Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የመጀመሪያ ልጀን ለመታቀፍ ቀናቶች ቀርተውኛል በሰላም እንድገላገል በፀሎት አስቡኝ🙏
እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን ❤❤❤
@@senaitpink4694 አሜን እናት አምላክ ያክብርልኝ🙏😘
የአጥር ወፍ አትስማሽ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ እሚሳምና ጤነኛ ልጅ ያድልሽ ቅዱስ እሩፋኤል ይፍታሽ እማ አይዞኝ ⛪️🕯🤲🙏 💐 🤰 🤱 👨👩👧 💐 🤲🙏
እመቤቴ በሠላም ትገላግልሽ የጭቅ አማላጇ የኔ እናት አይዞሽ ❤❤❤❤
አላህ በሰላም ይገላግልሽ
እስኪ ስደት ምርርር ብለኛል አይዞሽ በሉኝ 😢😢😢😢
እሪቃችንን በሀገራችን አድርግልን ያረብ ሀገርንም ሰላም አድርግልን
እኔ 15 ለጆችን ሳላይ 😢😢
ወሬ
የኔ ቢጤዋ አይዞን ያልፋል 😢🥰
Ayizoshi Ehte❤❤
ኤልዱ በቲክትክ ከሚያውቃት በላይ አስተዋይ ሆ ነው ያየሗት በእውነት ባለፈው ሙሉ ቃለመጠየቋን ሰምተን በጣም ልባችን ብያዝንም በጣም አስተዋይ ድንቅ ልባም ሴት መሆኗን ነው የተረደሁት እግዚአብሔር በምገርም ክብር እንደምባርካት እግጠኛ ነኝ።
በጣም የምትወደድ ልጅ ናት አመለካከቷ ሀሷቧ በጣም በሳል ከድሜዋ በላይ ናት ስነምግባር ያላት የኢትዮጵያ ጨዋ ወጣት ጥበ ብ ተጨምሮልሽ ስኬት ላይ ደርሰሽ ለእናትሽም ደስታ ሁኚ ቆንጆ
ገኒ ይችን ልጅ በጣም ነው የምወዳት አንደበቷ ሲጣፍጥ ምክሯ ታድላ ፈጣሪ ይባርክሽ በይልኝ
ኤልዱዬ በጣም የምትገርሚኝ ልጀ ነሽ እግዚአብሔርን ትችያለሽ ጥበቡን ያብዛልሽ ማሬ
ገኒዬ አላህ በሰላም ላገሬ ያብቃኝና ብዙ ማወራሽ ታሪክ ነበረኝ ከ14 አመቴ ጀምሮ እስከ አሁን ያለሁበት እድሜዬ ድረስ የሚያሸኝ ታሪክ ኢንሻአላህ
😮ቶሎ ግቢና ንገሪን 😆ለወሬ መደነቃቀፍ ትያለሽ 🤭
@@fayroz7658ኡኡ የወሬ ጥማት😂😂😂😮
አረ በኮመንት ታነገር እስገዘ መን ዪጠብቀል
የሚወድትን ማጣት ከባድ ነዉ የ ሰባት አመት ፍቅረኛየን ሌላ አግብቶ ሳጠዉ ለምን እንደምኖር እንኳን አላቅም ነበር ግን ድንግል ማርያም ሽፍን አድርጋ በጣም መልካም ሰዉ ድጋሚ ሰጠችኝ ሁሉም ያልፈል
እሰይይ የኔ እናት ❤❤❤ እኔም ስብርብር ብያለሁና እስቲ ፀልይልኝ
እኔደግሞ ሞተብኝ 8አመት ከገናተማሪ ሳለሁኝ ጀምሮ ጠብቆኝ 😢
@@FatmaMohamedFatoomአሏህ ጀነተልፊርዶስ ይወፍቀዉ ለአንችም አሏህ ሶብር ይስጥሽ 😢
የኔ እና ያንቺ ተመሳስይሂወት ነው እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏🙏
❤❤❤❤❤
ባል የቤት እና የሚስት ራስ ነው የተባለው እሱ ተቀምጦ ሚስቱ እያገለገለችው ይኑር ለማለት ሳይሆን ለሚስቱ የበለጠ ሃላፊነት አለበት ለማለት ነው፡፡ ለምሳሌ ራሳችን (አዕምሯችን ወይም አንጎላችን) ከሁሉም የሰውነት ክፍሎች የበለጠ ሃላፊነት ስለሚኖረው ሁሉም የሰውነት ክፍሎቻችን ከአእምሮ የሚያገኙት እገዛ በሌላ በምንም ነገር ሊተካ አይችልም፡፡ ባል ለሚስት የሚሰጠው አገልግሎትም በሌላ በማንም ሰው ሊተካ እስከማይችል ድረስ አስፈላጊ መሆኑን ለመግለጽ ነው እንጅ ሚስትን ለማሳነስ አይደለም፡፡ የተርጓሚ ስህተት ሲፈጠር እያየሁ ነው፡፡
ኤልዱ ካነበብሽው አላውቅም ግን አንቺም ኮ እጨርሰዋለው ብለሽ የገባሽበት ነገር እንደማይሆን እና እንደማይቀጥል ያንቺ እንዳልሆነ ያወቅሽው ከገፋሽበት በኋላ ነው so ምን ልልሽ ነው ሁሉም እሚሆነው ለምክንያት ነው ማንም አልጨርስም በሚል motive ነገሮችን አይጀምርም ካላበደ በስተቀር
አብሮአት የነበረው ሰው ግን እንደማይጨርሰው ያውቅ ነበር ሙሉ ታርኩአን ሰምቸዋለሁ ስለዚህ ሁሉም ባይሆንም በተለይ ግንኙነት ዉስጥ 80% ሁለቱም ለማስቀጠል ጥረት ቢያደርጉ ይሳካል!
ገኔ ተባረኪልን መልካም እናታችን ስሜታችን ይገባሻል ግርም ነው የሚለኝ ለወጣቶች ያለሽ ቦታ ኑሪልን እንወድሻል
ዋው ኤዲ እውነት ነው የማንጨረሰውን ነገረ ለምንድነወ የምንጀምረው ያ ጠላት አላማችንን ሊያስጥለን ነው የምያቀበዘብዘን ጌታ ምህረቱን ያብዛልን ልቦና ይስጠን
ዋው ኤልዱ በጣም ነው ምወድሽ የእውነት ከጌታ በታች ብረታት ሆነሽኛል ደግሞ ህይወቴ ልክ እዳንቺው ነው በጣም ይገረማል ለካ ጌታ ሌላ እደል ይሰጣል
እኔም አይወድቅ አወዳደቅ ወድቄ እመቤቴ ረድታኝ ተነስቻለው ቀለበት አርገን 6አመት ጊዜዬን ስንት ነገሬን ፈጅቶ ሹገር ማሚ አገባ አሁን ተመስገን ድኛለው
የኔ መስሎኝ ነበር ግን አደለም ያልሽው ተመቸኝ ፈጣሪ ከፍ ያርግሽ ልዬ ሴት ነሽ❤
የሴቶች ትልቁ ችግር ብዬ የማስበው ወንድ ልጅ ከእነርሱ ጋር ሲኖር ለወንድ ልጅ አልፎም ለፍቅረኛ የሚሰጥ ክብር ያለመስጠት ችግር ይታያል። ሌላው የፍቅር ሕይወት ማለት ለትዳር ትሆናለች ወይም አትሆንም ብሎ የመጠናኛ ጊዜ መሆኑን ይረሱትና ልክ አግብተው እንደሚኖሩ ባለትዳሮች act ያደርጋሉ። ይህ ደግሞ ለፍቅር ትልቅ የቀይ መብራት ነው።
ሴቶችዬ መጀመርያ ራሳቹላይ ስሩ ጠብቁ ጠንካራ ሁኑ ተስፋ እምነት ይኑራቹ ሁሉም ይቻላል !
ውዴ ደምሪኝ❤
yess❤❤
በትክክል
ryt
ገኒ በሰላም ላአገሬ ቢያበቃኝ እኔን አታቀርቢኝም ከምር መቅረብ እፈልጋለው የማወራው አለኝ ፍቃደኛ ከሆንሽ የመዳም ቅመምን ለመቀበል😢
አስገራሚ ደስ የምትል ልጂ እውቀቱን ይጨምርልሽ አንደበተ ርቱ ገኒዬ አንችም አጠያየቅሽ ደስ የሚል ነው በርችልን
መልካም እናት መሆን ለምትመኙ ሁሉ፡ መልካም እናት መሆን በምኞት ሳይሆን መልካምነት ምን ማለት እንደሆነ በትክክል መረዳት ይመስለኛል። መልካምነትን ለመረዳት ግን መጽሃፍ ቅዱስ ብቻ ማንበብ ይረዳችኋል
በኡነት ሁላችነም ያልተነገረ ግን ተሰብረን ያለፍነው ቀን አለ ግን ነገም ሌላ ቀን ነው ማርያምን ነው የምላችሁ በሒወታችን ውስጥ በፍቅር መጎዳት በጣም ያማል ግን አያልፍም የምንላቸው ቀናቶች ያልፋሉ በእግዚአብሔር ሀይል ሁሉንም ያሳልፋል ብቻ ተስፋ አንቁረጥ።
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ፥ቡዙ ሰው ካንቺ ቡዙ ትምህርት እየወሰደ ኖው፥
@ ውበትሽ👌@ ንግግርሽ 💋@ ኣለባበስሽ 👍ኣንደኛ የኔ ኣስተዋይ 💜😘🙏
ወንድ ልጅ ነኝ፠ ሰለ አረብ ሀገር እህቶቻችን ሰለወረችሁ ደሰብሎኛል
ጥሩ ልብ ስላለክ እናመሰግናለን❤
@@sofyaali3339 አማሰግናለሁ፠ እኔ የታለቅ እህቴ የአረብ ሀገር ውጤት ነኝ ፠ እምኖረው ደቡብ አፋርካ ነው የታሰከ ህይወት
❤❤❤ መልካም ወንድም😢
❤❤❤❤
🥰🥰🥰🥰
መለያየትን አልሰብክም ፤ እግዚአብሔር በልባችን ያኖረው ፍቅርን አንድ መሆንን ነው ፤ ስለዚህ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ምንም ነገር እንደሌለ እምነት ካለ ሁላችሁም በፈተና ፅኑ በመለያየት የእግዚአብሔርን ክብር ዝቅ አታድርጉ ፤ መለያየት መቼም ቢሆን መፍትሔ ሆኖ አያውቅም ፤ መለያየት ጭለማ ነው አለመለያየት ብርሃን ነው ፤
I cane from Eritrea l love you eldana big respect!!
ያ አላህ ወላሂ ከባድ ነው ግን ያልፋል ይህም ይከብዳል ብቻ ያልፋል ግን የምወጂው ስውጋት መለያየት ለኔጋራ የሚያገባ ስሜት አለው ግን ????
እውነት ነው ባል የሴት እራስ ነው ይህማለት ባል እንደፍለገ ሚስቱን ይርገጣት ማለት አይደለም። አምላክ የሰጠውን መብት ማክበር ነው ውንድም ውይም ባል ሚስቱን በጥልቅ ይውደዳት ይላል ስለዚህ ሁለቱም በአምላክ ቃል ከሂድ መልካም ትዳር ይኖራቸዋል፡፡
የሆነች ትልቅ ሴትዩ ዉስጥሽ ያለች ይመስላል ዉይ አገላለገ ጣፋጭ ነሽ
ሴትመሆን መታደል ነዉ ታየኝ እናት ስሆን❤❤❤
D/r መስከረም ከልጅነቴ ጀምሮ እሰማታለሁ በጣም አሪፍ ሴት ናት
ኡሚየ የኔ ስስት አላህ ይጠብቅልኝ አባቴም የኔ አለይታ እወድህ አለሁ
ለምሳሌ እኔ ጉኒየ እደት ዳገት እደሆኑብኝ ሌላ ሰው መላመድ በርግጥ ካንድ ሰውጋ መለያየት ለቀጣዩ ጉዞ ትምህርት ነው ግን እኔ ከብዶኛል ተምሪያለሁግን ሳስብው አሁንም ይከብደኛል
ደስ ይላል ነገር ግኝ ባል የ ሚስት እራስ ነው ማለትና ሚስት ለባሏ ትገዛ ማለቱ ሴት ባሏን እንደ ባሪያሽ ይግዛት ማለት አይደለም፡፡ልክ ቤተ ክርስቲያን ለክርስቶስ እንደ ታመነችለት ሚስትም ለባሏ ታማኝ ትሁን ፡እንዲሁም ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያንን እስከ ሞት ድረስ እንደወደዳት ባልም ሚስቱን እስከ ሞት ድረስ ሊወዳት ይገባል ማለት ነው፡፡ስለዚህ ከመገዛትና ራስን መስዋት ከማድረግ የቱ ከባድ ትዛዝ ነው
እውነት ነው እኔም ያልገባኝ ጥያቄ ነው ሰው የማይጨርሰዎን መጀመር እና አጥፍተሽ ይቅርታ የጠየቅሽው ሰው ጥሎሽ ሂዱ የእራሱ ህይወት እየኖረ ለምን ተመልሱ እንደሚመጣ ምንም አይገባኝም
አረ አሁንም ጠካራ ነሽ ኤልዲ እውነት ❤❤❤❤❤
ገኒ እኔ ባለትዳር ነኝ በባለቤቴ በጣም እቀናበታለው ግራ ገብቶኛል የማይደውልለት ሴት የለም በዚሁ ምክንያት ሰላም አይሰማኝም ግን ደግሞ ጥሩ ነው እስቲ ምከሪኝ🙏
የኔ ፍልቅልቅ የኔ ልዮ ዉስጥሽ ሁሉ ሲያምር
ገንየ የኔምርጥ ስወድሽ የአቀረብሻት እግዳ ምርጥ ሴት አስተዋይ ❤❤❤❤❤👍👍
ገንይ በጣም እናመሰግታለን ይቺ ቆንጆ ንግግርዋ ጣፍጭ ሰርስሮ ነው ውስጥ ሚገው😘😘😘
ዋውውውውው ተባረኩልኝ ምርጦች በጣም ግሩም ወይይት ነው ለምልም በሉ ውድድድድ❤❤❤❤❤
በጣም የምትገርም ልጅ ናት ❤❤❤👌
ጥሩ ምክር ነዉ ተባረኪ ኤልድዬ
🥰my sweet sis Eldu 😘geniye Thanks betam Egziyabher yakbrln Endezi astewyi sew sgabzi bzu enmaralen yalchwu hulu yalfkubet new
ልጅሽን ትመድላለች ገኑ❤
አንደቤታ ስጣፍጥ ዋዉዉ ❤❤❤❤
በጣም ትክክል ሁሌም አዲስ ሂወት አለ ሂወት ይቀጥላል
በማርያም ይችን ልጅ እንዴት እንደምወዳት ... ❤❤❤ 10Q ገኒዬ ስለጋበዝሽልን
ገኒዬ በጣም እናመሰግናለን ስለ አረብ አገር ሴት ያነሳሽዉ
እሚገርም ወይይት ነዉ ጥሎሽ ለሄደ ማለቃቀስ ሣይሆን" እድል" ነዉ ብሎ መቀበል ነዉ!! ደሥ ይላል
ጎበዝ ኤልድዬ ፈጣሪ ያሰብሽው ነገር ያሳካልሽ
ውይ ጥሩ ውይይት ነው ንግግርሽም ደሥ ይላል አስተዋይ ነሽ❤❤❤❤❤
ትክክል ነው ❤❤❤❤❤
welcome my sister Good job nice idea nice keep up 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹batam wdddket hasbash batam arif tmhert new yawnty adinkash🌹🌹🙏
ዶክተር መስረም በጣም ነው እይወቴን የቀየረችው❤❤❤❤ በናታቹ ስሟት
ማነች መስከረም ሊንክ አስቀምጭ
@@zahrabintbabatube5921 "appeal for purity" bilesh search argi
ማናት ሊንኳን አስቀምጭልን
please share me meskerm links❤
ጀግና ጎበዝ ልጂ ነሽ
ትክክል ነሽ የማንጨርሰዉን ነገር ለምን እንጀምራለን ለኔም ጥያቄ ነዉ
ከእድሜዋ በላይ አዋቂ ኤልዱ
ገኒየ ኢንወድሻለን ኣላህ ይጠብቅሽ
ሰባብሮኛል እደት እደምቆም አላቅም ፈጣሪየ ጠካራ ሴት አድረገኝ
አይዞሽ ነገን አስቢ ዩቲዩብ እየገባሽ ትምርት እና ፊልም ነገሮችን እይ አዳምጭ ያልፋል
@@mesitube.561 እሽ እህቴ
አብሽሪ ትችያለሽ
@@ffffft9498ልክ እንደኔ 😢😢😢😢
ayizosh hulum yafal xenekir 😢yemitefelegiwune sayihone yemisefelegeh mereci
ገኒየ የኔሂዉት ለቢዙ እህቶቺ ትምህርት ይሆን ነበር አዲቀን
የወንጂውን ሙሉጌታ ጀዋሬ አቅርቢውና ይተንፍስ ገኒ በርቺ ናይስ ነው
Dhuga rabbi jalali kun wan baye nama godha nami jalatan hin midhame hin jiru Jessica for love's days 💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢
እውነት ነው የኔም የሁሌ ጥያቄ ነው ግን ለምንድነው
ሰወዳት ኤልዱየ ዕድመ ይሰጥሸ 😊
❤❤❤የኔ ቅመም የኔ ጣፋጭ ንግግርሽ ሁሉ ሚጣፍጥ ተባረኪ❤❤❤❤❤
ከዝች ልጅ ብዙ ተምሬለሁ አነጋገሯ ደስ ይላል
ፈጣሪ የባረክውን ለሁላችን ይስጠን
ልክ ዲግሪና ዲፕሎማ እንደጫነ ሰው።የቲክ ቶክ ፌመስ ስትሉ እፈሩ።ቲክ ቶክ ከጨቅላ ህፃን ጀምሮ ሚምቦራጨቅበት ተራ የተራ ከእውቀት ውጭ የሆነ ሰው ቪዲዬ ሚለቅበት ቦታ ነው።
ወጣት ሴቶች ብዙ ካንቺ ይማራሉ በርቺ
የኔም ጥያቄ ነው ለምን የማያልቅ ነገር ይጀመራል!?
Geny yezrwa engdash ken esmartnta mekliten temeslalich
genet ገኒ እባክሽን አስሬ አርቲስት ገነት አትበይ እናውቅሻለን
ቅመም የሆንሽ ልጅ ተባረኪ
ገንየ የፀጉር እስታይልሽ አያምርም ለምን አሳጠርሺው
የልጅ አዋቂ❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ይችን ልጅ ስወዳት❤❤❤
ወንዶች ክፉ ይበዛቸዋል ዋናው ነገር እራስን መውደድ በነሱ ፍፁም አለመመካት ለራስ ቅድሚያ መስጠት እንደነሱ ብልጥ መሆን
ኤልዲ ጀግና ነሺ እህቴ ብትሆኚ ብዬ ተመኘሁሺ love you ❤❤❤❤❤
Yichi lij manat? Bemn famous honech am confused
tolo new yalkebge altgebkum ergit yal andebit ena webet fetari yejmershwen endetchreshy yerdash endanchy ayenit birtu ena astwaye setoch yasefilgunal ena tebarki
ይህ ጥያቄ የኔም ነው የማይጨርሱትን መጀመር ለንም ነው?
ገንየ የመልካም እናትናት❤❤❤❤❤❤❤
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ኤልዬ! ሰው የማይጨርሰውን ነገር የሚጀምረው የለመታደል ስለሆነ ነው።
Atisasach hulum lemikineyat new yalihon hiwot bihonm bizu temireshibet new emiyalefew
ግኔ,በጣም,እወድሻለሁ❤❤❤❤❤
የማስታወቂያ ሙዚቃሽን ስሰማ ሰብ ያረኩሽ
የኔና ኤልዳና አስተዳደግ አድነው እዴኔ ያለ ሰውአይመስለኚም ነበር❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔማር በጣምነዉ የምወድሺ. በጣምነዉ የተማርኩብሺ
አሁን አገባሽ ወይ ካገባሽ ንገሪን አሁን ምላይ ነሽ
የምር ቅመም የሆነች ልጅ ነች እግዚአብሄር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ
የምትገርም ልጅ👌👌👌👌
She is so pretty ❤
ገኒየ ልጅሸን ነዉ ምትመሰል
Ayzosh yene eht hulum yalfal begeta tamegni isu hulun chay new
ጀምረን ምናቋርጠው ተግሰት ሰሌለን ነዋ
አገላለፅሽ በጣም ትመችኛለሽ😢
Geniye mindnew beyekenu wbetsh michemrew yene enat zare demo liyu honeshal
የኔ አንደኛ ስወደቹ❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ስላም ያደርግልን
ዋውውውውጥሩ ትምርት አግቼበታለሁ

ሴቶችዬ መጀመርያ ራሳቹላይ ስሩ ጠብቁ
ጠንካራ ሁኑ ተስፋ እምነት ይኑራቹ ሁሉም ይቻላል !
ውዴ ደምሪኝ❤
yess❤❤
በትክክል
ryt
ገኒ በሰላም ላአገሬ ቢያበቃኝ እኔን አታቀርቢኝም ከምር መቅረብ እፈልጋለው የማወራው አለኝ ፍቃደኛ ከሆንሽ የመዳም ቅመምን ለመቀበል😢
አስገራሚ ደስ የምትል ልጂ እውቀቱን ይጨምርልሽ አንደበተ ርቱ ገኒዬ አንችም አጠያየቅሽ ደስ የሚል ነው በርችልን
መልካም እናት መሆን ለምትመኙ ሁሉ፡ መልካም እናት መሆን በምኞት ሳይሆን መልካምነት ምን ማለት እንደሆነ በትክክል መረዳት ይመስለኛል። መልካምነትን ለመረዳት ግን መጽሃፍ ቅዱስ ብቻ ማንበብ ይረዳችኋል
በኡነት ሁላችነም ያልተነገረ ግን ተሰብረን ያለፍነው ቀን አለ ግን ነገም ሌላ ቀን ነው ማርያምን ነው የምላችሁ በሒወታችን ውስጥ በፍቅር መጎዳት በጣም ያማል ግን አያልፍም የምንላቸው ቀናቶች ያልፋሉ በእግዚአብሔር ሀይል ሁሉንም ያሳልፋል ብቻ ተስፋ አንቁረጥ።
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ፥ቡዙ ሰው ካንቺ ቡዙ ትምህርት እየወሰደ ኖው፥
@ ውበትሽ👌
@ ንግግርሽ 💋
@ ኣለባበስሽ 👍
ኣንደኛ የኔ ኣስተዋይ 💜😘🙏