በእንጀራ እናቱ ተገፍቶ ጎዳና የወጣው ወጣት መጨረሻ አምሯል! " የኔ መንገድ 2" Ethiopia | Eyoha Media| Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024
  • እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Комментарии • 279

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ 3 года назад +37

    መጨረሻህ ደስ ይላል ፈተና ሁሉ ለበጎ ነው ዋናው ወድቆ መነሳት ጥንካሬ ነው ፈጣሪ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምረው።

    • @gentegente3000
      @gentegente3000 3 года назад

      አሜንንንን እህቴ ሁሌ ኳሜንትሽን አያወለሁ የምትፅፍ ሁሉ ደስ የምሉ ኳሜን......😍

    • @የሳሪስልጅ
      @የሳሪስልጅ 3 года назад

      @@gentegente3000 አመሰግናለሁ ማማዬ💓

  • @maryamomar2694
    @maryamomar2694 3 года назад +22

    ወላሂ ታሪክህን በንባ ጀምሬ በንባ ጨረስኩት ማጣትን በደንብ ስለማውቀው ታሪክ አልፎ እደተረት ሲወራ ደስ ይላል ወንድሜ ጎበዝ ጠንካራነህ የህይወት ውጣውረድ ችግሮችን ተቋቅመህ አሁን የደረስክበት ለውጥ መገኝትህ ጥንካሬህን ሳላደንቅ አላልፍም ሀገራችንን ወገኖቻችንን ሰላም ያርግልን 💚💚💛💛❤️❤️

    • @malikabdu2888
      @malikabdu2888 3 года назад +1

      አመሰግናለሁ የኔ ቅን።

    • @ArayaTV
      @ArayaTV 2 года назад

      ruclips.net/channel/UCafrziVrkqK3pFs_RjR0WdQ አሚን፣ አመሰግናለሁ ቤተሰቤ።

    • @Seada4756
      @Seada4756 2 года назад +2

      እውነት እሚገርምነው የአላማ ፅናት ማለት እሄነው ማሻአላህ እንኳን አልፎ ታሪክህን ለመናገር አበቃህ ወንሜ

    • @ArayaTV
      @ArayaTV 2 года назад +1

      @@Seada4756 አመሰግናለሁ ሰአዳዬ ውዴ፣👉❤️🙏❤👈

  • @yshigataneh7781
    @yshigataneh7781 3 года назад +25

    በጣም ጠንካራ ልጅ ነህ ታሪክህ እጂግ መስጦኛል አስተምሮኛልም ትክክል ለሰው ልጅ ትልቁ ስጦታው ጊዜና ጆሮ ነው 👌👌

  • @degnestube3253
    @degnestube3253 3 года назад +50

    በጣም ይገርማል የማያልፍ ቀን የማይነጋ ሌሊት የለም!! የኔም ታናሽ ወድሜ ለብዙ ዓመት ፒያሳ ጎዳና ላይ ይኖር ነበር አሁን ሁለት ዓመት ሆነው እራሱን ቀይሮ በሥራ ተሰማርቶ እየኖረ ነው ታሪክን ለምቀይር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በርታ ወደፊትም በርታልን ወድማችን 👍👍

  • @emaewedishalehu7989
    @emaewedishalehu7989 3 года назад +26

    ዋዉ እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን መገፍት መልካም ነዉ እግዚአብሔር የድሀዎች አምላክ ይጠብቅህ

    • @ArayaTV
      @ArayaTV 2 года назад

      ruclips.net/channel/UCafrziVrkqK3pFs_RjR0WdQ

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 3 года назад +16

    በርታ ወድም ገና ትልቅ በላሀብት ትልቅ ባላሀይምሮ ወጣት ትሆናለህ ዳግመን በሌላ ጊዜ እናያለን ሀገራችን ስላም ያድርግልን

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 3 года назад +26

    ለዚህ ነዉ ጤና ካለ ሁሉም ያልፋል የሚባለዉ እንኩአን ለዚህ አበቃህ ።

    • @helane9156
      @helane9156 3 года назад +4

      እውነት ነው ሁሉም ያልፋል 5 ከአመት ቡሀላ ሀገር ሄጄ ፊት ነሱኝ ያለው ነገር በጣም አስለቀሰኝ እውነት ከኔ ከቤተሰቦች ጋር አላደኩም ቤተሰብ ለማየት ሄጅ በስንት ግዜ እውነት እደጠበቁት ፊት አልሰጡኝም ታናሽ ወንድሜ ብቻ ነው በጣም ደስተኛ የሆነው አስታውሳለሁ እህቴ ልጅ ሆኝ ነበር የምታቀኝ እውነት ያየሁት ፊት በቃ መቼም አልረሳም አሁን ለቤተሰብ ለእህቶቼ ፍቅር የለኝ እውነት የባዳ ዘመድ ከቤተሰብ በላይ ነው 💔😢😢

    • @zewditunegatu761
      @zewditunegatu761 3 года назад +3

      @@helane9156 ፈጣሪ እያለ ምን ተሆኛለሸ ልቦና ይሰጣቸዉ ።

    • @samirasamiraa9152
      @samirasamiraa9152 3 года назад +1

      @@zewditunegatu761 👍👌✌☝👐

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 3 года назад +4

    ዋናው መጀመሪያው ሳይሆን የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነዉ አሁንም መጨረሻውን ያሳምርልክ

  • @እግዛብሔርመልካምነው
    @እግዛብሔርመልካምነው 3 года назад +10

    ታሪክህም እርጋታህም በጣም ደስ ይላል በ ብዙ ተባረክ

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 3 года назад +76

    ለብዙ ሰው በዚህ ህይወት ውስጥ ላሉ አሪያቸው ትሆናለክ ጀግና ነክ በርታ

    • @yakized9412
      @yakized9412 3 года назад

      Xxxx jnoo

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 года назад

      እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ👆👆👆😘😘😘😘😘

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 года назад

      @@yakized9412 እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ👆👆👆

  • @twinshs8517
    @twinshs8517 3 года назад +4

    እርጋታክ እና ኣነጋገር ደስ ይላል.....ሁሉንም ነገር በሚፈጠረው ለበጎ ነዉ....God bless u

  • @wolloethiopia8195
    @wolloethiopia8195 3 года назад +4

    በጣም እሚያሳዝን እና እሚያስተምር የህይወት ታሪክ። ሱብሀን አላህ

  • @doddysweet2603
    @doddysweet2603 3 года назад +24

    አልፎ ሲወራ ቀላል ነው አንተ ግን ጀግና ነህ👌

    • @malikabdu2888
      @malikabdu2888 3 года назад

      ዶዲሻዬ፣ ነፍስያዬ አብልጣ ታከብርሻለች። አመሰግናለሁ የኔ መልካም።🙏🙏🙏

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 года назад +78

    እንኳን ለጻድቁ አቡነ አረጋዊ በዓል በሰላም አደረሳቹህ፤አንድየ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን፤ ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ
    ሁኑ!!!!

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 3 года назад +16

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለ😭😭😭

  • @fafisirajnani5065
    @fafisirajnani5065 3 года назад +19

    የሚገርም ታሪክ ነው የብዙዎቻችን ሂወት ነው

  • @wollodessiefikr2514
    @wollodessiefikr2514 3 года назад +2

    ማሻ አላህ ትንሽየም ብትሆን ስለድኑ እውቀት ያለው ወድቆ አይወድም በዛ እድሜህ ስቃይህ ነብዩላህ ዩሱፍን ታሪክ ማወቅህ ማስታወስህ እራሱ ድንቅ ነው የኔ ከርታታ

  • @enkuwerikashgra9018
    @enkuwerikashgra9018 3 года назад +6

    ወንድም ጠንካራ ሰው ነህ በርታ እኔ ዛሬ ላይ ክፎ ለሰሩኝ ሰወች ሁሉ ምስጋና አቀርባለው ምክንያቱም ጠንካራ እንድ ሆን አርገውኛል

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 3 года назад +24

    ታሪክን ሲሰሙት ቃላል ነው ከባዱ ለባለ ታሪኩ ነው

    • @malikabdu2888
      @malikabdu2888 3 года назад +1

      ህሊናዬ እውነት ነው የኔ አለም።🙏🙏

    • @ArayaTV
      @ArayaTV 2 года назад

      ruclips.net/channel/UCafrziVrkqK3pFs_RjR0WdQ

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 3 года назад +2

    ህልም ያለዉ ሰዉ መቼም ወድቆ አይወድቅም እግዚአብሔር እንኳንም ለዚህ አበቃህ የኔ ወንድም እኛም ካንተ ብዙ ተምረናል

  • @abhalake01
    @abhalake01 3 года назад +19

    There is always light at the end of the tunnel. Never stop walking. Amazing amazing amazing achievement. An inspirational story for many young men and women. God bless the rest of your life. 🙏🙏

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 года назад

      እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ👆👆👆

  • @lemlemrazsfatschoolbelay3362
    @lemlemrazsfatschoolbelay3362 3 года назад +2

    ድንቅ ነው አሁንም ካንተ ብዙ እንማራለን እድሜና ጤና ተመኘሁልህ

  • @Galaxy-vf9pj
    @Galaxy-vf9pj 3 года назад +4

    እዴትብዬ ላመሰግንህ ቃልየለኝም እራሴን እድታዘብ አደረከኝ መጽሀፍ ያነበብኩ ያክልነው የተሰማ አነጋገርህ ያለፍክበት መገድ እርጋታህ እዴትኝ አስተማሪ ሰውነህ ኡፍፍፍ ቃልየለኝም❤❣️

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 3 года назад +2

    ከብዙ ፈተና በሃላ መጨረሻዉ ሲያምር ደስ ይላል🙏

  • @gentegente3000
    @gentegente3000 3 года назад +3

    አይዞህ ወንድሜ ያ ሁሉ መከራና ስቃይ አልፎል እንኳን እግዚአብሔር አምላክ ለዚህ ክብር አበቃህ በዚች ምድር ላይ ወራት የለሌው የእናት ፍቅር ብቻ እና ብቻ ነው ያኔ ከ 5 አመት ብኃላ በሄዴው ቀን እናቱ ብትሆን ልጅ ልጅ ብላ ትጮህ ነበረ መቼም አባቴ እንዴ እናት አይሆንም ሁሉም አባቶች ስይሆኑ አንዳንድ አበቶች አሉ

  • @rahilrahil3326
    @rahilrahil3326 3 года назад +19

    አቤት የሰው ልጂ የማያዬው የማያሳልፈው ነገር የለም እንደሰው ልጂ እኮ ቻይ የለም ግን እንኳን መጨረሻህ አማረልህ አሁንም መጨረሻህ ይመር ወንድም!

    • @eytebaneyteban4147
      @eytebaneyteban4147 3 года назад +1

      በ ረታያ ወንድም አቾን ጀግ ነሕ

    • @ruhamatube627
      @ruhamatube627 3 года назад

      @ZEUS APOLLO ከዚህ በላይ ከል በልጂነት ከመከራተት በላይ ስቃይ አለዴ እናትን ከማጣት ወዲያ ስቃይ አለዴ እስኪ ያችን ታሪክ ንገሪን ከሱ የከበደ ከሆነ

    • @ruhamatube627
      @ruhamatube627 3 года назад

      @ZEUS APOLLO አይዞሽ ጠንካራ ሁኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ😢😢🙏🙏

    • @ruhamatube627
      @ruhamatube627 3 года назад

      @ZEUS APOLLO ይቅርታ እሽ እኔ እሄ ሁሉ ስላላወኩ ነው በሂወት ስላለሽ ፈጣሪሽን አመስግንኝ እኛ ሰወች ብዙ ነገር መያዝ እችላለን በድጋሚ ይቅርታ😢😢😢🙏🙏🙏

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 года назад +17

    ሰላም ለውዷ ሀገራችን 😭🙏🏿
    መተኪያ ለሌላት ☝🏿

    • @megfitube
      @megfitube 3 года назад +1

      የምወዳቹ ኑ አበረታቱኝ

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 3 года назад

      @@megfitube እኛንም ደምሩን እስኪ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 года назад +15

    አይዞኝ ወድማችን የማያልፋ ቀን የማይነጋ ለ ሊት የለም ለሁሉም ጊዜ አለዉ

    • @malikabdu2888
      @malikabdu2888 3 года назад

      አመሰግናለሁ የኔ መልካም።

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 года назад +8

    ዋውውውው ደስ ይላል መጨረሻው እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ 🙏🥰❤️

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 3 года назад +2

    የሰው ልጅ ውጣ ውረድ ከባድ ነው በርታ ወንድማችን መራራ ካልታየ ጣፋጭ አይገኝም እንኳን ለዚህ አበቃህ ቀሪው ዘመንህ ያማረ ይሁን ትልቅ ትምህርት ነው

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 3 года назад +17

    እኔ የት ነዉ ማዉቀዉ ብዬ ነበር አዎ ሙሉ ጋር ነዉ የቤተሰብ ቤት ስለሆነ ጎበዝ ነህ

  • @ምንጩመኳንንት
    @ምንጩመኳንንት 3 года назад +1

    እንኳን ቀናህ! የረዱህም ሰዎች ዕድለኞች ናቸው::

  • @weynitubesubscribe305
    @weynitubesubscribe305 3 года назад +1

    የሰው ልጅ ተስፋ ጤና እድሜ ፋላጎት ካለው ያሰበበት ቦታ የማይደርስበት አንድም ነገር የለም ፈጣሪም ይረዳናል ጀግና ከዚ በላይ ያድርስክ ፈጣሪ ተባረክ አምላክ ደግ ነው ሲሰጥ አይሰሰትምና ይጨምርልክ

  • @eregoyarau5827
    @eregoyarau5827 3 года назад +8

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 3 года назад +5

    በጣም ጠንካራ ልጅ ነህ አስተማሪ ታሪክ ነው

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2አ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2አ 3 года назад +1

    የሱፍ አለሂሰላምን ታሪክ ስታወራ ሰማሁ ልበል እናም ወድሜ ወደ ሀይማኖትህ ተመለስ ነፍስያህን አሸንፈህ እውነቱን እያወክ እችዱኒያ ጠፊናት

  • @emuyelove1119
    @emuyelove1119 3 года назад +3

    እውነት ጀግና ነህ ተስፍ ያልቆረጠች ነፋስ ታለመልማለች ።ኳንተ ብዙ ጥንካሬ ተምራለሁ

  • @የኑነኝከፈረንሣይለጋሲዮን

    ሰላም ለእናንተ ይሁን እቺን የምታነቡ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ እና ወንድማችን ጎበዝ እናመሰግናለን

  • @wube7516
    @wube7516 3 года назад

    የሚገርም ታሪክ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ፈጣሪ ይመስገን እዚ ስላደረሰህ

  • @muluderbie3260
    @muluderbie3260 3 года назад +6

    ጠካራው ወንድሜ በርታ

  • @ማሜፍቅርየወሎልጅ
    @ማሜፍቅርየወሎልጅ 3 года назад +22

    የኔም ሂወት እንዳንት ነበር አሁን ግን ሀብታም ሁኛለሁ ተመስገን

  • @tiruworkdabi5571
    @tiruworkdabi5571 3 года назад +9

    የእንጀራ እናት ክፉ አውሬ፡ነች ቁስሉ ስላለኝ ሳስበው ያመኛል

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 3 года назад

    ደስ የሚል የሒወት መንገድ ነው ።

  • @ያልተፈታውህልሜ-ቘ6ጸ
    @ያልተፈታውህልሜ-ቘ6ጸ 3 года назад +3

    ወንድሜ እንኳንም መጨረሻህ አማረ እድለኛ ነህ የእኛ የእንጀራ እናትስ እኔን እና ትልቅ ወንድሜን አባታችን እንዲጠላን ከቤት እንዲያስወጣን አድርጋ ወንድሜ 17 አመት ታሞ ሞተብኝ😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😥😥😪😪 እኔም አለሁ በስደት የወንድሜን ቀን ለእኔ ባረገልኝ እላለሁ 😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪 የስራዋን ይስጣት ፈጣሪዬ 😪😪😪😪😪

    • @MF-jy6rf
      @MF-jy6rf 3 года назад +1

      አብሽር አለሀ ነው ያቃዳራበት ስትፈጣሩ የታፀፈ ቃድር ነው

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 3 года назад +2

    መጨረሻህ ደስ ይላል ለብዙ ልጆች ትምህርት ይሆናል

  • @ድኛለሁበደሙ
    @ድኛለሁበደሙ 3 года назад +7

    በመንገድህ ሁሉ የረዳህ እግዚያብሔር ይመስገን ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ

  • @danielderse1533
    @danielderse1533 3 года назад +3

    የህይወት ውጣ ውረድ ብዙ ነው በአንድ ወቅት እኔም በእህቴ የቅናት መንፈስ ከቤት ተገፍቼ ወጥቼ ለ8 በጎና ህይወት ኖሪያለሁ ጊዜው እንደዛሬ ሳይፋ የዛሬማ የጎዳና ልጆች በጣም ያሳዝናሉ ከልብ
    ለብዙዎች ጥንካሬ ይሆናል ብዬ አምናለሁ ሰው ተስፋ ካልቆረጠ ከፈለገበት አንድ ቀን ይደርሳል
    መገፋት ጥሩ ነው

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 3 года назад +15

    ስው መለት እንደህ ነው መለስ ብሎ ረስን የምያይ ስው ይለውጣል እግዚአብሔር እንኳንም ለዚህ አበቀክ ወንድማችን

  • @shirowet4596
    @shirowet4596 3 года назад

    God bless you my dear brother Malik. You are special.

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 3 года назад +1

    በርታ ጎበዝ አንበሳ ነህ አድናቂ ነኝ 12 አመት በጣም ትንሺ ነው ከዛ በላይ አሉ አንተም ጎበዝ ነህ በርታ

  • @rb2782
    @rb2782 3 года назад +7

    ከሰማሃቸው ታሪኮች ሁሉ እንደዚህ የመሰጠኝ የለም እግዚአብሔር በእውነት ያያል፡ የዮናታን አባተ ቤተሰቦች በጣም የሚመሰገኑ ቤተሰብ ናቸው በቅንነት ረድተውት ለቁምነገር አድርሰውታል፡ ገና እግዚአብሔር ያከብርሃል ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ

  • @abyssiniangirl861
    @abyssiniangirl861 3 года назад +1

    ተመስገን እንኳን ህይወትህ ተቀየረ ። በማንኛውም የህይወት ውጣ ውረድ ውስጥ ቢሆን እግዚአብሔር ፍጥረቱን አይተውም

    • @ArayaTV
      @ArayaTV 2 года назад

      አመሰግናለሁ የኔ ቅን።🙏🙏🙏🙏

  • @lionone5089
    @lionone5089 3 года назад

    በጣም ደስ ይላል አሁንም እግዚአብሔር ይርዳህ በሁሉም ነገር በርታና ስራ ደግ ሰው ያብዛላት ለኢትዮጵያ ሀገራችን ።

  • @mekedestessema5379
    @mekedestessema5379 3 года назад

    የሚገርም ታሪክ ነው ተመስጬ ነው ያዳመትኩት. የዋህ ያአገሬ ልጅ

  • @azebkasaun7571
    @azebkasaun7571 3 года назад +2

    ጀግና ነህ ወንድሜ 🙏🙏🙏👌👌👌👌

  • @romatela7057
    @romatela7057 3 года назад

    በጣም ጎበዝ ነህ ተስፋ ባለመቁረጥ የምትጓዝ አሁንም እግዚአብሔር እንትጋ ይሁኑ ለበለጠ ስኬት bless You

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 3 года назад

    በጣም ያሳዝናል ልብ ይነካል አይዞኝ ወንድሜ በርታ ፅናቱን ይስጥህ

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 2 года назад

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ጠንካራ ና ጎበዝ ነክ።

  • @selamzelalm5614
    @selamzelalm5614 3 года назад +1

    የማያልፍ ነገር የለም እግዚአብሔርን ከታመኖ 🙏🏽እንኳንም እግዚአብሔር ረዳክ ወንድሜ ::

  • @امعلي-ر2ع2ح
    @امعلي-ر2ع2ح 3 года назад +5

    በልጅነት ሳታቅ ያስቀየምሀቸዉ ሳቲም ያነሳህባቸዉን ይቅርታ ጠይቅ

  • @nuneshnunesh3986
    @nuneshnunesh3986 3 года назад +3

    ወንድሜ በብዙ መከራ ውስጥ አልፈህ እንኳን ለዚህ አበቃህ

  • @sofibintabdullah9746
    @sofibintabdullah9746 3 года назад +2

    ሱበሃን አላህ ሁሉም ነገር ለኸይር ነው ከዚህ ሁላ መገፋት በሗላ ለዚ በቃህ ግን ወንድሜ ይሄ የዱኒያ ስኬት ነው ለወዳኛው ቤትህም ማሰብ አለብክ ከሙስሊም ቤተሰብ ተገኝተህ ሃይማኖትክን እደት ቀየርክ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ደግሞ በልጅነት ባለማወቅ የሰርካቸውን ሰወች ይቅርታ ማለት ነበረብክ

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 3 года назад

    ይገርማል ወንድሜ አንተ ለብዙወች አስተማሪ ነህ እናመሰግናለን ❤🙏

  • @beleteayalew8972
    @beleteayalew8972 3 года назад +1

    የሚገረም ታሪክ ነው እንኳንም መጨረሻው አማረልህ ወንድም መገፋት ለበጒ ነው

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 3 года назад

    Betam yidenkal aye hiwet! Enquan melkamun aregelihe Gobez SEW nehe Tebarek

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 3 года назад

    ማሊክዬ: ወንድሜ:ፈጣሪ: ምስጋና: ይድረሰው: እንኳን: ለዚህ: አበቃህ!!! ለሆነብህም: ለሆነልህም:ሁሉ: ነገር: እግዚአብሔር:መስገን::🙏🏾🌻👌👏🏾🙏🏾🌻🍀💐🌼🙏🏾🌻👍🏿👏🏾💛

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 3 года назад +4

    አቤቱ ፈጣሪያችን አገራችንን ማርል

  • @qwqw2105
    @qwqw2105 3 года назад +1

    በረካ ሁን አባትህን አደራ አድ የጀነት በር ነው የቀረህ ሁለተኛው የጀነት በር ስለተዘጋ አድኛው አባትህ ብቻ ነው በርታ መልካምነት ለራስ ነው

  • @hasnitubetube6515
    @hasnitubetube6515 3 года назад +3

    ሒወት ጣሙ ማጣጣም ሚቻለው በውጣ ውረድ ውስት ታልፎ ጥሩ ቦታ መድረስ ሲቻል ነው 👍

  • @እናትዬ4
    @እናትዬ4 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @aswanaswan5941
    @aswanaswan5941 3 года назад +1

    እደግ አቦ እዮሃ እናመሰግናለን

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad4847 3 года назад +1

    ማሸ አላህ ጠንካራ ነህ

  • @seblenemera7805
    @seblenemera7805 3 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @megfitube
    @megfitube 3 года назад +1

    ሰላም ውድ የሀገሪ ልጆች ሰላማቹ ይብዛ ባላቹበት የሰውልጅ ሂወት ብዙነው

  • @muluambaw2391
    @muluambaw2391 3 года назад

    ትክክል፡ብለሀል፡፡

  • @omtzzzz8920
    @omtzzzz8920 3 года назад

    በጣም የምገርመ ታርክ ነው ቡዞች ከዝማመር የምቻል ነው እግዚአብሔር ዳሞ የሰው ታርክ ቀያር ነው አውንም በረተ ወንድሜ

  • @belaymengesha1735
    @belaymengesha1735 3 года назад +3

    አንድ ሰው መሞት የሚጀምረው ተስፋ የቆረጠ ቀን ነው የሰው ልጅ አስከመጨረሻው መታገል አለበት የላየሁት ነገር አልነበረም የክበር የመስገን የድንግል ማሪያም ልጅ እሄው ተስፋ በለመቁረጤ ከራሴ አልፌ ስወችን አግዛለሁ

  • @Eurael
    @Eurael 3 года назад

    I could't watch this with out crying. You can be a president my brother. Thanks be to God for the life change. Ante tilik sew honeh le godena tadadari keza mawtat emitichil sew, gobez sew, astemari neh.

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 3 года назад +5

    ወንድሜ ተጠንቀቅ ሰው ክፉም ነው ስትወስድላቸው ሌላ ነገር እንዳያደርጉህ ቢቻል ከሰዎች ጋ ሂድ ሰው ከፍቷል ጥሩም እንዳለ ክፉም ምቀኛም ሞልቷል አደራህን

  • @امعلي-ر2ع2ح
    @امعلي-ر2ع2ح 3 года назад +3

    ወደአረብ ሀገር ላክልን

  • @መከራችግሩሀሉአለፈ
    @መከራችግሩሀሉአለፈ 3 года назад +1

    ፈጣሪ አለ ሁሉንም ያያል እንኳን እረዳክ የጀራናት ውይ

  • @ffffg9181
    @ffffg9181 3 года назад +2

    ተመስገን ወተት እዴት ቅቤ ወጣሽ ቢላት ተገፈቼ አለች ይባላል እኔም ከዚህ ያላነሰ ታሪክ አለኝ

  • @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ
    @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ 3 года назад +8

    እሚገርም ህይወት ነው ከመጀመሪያው ጀምሬ ሰማሁህ የተረዳሁት ነገር ከብዙ ፈተና ውጣ ውረድ በኋላ ደስታ እንዳለ ነው እኔም ከማዳም ማርቤት ወጥቼ በደስታ እንደምኖር ተስፋ አለኝ🤗

    • @ethopiantube7996
      @ethopiantube7996 3 года назад +2

      አዎ ዉደ አይዞን

    • @hana967
      @hana967 3 года назад

      % 100 በእግዚአብሔር ቸርነት እኛም የስደትን ህይወት እድህ እንደ ታሪክ እናወራዋለን

    • @mizanamanmidiya8284
      @mizanamanmidiya8284 3 года назад

      በሚገባ

    • @meazayemane4572
      @meazayemane4572 3 года назад

      ሱዲን እንባሲ

  • @ethopiantube7996
    @ethopiantube7996 3 года назад +2

    በጣም ይገርማል እግዝአብሄር ታሪክን ቀያሪ ነዉ ወድሜ እኳን ለዚ አበቃህ መገፋት እኮ ጥሩ ነዉ ለሰዎች ምንጊዜም መልካም ሁን ያኔ እግዝአብሄር ሚዛን ስላለዉ ከፍ ያደርግሀል ወድሜ በጣም አድንቄሀለሁ ብዙ ተምሬያለሁ በርታ እግዝአብሄር ካንተ ጋር ይሁን !!!

  • @lulatesfu2366
    @lulatesfu2366 3 года назад

    ዋው ዋው በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ወንድሜ እንኻን ወደዚህ ኑሮ አደረሰህ በጣም ተንከራትተሀል ፈጣሪ ይመስገን 😍❤️👍👍👍👍

  • @eyerusalemtadesse6580
    @eyerusalemtadesse6580 3 года назад

    Wow lovely thanks Guys.

  • @hayatyusuf2119
    @hayatyusuf2119 3 года назад

    የሰውልጂ ፈተናው ብዙነው ግን መጨረሻው ሳምር ደስ ይላል

  • @fikertemenigestu9646
    @fikertemenigestu9646 3 года назад

    Thank u god u survive always when ur dream will success god bless u

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 3 года назад +4

    እግዚአብሄር እንደ ዮሴፍ መንገድን ይክፈትልህ🙏🏾😍👌👏

  • @emmatube9648
    @emmatube9648 3 года назад +1

    አብዝተክ ተባረክ

  • @lubabahussan2965
    @lubabahussan2965 3 года назад +5

    ለምን ግን እምነትህን ቀየርክ ያሳዝናል ወላሂ አላህ ሂዳያ ይስጥህ

    • @ተዋህዶሃይማኖቴ-ኘ1ዘ
      @ተዋህዶሃይማኖቴ-ኘ1ዘ 3 года назад +1

      አይባልም ሃይማኖት የግል አገር የጋራ ነዉ ያመነበትን መከተል ይችላል

    • @lubabahussan2965
      @lubabahussan2965 3 года назад +1

      @@ተዋህዶሃይማኖቴ-ኘ1ዘ የግል ቢሆንም እስልምናውን ባይተው ጥሩ ነበር

    • @ketty14325
      @ketty14325 3 года назад

      እምነት አያድንም ኢየሱስ ነው የምያድነው እንኳን ከድቅድቅ ጨለመ ወደ ምንድነው ብርሃን አመጠ ወንድሜ🌷📖🇪🇹🌻🙌🏃👈

    • @lubabahussan2965
      @lubabahussan2965 3 года назад +1

      @@ketty14325 ኧረ ሆዴን አታስቂው ጥርሴስ ልማዱ ነው ማነው ጨለማ ውስጥ ያለው እኛ ሙስሊሞች ሃሃሃሃሃ አይገርምሽም ተመርጬ ነው ሙስሊም የሆንኩት አልሀምዱሊላህ

  • @shamsa5523
    @shamsa5523 3 года назад +4

    በህወታችን በምገጥሙን ችግሮች በትግስት መላፍነው

  • @shewaalemu8663
    @shewaalemu8663 3 года назад

    በስመአብ ሚገርም የህይወት ውጣ ውረድ ነው በእውነት ለኛ ጥንካሬ ነው መገፋት ጥሩ ነው መግፋት ነው መጥፎ ለሰወች መከፋት ምክንያት የሚሆኑ ሰዎች ጥንካሬ ይሰጡናል አንተ ግን ጀግና ነህ በጣም ጎበዝ ልጅ በርታ

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 3 года назад +1

    May God bless you more my brother

  • @ሻማትዩብ
    @ሻማትዩብ 3 года назад +1

    በጣም ጎበዝ ነህ በህፃንነትህ ከብዙ ውጣ ውርድ ብዙ ቻሌንጂ አለፈህ ራስህን ችለህ በሁለት እግርህ መቆምህ ጥሩ ሆኖ ሳለ ሀይማኖትክን የቀየርክ መሰለኝ ግልፅ ማይሆንም ግን ሀይማኖትክን ቀይርህ ከሆነ ይህ ስኬት አይደለም ለግዜው ስኬት ይመስለናል እንጂ ስኬት አይደለም ከስኬቶች ሁሉ ስኬት ሙስሊም ሆኖ የአላህ ባሪያ መሆን ነው ዲን ሀብት ይሆናል ሀብት ግን መቸም ቢሆን ዲን ሊሆን አይችልም እና ቀንና ሌሊቱን የሚያፈራርቀውን ጌታ አለማትን በሙሉ የሚያስተናብርውን ጌታ አለማትን በሙሉ የሚያበላ የሚያጠጣን የሚንከባከብን አንድ አላህን አትካድ ተመለስ ወደ ድንህ እሱ ነው ስኬትህ ከፈለገ ይህን ስኬት እምትለውንም ሊያጠፋው ይችላል

  • @jerusalem8478
    @jerusalem8478 3 года назад +7

    እንዳንተ ላሉ ጠንካራ ሰዎች አድናቂ ነኝ

  • @mimi-jj5tq
    @mimi-jj5tq 3 года назад

    He such gentle man God bless you

  • @alemsagamedia9743
    @alemsagamedia9743 3 года назад +1

    የኔ መንገድ:ጀግና ወጣት በርታ

  • @እግዚአብሔር-ሐ2ገ
    @እግዚአብሔር-ሐ2ገ 3 года назад +1

    የምን ፈልገውን ሲከለክሉን በራሳችን ጥረት እናገኛለን

  • @gabrelaasfawe6714
    @gabrelaasfawe6714 3 года назад

    ፈጣሪ እንክዋን እረዳህ ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ