#አሾልከሽ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 апр 2024
  • #ebstv #comady #tewanaytv
  • КиноКино

Комментарии • 128

  • @EtenshBirhanu
    @EtenshBirhanu 2 месяца назад +4

    ተዋናይ ቲቪን ነበር የምከታተለው አሁን ደሞ ወደዚ መጣው ደስ ትላላቹው

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 3 месяца назад +5

    ብርቁ እንዴት ነው ያስረዳቸው ለአባቷ 😂😂😂😂ኃይሌ መጥፎ መጥፎ ፓርቱን ምትሰማው ነገርስ 😂😂😂😂❤❤❤

    • @AbuMuaz-sh9mq
      @AbuMuaz-sh9mq 3 месяца назад +1

      እየሸከሸከ ነበር ያስረዳው በሙቀጫና ዘነዘና ቀየረበትጂ

    • @user-sv7qj7lr6q
      @user-sv7qj7lr6q 2 месяца назад

      እኮ ክፉ ክፉውን ይሰማል😀

    • @kadijajuwhar7104
      @kadijajuwhar7104 Месяц назад

      😁😁😂😂😂የስድቡን ይሰማበታል ሌላውን አይሰማለትም ምን አይነት አደናግር ሰውነው 😅😅😅😅

  • @brukfetene7070
    @brukfetene7070 3 месяца назад +16

    ላይክ እያረጋችሁ ግቡ የሀገሬ ልጆች❤❤❤

  • @SAMI-el6nt
    @SAMI-el6nt 2 месяца назад +2

    የእውነት በጣም ነው የተመቸኝ ጌታ 😂😂😂

  • @user-sv7qj7lr6q
    @user-sv7qj7lr6q 2 месяца назад +3

    ባያልቅ ተመኝሁ በናትችሁ ቀጣይ ስሩበት ቀጣይ ይኑረው

  • @Hawa-gc2pl
    @Hawa-gc2pl 3 месяца назад +2

    በጣም አስተማሪ ያገራችን ወግየያዘ ይመቻችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @AbuMuaz-sh9mq
    @AbuMuaz-sh9mq 3 месяца назад +4

    ዋው ተፈጥሮ እንደዚህ አይነት ቦታ ሚስቴ ጋር ማሳለፍ ያስደስተኛል

    • @AliAli-bc5mm
      @AliAli-bc5mm 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂ከዛስ

    • @AbuMuaz-sh9mq
      @AbuMuaz-sh9mq 2 месяца назад

      @@AliAli-bc5mm ከዚያማ ማሳለፍ ቀናህዴ መቼም የኛ ሰው በዚህም ይቀናል

    • @AliAli-bc5mm
      @AliAli-bc5mm 2 месяца назад

      @@AbuMuaz-sh9mq አይዞህ ታሳልፋለህ

  • @user-dp2pq2di5x
    @user-dp2pq2di5x 3 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ደርበይ ልብሥነዉ የደረበይ አላለም😂😂😂

  • @AmerDese
    @AmerDese Месяц назад +2

    በጣም ነዉ የሚያምር

  • @fatumaawel5749
    @fatumaawel5749 3 месяца назад +3

    ወላሂ ላይክ አደረጓቸዉ❤❤በጣም ነዉ ደሰ የሚሉት❤

  • @user-is9di8si2m
    @user-is9di8si2m 3 месяца назад +2

    የነ አበጀሽ ቤተሰብ ይመቸኛል …የነ ብርቁ ማለቴ ነው 😅😅😅😅😅

  • @user-xi2kb6kx6s
    @user-xi2kb6kx6s 3 месяца назад +1

    ይሄ እሹማ የሚባለው ነገር የግድ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @banchiamsalu6053
    @banchiamsalu6053 3 месяца назад

    ሰፈሬ ስታምሩ የኔ ወርቅ ጎጃሜ አማራ❤❤❤❤❤

  • @andargachewbiadge1083
    @andargachewbiadge1083 3 месяца назад +1

    ከእንደዚህ አይነት አማች ይጠብቃችሁ ነገሮችን እንደገባው እሚተረጉም ብዙ ሰዎች አሉ የብዙ ባለትዳሮች ህይወት ምስቅልቅል ውስጥ እሚገባው

  • @EtenshBirhanu
    @EtenshBirhanu 2 месяца назад +3

    ይለያል ዋው

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n 3 месяца назад +3

    ብርቁዬን..ተከትዬ..መጣሁ

  • @kadijajuwhar7104
    @kadijajuwhar7104 Месяц назад +1

    ወይኔ በሳቅ ፈረስኩ😁😁😁😁😂😂😂😂

  • @lawgaletw
    @lawgaletw 2 месяца назад +2

    እሽቅንድር ስትል ጠርጥሬታለሁ አለ ኪኪኪኪኪኪ

  • @Muna336
    @Muna336 3 месяца назад +1

    ተነ ነጣነቷ😂😂😂😂😂ወይ ጨረቃ የትወናው ድምቀት❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @JooklJookl
    @JooklJookl 3 месяца назад +1

    የኔዉዶችበርቱ😂😂😂❤❤❤🎉🎉

  • @hehamanot
    @hehamanot 2 месяца назад +3

    ገዘቡን ስትሰጥበት 😂😂😂😂

  • @user-dd8qn3et8b
    @user-dd8qn3et8b 2 месяца назад +2

    የቦታዉሲያምር

  • @user-ee3fe4ci4r
    @user-ee3fe4ci4r Месяц назад +1

    ቦታውን ወደድኩት አረንጓዴ የሆነ ሀገር እኔም ልምጣ ከፍቅረኛዬ ጋር ልዝናና በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-zt3hh9od9u
    @user-zt3hh9od9u 3 месяца назад +1

    አይ ብርቁ በጁ ያስረዳው ነገርስ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @MaledaTube-fs9to
    @MaledaTube-fs9to  3 месяца назад +4

    ኧረ ሠብስክራይብ እያደረጋችሁ እባካችሁ

  • @user-hu4om4zx2v
    @user-hu4om4zx2v 13 дней назад +2

    በርቱ

  • @tigist649
    @tigist649 3 месяца назад +4

    ላይክ እያረጋቹ ጋይስ

  • @user-rz9mq3wi4j
    @user-rz9mq3wi4j 2 месяца назад +2

    😂😂😂😂 እኔ ነፈርኩ እኳን ብርቁ ሀሀሀሀሀሀ

  • @eslamnawemnetihijabnawwube7706
    @eslamnawemnetihijabnawwube7706 Месяц назад +1

    ወይ ዘደ እስክስታዋንኮ ነካችው 😂😂😂😂😊

  • @gufh9364
    @gufh9364 Месяц назад +1

    ወይኔ በሳቅ ኡኡኡኡኡ😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ux2dg7yj6f
    @user-ux2dg7yj6f 2 месяца назад +2

    ኡፍፍፍፍፍ ቦታው ሲያምር

  • @Mkd4028
    @Mkd4028 2 месяца назад +4

    😂😂😂❤

  • @user-oe4kf3ul5d
    @user-oe4kf3ul5d 3 месяца назад +1

    የሀገሬ ልጆች ታምራላችሁ❤❤❤❤❤

  • @yihunSemegn
    @yihunSemegn 3 месяца назад

    ዛሬ ተቀደምኩኝ የምዎዳችሁ እንኳን ደና መጣችሁልኝ

  • @user-po5lu8kg6z
    @user-po5lu8kg6z 3 месяца назад +2

    Lemn tolo tolo atlekulenem🙏🙏🙏🙏

  • @jeryeyoel
    @jeryeyoel 3 месяца назад +1

    ዋው ዋው ዋው😂

  • @habtamuaragawe6004
    @habtamuaragawe6004 2 месяца назад +2

    ወደማድ ቤት ሲመጣ የብርቁ ሚስት ባራዳ (ቃል ልታስበለኝ ነው )

  • @SrS-fy1fh
    @SrS-fy1fh 2 месяца назад +1

    ወላሂበጣምያስቃል

  • @adugnatibebu9343
    @adugnatibebu9343 2 дня назад +1

    ❤❤❤❤ይመቻችሁ

  • @user-pt1oh2yf6h
    @user-pt1oh2yf6h 3 месяца назад +2

    ቢቀርስአሁንከዚህሁሉጭንቀት

  • @FilimonEsubalew
    @FilimonEsubalew 3 месяца назад +1

    እንወዳችኋለን

  • @shegawabie-pt8kw
    @shegawabie-pt8kw 3 месяца назад

    ጥሩ ነው በርቱ

  • @Muna336
    @Muna336 3 месяца назад

    ቦታው ያምራል እናተም በጣም ትችላላችሁ ዋውው ናችሁ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @GFg-uj2gv
    @GFg-uj2gv 26 дней назад

    😂😂😂😂😂ጭርቅቅ በይአላለም

  • @BelayneshMulgeta
    @BelayneshMulgeta Месяц назад

    ደረበችብኝ😂😂😂😂😂

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2d 3 месяца назад +1

    ብርቁጥናቱን ይስጥህ. ሰውየው ደሞ ግሞ የሚሰማው ተኮልተኮሉነው ለምን ቁምነገሩንአይሰሞም👂👂👂

  • @user-ku2fy5cs4s
    @user-ku2fy5cs4s 3 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂 አይ ብርቁየ😂😂😂😂

  • @Makkah_-od1ze
    @Makkah_-od1ze 3 месяца назад +1

    ሠላም

  • @user-hu4om4zx2v
    @user-hu4om4zx2v 13 дней назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaimanotHeymanot
    @HaimanotHeymanot 3 месяца назад

    ወላ ውሺማ ይባላል😂😂😂😂😂😂😂😂ክክክክክክክክክክክ

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo 3 месяца назад

    ጨረቃ ለምን አታነቡም ኮሜት እነአበጀሽ ጋስሩ አልተዋጣላችሁም ብቻችሁን❤❤

    • @EthiopianEthiopian-dw4ex
      @EthiopianEthiopian-dw4ex 3 месяца назад +2

      አረ ጎበዞች ናቸው

    • @Concordtv123
      @Concordtv123 3 месяца назад +2

      ለምንድን ነው አንተስ የማታነብ የ 1000 ብር ደሞዝ ምን ያደርግላቸዋል ተቀጥሮ የሠው ማደጊያ ከሚሆኑ የራሣቸው 3000 ብር ይሠራሉ ከቻልክ እይላቸው እና ሼር አድርግላቸው ሌሎችም ወጠው እራሣቸውን ቢችሉ ደሥ ይላቸዋል የለት ጉርስ እንዳያጡ ፈርተው ነው እንጂ በጣም አቅም ያላቸው ልጆች ናቸው በጣም ጠንካራ ከቅጥር ወጠው እራሣቸውን የቻሉ

  • @SmegneweAweke
    @SmegneweAweke Месяц назад

    በጣምነዉ የሚያምረው

  • @sarasesaye
    @sarasesaye 3 месяца назад

    ስወዳችሁ❤❤❤😂😂😂

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t 3 месяца назад

    እኳንደና መጣችው

  • @mulugojjamtube-4292
    @mulugojjamtube-4292 3 месяца назад

    😅😅😅😅😅👍👍👍👍በርቱ

  • @shegawabie-pt8kw
    @shegawabie-pt8kw 3 месяца назад

    ይመቻችሁ

  • @Iacen
    @Iacen 3 месяца назад

    አይብርቁ 😂😂😂😂😂😂

  • @user-vv6pw1ek9e
    @user-vv6pw1ek9e Месяц назад

    ኧረበሳቅ😂😂😂😂

  • @abereadane
    @abereadane 15 дней назад +1

    yameral. Btam

  • @user-kl6ub3pf5g
    @user-kl6ub3pf5g 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ibrahim-wr6do
    @Ibrahim-wr6do 2 месяца назад +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @haya6567
    @haya6567 15 дней назад +1

  • @user-uo1cv1zu5e
    @user-uo1cv1zu5e 2 месяца назад +1

    😂😂😂😂

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 3 месяца назад

    😅😂😂😂😂

  • @mwale8371
    @mwale8371 3 месяца назад

    Haile 😂😂😂😂😂😂

  • @KiyaJesus1
    @KiyaJesus1 2 месяца назад +1

    😅😅😅😅

  • @Emsil-wx1zq
    @Emsil-wx1zq Месяц назад

    ❤❤❤❤😂😂

  • @user-uo1cv1zu5e
    @user-uo1cv1zu5e 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤

  • @BezaMengistu-ez2tb
    @BezaMengistu-ez2tb 2 месяца назад +1

    Bita seyemer

  • @ekramyoutube3878
    @ekramyoutube3878 3 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @betyhana4777
    @betyhana4777 3 месяца назад

    😂😂❤❤❤❤❤🎉

  • @Fuunyvd
    @Fuunyvd 3 месяца назад

    ❤😂❤❤❤❤❤

  • @InspirationalMacawBird-my3jx
    @InspirationalMacawBird-my3jx 3 месяца назад

    ❤😂❤❤❤❤❤❤

  • @user-gn5zg8wc6h
    @user-gn5zg8wc6h Месяц назад

    እምየ ሀገሬ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-oe6kt7me8r
    @user-oe6kt7me8r 3 месяца назад

    Konjo new ❤❤❤❤😂

  • @AaSs-it7us
    @AaSs-it7us 3 месяца назад

    😂😂😂😂🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @dessietenagne4859
    @dessietenagne4859 15 дней назад +1

    የት አካባቢ ነዉ

  • @loveaa5064
    @loveaa5064 3 месяца назад

    😅😅😅🎉❤

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md 3 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @OmorOmor-bz1rh
    @OmorOmor-bz1rh 29 дней назад

    ቀዝቀዝ ብላለች አላለም

  • @ShCv-ww7gh
    @ShCv-ww7gh 2 месяца назад

    😢😢😢😢😅😅Dese sel

  • @Banche577-iq7ez
    @Banche577-iq7ez Месяц назад

    እረ አማትዮው ግን ግፍ ነው😢

  • @user-pj6dv3hg5k
    @user-pj6dv3hg5k Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @betesayda2576
    @betesayda2576 3 месяца назад

    ❤😂❤😂❤😂❤❤❤❤

  • @user-eo1sm6oq7v
    @user-eo1sm6oq7v 3 месяца назад

    ❤😂😮❤❤❤❤

  • @samirasaad2584
    @samirasaad2584 Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @BelayneshMulgeta
    @BelayneshMulgeta Месяц назад

    😂😂😂

  • @user-ee3fe4ci4r
    @user-ee3fe4ci4r Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😳😳😳😳😳

  • @user-dd8qn3et8b
    @user-dd8qn3et8b 2 месяца назад

    😮😮❤❤❤❤

  • @betesayda2576
    @betesayda2576 3 месяца назад

    ሊወሸም ነው

  • @Iacen
    @Iacen 3 месяца назад

    ❤❤

  • @nagsykellew6403
    @nagsykellew6403 3 месяца назад

    Kkkkkkkkk

  • @meratwondesne1971
    @meratwondesne1971 3 месяца назад

    😮😮😮😮😮😮❤❤❤❤

  • @abereadane
    @abereadane 15 дней назад +1

    Teru

  • @gufh9364
    @gufh9364 Месяц назад +1

    ደቆሮ ሰለዉ ሰማ በሳቅ😂😂😂😂

  • @user-gn5zg8wc6h
    @user-gn5zg8wc6h Месяц назад

    ውሽማ😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 Месяц назад +1

    Hode firis ale iko besak 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @mulutsegaye3592
    @mulutsegaye3592 3 месяца назад +1

    ኧረ በናታችሁ አሚኮን ይመስል ይህን አልቃሻ ዌሸንት ቀይሩት ያሰጠላል ሌላው አሚኮ ሆናችሁብን አይ ምነው እቴ ሸበሌው ገዳዬ የሚል አይነት የጎጃም ዘፈኖችን ተጠቀሙ ሳቢ መሆን አለበት።

    • @azeezaibrahim6570
      @azeezaibrahim6570 2 месяца назад

      This is my feeling too. Ibakachu keyirut yastelal

  • @MokeZema-q8e
    @MokeZema-q8e 24 дня назад

    Moke

  • @hayathahamad164
    @hayathahamad164 Месяц назад

    👍👍👍👍