ቀላልና የሚጣፍጥ ኩኪስ አሰራር / cookies recipe / sweet / kukis aserar / snack recipe / eid recipe / ebs

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 ноя 2024

Комментарии • 31

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 6 месяцев назад +2

    እንኳን ሰላም መጣሽ እህቴ በጣም ቆንጆ ስራ ነው በርቺ❤❤❤❤❤

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  6 месяцев назад

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘💕

  • @AmaniMacmod
    @AmaniMacmod Месяц назад

    Labatsh Adis nacn barche

  • @genzebabebaw9684
    @genzebabebaw9684 6 месяцев назад

    እጅሽ ይባረክ እህቴ❤

  • @FatiumaHabshi
    @FatiumaHabshi 6 месяцев назад

    በርቺ የእኔ ቆንጆ ማሻአላህ ደሥ የሚለው ነገር ግልፀ ባለ መልኩ ኮተት መተት አታበዢም በርቺ ማሚ

  • @emuemuti1105
    @emuemuti1105 6 месяцев назад

    በጣም ቆንጆ

  • @MelikaNuredin
    @MelikaNuredin 6 месяцев назад

    የእርዱ ጣዕም ከኩኪስ ጋ አይጋጭም ይሄዳል?

  • @frezerjemberu5156
    @frezerjemberu5156 6 месяцев назад

    የቦክሰኛ ኬክ አሰራር ..... Please

  • @Rukye-b8q
    @Rukye-b8q 6 месяцев назад

    ማሻአላህ ለየት ጥርትያለአቀራረብ ፅዳትሽ የፖሰትሻቸውን የተወሰነውን አየሁት ምንም አይወጣልሽ ገናአሁንነው ያየሁሽ

  • @tgTube-1011
    @tgTube-1011 7 месяцев назад

    ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ሀዲያ ዋዎ በጣም ቆንጆ እና ጣፍጭ የሆነ የኩኪስ አሰራር ነዉ እጅሽ ይባረክ ለቤትሽ አዲስ ነኝ በቅንነት ጎራ በይ አብረን እንደግ

  • @meazamedlock6134
    @meazamedlock6134 7 месяцев назад

    Maa shaa Allah sister can you tell how to make different kind of Eid cookies? Like the one Hadre people make so good not to sweet just right.
    JZAK

  • @SemiraSermolo
    @SemiraSermolo 7 месяцев назад

    Shukren

  • @Israel9563
    @Israel9563 7 месяцев назад

    በርችልን❤❤❤❤❤❤

  • @BarkotTubee
    @BarkotTubee 19 дней назад

    በርች እማ በጣም ሀሪፍነው እማ ደምሪሽ አለ በቅንት ደምሪኝ እማ ❤❤❤❤

  • @hayuumer278
    @hayuumer278 7 месяцев назад

    ከዚ በፊት የሰራሽውን ሞክሬ ነበረ ግን ለሰለሰብን ወተት ጨምሮበታለው ለዛ ይሁን .. በተረፈ ሹክረን ስለምታሳይን ነገር በርቺ

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  6 месяцев назад

      እኔ እንደሰራሁት ከሰራሽው ቆንጆ ነው የሚሆነው ሌላ ምንም አጨምሪበት🤗

  • @cookingwithmimmo
    @cookingwithmimmo 6 месяцев назад

    የዚያ እወዳለሁ

  • @Hayatseid927
    @Hayatseid927 6 месяцев назад

    መጨረሻ ላይ ዱቄት ነው የተፈጨ ስኳር የተጠቀምሽው ኦቭን ልታስገቢ ስትይ እናም የዱቄቱን መጠን ብትነግሪኝ jzkl

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  6 месяцев назад +1

      የሱፐር ማርኬቱ ዱቄቱ ስዃር ነው
      ዱቄቱ 2 ኩባያ ከግማሽ🤗

    • @Hayatseid927
      @Hayatseid927 6 месяцев назад

      @@Hidaya-kitchen- እሽ jzkl እህቴ

  • @Mira-yusi
    @Mira-yusi 6 месяцев назад

    Kake

  • @sadanesrunesru342
    @sadanesrunesru342 7 месяцев назад

    የመጀመርያ ኮማች በነገራችን ላይ ለመስራት ግእባቶቹን ፍለጋ ልገባ ስል መጣልኝ

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  6 месяцев назад

      አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ😘💕