Комментарии •

  • @shsbbshhsnsbzjzj4735
    @shsbbshhsnsbzjzj4735 17 часов назад +68

    ሱበሀንአላሏ
    አልሀምዱሊላ
    ላይለሀይለሏ
    🙏🙏🙏🙏እስኪ 😢የሰውደስታየሚያስደስታችሁ😢 1ኛነኝ 1ሺ አስገቡኝ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zizumohammed683
    @zizumohammed683 17 часов назад +54

    ዳውድ ለሚስቱ ያለው ክብር እያየናቸው አድጉ ማሻአላህ

    • @Naima13Naima13
      @Naima13Naima13 11 часов назад +2

      ወላሂማሻአላ ጀማልቢማር ምናለበት

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk 16 часов назад +37

    የምር ዳውድ ጀግና ባል ወድልጅ ለሚስቱ
    ክብርቲኖረውነው

  • @shfeekshfeekgg4594
    @shfeekshfeekgg4594 16 часов назад +48

    ይመችህ ዳውድ ሚሥቱ ብታጠፋም እሰውፊት የማይናገር ነው ምርጥ ባል ማለት መልካምነት ለራሥነው

  • @ሀያትቡታጀራ
    @ሀያትቡታጀራ 17 часов назад +24

    ኮመቶች ኢቅርታ አድርጉልኝ እጂ አዳዶች ጅልናቹ አሁን እነዚ ምናቸዉ የተጣላ ይመስላል ለዚያራ ሄዳነዉ እጂ ሀዋ ለቁሳቁስ ብላ ቤትምትለቅ ይመስላቹዋል እዴ ለማንኛዉም ያያቹትሁሉ እዉነት እዳይመስላቹ አብዛኛዉ ሚዲያ ላይ የሚለቀቅ ቪድዮ ፌክነዉለማንኛዉም እናተም ኸይር ተመኙ ኋደኝነታቹ አላህ ያዝልቅላቹ

    • @grbu1121
      @grbu1121 16 часов назад +1

      እውነትሽን ነው ውዴ

  • @user-ug8nz
    @user-ug8nz 14 часов назад +19

    ጀማል መተህ አትዎስድም ዳውድኮ ቤቱን እያሞቀ ነው ያተ ቤት ቀዝቅዞ😂😂 ዳውድ ምርጥጥጥጥጥ ጓደኛህም ወንድምህም ነው ዳውድ ምርጥ ሰው❤❤🎉🎉

  • @rahimahtah6644
    @rahimahtah6644 16 часов назад +31

    ዳውድ በአላህ እራሶን አትምታት በአላህ ብዙግዜ አይሀለው ጤና ታጣለች

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 15 часов назад +5

      ቀጣፊ 😂😂ዳውዲምረጥባልነው አታሽቃብጭ

    • @rahimahtah6644
      @rahimahtah6644 15 часов назад +7

      መቸ መጥፎ ነው አልኩ እኔ ሲመታት በተደጋጋሚ አያሉሁ አችግን ሳታይ አታቃጥሪ አቃጣሪ

    • @ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ
      @ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ 12 часов назад

      አትጣሉ😅

    • @sadh5915
      @sadh5915 11 часов назад

      😂😂😂😂

    • @rahimahtah6644
      @rahimahtah6644 10 часов назад +1

      እስኪ ማነው ጥፋተኛ ፍረዱኝ

  • @mbet1840
    @mbet1840 14 часов назад +7

    ሀዋ እና ሰሚራ አንድ ላይ ስትሆኑ እዴት እደምታምሩ ፈጣሪ አይለያችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤

  • @SameSusu
    @SameSusu 14 часов назад +10

    ከሁሉም በፊትእሰዉፊት ሚስቱን እማያወርድ ወንድ ደስይለኛል ዳዉድ ማሻአላህ🥰🥰🥰🎉

    • @rozamar8197
      @rozamar8197 5 часов назад +1

      አወ እሰው ፊት ደስ አይልም እኔ የህቴን ባል ጠልቸው ቀረሁ እኔ ፊት ስራውን አይቸው

  • @alal8630
    @alal8630 17 часов назад +18

    ዳውድ ግን ወላሂ ማሻ አላህ ጨዋ ነህ

    • @EmanAman-li3gj
      @EmanAman-li3gj 14 часов назад

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hayat227
    @hayat227 16 часов назад +9

    ዳውዲ😂😂😂ይጎንጣታል ማሻአላ ልሌላውቢሆንእዛውአትነሽምደይላል

  • @FbhcfcBhgfv
    @FbhcfcBhgfv 16 часов назад +21

    ሰሚራየ ሀዋን ተከባከቢት አዘተኛ ናት💧💧🎉🎉🎉🎉

  • @متت-د2ك
    @متت-د2ك 14 часов назад +11

    ውይዳውዲ ምርጥልጂ ሳላደቅህ አላልፍም እዳተያለባል ይስጥን

    • @EmanAman-li3gj
      @EmanAman-li3gj 14 часов назад

      በጣም ❤❤❤❤❤❤

    • @GggGggg-cg3wd
      @GggGggg-cg3wd 10 часов назад

      ምኞትሽሰፋአድርጊ ስለእሱምንታቂያለሽ

    • @MeriMTube
      @MeriMTube 54 минуты назад

      ግራገባው

  • @ዜድ-ኀ3ጠ
    @ዜድ-ኀ3ጠ 12 часов назад +2

    ዳውድ ጎበዝ ነው ወላሂ ባል ማለት ለሚስቱ ክብር ሲኖረውነው እጅ

  • @አላህወኪል-ፀ2ወ
    @አላህወኪል-ፀ2ወ 11 часов назад +10

    ማአሻላህ ዳውድ አላህ ይጨምርልህ
    ጀማል ቢሆን ይሄኔ ፊቱዋ ላይ ደፍቶባት ነበረ😂😂😂😂

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq 16 часов назад +12

    ጀማልልልልልልልልል ውውውውውውው ና ጉድህይ አይይይይይ እኔ የጀማል መልስ ናፈቀኝ

  • @taybat536
    @taybat536 16 часов назад +4

    ወይኔ በሳቅ ጉስም ያደርጋታል ግንኮ ሱስ ታለበት ጥሩ አደለም ቀልብ ያገኛችኃል

  • @امموازانشاالله
    @امموازانشاالله 17 часов назад +4

    የኔልዮዎች ስወዳችሁ ማሻአላህ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @አህሪቡHSቲዩብ
    @አህሪቡHSቲዩብ 15 часов назад +19

    የጀማልን መልስ የሚጠብቅ ማን ነው

  • @fatima-fe4uy
    @fatima-fe4uy 16 часов назад +4

    ወላሂ እደዛሬው አስቃችሁን አታቁም ምርጥባል በርቱ

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 15 часов назад +5

    ዳዉድ😂😂😂😂😂ሚስኪን የምር ጎበዝ ነህ

  • @HalemAAa-x8d
    @HalemAAa-x8d 17 часов назад +4

    ደሞየጀማልን፡ቪደወእንጠብቃል፡ዛሬጀማልአጥቦነውእማሠጣሽ፡ጠብቁ

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث 16 часов назад +4

    ወይኔ የዳውድ መሸማቀቅ ነው ያሳቀኝኝኝኝኝ😂

  • @HhHbh-qg1hv
    @HhHbh-qg1hv 13 часов назад +2

    ሀዋ ግን ፈገግታዋ ማሻ አላህ❤❤❤❤

  • @MilonBd-k7y
    @MilonBd-k7y 16 часов назад +2

    ዳዉድ ወላሂ ለሚሰቱ ያለዉ ክብር❤

  • @HananJelita-et9zk
    @HananJelita-et9zk 2 часа назад +1

    ዳውዲ ክብር ስወደው ጀማል ቢሆን እፉቷል ይደፉዋል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KadejaYbra
    @KadejaYbra 15 часов назад +2

    መሻአላህ ስነስርሀትክ አላህ ይጨምርልክ ወድም❤

  • @mekyaseid-5747
    @mekyaseid-5747 16 часов назад +2

    ዳውዲ ማሻ አላህ❤❤❤❤

  • @SonySony-g1l
    @SonySony-g1l 17 часов назад +3

    ወላሂ ይመቺህ ዳዉዴ አሳከኚ

  • @Toyba-pc9bi
    @Toyba-pc9bi 16 часов назад +2

    ወላሂ በጣም ነው የሳቅኩት ክክክክክ አይ ዳውድ ጎሰም ያደርጋታል

  • @halimaahmed6292
    @halimaahmed6292 4 часа назад

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ዳውድ ግን ማሻአላህ ለሚስትህ ያለህ ክብር

  • @ሠአዳሠይድ-ደ4ኘ
    @ሠአዳሠይድ-ደ4ኘ 16 часов назад +3

    ሀዋአትችልም

  • @fufy2285
    @fufy2285 17 часов назад +7

    ጠብቂጀማልንአጥቦነውእሚስጣእሽ😂😂😂😂😂😂😂

    • @Sነኝወሎየዋ-c5o
      @Sነኝወሎየዋ-c5o 16 часов назад

      አናረኛው ራሱ ሲዘጋ ዳውድ እርስቤክት አለው

  • @hawamoosa819
    @hawamoosa819 16 часов назад +1

    ማሻአላህ ዳውድ መልካም መቃጣል

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
    @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 15 часов назад +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበሰካትሁ 😂😂😂😂😂 አያልቅብሽ እሙ ሰኪና🤣🤣🤣🤣 ሀዋን ግርግዳ ሁሉ አፀጃት ኡኡ ብላ ወደ ባሏ እድትመለስ ግን አብራችሁ ስሰሩ ደስ ነዉ የምትሉት እዉነተኛ ጓደኛ የአላህ ስጦታ ነች

  • @HalemAAa-x8d
    @HalemAAa-x8d 17 часов назад +2

    አሚቲዬየኔቅመም፡ዳይፐሩአቃጥሎት፡እያለቀሰነውአለይ፡የኔውድ

  • @Zinab-p3l
    @Zinab-p3l 17 часов назад +4

    ወይኔዳዉድ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @እማበዱአሽ-ገ6ኸ
    @እማበዱአሽ-ገ6ኸ 15 часов назад +2

    የምር ዳውድኮ ምርጥ ባል ነው 😂😂😂😂😂

  • @አተቂላህ
    @አተቂላህ 16 часов назад +2

    አቸተኮለኛ እሙሰኪና

  • @Rahi-mq6wc
    @Rahi-mq6wc 13 часов назад +2

    ሀውየ ሠሚራየ ሥወዳቸው ሣቁልኝ ዳውድ ሚሥኪን

  • @ተቅዋቲዪብ
    @ተቅዋቲዪብ 16 часов назад +2

    😂😂😂አይ ዳወድ አሳቀኝ ለምዘገ አረጋት ዝገብሎ

  • @ebrahimmekonen-p2p
    @ebrahimmekonen-p2p 16 часов назад +4

    ውይ የዳውድ ስራ ነው እማስቀኝ

  • @mdet9828
    @mdet9828 5 часов назад

    ዳውድ ሠሚራን እራሶንአትማታ ሀቂቃ አተየእሥብላት ጀግናናት እኮሠሚራ❤❤❤

  • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ

    ማሻአላህ ጀማል እና ዳውድ አላህ አይለያችሁ የጎደኝነት ጥግ የምረ ሀዋና ስሜራ

  • @ሠአዳሠይድ-ደ4ኘ
    @ሠአዳሠይድ-ደ4ኘ 16 часов назад +4

    ሀዋበጣምአሳቃ ሴትልጃ ኩፍተሪስትልነዉ እሽ😂😂😂

    • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
      @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 14 часов назад +1

      🤣🤣🤣🤣ባልና ሚስት ከአንድ ባንቧ ይቀዳል የተባለዉ ትረት በነሱ አየሁ ስቃ ታስቀኝ አለች ጀማልም እደዛዉ ገና ስየዉ እስቃለሁ

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 16 часов назад +2

    ወላሂ ዳውድ ሚስኪን በሳቅገደለኝ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @SofiaHassan-d5c
    @SofiaHassan-d5c 15 часов назад +2

    የጀማልንኮመት ወይም መልስ እጠብቃለን

  • @jujuHassen-l2p
    @jujuHassen-l2p 2 часа назад

    እሙ ሰኪናን ፈልጌያት ነበር ስልኳን የምታውቁ ስጡኝ

  • @ssaa5342
    @ssaa5342 15 часов назад +1

    እረአሜቲ ባባእያለቀስነውአለች

  • @hayat6647
    @hayat6647 16 часов назад +2

    ክክክክክ ዛሬገና አሳቁኝ😅😅

  • @Meka-h7x
    @Meka-h7x 6 часов назад

    ዳዉድ ማሻ አላህ ለሚስትህ ያለህ ክብር

  • @BasboaaBasbosa
    @BasboaaBasbosa 14 часов назад +1

    ማሻአላህ ደስ ትላላቹህ አላህ ይጨምርላቹህ

  • @Seada-o7q
    @Seada-o7q 16 часов назад +2

    ታምራላችሁ❤❤❤

  • @MERM-o9w
    @MERM-o9w 10 часов назад

    ያረቢ እንዳውድ ያለባል ስጠኝ ለሚስቱ ያለውክብር ይለያል❤❤❤❤❤❤❤

  • @HalimaHalimasalih-m3h
    @HalimaHalimasalih-m3h 17 часов назад +2

    አረ በሳቅ ሞትኩኘ😂😂😂😂

  • @FatumaፍጡማየወግዲዋTube
    @FatumaፍጡማየወግዲዋTube 13 часов назад +2

    😂😂😂😂ወይኔ 😂ዳዉድ ስራውያስቃል

  • @የፍቅርጎጆYouTube
    @የፍቅርጎጆYouTube 53 минуты назад

    ሰሚራ የጠይም ቆቆንጆ❤❤❤

  • @neemayimer5432
    @neemayimer5432 2 часа назад

    እደውሜዳያሆነጂ ማሻአላህ ናችሁ የዝደትጀግኖች🎉🎉🎉🎉

  • @rozamohammde2118
    @rozamohammde2118 15 часов назад +2

    ሀዋ ዝም ብለ ምስቃዉ ነጋር😂

  • @rtrt4566
    @rtrt4566 16 часов назад +2

    😂😂😂😂 ዳውድ እራሷን አላትኮ ሰሚራን አሙቲ ደሞ የባባን ፓፐርስ ቀይሪ 🤣🤣🤣

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 5 часов назад

    እንዴት እንደሳኩ ሀዋ ሰትሄድ ጧ አረጋት እጠበኩ ነበር ሰትነሳ እንደሚማታ

  • @መዲናሠይዲአልብኮዊ
    @መዲናሠይዲአልብኮዊ 17 часов назад +1

    ደዉዲ አሰቀኝ

  • @MADINAMadina-ko4rm
    @MADINAMadina-ko4rm 7 часов назад

    አይዳውድ አሳዘንከኝ ግን ጎበዝነህ

  • @GFf-se6te
    @GFf-se6te 13 часов назад

    ወላሂ ዳዉድ ተመቸኝ ማሻ አላህ

  • @hadiramuhammad2332
    @hadiramuhammad2332 5 часов назад

    ማሻአልህ አልህ እጨምርላቹ ፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሱመያሱመያ-የ9ቨ
    @ሱመያሱመያ-የ9ቨ 16 часов назад

    አይ ዳውድ ጎሸም ያረጋል ኪኪኪ ቆሎው አልበቃህዴ አላለችም

  • @ራህሚነኝወሎየዋ
    @ራህሚነኝወሎየዋ 3 часа назад

    ሀዋ ዘወር ስትል. ጉስም ያረጋታል. ስመጣ ዝም ይላል ማሻ አላህ. ዳውድ አላህ ይጨምርልክ. እደው ሚስቱን እሰውፊት ክፉ የሚናገር ስጠላ

  • @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ
    @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ 12 часов назад

    አየ ዳዉድ በጣም አሳቀኝ ማሻአላህ ምርጥ ባል ነህ😂😂😂❤❤❤

  • @FudGus
    @FudGus 16 часов назад

    ሀዋ ምንትሠሪያለሽ እሰውቤት ዘዋሪ

  • @HayatedubaiEutopia
    @HayatedubaiEutopia 33 минуты назад

    ዳውዲየመችህ ምርጥባልነህ

  • @fatimahussein6507
    @fatimahussein6507 17 часов назад +1

    ወይ እናንተ😂😂😂😂😂

  • @saadihaall9206
    @saadihaall9206 11 часов назад

    እረልቤ ቆሰለ😂😂😂😂ዳውድ ምርጥሠው ማሻአላህ

  • @ፋፊYouTube22
    @ፋፊYouTube22 16 часов назад +1

    ክክክክክአሳቃችሁኝ

  • @UudJh
    @UudJh 8 часов назад

    አላህ ይጨምር ልህ ጎበዝ ነህ ❤ወላሂ

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 16 часов назад

    ይገርማል አሳቃችሁኝ❤❤

  • @user-ug8nz
    @user-ug8nz 14 часов назад +1

    እደት እዳሳቀኝ ይጎስማታል ሸም ይዞት😂😂😂😂

  • @HalemAAa-x8d
    @HalemAAa-x8d 17 часов назад +2

    ሀዋተመለሽከቤትሽ😢ጀማልከሌላሴት😅ከተጠለጠለ፡መመለሻውእሩቅነው፡ተናገርኩ

    • @CamilaAa-ks5wz
      @CamilaAa-ks5wz 16 часов назад

      😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍

  • @meryamali-fz6qt
    @meryamali-fz6qt 15 часов назад +1

    ሀዋ ሰከድ የምታጠናግራት ካሚራዉ😅😅

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 2 часа назад

    ያስቃል ዳውድ ጉስም የሚያደርጋት ሚስቱን ወይይይ

  • @busyline1119
    @busyline1119 17 часов назад

    😂😂😂ውይ ሰሚራ አያልቅብሽ

  • @lulugetachew-wn5xt
    @lulugetachew-wn5xt 16 часов назад

    ዳውድ ይመችህ

  • @ssaa4401
    @ssaa4401 17 часов назад +2

    ክክክክክክ❤❤

  • @NoName-l7r4f
    @NoName-l7r4f 17 часов назад +1

    በሣቅ

  • @fatumaendris-x9f
    @fatumaendris-x9f 15 часов назад

    ማሽላ እያረረ ይስቃል

  • @ZehraMohammed-o6q
    @ZehraMohammed-o6q 15 часов назад

    ሀዉይ ስቅሽሞትሽእኮ ሚስኪነ

  • @zed8788
    @zed8788 12 часов назад

    የምር ለመሳቅ ስፈልግ እናነተን አያለሁ
    ጉሰማው ያስቃል ይመቻችሁ ::🙏🙏🙏ዘወር ;ጎሰም ;ዝም ;😂😂😂😂😂

  • @አልሀምዱሊላህ
    @አልሀምዱሊላህ 4 часа назад

    አሰይ ዳውድ አጠናግራት በጥፊ😂😂😂😂😂😂

  • @መድ-ሐ9ፐ
    @መድ-ሐ9ፐ Час назад

    masha allah dawd

  • @አተቂላህ
    @አተቂላህ 16 часов назад +1

    ክክክክክክክክክክክ ወላሂ ስታስቁ

  • @Hayatgethun123
    @Hayatgethun123 Час назад

    ዳውዲ ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FdrFgt
    @FdrFgt 8 часов назад

    ይመችህዳውድ

  • @fjjuhjkkjghvg6878
    @fjjuhjkkjghvg6878 15 часов назад

    ወይኔ፣ሴቱ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ZinaZina-k5p
    @ZinaZina-k5p 15 часов назад

    በጣም ነው ያሳቃችሁኝ ይመቻችሁ

  • @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ
    @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ 17 часов назад +1

    ሚሥኪን ዳድ😂

  • @AjaybaHamid
    @AjaybaHamid 13 часов назад

    ዳዉድ ምርጥ በል ነክ

  • @NoName-l7r4f
    @NoName-l7r4f 17 часов назад +1

    😂😂😂😂❤❤❤ ውዴቸ

  • @dhnhsh15
    @dhnhsh15 16 часов назад

    ማሻአላ

  • @ዜዲነኝተስፈኛዋ
    @ዜዲነኝተስፈኛዋ 16 часов назад

    ያስቃል😂😂😂ዳዉድ

  • @እራህማየጃማዋቲዪብደምሩኚ

    ውይ ዳውድ 😂😂😂ጎበዝ😂

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 17 часов назад +1

    በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ 😊