የተጠናወታችሁ መጥፎ መንፍስ ይህን እውንታ እወቁ
    1, ገንዘብ መቸም ቤሆን ባል አይሆንም
    2, ገንዘብ የልጆቻችሁ አባት አይሆንም

  • @tigist9810
    @tigist9810 Год назад +1

    ወንድሜ አይዞህ እግዚአብሔር መልሶ ይከፍላታል አንተ ምንም አትሆንም የማይሞት የለም ዘላለማዊ ቤተሰብ ጣልቃ ከገባ ትዳር መፍረሱ የታወቀ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @goatat3719
    @goatat3719 Год назад +5

    ወንድሜ፡አብነት፡አይዞህ፡እግዚአብሔር፡ይረዳሀል፡ንብረትህም፡እንዲህ፡ተበትኖ፡አይቀርም፡ለልጆችህ፡ስትል፡የከፈልከዉ፡ዋጋ፡ቀላል፡አደለም።

  • @berhegenet6901
    @berhegenet6901 Год назад

    የኔ የዋህ የኔ አስተማሪ አባቴ አብነት በነጻ አስተመምረህ ለቁም ነገር ያበቃህኝ ንጹህ ሰው ፈጣሪ ሁሌም ካንተጋ ይሁን ለኛ የደረስክልን ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ ኢሔ ምድራዊ ነው አይዞህ አባቴ ኡኡኡኡኡኡፍ

  • @yetnayetbelay64
    @yetnayetbelay64 Год назад +1

    አብነትየ በህይወት ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል ተመስገን ሁሉም ያልፋል አንተ ከዜሮ መነሳት ትችላለህ የደሀ አባት ነህ ፈጣሪ ያነሳሀል

  • @bobt2961
    @bobt2961 Год назад +3

    አ/ቶ አብነት አንተ ቸር ሰዉ ነህ ..እኔ ምስክር ነኝ ስንት ሚሲክን ተማሪዎችን ስኮላር የሰጠሀኘው ሴንትራል ከእኛ ጋ የተማሩ ተማሪዎች አልረሳቸዉም....😱😱😱አይዞክ እግዚአብሄር ቅንነትህን አይቶ ይራራልክ💊💊💊💊💊

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 Год назад +10

    100% ማመንህ ስህተት አይደለም የእስዋ አለመታመን ነዉ ችግሩ

  • @michalmulukhen8154
    @michalmulukhen8154 Год назад +3

    ኬዲ በጣም ምርጥ ትምህርት የሚሆኑ መረጃዎች መዝናኛ የተለያየ ፕሮግራሞች ነው የምታቀርቢልን በርቺ እናመሠግናለን።

  • @yeneneshgebire1648
    @yeneneshgebire1648 Год назад +2

    ቆይያልገባኝ ነገር ንብረቱ የጋራ ንብረት አይደል ምን ሆና ነው የራሷን የልጆቿን የባሏን ንብረት እንዴት ለቤተሰብ ይስጣል ምን አይነት ጭንቅላት ነው ይህን የመሰለ ሰው ማጣት በጣም ተሳስታለች 😢 እኛ ለልጆች ብለን ብዙ ነገር እያየን ዝም ብለን እየኖርን ነው እና ዶክተር አይዞህ ልጆችህን ባገኝህው አጋጣሚ ቴኬር አርጋቸው አንተን የመሰለ አባት ማጣት የለባቸውም በርታ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Год назад +5

    እጅግ በጣም የሚያሳዝን እናትየዋ የምታሳዝን ከሁለት የወደቀች ትዳሯንም ገንዘቧንም አጣች ኢትዮጵያ ያለ ሃብት ገንዘብ ሰይጣን ነው እንኳን ባልና ሚስት እናትና ልጅን ያጣላል ሺህ አመት አይኖርም ኧረ እባካችሁ የሰው ገናዘብ መውደድ ሃጢያት ነው ንስሃ ግቢ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል ተመለሱ እባካችሁ ምድራችንን ለሌላ ጉስቁልና አትዳርጉ ዋጋ ትከፍላላችሁ ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል ተመለሱ ይቅር ተባባሉ

    • @lensamesay9012
      @lensamesay9012 Год назад

      No No No ትልቅ ውሸት እና ቅሌት ቅሌታም ዶ/ር ካንተ አይጠበቅም ያንተንም የባለቤትክንም ህይወት ከኢትዮጵያ እስከ እዚ ድረስ አውቃለው ህዝቡን ግራ አታጋባው። ነገሩ እንዲ ነው የሆነ ተቋም ነበረክ ከዛም የገቢዎች እዳ 2007ዓ.ም 137,620,226.97 ብር የረጀም ጊዜ እዳ ነበረብክ ይንን ስታውቅ ለሪፍት ቫሊ ዩንቨርስቲ በ 40ምናምን ሚሊዮን ከነ ሰራተኞቹ ሸጥክ በእርግጠኝነት ብሩን ምን እንዳደረከው ባለቤትክም አታውቅም ከዛም ተቋሙን ሸጠክ በዱባይ አድርገክ እዚህ መጣክ ከዛም ገቢዎ ንብረቶችን በሙላ አግዶት ነበር ሌላም ሌላም... ቀጥይል ካላቹ ታሪካቸውን እዘረግፋለሁ በማስረጃ ፈጣሪን ፍሩ የነበረው ሳታውቁ በ 1,2 እና 3 ወገኖችን አትውቀሱ .... እኔ የማዝነው በሰው ሀገር ላይ 5ልጅ በጀግንነት ለምታስተዳድረው እና ለምታሳድገው ለሚስኪኑዋ ባለቤት ነው ። ፍርዱን ከፈጣሪ ታገኘዋለክ ሴት ነኝ የሴት ህመም እረዳለው

  • @tamirugirmiso8134
    @tamirugirmiso8134 Год назад +10

    This story should be everywhere, & it is real life story every Ethiopians face and the result of ignorance, I really appreciate the host who bring the story to forefront

    • @annatikuye9603
      @annatikuye9603 Год назад +2

      I too, a victim of my family's destruction of my life.
      There is a lot of untold history in our country, and many people who have lived abroad have taken their wealth by their family.
      Please do not trust anyone; you know how hard you work to earn the money. You're cautious. Anyway a bit sad.

  • @birhanualemu6830
    @birhanualemu6830 Год назад +2

    አይዞህ በርታ ጠንካራ መንፈስ ቅንነት ያለህ ሰው ነህ ወደ ነበርክበት እግዚአብሄር ይመልስሃል

  • @tamiruinika1749
    @tamiruinika1749 Год назад +4

    Dr. Abinet's advices & all history & advices
    is right. He looks a bright man and he will
    work further & will get richer than before.

  • @user-xj2wg6bx6r
    @user-xj2wg6bx6r Год назад +7

    የአሜሪካው የሲንግል ማም ድራማን ዴሞክራቶች የዛሬ 60 አመት ገደማ ቤተሰብን ለማፍረስ እና አባወራውን ከቤት ለማስወጣት ያወጡት ንድፍ ነበር። አባት የልጆችን የወደፊት ፕላንና ግብ ያወጣል ፥ስርዐትና መስመር ! ያስይዛል ይገስፃል ..ህግ ነው ። ህብረተሰቡን ግብረሰዶም ለማድረግ መጀመሪያ ቤተስብ መፍረስ አለበት _ አባት የሚባለው ባለስልጣን ከቤቱ መባረር አለበት። ለዝህ እንድትተባበር ሴቷን _እናቲቱን በማይረቡ ጥቅማጥቅሞች መሸንገል ነው ። የሷ ብጤ ፈቶች የሚኖሩበት ሰፈር 2 ክፍልቤት መስጠት ፥ ትንሽዬ የታክስ ገንዘብ ጣል ማድረግ .. ወዘተ
    ጠባቂ አባት የሌላቸውን ህፃናት ግብረሰዶማዊ ማድረግ 70% እድሉ የሰፋ ነው ። የሚያንፃቸው፥ የተሻለ ሀሳብ የሚሰጣቸው፥ የሚወዳቸው ፥የሚቆጣቸው የሌላቸው ህፃናት ቀላል ታርጌት ናቸው። ምስኪን እናት ልጆቿን ልታስቀረጥፍ እንደሆነ ገና አልገባትም ...

    • @umieyad6526
      @umieyad6526 Год назад

      ሚገርም ነው እኔም ያለሁበት አገር በጣም ነው ሚያበረታቱት ሚደጉሙት ግን ምክንያቱ እስከዛሬ አልገባኝም ነበር ለካስ ለዚህ ነው 😢😢

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 Год назад +4

    በስመ አብ😯😯😯😯😯 የእውነት አምላክ ይፍረድ🙏🙏🙏🙏🙏 በስላሴ ስም😯😯😯 እውነት እውነት ሁላችን የስራችንን አምላክ ይፈርዳልኮ መሞታችን እንደሆነ አይቀሬ ነው ግን የዚህን ያህል ለማትሞላ ዓለም ጭካኔ ምነው???? ታዲያ መተማመን ከሌለ ትዳር መሠረቱ ምን ላይ ነው???? እውነት የቅኖች አምላክ ካንተ ጋር ይሁን🙏🙏🙏 ሰው እግዚአብሔርን ረስቶ ዓለምን ቢያተርፍ ምን ሊረባው ነው???? ልቦና ይስጠን🙏🙏🙏🙏

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 Год назад

    ዶ/ር አብነት እግዚአብሄር ፅናቱን ይስጥህ እውነተኛ ዳኛ አለ ሰማይና ምድርን የፈጠረ አምላክ ፍርዱ ከባድ ነው ፡፡ ትልቅ ትምህርት ለኢትዮጵያውያን ሰጥተሀል ለገንዘብ ሲባል ትዳርን የሚበጠብጡ ሰዎችን አምላክ ፍርድን ይሰጣል አይቀርም፡፡ በተለይ በተለይ ከኢትዮጵያ ውጭ ያሉ ሰዎችን የቤተሰብን ወሬ ሰምተው ትዳራቸው እንዳይበጠበጥ ያስተማርከው ትልቅ ትምህርት ነው፡፡ይሄንንም ኘሮግራም ያቀረብሽው እህቴ ተባረኪ እድሜ እና ጤና ለአንቺ እና ለመላው ቤተሰብ ይስጥልን፡፡መፅሀፍ ቅዱስ ጠቅሶታል ለሰው የገዛ ቤተሰቡ ጠላት መሆኑን ጠቅሶልናል እና የምናስበው ጠላት የምንለው ባዳን ነው ፡፡ በየትም ሀገር ያላችሁ ኢትዮጵያውን እባካችሁ የቤተሰብ ወሬ ይቅርባችሁ ልጆቻችሁን አትበትኑ፡፡ ዶ/ር አይዞህ እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @amlmalabate1051
    @amlmalabate1051 Год назад +1

    አይዞህ ወደአገርህ መጥተህ እውነቱ ይወጣል። እውነት አይሞትም። እንዳልከው ለጥቅም የሚፈልጉ ቤተሰቦች ያልከው ትክክል ነው። በጣም የምትገርመው ነገሩ ገብቶህ ተረጋግተሀል። አይዞህ ይዋረዳሉ። መግለጫ መስጠተህ ጥሩ ነው። ሌሎች ተማሩ ያልከው ትክክል ነው። መጥተህ ፍትህ ታገኛለህ። የሚመለከታችሁ ሁሉ ፍትህ ደሰ ይላል። ውጤቱን ለመሰማት ዝግጁ ነኝ።

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 Год назад

    አይገርምም ይሄ በኔ ደርሶል ፍርዱን ለላይኛው ጌታ ሰጥቻለሁ አይዞህ በርታ ህግም ዋጋ የለውም ያማል ፈጣሪ ከእኛ ጋር ይሁን

  • @typingtyping1617
    @typingtyping1617 Год назад +2

    What he said about DMV area is 100% real fact. So proud of you keep fighting.

  • @anthonysolomon9492
    @anthonysolomon9492 Год назад +4

    Great information for public awareness.... Wish all the best for this brother. This happens way more often.

  • @nardoserundas7334
    @nardoserundas7334 Год назад +4

    ትዳር ውስጥ ቤተሰብ ከገባ አለቀ ( ሀብታም ሁን ደሀ ሁሉም ሰው ቀይ መስመር ሊኖረው ይገባል ) የማዝነው ለልጆች ነው,

  • @genetbeyene83
    @genetbeyene83 Год назад

    ዶክተር አብናት እትዮጵያ ውስጥ ትልቅ ስራ ይሰራ ዬነበር ሰው ነው ለብዙዎች መንገድ ዬከፍታ በጤናው ዘርፋ ለህዝብ ብዙ ወገ በክፍለ እጅግ በጣም ያማል !!

  • @salamontube
    @salamontube Год назад +19

    ፈጣሪ ይርዳህ ወንድም🙏 ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

    • @lensamesay9012
      @lensamesay9012 Год назад

      No No No ትልቅ ውሸት እና ቅሌት ቅሌታም ዶ/ር ካንተ አይጠበቅም ያንተንም የባለቤትክንም ህይወት ከኢትዮጵያ እስከ እዚ ድረስ አውቃለው ህዝቡን ግራ አታጋባው። ነገሩ እንዲ ነው የሆነ ተቋም ነበረክ ከዛም የገቢዎች እዳ 2007ዓ.ም 137,620,226.97 ብር የረጀም ጊዜ እዳ ነበረብክ ይንን ስታውቅ ለሪፍት ቫሊ ዩንቨርስቲ በ 40ምናምን ሚሊዮን ከነ ሰራተኞቹ ሸጥክ በእርግጠኝነት ብሩን ምን እንዳደረከው ባለቤትክም አታውቅም ከዛም ተቋሙን ሸጠክ በዱባይ አድርገክ እዚህ መጣክ ከዛም ገቢዎ ንብረቶችን በሙላ አግዶት ነበር ሌላም ሌላም... ቀጥይል ካላቹ ታሪካቸውን እዘረግፋለሁ በማስረጃ ፈጣሪን ፍሩ የነበረው ሳታውቁ በ 1,2 እና 3 ወገኖችን አትውቀሱ .... እኔ የማዝነው በሰው ሀገር ላይ 5ልጅ በጀግንነት ለምታስተዳድረው እና ለምታሳድገው ለሚስኪኑዋ ባለቤት ነው ። ፍርዱን ከፈጣሪ ታገኘዋለክ ሴት ነኝ የሴት ህመም እረዳለው

  • @Muluneshkitchen
    @Muluneshkitchen Год назад +3

    አሳዘንከኝ አይዞህ ንስሃ ግባ ፀልይ ሁሉ የሚቻለው አምላክ ህይወትን እንደገና ይስራልህ

  • @workebogale4015
    @workebogale4015 Год назад +2

    አይዞህ ወንድሜ !!
    ኢትዮጵያ ስትኔድ ግን እራስህን ጠብቅ ዘመኑ ከፍቶአል መዋለድም መጋባትም ቋንቋ ሆኖአልና

  • @eshetachameleh7937
    @eshetachameleh7937 Год назад

    በጣም ያሳዝናል እኔም የሴንትራል ተማሪ ነበርኩ። ሴንትራል እኮ በጣም ቆንጆ እና ስንት ጎበዝ ባለሞያዎችን ያፈራኮሌጅ ነው። አይዞህ አቶ አብነት እግዚአብሔር አምላክ ይፈርዳል።

  • @hanaayalew7938
    @hanaayalew7938 Год назад +5

    Dr Abnet I know you, by your kindness Egziabher kante gar yihun.

  • @habtemeriamfikadu4206
    @habtemeriamfikadu4206 Год назад +1

    እጅግ ልበ ሙሉ ጀግና ሰው ነህ ለምን እራስክን ጠብቀህ በኮንፊደንስ ለምንም ነገር ሳትጨነቅ ገንዘብና ሀብት ይገኛል ጤን ነህና ህይወት ወይም ክብር ግን አይገኝም አንተ ግን ምንጊዜም የተከበርክ ነህ በርታ።

  • @Gelane1
    @Gelane1 Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
    ወንድሜ ልዩ ሰው ነህ ጌታ ትዳራችሁን እንደገናይሥራው
    ለብዙዎች ትምህርት ይሆናል
    ተባረክ🙏

  • @bekelegutema7875
    @bekelegutema7875 Год назад +7

    I have faced similar situations. However, I have saved at list some of my properties. It is better to forget the past , make your future happy.

  • @byourselfluvyourself9978
    @byourselfluvyourself9978 Год назад +13

    Wow I was his student at Central college. Sorry Dr. Abnit I know you are hardworking person still you can make your life better. May God will be with you!

    • @ninaatna5689
      @ninaatna5689 Год назад +1

      Yes He is very hardworking 💪🏽 sorry for him
      He didn't deserve this 🙁

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 Год назад

    ስንት አይነት የተረገመች ሴት አለች በጌታ። አይዞህ ወንድሜ ሃብት ንብረት አላፊ ነው ጤናህን ጠብቅ

  • @user-ww2pl7vm1c
    @user-ww2pl7vm1c Год назад

    በል ዶ/ር እግዚአብሔር ይርዳህ እግዚአብሔር ሐቅህን እጅህ ያስገባልህ ልጆችህን በደንብ በርትተህ አስተምር

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Год назад

    አይዞህ ሁሉም የስራውን ያገኛል ።ትርፉ ትዝብት ነው ።ስራችን መቃብር እናፈጣሪ ብቻ ነው ቀሪው።

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Год назад +1

    በቂ እኮ ነበር እግዛብሄር የሰጣት የተገነባ ቤተሰብን ማፍረስ ለምን ምርጫ አደረጉት አንዱ ያለፋበት ባል ሆኖ ገብቶ እንዳይጎዳት ባለማስተዋል በተራዋ እንዳትገፋ ዉጤቱ ከዝህ አያልፍም !

  • @liliayana174
    @liliayana174 Год назад +2

    የጉድ:ሀገር፣እናንተን የመሰለ ሰው ሀገራቸው ላይ እናንተን የመሰለ አበራ፣ምን ተስፍ አለ እኛ ነገ ገብተን ሀገራችን ላይ መስራት

  • @abge5258
    @abge5258 Год назад +2

    አይዞህ ወንድማችን ይህ ህዝብ ሰምቶታል የነሱ ውርደት ላንተ ክብር ነው ግን ፍርድ የሚባበው ግን ያሳፍራል ይህ ዳኞ ግን ለሱ ግን ውርደት ነው ይህ ማንም ዝም አይልም ሀብት አይደለም ህይወት የሚሰጥ እሱ ምንም ነገር ሳያስቡ ይህን ውሉ ውርደት ህዝብ ይወቀው ግን አፍረናል በመስማታችን እራሱ ሰው አውሬ ይሆናል

    • @lensamesay9012
      @lensamesay9012 Год назад

      No No No ትልቅ ውሸት እና ቅሌት ቅሌታም ዶ/ር ካንተ አይጠበቅም ያንተንም የባለቤትክንም ህይወት ከኢትዮጵያ እስከ እዚ ድረስ አውቃለው ህዝቡን ግራ አታጋባው። ነገሩ እንዲ ነው የሆነ ተቋም ነበረክ ከዛም የገቢዎች እዳ 2007ዓ.ም 137,620,226.97 ብር የረጀም ጊዜ እዳ ነበረብክ ይንን ስታውቅ ለሪፍት ቫሊ ዩንቨርስቲ በ 40ምናምን ሚሊዮን ከነ ሰራተኞቹ ሸጥክ በእርግጠኝነት ብሩን ምን እንዳደረከው ባለቤትክም አታውቅም ከዛም ተቋሙን ሸጠክ በዱባይ አድርገክ እዚህ መጣክ ከዛም ገቢዎ ንብረቶችን በሙላ አግዶት ነበር ሌላም ሌላም... ቀጥይል ካላቹ ታሪካቸውን እዘረግፋለሁ በማስረጃ ፈጣሪን ፍሩ የነበረው ሳታውቁ በ 1,2 እና 3 ወገኖችን አትውቀሱ .... እኔ የማዝነው በሰው ሀገር ላይ 5ልጅ በጀግንነት ለምታስተዳድረው እና ለምታሳድገው ለሚስኪኑዋ ባለቤት ነው ። ፍርዱን ከፈጣሪ ታገኘዋለክ ሴት ነኝ የሴት ህመም እረዳለው

  • @nanimanloveislove7833
    @nanimanloveislove7833 Год назад

    የኢማኑኤል ኤቦይን ታሪክ አስታወስከኝ አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ እውነተኝ ፈራጅ እግዚአብሔር ነው በርታ

  • @hibaamede4173
    @hibaamede4173 Год назад

    በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው ይህን የመሰለ ነገር በልጆቿ አባት ላይ መሥራቷ፡ ይገርማል ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሠራው ሥራ፡፡

  • @mebratayele5193
    @mebratayele5193 Год назад

    ዳ/ር እግዚአብሔር አምላክ አይኖቸበምድር ዙሪ ነው እግዚአብሔር የእውነት አምላክ ይፈርዳል የምድራዊ ፍርድ አይግረምህ ሁሉ ቀሪ ነው ልብህን ጠብቅ ጤንነትን ጠብቅ መንግስትዳኞችን ማየት አለባቸው እውነት እግዚአብሔር ይፈርድልሃል ልብህ ጠብቅ ነገ ሠርተ ታገኛቸው ልጆችህ እይ የምትኖርበት አገር ጥሩ ነው ተጠንቀቅ እንዳያስጠቁህ እራስን ጠብቅ ይቅር በላት ይቅርታ ለልጆችህ ስትል ዶ/ር ተባረክ

  • @kiki7863
    @kiki7863 Год назад +11

    we need justice ⚖️

  • @wondimutufa6237
    @wondimutufa6237 Год назад +1

    ውይይይይይ ምን አይነት ክፉ ሴት ናት እግዚአብሄር ይፈርድባታል አይዘገይም አይዞህ ወንድሜ

  • @demekechbalcha
    @demekechbalcha Год назад +2

    የሚያሳዝን ሰው አግዚአብሔር ያስብን ወንድሜ

  • @derartubekele201
    @derartubekele201 Год назад

    ወይ ዘንድሮ የማይሰማ ነገር የለም ዶ/ር አብነት አሉክ።
    መቼ ነው ግን በእውነት መንገድ የምትቆሙት እስከመቼ ነው እያስመላቹ የምትኖሩት ይህንን ጋዜጣዊ መግለጫ ፍረዱኝ ያልከው ነገር ሁላ ሲጨልምብህ ነው ። ከባለቤትህ ጋር የመለያየታቹን በአሜሪካን ፍርድ ቤት ውሳኔ በሳምንት ውስጥ ቁርጥህን ካወክ በዋላ ነው ፍረዱኝ? ታሳፍራለክ በእውነቱ ከሆነ ብቻ አደራዋን ባለቤትህ ሚዲያ ላይ ወታ ጉድህን እንዳታወጣ ፀሎት አድርግ ሲቀጥ ልጆቻችሁም ባንተ ማህይምነት እየተሸማቀቁ እንዳይኖሩ ብታስብብበትም ጥሩ ነው ብዬ አሰባለሁ በተጨማሪ ፖለቲካን ምክንያት አታድርግ መክፈል ያለብክን ግብር 137,620,226 ብር የኢትዮጵያ መንግስት ማግኘት ያለበትን የገቢ ግብር አስቀርተክ ነው ድርጀቱን ከነሰራተኛው ሸጠክ ከሀገር የተሰወርከው በተጨማሪም ከፖለቲካ ጋር ለነሳከው የቀድሞ ስርአት ቢወድቅም ገቢዎች አልፈረሰም ድጋሚ እንዳትሳሳት መረጃዎች እና ማስረጃዎች ተሰንደው ተደራጅተው ተቀምጠዋል ሲቀጥልም በኢትዮጵያ የህግ ሰዎች ላይ አስተያየት ከመስጠት በፊት መጀመሪያ ህግ ማወቅ አለብክ። እንዳንተ አይነት አጭበርባሪ ለሀገራችን አትጠቅሙዋትም

  • @marysam9193
    @marysam9193 Год назад

    ህምምምምም የኔ ጌታ እንደ አንተን አይነት ሰዉ ማበረታታት ሲገባ ማሳደድ አይ ኢትዮጵያ ኧረ ምን ጉድ ነዉ እባክሽ ሃገሬ ወደዱሮዉ ከፋታሽ አንድነትሽ ተመለሽ አይዞህ አባት ተስፋ አትቁረጥ ሁሉም የስራዉን አያጣም የቀን ጉዳይ ነዉ !!!!

  • @abebebelee3199
    @abebebelee3199 Год назад +1

    ከባለቤት ይልቅ ያአባትና የእናቷ ክደት በዚህ እድሜ አይባረክላቸው

    • @lensamesay9012
      @lensamesay9012 Год назад

      No No No ትልቅ ውሸት እና ቅሌት ቅሌታም ዶ/ር ካንተ አይጠበቅም ያንተንም የባለቤትክንም ህይወት ከኢትዮጵያ እስከ እዚ ድረስ አውቃለው ህዝቡን ግራ አታጋባው። ነገሩ እንዲ ነው የሆነ ተቋም ነበረክ ከዛም የገቢዎች እዳ 2007ዓ.ም 137,620,226.97 ብር የረጀም ጊዜ እዳ ነበረብክ ይንን ስታውቅ ለሪፍት ቫሊ ዩንቨርስቲ በ 40ምናምን ሚሊዮን ከነ ሰራተኞቹ ሸጥክ በእርግጠኝነት ብሩን ምን እንዳደረከው ባለቤትክም አታውቅም ከዛም ተቋሙን ሸጠክ በዱባይ አድርገክ እዚህ መጣክ ከዛም ገቢዎ ንብረቶችን በሙላ አግዶት ነበር ሌላም ሌላም... ቀጥይል ካላቹ ታሪካቸውን እዘረግፋለሁ በማስረጃ ፈጣሪን ፍሩ የነበረው ሳታውቁ በ 1,2 እና 3 ወገኖችን አትውቀሱ .... እኔ የማዝነው በሰው ሀገር ላይ 5ልጅ በጀግንነት ለምታስተዳድረው እና ለምታሳድገው ለሚስኪኑዋ ባለቤት ነው ። ፍርዱን ከፈጣሪ ታገኘዋለክ ሴት ነኝ የሴት ህመም እረዳለው

  • @senaitsimegn4640
    @senaitsimegn4640 Год назад

    Egzabher yebarkh still you care for others. Thank you so much Dr.

  • @yidnaderea7618
    @yidnaderea7618 Год назад

    ዩኒቲ በጣም ምርጥ ኮሌጅ ነበር አንተ የተማርክ እስማርት ስው ነህ ግን ሌላው ይህንን መሽከም አይችልም እኔ ብሆን ግን በስመሀም አንድ ስው አፈር ይጫናል ልጆቼ ማያገኙት ንብረት ሆኖ ምድረ ቦዘኔ ተቅራምቶት ማየት አልችልም ።

  • @TeshaleMusse
    @TeshaleMusse Год назад +4

    አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን

  • @assefaamene6873
    @assefaamene6873 Год назад +2

    A man with strong mind !! I hope this will teach a good lesson for those who be·lieve 100% there partner .