አጥርቶ የማሰብ ኃይል || The Power of Clarity - ክፍል 1
HTML-код
- Опубликовано: 11 окт 2023
- ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
Facebook: / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RippleImpact
Tiktok: .www.tiktok.com/@impactseminarsofficial
Instagram: / impactseminars
Podcaster: podcasters.spotify.com/pod/sh...
Join our Discord community: / discord
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
Also Featured on
ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
- • የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
ለበለጠ መረጃ: +251988068511 #selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia
የህይወት ሀኪም መምህር አሸናፊ. ታዬ ሽ አመት ኑርልኝ የመኖር ፍላጎቴን ተስፍዬን አለመለምክልኝ. ክበርልኝ አባቴ❤
welcome Man of wisdom✍️🕊️🔆❤simply life changing teachings🎉long life
አቶ አሸናፊ ምርጡ ኢትዮጵያዊ እንኳን ደህና መጣህ
ውድ በተሰባችን እሽ !!
11¹11¹ 22nd 2i11111111111l1
አሼ ከልብህ ስለምታስተምር ወደ ልብ ይደርሳል ረዥም እድሜ ይስጥልን
ሰዎች መሆን የሚፈልጉትን ነገር የማይሆኑት ተግባር፣ትግስት፣ጽናት ..... ሰለሌላቸዉ ይመሰለኛል አመሰግናለሁ መምህር አሸናፊ
አቶ አሸ እንዴት ናፍቀህኝ እንደነበረ ቃላት የለኝም። አንተ ለኛ ታዳጊ ኢትዮጵያውያን መንገዱን ማሳየት ትችላለሕ።እኛም እንከተልሃለን።አመሰኛለው።
Thank you for trusting me in your life. I appreciate your compliments and encouragement. God bless you!
አቶ አሸናፍ እንካን ደና መጣህ የኛ መካሪ ክበርልን❤❤🎉
Ashe You are giving birth to the future Ethiopia. Kiberlen!
መምህር ክበርልን የብዙ ሰወች መዳን ምክንያት ነህ። አመሰግናለ ሁ።
Ewnet New Bexam Merex Temeheret New Keleb Amesegenalew Sew Yafune Fere Yanunu Yebelal ❤❤❤
ናፍቃችሁኝ ነበር!
Good teaching. I call it mind foods God bless Ethiopia 🇪🇹
Wow 👌 thanks for sharing 👍 🙏 Amazing I was sharing 85
በጣም ስናፍቀው ነበር አሼ እንኳን ደህና መጣህ። ሁሉንም ሴሚናሮችህን አይቻለሁ። ህይወቴ እየተቀዬረ ነው። አንዳንዴ የኔን ህይወት መልሰህ የምትነግረኝ እየመሰለኝ አንዳንዴ እደነግጣለሁ።❤❤❤❤❤
በእውነት መሬት የያዘ ትምህሮት ነው ።እናመሰግናለን።
በጣም ቆንጆ ነው። እናመሰግናለን ስትለቁት ሙሉውን ወይም part 2ን አብራችሁ ወዲያው ብትለቁት ጥሩ ነው
አሼ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 አደራቹን ቀጣዩን ቶሎ ልቀቁል የኔም ችግር ይሆ ነዉ በቃ ከአሁን በኋላ ስል እደገና እፈጠፈጣለው በጣም ነዉ የሚከብደው የሰውን ልቻ ወይስ የጭንቅላቴ ልቻል እባክህ አሼ አግዘን 🙏🙏🙏
እኔም እዳዛው ነኝ ወይዞን
I'm so happy that you came back. you don't now how important is for us who leave out of the country.
Nice this is the best way to deliver your message
እናመሠግናለን ተባረክ
That is amazing & powerful teaching May God bless you!
Arif betam bizu iwuket iyakafelken new betam hiywetin yemikeyiren
አሼ በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤❤
እናመሰግናለን አቶ አሸናፊ እድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር
ተባረክ አሼ
በሚገርም ሁኔታ ብዙ ግዜ አጨናግፌ ነበር አሁን ግን ኑ እዩል ማለቴን ትቻለሁ እናመሰግናለን አቶ አሸናፊ
Really appreciate you teacher Ashenafi Taye
Big resepect ashe wanawu sewu
እግዝር: እዴሚና ጤነና ይሰጥዕ:ትህምር ቱ ተህመዕቸቱኛል።
You're absolutely teacher
አቶ አሸናፊ እንኴን ደህና መጣህልን, ያሬዶም እንኴን ደህና መጣህ ወንድሜ
Thanks Ashu God bless ❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤
Here's the great Man❤
Welcome back ashe❤
Ato Ashe Ayibalim Ashe or Ato Ashenafi bemil astekakil Simet Ayisetim agelaletsih
ዮቱዮብ ከከፈትኩ ሰባት አመቴ ነው እኔ የምፈልገው የሚመጣው ውጤት ሌላ እስካሁን ተስፋ አልቆረጥኩም ችግሩን የምፈታበት መላ አግኝቼ ስኬታማ ዮቱዮበር እንደምሆን ተስፋ አለኝ እና የአሼ ቤተሰቦች እያንዳንዳችሁ ስሜን ተጭናችሁ ወደ ቻናሌ ጋበዝኩዋችሁ
Tebarekilin Memihir enkuan dehina metah
Thanks ashye ❤❤❤
Amesgnhalehu wed Dr.Pro.Mem.Ashenafi Taye Tesema ❤
Thank you for your comment. I am not Dr. or Prof by the way. Memhir is appropriate.
Wow it's amazing thank you so much❤❤❤❤
bexam Des yemil hasab new enamesegenalen
ስራውን ለማሻሻል ጥረት ላይላለሰው
ለነገየማይባል ምክር ነው እናመሠግናለን።❤❤❤😮
Welcome back😊😊😊
አመሰግናለሁ ❤️🙏❤️🙏❤️
Thank you so much 🙏🙏🙏
Wow amazing God bless you
welcom my prouded teacher 👨🏫👨🏫🎉🎉❤
Thanks ato ashu👍🙏
ተባረክ የኔ አባት
በጣም ጥሩ የሆነ ትምህርት/ሥልጠና ነው።
Wellcome My Teacher
Thanks ashuty I wish i can like 👍 million times
አቶ አሼ እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤
Amazing Facts... Thanks
Welcome
እናመሰግናለን ❤
You are amazing Asshu
Egzabeher amlak abzto ybarkh lebzuh sew bereket neh...
Thank you but very short video
Thankyou!
እግዚአብሔር ይባርክ!!
The father of Ethiopia
bravo❤
አመሰግናለሁ❤❤❤
Thanks to you
Xeru temerte nwe
Baayye baayyeen si jalladha, abba jabaa nana barnooni ati laatu laphee dhalootaa keessaatti akka biqiluu abdii guddaan qaba,carra tokko naaf kenni qamaan dhufeen si irraa baradha
Ashe Welcome
Very Glad that I was in this conference. You are the real teacher I have ever Known. Thanks alot.
Thank you very much, dear!
Well come mr ashe🎉we are so happy ❤
በርታ አሹዬ
well come back ጋሸ
አሼ እንድ ገና እደበረት ነው ምታረገኝ አመሰግናለው በጣም
thank u so so so much
ቃላት የለኝም አቶ አሸናፊ በጣምነው የማመሰግንህ ከፈጣሪ በታች ለኔ ለስደተኛዋ ለከርታታዋ ብርታቴ ነህ
አይዞሽ የኔ ውድ ወደ አገርሽ ተመልሰሽ የምትመኚውን ህይወት ትኖሪያለሽ። ልብሽን በተስፋና በራዕይ ሙይው! ሁሉም ነገር አልፎ እፎይ የምትይበት ቀን ይመጣል!
❤❤
❤❤❤❤❤
ሰላም ❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ትለያለህ
በጣም በጣም አመሰግንሃለሁ ግን መፍትሄው ላይ የመውጫው ቀዳዳና ቴክኒኩ ላይ ብታተኩረሰ
Hiywetan be ALLAH fikad aberetehat
❤❤❤
ማህበረሰብ ቀያሪ ያአገራች እንቁ ሰው አርዝም1...0 እድሜ።
Long live.
V.good
Allah hante ga yihuun
190 subscribers tnx and i am proud tnx god🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤
Yalmachen talaku mmher bdegamme amsegnaluh
ህይወትን ለመለወጥ የሚከፈል ዋጋ; ያንን ዋጋ ለመክፈል ዝግጁ ስላልሆንኩኝ::
How can I train here at tesfaye
Enkuan Dena metah ashe
Say something about entrance Please ashu
By the way the human conscious is ruled either by the holy spirit or evil spirit that whom you give the remote do that, so you manifest the life from whom govern you that's all
አሸ አመሰግናለህ
5 wer behala Ethiopia emtalhu ena emaralhu emtalhu
Pls ketayu yilekekln
አረ ቪድዮው በጣም በጣም አጪር ነው...እባካቹ ...time relative መሆኑ በትክክል የገባኝ በዚህ ቪድዮ ነው ...ትንሽ ረዘም ብታደርጉልን ደስ ባለን...!
አሹ ትለያለህ እደግመዋለሁ ትለያለህበጣም በጣም ትለያለህ
በጣም ጥሩ ተምህርት ነው ግን አንዴት አሰቀድመን አነወሰን?
Ygenzeb chiger enchiger aytekeme