Комментарии •

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 8 месяцев назад +4

    በጣም ጥሩ ውይይት ነው መንግሥት እንግዲህ ራሱን መፈተሽ አለበት

  • @Finfinnee24
    @Finfinnee24 11 месяцев назад +5

    the right person at the right position

  • @dabalebonsa1138
    @dabalebonsa1138 Год назад +18

    We want see such matured personality in Oromo politics. Thank you so much, dear Batte! You are excelling!

    • @AgewKemant
      @AgewKemant Год назад

      He always does ✌🏾

    • @kifluworku8542
      @kifluworku8542 Год назад

      ክፍሉ ነኝ ከቶሮንቶ

    • @Mebrate99
      @Mebrate99 Год назад

      ኦነግ የአማራ ደበኛ ጠላት ነው

  • @nahimii1senna240
    @nahimii1senna240 Год назад +17

    Batee Urgee, you are the greatest men and the most disciplined advocate of Oromo

    • @yohannesmenilik1217
      @yohannesmenilik1217 Год назад +2

      አብሮ መኖርን የሚፈልገው silent majority ማየት ይገባል የአትዮጵያ ማህበረሰቦች ሁሉም ሰለሚመለከተው
      መቀራራብ መነጋገር የጋራ ጠላትን
      ለማሰወገድ

  • @getachewtolcha
    @getachewtolcha Год назад +3

    you are wonderful wise and brave politcian

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 6 месяцев назад

      He is a Donkey❗️

  • @MohamedIsmaiel-c5e
    @MohamedIsmaiel-c5e 6 месяцев назад +1

    Ok.like.share

  • @geetuu-v4g
    @geetuu-v4g 11 месяцев назад +1

    አቶ በቴ ተባረክ። አንተ እውነት ትናገራለህ። ለመብት እንጂ ኢትዮጵያንለመበተንሣይሆን በኢትዮጵያ ውስጥ ቦታዬን ላግኝ የሚል እንደሆነ እገምታለሁ።
    ሀረ በሚገባ እራሳችሁን ግለጹ። ህዝቡ በሚገባ ይወቃችሁ።

  • @belaynehfantaye8486
    @belaynehfantaye8486 11 месяцев назад +2

    Nooo Nooo, መጨፍጨፍ ሲበዛ ነው ይታጠቁ የተባለው

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm Год назад +21

    ሁለት አይነት ፋኖ የለም መንግስት ለመምታት እንዲመቼው ነው

  • @eyouelalemayehu2952
    @eyouelalemayehu2952 11 месяцев назад +2

    ጠያቂው ቀሺም ነው።

  • @galanwirtu7965
    @galanwirtu7965 Год назад +6

    Extra_ordinary man, longlife Betisha.

  • @alelegnamlake6957
    @alelegnamlake6957 Год назад +12

    ቀጣፊ አንገት ዬሚቆርጥ እና ቤት ዬሚያቃጥል ኦንግ እንጅ ፋኖ ዬለም

  • @AdamuKiro
    @AdamuKiro 6 месяцев назад

    እኛ የኢትዮጵያ ነን ሰፈር ዎሬ ይብቃ!!!

  • @wosenwoldyes146
    @wosenwoldyes146 Год назад +1

    እዝቡን ማታለል ነው። ኦነግም ሸኔ አንድ ቡዽን ነው።ድል ለፋኖ።

  • @AmanuelAsegid
    @AmanuelAsegid 6 месяцев назад

    ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤

  • @melkamuetafa5621
    @melkamuetafa5621 Год назад +1

    Bravo sir!

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms Год назад +9

    የኦሮሞ ፖለቲከኞች ገና የዛሬ 50 አመት የነበራቸው ሀሳብ ላይ ተቸንክረው ቆመው የቀሩ ናቸው ዛሬ መሬት ላይ ያለውን ነባራዌ ሁኔታ አይረዱም ማዳመጤ ቆጨኝ

  • @WasihunAbate-yy8co
    @WasihunAbate-yy8co 7 месяцев назад +1

    የቤተክርስቲያን አባቶችን የሚገድል ሸኔ እንጅ ፋኖ የለም

  • @fikeryashenfal5768
    @fikeryashenfal5768 Год назад +1

    አቶ መቴ እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቆት
    መንግስት ኦነግን ታርቀናል ወደሀገር ግቡ ስትባሉ ስትገቡ ከነትጥቃችሁ አልነበረም ወይ?
    ሁለተኛ ለህዝቦት (ለኦሮሞ ህዝብ)የሚቆረቆሩትን ያህል በወለጋ ምድር ያ ሁሉ አማራ እንደ ዶሮ ሰታረድ ምን አይነት ተቃውሞ እና መግለጫ አውጥታችሁ ታውቃላችሁ?
    ሲቀጥል ለጠቅላላ እውቀት ይሆኖት ዘንድ ፋኖ አንድ እና አንድ ብቻ ነው ።

  • @MohamedIsmaiel-c5e
    @MohamedIsmaiel-c5e 6 месяцев назад +1

    Like

  • @getinettafesetucho7999
    @getinettafesetucho7999 10 месяцев назад +1

    አቶ በቴ ከየትም ወገን ቢሆን እርስዎን አለማድነቅ ግብዝነት ነዉ።

  • @gadagada-z6u
    @gadagada-z6u 7 месяцев назад

    Great WBO leader.

  • @girmagammada6665
    @girmagammada6665 Год назад +1

    simply you are super politician God bless your time! we proud of you man!

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 6 месяцев назад

      God ❓️
      Do you know God ❓️😁😁🤣

  • @amhaborcha5689
    @amhaborcha5689 Год назад +6

    እዉቀትና ብስለት የታየበት

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 6 месяцев назад

      He Ignorant BANDA 🤣

  • @AdamuKiro
    @AdamuKiro 6 месяцев назад

    አከፋፋይነ ፖለቲከኝነት ተጎዳህ ኢትዮጵያ ውያንነ መርህ ላይ ብትሆን አትሞትም ነበር,,,

  • @AdamuKiro
    @AdamuKiro 6 месяцев назад

    ደርግ ጊዜ ስፈር ዎሬ የለም አማራ ኦሮሞ ሞት የለም ኢትዮጵያ ብቻ!!!!

  • @kenasajaleta3864
    @kenasajaleta3864 Год назад +8

    ትችላለህ አባቴ!❤💚❤️

    • @tamratgodebo3759
      @tamratgodebo3759 Год назад +1

      በዚህ አይነት እኮ የአብይ መንግስት በኦሮሞም ሆነ በአማራ ላይ የዘር ማጥፋት / genocide / አካህዶአል ማለት ይቻላል ስለዚህ በኦሮሚያም ሆነ በአማራ ሕዝብ ላይ የተካሄደው የዜጎች ጭፍጭፋ በዓለምአቀፍ ፍርድ ቤት እንዲጠየቅ የሰብአዊ ድርጅቶች ጉትጉታ ማድረግ የግድ ነው ይህ እውነት ካልዎጣ በስተቀር መርገሙ ዘላቂ ይሆናል ::

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 6 месяцев назад

      He a Cancer ♋️

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 6 месяцев назад

      This man is a curse for his own people ‼️

  • @melesebgurmu
    @melesebgurmu Год назад +14

    የፖለቲካ እውቀቱ፣አንደበተ ርቱዕነቱ፣እርጋታው፣በራስ መተማመኑ፣እውነት ጃል በቴ ይለያል,really he deserve a big respect 👏

    • @marimasd6628
      @marimasd6628 11 месяцев назад

      አይደል ለማያቃቹ 😂😂😂😂😂

  • @benjamin518
    @benjamin518 11 месяцев назад

    Amazing sugar coated speech. Bitterness was evidenced by action. Wollahi!

  • @OromiyaaOromoota-wq2yh
    @OromiyaaOromoota-wq2yh 11 месяцев назад

    Obbo Bate he was very smart politician.

  • @AdamuKiro
    @AdamuKiro 6 месяцев назад

    ሃምሳ ዓመት በላይ ኪሳራ መነገድ በሰፈር ዎሬ,,,,

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 Год назад +1

    ሁላችሁም እራሳችሁን ነጻ ጻዲቅ አርጋችሁት ይሄ ሁሉ ግፍ ኃላቀርነት. ማን አመጣው

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 Год назад +3

    ሥራ የለም በቃ ? እባካችሁ ሕዝብን አታደናግሩ።። create job, not politics

  • @ko-keafrica6468
    @ko-keafrica6468 Год назад +7

    What a great matured politician he is !! OLF has to bring this man to lead the organization!

  • @tolawakwarkisa1180
    @tolawakwarkisa1180 11 месяцев назад

    Bete has good personality every response based on knowledge

  • @ibsaaHararge
    @ibsaaHararge 11 месяцев назад

    ጃለ በቴ ኡርገሳ Big Respect ሁለም እዉነት ህዘክ ነው ምተሄደው እዉነት ያለው ሰው ደሞ ሁለም አሸናፊ ነው ክበርሊን 👏👌🙋🙏🙏🙏

  • @Mankush995
    @Mankush995 Год назад +2

    ሸኔና ፋኖ የተለያየ ነው ዝንጀሮና ሰውን ማመሳሰል ነው

    • @yonasd64
      @yonasd64 Год назад +1

      ድንጋይ እራስ

    • @Mankush995
      @Mankush995 Год назад +1

      @@yonasd64 ጋሎ ተረጋጋ

    • @Fano316
      @Fano316 11 месяцев назад

      ብታስረዳኝ ምታቅ ከሆነ ባክህ በጣም ግራ ሚያጋባ ወሬ ይናፈሳል

  • @ShewaAsfaw-t8h
    @ShewaAsfaw-t8h Год назад +14

    ኦውነት ለእውነት የሞትቆሙ ከሆነ እይኼ ሁላ ሕዝብ ሲታረድ ለምን ወጥታቹህ አታወግዙሞ ነበር ፍርዱን ለእግዚአብሔር ትተናል

  • @AlbarikIslam
    @AlbarikIslam 10 месяцев назад

    Supper heros

  • @yohanneskassa1505
    @yohanneskassa1505 11 месяцев назад

    ሪፖርተሮች ከጋዜጣ ፁሁፍ ዘገባ በተጨማሪ በዮቱዮብ መስኮት ስላየኋቹህ ደስ ብሎኛል ።ጋዜጣውን አግኝቶ ማንበብ ላልቻለ ተከታታያቹህ በዚህ በመምጣታቹህም ምቹ ነው እናም እንጭ እንቅጩን ዘገባቹህን እንጠብቃለን ።በርቱ የስራ ማስታወቂያዎችን ስሩበት ።

  • @yibeltaldessie1515
    @yibeltaldessie1515 Год назад +3

    #Their is Only#ONE#AMHARA#fano!!!

  • @alelegnamlake6957
    @alelegnamlake6957 Год назад +1

    እረባክህ ህይወት ለማትረፍ ዬጎጃም ህዝብ ሸራ አንጥፎ ለምኖ ነው በስው ዬሚልክላችሁ

  • @admassunegatusebsibe6206
    @admassunegatusebsibe6206 11 месяцев назад +1

    ኦሮ ለምን መሬቱ ጠበበኝ ባህሩን ልጨምር እያለ ነው ያለኔ መሬት አይገበወምእያለነው

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 Год назад +1

    እንደ ፖለቲከኛና የህዝብ ተቆርቋሪ ህዝቡ መሀል ወርደው ለምን መረጃ አይሰበሰብም በስማ በለው ድብቅ ሰብና ያለው ይመስላል ሸኔና መንግሥት ስለእገታው መግለጫ ይስጡበት ሲባል?

  • @Gudaan_Rabi
    @Gudaan_Rabi Год назад +8

    ጃል በቴ ድንቅ ፖለቲከኛ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክ። የእርስዎ አይነቱ ቦታ ሳያግፕኙ የማንም ጉፋያ ፖለቲካ ውስጥ ገብቶ ለደረስንበት የፖለቲካ የአለም ፍፃሜ ደረስን። Big respect Jal Bate

  • @AgewKemant
    @AgewKemant Год назад

    Oboo Batii ✌🏾🙋🏾‍♂️🙋🏾‍♂️🙋🏾‍♂️

  • @buli113
    @buli113 Год назад +2

    ❤❤❤

  • @TamratDekeba
    @TamratDekeba 11 месяцев назад +1

    "ማሙሽ " በደርግ ጊዜ አልተወለዱም!!

    • @kebedekebe753
      @kebedekebe753 11 месяцев назад

      Haaaa bederg gize alteweledem mamush temechitognal

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 Год назад +2

    የተመጠ ብቻ ሰላም ያመጣል ?? ሶቨሪየን ሲባል ለሀገር ነው ወይስ ለእያንዳንዱ 86 ብሄሮች ?? ህገመንግስቱ የማይሻሻል ዶግማ ነው ወይ?

  • @alelegnamlake6957
    @alelegnamlake6957 Год назад +1

    ትንሽ ፅድቅ ያዬሁባችሁ ፋኖ ባልወዋለበት ዬተሰራበትን ግፍ ማጋለጣችሁ እንጅ ለይቶ ዬሚታጠቀው ለይቶ ስለሚጠቃ ነው

  • @tadK-t4u
    @tadK-t4u Год назад +3

    ኦነግና ሸኔ አንድ ነው !!

    • @AgewKemant
      @AgewKemant Год назад

      እሺ ደባልቄ 😂

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt Год назад +1

    ነገር የተዘበራረቀበት ዘመን።

  • @AlemGedefa-cm4wk
    @AlemGedefa-cm4wk 11 месяцев назад

    ገለቴ ደግሞ አመረብኝ ብሎ አስሬ ኦላ ኦላ ይላል ሸኔ አልጣፍጥ ሲል ኦነግ ፣ ኦነግ አልጣፍጥ ሲል ኦላ፣ ስሙን ስጠላው

  • @girmaguttabeerew5004
    @girmaguttabeerew5004 11 месяцев назад

    የናንተ ቅስቀሳ አይደለም ወይመደ ዘር ጭፍጨፋን በሃገሪቱ ያስፋፋው

  • @kkmm5988
    @kkmm5988 Год назад +2

    ቢፍቁት ወሎ ኦሮሞ ነው የሚል እና ኦሮሞ ቅኝ ተገዝቷል የሚል ነው።

    • @AgewKemant
      @AgewKemant Год назад

      ደባልቄ😂😂😂

  • @hailuteshome3765
    @hailuteshome3765 7 месяцев назад

    መቼ ይሆን የኦነግ ሰዎች ከጭንቅላት ድርቀት የሚወጡት ?

  • @argawhussien4866
    @argawhussien4866 Год назад +1

    የተረጋጋ ነገሮቺን አሰቦ የምንገር ጎበዝ ፖለትከኛ ነው

  • @solomon6733
    @solomon6733 Год назад +6

    እንዲህ አይነት በሳል ፓለቲከኛን ያብዛልን!!!!

  • @AdamuKiro
    @AdamuKiro 6 месяцев назад

    ምድር ኢትዮጵያ ህዝቦች ኢትዮጵያ ውያን ብቻ ይበቃል ከዚያ ውጪ አማራ ኦሮሞ እየተባለአረመናዊ ተግባር ሌለሎች ኢትዮጵያ ውያን ይደብራል!!!

  • @WholAfrica
    @WholAfrica Год назад +2

    አሁን ላይ የኦሮሞ ልዩ ሐይል አማራ ክልልን እየወረሩ እንደሆነ መናገር አልፈለክም ፣ ቱ ቀን ይለየናል ቆይይ

  • @mesfinayele4337
    @mesfinayele4337 Год назад +2

    በግልፀ እማራው እየተገደለ እንተ ፋኖ ከመንግሰት ጋር እየሰራነው ትላለህ ለምን ታዲያ ምስኪኑ እማራ እለቀ እንተም እንደፈለክ እያወራህ ማን ነካህ
    ዶሮን ሲያታልሏት እለ

  • @surefilbekele6750
    @surefilbekele6750 11 месяцев назад

    እንደ ጋዜጠኛና ጠያቂ ኢንተራፕት እያደረግህ ነገሮችን ማጥራት ነበረብህ፣

  • @AdamuKiro
    @AdamuKiro 6 месяцев назад

    የኢትዮጵያ የውስጥ ዎሰን ፈርሶ ሕዝቡን አዋህዱ ሞት ይብቃ ,

  • @mamexutamare4198
    @mamexutamare4198 7 месяцев назад

    መንግስት ነው የገደለው ይልህና አማራን ያወግዛል ምን የሚሉት ፖለቲካ ነው ይሄ ?

  • @qaarreesalaalee
    @qaarreesalaalee 11 месяцев назад

    Wowow.wbo

  • @Fano316
    @Fano316 11 месяцев назад +1

    ኦነግ ይሄን ያህል ሀይለኝ ሆኖ ነው ይሄ በሙሉ ተቀላቅሎ መጡ ነው ሚለው በጣም አሳቀኝ በጎራዴ አርደው ከገደሉኝ በኋላ ሲሄዱ ተነስቼ መጣው ያለው ሰውዬ ትዝ አለኝ ክክክክክክክክክክ

  • @undermysaviour
    @undermysaviour 11 месяцев назад

    የአምሃራ ህዝብ ትግራይ ላይ አልዘመተም ትህነግ ናት አምሃራ እና አፋር ላይ የዘመተችው እውነት አትሸፋፍኑ እና ትህነግ የመሳርያ ሰልፍ እያሳየች የምትዝተው በአምሃራ ህዝብ ላይ ነበር አሁንም ምስሎችን ማየት ይቻላል እንደውም እምቢ ብሏት እንጂ የኤርትራንም ህዝብ ጠርታው አምሃራ ባህርህን ነው የሚፈልገው እኛ ግን ወንድሞችህ ነን እያለች ስትጣራ ነበር ። ይሄ አምሃራ የሚሉት ህዝብ ግን እንደ ህዝብ ትልቅ ጀግና ታጋሽ ህዝብ ነው
    ከመሃሉ ባንዳዎች ባይኖሩበት።

  • @alberteinstein9034
    @alberteinstein9034 5 месяцев назад

    😭😭😭😭 Brliente mind cuted shortly

  • @gechogech2203
    @gechogech2203 7 месяцев назад

    እኔ እውቱ ቢኖሪኝ የሰዉ ልጅ አስገድለው ስልጣን ለማግኘት ና ታዋቂ ለመሆን የሚታትሩ ሰወች ምን አይነት ዘረመል እንዳላቸው የጤንነታቸው ሁኔታ አጠናነበረ ለምን መሰላችሁ ሰዋዊ ባህሪ ያላቸዉ አአመስለኝም ሰዉ ሲሞተት አንተ እዉቅና ታገኛለህ እግዝሐቤሪ ያያል ወዳጄ

  • @qaarreesalaalee
    @qaarreesalaalee 11 месяцев назад

    Yes fact❤❤❤❤ oromo koo

  • @TilayeYemurgatlig
    @TilayeYemurgatlig 6 месяцев назад

    እንደ ሀሳብ ልክ ሊሆን ይችላል ነገር ግን ሰውን በመሰቃየት ልክ ሊሆን አችልም።

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 Год назад +1

    ሰላማዊ ትግል ከሆነ የትጥቅ ትግል የሚያደርግ ሲመታ ጩኸት ማሰማት ለምን አስፈለገ፣ጫካ ያለውና እኛም አንድ አላማ ነው ያለን እየተባለስ አይደለም ወይ?ግራ የተጋባ ይመስላል በደንብ ጠርቶ ቢወጣ ለመፍረድም ለመደገፍም ይረዳል

  • @WholAfrica
    @WholAfrica Год назад +6

    አይ ውሸት ፣ በውሸት የተጠመቃቹሁ

  • @admassunegatusebsibe6206
    @admassunegatusebsibe6206 11 месяцев назад

    መነግስት አማራን እንደ ትግራይ እን ቀጠቅጠው አለን ብሎ ተናገሮለ በፊርላማ ወደ ያው ተቆረጠ

  • @AliMohammed-c1k
    @AliMohammed-c1k 5 месяцев назад

    ሕዝበንበቃላትበጥላቻእየገደለነበርሰንትአማራሙቷል

  • @alemuwolde6734
    @alemuwolde6734 Год назад +5

    ፋኖን የመከፋፈያ ዘዴ ቅስቀሳ ብጤ ነገር የኦነግ ተወካይ አቀራረብ

  • @EAT321
    @EAT321 Год назад +1

    በተለይ በአሁኑ ወቅት እየተደረገ ያለው ዘረፋ ወቅትን ጠብቆ እህል የደረሰበት ወቅት ነው በወለጋ ላይ በዚህ ወቅት ገበሬው በመሬቱ ላይ ለፍቶ አርሶ ዘርቶ አርሞ አጭዶ ወቅቶ ሊያስገባ አቅራቢያ ሁከት በመፍጠር ማንነትን መሰረት ባደረገ አኳሀን እንዲሰደዱ በማድረግ በመግደል የዘር ማጥፋት ሲሰራ ቆይቷል በወለጋ ይህ ሁኔታ በዘር ማጥዳት ተጠናቋል ይህን ሲያደርግ የነበረው ኦነግ ሳይሆን የኦህዴድ ልዩ ሀይል ነበር ።አሁን ከሰሞኑ ሰብል ደርሷል በሰሜን ሸዋ ፣በምእራብ ሸዋ ሰሞኑን የተዘራውን እንዳይሰበስብ ወቅት ተጠብቆ ማሳደድ መዝረፍ ተጀምሯል ይህ ተግባር በዚህ ወቅት እየተፈፀመ ይገኛል በሽመልስ ሸኔ ማለት ነው ይህን ለማስተባበል ሚዲያውን እየተጠቀሙ ይገኛሉ ከሰሞኑ voaያሰራጨውን ተከትሎ አባይ ሚዲያ ፣ኢሳት ቃል በቃል በኦነግ ሸኔ በማላከክ ይህን የሸፍጥ ወሬ እነዚህ ሚዲያዎች ማራገባቸው ያሳፍራል እውነት ያሸንፋል።

  • @gurmufunane4588
    @gurmufunane4588 Год назад +1

    አገላለጽህ ሀቅነት የሞላው ነው ሀቅነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም የእውነት የምታኮራ ኦሮሞ ነህ , ልክስክስነት ለኦሮሞ ብልጽግና መተው ነው የጠራ ስነልቦና ማንነት የሌለው ድርጅት ካለ ኦ ዲ ፓ ብቻ ነው , ከየት ይምጣ አብይ አንድ ቀን መሬት ጠብ የሚል ቃል ሳይወጣው ቆየ ጠ ሚ ሽመልስም የኦሮሞን ህዝብ አይመጥኑም

  • @AliMohammed-c1k
    @AliMohammed-c1k 5 месяцев назад

    ሐቅየሚከተልግለሰብየሚከተልየለም

  • @AliMohammed-c1k
    @AliMohammed-c1k 5 месяцев назад

    ለምንሰውእንከተላለንሐቅላይመቆምነውአላሕሐቅይፈርዳል

  • @sisaygetachew2069
    @sisaygetachew2069 11 месяцев назад

    እባካችሁ እስቲ በpolitical entity ደረጃ አቅዋም ይዞ ማኒፌስቶ አውጥቶ ወለጋ የኔ ነዉ : ሸዋ የኔነው ቤንሻንጉል የኔ ነዉ የሚል የ አማራ አካል ይፋ ቢወጣ ብታደርጉልን ምን አለበት ? ይህ የ አማራም ጠላት ነውና :: በተረፈ ግለሰቦች በራሳቸው ጊዜ በ ማህበራዊ ሚዲያ የግል አቅዋም ይዘው የሚንጫጩ ና አገርና ሕዝብ የሚረብሹ የሚያወሩትን ከሆነ ግን ለውይይት እንደ አጀንዳ ባታወጡት ምን አለ? አሁንስ ሰለቸን

  • @TamratDekeba
    @TamratDekeba 11 месяцев назад

    አራምባና .....ቆቦ!

  • @liyagebretsadik
    @liyagebretsadik Год назад

    ብልፅግና ኦነግ ነው የምንለው በምክንያት ነው

  • @AlexDamte-r6d
    @AlexDamte-r6d Год назад +1

    ፊንፊኔ የት ነው አዲሰ አበባ የአማራ ከተማን ማለት ነው

    • @abduljelilali568
      @abduljelilali568 Год назад

      Ay bahir dar ye oromo shint meshgna malet new . 😆 🤣 😂

  • @AdamuKiro
    @AdamuKiro 6 месяцев назад

    ለኢትዮጵያ,ለአፍርካ,ለዓለም መሥራት የምችል ትልቅ ሰው አዝናለሁ ሰፈር ፖለቲካ በሰፈሩ የሞተ!!!

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል
    @የዬካውቅዱስሚካኤል 5 месяцев назад

    ዋውውውውውው ስለፈሩህ ነው የገደሉህ ሀቋዋን ነው ያፈረጥከው እግዚአብሔር ነፍስህን ይማረው ይሄ ጭራቅ በለዎት😡

  • @bilanharawa45
    @bilanharawa45 Год назад +5

    Mr. Bate is simply great👍

  • @belaynehfantaye8486
    @belaynehfantaye8486 11 месяцев назад

    በዛ ወቅት የነበረው "ፋኖ" ሳይሆን የአማራ ልዩ ሀይል ነው

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 11 месяцев назад

    በጦርነት የሚፈታ የፖሊትካ ዉዝግብ አይኖርም፣ ሰላማዊ ዉይይት አማራጭ የሌለዉ መፍተኸ ነዉ።

  • @muluyeeyayu4370
    @muluyeeyayu4370 7 месяцев назад

    እኒህ ንፋጥ ናቸው የሚንለው ለዚህ ነው የበታችን ስሜት እስከ መቃብር ነው።ይህ ሰው እስኪ ምኑ ነው የመንግስት ተቃዋሚ የሚመስለው ።ለኦሮሞ ህዝብ የሚጠቅም ሀሳብ የቱ ነው ።እንዳይጥ ተወሽቆ ዛሬም ከፋኖ ጋር እንደራደር ይላል።

  • @eshetubalcha9884
    @eshetubalcha9884 6 месяцев назад

    ነብስ ይማር ሀቅ ተናጋሪው ጥሩ ሰው ወንድሜ 😭😭😭😭
    አስብቶ ማረድ ማለት ይሄ ነው!!! እውነትን መናገር ራስን እንደማጥፋት የሆነባት ሀገር። ለመግደል የታሰበውን ሰው ሚዲያ ላይ አውጥቶ ማስለፍለፉ ተደጋገመ። 😭😭😭😭

  • @AbebeAlebachew-xc2ls
    @AbebeAlebachew-xc2ls 7 месяцев назад

    ለዚህ ፍጡር መልስ መስጠት ጊዜ ማባክፕን ነው።
    ከ 6 ና 8 ወሮች በኃላ ምን እንደሚለፈልፍ መጠበቅ ብቻ ነው።

  • @noelyemane7494
    @noelyemane7494 Год назад +4

    የኦሮሞ ፖለቲከኞች ሁሉም ያው ናቸው

  • @ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐ
    @ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐ Год назад +4

    ኦሮሞዎች ግን ፖለለቲካ ዉስጥ ያላችሁ ሰዉ አትወዱም መርዘኞች ናችሁ አላህ ያጥፋችሁ

  • @DreamWorkerl
    @DreamWorkerl 5 месяцев назад

    ብስለታቸውና ለሚወክሉት የኦሮሞ ህብረተሰብ የተሻለ በማሰባቸው በግፍ ተገደሉ። ኮሬ ነጌኛ ብዙ እውቀት ያላቸውና ተፅእኖ ፈጣሪዎችን እየገደለ ነው። ይገርማል ኦሮሞ በስሙ ሃገር ስትፈርስ እንዴት ከዚህ ችግር ለመውጣት ትልቅ እንቅስቃሴ ማድረግ ተሳነው።

  • @habtamuwerku3496
    @habtamuwerku3496 7 месяцев назад

    የሕልውና ዘመቻ የተባለው የተባለው ምን ታይቶ ነው ማፈሪያ

  • @MeYou-kw1hj
    @MeYou-kw1hj Год назад +1

    They never admits what crime they did and they doing now.

  • @girma834
    @girma834 11 месяцев назад +3

    ወይ ጉድ ቤት ዘግቶ መግደል ማቃጠል ኦነግ እየገደለ አደለ አይይ ነፃ ውጪ አያ

  • @eyouelalemayehu2952
    @eyouelalemayehu2952 11 месяцев назад +1

    50 years nothing

  • @eyuel-mn3kh
    @eyuel-mn3kh 11 месяцев назад +1

    This Guy defeded OLF shene as much as he can!! But most of us know OLF shane killed thousends of civilians.