አቡነ ሐራ ድንግል እና ዋሻ ቅዱስ ሚካኤል አያት ጣፎ እባብ ከሆዷ ወጣ ዛሬ የምናሳያችሁ ነብር እና ሚዳቋን የታረቁበት።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024

Комментарии • 113

  • @TigstYefikere
    @TigstYefikere 4 месяца назад +6

    ጠባቄየ ቅዱስ ሚካኤል እርዳኝና እግሮቸ ቦታዉን ይርገጡ አባቴ አቡነሀራ ድንግል እኔ ሀጢያተኛነኝ ከእርሰዎ ደጅ መቆም የማይገባኝ ግን ደግሞ ልጀዎት መሆን እፈልጋለዉ በምልጃና በፀሎተዎት ከአምላኬ አስታርቁኝ እንሰሳትን እንዳስታረቁ ታምርና በረከተዎት በኔላይም ይደርብኝ አሜን፫ ደግሞ እመጣለዉእድናለዉ ቁሜ በኔላይ ያደረጉትን ታምር እመሰክራለዉ የልቤ መሻትም ይፈፀማል

  • @ZemedkunYegile
    @ZemedkunYegile 12 дней назад

    አብነ ሀራ ደጅዎን ለመርገጥ ያብቃኝ. አሜን አሜን አሜን

  • @chaclattube7669
    @chaclattube7669 2 года назад +3

    ለእህታችን የደረሱት የአባታችን የአቡኔ ሐራ በረከት ይድረስኝና ለደጃቻሁ ያብቁኝ የመላአኩ የቅዱስ ሚካኤል ይርዳኝ

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 2 года назад +14

    ወይኔ ሲገርም ተይ አንች ከንቱ አለም አታታይኝ ለቦታው አብቂኝ አደራሽን ድንግል

  • @sarkalamdxb2867
    @sarkalamdxb2867 2 года назад +2

    ፃዲቁ አቡነ ሐራ ድንግል ክብር ለእናተ ይሁንልኝ ገዳማችን ለዘላለም ይኑርልን 👏👏👏ለኔ ታርኬን እንደቀየራቹህ ጠበላቹህን ጠጥቸ እምነታቹህን ተቀብቸ ልጄ ብላቹህ ከዛ መከራ ስለአወጣቹሁኝ እኔ አባቴ ብየ አከብራቹሀለው ይህን ብሩህ ቀን ያየሁት በእናተ ላይ ነው አባቴ በሰላም ሀገሬ ለመግባት ያብቃኝና ደለዩ በጣም ናፍቆኛል የፃዲቁ ደለይ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tegsttarkegn3885
    @tegsttarkegn3885 2 года назад +10

    እግዚአብሔር አምላክ የበርከቱ ተካፋይ ያድርገን አሜን

  • @mssalma1136
    @mssalma1136 2 года назад +9

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜንን፫ ለናተ የደረሰላችሁ ለሁላችንም ይድረስልን አሜንን፫ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜንን፫

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 2 года назад +5

    በእውነት የአቡነ ሀራአ በረከታቸውን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን ➕➕💒💒➕➕🕯🕯

  • @chaclattube7669
    @chaclattube7669 2 года назад +2

    መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳንና ከበረከቱ ያሳትፈን

  • @RN-cp5
    @RN-cp5 3 месяца назад +1

    አሜንእግዚአብሄር አምላክ የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን ❤❤❤

  • @sarahaile7281
    @sarahaile7281 2 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ

    ክብርና ምስጋና አምልኮናውዳሴ ለአብርሀሙ ስላሴ
    ይህንያደረገ አምላክ ይክበርይመስገን ሀገራችን ኢትዮጵያላይ በከንቱ ደምየሚያፋስሰውን ጥንተጠላት ዲያቢሎስ ይንቀልልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አሜን

  • @frehiwotamdie6525
    @frehiwotamdie6525 Год назад

    የአቡኔ ሐራ በረከት ይድረስኝና ለደጃቻሁ ያብቁኝ የመላአኩ የቅዱስ ሚካኤል ይርዳኝ

  • @ወለተሰንበትገነት
    @ወለተሰንበትገነት 2 года назад +2

    💒እግዚአብሔር➕ይክበር📖ይመስገን♥ያመነ ይድናን የተጠመቀ የጻድቃን ሰማአታት ጸሎት ልመናቸው አይለየን በረከታቸው ይደርብን 🙏

  • @zhramolla3441
    @zhramolla3441 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ኑ እግዚአብሄርን እናመስግነው ።በውጭ አገር ያለምንኖረውም በሰላም ላገራችን ያብቃን

  • @KeKe-lq9so
    @KeKe-lq9so 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሁን አሜን፫ ለአባታችን. ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @dehabandemariam37
    @dehabandemariam37 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት።ይሰማልን የክርስትና ስሜ ጵገ ወይኒ እባላለሁ በጰሎት አስቡኝ

    • @kalamlakwondye3664
      @kalamlakwondye3664 Месяц назад

      ክርስትና ስም አትፃፊ ተንኮለኛም አይጠፋም

  • @sarahethiopia2312
    @sarahethiopia2312 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ለቦታዎ ያብቃኝ ይክበር ይመስገን

  • @yirgalemmokonen5159
    @yirgalemmokonen5159 2 года назад +5

    አሜን ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @mulatutube238
    @mulatutube238 2 года назад +4

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሀገራችን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን ተመስገን ለአባታችን ቃለወትን ያሰማልን ተመስገን❤❤😍❤

  • @razinrak1334
    @razinrak1334 2 года назад +4

    አሜንአሜንአሜን🙏🙏

  • @dinkeneshgebre4108
    @dinkeneshgebre4108 2 года назад

    የአቡነ ሀራ ድንግል በረከታቸው ይደርብን

  • @chaltushume360
    @chaltushume360 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ዝማሬ መልክታ ያሰማልን

  • @እመብዙሃንመንገዴንአቅኝል

    እግዚአብሔር ይመስገን ድነትን ይላክልን የድንግል ማርያም ልጅ

  • @miopmiop4226
    @miopmiop4226 2 года назад

    ልኡል እግዚአብሄር አምላክ መልካም ፍቃዱ ሆኖ ለደጁ አብቅቶኝ ቦታውን እረግጬ አስቀድሼ ለበረከቱ የምካፈል ያድርገኝ ።አሜን

  • @weynshetgesmie8075
    @weynshetgesmie8075 2 года назад +6

    ንቁ እውነትም ንቁዎች ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ እምትስሩበትን እድሜና ጤና ይስጣችሁ እዚሁ ቁጭ ብለን ይህን ቅዱስ ቦታ አናውቀውም ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ቦታውን ለመርገጥና በረከቱን ለማግኝት ያብቃን

  • @Meme-yg4jx
    @Meme-yg4jx 2 года назад +2

    Ameen ameen ameen

  • @hewanmicaal9399
    @hewanmicaal9399 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን በረከቱ ይድረሰን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @chaclattube7669
    @chaclattube7669 2 года назад

    እእእእእእእእእእ ልልልልልልልልልል በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ሆይ

  • @sebleworkgelan9431
    @sebleworkgelan9431 2 года назад

    ደጅዎትን ለመርገጥ አብቁኝ አባቴ አቡነሐራ ድንግል

  • @joynehme-u8w
    @joynehme-u8w Год назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sara81mm29
    @sara81mm29 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @selamawitalebel6966
    @selamawitalebel6966 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ለዚህ ቦታ ያብቃን

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_16 2 года назад +2

    አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @BireenamaBiree-wn7xb
    @BireenamaBiree-wn7xb Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠሰማልን

  • @ኢዮአታም
    @ኢዮአታም 2 года назад +2

    *እግዚአብሔር ይመስገን ለወገኖቻችን የደረሰ ለሁላችንም ይድረስልን ቃለህይወትን ያሰማልን*

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @አስራት-ከ3ረ
    @አስራት-ከ3ረ 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን✝️🕯✝️

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_16 2 года назад

    አቤቱ አምላካችን የበረከቱ ተካፋይ አድርገን

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 2 года назад +1

    በእውነት በረከቱ ይደርብን ተካፋይ እድድንሆን አምላክ ይርዳን አሜን አሜን አሜን ➕➕💒💒➕➕🕯🕯

  • @YaredJambo-zo9oe
    @YaredJambo-zo9oe 7 месяцев назад +1

    የፃድቁ ተአምር ብዙ ነው እኔም ከበሽታዬ ተፈውሻለው በርከታቸው ይደርብን

  • @merigetatsge3275
    @merigetatsge3275 Год назад

    አስገራሚ ቦታ እግዚአብሔርም ነገሮችን በጊዜውና በሰዓቱ ይገልጣቸዋል
    የቅዱሳን አባቶች በረከት አይለየን

  • @samuelmebrahtu2750
    @samuelmebrahtu2750 2 года назад

    የእግዛብሄር ስም ይክበር ይመስገን እግዛብሄር ሆይ የበርከቱ ተሳታፊ ኣድርገኝ ወለተኪዳን

  • @sarahaile7281
    @sarahaile7281 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለወግኖቻን የደርስ ለኛም ይድርስልን በርክተዎ ይደርብን

  • @TheBornna
    @TheBornna 2 года назад

    Amen Amen Amen

  • @ሰላምወለተፃድቅ
    @ሰላምወለተፃድቅ Год назад

    እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይባዋል አሜን በርክታችው ይድርብን😢😢😢😢

  • @masiyemaryammasiyemaryam2275
    @masiyemaryammasiyemaryam2275 2 года назад

    እሜን አሜን አሜን

  • @mrkhaba1306
    @mrkhaba1306 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን የከበረች በረከታቹ ፀሎታቹ ይድረሰኝ.

  • @ፅናት-ኈ6ፀ
    @ፅናት-ኈ6ፀ 2 года назад +1

    እግዚአብሄር ለደጁ ያብቃን

  • @abebaasayehen2023
    @abebaasayehen2023 2 года назад

    Amen amen amen berektachew yidrebin 🙏🏾

  • @kasechtesfaye427
    @kasechtesfaye427 2 года назад

    አሜን

  • @EmeneashYazew
    @EmeneashYazew 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏☝

  • @soleyanagitu8142
    @soleyanagitu8142 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይደርብኝ ኦርቶዶክስ መሆን ምንኛ መታደልነው ለኖረው ጌታሆን እንድኖረው እርዳኝ

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 2 года назад +2

    እግዚአብሔር የመረጠው ያሠረዋል

  • @hannaabebawe3031
    @hannaabebawe3031 2 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ንቁዎች ሼር አድርጉ ላልሰሙ አሰሙ ላይክ ሼር አድርጉ

  • @str1700
    @str1700 2 года назад

    እግዚአብሔረይመስገን✝️

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 2 года назад

    Kale hiwot yasemalen zemari melaek yasemalen Ehtachen 🙏🙏🙏

  • @telcotelco4734
    @telcotelco4734 2 года назад +1

    Egziyabehr yemesagen 💚 💚 💚

  • @mohmobali6914
    @mohmobali6914 2 года назад

    አሜንንንን አሜንንንን💒🕊
    ⛪🙏🙏🙏🙏🙏❤❤🇨🇬💒

  • @dawettesfaye
    @dawettesfaye 2 года назад

    Amen bereketachew yiderebin

  • @meemimeemi4935
    @meemimeemi4935 2 года назад

    Amen Amen Amen Amalkee wayi ⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🇪🇹

    • @joynehme-u8w
      @joynehme-u8w Год назад

      Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sesensesen8025
    @sesensesen8025 2 года назад

    ኣረ እባካቹ የኣረማውያን ስእለ ኣድህኖ ተብሎ የምንጠቀመው በቤታችን እንኳን ይብቃን ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ባይገባ ጥሩ ነው እባካቹ ስለ እመብርሃን በእውነት ከተቻለ እኔ ለበረከት ላሰራ እኔ ትውፊቱን ያልጠበቀ ስእላት ኣይደለም ቤተክርስቲያን ውስጥ በየቤቱ እንኳን ሳየው ያቃጥለኛል ያንገበግበኛል። ኣሁን ቅዱስ ሚካኤል ነው ብላቹ የተጠቀማቹሁት ስእል የሮማ ንጉስ ያሳለው ስእል ለኛ ምን ያደርግልናል ። እባካቹ እንንቃ በኛ ሰኣልያን የተሳለ ስእል እንጠቀም።

    • @zhramolla3441
      @zhramolla3441 2 года назад +1

      ባባቶቻችንና በቤተ ክርስትያን አንግባ የኢትዩጵያን ኦርቶዶክስ ሀይማኖትንና አባቶች አትኩብን በውጭ የምትኖሩም ካላችሁ ማስተዋል ያስፈልገናን

    • @zhramolla3441
      @zhramolla3441 2 года назад +1

      አይተን ።ሰምተን ካልገባን አባቶችን መጠየቅ ነወ ያለብን

  • @lensawame6930
    @lensawame6930 2 года назад +1

    Kale hiwot yassemalin

  • @XhayXhay-l8j
    @XhayXhay-l8j 21 день назад

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @lillykeith9571
    @lillykeith9571 2 года назад +1

    አቤት አሁንማ እግዚአብሔር መድኃኒቱን በቅርብም በርቀትም አስቀምጦልን ን8በር እኛ ስንፍና አሸን9ፈን እንጅ። ፈጣሪ ሆይ እባክህን ብርታቱንና ጽናቱን አድለን። ተመስገንሽሌላ ምን እንላለን።

    • @Li-pk2ng
      @Li-pk2ng Год назад

      Enas😢😢😢 medanitun efelgalew fita lay kusl wetabigni sew mayet astelagni min ladrg emaye sidet eko new yalehut canada 😢😢😢😢😢

  • @hewanfesseha8927
    @hewanfesseha8927 2 года назад +2

    💕

  • @siyaneshh5246
    @siyaneshh5246 2 года назад

    በጸሎታችሁ አሰበኝአህታችሁ ወለተ አዩሰሱ

  • @ElaYemikael
    @ElaYemikael 4 месяца назад

    ንቁ ሚድያዎች ብዙ ገዳማትን እያስጎበኛችሁን ነው በርቱ

  • @zinashhailu2462
    @zinashhailu2462 2 года назад

    Erzegebeher yemng
    Ameen
    Ameen
    Ameen

  • @genetnageshigenetnageshi6935
    @genetnageshigenetnageshi6935 2 года назад +2

    🙏🙏🙏💒💒💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zenebunigus1775
    @zenebunigus1775 2 года назад +2

    ኤል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤💛💛💛💛💛💛😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤

  • @ቅዱስሩፋኤልረዳቴድንግልማ

    ⛪️🙏❤️❤️

  • @frehiwotamdie6525
    @frehiwotamdie6525 Год назад

    እኔንም ቦታውን እንዲረግጥና በረከት እንዳገግኝ ይርዳኝ

  • @EdenMesel
    @EdenMesel Месяц назад

    ledgh abkay marey

  • @haiyadmohammad5824
    @haiyadmohammad5824 2 года назад

    💚💛❤😘👏👏

  • @davetube9887
    @davetube9887 2 года назад

    I will be back. GOD bless you all

  • @afeworkw1291
    @afeworkw1291 2 года назад

    wish to help

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 2 года назад +4

    እውነት ነው በጣም

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 2 года назад +2

    ከስደት መልስ ለቦታው ያብቃን

  • @yehualashetwoubshet5099
    @yehualashetwoubshet5099 9 месяцев назад

    Talak Abat nachew. Enem be Europe bekefitegna himem egiren tamime betsebelachewina emenetachew ke 8 wer sikai behwala dignalehu. Elilil bilachu amesginuligne. ledejachew yabkugnina lememesker yabkugne.

  • @AbebaTimerga
    @AbebaTimerga 23 дня назад

    አዲስ አበባ ውስጥ ነው

  • @lidiagebreyewhanes8789
    @lidiagebreyewhanes8789 2 года назад +1

    Y Melaku qdus Michael ena Hara bereket ydresen amen lebereketu tekafai lemehon Egzabhr yabngi amen 🇪🇷 l need the Account number plies. Thank you

  • @hannamelese1658
    @hannamelese1658 2 года назад +1

    ካላስቸገርኳቹ ቦታውን ንገሩኝ።

  • @helenkonjo1932
    @helenkonjo1932 Год назад

    Ledeju abekage ten geta

  • @gisheba7022
    @gisheba7022 2 года назад

    እሸ ታዛዦኘ ነን እንጎበኛለን :

  • @ritayemariyam668
    @ritayemariyam668 2 года назад

    አሜን በቦታው የአቡነ ሀራ ድንግል ፀበላቸው አለ እንዴ???

  • @AbinetHbtamu
    @AbinetHbtamu 17 дней назад

    አድራሻው ።የት አካባቢነው

  • @AbebaTimerga
    @AbebaTimerga 23 дня назад

    የት አካባቢ ነው

  • @meskerem6234
    @meskerem6234 2 года назад +1

    please use our own image, instead of the European actors pictures

  • @selamawitdagnachew6884
    @selamawitdagnachew6884 2 года назад +1

    Botaw yet new?

  • @yhfbju3550
    @yhfbju3550 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @mhretabera1598
    @mhretabera1598 2 года назад

    አሜን

  • @amanart9431
    @amanart9431 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን

    • @אספהוובנך
      @אספהוובנך 7 месяцев назад

      የባንክ አካውንት እና የሥልክ ቁጥር እስከ ስም ያስፈልገል

  • @belinshmohg4688
    @belinshmohg4688 2 года назад +1

    በእውነትቃለህይወትያሰማልንቅዱሰሚካኤልበሰደትያለነውንበሰላምለአገራንአብቀተህምርትለሆነውጸበልህእንድንመጣፍቃድህይሁንልንአሜንየአቦቶቻችንቀርከታችሁይደርብንአሜን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @BezaLakew
    @BezaLakew 4 месяца назад

    አሜን

  • @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
    @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 года назад

    እግዛብሄርይመስገንበረከታችሁይደርብንአሜንእግዛብሄርይባርካችሁ

  • @AbeselomEndalkachew-wz4cp
    @AbeselomEndalkachew-wz4cp 12 дней назад

    አሜን