#በፍጥነት_ለሌሎች_አድርሱት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 106

  • @aynalemzerfeshual1446
    @aynalemzerfeshual1446 2 дня назад +9

    እውነት ነው ቅዱሳን እስቲ ትያያዙ ተከባበሩ ተዋደዱ ጌታኢየሱስም ዝቅ ብሎእግር አጥቦ ያሳየን ባህሪውን ማካፈል ነው የእግዚአብር ስራበፍቅር በመቀባበል በመከባበር የደከመውን አንስቶ አብሮ ወንጌልን ይዞ መሮጥ ነው አደራውን የስጠው ጌታ ኢየሱስ ነው ስትያዙለት እንድ ስትሆኑ ጌታ በዚ ደስ ይለዋል ኢብና እና እኔእንድነን ተከታዮቹም ሐዋርያቶቹንም እንዲሁ አንድ እንዲሆኑ ኢየሱስ ፀልዮዋል የጌታ ናፍቆት ደስታ ፀሎቱ ይሔ ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ ይርዳን

  • @TamratSelomon
    @TamratSelomon 2 дня назад +6

    አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ
    የጌታ ፍቃድ ሁሉ እንዲድኑ ነው

  • @alemayehu7036
    @alemayehu7036 День назад +5

    የብዙ አመታት ጸሎቴ ተመለሰልኝ ሃሌ ሉያ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @yenagudessie3164
    @yenagudessie3164 3 часа назад

    ጌታ ሕብአቱን ይባርክ ፍጻሜውን ያሳምረው!!!!

  • @Mogeskassakidane
    @Mogeskassakidane 10 часов назад

    ለጥበበኞ ጥበብን ለአስተዋዮች መስተውልን የሚሠጥ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @smonchama2010
    @smonchama2010 День назад +5

    ጌታ እግ/ር ዘመናችሁን ይባርካችሁ

  • @GennetWoldemichael
    @GennetWoldemichael 2 дня назад +6

    1ኛ ቆሮ 13 አንብቡት አሳት አንኳን ከሰማይ ባወርድ ፍቅር ግን ከሌለኝ ከንቱ ነኝ

  • @TarikuBrhanu-n1h
    @TarikuBrhanu-n1h 4 часа назад

    ወንጌልን በትክክል የሰበከው ሐዋርያው ጳውሎስ እንኳን የህግ ከለላ አልጠየቀም የሚያመልከውንና የሚያገለግለውን ያውቅ ነበር

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 День назад +3

    ❤❤❤❤❤የምትሳደቡ እግዚአብሄር ይገስፃቹ እንጂ አባቶች እናንተን ለመገሰፅ ይከብዳቸዋል እና የስድብ መንፈስ የተወጋ ይሁን

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 День назад +3

    ❤❤❤❤አሜን ወንድሞች በህብረት ቢሆኑ መልካም ነው

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa День назад +2

    እየሱስ ፍቅር ነው ክኔጌድ ክቋቋ የተ ዋጅነን 😢😢በርቱ ✝️👈🙋🙋🙋🥰🥰🥰🥰🥰

  • @wudasehaileselaisse6814
    @wudasehaileselaisse6814 День назад +2

    ዋዋው ክብር ለኣግዛብሄር ኣህን ዓለም መፍትሕ ተገንተዋል 🙏🙏🙏

  • @Huluselam-hx5hp
    @Huluselam-hx5hp 2 дня назад +3

    በጣም የሚገርመኝ ነገር አለ ለምንድነው አማርኛን እንዲህ አርገን የጠመድነው እንግሊዘኛ መናገር የተማረ አዋቂ ሌላሌላ ነገር ይመስላችኃል
    የኔ ልጅ የአራት አመት ልጅ ሆና ነው የወጣችው አሁን ኮሌጅ ጨርሳለች አማርኛ ስትናገር እንግሊዘኛ አትጨምርም በአማርኛዋ እንዴት እንደምትኮራ ይህንን ያነሳሁት በጣም ስለታዘብኩ ነው በጣም ያሳፍራል
    አማርኛን ጠምዳችሁታል ምንነው? ይልቁኑ ድህነትን ብትጠምዱትና ወደ ስራ ተሰማርታችሁ ድህነትን ብትጋፈጡት ይሻላል

  • @najaiAli-e3m
    @najaiAli-e3m 11 часов назад

    wow Jesus Christ is Lord God bless our family ❤️❤️🙏

  • @LetaGuta
    @LetaGuta 2 часа назад

    Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen

  • @RuthaBurty
    @RuthaBurty День назад +3

    ❤❤❤😊😊😊bless you more 🙏 ❤️ ♥️ 💖

  • @aynalemzerfeshual1446
    @aynalemzerfeshual1446 2 дня назад +4

    ማስተዋልንም ጥበብ እውቀትን እግዚአብሔር ይስጣችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @AzalechYohannea
    @AzalechYohannea 10 часов назад

    Gita themenachiwen yebarek Gita yeredachiwe anidinet hayel new gitam meseraw beanedi menefes new seyitan yehen selemeyawek nebiyaten yekefafil neber ahun Gita giziw new beritu eseliyalen atefiru sent mekeru bizu new tebareku ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TekeabGezahgn-j4g
    @TekeabGezahgn-j4g День назад +1

    Egziaber Abesto yibarkachu Christian indezy sihon nw miymrew🙏wodachwalw

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 День назад +1

    አውን ነቁ እስካሁን በቡ ነብይት ጉን እየቆሜ በውግያ እያለፍ ያለ ሐዋሪያ እስራል ዳንሳ ብቻው ነበር የትቀቡ ነብያት እንደ ያዙ አይፈልግም ❤❤❤

  • @Belay1974
    @Belay1974 18 часов назад

    ማን ያምንሃል ብዙ ነብይ ነኝ ሃዋሪያ ነኝ እያሉ የተከራዩትን ቤት የሚቀሙ አሉ እኮ እኔ በስሜት ሳይሆን በእውቀት እና በማስተዋል መሄድ አለብን እንጅ በአዳራሽ ሞቅታ መጋለብ አለማስተዋል ነው

  • @derejeabebe3448
    @derejeabebe3448 День назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BennKaleab
    @BennKaleab День назад +1

    Tenenish..AMILAKOCH ERASACHIHUN ke,eyesus belay yaderegachu

  • @solomonkebede0019
    @solomonkebede0019 День назад +2

    እግ/ርን ስለእውነት የምታገለግሉ ከሆናችሁ ጠባቂያችሁ እግ/ር ነው ለአንተና ለሠሰሎችህ መዝረፍ ምክንያት መንግስት ከለላ አይሆንም መንግስት ሁሉንም ሀይማኖቶች እኩል የሚያይበት አጉሊ መነፅር አለው

  • @grmamitiku7260
    @grmamitiku7260 21 час назад

    This collection is from above so God with you !.

  • @SimonadiseAbose
    @SimonadiseAbose День назад +2

    Laleba min hig yasifaligal woragna

  • @MuseAbebe-zk4qq
    @MuseAbebe-zk4qq 2 дня назад +4

    ይህ ጊዜ ያእግዚአብሔር ነው፦ከጅማሬ ይልቅ ፍጻሜ የመረ ይሁን፦

  • @YemaneDegu
    @YemaneDegu 2 дня назад +6

    ተባረኩ ደስ ስትሉደ

  • @Tnbit-h4n
    @Tnbit-h4n 21 час назад

    እውነት ነው ዝም ብሎ መሳደብ ምንድነው ።

  • @Truth-12
    @Truth-12 16 часов назад

    Church kemitseru le dihoch bet sirulachew. Church legizew yalew yibekal

  • @henokkebede1783
    @henokkebede1783 День назад +2

    እነ አቡናን ለመናገር ነው እነንተ የሌላው ሃይማኖት ስታንጋጥጡ ስትሰድቡ ስትዘረጥጡ የህግ ከለላ የላቸውም

  • @abebabeyene4525
    @abebabeyene4525 День назад +1

    Tiru newu seattle

  • @yosefkibru6266
    @yosefkibru6266 День назад +1

    ahun teru metachwal ysehtet temert laym seru

  • @fisehahmariam6307
    @fisehahmariam6307 2 часа назад

    የድሃውን ቤት አፍርሶ ላንተ መሬት ስለሰጠህ ለመንግስት አጨብጭቡ ትላለህ በአጭበርባሪ አገልጋዮች ተቃጠልን ዘንድሮ

  • @fisehahmariam6307
    @fisehahmariam6307 2 часа назад

    ህጋዊ ከለላ ያስፈልገናል፥፥ አልገባኝም

  • @meserettesfaye3080
    @meserettesfaye3080 2 дня назад +1

    Hizbuna Nebiyatu kutrachew ekul lihon new leloch yetsega stotawoch megelet akomu ende

  • @zebibakedir2184
    @zebibakedir2184 2 дня назад +1

    Apostle zelalem
    Nebey Dagem
    Nebey Habetamu
    Nebey Surafel
    Nebey Mesefen Beshu
    Nebey Miracle Tekka
    Nebey Tesfahun
    Nebey Tebebu workeye
    Nebey Jesus TV
    Nebey Belay
    Nebey yonattan
    Nebey Iserael Danessa
    ......

  • @mamush6230
    @mamush6230 День назад +3

    ብዙ ትናንሽ ወንበዴዎችን ያበዙ ታላላቅ ወንበዴዎች

  • @SeleshiGetachow
    @SeleshiGetachow 2 дня назад +5

    ይሄ ድግሞ አዲሱ መገለጥ ነው ፣የህግ ክለላ አልክ ባትወለዱ ይሻላል ምድር አጭብጭቢ ናችሁ ፣በመንፈሴ እንጂ በኃይልና በጉልበት አይደለም ፣ማፈራ ናችሁ ።

  • @nigistmengesha68
    @nigistmengesha68 День назад +1

    Tamratma …. Womanized

  • @netsanet-c7l
    @netsanet-c7l День назад +2

    ህዝብን ከቃሉና ከፀሎት እያራቃችሁ እናንተን እያመለከ?

  • @nigistmengesha68
    @nigistmengesha68 День назад +1

    The. Devil messengers

  • @mulukenayalneh8060
    @mulukenayalneh8060 2 дня назад +2

    የእነዚህ ራሳቸውን ያነገሡ ወንበዴዎች "ኔትወርክ" አካሄድ እንዴት ዐደገኛና ከሚሉት "ወንጌል" ጋራ የማይሃድ መኾኑን ስንት ሰው ተገንዝቦ ይኾን?

    • @apostlebirukaberachristtve2774
      @apostlebirukaberachristtve2774  День назад +1

      ❤❤❤❤

    • @samuelsami1247
      @samuelsami1247 21 час назад

      ወዳጅ ግራ ገባን እኮ ማን ነው የሳተው ቆይ እኛ ነን እነሱ ?? ነው ከጴንጤም ተገንጥለን እንውጣ ??😢😢

  • @AbrhamDesta-eq1oq
    @AbrhamDesta-eq1oq День назад +4

    ዘይት ለመሸጥ ነው የምትሮጡት

  • @yifrumenna6783
    @yifrumenna6783 21 час назад

    ወይ ጉድ እርስ በርስ ትከባበራላችሁ ።
    መላዕክትንና ነቢያትን ትሳደባላችሁ ።

  • @semayawiapp6692
    @semayawiapp6692 2 дня назад +4

    አጨብጫቢ ትውልድ! ለምን ብሎ የማይጠይቅ, ቃሉ ምን ይላል ብሎ እንደ ቤሪያ ሰዎች የማይመረምር ገለባ ክርስቲያን::

  • @abebeseifu493
    @abebeseifu493 20 часов назад

    ጩፋ ካልቾ ተውክ?

  • @tasewmolla7595
    @tasewmolla7595 2 дня назад +3

    False false false prophets

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu 12 часов назад +1

    ኦሮ ሕጋዊ ከለላ ያልከው እንደፈለኩ ልኑር ነው አቁም ተው አይሆንም ትመከራለህ ከዚያ አይነቱ ውጡ

  • @mantegboshwedajoyeshanew
    @mantegboshwedajoyeshanew 23 часа назад

    አምልኮ ሳይሆን የአክብሮት ስግደት እኛም ለቅዱሳን እንሰግዳለን ለማሪያም እንሰግዳለን

  • @solomonkebede0019
    @solomonkebede0019 День назад +1

    እግ/ርን ስለእውነት የምታገለግሉ ከሆናችሁ ጠባቂያችሁ እግ/ር ነው ለአንተና ለሠሰሎችህ መዝረፍ ምክንያት መንግስት ከለላ አይሆንም መንግስት ሁሉንም ሀይማኖቶች እኩል የሚያይበት አጉሊ መነፅር አለው

  • @fisehahmariam6307
    @fisehahmariam6307 2 часа назад

    የድሃውን ቤት አፍርሶ ላንተ መሬት ስለሰጠህ ለመንግስት አጨብጭቡ ትላለህ በአጭበርባሪ አገልጋዮች ተቃጠልን ዘንድሮ

  • @fisehahmariam6307
    @fisehahmariam6307 2 часа назад

    ህጋዊ ከለላ ያስፈልገናል፥፥ አልገባኝም

  • @fisehahmariam6307
    @fisehahmariam6307 2 часа назад

    የድሃውን ቤት አፍርሶ ላንተ መሬት ስለሰጠህ ለመንግስት አጨብጭቡ ትላለህ በአጭበርባሪ አገልጋዮች ተቃጠልን ዘንድሮ

  • @fisehahmariam6307
    @fisehahmariam6307 2 часа назад

    ህጋዊ ከለላ ያስፈልገናል፥፥ አልገባኝም