መሰንቆአችን እንዴት ጥሩ ድምፅ ያውጣ? | የመሰንቆ ልዩ አሰራሮች ከዘማሪ መምህር ቶማስ በርታ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 61

  • @Mariamzemedebrhantube21212
    @Mariamzemedebrhantube21212 Год назад +2

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይሥጥልን ❤❤❤❤

  • @Amaizinglife
    @Amaizinglife Год назад +1

    ድንቅ አገላለፅ፣ በጣም በሚገባና በሚስብ ማብራሪያ በማቅረብህ ሙሉውን ገለፃ ሳዳምጥ እንዴት እንዳለቀ አላወቅሁም፣ እግዚአብሔር ያክብርልን።

  • @Hiwe.sol4402
    @Hiwe.sol4402 2 года назад

    እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቅ የአገልግሎት ዘመንይባረክ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @YosefYigrem-rv9fm
    @YosefYigrem-rv9fm 6 месяцев назад

    በርታ ወንድሜ ፈጣሪ ይርዳ

  • @ፀሓይentertainment
    @ፀሓይentertainment 3 дня назад

    ሰላም ነው ወንድሜ

  • @BekaluYedane-zc6zk
    @BekaluYedane-zc6zk 5 месяцев назад

    Amlak yirdah:: indih new gubzina.

  • @TsigeredaMengste-ei2ut
    @TsigeredaMengste-ei2ut Год назад

    ቶሚ እግዚአብሔር ያግዝህ ጎበዝ እኔኮ ሁሌም አማኑኤል አይሀለሁ ግን እራስህ እንደምሰራ አላውቅም ነበር በርታ ወንድሜ

  • @אביטהאביטיןנתןיןנתן

    በርታ ልኝ የኔ ጀግና

  • @nbirtu
    @nbirtu Год назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ አመሰግናለሁ

  • @hanamariam7087
    @hanamariam7087 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @Tube-hu1iy
    @Tube-hu1iy 11 месяцев назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ግሩም ነው

  • @ethiopiandancecrewyoutube2630
    @ethiopiandancecrewyoutube2630 4 года назад +1

    በጣም ነዉ የወደድኩት ስለማሲንቆ አሁንም በደብ ለማቅረብ ከናንተ እጠብቃለሁ

  • @mesnekohuledawit2546
    @mesnekohuledawit2546 3 года назад +1

    እግዚአብሔር የአብከ ዘከመ ልብከ ወይፈፅም ለከ ስምረተከ
    ጀምሬ ስላቆምኩ መማር እፈልጋለው አድራሻቸው

  • @סלמוןדסה-ס1פ
    @סלמוןדסה-ס1פ 2 года назад

    ሰለከ

  • @naaolmaami6013
    @naaolmaami6013 3 года назад

    እግዚአብሔር በቸርነቱ የጠብቅ💕

  • @ምግባርMigibaryoutube
    @ምግባርMigibaryoutube 7 месяцев назад

    bertalin memhir

  • @bfreecitizen3856
    @bfreecitizen3856 12 дней назад

    ቶማስ አሁንም በማሲቆ ሥራ ላይ ነህ ? ለሽያጭ የምታቀርባቸው አሉ ወይ?❤❤❤

  • @shimlesberihun697
    @shimlesberihun697 5 месяцев назад

    ሠላም ጤና ይስጥልኝ ወንድማችን ለመሰንቆ ትልቅ ፍቅር አለኝ መማር እፈልጋለሁ ስለዚህ ወደ ዉጭ እንዴት ማግኘት እችላለሁ

  • @nbirtu
    @nbirtu Год назад +2

    ቶማሰ በጣም ሜያምር ማሴቆ ታዘጋጃለሁ መሰቆ ለመታ በዙቀን ታገልኩ ግን አልቻልኩም ቶማስ ምንትመክረኝለህ አድናቄነኝ

  • @yoniadissu9817
    @yoniadissu9817 3 года назад +2

    በጣም ገበዝ ነህ መግዛት እፈልግ ነበር ግን አድራሻህ አላውቀወም

    • @Begena_Kirar_Mesenko
      @Begena_Kirar_Mesenko  3 года назад +2

      +251910336028

    • @emalove2087
      @emalove2087 2 года назад

      ምናለ የራሱን የቶማስን ቁጥር ብታስቀምጥ... ያንተን ሙዚቃ ማስተማሪያ ትምህርትቤት ቁጥር ከምትለጥፍ... በዚሁ ከልጁ ላይ ለማትረፍ ነው ይሄ ሁሉ?

  • @זאודהעזריה-ח8ב
    @זאודהעזריה-ח8ב 3 года назад +1

    በጣም እናመሰግንህ እኔ የመሰንቆ ፍቅር አለብኝ እንዴ አምተን ማገኘት እችላለሁ

  • @AbnetAB-gs7xl
    @AbnetAB-gs7xl 2 месяца назад

    Slkhn mag gnet enchlalen

  • @Addistoday
    @Addistoday 3 года назад

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤

  • @Mekeleya
    @Mekeleya 2 месяца назад

    የሆነ ሰው በታሪክ ስላንተ ሲነግረኝ ነበር ዛሬ አገኘሁህ

  • @tube-vp3fj
    @tube-vp3fj 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን
    ወደ እኔ ቤት ጎራ በሉ እና እንማማር

  • @EfremKebede-r2h
    @EfremKebede-r2h 29 дней назад

    silkihin ibakii

  • @ayeleabebe-zw3hb
    @ayeleabebe-zw3hb 5 месяцев назад

    botawe yetenwe lmegate neber

  • @yohannesreta5960
    @yohannesreta5960 11 месяцев назад

    የት ነው ሰፈርህ?

  • @GedionYeshitla-ug8tc
    @GedionYeshitla-ug8tc 6 месяцев назад

    እኔ ዩትዩብ እያየሁ ለመለማመድ መሰንቆ ገዝቼ ብገዘግዝም የቅኝቱን ሙሉ ድምጽ ሊያመጣልኝ አልቻለም ደሞ መቃኛ የለውም አንተ ጋር መጥቼ መቃኛ ማስገጠም እፈልጋለሁ አድራሻህን ንገረኝና መጥቼ መቃኛ ላስገጥም ሌላ ችግር ካለበትም አስመርምሬ ላስገጥም

  • @ybcivilengineeringdesign1715
    @ybcivilengineeringdesign1715 Год назад

    እኔም እገዛለሁ

  • @hailesilase
    @hailesilase 2 года назад

    ታድያ ምናለበት ይሄንን ቪዲዮ ስትሰራ አድራሻህን ስልክ ቁጥርህን ብታስቀምጥልን በጣም ብዙ ሰዉ ጥራት ያለዉ መሰንቆ ከነማስተማሪያዉ መፅሃፍ መግዛት ይፈልጋል ለምሳሌ እኔ ለእረፍት ወደ አገርቤት ስመጣ መጥቼ መሰንቆ እና ክራር መግዛት እፈልጋለሁ አድራሻህን አስቀምጥልኝ አስቀምጥልን። አመሰግናለሁ

    • @Begena_Kirar_Mesenko
      @Begena_Kirar_Mesenko  2 года назад

      +251910336028

    • @emalove2087
      @emalove2087 2 года назад +1

      ምናለ የራሱን የቶማስን ቁጥር ብታስቀምጥ... ያንተን ሙዚቃ ማስተማሪያ ትምህርትቤት ቁጥር ከምትለጥፍ... በዚሁ ከልጁ ላይ ለማትረፍ ነው ይሄ ሁሉ?

  • @ChernetDesta
    @ChernetDesta 9 месяцев назад

    Ketechale silk kutrhn bitlklgn

  • @tsegayealemu1221
    @tsegayealemu1221 Год назад

    Yet new adresha

  • @gizachewsisay2583
    @gizachewsisay2583 3 года назад

    የት ነበር ቦታው መግዛት እፈልጋለው

  • @BogaleTsegaye-fi8zj
    @BogaleTsegaye-fi8zj 5 месяцев назад

    ስንት ነዉ ዋጋው ? አንተ ታስተመሰራለህ ቦታዉ

  • @djsemahegnvibe255
    @djsemahegnvibe255 3 года назад

    adrasha weyim silk kutir ale?

  • @yidne_
    @yidne_ 3 года назад

    ፈረስ ጭራ ረጅም ቢያንስ ስንት ሜትር?

  • @WUDENEH
    @WUDENEH 2 года назад

    adirasha yet new ? A.A new woyes...?

  • @musicalmulertedo384
    @musicalmulertedo384 2 года назад

    Address yet new ?

  • @hailetewachew6418
    @hailetewachew6418 4 года назад +1

    ወንድሜ ስንት ነው የምትሠራው

  • @filmontemesgen849
    @filmontemesgen849 3 года назад

    blease adress leakenim

  • @sirakhailemariam3774
    @sirakhailemariam3774 3 года назад

    Please address

  • @belaymelesse8894
    @belaymelesse8894 4 года назад

    Please adress ?

  • @kaledawit
    @kaledawit Год назад

    I need to meet him can you share his contact?