የከተማ ሴቶች እስከ ሶስት ወር ድረስ ለዳይፐር አይሳሱም !!|
HTML-код
- Опубликовано: 18 авг 2022
- የሴይጣኑን ገጸ ባህሪ ስጫወት ውስጤን ይረብሸኝ ነበር !!
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other RUclips Channel: Comedian Eshetu - official
+251913610673
+251938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
" ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ መልእክት አለ አድምጡኝ"
• " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ ...
ብዙ ቋንቋ መናገር እችላለሁ
• 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ልጆች
• " ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ል...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~ Приколы
Without a doubt he is going to be successful! I love his mindset and his work ethic. ✅👌
Him giving honor to the Lord is huge.
@@comedianeshetu 🥰🥰🥰
amanbesteg
በአንድ ሙያ ውስጥ እንዲህ የአብሮነት መንፈስ ደስ ይላል ቀጥሉበት
ይችላል
ሁለት ኮሜዲያን ስታምሩ ፍቅራቹህን ሰላማቹህን ያብዛላቹህ 🥰🥰🥰
እናተ ሁለት ምርጥ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በርቱ
አማን እና እሸቱ አንድ ላይ ሲሰሩ በጣም ደስ ይላሉ በጣም ነው የምወዳችሁ ትልቅ ደረጃ ድረሱ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ እግዚአብሔር ።
አሜን 🙏
በስደት አለም የምትኖሩ እህት ወንድሞቸ አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃችሁ
አሚን አሚን አሚን አሚን ለሁላችንም አላህ ይወፍቀን
አሚን
አሚን
አሜን እማ
አሚንን አረብ
እሼ ይሄንን ልጅ አላውቀውም ዛሪ ገና ነው ያየውት ካንተ ጋር ሲጫወት ወደድኩለት ቀልዱን ወደ ቤቱ ሄጄ ሰብስክራይብ አድርጌዋለው ቪዲዮዎቹን አያቸዋለው ። ተባረክ ጥሩ የሚሰሩትን ስለምታበረታታ ።
ምርጥ ቻናል ሁሉን ያካተተ
ዶንኪ ቲዩብ ።
ይህ ልጅ እጅግ ትልቅ ቦታ እንዳያያዙ የሚደርስ ነው ብቻ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ይራመድ የህዝብ አድናቆት ስንቅ እንጂ እርሀብ እንዳይሆነው እያንዳንዷን እርምጃ እንደ ቸሩ መድኃኒ ኡለም ይሁን
አማንዬ በጣም ነው ምታዝናናኝ ሁለታችሁም ምርጥ ወጣቶች አብራችሁ ስትሆኑ ደግሞ ጥርስ አታስከድኑም እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ
እናንተ መልካም የወጣቶች መሠረት እድሜአችሁን ያርዝምልን አማንዬ የኔ መልካም:እሸቱ የሀገር ወዳድ
ውዷየ ደምሪኝ 🌹🌹🌹🌹🍓🍓🇪🇹🍓🇪🇹🌹💐
ወለህ በትክክል እውነተኛ ታሪክ ነው ወንድሜ
ከዘሬ ሶስት አመት በፊት አጎቴ ተው ስደት አትውጣ እያለኝ በ16 አመቴ ወደ ደቡብ አፊርካ ካልሄድኩ ብዬ ተነሰው መንገድ ለይ አንድ ወር ከምነምን ቆያው በሆነ ቤቶች በሌሉበት አከበብ ውሃ ጠምቶኝ በመሳ የሆነች የልነፃ ቆሻሻ ውሃ አግኝቼ ወለህ ጎንበስ ብዬ ጠጠው ያችን ቀን መቼም አልራሳትም
ለአለህ ምስጋና ይድራሰው ወደ አሰብኩበት ቦታ በሰለም ስለደራሳኝ አሁንም አለህ ይጣብቀን 🙏
እሼ በጣም ቅንነትህ በአማን አየሁት አከበርኩህ በተመሳሳይ የሙያ ዘርፍ ሁነህ ከስር ለሚተኩ ሰዎች በር መክፈት የእንጀራ መንገዳቸውን ማመቻቸት በእውነቱ ከላይ የሚሰጥ ትልቅ የበረከት ስጦታ ነው እግብዛብሄር አብዝቶ ይባርክ ይጠብቅህ አማን ደግሞ ወንድሜ ገና እጠብቃለሁ በርታልኝ
በጣም ትክክል
እሼን የምንወደው እኮ ለሰው መልካም ነገር ያስባል እኔ ብቻ ታዋቂ ልሁን አይልም ሰዎችን እንዲሰሩ ሚድያ ላይ እንዲወጡ አስተዋፅኦ ያደርጋል አማንንም አንቂ አንደበቶች ድንቅ ልጆች እናመሠግናለን እሼ አማን በርታ👌👏😍😀
ድንቅ ሰዎች ኮሚዲያኖች👌 እወዳችኋለሁ🥰🥰👌
ዝም ያለ ስላም ሆነ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወስለም
🌷🌹🌹💐💐💐❤❤❤❤
ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም
ሱለሏሁ አለሂ ወስለም
ሕዋት ቢገባ ኖሮ ብለህ ያቀረብክው ሲን በጣም አስቂኝ ነው አቶ አማን በዚሁ ቀጥል ትልቅቦታ ትደርሳለህ በርታ
Much love brother
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
Bertu jegina nachu ! Most of the time the people in Ethiopia who is in the same occupation became against each other. Please keep helping each other like this at least we can give a better Ethiopia for the next generation! Thank you both eshe and Aman
I am eritrean🇪🇷 & i am fans of eshetu❤ we love you🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ደስ ሰትሉ እሸቱኝ እድሜህን እግዚአብሔር ያርዝመው ለሰውማደግ መጣርህ ያስደስታል
ሁለታችንም በጣም ነው የምወዳችሁ♥️♥️♥️እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ ♥️♥️♥️
አሜን💚💛❤🙏
በስዴትም በሀገር ዉስጥም ያላችሁ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ !! ሀገር ወገናችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ።
አሜን አሜን አሜን ዉዴ ለሁላችንም 🙏🙏😍😍
Ppppppp3pp
አሜን ለአንተም ሰላምህ ይብዛ
@Titi Tube እሺ
F
በጣም ጀግናና እውነተኛ ነገር የምትናገር አሳቂና አሰተማሪ 🥰🥰
እግዚአብሔር ይመሰገን የተዋህዶ ልጅች እግዚአብሔር ይመሰገን ሰትሉ እንደት ሰትምሩ በእውነት💒💓
በጣም የምር ደስ ይሉኛል
እንየም በጣም ኖው የሚደሰት 🤗
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተህ አህለን ወሳህለን አሪፍ ቆይታ ነበር ውድና የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን
አሜን🙏
የእውነት ምርጥ ሰው አማን።
የኔ ልበቀናወች ስወዳችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል በያላችሁበት ሰላምና ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ሰላማችሁ ብዝት ይበልልን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን💒💒💒
ሁለቱ እንቁወች ስወዳችሁ እኮ❤❤❤
ጉድ ይህ ሰውዬ ዶክተር ሽበሽ ነውደ ያስረስዬ ባል ወይኔ ደጋግሜ ባየው የሚያስቀኝ ኮሜዲ ቢኖር ሽበሽዬ ናቸው
ልጁ ጎበዝ ነው እውነትም ያሞቃል በርቱ
ስደት ለሚያሰቃያችሁ የሀገር ናፍቆት ለሚሰማችሁ ሀሳባችሁ አላማችሁ ተሳክቶ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ .የታመመ ይሻር .የታሰረ ይፈታ..ሀገራችን ወደቀድሞዋ ሰላሟ ትመለስልን።
እሸቱ፧ ለሌላው ኮሜዲያን ያለህ ክብር ያስደንቀኛል። ለዚህ ኮሜዲያን ያደረግከው ቃለ መጠይቅና ከልብህ ያሳየኸው አቀባበል በጣም ደስ የሚል ነው።
በጣም ደስ ይላል እሽ በትክክል ነዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ መልካም ነዉ
በርቱ ጀግኖች እግዚአብሔር ከንተ ጋር ይሁን😍😍😍😍😍😁😁😁👍👍
በል ኢንሻ አሏህ ያለኝ ይበቃኛል
የሌለኝም ይኖረኛል
ስታምን በሙሉ ልብህ
ስትመካ በአንዱ ጌታህ
ይሄን ካደረክ ሁሌም ደስተኛ ነህ💪
ኢላሂ ከሀራሙ አርቀህ በሀላሉ አብቃቃን!
ከምልካም ስው ጋር የዋል ሰው መልካም ነው እና ከሺጋር ከሆንክ ግና ብዙ ቦታ እናይሃልን ብርታ እሺ በርታልን እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን
ሁሉት መልካም ሰዎች በጣም ነው የምወዳቹ ዋውውውው❤❤❤❤🌹
ኮሜድያንን ኮሜድያን ሲያስቀው እናንተን አየሁ ፍልቅልቆች በርቱልን እንደናተ አይነቶቹን ያብዛልን ከእናተ ኢትዮጵያን አግኝቻታለሁ
ትንሹ እሸቱ መለ ዋዉ ስወዳችሁ እያሳሳቃችሁ ቁም ነገር የምታወሩ ምርጥ ኮሜድ ናችሁ በርቱ
አማን በርታ በጣም ትልቅ ቦታ አጠብቅሀለሁ ጎበዝ ነህ
This is how an Interview feels when two gentle men's get together. 🙏
በጣም ነው ሚያስቀኝ😂😂
እሼም በጣም ምርጥ ሰው ነህ ብዙ ተምሬብሀለሁ። ለዚህም ልጅ አርአያ ትመስለኛለህ ያንተን ፈለግ እንደተከተለ ያስታውቃል።🙌 በርቱ ተበራቱ ሀገራችን ከእናንተ ብዙ ትጠብቃለች😍😍
ሁለታቹም በርቱልን እወዳቹዋለሁ ስለ ሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን ሰው ተለውጡ የርዳኝ ለዚህ ያደርሰኝ ብሎ እግዛብሄር ስያመሰግን በጣም ደስ ይለኛል
ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ ኖር ብለናል ❤❤❤
የእዉነት ስናወራ እንዴት ደስ ይላል በተለይ ስለ እናት በሙሉ ልብ ጥንካሬዋን መመስከር የእኔም እናት እናትም አባትም ሆና ሰርታ እዚህ አድርሳናለች እናቶቻችንን ሰላም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን
በጣም ነው እምወድህ አማንዬ አድናቂህ ነኝ በተለይ እናትህን በጣም ነው እምወዳት
ጎቦዞች እግዚአብሔር የያዘ ወድቆ አይወድቅም እንዲ ቁምነገር ስለምታቀርቡሉን እናመሰግናለን የኔ ማሮች 💞💞💞
እሼ እና አማን ቁምነገር እያስተላለፋችሁ ነው። በርቱ!
ሁለታቹህንም በጣም ነው የምወዳቹህ የማደንቃቹህ በርቱልኝ🥰
እኔ ሁላታችሁም፣በጣምነዉ፣የመዉዳቸሁ👏👏🙏🙏
ውይይይ ስወዳችሁ ሁለታችሁም እራሱ ኑሩልኝ አቦ የእኔ እንቁወች😘👍👍👍
እሼየ ምርጥ ሰው አማንየ በርታ❤👌
Appreciated Eshetu, you just amazing person from my Ethiopia I love your all works May God bless you and Aman keep going.
Both of you guys are real entertainer. Please keep going.
አማን ይሁን አማን እሼ ጀግኔዎች ሁላችሁም
እሸ&አማን ዘራቹህ ይብዛ ስወዳቹህ መድሃኔ አለም ይጠብቃቹህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Eshe and Aman you both are awesome 👌 👏 we love you 😍 ❤ 💜 keep it up Great 👍 ❤ 💙 😘 💖
ምርጥ ልጆች ምርጥ መድረክ ላይ ሁለታችሁም ምርጥ ኢትዬጵያዊ ናችሁ
ውዷየ ደምሪኝ 🌹🌹🌹🌹🍓🍓💐🌹🇪🇹🍓
ምርጦች በርቱ አማን በርታ ብዙ ሥራ እንጠብቃለን ካሁላችሁም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏
እሸቱ ተባርክ ቅን ሰው አማንዬ በርታ ከዚህ የበለጠ ፈጣሪ ያሳድግሃል
እሼ ወላሂ እውነት ተናገርክ እደኢትዮጵያ አይነት ደግ ህዝብ የለም ምን ዋጋለው በቅንነት እሚያገለግለው አላገኝም በየቦታው መታረድ መገደል ሆነበት እድሉ በጣም ያሳዝናል አላህ አገራችንን ሰማም ያድርግልን ያረብ
Good to see you both.
I really impressed with aman talent and progress ! I hope one day I will work with him !
አማንዬ ስወድህ ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹በርታ አሪፍ ስራ ነው ወንድሜ
ደምሪኝ በቅንነት ሠብስክራይብ
አማን በርታ... you both have so much potential. Keep up the hard work!
እንዴት ነው ትኬት የምናገኘው ድንቅ ልጆች ለነሀሴ 21
ደምሪኝ
_ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ ተወዳጆችዬ ዉድ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን ለደብረ ታቦር ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን_
_እሽዬ ኑርልን አንተ እንቁ ሰዉ አማን ሰዉ ቢሰጠኝ ቀልድህ በእዉነት ቁም ነገር አዘል ነዉ። እኔም በ2001 ዓ.ም በእግር ጉዞ ወደ ስደት ስሔድ አንዷ ጓደኛዬ ሙልቅቅ ያለች የከተማ ልጅ ነበረችና ከዛ በረሐ ላይ ያገኘነዉን ምግብ እንጀራዉ ወጡ ሸተተኝ ዉሀዉ ቆሻሻ ነዉ አልጠጣም አለች የመጀመሪያ ቀን ማለት ነዉ። ከዛ የበረሐዉ ጉዞ እያደር እዬዋለ እኛም እዬደከምን መጓዝ ጀመርን። ክረምት ነበር ደግሞ ጭቃዉ ብቻ መንገዱ አድካሚ ነበር። ከዛ ያች ጓደኛዬ እንጀራዉ ወጡ ዉሀዉ ይሸታል ያለችዉ አይደለም የሚበላ የሚታይም ጠፋ። በመጨረሻ ግን በጣም ያዘንኩት ነገር ቢኖረ የሀይላድ ዉሀ ብቻ ነዉ የምጠጣዉ የጤፍ እንጀራ ብቻ ነዉ የምበላዉ ስትል የነበረች ልጅ የዝናብ ዉሀ የዘንጋዳ እንጀራ ጠፋ። ከምር የማረሳዉ ነገር ቢኖር በዝናብ የበሰበሰዉን ልብሳችነን አዉልቀን ጠምዝዘን ጠጥተናል። እና አማንዬ እልሀለሁ እዉነት ነዉ እንደምናስበዉ አይደለም።_
የእናትህንእድሜ ፈጣሪ ያርዝምልህ እንኳንም እዚ ደረስክ
እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርታ እያዝናናኑ ቁም ነገር ማስያዝ ትችላለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ፡፡ ይህ ነው ተሰጦን ማወቅ ይህ ነው፡፡
እድሜህ 25 ነው? የሰራሀው ስራ ደግሞ በጣም ብዙ ነው :: በጣም ጎበዝ!! እግዚአብሔር ያሳድግህ!!
ከእድሜህ እኳያ ግን ብዙ overtime ሳትሰራ የቀረህ አይምስልኝም:: እሼ ይሄ የገባው አይመስልም
Keep it up!!
እሼ ምርጥ ሰው
ሊያየ ቤተሰብ አርጊኝ
ትምህርታችሁ፣እውነትነው፣ኑሩልን
እንዳዝ ባሳቂ ፍልቂልቂ ያርጋችሁ እግዝአብሔር አማስግኑ🙏🙏
ትንሽ እንድስቅ ነው የመጣሁት የእናና ሞት ደም እንባ ነው ያነባሁት ማርያምን እፍፍዥ
ሁለታቹሁም ደስ ነዉ ምትሉት በጣም ነዉ ምትናበቡት ደሞ ማሻአላህ❤
እሸቱ እና አማን መልካም ሰራችሁ አላህ ይሰጠችሁ
ጥሩ ትምህርት ነው በርቱልኝኝ አላህ ይጠበቃችሁ
💐🌹
Eshetuye may god bless you for your kind heart.
You made my night sir ! You’re talented even your normal talk look real comedy 🎭
እግዚአብሔር ይመስገን ስላማችሁ ይብዛልኝ ዋውውውው ደስ ዩምል ቀይታ ነበር እናመስገናለን በርተልኝ
አማንን በጣም የሚያስቀኝ ኮሜድያን ነው በርታ
እሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በርቱልን 👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍
አማናችን እንኳን በሰላም መጣህ💚💛♥️
በጣም ደስ ይላል በርቱ
Eshiye betam enamesegnalen egzeyabher yestelne
ሁለት ምርጦች በርቱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ::
Thank you eshe bizu ayichalew sewun lemasadeg mitaregew neger betam egizihabher yibarkih beteley amanin bemasadegih
ሁለት መልካሞች አድላይ ደስ ስትሉ እግዚያቢሄር ይጠብቃችሁ🙏🥰🙏🥰
እውነት ለመናገር የኣማርኛ ኮሜዲ በብዛት አይቻለሁ ነገር ወይ ለማድነቅ አልተፈጠርኩም ወይ ምንም አልተማርኩባቸውም የኣማን ግን በጣም ይመስጠኛል ያስተምረኛል አድናቂው ነኝ ቀጥልበት እድሜና ጤና ይስጥህ
አህለን እሼ ሁለት ፍልቅልቅ ስወዳችሁ
አይ አሼ ምርጥ ሰውእኮነህ አበረታታው ጎበዝልጅ ነው
በርታ ክክክክክክክክክክክክ
Good to see you guys. The jokes are original, natural and educational. አሪፍ አቅም አላችሁ፣ በርቱልን!
እሸቱ ተባረክ
አማን አተ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ለማየት በጣም ነው የምመኘው የኔመልካም እሸቱማ አደኛ በውነት እዳተአይነት ታምረኛ ለኔ በህይወቴ አላየሁም ካሰባችሁበት ድረሱ ወድሞቼ
አማንየ እኛ እወዳሀለን የመዳም ቅመሞች ❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አማን መድሀኒአለም ይባርክህ
አማንዬ ስወደው 😍
Two young favorite comedians your work very interesting & so funny.
ውዷየ ደምሪኝ 🌹🌹🌹🌹🍓🍓💐🇪🇹💐🇪🇹
እውነት አድንቆትና ይቅርታ አጠያየቃችን የተገላቢጦሽ ነው
💚💛❤️🙏እሼ ስራህን አምላክ ይባርክልህ ዘመናችሁንም ስራችሁንም ይባርክላችሁ ከነ ክሩህ(ግሩፕህ)🙏💚💛❤️
በርቱልኝ ወንድሞቼ❤ፈጣሪ ይጠብቃቹህ
እንኳን ደህና መጣችሁ ሁለታችሁም ትችላላችሁ በርቱልን ከዚህም በላይ አብዝቶ ይስጣችሁ