ከንስር አይን መጥፍት ጀርባ ያለው ዋናው አለቃ በቁጥጥር ስር ዋለ!!

Поделиться
HTML-код

Комментарии •

  • @SOFIAFEKADU
    @SOFIAFEKADU 11 дней назад +312

    ዘሌ. ይህን. ውለታህን. እግዛቢሄር. በዘር. ማንዘርህ. በሳማይም. በምድርም. መልካም. ነገር. ይስጥህ. ይጠብቅህ. ተባረክ

    • @akbirteame379
      @akbirteame379 11 дней назад +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤

    • @Sheibra-nj9xr
      @Sheibra-nj9xr 11 дней назад +2

      You are taker ጌታ ይጠብቃቹዉ በቃ አገር ዉስጥ መንግሥት የለም ለምን ወጣቶች እየተደራጃቹዉ አገራቹዉን ጠብቁ የስንት ሰዎች ደም አለበት ምን አለባት የወንድሞቻችን ደም ፈእሶ አይቀረም ስንቱዉ በበራአ ቀረ. ታሪክ አይረሳዉም መቼም

    • @Sheibra-nj9xr
      @Sheibra-nj9xr 11 дней назад

      አገራችን እንዲህ ወነ ሌበ እና ማጅራአት መቺ አራጅ ማንም የሚፍነጭበት አይ አገሬ ከባለስልጣኖች ጋር ለሼር ነዉ የሚሰሩት አብይ እዝብ የመረጠ ካለፈዉ ሥራአት እናርፍአለን ብሎ ነበር ነገር ግን እዝቡ እያአነባአነው ታሪክም አይረሳአዉም

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 11 дней назад +1

      Amen Amen Amen

    • @EjigayehuYemanbirhan-x2d
      @EjigayehuYemanbirhan-x2d 11 дней назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @ዙዙቲ-ዀ3ጐ
    @ዙዙቲ-ዀ3ጐ 11 дней назад +1216

    ማነው ዛሬ ሲጠብቅ የዋለ 👍አላህዬ በሰላም አምጣልን

  • @Kalወለተተክለሐይማኖት
    @Kalወለተተክለሐይማኖት 11 дней назад +459

    ማንም ወንጀል እየሰራ ሰላም አይኖርም ፈጣሪ ይጠብቀው የንስር ዓይንን በእውነት ተጨንቄያለሁ😢

    • @birhanugerma3307
      @birhanugerma3307 11 дней назад +8

      አትጨነቂ ሳያገኙት አይለቁም ግን ያለፍበትን እንድናውቅ ነው እንጂ

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 11 дней назад

      ​@@birhanugerma3307እውነው ይከን ቴክስት ሳይ ልቤ በሀሴት ሞላች እንባዬን ጠረኩ እንዳፍሽ ያድርግልኝ😢😢😢😢😢😢

    • @Zahra-የናትዋልጅ
      @Zahra-የናትዋልጅ 11 дней назад +5

      @@Kalወለተተክለሐይማኖት የዘሌ ጩኸት ሳይ ጨነቀኝ ምን ይሆን በሉትይሆን ኡኡኡኡኡ

    • @MekedesMekedes-t9g
      @MekedesMekedes-t9g 11 дней назад +2

      እደወ እመቤቴ ትጠብቀዉ😢😢😢😢

    • @AmenBaba-fe4rz
      @AmenBaba-fe4rz 11 дней назад +1

      😂😂😂😂

  • @YeronTajudin
    @YeronTajudin 11 дней назад +521

    እሄን የኢትዮጵያ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቀው

  • @Wasaneewasanee-d4n
    @Wasaneewasanee-d4n 11 дней назад +843

    አንተን የ ወለዳች እናት ማፀኗ ይባርክ❤

  • @Sojoo-le3cn
    @Sojoo-le3cn 11 дней назад +150

    አላህ ነብዩ የሱፍ ከዛሁሉ መከራ ያወጣ አምላክ የንስርን አይን ወድማችን በሙሉ ጤንነቱ ን በሰላም አላሀህ ያስገኝህ ያረብ

    • @مريممحمد-ج6س9م
      @مريممحمد-ج6س9م 11 дней назад +1

      አሚሚሚሚንንንንን ያርብብብብ

    • @BnUk-n3c
      @BnUk-n3c 11 дней назад +1

      Amiiiiiiin yarabminhusti yihun yaleho wendime allah yixebiqi 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @MuluemebetWako
      @MuluemebetWako 11 дней назад +1

      አሜን

    • @munabekit6851
      @munabekit6851 11 дней назад

      Amen🤲🏼 አሜንንንን🤲🏼 አሜን ንንን 🤲🏼

    • @Noora-i7w
      @Noora-i7w 11 дней назад

      አምን አምን የረበል አላምንን

  • @faizahassen2900
    @faizahassen2900 11 дней назад +9

    በጣም የሚደነቅ ስብእና ያለህ በዛሬ ዘመን ህይወትህን አሳልፈህ ስጥተህ እንዲህ መጋፈጥህ እጅግ በጣም እንድትመስገን እንድትወደድ እንድትከበር ያደርግሀል አላህ ክሁሉ መጥፎ ነገርይጠብቅህ ጥላ ከለላም ይሁንህ.ሀገራችን ውስጥ እንዲህ አይነት ስው በላ ወንጀሎች እየተካሄድ የመንግስትን ስራ እየስራችሁ ህብርትስቡን እያገለገላችሁ የጠነከረ ከለላ ጥበቃ እንዲደረግላችሁ ያስፈልጋል እኔ ብቻ በጣም አጃኢብ ሆኖብኛል ሀገሪቱ ጭራሽ መንግስት የሌላት የወንበዴ መጠራቀሚያ መሆኗ ያሳዝናል ወንድሜ አሁንም አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ehailu2018
    @ehailu2018 11 дней назад +60

    ዘሌ እንደነዚህ አይነት ነብስ በላዎች በስዉ ነፍስና በስው ንብረት እራሳቸዉን የቆለሉ ምንም አንደስው የማያስቡ አይምሮ ቢሶች ጋር መታገል ከባድ ቢሆንም እዉነትን ይዘህ እየታገልካቸዉ ነዉ እግዚአብሔር ይርዳህ እነዚህን አንድ በአንድ አስለቅሞ ከመንግስት ጋር ተባብሮ ከልጠፋ በስተቀር ኢትዬጲያ ስላም አታገኝም ልዑል እግዚአብሔር ይርዳህ❤❤❤❤❤

    • @etsegeneteshete2671
      @etsegeneteshete2671 11 дней назад +1

      @ehailu2018
      12 hours ago
      ዘሌ እንደነዚህ አይነት ነብስ በላዎች በስዉ ነፍስና በስው ንብረት እራሳቸዉን የቆለሉ ምንም አንደስው የማያስቡ አይምሮ ቢሶች ጋር መታገል ከባድ ቢሆንም እዉነትን ይዘህ እየታገልካቸዉ ነዉ እግዚአብሔር ይርዳህ እነዚህን አንድ በአንድ አስለቅሞ ከመንግስት ጋር ተባብሮ ከልጠፋ በስተቀር ኢትዬጲያ ስላም አታገኝም ልዑል እግዚአብሔር ይርዳህ❤❤❤❤❤
      44
      Reply

  • @nardosakalu2958
    @nardosakalu2958 11 дней назад +214

    እርግጠኛ ነኝ ነገ ጥሩ ዜና እንሰማለን በፈጣሪ እገዛ ዘላለም ጀግናው በርቱልን

  • @zenitube4006
    @zenitube4006 11 дней назад +241

    መወለድ ቋንቋ ነዉ በምን ቃል ልግለፅ ዘሌ አላህ ይጠብቅህ የኔ ጀግና ❤

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 11 дней назад +4

      😢😢😢ቃላት አጣሁለት ከሮጠው ጋር እሮጦ 😢😢😢

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 11 дней назад

      ​@@ዳግማዊትኢትዮጵያበጣም ወላሂ

    • @hayatdamtew7016
      @hayatdamtew7016 11 дней назад

      በጣምምምምም

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 11 дней назад

      በእውነት ይሄ አበበል ነው ግን በእውን ሆኖ አየውት በሌ በጣም ጫዋ ደግና ሄዌይ ነው ግን ወንድሙና እህቱ በጣም በጣም መጥፎ ነቸው ከዛ የተነሣ ጓሮ ቤቴ ሁሉ እነሱ የእውነት እህት እና ወንድምነችሁ ወይ ብሎ ይጠይቁኛል ከእነሱ ዝምድና ምን አለ የዛሌና የንስር አይን ጓሮ ቤት በሆነን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @BnUk-n3c
      @BnUk-n3c 11 дней назад

      😢😢😢

  • @bahrainbahrain1695
    @bahrainbahrain1695 11 дней назад +1

    ዘልዩ፣እራስህን፣እየ፣ጠበቅ፣ያዝክው፣ስራ፣ጌታ፣ይርዳህ፣ወንድማቸን፣በስላም፣ይውጣልን።

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 11 дней назад +78

    የንስር አይን ከታገተ ቡኋላ ሁለማናዬ ግራ ገብቶኛል። ቸሩ መድኃንአለም የወንድማችንን ህይወት ከእነዝህ ጨካኝ አውሬዎች ጥቃት ጠብቅልን።

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 11 дней назад +1

      Amen Amen Amen

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 11 дней назад

      @@zewdumesele5845 አሜንሁላችንም ተጨነቅን ቸሩመድኃኔዓለም ከክፋሁሉ ይጠብቅልን

    • @ggetachew08
      @ggetachew08 10 дней назад +1

      የንስር፡ዓይን፡በሰላም፡እንዲኝ፡ፀሎታችን።ጀግናው፡ዘላለም፡እንደምን፡ወንድማችን፡እንደምታገኝ፡ነው።ፈጣሪ፡ይርዳ።

  • @Almaz-gb6ks
    @Almaz-gb6ks 11 дней назад +211

    ዘላለም እራስህን እየጠበክ ከነዚህ አውሬ ወንድማችንን በሰላም ያስገኝልን

    • @woinshettafesse5345
      @woinshettafesse5345 11 дней назад +2

      WENDEMEA ZELALEM CHERU MEDHIEALEM YEKETELHE MENGDUNEM YEMERAH MELAEKTU KEFIT KEHUALHE YEKETELUHE { YAGEBUH } WENDEMACHENEN BESELAM BIEXENA LMAGGNET LEMAYET YABEQAN

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 11 дней назад

      Amen Amen Amen

  • @الاسد-ت3ك
    @الاسد-ت3ك 11 дней назад +124

    ቀኑን ሙሉ ስጠብቅ ነዉ የዋልኩት ቸር ወሬ አሰማኝ አምላኬ ዘሌ አንተም ተጠንቀቅ❤❤❤❤

    • @MulunaLewi
      @MulunaLewi 11 дней назад

      Me too

    • @Abi-oc8yt
      @Abi-oc8yt 11 дней назад

      Amen Amen Amen ❤

    • @woinshettafesse5345
      @woinshettafesse5345 5 дней назад

      GUREGNA YABEXE LEBUN WEHENI BEAT KETO MASTENFES NEWE BE SEWE NEFES YEMIQELE CHEMELAQA QEXELUN BE AFU GOSERO YEXEMALQAL

  • @memohmo4116
    @memohmo4116 11 дней назад +2

    እምአምላክ ባለህበት እግዚአቤኤር ይጠብቅህ መልካም ዜና ያሰማን

  • @UftGfy
    @UftGfy 11 дней назад +155

    የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ አደራህን የንስር ዓይን ወንድማችንን ከሰው አውሬዎች ፈልቅቀህ አውጣልን ቅዱስ ገብርኤል የለመንኩህን አደራ 😢😢😢

    • @MunaMuna-pu4vg
      @MunaMuna-pu4vg 11 дней назад +1

      አሜን ምላኩ ቅዱስ ገብርኤል እሱ ይታደገው መልካም ነገር ያሰማን

    • @AlemTem
      @AlemTem 11 дней назад +2

      ሃተተ ኮቶት አትጥሩ እየሱስ ስም ብቻ ጥሩ ለሁሉም መልስ ነው

    • @kdjushs8357
      @kdjushs8357 11 дней назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @aselefgeletaw4829
      @aselefgeletaw4829 11 дней назад

      እንዳዉ ምን እንደምልሕ አላቅም ዞላ ወንዶማችን እማምላክ ትረዳሕ

    • @akbirteame379
      @akbirteame379 11 дней назад

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 11 дней назад +37

    የፆድቃኔ ማርያም ትጠብቃችሁ የዘብሩ ገብርኤል ያስገኝልኝ የንስር አይንን ያስገኝልን

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 11 дней назад +23

    አሜን አሜን ወድማችንን የነስርአይንን እመብርሐን የቃልኪዳንኗ ኬዳነምህረት ትጠብቅልን በዘርፋፋው ቀሚስዋ ትከልልን😢😢😢

  • @simretamare4546
    @simretamare4546 11 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅ ህሱንም በሰላም ያምጣልን አሜን!!!!

  • @MeramA-f3x
    @MeramA-f3x 11 дней назад +78

    ዘልየ ዘርህ ይባረክ የህዝብ እንበሳ ነህ ❤❤❤የንስር አይናችን ፈጣሪ ከነዚህ ክፉ ሰዎች ፈጣሪ ያትርፍህ 😢😢😢

    • @tghahayoutuification
      @tghahayoutuification 11 дней назад +2

      🎉አሜን የድንግል ባሪያዎች 🎉ጀግኖቻችንን በጸሎት እናስባቸው 🎉

  • @ኤፋይቱብ
    @ኤፋይቱብ 11 дней назад +138

    እመብርሃን ካንተ ጋር ትሁን የንስር አይን ወንድማችን ቸር ያሰማን 🙏🥰🥰

  • @ZinetMuhamed-o2w
    @ZinetMuhamed-o2w 11 дней назад +61

    ያረቢ ይሄንን ጀግና የሚሥኪኖች እንባ አባሽ በሠላም አምጣል ባለበት ጠብቅልን ሥገባ ሥወጣ ነበር የዋልኩት

  • @ayelechbekele433
    @ayelechbekele433 11 дней назад +20

    ዘላለም በእውነት ቃል የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልኝ እነዚህ የተደራጅ ነፍስ ገዳይ ነው የሚመሰሉት እባከህ እራሰህን ጠብቅ እመቤት ማርያም ትጠብቃችሁ ወንድምህን በሰላም ያምጣው። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @amharicsessions9647
    @amharicsessions9647 11 дней назад +34

    አብሳሪው መላዕክ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል መልካም ብስራት ያሰማን ኪዳነምህረት እናቴ መልካሙን ታሰማን

  • @helenhelu1530
    @helenhelu1530 11 дней назад +63

    አቤት መታደል ወንድሜ ስትል ስታሰቀና እግዚአብሔር አለሁ ይበልህ ይህ ነው ኢትዮጵያዊ

  • @EndawokAdane
    @EndawokAdane 11 дней назад +79

    እኔስ በጭንቀት ልሞት ነው እግዚአብሔር አምላክ ባለበት ይጠብቅልን እኔ የንስር አይን ከጠፍ ቀን ጀምሮ ፃለት እያረኩ ነው አንተንም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ

  • @EjigayehuYemanbirhan-x2d
    @EjigayehuYemanbirhan-x2d 11 дней назад +1

    ወንድሜ ዘላለም እግዜያብሔር። ይጠብቅህ ዘላለም ኑርልን። እመብርሃን። የጭንቅ አማላጇ ከንስር አይን ጋር ይሆኚ። ጌታ። ሆይ ጌታ ሆይ ድረስለት

  • @ሳርዬዩቱብ21
    @ሳርዬዩቱብ21 11 дней назад +147

    ኪዳየምህረት እናቴ ሆይ ቸር ወሬ አሰማን ኧረ ተጨነቅሁ መድሀኒአለም አባቴ አንተ ጠበቅልን ወንድማችንን😢😢😢😢😢

  • @addisreview2659
    @addisreview2659 11 дней назад +60

    ለካ በህዝብ ደም በህዝብ ህይወት ነው ሀብታም የሚኮነው ምድረ ልክስክስ ዘሌ ብእውነት ጀግና ነህ እግዚያብሄር ወንድምህን ለቤቱ ያብቃው

    • @DejenTamiru
      @DejenTamiru 11 дней назад

      እኔ ለሀብታሞች ያለኝ አሠለካከት ተቀየረ ለካ ስላልተመረመሩ እንጂ ብዙ ሰው አስለቅሰዋል

    • @RahwaDawit-cp1my
      @RahwaDawit-cp1my 11 дней назад

      አሜን

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 10 дней назад

      አዎ አለ እኮ የተውኩት ፋሎ ዛሬ መልሠህ አሥገባሀኝ አለ አኡዙቢላሂ​@@DejenTamiru

  • @TesgaTesga
    @TesgaTesga 11 дней назад +187

    ማነው እንደኔ ስጠብቅ የዋለ ኪዳነምህረት በሰላም ታስመጣል በጨንተት ልሞት ነዉ 😢

    • @asratmegerssa8071
      @asratmegerssa8071 11 дней назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @adanchabyineh9957
      @adanchabyineh9957 11 дней назад +2

      እኔ ቀንም ለሊትም በጭንቀት ልሞት ነው ልቤ እየመታ ነው አሁን ራሱ እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው😢😢😢😢😢

    • @FedilaRedwan-ny2um
      @FedilaRedwan-ny2um 11 дней назад +1

      Ene

    • @AynalemTlahun
      @AynalemTlahun 11 дней назад +1

      😢😢አሜንን

    • @asterokbaindris8082
      @asterokbaindris8082 11 дней назад +1

      እረ እኔም ጨነቀኝ ቸር ያሰማን እግዝአብሔር በሰላም ይገኝልን ኣሜን

  • @bezakulu9440
    @bezakulu9440 10 дней назад +1

    ዘሌ እባክህን አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ትፅግሰት ያሰፍልጋል

  • @zaxvcsamri
    @zaxvcsamri 11 дней назад +33

    ጌታ ሆይ ድርስ እኔ ጨንቆኛል ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ወንድማችንን ከነዚህ አውሬ ሰዎች በሰላም አውጣልን 🤲😥

  • @HxhxHxjx-l7l
    @HxhxHxjx-l7l 11 дней назад +33

    አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን ከነዚህ ሰዎች እጅ በሰላም ያላቃችሁ የንስር አ ዓይንን በጅህ ያስገባልህ

  • @tizetaambaye8143
    @tizetaambaye8143 11 дней назад +54

    የአማኑኤል እናት እመብርሐን እናቴ ነእጦጦዋ ኪዳነምህረት እባክሽን ቸር ወሬ አሰሚን እውነትን ፍለጋ ወጥቶ ነው እና የጠፋው የእውነት አምላክ አንተ በሰላም አምጣው

  • @hawaseid2881
    @hawaseid2881 11 дней назад +1

    ዘላለም አላህ ያግዝህ ጀግናው ያረብ አላህ የነስር አይን ወድማችንንን አደራ አላህ ጠብቅልን ኸይር አሠማን ያብብብብብብ

  • @umijenetitube4002
    @umijenetitube4002 11 дней назад +44

    ስጠብቅ ነው የዋልኩት ጀግና ወንድማችን የብዙ ሰው እንባ ያበሰነው ሙስልም ክርስቲያን ሳይል

  • @WaredeSara
    @WaredeSara 11 дней назад +34

    እዉነትም ዘላለም ዘርህ ይባረክ አንተ የአገር አለኝታ ነህ ዞላ ወንድማችን በሰላም ይገኛል ፈጣሪ ይርዳን

  • @SeadamohamedAli
    @SeadamohamedAli 11 дней назад +111

    ዘሌ ራስህን እየጠበክ ያረብ የእናቱ እንባ የረዳቸው የሚስኪኖች እንባ ይርዳው ያአላህ😭😭ያረብ የነስረ አይንን ሰላም ያስገኘው ያአላህ ጨነቀኝ😢😢😢😢😢

    • @Zahra-የናትዋልጅ
      @Zahra-የናትዋልጅ 11 дней назад +3

      አሚን እኔስ ጨነቀኝ😢😢😢😢

    • @fantayegezahegn3563
      @fantayegezahegn3563 11 дней назад +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @keeranmaran8396
      @keeranmaran8396 11 дней назад +1

      😢😢😢😢በፋጣሪ ስም ዛሬም ሳይገኝ ቀረ እዴት ነው ነግቶ የሚመሸው እዳው ምን ያሰማን ይሆን ውይይ ፈጣሪ

    • @SeadamohamedAli
      @SeadamohamedAli 10 дней назад

      @@Zahra-የናትዋልጅ እኔ እንዲህ የሆንኩ ወላሂ እናቱ እንዴት ይሆኑ😭😭😭

    • @Zahra-የናትዋልጅ
      @Zahra-የናትዋልጅ 10 дней назад

      @SeadamohamedAli በላሂ እኔን በጣም ከባድ ነው እናትነት ውይ እኛየሰውሀገር ልጆቻችንን ጥለንስለመጣን እዴትነው ምንገበገበው አይደለም ታፍኖ ወይኔ ወንድሜን አላህ ይጠብቀው

  • @mezanbahta6306
    @mezanbahta6306 11 дней назад +1

    ውንድሜ ተባረክ እዳተ ያብዛ ክዳነ ምህረት በእለተ ቀንዋ ትጠብቃቹ

  • @amandanoah3563
    @amandanoah3563 11 дней назад +36

    እናቴ ኪዳነምረት የዚን ልጅ ነገር አደራ በሰላም ይገኝ ዘላለምን ከጎኑ ሁኝልን ትመቤቴ ማርያም

  • @umumiftah-x5d
    @umumiftah-x5d 11 дней назад +68

    አሏህየ አሏህየ አሏህየ የኔ ጌታ የሠማያትና የምድር ጌታ የፀሀይና የጨረቃ ጌታ የሠውም የጂኑም የአለማቱ ጌታ የሆከው አሏህ የነሥር አይንን አሥገኝልን ባለበት አንተ ጠብቅልን የሚሥኪኖችን እባ በሱ ምክኒያት አብሠሀል
    ኩን የሚለው ቃል በደቂቃ አርግልን ያከሪም ያከሪም

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 11 дней назад +96

    የንስርአይን ወንድማችን ቅዱስሚካኤል አባቴ ከክፋ ይጠብቅህ😢😢😢😢😢

  • @fasikawidneh5825
    @fasikawidneh5825 11 дней назад +1

    ቸር ያሰማን ኪዳነ ምህረት ትርዳክ

  • @AsegedechGirma
    @AsegedechGirma 11 дней назад +44

    ዘሌ በእውነት ለአንተ ቃላት የለኝም እውነትም መወለድ ቋንቋ ነው፤እግዚአብሔር አምላክ ዳንኤልን በአንበሳ ጉድጓድ የጠበቀ እሱንም ከእነዚህ አረመኔዎች ጠብቆ በሰላም ይመልሠው አንተንም ይጠብቅህ አንተ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ!!!!!

  • @Hayutiyuti21
    @Hayutiyuti21 11 дней назад +38

    ኸይር አሰማን ቅመሞች ጀግናው መቷል ዘላለም ዘገየ የወንድሙ መከታ አላህ ይጠብቅህ የንሰር አይንንም አላህ ባለበት ከሸረኞች ይጠብቀው ያረብ

  • @FhgdFhh
    @FhgdFhh 11 дней назад +45

    የአላህ በህይወት በመጣ በጭቀት ልሞት ነው ሰይጣኖች ዘላለም ፈጣረ ይጠብቅህ ወንድሜ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @meseretmekuriya9316
    @meseretmekuriya9316 11 дней назад +25

    ከዚህ ጭንቀት መድሀንአለም አኛንም አንተንም ይገላግለን አሜን

  • @aminahiendriess5973
    @aminahiendriess5973 11 дней назад +62

    የነስር አይን አላህ ይጠብቀው ባለበት ከተንኮለኞች እጅ ያውጣው ያረብ😢

  • @wondimmatusalamengistu4398
    @wondimmatusalamengistu4398 11 дней назад +92

    ጀግናዬ አይዞህ ወንድምህ የሁላችንም ወንድም ስለሆነ በየሐይማኖታችን ኢየፀለየን ስለሆነ በደና ይገኝልናልና።
    ወንድሜ የት ነው ያለው ብለህ ስትጮህ ጊዜ እንባየ ሳላውቅ ዱብ ዱብ አለ።

  • @thgfhf3199
    @thgfhf3199 11 дней назад +94

    በጣም የምትደነቅ ሰው ነህ እናንተ ሁለት ጀግኞች የወለዱ እናቶች አላህ እድሜያቸው ይሪዘም እናተንም አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ

    • @Ahyumuahmahd
      @Ahyumuahmahd 11 дней назад

      Ameiiiiiiiìiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii Ameiiiiiiiìiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii Ameiiiiiiiìiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii Ameiiiiiiiìiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii Ameiiiiiiiìiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii ❤❤❤❤❤ mahchahllah ya ahllah

  • @ToybaYimer-b9i
    @ToybaYimer-b9i 9 дней назад +2

    አብ ሽር ምንም አይሆንም አላህ ይጠብቀው ያርብ የነዛ የሚስኩኖች እንባ ይጠብቀዋል

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx 11 дней назад +58

    እናቴ ኪዳነ ምህረት አደራሽን ባለበት ጠብቂዉ🤲🤲🤲🤲🤲🤲 ቸርወሬ አሰሚን. ዘልየ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን🤲🤲🤲🤲

  • @Efratameketa
    @Efratameketa 11 дней назад +89

    በእውነት በጭንቀት ለሞት ነው ፈጣሪ ቸር አሰማን ዘሌ ፈጣሪ ይጠብቅ

  • @וובלםאטנפו
    @וובלםאטנפו 11 дней назад +16

    እያጭበረበሩ እውነተኛውን ሰው ሚያግቱ ከምድረገፅ ያጥፋልን የነስር አይን በሰላም ለበቱ ያበረቃው በየቀኑ እፀልያለሁእግዛብ ሄር ከመጥፎ ነገር ይከልለውአሜን አሜን

  • @tirhasfissahatison8893
    @tirhasfissahatison8893 10 дней назад +1

    አንተ ስለ ወንድሙ ሂወቱ የሚሰጥ ጅግና አንበሳ ወጣት ነህ እግዚአቢሄር አምላክ ሁሉ ጊዜ ሁሉ ሰአት ካንተ ይሁን ተባረክ ፡የንስር አይን ደግሞ አምላክ ይጠብቀው፡

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 11 дней назад +38

    ኪዳነምህርት እናቴ የጭንቅል
    አማላጇ የነስር ዓይን ሂወት ታደገ ሽ
    ከናቱ ከእምዬ እቅፍ አስገቢው
    ዘልዬ መቼም አንተ ልዮ ነህ
    ስላንተ ቃላትም የለኝም 🙏💜

  • @EKR24-i1f
    @EKR24-i1f 11 дней назад +106

    እንኳን ተያያዘ ዘሌ ወንድሜ በጣም ነው የምናመሰግነው የኔ አባት አንተን አ ላ ህ ይጠብቅ 🎉😢❤

    • @MasratKemsa
      @MasratKemsa 11 дней назад +1

      እኔ የፍሴ በአፌ ልትወጣ ነዉ በኢወት አያቸዋለዉ አላያቸዉም የሚለዉ እራሴን እያስጨነቀኝ ነዉ ስራ እራሱ መስራት አልቻልኩም እደዉ አምላኬ ጭቀታችንን አይተክ በሰላም በጤና አስገኝልን ለአተ የምሳንህ የሚያቅትህ የለም ጌታ በደሙ ይሸፍናቹ ዘሌ እራስህን እየጠበክ አደራ

    • @EKR24-i1f
      @EKR24-i1f 11 дней назад

      @MasratKemsa me to🥹ውላሂ

  • @MaheletGmedihn-yb1rj
    @MaheletGmedihn-yb1rj 11 дней назад +19

    ወንድማችን ዘላለም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    ጥላከለላ ይሁን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይርዳህ አሜን
    እ ኔ በጣም ከፍቶኛል ጨንቆኛል
    ያወንድሜችን ያንስር አይን እግዚአብሔር ቸር ያሰማን አሜን አሜን አሜን
    ወንድሜ በርታ ጠንክር

  • @rabiamohammed5290
    @rabiamohammed5290 10 дней назад +6

    ወይ አላህዋ ዘሌ ትግስትህን ሳላደንቅ አላልፍም ጎበዝ እና ጀግና ነህ የነስር አይን ተገኘግኝቶ አንተ ያረከውን በሙሉ ሲያይ እንዴት ደስ እንደሚለው ወንድማችን ምንም እያረጉህ ይሆን በዚህ ሰዓት ማን ያውቃል አላህ ነጃ ያውጣህ ያረብ እነዚህ ነብስ በላ ናቸው እንዳትለቃቸው በህግ ሥር መሆን አለባቸው የስንት ሕይወት መና ቀርቶ ይሆናል እኮ ያረቢ የነስር አይንን በቅርቡ አሳየን ያረብ እኔ እሱ ከተገኘ ሶስት ቀን እጾማለሁ ወላሂ 😢😢😢😢😢

  • @GhhFyt-zr8tn
    @GhhFyt-zr8tn 11 дней назад +75

    ማነዉ አስርዬ እንደኔ ሲጠብቅ የዋለ ዘልዬ እንኳን መጣህልን ራስህን እየጠበቅ አተም እስራኤልን በሠላም ያንጣልን አሜን በሉ😢😢😢😢

  • @NahomasmelashNahom
    @NahomasmelashNahom 11 дней назад +29

    ዘላለም በጣም ጀግና ነህ ኢርግጠኛ ነኝ ለየንስር ዓይን ከጉድጋድ ኢንደምታወጣው ኣምላክ ካንተ ጋ ይሁን በጣም ነው የትጨነቁት በወንድምህ መጥፋት I am an eritrean

  • @Umuhanifa5
    @Umuhanifa5 11 дней назад +78

    የንስር አይን ድምፅህን ያሰማን ዘላለም ዘገየ አላህ ይጠብቅህ ጀግናዉ 💪💪

    • @adanchabyineh9957
      @adanchabyineh9957 11 дней назад +1

      አሜን ፫

    • @Ahyumuahmahd
      @Ahyumuahmahd 11 дней назад +1

      😢😢😢😢😢😢😢 ya ahllah 😭

    • @Noora-i7w
      @Noora-i7w 11 дней назад +1

      አምንን አምንን

    • @HAYYMaaa
      @HAYYMaaa 11 дней назад

      አሚንንንን 😢😢😢😢😢

  • @NefisaAbebe
    @NefisaAbebe 11 дней назад +1

    ይሄ ነገ ይመስለኛል ሌላ ጉዳይ ጋር የተገናኘ ይመስላል ያረቢ ምን አይነት ጌዜ ደረስን ዘላለም አላህ ይጠብቅህ

  • @YeshiemembetMeknnon
    @YeshiemembetMeknnon 11 дней назад +10

    እኔን የንስር ዓይን ከእግዚያብሄር በታች ግዋደኞችህ እየተረባረቡልህ እየፈለጉህ ነው እግዚያብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችው ጠቅላላ ዩቲዩበሮችና ካሜራ ማኖች መንግስት ጥበቃ እንዲያደርግላችው ህዝቡ ይማፀናችዋል ከአደራ ጋር ፡፡

  • @dgomaaiyla9766
    @dgomaaiyla9766 11 дней назад +24

    ዘልዬ ኪዳነ ምህረት ትርዳህ ትርዳችሁ 🙌 🙌 የንስር ዓይንን መዳህኒያለም በቸርነቱ ይጠብቅልን አሜን 🙏 አሜን 🙌አሜን 🙏

  • @MaryamEnate-mx8qn
    @MaryamEnate-mx8qn 11 дней назад +29

    እመብርሀን ትርዳችሁ ዘሌ ወንድሜ ነገሩ ውስብስብ ነው ፈጣሪያግዛችሁ የኛ ሰው አውሬ ሁኗል😢😢😢😢የነስር አይን እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ የዋህ አፈር ልብላ የኔ ጌታ😢😢😢😢😢

  • @Alma-p7j
    @Alma-p7j 11 дней назад +8

    ዘልዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ የኛ ጀግና በጣም ጭንቀት ላይ ነኝ በንስር አይን መሰወር እናቴ ኪዳነ ምህረት እባክሽ ይህንን ጀግና የንስር አይን ካለበት ጥላሽን ጠልለሽ ጠብቂልን ክፉ አይንካህ ቸር ወሬ አሰሚን ዘልዬ አንተም ራስህን ጠብቅ ከኋላህ በስውር መንገድ ጥበቃ ይኑርህ እነዚህ አረመኔ ወንበዴዎች እና የሰው ሐብት ናፋቂዎ ዘራፊዎች ፈጣሪ የእጃቸው ይስጣቸው እውነት ተደብቃ አትቀርም አምላክ ይርዳህ ፈጣሪ በእጅህ ያስገባቸው አንተ ምንም የማይበግርህ ሰው ነህ ፈጣሪ ከፊትህ ይቅደም አይዞህ በርታ እና አግኝልን አደራ አደራ

  • @HawaHassn-h4m
    @HawaHassn-h4m 11 дней назад +67

    አላህ ባለበት ይጠብቀው ሰሞኑን የሚዲያ ልጆችን እያጠቁነው እነዚህ አረመኒወች

    • @bedrianesru6973
      @bedrianesru6973 11 дней назад +2

      አሚን አላህ ይጠብቀው😢

    • @cgf8399
      @cgf8399 11 дней назад

      ያአሏህ ስዉጨከንሞትእያለ አርየሀገራችንጉድ አሏህይድርስልትየንስርአይንበጣምነዉ ያሳዝነኝእናቱእንድትሆናዉይሆን

    • @HawaHassn-h4m
      @HawaHassn-h4m 11 дней назад

      @@bedrianesru6973 ያርብ

    • @HawaHassn-h4m
      @HawaHassn-h4m 11 дней назад

      @@cgf8399 በጣም

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 11 дней назад +31

    ኪዳንምህረት በሰላም ታገናኛችው የእውነት አምላክ ይርዳችው

  • @saraaa3879
    @saraaa3879 11 дней назад +70

    እመብርሃን የነገርኩሽን አደራ የንስር አይንን ጠብቂው በዘርፋፋ ቀሚስሽ ሸፍኝው የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ይልልህ ዘሌ እግዚአብሔር ብርታቱን ያድልህ ወንድሜችን ተገኝቶ የምንደሰት ያርገን

  • @KasechAbaba-vk4wz
    @KasechAbaba-vk4wz 11 дней назад +1

    ቸሩ መዳኒአለም ሆይ ቸር አሰማኝ ጨንቆኛል አንድ ነገር እንዳ ይርጉት

  • @zinashtezera190
    @zinashtezera190 11 дней назад +23

    የንስር ዓይን ወንድሜ እመብርሐን ባለህበት ትጠብቅህ በጭንቀት ልሞት ነው ዘሌ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቸር ወሬ ያሰማን

    • @TememaAbrare
      @TememaAbrare 11 дней назад +1

      አሜንንን😢😢😢

  • @ChuchuBelay-pg2cu
    @ChuchuBelay-pg2cu 11 дней назад +43

    እመብርሀን እባክሽ ቸር ወሬ አሰሚን የኔ እናት

  • @DoctrAmina-v5e
    @DoctrAmina-v5e 11 дней назад +24

    አንተና ቤተሰቦችህ ጤና እና እድሜ ይስጣቹ አንተ ትልቅ ሰዉ ነህ ፈጣሪ ይርዳህ!!!ወንድማችንም ባለበት ሰላም ያድርግልን እራሳቹ እየጠበቃቹ!!!!

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 11 дней назад +2

    ጌታ ሆይ አንተ በህይወት ስለ ምትጠብቀው አመሰግንሀለሁ፣ ዘላለም በርቱ ፈጣሪ ይረዳችኋል። በህይወት ኑር ያለው እምላክ በህይወት ያስገኘዋል አይዟችሁ ፈጣሪ ታማኝ ነው።

  • @سارهاثيوبي-ب3ع
    @سارهاثيوبي-ب3ع 11 дней назад +121

    ዘሌ እራስህን እየጠበክ እባክህ አተንም እዳናጣህ የንስር አይን ወድማችን ኪዳነምህረት ባለበት ትጠብቀው😢😢😢😢😢😢

  • @yebitgraweyti8489
    @yebitgraweyti8489 11 дней назад +51

    ፈጣሪ ቸሩ ያሰማን🤲🥺
    በጣም እየጨነቀኝ ነው እመ ብርሃን እናቴ የንስር ኣይን ና&የሚኺ ጥሩ ብስራት የምንሰማበት ቀን ናፈቀኝ🤲

  • @delited1179
    @delited1179 11 дней назад +13

    አሜን ዘልይ እመቤቴ ከፊትክ ትቅደምልክ የድካምክን የለፈትክን ታሳካልክ ቸር ይሰማን❤

  • @demekugetaneh1591
    @demekugetaneh1591 11 дней назад +1

    የድንግል ማርያም ልጅ ወንድምህን ወንድማችንን ሹፌሩንና የጠፉትን ልጃች ያስገኝልን

  • @zanayali3209
    @zanayali3209 11 дней назад +10

    የነስር ዐይን ናፍቆኛል አላህ ጠብቆት እስከማየው ክፉውን
    መስማት አልፈልግም ያረብ ንፁህ ልብ ያለው ሰውነው ወድሜ😢

  • @Zeze12-h2p
    @Zeze12-h2p 11 дней назад +25

    ኪዳና ምህረት ከጉናቹ ትሁን ወደሜ መል ካሙ ያሰማን ፈጣሪ ከሉ እለም😢😢

  • @WsjwjsWissj
    @WsjwjsWissj 11 дней назад +28

    ስጠብቅ አጋጥጨ ነው የዋልኩት ወድማችነን ባለበት የዛሬዋ ኪዳነ ምህረት ትጠብቅልን😢😢

    • @iopo9417
      @iopo9417 11 дней назад

      ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 11 дней назад

      አሜን እናቴ ኪዳነ ምህረት ትጠብቅልን 😢😢

  • @TigistBatebo
    @TigistBatebo 11 дней назад +2

    ዘሌ አበት የምስግኑን ጩኤት አይቶ ዝም የማይል አምላክ አለህ ጌታ ይጠብቅህ እራስን ጠብቅ ብዙ የህግ ባለሙያዎችን ጨምረህ ተንቀሳቀስ እነዝህ የሰዉ ጅቦች እንዳይ በሉህ

  • @SolomonAsmamaw-po4nk
    @SolomonAsmamaw-po4nk 11 дней назад +13

    ዘሌ አንተ ከተበደሉ ጎን የቆምክ መሆንህን በተግባር ያሳየኸን ጀግና ወንድማችን ነህ አሁን የጀመርከውን የንስር ዐይን ወንድማችንን ፍለጋ በፈጣሪ ቸርነት የምሥራች የምንሠማበት ቀንና ወንጀለኞቹ በሕግ ቁጥጥር ስር የሚሆኑበት ቀን በጉጉት እና በተስፋ እየጠበኩ ነው እ/ር ይርዳችሁ።

  • @zozo2808
    @zozo2808 11 дней назад +12

    ያረህማን አንተ ኸይረ ነገር አሠማን ያአላህ አን በእዝነት አሥበው🤲🤲🤲🤲ያረብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭

  • @nasriya-lf4ig
    @nasriya-lf4ig 11 дней назад +17

    የነስር ዓይን በለሀበት አለሀ ይጠብቅህ ጨነቀን እኮ የአለሀ አንተሁ ጠብቅልን ዘለለም አይሊ ጨምርህ እሱን የገቱት ሰዎች በጠም መጥፎ ቢዮኑ ነው እበክህ አንተም ረስህን እየጠበቅክ ፈልገው በሄትከበት ሁሉ አለሀ ይከተልህ

  • @NejajUae-if4rp
    @NejajUae-if4rp 11 дней назад +11

    ሚስኪን ወድሜ ስትል አሳዘከኝ መወለድ ቋንቋ ነው ወንድምህ ለእውነት የቆመ ሁሉም ወድምማችን ነን የነስር አይንን አሏህ በሰላም ለቤተሰቦቹ እና ለሚወዱት ሰዎች በሰላም ይገኝልን ያረብ የአሏህ የነስር አይንን በሰላም ምንም ሳይሆን የምታገኜው አሏህ ያድርግህ ዘላለም ወንድማችን እኒህ አውሪዎች እውነቱ አውጡ እኒህ አውሪዎች ሰው በሎች ብቻ አልሃምዱሊሏህ እራሱ በማን በኩል እንደታገደ መታወቁ እራሱ ተስፋ ነው አሏህ ቶሎ ያስገኜው

  • @RodiBayou
    @RodiBayou 11 дней назад +19

    ደላላ ለካ ወንጀልም ይሰራሉ 😢😢😢😢😢😢😢 ኪዳነምህረት ከክፎ ሰዎች እጅ ያውጣክ ወንድማችን😢😢😢ዘሌ ለአንተ ቃል የለኝም ብድሩን እግዜአብሔር ይክፈልክ ከክፎ ሰዎች ይጠብቅክ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @firadosethiopia9170
    @firadosethiopia9170 11 дней назад +35

    ያአሏህ የነገሩ እርዝማኔ እኔስ ተጨነኩለት ወሏሂ በሂወቴ የተጨነኩለት ሰው ማለት የነስር አይን ነው 😢😢😢😢 ያረብ ለሰው ቀርቶ ለፍጡራን አዛኝ ነህና እዘንለት

    • @Noora-i7w
      @Noora-i7w 11 дней назад +1

      እኔሥ ብትይ

  • @Hanigs3yl
    @Hanigs3yl 11 дней назад +12

    ዘሌ ፈጣሪ አምላክ እዉነት አንተን የወለደች እናት ማሀፀንዋ ይለምልም ስትወጣ ስትገባ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ የንስር አይን ባለህበት ይጠብቅህ

  • @WeddiTamre
    @WeddiTamre 11 дней назад +1

    እግዚአብሔር ሆን የንስር አይን አደር ለአንተ ስጥቻለሁ ዘላም ለአንተ የምገለፂ ቃል የሌኝም ፈጠር ካክፉ ነገርና ከክፉ ሰዉ ይጠብቀቹ😢😢😢😢

  • @abdurzakSheurfa
    @abdurzakSheurfa 11 дней назад +16

    አላሕ ይርዳሕ ዘሌ አንተ በያዝከው ጉዳይ ሁሌም ደሰተኛ ነኝ አላሕ ካንተ ጋ ይሁን አላሕ ይጠብቅልን ጀግና

  • @firezerabebe9214
    @firezerabebe9214 11 дней назад +11

    ዘሌ እግ/ር ይርዳሕ የንስር አይን ቤተሰብ ነኝ ማልቀስን ተያያዝኩት ለሰዉ ሁሉ ታፍነው ታግተው እንደደረሰ እግ/ር በሐይሉ ችሎት ይድረስለት አንተንም አምላክ ይጠብቅልን❤

  • @bateldamte
    @bateldamte 11 дней назад +21

    መላኩ ገብርኤል ጠርቸህ አሳፍረኧኝ አታውቅምና መጨረሻውን አሳምረው በሰላም ለቤተሰቦች አብቃው አደራ 😢😢😢😢

  • @tadyhyle3968
    @tadyhyle3968 10 дней назад +1

    ጌታ ሆይ እባክህ ይህንን ለእትዩጵያ ህዝብ በጠላት ለሚታገቱ ልጆች እራሳችውን አሳልፍው የስጡት ወንድሞቻቸን ኃይልና ሥልጣን የእግዚአብሔር ነዉ ጌታ ሆይ ድረስላችው ለንሥር ዓይን ና ለዜሌ እንጸልይ ።

  • @kalujoy484
    @kalujoy484 11 дней назад +39

    እናቴ በጣም በመጨነቁዋ ምክንኒያ ስልኬን አላስነካ ብላኝ ነበር ቤት ውስጥ በጣም ተጨንቀናል ምግብ ራሱ አልበላም ካልተገኘ እያለችን ነው ፀሎቶዋ ሁሉ ስለ ንስር አይን ነው ጌታ በሰላም ጠብቆ ቤትህ ገብተህ ለማየት ያብቃን

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 11 дней назад +2

      አሜን የናቶች ፆለትዱአ ይድረስለት😢😢

    • @TememaAbrare
      @TememaAbrare 11 дней назад +2

      😢😢😢

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 11 дней назад +1

      Amen Amen Amen

    • @senaitghebremicael3279
      @senaitghebremicael3279 10 дней назад +1

      Amennnnnnn

    • @zewdumesele5845
      @zewdumesele5845 8 дней назад

      @@kalujoy484 እውነት ነው ቸሩ መድኃኒአለም ከእነዝህ ጨካኝ ወረበላ ነፍሰገዳዮች ይሰውርልን።

  • @tdfhoney9161
    @tdfhoney9161 11 дней назад +20

    ወንድሜ የንስር አይን እመቤቴ ባለህበት ትጠብቅህ አባቴ ዘላለም ከነጓደኞችህ እግዚኣብሄር ይጠብቃቹ ጅግኖች

  • @መቅዲጎንደሬዋ
    @መቅዲጎንደሬዋ 11 дней назад +13

    የንስር አይንው ወድማችን ባለህበት እናቴ ኪዳነምህረት ትጠብቅህ እኔ በጭቀት እራሴን ታምሜለሁ ከጠፋ ጀምሮ 😢😢😢

  • @nebiatmehari2149
    @nebiatmehari2149 11 дней назад +1

    ዘሌ ኪዳነምህረት ትጠብቃቹህ
    አይዞህ ወንድሜ ወንድምሀ ይገኛል ደ

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 11 дней назад +110

    የንስር አይን አላህ ባለህበት ይጠብቅህ ዱካሾው እራስህን ጠብቅ እባክህ ለህዝቡ በጣም ታስፈልጉታላቹ😢😢😢😢