ጎፋ ዞን የመሬት መንሸራተት የሞቱ ሰዎች ቁጥር 500 ደርሷል - || - ከአንድ ቤት 12 ሰው ሞቷል || -ጎፋ ዞን አደጋ |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 6

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 месяца назад +1

    😭😭😭ኡፍ ጭንቅላቴ ፈረሠ ጌታ ነፍሣቸውን ይማር ያማል

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n 2 месяца назад

    በጣም አድናቂህ ነኝ ለሰው ለማዘን ሰው መሆን በቂ ነው በብዛት ባሁኑ ጊዜ አገራችን ሰው በይው ሰው ነው በሚለው ጨቃኝ ብሄር ሳይቀየር በፊት እና እንዳንተ ትኩረት የሰጠው አልነበረም ከአንዳንድ ጋዜጠኞች በስተቀር ተባረክ የሰው ህመም የሚያመው ሰው ለኔ እሱ ነው ሰው ይመችህ ወንድሜ👍

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 месяца назад +1

    ትክክል ነው ያለው በነሡ በተከፈተው ነው መላክ ነግ በኔ ነው ያማል መዋለድ ቋንቋነው 😭😭😭😭

  • @atinsJaber
    @atinsJaber 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @astarasaro2061
    @astarasaro2061 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 2 месяца назад

    የወገኖቻችን ጉዳት ሞት በጣም ያሳዝናል
    ነብስ ይማር😭😭😭😭