Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሄሉዬ ታይ አላዛርን አታስካፊው አላዛር ምርጥ ልጅ ነው ያምትሉ ለይክ በሌላ ሰው ጥፋት አላዛርን አትቅጪው😢😢😢😢😢😢
ደምርኝ ማሬ
ዜድየ ሰብ አደወርጊኝ ማር❤
ሄሉ ክብር አጣሽ ለሰው ልጅ ክብር ይኑርሽ ምንወድሽን ያህል ልንጠላሽ
ደምሩኝ❤
@@melonimarkon1813በጣም❤
ልጁቱ አብደሻል እዴ ካፍሽ የሚወጣው ቃላት ሲያስጠላ አላዛር ምርጥ ሰው ነው ❤❤
@@AbivaGaghwh ጡሩ መናገር ካልቻላችሁ ዝም በሉ?
@@Bety2026ደምሩኝ ጎረቤት እንሁን
እኮ❤
የምር በጣም ቆላላት
@@ZahraMohammed-pb8mk አንቺ አረሱ ቆልቶሻል ደነዝ
ሄሉ አላዛር ጥሩ ሰው ነው ተነጋግራቹ በትፈቱት ይሻላል
ደምርኝ ውዴ❤
ጸበል ውሰዳት በጓደኞቻምበኩል ያለፈው ነገር እያስታወሰች ይሆናል ተረዳት አንተ ምርጥ ሰው ነህ ማንም የላት ይሰማታል ታገስና እያት እስከመጨረሻው
ሄሉ, አስታዉሳለሁ,,ከማርክ ጋር እያለሺ ,በጣም ደረቅ ነገር ነሺ ለሰዉልጂ ክብር የለሺም,,ሁሌም ደረቅ ነሺ አላዛር በናትህ ,ተዋት
እዉነትሽን ነዉ በጣም ደረቅ ነች ችክ ነች ባለፈ ነገር ሌላ ሰዉ መቀጣት አለ እንዴ
ተይ እህቴ አትፍረጂ እምላይ እንዳለች እሶና እግዚአብሔር ናቸው የሚያውቁት ግን ደሞ አላዘር ክፉነው አላልኩም
ተይ በሣቦታሁነሽእይው እደዝህ አይባልም እሣያለችበትንሁኔታ አታቂም እሣና አላህብቻነው እሚያውቁት ደሞአላዛርበርግጥ በጣምጥሩሠውነው ግን ዘውለምዶሠውማጣት ከባድነው ካለፈውህይወታአፃር የሤትልጅህመም በጣምከባድነው
@@ሀያትስደተኛዋ-ጀ5ጐ ምን አለ ግን በሰዉ ቁስላይ እንጨት ባንከት ??? ዝምታ ወርቅነዉ
ማርያምን ማርክን ቅብርር ልጥጥ ነበር እምትለዉ እራስምታት እስኪይዘዉ ድረስ የምደርቀዉ
ሄሉ ምነዉ አበዛሽ ያሰዉ ልጅ እኮ ሁሉም ይፈታናል አንች ደሞ ፈተና አልፈሽ እንደዝ መሆኖሽ ደስ አይልም እኛ ደሞ ሳቅሽ ነዉ የምንፈልገዉ አላዘር ምርጥ ሰዉ ነዉ ያሴት ልጅ ክብር የላሁ ልጅ ነዉ እሽ
😂😂😂😂ዶላርነው
አሷ ክብር ኤለዉም ብላለች አረ ተዉ😢
ደምርኝ ማም🥰
@ዜዲነኚወለየደምርኝ ውዴዋ
ፀበል ትይሂድ አንዳዴ መናፍስት ይፈትናል በፀሎት ትትጋ
አይዞክ አልዘር 😢😢
ደምርኝ ውዴ❤😊
አይዞክ አላዛር ዉድም አንተ መልካም ሳው ነክ 🙏😢😢😢
ምን አይነት ደረቅ ናት ጥርግ በይ ክብረ ቢስ ሰው አክብሪ ምን 10 ግዜ መቤቴ ነው የምቲልው ለምን ሰው አታከብርም እንዴኣልአዛር ምርጥ ሰዉ እድመና ጤና ይስጥህ❤
ስታስጠላ ደረቅ ማርያምን 10ወንድ ለጓደኝነት ተለጠፈይ ተለጠፈይ ቀያየረይ ግን አትሆንም ልጅቱ ክብረቢስ ናት 😢😢😢
@@Lemi__21yutb ክብርእሚባልነገር አታቅም እሱለሷብሎ ከላይከታችይላልጠገበችሰገጤ
ሠወች እሳያለችበትን ሣናቅ አንፈረድባት ልጁት በጣም ተጉድታለች😢
Btekekel
ይች የቁም ጂል ጠገበች ለማያቃት🤣🤣🤣🤣🤣
ማርያምን በጣም ተጨማለቅሽ ልክ እንዴ መላእክ ለምኑኝ አልሽ አምልኩኝ አልሽ የአላዛር ሂወት ከኔ ውጭ አይሆንም አልሽ ሞልቃቃ ሴት ለኔ የሴት ሰይጣን ናት አንድ ማርክ ሄደ ማለት ሌላ ከነስሙ አላዛርን ሰጠሽ አላዛር ማለት ከሞተ በኃላ እግዚአብሔር ከሞት ያስነሳው አላዛር አላዛር ተነስ አለ አንችንም ከውድቀትሽ እሚጠግንሽን ስታገኝ አሻፈርኝ አልሽ መጎዳት በአለም ውስጥ የመጀመሪያ ነኝ አልሽ እኔ እውነቱን ልንገርሽ አምስት አመት አርብ ሀገር ሰርቸ አፍቅሬ ያገባሁት ባሌ ቤቴን አምስት አመት የሰራሁበትን ካደኝ በሰራሁት ቤት ሌላ ሚስት አግብቶ ጠበቀኝ ሌላ ደግሞ እኔ ልካስሽ ያለፈውን ላስርሻሽ ብሎ ገብቶ ነፍሰጡር ሁኝ ልጄ አይደለም ብሎ ካደኝ ይሄን ሳልጠገን እንደተሰበርኩ እስካሁን አለሁ በልጄ ግን ደስተኛ ነኝ ከአንድም ሁለት ጊዜ ተሰባብርን አለን ይልቅ አግቢና እራስሽን ተኪ ሚድያ ለሚድያ አትዙሪ ሂወት ይቀጥላል እድሜ ግን ይሄዳል አላዛርን አትግፊው የማዳም ጩኽት አሰልችቶኛል ደግሞ አንች አታናጅኝ ድራማ ከሆነ ፖርት ቱ ይለቀቅ የማዳም ቅመም ነኝ ከሳውዲ አርብያ
😢😢በየቤቱ ስት አለ ትግስቱን ይስጣት አላዘር ምርጥ ሰዉ ነዉ
ችግሯን ካልተናገረች እንዴት ሰዉ ይረዳት ?? ከጎንዋ ሰዉ ያስልጋታል
እኔ ግን ዮነ የሚዛት አጋንንት አለባት ጌታን ተስፋ ሚያስቆርጥ ከሰው የሚያርቅ ክፉ አጋንንት አለባት እሱ ነው ፀበል ዉስዷት ጌታን
የስነ ልቦና የሚያማክሩ ሰዎች ጋር ዉሰዷት ብዙ የታፈነ መተንፈስ ያልቻለችዉ ነገር አለ ምክንያቱም ባወራው ማንም መፍትሄ አይሰጠኝም ብላ ታስባለች ።ደግሞም ትክክል ነች አላዛር ላንተ ብትነግርህ ችግሯን ልትፈታላት አትችልም። በዚህ ሰአት ሚስጥርን ለሰው ማዉራት ማለት የማይሽር ቁስል ነው ምክንያቱ አይዞ በርች ምስጊን እያላችሁ ያሳለፈችዉን ነገር ማስታወስ ነው ።የምርም እኮ አዝነን ያንን ሰው ማጽናናት አንችልም ።ስለዚህ የስነ ልቦና አኪሞች በደንብ እንድታወራና መፍትሄ ስለሚሰጧት ደህና ሆና ትመጣለች እግዚያብሄር ይርዳት ወንድሜ በአነጋገሯ እንዳትቀየማት በማርያም ተረዳት ኮመንት የምትሰጡ ደግሞ ምን አስባችሁ ነው እኪ ተረጋጉ ስታየው ይበልጥ ትጎዳለች እባካችሁ ተረዷት ዊና የተናገረዉን ሰምታችኋል ስለዚህ ብዙ ጥያቄ አለባት እኛ የማናዉቀው የእናትና አባት ጥያቄ?
I agree 💯
ያማ ነበር ዝብለዉ ካሜራ ይዘዉ ወደዚህ ያመጧታል ካለፈላጎቷ እየቀረፁ ለምን እወነት ሠዉ ከሆኑ ለምን በዉሥጥ ሁሉን አይጨረሱላትም
አቦ እግዚአብሔር ይባርክሽ ትክክል ብለዋል ህመሟ ራስዋ ነች የምታውቀው እግዚአብሔር መፍትሄ ይስጣት እርፍ ያርጋት ❤
ልክ ነሽ ግን ሄሉ ግልፅአይደለችም ደሞ ሁንኛ ሰው ካጠገባ ያስፈልገል በዛላይ የመጀመሪያው ህይወቷ በሰው ከተበላሸባት ወይም ከሷ ከሆነ ጥፉቱ ሁልጊዜ በፀፀት ትጎዳለች ያደሞ ከባድ ነው እንደምንም ብለው ከበፊት ጓደኞቿ ጋር ማስማት እደድሮ ባይሆኑ እንኳን ይቅርታ ተባብለው ቢኖሩ ጥሩ ነበረ ግን ሰው ሁሉ ማጋጋል ሆኖዋል ስራው ፈጣሪ ይድረስላት
ምን አይነት ደረቅ ናት በጌታ ስም😮❤❤❤
ሄሉ ተይ ግን ሰው አትግፊ አላዘር ምናጠፋ😭😭😭
እሧየራሧ የሆነ ችግር አላት
@جميلهجميله-م4ن እናቃለን ፍረሀትነው
እያሥፈራሯት ነው ብለዋን😢😢😢
ደምሪኝ😅😅
@maryamdawood5052 ደመርኩሽ
እወነት ለመናገር ሄሉ ፀባይ የላትም አሁን ብቻ ሳይሆን በፊትም ፕራንክ ስትደረግ እንደዚህ ነበር የሚአደርጋት ከሰው ጋር የሚአኖረው ፀባይ ነዉ ደግሞ ሁሉም ሰው አንድ አደለም ተረጋጊ ስሜታዊ አትሆኚ❤😔
ኮስር ያለች ሴት አላህ ይጨምርራት
ተመቸሸኝ
ትክክል❤❤
አዎ ጓ ገጪ ያለች ነች
😂😂😂
ውይ ጉድ ልጁቱ አብዳለች እዴ ካፍሽ የሚወጣው ቃላት ያስጠላል አላዛር ምርጥ ስው አይዞህ የኔ የዋህ😢😢🎉🎉
ምን ሠገጤየሆነች ልጅናት ሥታሥጠላ በፊትም እማርኬጋና እዊናጋ ሁና እደተበለበለች ነበር ዚፍጥ ነሽየምር 😢😢😢አላዘር ምርጥጥጥጥ ሠዉ ❤❤🎉🎉
❤❤❤❤❤😂😂😂tikekel Marke Tegelagelat
ኤ ሣህ የኔ እህት@@HirutseyoumA
በይ ደምሪኝ እህቴ
ማርያምን በጣም አበዛሽዉ ሄሉ አላዛር ጥሩ ሠዉ ነዉ
እሷ በውስጦ የራሷ ቁስል አለባት በናታችሁ ዝም በሉ
ሲጀመር ለሰው ልጅ እርስቤክት የለሽም ከይሮውም ጀምሬ አይሻለሁ
ወይኔ እረ ለሰው ልጂ ሰው ነው መድሀኒቱ አትቆራበች ደረቅ ምን አይነት ድርቅና ነው በእውነት ይሄ ድርቅናሽ ማንም ጋር አያኖርሽ
@@ambasell ምን አገባሽ ደረቅ ነሽ አንቺ
አዎ ልክ ናት በዚህ አይነትሽ ከማንም ጋር አትኖሪም ለሠው ክብር የለሽም
@@EkimaIemlemኪጁ ገገማ ነሽ ላንቺ ብሎ ነው ኢጨ
@@EkimaIemlemanchis mn agebash awo derek seytan nate kotet 😂😂
ድርቅ ናት ሰው እደት የሚያሰብለትን ሰው አያቅም ክብር የሚባል ነገር አለ ምድን ነው ሰውን ማመናጨቅ ሲያዝኑልሽ አታቂም
ይቺ ክብርትን ትም አላዘርየ አተጥሩልጅነህ ጽሩስራህን ፈጣሪህይቀበልህ ይቺ የወረደች ናት ክብርየላትም መጅኑን
አረ አትፍረጂ ሴት ነሺ ስትሰበሪ ሰው ያስጠላሻል ብቻዋመሆን ነው ምፈልገው ማልቀስነው አረ መሰበረከባነው ተዋት ከቻላቸሁ ክፊም ደግምአትናገሩ ዚምበሉ
ሔሉዬ የእኔ ጠንካራ ከአላዛር ጋር ስሪ ሲሆን እግዚአብሔር ከፈቀደ ባለቤትሽ ይሁን ለሰይጣን እጅ አትስጭ እይ አለቀሰች በሚሉሽ ፊት ብቻዬን ተውኝ ከእኔ ራቅ ትያለሽ ተይ ሰይጣን ድል ✌️ንሽ እንጂ ትሸነፊ ሁልጊዜም ደስተኛ ሁኝ አንች ጀግና ነሽ ለጎደሽ ሰዎች ጥንካሬሽን አሳይ እንጂ አትሸነፌ አላዛር ጥሩ ልጅ ነው ሰውን በአይን መገመት ይቻላል ከማንኛውም ሰው ጋር ስትኖሩ በሰላም ኑሩ ይላል አንች መልካም ብቻ ሁኝ ከሰው ግን መልካም አጠብቂ ጠንካራ ሁኝ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ፊቱን ያብራልሽ ጥላትሽ ከእግርሽ ስራ ይጣልሸ መውጣችሽ መግባችሽ በእግዚአብሔር ስም የተጠበቀ ይሁን ሔሉዬ ጠንካራዋ ጥላትሽን ቀማልቀስ ሳሆን በዝማሪ በደስታ ድል ✌️ንሺ 🤲🤲🤲🤲🤲💪🎉🎉🎉🎉🎉🤗🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የሲደት ለይ ምትገኙ ሁሉ ወቶ ከመቅረት ይጠቢቀን
አሚን❤❤❤❤❤ ደምሪኝሲእህቴ
አሜን ውዴ❤❤❤❤❤
አሚን❤😢
አሚን ያረብ❤❤
አሚንያርብ
ሄሉ አልዝር ማልካም ሳው ምርጥ አስታዋይ ነው አታስካፍው የምትሉት 👍👈አስዩ
ደምርኝ🥰
መልካም ጥግ ብይው ዉድ 😥
ሄሉ እያንደድሺኚ ነው 😢😢😢
ሄሉ ፀበል አስገቧት አባካችሁን
ፀበል ነው መዳህኒቱ እመኑኝ መሄድ አለባት በኔ ይሁንባችሁ ፀበል ያሰፍልጋታል ማርያምን 😢😢😢😢
Ewenat naw sable wesadat alcazar ruthkassu
Yesss
ትክክል እኔም ብያለሁ
@LeoLe-r2m ካለበለዛ ወደ ራሰ አትመለሰም ከተረዳሁት አንፃር
አወ
ሄልዬ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እንደዝህ አትከፊ አላዛርንም አታስቀየ የሚረዳሽ 🙏🙏🙏ሰው ቢኖር እርሱ ነው 🙏🙏🙏
ደረቅ ድረቅ ነዉ የምትለዉ አላዛር በጣም ጥሩ ሰዉ ነዉ ለሰዉ ክብር አለዉ አንችግን በጣም ነዉ ያበዛሺዉ ወላሂ
ሄሉ ተይ አስቢ አላዛር ምርጥ ሰው ነው ይለያል የምር በተለይ ለሰው ትልቅ ክብር አለው❤❤
ተዋትበቃ የኔወንድም አንድቀን እንዲህ በመናገሯ አንተን ይቆጫታል እንዳይከፋህ እሺ😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
አወ ጥቅምና ጉዳቱን ያነዬ ታውቀዋለይ😢😢😢
አላዛር ተዋትና ወደ ስራህ ተመለስ ይች ዝብላነው የሰው ልጅ ክብር የላት እርካሽ
ህመሟን አላወቅንም ተዉ
ባለጌወች ሴት አይደላችሁ ደደብ እንደዚህ አይባልም
አይባልል@@IfufVkcif
😅😂😂😂😂😂😂
Anichi neshi erikasi wuci kezi
ሰወች ስንባል የሚወደንን የሚያስብልንን አናቅም አላዘር ላች ብሎ እንደዚህ ሲሆን አታስቢም እዴ 😢😢😢
ኸረ ወንድሜ አንተ ምርጥ ሰው ነህ ተዋት ወደ ራስህ ተመለስ
አላዛር በእውነት በጣም ጥሩ ትግስተኛ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይጨምርልህ 🥺🥺🥺❤❤❤❤ሔሉ ግን እንደ እኔ ወንድም በጣም ደረቅ ናት ከቤት የሰው መመሳሰል 😏🤣🤣እንደ እሷ ነው እግዚአብሔርን ተይ ተመከሪ ልባም ሁኝ ትድርቅ አትበይ አላዛር ምርጥ ልጅ ነው😢😢
ደምርኝ እናቴ🥰
❤❤❤❤
የፍቅርን ፎቶ ለብሰሽ ሄለንጋ አትፍረጂ እንደ ፍቅር ኢያት
በጣም❤❤❤
አይዞን አላዛርየ ሀበሻ እዲህ ነዉ ሲጀመርም የቀረባት ንፁህ ወድም ሆኖ ነበር ሲቀጥል አነጋገር አትችልም ልጅቷ ተዋት ትሂድ ክብረ ቢስ ነገር ናት 😢❤❤
አዎ በጣም እንከፍ ነገር ነች
ዝምብላቹ ሰውላይ አትፈረዱ ያሳለፈቺውቸግረእሳነውምታቀው
@@ዳዉንቴዋ ክብረቢስ ነገር ነሸ እንደሷ ክብር ያላት ሴት የለም ጨጨባ
በማርያም ተው አትሳደቡ ልጅቷን የባሰ አታሳምሟት ችግር እኮ እሷ ነች የምታውቀው ስለዚህ በማንም መፍረድ አንችልም እግዚአብሔር እርፍ የሚያደርግ ህይወት ይስጣት እንጂ
በጣም እንደዚህ አይነት ሰው የጊኘል አልዛር በጣም መልካም ሰው ሂሉ ግን እንደዚህ አይደረግም 😢😢😢
እውነት በጣም ያሳዝናል ሄሉ 💔💔💔💔💔ሁሉምሰው አንድ አደለም 😭😭😭😭
ደምርኝ ውዴ
ተረድተሻል,አችይ,,ደምሪኝ😅😅😅
የስነ ልቦና ማየትም ጸሎት ማብዛትም ጥሩ ።ይህ ሁሉ ጣጣ ያባትዬው መሆን አለበት ።አላህ ይርዳት
እውነታ ነው አንድ ሰው ሚረዳት ሰው አላየሁም እስካሁን ሁላችሁም አንድ ናቸው ለምንድነው ካሜራ ይዛችሁ ምትመጡ ችግሯ ከካሜራ ውጪ ቤቷ መጣችሁ ለምን አታናግረዋትም ውስጣዊ ህማሙዋ ያለው ነገር ለምን ቀስ ብላችሁ አጠይቋትም የተመልካቾች ጥያቄ ከህሙማማ ያስጨንቃል ማለት ነው!
ሲንከባከቡሽ ኣይወድልሽም ምን ያድርግሽ ኣበዛሺዉ አላዛር ኣይዞክ ሁሉም ለበጒ ነዉ አንደ አንድ ሰዉ ክብር ኣይዉድም ኤድያ
ሚያበዛሽ ነገር ያብዛሽ ደነዝ
zem.beyi
ሄሉ ቆም ብለሽ አስቢ አላዛር ላንች ብሎ ነው ያለፈ ህይወትን እያሰቡ እንደዚህ መሆን የለብሽም ለጠላት ደስ ይበለው ብለሽ ነው አላዛርን የመሰለ ሰው ሰጦሽ እንደዚህ ምታስከፊው 😢❤❤❤
ሄሉየ እስከ ግዜሽን ቤተክርስትያን ለትንሽ ግዜ ኣሳልፊ መሸሸግያችን የእግዚአቢሔር ቃል ነውና
ሲመስለኝ ፀበል መሂድ ነው ያለባት ምክቱም ሰውችን እንዳትቀረ ሰው እንዳይቀረቤት የተደረገባት ነገር እንዳለ ይሰማኛል የመምህር ተስፋዬ ትምህርቶች በአዉዲዉ የምትቀረባት ሰዎች ብትልኩላት ብዩ አሰብኩ
አንቺ ልጅ ግን ከልክ በላይ ሄንሽ ለምትናገሪው ቃላት ተጠንቀቂ አላዛር ምርጥ ሰው ነው ❤❤❤
እዚህ የምትከታተሉ ልመርቃችሁ አሜን በሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ በያላችሁበት ሀገር በሰላም ጤና ይስጣችሁ 😊😊😊😊
አሚን
አሚንንንን😢😢😢
አሚን ያረብ
Amen❤
አላዘር በቃ ተዋት 😢😢😢 አሁንስ አበዛችው 😢 እረ
ውዴ ደምሪኘ እባክሽ
@setedegnuw4503 እሺ
አትፍረባት እያሥፈራሯት ነውኮ😢😢😢
@@EiveShv አወ ነው ግን በዛ
@@MissZabiba ምን ታዲርግ ሤት ልጂ እኮነች እደት ትጋፈጣቸው 😥😥😥W&m አፈር ይብሉና😏😏😏
አላዘር አንተ ፅናቱን ይሥጥህ ይች ይሄዉ ናት ሀቂቃ አተ ምርጥ ሠዉ ነህ አትጨነቅ ፀባዋ ብዙ አይነት ነዉ ቆይ በጣም አበዛችዉ ምድነዉ የሚቀያይራት ለምን ታለፈዉ ሂወት አትማርም ፀበል ይዉሠዷት ዘመዶቿ
።❤
አንቺ እራስሽ አማኖኤል ሆስፒታል መግባት አለብሽ ግም እበት ከሷ የባሰውን ችግር ይግጠምሽ ቅማላማ
ትክክል
@@HAYAT-z7z አታሽቃብጡ በምን አይነት ሂወት ዉስጥ እንዳለች እሶናት የምታዉቀዉ ምነዉ በእሳ ሂወት እኝ እንምራዉ አላችሁ ሱቀጥል ከካሜራ ጀርባ ምን እንዳለ ታዊቂያለሽ ደግሞ ትናት ተናግራለች በካሜራላይ አለሁሽ ከጉንሽነኝ ብለዉ ጥላቶቸ ሆኑ ብላለች በማያገባን ባንገባ አለያ ዝም በሉ
@Bety2026 የምን ማሽቃበጥ ነዉ የሧን ፀባይ ማወቅ ከፈለግሽ ማርኬ ቤት ድሮ የሠራቸዉን እይ በመዳም ቅመም ኮሜት ነበር እየተሥተካከለች የነበረዉ
ሠገጤ ነሽ ድሮም ሄሉ አሮጊት አላዛር ምርጥልጅነው አላዛር ወላሂ እርግፍ አርገህተዋት ለምንድነው የምትለማመጣት አወቅሽ አወቅሽ ሢሏት መፅሀፍ አጠበችአሉ የሄሉ ቢጤ አሮጊት ከብት
በጣም አክት አበዛች አላዛር ምርጥ ሰው ነው አትግፊው የሰው ልጅ ብዙ መከራና የህይወት ውጣውረድ ያጋጥመዋል ስለዚህ ሰከን በይ
ተይ ሄሉዬ ሰዉን አትግፊ አችበትገፊይሻላል እህቴ😢😢😢😢😢😢❤🎉
አበዛሽው አሁንስ አላዛር ምርጥ ልጅ ነው ታዲያ መጀመርያ ለምን ቀርብሽው
ሲጀመር የሰዉ ክብር ምን እደሁ አታቅም ሄለን ተብዬዋ መቼም አትስተካከል አላዛር የኔ የዋህ አተ ምርጥ እና አስተዋይ ልጅ ነህ አትከፍ ምንም ብትልህ😢😢
ኧረ በፈጠረሽ የዉስጣ ፈጣሪነዉ ሚያቀዉ
እረ ሀቂቃ የማትቀየር ከቀርሞዉ ሂወቷ የማትማር እኝኝኝ ማለት ምን ይሉታል
ለምን ለመፈረድ ትቸኩላላቹ ግን ያሳለፈችውን እያወቃቹ ሄሉ በጣም ታሳዝናለች😢😢😢😢😢😢
አንቺ ነሻ ስለክብር የምታውቂው ድንጋይ
@@HAYAT-z7zአንቺ እበት ህይወት ላንቺ እቃቃ ጨዋታ ነው ግም
ዶሮም ደራቅ ነት ከፍዋ ምነይነት ቃላት ታዋጠዋላች ማቼም አላዛርን አታጋኝም ታጨማላቃችሳ
አራ ተይ ሄሉ ግን አሳዝኖይናል አላዜር የነ ትግስተይና አይዞክ 😥😥😥😥😥😥😥😥🥺💖♥️👍👍👍👍👍
2:12 አተዋትም እዴ ሁሌ ልመና ይች ክብር አይወድላትም አላዘር ምርጥ ሰው ነው አንተ አይዞክ
ከበፊት ጀምራ እኮ ነዉ የማትቀየር
@@HAYAT-z7zአችማ በአደኛደረጃጠላቷነሽ እሰይደግየሆነች
ደሙሩኛ
ፍቅረኛሞች ናቸው እዴ
ማርያምን በጣም እየተሳስቸሽነው
ግንለምድነው ሁልግዜ ድርቅ እምትይው እውነት ይደብራል እሱንም አታስከፊው ማለት ሁሉምፍፁም አድደለም የለቱን መኖርነው ያለብሽ
ሄሉ ምን ታፈጥሮ ነዉ አይዞሽ ተረገጊ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ
አለዘር ተሎ ብሌክ አምልጥ እች ልጅ ከዱሮ ጀምራ ጸበይ የምበል ነገር የለትም ማፈሬያ ነት ስለዝህ እራስህን አስከብር አትለመማጥ
ትክክል ነሽ
እኮ ስታናድ
ምንገድን ጨርቅ ያርግልሺ ክብረ ቢስ ፍቅር ይዟታል ከ አላዛር እመኑኝ❤❤❤❤❤
@@Dinblal እስኪ ዝም በሉ ንግግር ካልቻላቹ
ከዛስ እናተእህካሏችሁብዙትላላችሁ
አንች ውሻል
እናከያዛት ትናገራ ምንድነው እደዚመሆን ሆ
አይዞሽ ውዴ የምር በሷም አትፍረዱ መሰበር የለመደ ልብ ሌላ ሰው መቶ ደግሞ ስትላመድ ያ ሰው ደግሞ መልሶ ቢሰብራት ቁማ አትሄድም አይዞሽ ሁቢ❤❤😢😢
ሳህ
እውነትሽነው እኔምአለሁይሄው ተሰባብሬቁጭያልኩ ወንድእሚባልላይነኔውየጠላሁት ቤቻከባድነውእህህህ😢😢😢😢😢😢
ሣህ❤
ልክነሽእህት ግንሰውአልተረዳትም እኔ4አመቴ ሁሉምአድነውየሚመስሉኝ 😢😢😢
ትወድሃለች መሰለኝ ቀርበህ እንድትርቃት አትፈልግም አላዛርዬ የኔ ግምት ነው 😢😢❤❤❤❤❤❤❤
እኔም እንደዛ መሳለኝ
yimeslale.Ayi.yena.wede
@@rerf-wu5kr እኔምእደዛመሰለኝእህህህ
ይመስላል
አሁንስ ግራ ገባኝ😢😢ትንሽ ትስቃለች ብዙ ትከፋለች ግን ለምን ይሆን😢😢በእርግጥ እሴት ልጅ አንዴ ከተሰበረች በሗ ሰወን ለመቅረብ ትፈራለች ምክንያቱም የውስጥ ስብራቷ ተለ ሰለማይለቃት😢😢😢ነው አትፍረድባት አላዛር 😢ይሄን ችግር የደረሰበት ሰው ብቻ ነው የሚረዳሽ እማ😢አይዞሽ እማ ሁሉም ሰው አንድ አደለም እኮ😢
ይች ልጅ ግን ሲያዋት የዋህ ትመስላለች ግን በጣም ደርቅ ነች በእዉነት ለምታናገርዉ ነገር ለከት የላትም በማሪም ሁሌም አያታለሁ ግን አጥመኝም😢😢
ኸረ እችን ልጅ ወደ ፀበል ውሰዷት ወደ ራሷ ትመለስ ለምትናገረው እራሱ አትጠነቀቅም በጤናዋ አይመስለኝም
ሄሉዬ እባክሽ ለብቻ የሚሆን ነገር የለም አንቺ ጠንካራ ጎበዝ ነሽ ግን ሰው ግድ ነው❤❤❤
አላዛር አንተ መልካም ሰው ነክ ማርያምን በቃ ለትንሽ ጊዜ ከቪዲዮ ትራቅ ትረጋጋ እራሷን ታዳምጥ ጊዜ ስጣት ወድሜ ❤❤❤
ውዴ ደምሪኘ እባክሽ🎉
@setedegnuw4503 እሺ ማሬ
ሲጀመር የሰዉ ክብር የላትም በወድምነት ቢሆን ክብር ይኑርሽ ፀባይ የለሽ ምን ይሻላል ሰዉ እንዴት ይቅረብሽ😢😢😢😢
😂😂
በጣም
@@sssssdsccf የሳን ቁስል የት ታዉቂያለሽ ብትችል ሙልካምተናገሩ አለያ ዝም በሉ ዝምታን ማን ገደለ
ዝበይ ሞጥሟጣ አሥመሣይ😮😮
የምረ እራሷን በጣም ቆለለች ወይስ አሟት ነው ግራ ያጋባል
ያምሻልደ ሄሎ እሚጠቅምሽንና እሚጎዳሽን ለይተሽ እወቂ እደ አላዛል ምርጥሰውነው በተረፈ ተራጋግተሽ አውሪ
ተየ ሄሉ በውነት አላዛርን አታስቀይሚው ትግስትም ትህትናም ማክበርም ያልቃል አታስከፊው ምናልባት ጥፍትም ሊኖርው ይችላል ሳያውቅም ሆነ አውቆ የማይፈታ የለም ተነጋግራችሁ ፍቱት በመነጋገር የማይፈታ የለም እሽ ሄሉ
ቡሀላ ይቆጭሻል አላዘርን እንዲህ በመናገርሽ እሱ አስመሳይ አደለም😭😭😭😭
አወ አላዛር ምን አረጋት😢😢😢😢😢
አላዘር ተዋት ልጅቱ የሆነች የሰው ክብር የሌላት ነገረኛ ጋሬጣናት አላዘር ምርጥ ሰውነህ ይች አውሬናት ምኒቱ ከቱናት
እውነትም ጋሬጣ ናት
እኮ ወለሂ😏
ሄሉ ልግርሽ እንኳን ከፍቶሽ በደህናሽም ደረቅ ነሽ😢 ሰዉ ያስፈልግሻል ተይ ግን ለጠላት ቦታ አትስጭ
ደምሪኚ ውደ💗
ትክክል😢😢😢😢
አላዛር መልካም ቅን ወንድማችን ትግስቱን ይስጥህ ሄሉ ግን አካበድሽ ሁሉም ጉዳቱን በውስጡ ታግሶ ነው ምነው ያንቺ ካሜራ ላይ ስለሆነ ነው የሚንከባከብሽ የሚያዝናናሽ ጥሩ ወንድም አግኝተሽ ቀልድ😂😂😂😂😂😂
ሄሉ ያልፍውን ታሪክ ትተሽ አሁን ላይ ካአላዛር ጋር ደስተኛ ሆነሽ አሳለፊ ያልፍው ተ መልሶ አይምጣም አሁን የቅርብሽን ሰው አታስከፊ ለጠላት ደስ አይብለው አንቺ እንደዚ ስትሆኝ አያምርብሽም 😊😊
አትፍረዱባት በናታቹሁ ሄሉዬ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን አላዛርዬ መልካምነትህ እስከ ጥግ ነው የምር ትለያለህ❤❤
አላዛር ተዋት በቃ እዴ እንቁላል ነኝ አለች😢😢
እባክሽ ኤሉዬ አላዛር ጥሩ ሰው ነው አጎደሽም የምትሉ አይዞሽ ደግሞ ሁሉ ያልፋል የኔ ውድ
አትጭማልቂ አላዛረ ላንቺ ትልቅ አስተሳሰብ አለው የምትጠቅሚው ቃላት በጣም ባልጊ ነሽ የምረ ላንቺ በሎ መሰልኝ እድዚህ የሚሆነው😢😢😢
ሄሉዋዬ ራስሽን አትጉጅ ብሊዝ ጸሎት ሽ እግዚአብሔር ስጪና ዉጪ ከጪንቀትሽ በማርያም እማ❤😢😢😢ወንድሜ አላዛር ብሊዝ መንፈሳዊይ ቦታ ፀበል ዉሰዳት ና ጊዜ ወጣት ብሊዝ 😢😢😢
ገና ይናገረኛል ብሎ መዝለል ምን ይሉታል
😅😅
መደመር ምድነው ደምሪኝ ሲሉኝ ስላየሁነው የማያቁትን መጠየቅ ሀፃት አደለም ብዬ ነው
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂እኔም ብያ አቃለሁ
ሄሉዬ የኔ ቆንጆ እንደዚህ አትሁኝ ከፈጣሪ ውጪ ሁሉ ነገርሽን የሚረዳ ሰው ነው አላዛርዬ አትቀየማት ውስጧ ወይ ተረብሾ ይሆናል የኔ ንግስት የሴቶች መከራ ጀግና ይችም ቀን ታልፋለች 🥲🥲🥲♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
ሂለን ምነዉ አበዛሺዉ ቆም ብለሽ እሰቢበት አላዘር ምን አጠፉ አይዞሽ ከጐንሽ ነኝ ማለቱነዉ እደ ጥፉቱ ሆሆሆ
እኮ አካበደች ሰዉ መለየት እዴት ያቅታታል
እረ ይሄዉ ናት ሀቂቃ
ወላሂ እኔ ሄሉዬ በሀዘንሽ ብዙ ጊዜ አልቅሻለሁ ግን አንቺ ሰው አታውቂም አላዛር ከምንም በላይ ያዝንልሻል በጣም ደረቅ ነሽ
ሄሉ ተረጋግተሺ ቆም ብለሺ አስቢ ጥሩና መልካም ስወችን ማቅርብጂ ማራቅ አስፈላጊ አደለም ለስይጣንም በር አትክፈች ብቸኝነት ለማንም አይጠቅምም አላዛርን አትግፊው
ሄሎ ጌታ ከንቺ ጋር ይሁን ሁሉም ይልፍል እግዚአብሔር በምንችለው ልክ ነው የምንፈተነው❤😢😢
ሄሉ ኧረ ተረጋጊ ቆም ብለሽ አስቢ 😢😢😢አላዘር ምርጥ ወድምሽነዉ😢😢
ሄሉ ተይ ሰው እደዝ አታደርግ አላዘር ምርጥ ሰው ነዉ ለምን የሀ ሁሉ ደረቅ አትሁን😢😢
አራ ሄሉ ምንድኖ እንድ መካበድ አዎ ልክ ነው የምትፋቅርው ሰው አታሻል ይካብዳሊ ግን ከንች የበሳ ችግር ወስጥ ለይ ያሎ ሰው አሌ እኮ ስለዚ ነገሩን አቃሊለሽ አለማያት ሞክር እኛ መናውቆ ችግርም ልኖር ይችለል ግን ታራጋግ አታካብጂ አልአዛር አይዞክ
ተዋት ሄሉ ሄሉ አልናት ካለችበት ሙዲ ብትወጣ ብለን አስበን ጥሩ ነገር አልወደደላትም በሇላ ይገባሻል
የና የሄሉ ህይወት አንድ ነወ ማርያምን እኔም ትክት ነዉ ያለኝ ወዳጂ መስለዉ ቀርበዉኝ ጥላቴ ይሆናሉ አሁን ላይ ማንም ሰዉ አብሮኝ እደሆን አልፈልግም 💔😭😭ሄሉየ የኔ እናት አይዞሽ እረዳሻለሁ እኔም ያለሁበት ሆኔታ ነወ ሰዉ አይወጣልንም😢😢😢
እኛ ሰወች የምናቀው, ካሜራ ላይ ብቻ ነው ለካሜራ ተመውደድ በውስጥ መዋደድ ነው ቁስሏን እራሷ ታቃለች ሄሉየ የኔ ብርቱ የኔ ጠካራ አይዞሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ ግን ለምን ከፋብሽ😢😢😢😢😢😢😢
@@ደደደደደደደደደደደ እፍ አንች ተረድተሻታል ሌሎቹ ዝም ብለዉ ይፈርዳሉ በእሶላይ
የሄለን ፀባይ ልክ እንደ የኢትዮፕያ መንግስት😊😊😊😊
awo😮
ፈታ ያረገኝ ኮመት😂😂😂😂😂😂
መግስቱስተለመዴመቸምእዴኔቱሖነይየሷነገርወዴፊትሲሏትወዴሗላእየተመለሰይምንእናርጋትታዳዉዴ❤አላዛርዴሞምርጥሰዉነዉ❤❤❤❤
በሳቅ ገደልሽኝ😂😂😂😂
@@ሀዩነኝ-ቨ4ተ 😂😂😂😂
ሰው እንዲሰማት እንጂ ለሰው መዳመጥ የማትችል ልጅ እኔስ ስጠላት ብየ ነበር አላዘር መጀመርያ ከእዩ ጋ ስትጣላ አብሮ አደግ ጓደኛዋ አንተ ማን ስለ ሆንክ ነው ከፈለኩም ብሎክ አድርግሐለው ብሏ የተናገር ሰምቻት ነገም ላንተ እንደዛ ትልሀለች ብየ coment ፅፌ ነበር ተዋት ብቻዋን ትሁን 😊😊😊
ምን ያርግሽ ከዚ በላይ እሽሩሩ አለሽ አላዛር በጣም አቀበጠሽ ብጣሻም አመል የለሽ ለዚ ነው ሁሉም የሚርቅሽ
ባክሽ ኣትድረቂ የሴት ክብርዎ ለስለስ ስትል ነው ላንቺ ኣስቦ ነው እጂ እሱ ምናገባው ደሞ ለማን ደስ ይበለው ብለሽ ነው እምታልቅሺ ጠንከር በይ ስው እዳይጠላሽ ሁሌ ማልቀስ ጡሩ ኣደለም እህቴ 🙏🙏😘
ሄሉ ተይ በኃላ ይቆጭሻል ችግር ካለ ተነጋግራቹ ፍቱ ይህ ካቺ አይጠበቅም😔😥ሰው ችግሩን ሲናገር ነው መፍትሄም ሚገኝለት አላዛር ምንድነው ጥፋቱ እሱ አቺን ለማስደሰት አይደል ሚጥረው😥ላለፈ ክረምት ቤት አይሰራም። ሌሎቹ ስለጎዱሽ እሱም ይጎዳኛል ብለሽ ማሰብ ይከብዳል የውስጡን ፈጣሪ ነው ሚያውቀው😥
እውነት አት ፍረዱዋት ቡዙ ህመም አላት 😭😭🥺🥺በ ቡዙ ሳዉ ተጎደቺ 😭😭😭🥹🥹🥹🥹🥹አይዞሽ ውዴ ያልፋል 🥺🥺
Ma Godat Koy Mark Nw Esun Egna Anakim Ye Beteseb Guday Demo Kesewuga Hona Bitefetawu Yishalatal
ሄሉዬ ፃበል ብቴዲ አሪፍ ነው ስታስዘን 😭😭😭
ምነው ያዙኝልቀቁኝ አበዛች ወይተምብትጂ እዳላዛር ያለምርጥ ሠውአታገኝም ላችብሎነው ይህንንሁሉእየሆነልሺያለው እኛሴቶች አድወድልጂ ሢመቸን እደዚህነን ግንአድሠአትእደሚያሥፈልግሺ አመኝን
ኮሜቶች ግን ቆይ ሁሌም አላዛር ጡሩነዉ የምትሉት እሶ መቸ ክፉነዉ አለች የሚቀርቦት መቸ መጥፎነን ብለዉ ይመጣሉ መጀመርያ ሁሉም ሰዉ ጡሩነዉ የሚሆነዉ ብኃላ ነዉ የሚርቆት እሶናት ሂወቶን የምታዉቀዉ የተሰበረ ልብ እሶናት ነዉ አይዛሽ ሄሉየ የእኔ እናት
ከመጀመሪያዉ አለመቅረብ አይሻልም ታዳ ተቀራርበዉ ተግባብተዉ ዲገት ሰዉ አያስፈልገኝም ከማለት አለመጀመር ይሻል ነበር ብቻ መፍረዲ አልፈልግም ህይወታቸዉን እራሳቸዉ ያቃሉ😢
@ማሪያምየአበርችኝ በመጀመርያም እንቢ ብላነበር በግድነዉ ያመጣት ግን አእጦቶ ደስታዋን መልሶላትነበር ግን አንድነገር ስትናገር አላዛርን አትናገሪ አታስከፊዉ ይላሉ ስትቀልድም በቀልድ ለምትናገረዉ ነገር እሱነዉ ደስታሽን ያመጣውሽ አትናገሪ ይላሉ
#ሄሉ ተይ ፀባይሺን አስተካክይ አላዘርን አታስቀይሚ😢😢 0:09
ሄሉ ለሰውልጅ ክብረስጪ ክብረስሰጪ ክብረ ይኖረሻል አላዛረ ምረጥልጅነው በንግግረ ለምንአፈቱትም በንግግሪፈቱትየምትሉደምሩኝ
ሄሉ በጣም አስተዋይ ልጅ ናት። በዚህ በልጅነት እድሜዋ እራስዋን ቀጥ አርጋ እያስተዳደረች ያለች ብርቱ ልጅ ናት። አስተሳሰቧ ከማንም የተሻላ ነው። በሳል ናት ለዚሕ ነዉ ልትረዷት ያልቻላችሑት። ለአጭር ጌዜ ተዉኝ ስትል እንኳ ሊገባችሑ አልቻለም።
እኮ ወደራሤ እስክመለስ ተዉኝ እያለች ለምን ካሜራለይ እያመጡ ይሠድቧታል
ሲጀመር ይቺ ምንም የሰው ክብር የላትም ቅናታም ቀንታ ነው አረ ተዋት😏😏 አላዛር ምርጥ ሰው❤❤❤❤
ሄሉዬ ታይ አላዛርን አታስካፊው አላዛር ምርጥ ልጅ ነው ያምትሉ ለይክ በሌላ ሰው ጥፋት አላዛርን አትቅጪው😢😢😢😢😢😢
ደምርኝ ማሬ
ዜድየ ሰብ አደወርጊኝ ማር❤
ሄሉ ክብር አጣሽ ለሰው ልጅ ክብር ይኑርሽ ምንወድሽን ያህል ልንጠላሽ
ደምሩኝ❤
@@melonimarkon1813በጣም❤
ልጁቱ አብደሻል እዴ ካፍሽ የሚወጣው ቃላት ሲያስጠላ አላዛር ምርጥ ሰው ነው ❤❤
@@AbivaGaghwh ጡሩ መናገር ካልቻላችሁ ዝም በሉ?
@@Bety2026ደምሩኝ ጎረቤት እንሁን
እኮ❤
የምር በጣም ቆላላት
@@ZahraMohammed-pb8mk አንቺ አረሱ ቆልቶሻል ደነዝ
ሄሉ አላዛር ጥሩ ሰው ነው ተነጋግራቹ በትፈቱት ይሻላል
ደምርኝ ውዴ❤
ጸበል ውሰዳት በጓደኞቻምበኩል ያለፈው ነገር እያስታወሰች ይሆናል ተረዳት አንተ ምርጥ ሰው ነህ ማንም የላት ይሰማታል ታገስና እያት እስከመጨረሻው
ሄሉ, አስታዉሳለሁ,,ከማርክ ጋር እያለሺ ,በጣም ደረቅ ነገር ነሺ ለሰዉልጂ ክብር የለሺም,,ሁሌም ደረቅ ነሺ አላዛር በናትህ ,ተዋት
እዉነትሽን ነዉ በጣም ደረቅ ነች ችክ ነች ባለፈ ነገር ሌላ ሰዉ መቀጣት አለ እንዴ
ተይ እህቴ አትፍረጂ እምላይ እንዳለች እሶና እግዚአብሔር ናቸው የሚያውቁት ግን ደሞ አላዘር ክፉነው አላልኩም
ተይ በሣቦታሁነሽእይው እደዝህ አይባልም እሣያለችበትንሁኔታ አታቂም እሣና አላህብቻነው እሚያውቁት ደሞአላዛርበርግጥ በጣምጥሩሠውነው ግን ዘውለምዶሠውማጣት ከባድነው ካለፈውህይወታአፃር የሤትልጅህመም በጣምከባድነው
@@ሀያትስደተኛዋ-ጀ5ጐ ምን አለ ግን በሰዉ ቁስላይ እንጨት ባንከት ??? ዝምታ ወርቅነዉ
ማርያምን ማርክን ቅብርር ልጥጥ ነበር እምትለዉ እራስምታት እስኪይዘዉ ድረስ የምደርቀዉ
ሄሉ ምነዉ አበዛሽ ያሰዉ ልጅ እኮ ሁሉም ይፈታናል አንች ደሞ ፈተና አልፈሽ እንደዝ መሆኖሽ ደስ አይልም እኛ ደሞ ሳቅሽ ነዉ የምንፈልገዉ አላዘር ምርጥ ሰዉ ነዉ ያሴት ልጅ ክብር የላሁ ልጅ ነዉ እሽ
😂😂😂😂ዶላርነው
አሷ ክብር ኤለዉም ብላለች አረ ተዉ😢
ደምርኝ ማም🥰
@ዜዲነኚወለየደምርኝ ውዴዋ
ፀበል ትይሂድ አንዳዴ መናፍስት ይፈትናል በፀሎት ትትጋ
አይዞክ አልዘር 😢😢
ደምርኝ ውዴ❤😊
አይዞክ አላዛር ዉድም አንተ መልካም ሳው ነክ 🙏😢😢😢
ምን አይነት ደረቅ ናት ጥርግ በይ ክብረ ቢስ ሰው አክብሪ ምን 10 ግዜ መቤቴ ነው የምቲልው ለምን ሰው አታከብርም እንዴ
ኣልአዛር ምርጥ ሰዉ እድመና ጤና ይስጥህ❤
ስታስጠላ ደረቅ ማርያምን 10ወንድ ለጓደኝነት ተለጠፈይ ተለጠፈይ ቀያየረይ ግን አትሆንም ልጅቱ ክብረቢስ ናት 😢😢😢
@@Lemi__21yutb ክብርእሚባልነገር አታቅም እሱለሷብሎ ከላይከታችይላልጠገበችሰገጤ
ሠወች እሳያለችበትን ሣናቅ አንፈረድባት ልጁት በጣም ተጉድታለች😢
Btekekel
ይች የቁም ጂል ጠገበች ለማያቃት🤣🤣🤣🤣🤣
ማርያምን በጣም ተጨማለቅሽ ልክ እንዴ መላእክ ለምኑኝ አልሽ አምልኩኝ አልሽ የአላዛር ሂወት ከኔ ውጭ አይሆንም አልሽ ሞልቃቃ ሴት ለኔ የሴት ሰይጣን ናት አንድ ማርክ ሄደ ማለት ሌላ ከነስሙ አላዛርን ሰጠሽ አላዛር ማለት ከሞተ በኃላ እግዚአብሔር ከሞት ያስነሳው አላዛር አላዛር ተነስ አለ አንችንም ከውድቀትሽ እሚጠግንሽን ስታገኝ አሻፈርኝ አልሽ መጎዳት በአለም ውስጥ የመጀመሪያ ነኝ አልሽ እኔ እውነቱን ልንገርሽ አምስት አመት አርብ ሀገር ሰርቸ አፍቅሬ ያገባሁት ባሌ ቤቴን አምስት አመት የሰራሁበትን ካደኝ በሰራሁት ቤት ሌላ ሚስት አግብቶ ጠበቀኝ ሌላ ደግሞ እኔ ልካስሽ ያለፈውን ላስርሻሽ ብሎ ገብቶ ነፍሰጡር ሁኝ ልጄ አይደለም ብሎ ካደኝ ይሄን ሳልጠገን እንደተሰበርኩ እስካሁን አለሁ በልጄ ግን ደስተኛ ነኝ ከአንድም ሁለት ጊዜ ተሰባብርን አለን ይልቅ አግቢና እራስሽን ተኪ ሚድያ ለሚድያ አትዙሪ ሂወት ይቀጥላል እድሜ ግን ይሄዳል አላዛርን አትግፊው የማዳም ጩኽት አሰልችቶኛል ደግሞ አንች አታናጅኝ ድራማ ከሆነ ፖርት ቱ ይለቀቅ የማዳም ቅመም ነኝ ከሳውዲ አርብያ
😢😢በየቤቱ ስት አለ ትግስቱን ይስጣት አላዘር ምርጥ ሰዉ ነዉ
ችግሯን ካልተናገረች እንዴት ሰዉ ይረዳት ?? ከጎንዋ ሰዉ ያስልጋታል
እኔ ግን ዮነ የሚዛት አጋንንት አለባት ጌታን ተስፋ ሚያስቆርጥ ከሰው የሚያርቅ ክፉ አጋንንት አለባት እሱ ነው ፀበል ዉስዷት ጌታን
የስነ ልቦና የሚያማክሩ ሰዎች ጋር ዉሰዷት ብዙ የታፈነ መተንፈስ ያልቻለችዉ ነገር አለ ምክንያቱም ባወራው ማንም መፍትሄ አይሰጠኝም ብላ ታስባለች ።ደግሞም ትክክል ነች አላዛር ላንተ ብትነግርህ ችግሯን ልትፈታላት አትችልም። በዚህ ሰአት ሚስጥርን ለሰው ማዉራት ማለት የማይሽር ቁስል ነው ምክንያቱ አይዞ በርች ምስጊን እያላችሁ ያሳለፈችዉን ነገር ማስታወስ ነው ።የምርም እኮ አዝነን ያንን ሰው ማጽናናት አንችልም ።ስለዚህ የስነ ልቦና አኪሞች በደንብ እንድታወራና መፍትሄ ስለሚሰጧት ደህና ሆና ትመጣለች እግዚያብሄር ይርዳት ወንድሜ በአነጋገሯ እንዳትቀየማት በማርያም ተረዳት ኮመንት የምትሰጡ ደግሞ ምን አስባችሁ ነው እኪ ተረጋጉ ስታየው ይበልጥ ትጎዳለች እባካችሁ ተረዷት ዊና የተናገረዉን ሰምታችኋል ስለዚህ ብዙ ጥያቄ አለባት እኛ የማናዉቀው የእናትና አባት ጥያቄ?
I agree 💯
ያማ ነበር ዝብለዉ ካሜራ ይዘዉ ወደዚህ ያመጧታል ካለፈላጎቷ እየቀረፁ ለምን እወነት ሠዉ ከሆኑ ለምን በዉሥጥ ሁሉን አይጨረሱላትም
አቦ እግዚአብሔር ይባርክሽ ትክክል ብለዋል ህመሟ ራስዋ ነች የምታውቀው እግዚአብሔር መፍትሄ ይስጣት እርፍ ያርጋት ❤
ልክ ነሽ ግን ሄሉ ግልፅ
አይደለችም ደሞ ሁንኛ ሰው ካጠገባ ያስፈልገል በዛላይ የመጀመሪያው ህይወቷ በሰው ከተበላሸባት ወይም ከሷ ከሆነ ጥፉቱ ሁልጊዜ በፀፀት ትጎዳለች ያደሞ ከባድ ነው እንደምንም ብለው ከበፊት ጓደኞቿ ጋር ማስማት እደድሮ ባይሆኑ እንኳን ይቅርታ ተባብለው ቢኖሩ ጥሩ ነበረ ግን ሰው ሁሉ ማጋጋል ሆኖዋል ስራው ፈጣሪ ይድረስላት
ምን አይነት ደረቅ ናት በጌታ ስም😮❤❤❤
ሄሉ ተይ ግን ሰው አትግፊ አላዘር ምናጠፋ😭😭😭
እሧየራሧ የሆነ ችግር አላት
@جميلهجميله-م4ن እናቃለን ፍረሀትነው
እያሥፈራሯት ነው ብለዋን😢😢😢
ደምሪኝ😅😅
@maryamdawood5052 ደመርኩሽ
እወነት ለመናገር ሄሉ ፀባይ የላትም አሁን ብቻ ሳይሆን በፊትም ፕራንክ ስትደረግ እንደዚህ ነበር የሚአደርጋት ከሰው ጋር የሚአኖረው ፀባይ ነዉ ደግሞ ሁሉም ሰው አንድ አደለም ተረጋጊ ስሜታዊ አትሆኚ❤😔
ኮስር ያለች ሴት አላህ ይጨምርራት
ተመቸሸኝ
ትክክል❤❤
አዎ ጓ ገጪ ያለች ነች
😂😂😂
ውይ ጉድ ልጁቱ አብዳለች እዴ ካፍሽ የሚወጣው ቃላት ያስጠላል አላዛር ምርጥ ስው አይዞህ የኔ የዋህ😢😢🎉🎉
ምን ሠገጤየሆነች ልጅናት ሥታሥጠላ በፊትም እማርኬጋና እዊናጋ ሁና እደተበለበለች ነበር ዚፍጥ ነሽየምር 😢😢😢አላዘር ምርጥጥጥጥ ሠዉ ❤❤🎉🎉
❤❤❤❤❤😂😂😂tikekel Marke Tegelagelat
ኤ ሣህ የኔ እህት@@HirutseyoumA
በይ ደምሪኝ እህቴ
ማርያምን በጣም አበዛሽዉ ሄሉ አላዛር ጥሩ ሠዉ ነዉ
እሷ በውስጦ የራሷ ቁስል አለባት በናታችሁ ዝም በሉ
ሲጀመር ለሰው ልጅ እርስቤክት የለሽም ከይሮውም ጀምሬ አይሻለሁ
ወይኔ እረ ለሰው ልጂ ሰው ነው መድሀኒቱ አትቆራበች ደረቅ ምን አይነት ድርቅና ነው በእውነት ይሄ ድርቅናሽ ማንም ጋር አያኖርሽ
@@ambasell ምን አገባሽ ደረቅ ነሽ አንቺ
አዎ ልክ ናት በዚህ አይነትሽ ከማንም ጋር አትኖሪም ለሠው ክብር የለሽም
@@EkimaIemlemኪጁ ገገማ ነሽ ላንቺ ብሎ ነው ኢጨ
@@EkimaIemlemanchis mn agebash awo derek seytan nate kotet 😂😂
ድርቅ ናት ሰው እደት የሚያሰብለትን ሰው አያቅም ክብር የሚባል ነገር አለ ምድን ነው ሰውን ማመናጨቅ ሲያዝኑልሽ አታቂም
ይቺ ክብርትን ትም አላዘርየ አተጥሩልጅነህ ጽሩስራህን ፈጣሪህይቀበልህ ይቺ የወረደች ናት ክብርየላትም መጅኑን
አረ አትፍረጂ ሴት ነሺ ስትሰበሪ ሰው ያስጠላሻል ብቻዋመሆን ነው ምፈልገው ማልቀስነው አረ መሰበረከባነው ተዋት ከቻላቸሁ ክፊም ደግምአትናገሩ ዚምበሉ
ሔሉዬ የእኔ ጠንካራ ከአላዛር ጋር ስሪ ሲሆን እግዚአብሔር ከፈቀደ ባለቤትሽ ይሁን ለሰይጣን እጅ አትስጭ እይ አለቀሰች በሚሉሽ ፊት ብቻዬን ተውኝ ከእኔ ራቅ ትያለሽ ተይ ሰይጣን ድል ✌️ንሽ እንጂ ትሸነፊ ሁልጊዜም ደስተኛ ሁኝ አንች ጀግና ነሽ ለጎደሽ ሰዎች ጥንካሬሽን አሳይ እንጂ አትሸነፌ አላዛር ጥሩ ልጅ ነው ሰውን በአይን መገመት ይቻላል ከማንኛውም ሰው ጋር ስትኖሩ በሰላም ኑሩ ይላል አንች መልካም ብቻ ሁኝ ከሰው ግን መልካም አጠብቂ ጠንካራ ሁኝ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ፊቱን ያብራልሽ ጥላትሽ ከእግርሽ ስራ ይጣልሸ መውጣችሽ መግባችሽ በእግዚአብሔር ስም የተጠበቀ ይሁን ሔሉዬ ጠንካራዋ ጥላትሽን ቀማልቀስ ሳሆን በዝማሪ በደስታ ድል ✌️ንሺ 🤲🤲🤲🤲🤲💪🎉🎉🎉🎉🎉🤗🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የሲደት ለይ ምትገኙ ሁሉ ወቶ ከመቅረት ይጠቢቀን
አሚን❤❤❤❤❤ ደምሪኝሲእህቴ
አሜን ውዴ❤❤❤❤❤
አሚን❤😢
አሚን ያረብ❤❤
አሚንያርብ
ሄሉ አልዝር ማልካም ሳው ምርጥ አስታዋይ ነው አታስካፍው የምትሉት 👍👈አስዩ
ደምርኝ🥰
መልካም ጥግ ብይው ዉድ 😥
ሄሉ እያንደድሺኚ ነው 😢😢😢
ሄሉ ፀበል አስገቧት አባካችሁን
ፀበል ነው መዳህኒቱ እመኑኝ መሄድ አለባት በኔ ይሁንባችሁ ፀበል ያሰፍልጋታል ማርያምን 😢😢😢😢
Ewenat naw sable wesadat alcazar ruthkassu
Yesss
ትክክል እኔም ብያለሁ
@LeoLe-r2m ካለበለዛ ወደ ራሰ አትመለሰም ከተረዳሁት አንፃር
አወ
ሄልዬ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እንደዝህ አትከፊ አላዛርንም አታስቀየ የሚረዳሽ 🙏🙏🙏ሰው ቢኖር እርሱ ነው 🙏🙏🙏
ደረቅ ድረቅ ነዉ የምትለዉ አላዛር በጣም ጥሩ ሰዉ ነዉ ለሰዉ ክብር አለዉ አንችግን በጣም ነዉ ያበዛሺዉ ወላሂ
ሄሉ ተይ አስቢ አላዛር ምርጥ ሰው ነው ይለያል የምር በተለይ ለሰው ትልቅ ክብር አለው❤❤
ተዋትበቃ የኔወንድም አንድቀን እንዲህ በመናገሯ አንተን ይቆጫታል እንዳይከፋህ እሺ😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
አወ ጥቅምና ጉዳቱን ያነዬ ታውቀዋለይ😢😢😢
አላዛር ተዋትና ወደ ስራህ ተመለስ ይች ዝብላነው የሰው ልጅ ክብር የላት እርካሽ
ህመሟን አላወቅንም ተዉ
ባለጌወች ሴት አይደላችሁ ደደብ እንደዚህ አይባልም
አይባልል@@IfufVkcif
😅😂😂😂😂😂😂
Anichi neshi erikasi wuci kezi
ሰወች ስንባል የሚወደንን የሚያስብልንን አናቅም አላዘር ላች ብሎ እንደዚህ ሲሆን አታስቢም እዴ 😢😢😢
ኸረ ወንድሜ አንተ ምርጥ ሰው ነህ ተዋት ወደ ራስህ ተመለስ
አላዛር በእውነት በጣም ጥሩ ትግስተኛ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይጨምርልህ 🥺🥺🥺❤❤❤❤ሔሉ ግን እንደ እኔ ወንድም በጣም ደረቅ ናት ከቤት የሰው መመሳሰል 😏🤣🤣እንደ እሷ ነው እግዚአብሔርን ተይ ተመከሪ ልባም ሁኝ ትድርቅ አትበይ አላዛር ምርጥ ልጅ ነው😢😢
ደምርኝ እናቴ🥰
❤❤❤❤
የፍቅርን ፎቶ ለብሰሽ ሄለንጋ አትፍረጂ እንደ ፍቅር ኢያት
በጣም❤❤❤
አይዞን አላዛርየ ሀበሻ እዲህ ነዉ ሲጀመርም የቀረባት ንፁህ ወድም ሆኖ ነበር ሲቀጥል አነጋገር አትችልም ልጅቷ ተዋት ትሂድ ክብረ ቢስ ነገር ናት 😢❤❤
አዎ በጣም እንከፍ ነገር ነች
ዝምብላቹ ሰውላይ አትፈረዱ ያሳለፈቺውቸግረእሳነውምታቀው
@@ዳዉንቴዋ ክብረቢስ ነገር ነሸ እንደሷ ክብር ያላት ሴት የለም ጨጨባ
በማርያም ተው አትሳደቡ ልጅቷን የባሰ አታሳምሟት ችግር እኮ እሷ ነች የምታውቀው ስለዚህ በማንም መፍረድ አንችልም እግዚአብሔር እርፍ የሚያደርግ ህይወት ይስጣት እንጂ
በጣም እንደዚህ አይነት ሰው የጊኘል አልዛር በጣም መልካም ሰው ሂሉ ግን እንደዚህ አይደረግም 😢😢😢
እውነት በጣም ያሳዝናል ሄሉ 💔💔💔💔💔ሁሉምሰው አንድ አደለም 😭😭😭😭
ደምርኝ ውዴ
ተረድተሻል,አችይ,,ደምሪኝ😅😅😅
የስነ ልቦና ማየትም ጸሎት ማብዛትም ጥሩ ።ይህ ሁሉ ጣጣ ያባትዬው መሆን አለበት ።አላህ ይርዳት
እውነታ ነው አንድ ሰው ሚረዳት ሰው አላየሁም እስካሁን ሁላችሁም አንድ ናቸው ለምንድነው ካሜራ ይዛችሁ ምትመጡ ችግሯ ከካሜራ ውጪ ቤቷ መጣችሁ ለምን አታናግረዋትም ውስጣዊ ህማሙዋ ያለው ነገር ለምን ቀስ ብላችሁ አጠይቋትም የተመልካቾች ጥያቄ ከህሙማማ ያስጨንቃል ማለት ነው!
ሲንከባከቡሽ ኣይወድልሽም ምን ያድርግሽ ኣበዛሺዉ አላዛር ኣይዞክ ሁሉም ለበጒ ነዉ አንደ አንድ ሰዉ ክብር ኣይዉድም ኤድያ
ሚያበዛሽ ነገር ያብዛሽ ደነዝ
zem.beyi
ሄሉ ቆም ብለሽ አስቢ አላዛር ላንች ብሎ ነው ያለፈ ህይወትን እያሰቡ እንደዚህ መሆን የለብሽም ለጠላት ደስ ይበለው ብለሽ ነው አላዛርን የመሰለ ሰው ሰጦሽ እንደዚህ ምታስከፊው 😢❤❤❤
ሄሉየ እስከ ግዜሽን ቤተክርስትያን ለትንሽ ግዜ ኣሳልፊ መሸሸግያችን የእግዚአቢሔር ቃል ነውና
ሲመስለኝ ፀበል መሂድ ነው ያለባት ምክቱም ሰውችን እንዳትቀረ ሰው እንዳይቀረቤት የተደረገባት ነገር እንዳለ ይሰማኛል የመምህር ተስፋዬ ትምህርቶች በአዉዲዉ የምትቀረባት ሰዎች ብትልኩላት ብዩ አሰብኩ
አንቺ ልጅ ግን ከልክ በላይ ሄንሽ ለምትናገሪው ቃላት ተጠንቀቂ አላዛር ምርጥ ሰው ነው ❤❤❤
እዚህ የምትከታተሉ ልመርቃችሁ አሜን በሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ በያላችሁበት ሀገር በሰላም ጤና ይስጣችሁ 😊😊😊😊
አሚን
አሚንንንን😢😢😢
አሚን ያረብ
Amen❤
አሚን
አላዘር በቃ ተዋት 😢😢😢 አሁንስ አበዛችው 😢 እረ
ውዴ ደምሪኘ እባክሽ
@setedegnuw4503 እሺ
አትፍረባት እያሥፈራሯት ነውኮ😢😢😢
@@EiveShv አወ ነው ግን በዛ
@@MissZabiba ምን ታዲርግ ሤት ልጂ እኮነች እደት ትጋፈጣቸው 😥😥😥W&m አፈር ይብሉና😏😏😏
አላዘር አንተ ፅናቱን ይሥጥህ ይች ይሄዉ ናት ሀቂቃ አተ ምርጥ ሠዉ ነህ አትጨነቅ ፀባዋ ብዙ አይነት ነዉ ቆይ በጣም አበዛችዉ ምድነዉ የሚቀያይራት ለምን ታለፈዉ ሂወት አትማርም ፀበል ይዉሠዷት ዘመዶቿ
።❤
አንቺ እራስሽ አማኖኤል ሆስፒታል መግባት አለብሽ ግም እበት ከሷ የባሰውን ችግር ይግጠምሽ ቅማላማ
ትክክል
@@HAYAT-z7z አታሽቃብጡ በምን አይነት ሂወት ዉስጥ እንዳለች እሶናት የምታዉቀዉ ምነዉ በእሳ ሂወት እኝ እንምራዉ አላችሁ ሱቀጥል ከካሜራ ጀርባ ምን እንዳለ ታዊቂያለሽ ደግሞ ትናት ተናግራለች በካሜራላይ አለሁሽ ከጉንሽነኝ ብለዉ ጥላቶቸ ሆኑ ብላለች በማያገባን ባንገባ አለያ ዝም በሉ
@Bety2026 የምን ማሽቃበጥ ነዉ የሧን ፀባይ ማወቅ ከፈለግሽ ማርኬ ቤት ድሮ የሠራቸዉን እይ በመዳም ቅመም ኮሜት ነበር እየተሥተካከለች የነበረዉ
ሠገጤ ነሽ ድሮም ሄሉ አሮጊት አላዛር ምርጥልጅነው
አላዛር ወላሂ እርግፍ አርገህተዋት ለምንድነው የምትለማመጣት
አወቅሽ አወቅሽ ሢሏት መፅሀፍ አጠበችአሉ የሄሉ ቢጤ አሮጊት ከብት
በጣም አክት አበዛች አላዛር ምርጥ ሰው ነው አትግፊው የሰው ልጅ ብዙ መከራና የህይወት ውጣውረድ ያጋጥመዋል ስለዚህ ሰከን በይ
ተይ ሄሉዬ ሰዉን አትግፊ አችበትገፊይሻላል እህቴ😢😢😢😢😢😢❤🎉
አበዛሽው አሁንስ አላዛር ምርጥ ልጅ ነው ታዲያ መጀመርያ ለምን ቀርብሽው
ሲጀመር የሰዉ ክብር ምን እደሁ አታቅም ሄለን ተብዬዋ መቼም አትስተካከል አላዛር የኔ የዋህ አተ ምርጥ እና አስተዋይ ልጅ ነህ አትከፍ ምንም ብትልህ😢😢
ኧረ በፈጠረሽ የዉስጣ ፈጣሪነዉ ሚያቀዉ
እረ ሀቂቃ የማትቀየር ከቀርሞዉ ሂወቷ የማትማር እኝኝኝ ማለት ምን ይሉታል
ለምን ለመፈረድ ትቸኩላላቹ ግን ያሳለፈችውን እያወቃቹ ሄሉ በጣም ታሳዝናለች😢😢😢😢😢😢
አንቺ ነሻ ስለክብር የምታውቂው ድንጋይ
@@HAYAT-z7zአንቺ እበት ህይወት ላንቺ እቃቃ ጨዋታ ነው ግም
ዶሮም ደራቅ ነት ከፍዋ ምነይነት ቃላት ታዋጠዋላች ማቼም አላዛርን አታጋኝም ታጨማላቃችሳ
አራ ተይ ሄሉ ግን አሳዝኖይናል አላዜር የነ ትግስተይና አይዞክ 😥😥😥😥😥😥😥😥🥺💖♥️👍👍👍👍👍
2:12 አተዋትም እዴ ሁሌ ልመና ይች ክብር አይወድላትም አላዘር ምርጥ ሰው ነው አንተ አይዞክ
ውዴ ደምሪኘ እባክሽ
ከበፊት ጀምራ እኮ ነዉ የማትቀየር
@@HAYAT-z7zአችማ በአደኛደረጃጠላቷነሽ እሰይደግየሆነች
ደሙሩኛ
ፍቅረኛሞች ናቸው እዴ
ማርያምን በጣም እየተሳስቸሽነው
ግንለምድነው ሁልግዜ ድርቅ እምትይው እውነት ይደብራል እሱንም አታስከፊው ማለት ሁሉምፍፁም አድደለም የለቱን መኖርነው ያለብሽ
ሄሉ ምን ታፈጥሮ ነዉ አይዞሽ ተረገጊ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ
አለዘር ተሎ ብሌክ አምልጥ እች ልጅ ከዱሮ ጀምራ ጸበይ የምበል ነገር የለትም ማፈሬያ ነት ስለዝህ እራስህን አስከብር አትለመማጥ
ትክክል ነሽ
እኮ ስታናድ
ምንገድን ጨርቅ ያርግልሺ ክብረ ቢስ ፍቅር ይዟታል ከ አላዛር እመኑኝ❤❤❤❤❤
@@Dinblal እስኪ ዝም በሉ ንግግር ካልቻላቹ
ከዛስ እናተእህካሏችሁብዙትላላችሁ
አንች ውሻል
እናከያዛት ትናገራ ምንድነው እደዚመሆን ሆ
አይዞሽ ውዴ የምር በሷም አትፍረዱ መሰበር የለመደ ልብ ሌላ ሰው መቶ ደግሞ ስትላመድ ያ ሰው ደግሞ መልሶ ቢሰብራት ቁማ አትሄድም አይዞሽ ሁቢ❤❤😢😢
ደምርኝ ውዴ
ሳህ
እውነትሽነው እኔምአለሁይሄው ተሰባብሬቁጭያልኩ ወንድእሚባልላይነኔውየጠላሁት ቤቻከባድነውእህህህ😢😢😢😢😢😢
ሣህ❤
ልክነሽእህት ግንሰውአልተረዳትም እኔ4አመቴ ሁሉምአድነውየሚመስሉኝ 😢😢😢
ትወድሃለች መሰለኝ ቀርበህ እንድትርቃት አትፈልግም አላዛርዬ የኔ ግምት ነው 😢😢❤❤❤❤❤❤❤
እኔም እንደዛ መሳለኝ
yimeslale.Ayi.yena.wede
@@rerf-wu5kr እኔምእደዛመሰለኝእህህህ
ይመስላል
አሁንስ ግራ ገባኝ😢😢
ትንሽ ትስቃለች ብዙ ትከፋለች ግን ለምን ይሆን😢😢በእርግጥ እሴት ልጅ አንዴ ከተሰበረች በሗ ሰወን ለመቅረብ ትፈራለች ምክንያቱም የውስጥ ስብራቷ ተለ ሰለማይለቃት😢😢😢ነው አትፍረድባት አላዛር 😢ይሄን ችግር የደረሰበት ሰው ብቻ ነው የሚረዳሽ እማ😢አይዞሽ እማ ሁሉም ሰው አንድ አደለም እኮ😢
ይች ልጅ ግን ሲያዋት የዋህ ትመስላለች ግን በጣም ደርቅ ነች በእዉነት ለምታናገርዉ ነገር ለከት የላትም በማሪም ሁሌም አያታለሁ ግን አጥመኝም😢😢
ኸረ እችን ልጅ ወደ ፀበል ውሰዷት ወደ ራሷ ትመለስ ለምትናገረው እራሱ አትጠነቀቅም በጤናዋ አይመስለኝም
ሄሉዬ እባክሽ ለብቻ የሚሆን ነገር የለም አንቺ ጠንካራ ጎበዝ ነሽ ግን ሰው ግድ ነው❤❤❤
አላዛር አንተ መልካም ሰው ነክ ማርያምን በቃ ለትንሽ ጊዜ ከቪዲዮ ትራቅ ትረጋጋ እራሷን ታዳምጥ ጊዜ ስጣት ወድሜ ❤❤❤
ውዴ ደምሪኘ እባክሽ🎉
@setedegnuw4503 እሺ ማሬ
ሲጀመር የሰዉ ክብር የላትም በወድምነት ቢሆን ክብር ይኑርሽ ፀባይ የለሽ ምን ይሻላል ሰዉ እንዴት ይቅረብሽ😢😢😢😢
😂😂
በጣም
@@sssssdsccf የሳን ቁስል የት ታዉቂያለሽ ብትችል ሙልካምተናገሩ አለያ ዝም በሉ ዝምታን ማን ገደለ
ዝበይ ሞጥሟጣ አሥመሣይ😮😮
የምረ እራሷን በጣም ቆለለች ወይስ አሟት ነው ግራ ያጋባል
ያምሻልደ ሄሎ እሚጠቅምሽንና እሚጎዳሽን ለይተሽ እወቂ እደ አላዛል ምርጥሰውነው በተረፈ ተራጋግተሽ አውሪ
ተየ ሄሉ በውነት አላዛርን አታስቀይሚው ትግስትም ትህትናም ማክበርም ያልቃል አታስከፊው ምናልባት ጥፍትም ሊኖርው ይችላል ሳያውቅም ሆነ አውቆ የማይፈታ የለም ተነጋግራችሁ ፍቱት በመነጋገር የማይፈታ የለም እሽ ሄሉ
ቡሀላ ይቆጭሻል አላዘርን እንዲህ በመናገርሽ እሱ አስመሳይ አደለም😭😭😭😭
አወ አላዛር ምን አረጋት😢😢😢😢😢
አላዘር ተዋት ልጅቱ የሆነች የሰው ክብር የሌላት ነገረኛ ጋሬጣናት አላዘር ምርጥ ሰውነህ ይች አውሬናት ምኒቱ ከቱናት
እውነትም ጋሬጣ ናት
እኮ ወለሂ😏
ሄሉ ልግርሽ እንኳን ከፍቶሽ በደህናሽም ደረቅ ነሽ😢 ሰዉ ያስፈልግሻል ተይ ግን ለጠላት ቦታ አትስጭ
ደምሪኚ ውደ💗
ትክክል😢😢😢😢
አላዛር መልካም ቅን ወንድማችን ትግስቱን ይስጥህ ሄሉ ግን አካበድሽ ሁሉም ጉዳቱን በውስጡ ታግሶ ነው ምነው ያንቺ ካሜራ ላይ ስለሆነ ነው የሚንከባከብሽ የሚያዝናናሽ ጥሩ ወንድም አግኝተሽ ቀልድ😂😂😂😂😂😂
ሄሉ ያልፍውን ታሪክ ትተሽ አሁን ላይ ካአላዛር ጋር ደስተኛ ሆነሽ አሳለፊ ያልፍው ተ መልሶ አይምጣም አሁን የቅርብሽን ሰው አታስከፊ ለጠላት ደስ አይብለው አንቺ እንደዚ ስትሆኝ አያምርብሽም 😊😊
አትፍረዱባት በናታቹሁ ሄሉዬ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን አላዛርዬ መልካምነትህ እስከ ጥግ ነው የምር ትለያለህ❤❤
አላዛር ተዋት በቃ እዴ እንቁላል ነኝ አለች😢😢
እባክሽ ኤሉዬ አላዛር ጥሩ ሰው ነው አጎደሽም የምትሉ አይዞሽ ደግሞ ሁሉ ያልፋል የኔ ውድ
አትጭማልቂ አላዛረ ላንቺ ትልቅ አስተሳሰብ አለው የምትጠቅሚው ቃላት በጣም ባልጊ ነሽ የምረ ላንቺ በሎ መሰልኝ እድዚህ የሚሆነው😢😢😢
ሄሉዋዬ ራስሽን አትጉጅ ብሊዝ ጸሎት ሽ እግዚአብሔር ስጪና ዉጪ ከጪንቀትሽ በማርያም እማ❤😢😢😢ወንድሜ አላዛር ብሊዝ መንፈሳዊይ ቦታ ፀበል ዉሰዳት ና ጊዜ ወጣት ብሊዝ 😢😢😢
ገና ይናገረኛል ብሎ መዝለል ምን ይሉታል
ውዴ ደምሪኘ እባክሽ🎉
😅😅
መደመር ምድነው ደምሪኝ ሲሉኝ ስላየሁነው የማያቁትን መጠየቅ ሀፃት አደለም ብዬ ነው
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂እኔም ብያ አቃለሁ
ሄሉዬ የኔ ቆንጆ እንደዚህ አትሁኝ ከፈጣሪ ውጪ ሁሉ ነገርሽን የሚረዳ ሰው ነው አላዛርዬ አትቀየማት ውስጧ ወይ ተረብሾ ይሆናል የኔ ንግስት የሴቶች መከራ ጀግና ይችም ቀን ታልፋለች 🥲🥲🥲♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
ሂለን ምነዉ አበዛሺዉ ቆም ብለሽ እሰቢበት አላዘር ምን አጠፉ አይዞሽ ከጐንሽ ነኝ ማለቱነዉ እደ ጥፉቱ ሆሆሆ
እኮ አካበደች ሰዉ መለየት እዴት ያቅታታል
እረ ይሄዉ ናት ሀቂቃ
ወላሂ እኔ ሄሉዬ በሀዘንሽ ብዙ ጊዜ አልቅሻለሁ ግን አንቺ ሰው አታውቂም አላዛር ከምንም በላይ ያዝንልሻል በጣም ደረቅ ነሽ
ሄሉ ተረጋግተሺ ቆም ብለሺ አስቢ ጥሩና መልካም ስወችን ማቅርብጂ ማራቅ አስፈላጊ አደለም ለስይጣንም በር አትክፈች ብቸኝነት ለማንም አይጠቅምም አላዛርን አትግፊው
ሄሎ ጌታ ከንቺ ጋር ይሁን ሁሉም ይልፍል እግዚአብሔር በምንችለው ልክ ነው የምንፈተነው❤😢😢
ሄሉ ኧረ ተረጋጊ ቆም ብለሽ አስቢ 😢😢😢አላዘር ምርጥ ወድምሽነዉ😢😢
ሄሉ ተይ ሰው እደዝ አታደርግ አላዘር ምርጥ ሰው ነዉ ለምን የሀ ሁሉ ደረቅ አትሁን😢😢
አራ ሄሉ ምንድኖ እንድ መካበድ አዎ ልክ ነው የምትፋቅርው ሰው አታሻል ይካብዳሊ ግን ከንች የበሳ ችግር ወስጥ ለይ ያሎ ሰው አሌ እኮ ስለዚ ነገሩን አቃሊለሽ አለማያት ሞክር እኛ መናውቆ ችግርም ልኖር ይችለል ግን ታራጋግ አታካብጂ አልአዛር አይዞክ
ተዋት ሄሉ ሄሉ አልናት ካለችበት ሙዲ ብትወጣ ብለን አስበን ጥሩ ነገር አልወደደላትም በሇላ ይገባሻል
የና የሄሉ ህይወት አንድ ነወ ማርያምን እኔም ትክት ነዉ ያለኝ ወዳጂ መስለዉ ቀርበዉኝ ጥላቴ ይሆናሉ አሁን ላይ ማንም ሰዉ አብሮኝ እደሆን አልፈልግም 💔😭😭ሄሉየ የኔ እናት አይዞሽ እረዳሻለሁ እኔም ያለሁበት ሆኔታ ነወ ሰዉ አይወጣልንም😢😢😢
እኛ ሰወች የምናቀው, ካሜራ ላይ ብቻ ነው ለካሜራ ተመውደድ በውስጥ መዋደድ ነው ቁስሏን እራሷ ታቃለች ሄሉየ የኔ ብርቱ የኔ ጠካራ አይዞሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ ግን ለምን ከፋብሽ😢😢😢😢😢😢😢
@@ደደደደደደደደደደደ እፍ አንች ተረድተሻታል ሌሎቹ ዝም ብለዉ ይፈርዳሉ በእሶላይ
የሄለን ፀባይ ልክ እንደ የኢትዮፕያ መንግስት😊😊😊😊
awo😮
ፈታ ያረገኝ ኮመት😂😂😂😂😂😂
መግስቱስተለመዴመቸምእዴኔቱሖነይየሷነገርወዴፊትሲሏትወዴሗላእየተመለሰይምንእናርጋትታዳዉዴ❤አላዛርዴሞምርጥሰዉነዉ❤❤❤❤
በሳቅ ገደልሽኝ😂😂😂😂
@@ሀዩነኝ-ቨ4ተ 😂😂😂😂
ሰው እንዲሰማት እንጂ ለሰው መዳመጥ የማትችል ልጅ እኔስ ስጠላት ብየ ነበር አላዘር መጀመርያ ከእዩ ጋ ስትጣላ አብሮ አደግ ጓደኛዋ አንተ ማን ስለ ሆንክ ነው ከፈለኩም ብሎክ አድርግሐለው ብሏ የተናገር ሰምቻት ነገም ላንተ እንደዛ ትልሀለች ብየ coment ፅፌ ነበር ተዋት ብቻዋን ትሁን 😊😊😊
ምን ያርግሽ ከዚ በላይ እሽሩሩ አለሽ አላዛር በጣም አቀበጠሽ ብጣሻም አመል የለሽ ለዚ ነው ሁሉም የሚርቅሽ
ባክሽ ኣትድረቂ የሴት ክብርዎ ለስለስ ስትል ነው ላንቺ ኣስቦ ነው እጂ እሱ ምናገባው ደሞ ለማን ደስ ይበለው ብለሽ ነው እምታልቅሺ ጠንከር በይ ስው እዳይጠላሽ ሁሌ ማልቀስ ጡሩ ኣደለም እህቴ 🙏🙏😘
ሄሉ ተይ በኃላ ይቆጭሻል ችግር ካለ ተነጋግራቹ ፍቱ ይህ ካቺ አይጠበቅም😔😥ሰው ችግሩን ሲናገር ነው መፍትሄም ሚገኝለት አላዛር ምንድነው ጥፋቱ እሱ አቺን ለማስደሰት አይደል ሚጥረው😥ላለፈ ክረምት ቤት አይሰራም። ሌሎቹ ስለጎዱሽ እሱም ይጎዳኛል ብለሽ ማሰብ ይከብዳል የውስጡን ፈጣሪ ነው ሚያውቀው😥
እውነት አት ፍረዱዋት ቡዙ ህመም አላት 😭😭🥺🥺በ ቡዙ ሳዉ ተጎደቺ 😭😭😭🥹🥹🥹🥹🥹አይዞሽ ውዴ ያልፋል 🥺🥺
Ma Godat Koy Mark Nw Esun Egna Anakim Ye Beteseb Guday Demo Kesewuga Hona Bitefetawu Yishalatal
ሄሉዬ ፃበል ብቴዲ አሪፍ ነው ስታስዘን 😭😭😭
ምነው ያዙኝልቀቁኝ አበዛች ወይተምብትጂ እዳላዛር ያለምርጥ ሠውአታገኝም ላችብሎነው ይህንንሁሉእየሆነልሺያለው እኛሴቶች አድወድልጂ ሢመቸን እደዚህነን ግንአድሠአትእደሚያሥፈልግሺ አመኝን
ኮሜቶች ግን ቆይ ሁሌም አላዛር ጡሩነዉ የምትሉት እሶ መቸ ክፉነዉ አለች የሚቀርቦት መቸ መጥፎነን ብለዉ ይመጣሉ መጀመርያ ሁሉም ሰዉ ጡሩነዉ የሚሆነዉ ብኃላ ነዉ የሚርቆት እሶናት ሂወቶን የምታዉቀዉ የተሰበረ ልብ እሶናት ነዉ አይዛሽ ሄሉየ የእኔ እናት
ከመጀመሪያዉ አለመቅረብ አይሻልም ታዳ ተቀራርበዉ ተግባብተዉ ዲገት ሰዉ አያስፈልገኝም ከማለት አለመጀመር ይሻል ነበር ብቻ መፍረዲ አልፈልግም ህይወታቸዉን እራሳቸዉ ያቃሉ😢
@ማሪያምየአበርችኝ በመጀመርያም እንቢ ብላነበር በግድነዉ ያመጣት ግን አእጦቶ ደስታዋን መልሶላትነበር ግን አንድነገር ስትናገር አላዛርን አትናገሪ አታስከፊዉ ይላሉ ስትቀልድም በቀልድ ለምትናገረዉ ነገር እሱነዉ ደስታሽን ያመጣውሽ አትናገሪ ይላሉ
#ሄሉ ተይ ፀባይሺን አስተካክይ አላዘርን አታስቀይሚ😢😢 0:09
ሄሉ ለሰውልጅ ክብረስጪ ክብረስሰጪ ክብረ ይኖረሻል አላዛረ ምረጥልጅነው በንግግረ ለምንአፈቱትም በንግግሪፈቱትየምትሉደምሩኝ
ሄሉ በጣም አስተዋይ ልጅ ናት። በዚህ በልጅነት እድሜዋ እራስዋን ቀጥ አርጋ እያስተዳደረች ያለች ብርቱ ልጅ ናት።
አስተሳሰቧ ከማንም የተሻላ ነው። በሳል ናት
ለዚሕ ነዉ ልትረዷት ያልቻላችሑት። ለአጭር ጌዜ ተዉኝ ስትል እንኳ ሊገባችሑ አልቻለም።