EMS Eletawi የንፁሃን ጭፍጨፋ በአርሲ ፤ መግለጫው የታለ Fri 29 Nov 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 ноя 2024

Комментарии • 53

  • @amardasfaw9988
    @amardasfaw9988 День назад +2

    ለካ አማራ እና ክርስቲያንን መግደል ፍትሀዊነት እና ፅድቅ ነው ይገርማል እንዲህ ያለ ግፍ በሚፈፀምበት ዘመን መኖር በራሱ መረገም ነው እኛስ ፈርተን ዝም አልን ፈጣሪ ግን ይፈርዳል

  • @FANO-Dt
    @FANO-Dt День назад +3

    Strong stand, current, concurrent and concrete issues, deep analyzing capacity and rational view.
    Thank you EMS!
    keep going!

  • @user-xf4vo5ry4eamanu
    @user-xf4vo5ry4eamanu 2 дня назад +2

    justice for Arsi victimes.

  • @emnetabesha4032
    @emnetabesha4032 2 дня назад +1

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ!

  • @amardasfaw9988
    @amardasfaw9988 День назад

    እውነት ነው በኦሮሞ ህዝብ ስም የሚፈፀመውን ግፍ በአንድነት ወጥቶ መቃወም እና እንዲቆምም መታገል ግድ ይላል

  • @AbrahamGebrhiwet
    @AbrahamGebrhiwet День назад +1

    እኔ ግርም የሚለኝ እቺ ህወሓት ግን ምን አይነት ጥንካሬ ነው ያላት አምሳ አመት ሙሉ እንደዚ ታስለቅሳቹ

  • @asratgizaw1227
    @asratgizaw1227 День назад +3

    EMS ,ውሎ ይደር እንጂ የወገኖቻችንን ደም የበቀል አምለክ ልዑል እግዚአብሔር ይበቅላል ፣ይህ አይቀሬ ነገር ነው።

  • @MebratTeklu-i6i
    @MebratTeklu-i6i День назад

    Is it peace

  • @FanaZegeye
    @FanaZegeye 2 дня назад +1

    በጣም የሚያሳዝን ነው

  • @zeleetho
    @zeleetho 2 дня назад +4

    የነዚህ ንፁሀን ግድያ የኦሆዴዱ ብልፅግና የባለፈው ሀይሉ አዱኛ ቅስቀሳ ውጤት ነው

  • @ዓለምአቀፍጥቁርሕዝብ

    አየጉድ ትዛዝሰጩማንሆነና?አብይናሽመልስናቸውእኮከምንገድመዝጋትእስከአማራጭፍጨፋትዛዝሰጮቹ።

  • @abebeassefa9691
    @abebeassefa9691 2 дня назад

    ግን መቼይሆን የሞታችን ፅዋ የሚሞላው የአላህ ያረቢ በቃበለሰን

  • @techawatch
    @techawatch День назад

    ዞሮ ዞሮ ብናልፍ እንደ አብይ ወንጀለኛ ነው።

  • @wasyihuntesefaye850
    @wasyihuntesefaye850 День назад

    የዳኝነት ክፍያ 500% ከሆነ ?ይህ ሰዎችን ወደ ፍርድ ቤት ሄደው ዳኝነት ከማግኘት ይልቅ ፍርድን በራሳቸው እንዲፈጽሙ የሚያደርግ ከባድ ውሳኔ ነው

  • @EshetieMekonnenWorkie-il7ut
    @EshetieMekonnenWorkie-il7ut 2 дня назад +1

    Please stop Amhara genocide!!!

  • @gizawgedlu1927
    @gizawgedlu1927 День назад

    የክልልን መሪ ጠቅላይ ሚኒስትሩ መቀየር አይችልም።ሊሽር የሚችለው የኦሮሞ ምክር ቤት ነው።

    • @saraabrham123
      @saraabrham123 День назад

      ዕንደው አገሪቱን ፍትህ ና ርትዕ የተጎናፀፈች ዐቢይ ሕግ አክባሪ አስመሰልከው እሳ,

  • @wediofla3230
    @wediofla3230 День назад

    Why don't you guy join Abbay Media?

  • @abrahamhayantu5910
    @abrahamhayantu5910 День назад

    አማራ ከኦሮሞማ እይፀዱት ነዉ ።ኦሮሞማ እኮ ለነገ ነፃ ኦሮምይ እየሰሩ ነዉ ለምሳለ አዲስአበባ ዲሞግራፊ ለመቀየር አማራ እይፀዱት ነዉ በኢትዮጵይ ሃብቲ የኦሮሞማ ዋና ከተማ እብለጭለጨት ነዉ ለላ ከተማ በኢትዮጵይ እንደለለ ገዘብ እይ ፈሰሱ ነዉ ።ኦሮምይም ለኢማራት እየተሸጠት ነዉ ስለዚ ፋኖ እየጠነከረ ከመጣ አንቀፅ 39 እደሚጠቀሙ የታወቀ ነዉ።

  • @asratgizaw1227
    @asratgizaw1227 2 дня назад

    ከዕለት ወደ ዕለት ስለ ኢትዮጵያዊያን ወገነኖቻችን ላይ የሚፈጸመው ርኅራኄ የጎደለ ግድያ ልባችን ክፉኛ ተሰብሩዋል። የወገኖቻችንን ነፍስ እግዚአብሔር ይማር።

  • @mustofa3933
    @mustofa3933 День назад

    #Amhara_Genoside

  • @yohannesgobena5765
    @yohannesgobena5765 День назад

    መግደልና ማረድ አንድ ዓይንት አይደለም::

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie День назад

    ምናለ እናንተ ለዚህ ለናዚ አሽከር ሆነው ሲያገለግሉ ቆይተው በፈለገው መንገድ ቢያስወግዳቸው ምንአገባችሁ ።የኢትዮጵያ ህዝብ ከእናንተ የሚጠብቀው ብዙ የመወያያ አርእስት አጣችሁ እንዴ ስንት የሚያንገበግብ ነገሮች እያሉ። እነዚህን የአማራ የናዚው አገልጋዮች ወረዱ አልወረዱ የኢትዮጵያ ህዝብ ምንአገባው።

  • @almazyigeltu888
    @almazyigeltu888 2 дня назад

    የጌዜ ጉዳይ ነው አብይም ሽመልስ ተጠያቂ ናቸው በንፁሀን አማራ ግድያ

  • @Ethiopiandream00
    @Ethiopiandream00 2 дня назад

    Why you guys are saying that Eritrean are 2nd country is Ethiopia. Eriterian are መ ጅገር,ኢ ትዮ ጵያን:ከ ውስጥ :ሲ ያ ፈርሱ:የነበሩ:ከሀዲዎችለአገር:አይጠቅሙም:::ከአገር:ወደEriteria deportማድረ ግ:ነው::

  • @getawtadesse9920
    @getawtadesse9920 2 дня назад

    ፋሲል በቂ መረጃ ያለህ ይመስላል::

  • @HabtamuYilma-y7c
    @HabtamuYilma-y7c День назад +1

    #ደራ ላይ ተፈጠረ በተባለው ነገር በቆብና ጥምጣም የተደበቁት የሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ የተባለው የካድሬ ስብስብ መግለጫ አውጥቶና አውግዞ ነበር።አሁን አርሲ ላይ የደረሰውን #ዘግናኝ_ጭፍጨፋ ምነው አልሰማንም አሉሳ???

    • @amardasfaw9988
      @amardasfaw9988 День назад

      እኛ ክርስቲያኖች አሁንላይ ምድራዊ አባት የለንም አባታችን በሰማይ ነው አባት ነን ያሉትም የሚጮሁት ስልጣናችን ተነካ ሲሉ እንጂ ደሀ ክርስቲያን ታረደ ብለው አንድም ቀን በተፈፀመው ግፍ ልክ ሲጮሁ ሰምተን አናውቅም

  • @getawtadesse9920
    @getawtadesse9920 День назад +1

    የኦሮሞ ህዝብ የሚፈተንበት ሰአት እየመጣ ነው:: ምርጭቸው ሁለት ነው:: አንድም ከእውነት ጋር አብሮ በስማቸው የሚነግደውን የፓለቲካ ነጋዴን ተው ማለት:: ሁለትም እንደ ትግራይ ወንድሞቻችን ከሌቦች ጋር አብረው በቀጣይ ለሚመጣው ብቀላ መዘጋጀት::

  • @amantiartaTworkie
    @amantiartaTworkie 2 дня назад +3

    አርሲ የሚጨፈጭፈው አብይና ብልፅግና ነው! ህዝብ እያየው ለፈፀመው ወንጀል በራሱ የወንጀል ሥራ ላይ ለምን ይጮሀኃል? እሚጮኸው መግለጫ የሚያወጣው እራሱ ገድሎ እኔ አይደለሁም ሌሎችን አውግዙልኝ በሚልበት ጊዜ ነው።

  • @malouchol4522
    @malouchol4522 2 дня назад

    Hahahahahahahahaha

  • @zeleetho
    @zeleetho 2 дня назад +1

    የአብይ ጠቅላይ ሽንትቤ በሉት ድንቄም ፍርድቤት

  • @zelekashzerihun5257
    @zelekashzerihun5257 День назад

    ፋሲል ተወካይ ነን የሚሉት ሁሉም እንደ ብናልፍ አንዱአለም ሲጣል ይገባዋል። ሁሉም ድንጋይ ካብ ናቸው።

  • @ሽኩክ
    @ሽኩክ 2 дня назад +2

    የጽንፈኞች ሥራ ኦሮሚያ ሆነ አማራክልል የነሡ ሥራ ነው

    • @genetsisaye5447
      @genetsisaye5447 2 дня назад

      Who is killing and displacing innocent civilians people. It that OPDO government? How you can foolish people like that.People are smarter than you think you are. We all know who is killing and displacing. OPDO government is fascist

    • @HabtamuYilma-y7c
      @HabtamuYilma-y7c День назад

      #ዐቢይ እና ሽመልስ

  • @EshetieMekonnenWorkie-il7ut
    @EshetieMekonnenWorkie-il7ut 2 дня назад

    ይህ የሰይጣን አገዛዝ መቼ ያከትማል ።
    Please stop genocide!!!

  • @Assefa-ql5zc
    @Assefa-ql5zc 2 дня назад

    ግብረ ሰዶማዊያን መንግሥት ዘሩ ይምከን እና ጨረሰን እኮ

  • @Ethiopiandream00
    @Ethiopiandream00 2 дня назад

    የአማራ: ህዝብ :ጠላት: እራሱ:የአማራው: ህ ዝብ: ግዴለ ሽነት:አ ብዛኞውን :የአማራ: ህዝብ :ተ መልከት:አ ብዛኞውን:የ አማራን: ህዝብ:ተመ ልከት:: ዝም: ጭጭ:ስ ለዚህ: የአማራን:መከራ:ፈላጊው: እራሱ:አማራው:ነው:: Amhara people unless your act quick ,trust me you will lose everything.

  • @AbrahamNegash-m9u
    @AbrahamNegash-m9u 2 дня назад

    አብይ: እኔ እና ብናልፍ አንለያይም እያለ ሲናገር እንዲሁም ለማም አንለያይም እያለ ቃል ሲገባ: በውሽት ነበር ማለት ነው😮::

  • @Kassmekass
    @Kassmekass 2 дня назад +2

    የአማራ ሹማምንት ጉዳይ ወደሽ ከተደፋሽ አይነት ነው ለሎችም በለሎችም ይቀጥላል !

    • @ሽኩክ
      @ሽኩክ 2 дня назад +1

      የጽንፈኞች ሥራ ኦሮሚያ ሆነ አማራክልል የነሡ ሥራ ነው

  • @khankorim2896
    @khankorim2896 День назад

    ፔጥሮስ አቶ ቡለህ አትጥራ ቸዉ

  • @Ethiopiandream00
    @Ethiopiandream00 2 дня назад

    ህግ : እኮ:ኢ ትዮ ጵያ: ውስጥ:የለ ም::ያለው:የአ ቢይ: ህግ : ብቻ ነው::የአማራ : ልጅ: የሆንክ :ሁሉ;:ቁጭ :ብለህ: ጠብቅ::ቤትህ ይፈርሳል: እናትህ:ወይም: አባ ትህ :ቤት : ይፈርሳል::ቁ ጭ ብለ ህ: ከማልቀስ ፋኖን:join FANO