ኢብሩ ረድን ከፈኪያ አጠገብ እዳደርሽ አስጠነቀቃት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 янв 2025

Комментарии • 842

  • @ሞሚናTUBE
    @ሞሚናTUBE 2 месяца назад +220

    አላህይጠብቃችሁ ይችን የምታነቡ❤❤

  • @seadaali-pn4nv
    @seadaali-pn4nv 2 месяца назад +90

    ፈኪ ይህን ልጂ ምንሽ እንደሁ ግልፅ ካላደረግሽ ሰብአችንን እናነሳለን ከኛ እሚደበቅ የለም የምትሉ

    • @ኢትዮጵያ-ቸ5አ
      @ኢትዮጵያ-ቸ5አ 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂 የወሬ ጥማት

    • @mulatuayele5168
      @mulatuayele5168 2 месяца назад +5

      ለምን ገደል አትገቢም ?

    • @seadaali-pn4nv
      @seadaali-pn4nv 2 месяца назад +1

      @mulatuayele5168 አንች ግቢ

    • @AminaAmina-ei5cb
      @AminaAmina-ei5cb 2 месяца назад +8

      መቶሽ ስገባ እና ገራለሁ ብላለች መቶ እናስገባቶ

    • @halima7993
      @halima7993 2 месяца назад +1

      ገልቱ አሺው መብቷ ነው

  • @sdffdf-i1k
    @sdffdf-i1k 2 месяца назад +31

    ዝም ያለነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብዩ ሙሁመድ ሰለላሁ አለይህ ወሰለም

  • @Fatma-p7t
    @Fatma-p7t 2 месяца назад +19

    ረዱ እግዳዋን ማክበር አለብሺ ስረአትሺን ያዥ ኢብሮ የፈኪ መከታ አላህ እዳይቀይርህ ኑርላት❤❤

  • @Mimi3.4ee
    @Mimi3.4ee 2 месяца назад +4

    ረዱ የኔ ጀግና በጣም ነው የተመቸሺኝ😂😂

  • @MakkhaMakkha-dp5hj
    @MakkhaMakkha-dp5hj 2 месяца назад +3

    እረዱየየኔጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sfhjtuio1425
    @sfhjtuio1425 2 месяца назад +37

    ፈኪ የኔቆጆ አላባባሲሽ ሢየምር ማሻህ አላህ አለሀ ይጣብቃቹ ጣላታቹ ቅጥል ይባል እነንታ ወዳፊት❤❤❤❤❤

    • @Zinabyoussef-e4h
      @Zinabyoussef-e4h 2 месяца назад

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Zinabyoussef-e4h
      @Zinabyoussef-e4h 2 месяца назад +1

      ኢብሮግንይፈራናልሳ ሰላምኳንአይለንምደሆሆሆ

    • @ሶፊያወሎ-ቘ4ሠ
      @ሶፊያወሎ-ቘ4ሠ 2 месяца назад +1

      ​@@Zinabyoussef-e4hለሚዲያ አድስ ስለሆነነው

  • @BpiXgp
    @BpiXgp 2 месяца назад +25

    ፈኪ የኔ ትግስተኛ ለጠላት እጅ እዳሠጭ አዳድ ሠው አችን እረግጦ መረማመጃ ለማድረግ ይፈልጋሉ ከአላህ ጋር ወደፊት❤❤❤

    • @Lulutube-r1i
      @Lulutube-r1i 2 месяца назад

      😂😂😂

    • @ekramOumer-v6z
      @ekramOumer-v6z 2 месяца назад

      @@BpiXgp ከንቱ

    • @medinaa-tc7sr
      @medinaa-tc7sr 2 месяца назад

      😮😮😂😂

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 2 месяца назад +1

      😂😂ቂንጥራቸዉን አቁመዉ ተነስተዋል ፈጣሪን የተደገፈ አይወድቅምፈከ❤❤❤❤

    • @Murshida-z5q
      @Murshida-z5q 2 месяца назад +1

      @@medinaa-tc7sr ደመረኩሸ መልሸ

  • @serkalem-b2t
    @serkalem-b2t 2 месяца назад +22

    በጣም ጎበዝ ነህ ፈኪ የወደፊት ባልሽ አደኛነዉ ትግስት በዛላይ ፀባይ አስተዋይ ቆጆ ቀዝ ቀዝያለ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Afleza
      @Afleza 2 месяца назад +1

      የፈኪ በል እየልሽ ነው አገት እዴ😅😅

    • @SofyaMohamed-oh1hc
      @SofyaMohamed-oh1hc 2 месяца назад

      😂😂😂ባል

  • @ftafta-cc9zh
    @ftafta-cc9zh 2 месяца назад +18

    የፈኪ ጠበቃ እሰይ ሁለየም ከጉኗ ሁን ማንም እየመጣ አፍኑ አይክፈትባት የምር አብዝተውታል

  • @R-sr6co
    @R-sr6co 2 месяца назад +14

    ረዲና በጉበዝ ጠንከረ በይ የዋህ መሆን ያሰደፍራል ❤❤❤

    • @MHdgdk
      @MHdgdk 2 месяца назад

      ደምሬኝ ደምሬሻለሁ​@ekramemohamad7392

    • @R-sr6co
      @R-sr6co 2 месяца назад

      @ekramemohamad7392 እሺ አችም ደምረኝ

    • @Rabiya-b6e
      @Rabiya-b6e Месяц назад

      አብሽር አለከተበደይ ጎንነው እነ አህሙ ጠንከርበል​@ekramemohamad7392

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q 2 месяца назад +10

    ኦ ማሻአላህ የፈኪየ ጠበቃ 😢🎉

  • @ሉባባነኝያላህባራ
    @ሉባባነኝያላህባራ 2 месяца назад +13

    የፈኪ ወድም ነዉ ወይስ ትነካካለችሳ አይ አላህዋ መጨረሻየን አሳምርልኝ

    • @seadaali-pn4nv
      @seadaali-pn4nv 2 месяца назад +1

      @@ሉባባነኝያላህባራ ወንጀለኛ እንዳንሆን ወድማ ባሏአጎቷእያልን ክክ ታሳውቀን

    • @NejatNejat-p1m
      @NejatNejat-p1m 2 месяца назад

      😂😂😂

  • @FgfVfy-e8h
    @FgfVfy-e8h 2 месяца назад +12

    በጣም ይደበራን በነሱ ነገራ አትግባ

  • @TememayemerRehana
    @TememayemerRehana 2 месяца назад +28

    ፈኪየ ወደፊት አላህ ያዝልቅላቺሁ ከኢብሮጋ ለውሺት የሚወዱሺ ወደኋላ ይቀራሉ አቺ ወደፊት

  • @saadaberhauno8701
    @saadaberhauno8701 2 месяца назад +92

    አይ ፍኪ ሀጂ ነብይነኝ ስትይ አልነበር 😮 እነ አሁን መለጣጠፉ ምነ አመጣዉ 🤨አይ አቺ መጨረሻሽን አይቼ 👍👍👍

    • @GdfFdd-m8z
      @GdfFdd-m8z 2 месяца назад +3

      ያንቺን እንድያሳምርልሽ በዱኣሽ ቀርቺ ገለቴ

    • @jemila51wollo
      @jemila51wollo 2 месяца назад +16

      ቆይ ባሎ ቢሆንስታቃላቹ መጨረሻንን እኛም አናቀዉ አላህ ያሳምርልን ለሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትጠቀሙ እባካቹሁ እህቶች

    • @AnshaSeid-gi7ei
      @AnshaSeid-gi7ei 2 месяца назад

      😢😢😢😢😢

    • @Afleza
      @Afleza 2 месяца назад

      እኔም ግራ ገበኝ😂

    • @አለምነኝወለዮዋ
      @አለምነኝወለዮዋ 2 месяца назад +3

      ከተጨነቅሽ ስለራስሽ መጨረሻ ተጨነቂ የኔ የዋህ ሰው የራሱን ትቶ በሰው ሂወት መጨነቅ

  • @user-ri9hj9ez
    @user-ri9hj9ez 2 месяца назад +28

    ስራሽለት ማነህ ወዮ😂😂 እንዴት ነው የሚንጠባረረው እንዴኔ የተቆጣ የለም አላለም 😂😂

    • @Zinabyoussef-e4h
      @Zinabyoussef-e4h 2 месяца назад

      እሰይተንጠራራ የፈኪ ጠበቃ🎉🎉🎉🎉

  • @Naima13Naima13
    @Naima13Naima13 2 месяца назад +10

    አህሙየ የኔአባትየኔጨዋ ጨዋ አድርጎቤተሠብያሣደገህ የኔየዋህ😢😢😢😢😢😢😢

  • @MeremaHusen-v6q
    @MeremaHusen-v6q 2 месяца назад +11

    ይሀሚንይመስላል ዝበይዉ እረዱየ ጀግና የወዲ አልጫ

  • @AlewuyaMuhammed
    @AlewuyaMuhammed 2 месяца назад +15

    ከፈኪያ የባሰ ነገረኛ የሰፈር ሴት ይመስል ነገር ሲለቅም

    • @Hayutiyuti21
      @Hayutiyuti21 2 месяца назад +2

      የወንድ ነገረኛ

    • @NuritMohamed-wt1du
      @NuritMohamed-wt1du 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @AlewuyaMuhammed
      @AlewuyaMuhammed 2 месяца назад +1

      @@Hayutiyuti21 ወላሂ ዋሽቶ ያስታርቃል ሰው እሱ አቀጣጠለ

    • @ሶፊያወሎ-ቘ4ሠ
      @ሶፊያወሎ-ቘ4ሠ 2 месяца назад

      እንዳው እማትሉትየላችሁ እነሱስ ድራማ እየሰሩነው አንቺ ምንባይነሺ ምንም አይገባችሁምእንደጉድ

    • @mulatuayele5168
      @mulatuayele5168 2 месяца назад +1

      ቅናት እንደሆነ ይገባናል!!

  • @Hdigf-wq6ng
    @Hdigf-wq6ng 2 месяца назад +7

    ኢብሮ የፈኪ የብረት መዝጊያ👍👍👍👌👌❤❤❤

  • @Manba-k8f
    @Manba-k8f 2 месяца назад +16

    ፍኪ የኔ ውድ 🎉

  • @Hawaa928Ahmed
    @Hawaa928Ahmed 2 месяца назад +5

    ፈኪየ የኔውድ 🎉❤🎉ኢብሮ የፈኪ ጠበጋ ጉዞወደፊት

  • @sofianurtata7929
    @sofianurtata7929 2 месяца назад +28

    ለሱም አድ ጥፊ ብሰጭው ጥሩ ነበር R ❤

  • @Jem-fw9ke
    @Jem-fw9ke 2 месяца назад +3

    ፈኪየ የኔ አስተዋይ የኔ ጀግና የኔ ቆንጆ እብሩየ ጅንኑ የወድ ስርአት ነው ያለህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @FatumaSeid-x7u
    @FatumaSeid-x7u 2 месяца назад +8

    ፈኪየ የኔ ልእልት❤❤

  • @TibaToto-c4z
    @TibaToto-c4z 2 месяца назад +9

    አይፈኪ ሆ አላለቺም የኔ ምርጥ ቀንጂዬልጂነሺኮ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AllahWakil
    @AllahWakil 2 месяца назад +14

    ፍኪዬ የኔ ውዱች❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @jemila51wollo
    @jemila51wollo 2 месяца назад +28

    ፈኪዬ የኔ ማር ❤❤የኔ ቆጆ❤የኔ ስስቴ❤❤ የፈለጋቹሁትን በሉ ፈኪየን በጣም እወዳት አለሁ ❤❤❤የሶን መወደድ ያማፈልጉ ሠወች😂😂 ኢብሮ የፈኪየ ጠባቂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ethio7745
    @Ethio7745 2 месяца назад +10

    🤣🤣ፈኪነት ❤❤❤❤

  • @Mokamil-gd2ok
    @Mokamil-gd2ok 2 месяца назад +16

    ፍኪ ምርጥ ❤❤❤ ኢብሩ ምረጥ ናቸው ፀባየኛ ናቸው ማሻ አላህ ፅባይ ከምንም በላይ ያስፈልጋል 👍👍👍👍👍

  • @Meklit-wi4th
    @Meklit-wi4th 2 месяца назад +14

    ፈኪን ሞቼ ስወድሽ ኢብሮም እርጋታቹ ደስ ስትሉ ይቺ ምላሳም ነች ስታናድድ

    • @mohammedtselam
      @mohammedtselam 2 месяца назад

      ደምርኝ ውዴ❤😊​@ekramemohamad7392

  • @Elham-j1z
    @Elham-j1z 2 месяца назад +16

    የኔ ዉዲ ፀጉር ሺን አስተካክይ 🎉🎉🎉🎉😂😂

  • @sadi-ii3nn3xg9n
    @sadi-ii3nn3xg9n 2 месяца назад +7

    እቺ ፈኪ ሚትበል አስማሰይ ማጀመረም አለህን ፈርተ ሰይሆን ሌላ ነገር ነበር አሁን ግን ማለፈቱ ቀጥሎወል

  • @hawaHawa-o7p
    @hawaHawa-o7p 2 месяца назад +14

    ፍኪየ እህቴ ማንንም እዳሰሜ ወደፊት ህዝቢ አዢዳ አታጡም ጉዲ ነዉ እረዱ ፍኪን እና ኢብሮን ይቅረታ ጠይቄ😢

  • @fuhhg1808
    @fuhhg1808 2 месяца назад +13

    ፈኪ ምንያተጣላይው ስውአላት በትንሽግዜ ፀባይየለለው ሰው ከማጋር ይኖራል የበፊት ጀማአወች በጣም ጥሩ ነበሩ

    • @ሶፊያወሎ-ቘ4ሠ
      @ሶፊያወሎ-ቘ4ሠ 2 месяца назад +4

      እንኳንም ተጣላይ አስመሳይስው አያስፈልግም

    • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
      @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 2 месяца назад +1

      ሀቀኛ ከሆነሽ ማንም አይወድሽም ሶ ሀቀኛ ስለሆነች ነው መቸም ከምክክር ፕራንክና ከምክክር ሰርፕራይዝ ሀቀኝ ነት ሚዛን ይደፋል

  • @Lila-i6t
    @Lila-i6t 2 месяца назад +26

    ፈክ፣የኔ፣ቆንጆ፣የኔ፣ሲሲት፣አለህ፣ይጠብቅሺ፣እብሮ፣የፈክ፣ጠበቅ፣ለጠለት፣ቦተ፣እደትስጡ፣ዎደፊት፣ረዱ፣ተርገግ

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 2 месяца назад +2

      leju betam balege newou i swear

    • @mohammedtselam
      @mohammedtselam 2 месяца назад

      ​@@yonatanteshome2121ደምርኝ ውዴ❤😊

  • @Sameraይኸመግስትምናለበ-d4d
    @Sameraይኸመግስትምናለበ-d4d 2 месяца назад +3

    ይችፈኪሰይጣን የዚችመጨረሻአይቸክፋመቸምቀኑለክፋሁኗልጅ😟😟😟😟😟በጣምእንጠላሻልአችከሀድ

  • @Abranjenat
    @Abranjenat 2 месяца назад +14

    ፈኪ የሴቶች ጠባቂ😂 ይህ አይነት ቀልድ ይመቻል
    ኮሜንተሮች አያፍሩም አሁንም ይህ እውነት መስሏቸው ይሰዳደባሉ

    • @FatimaHassan-b7x
      @FatimaHassan-b7x 2 месяца назад

      ፈኪህ ካስመሳዮች ሰዎች ወጥታለች ሀቀኛ ናት

    • @naseem22Zubare
      @naseem22Zubare 2 месяца назад

      ያጋባሻ ላንቺ ብቻ ናዉ😂😂😂😂😂😂😂

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 2 месяца назад +5

    ረዱ ተብዬ አንደኛውም ፀበል ግቢ እባክ ጌታዬ ሆይ

    • @HayatMagistu
      @HayatMagistu 2 месяца назад

      😂😂😂😂❤❤❤❤❤

    • @SofiyaEdris-i6d
      @SofiyaEdris-i6d 2 месяца назад

      redu eko tkkl nat esu manew mn slehone

  • @temimatemima3730
    @temimatemima3730 2 месяца назад +6

    ፈክየ የኔ ቆንጆ

  • @sssssssssuuuuu
    @sssssssssuuuuu 2 месяца назад +9

    ነገ ደሞ ኢብሩ ይቅርታ ብለሽ ለመስራት አይድያ እያረግሽ ነው አ ሊላ አይድያ ፋጠሪ መጀመሪያ ለጓደኛሽ ክብር ይኑርሽ አትመናቀሪ ጥፋቱ የሷ ነው አችን ብሎ ጓደኛ

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 2 месяца назад +2

    Welcome back redinaye konjo yikirta meteyeqe teleqenet newou i swear Ezgiyaber yibarkish. Also please Redinaye ehen balege negeregna lege wouletegna Atamchiwou betam yemiyastela Tsebay Alewou beterefe berchi redinaye always kegonesh nene Ezgiyaber yitebekish❤❤❤❤❤❤❤

  • @FgsfFሀያት
    @FgsfFሀያት 2 месяца назад +11

    አረ ፀጉርሽን አስተካክይ ስታስጠሊ 😏😏 ፈኪዬ የኔ ቀጃ አትጥፊ ቶሎቶሎ ስሪ በቤትሽ ውዴ❤❤❤❤❤❤❤

    • @saweda-we7wo
      @saweda-we7wo 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወለሂ አሰቅሽኝ አለህ የስቅሽ

  • @Fatima-j6r5q
    @Fatima-j6r5q 2 месяца назад +20

    .አረ አጭ ሸይጧን የመሰልሽ ሰው እሳት ነበር መልቀቅ እሱን ፀጉር😂😂😂😂😂 ኢብሮየ የፈኪ መከታ🎉

    • @HayatMagistu
      @HayatMagistu 2 месяца назад

      😂😂😂😂❤

    • @SeadaMuhammed-e2l
      @SeadaMuhammed-e2l 2 месяца назад

      እህአፌቁርጥይበልልሽ,ወላሂ,ስጠላት,የሆነች,እሳትያዘለችነገር,እሷትመስለኛለችጀመአውን,የበጠበጠችው,የሆነች,ሸይጧን,😢

    • @Fatima-j6r5q
      @Fatima-j6r5q 2 месяца назад

      @SeadaMuhammed-e2l አረ አስቂኝ አፊቁርጥ ይበልሽ ክክክ አነጋገር እራሱን የሆነው ነገር ናት

    • @FatimaHassan-b7x
      @FatimaHassan-b7x 2 месяца назад

      ​አፌቁርጥይበልልሽ 😊 ከፈለግሽው መቆረጡን ይቆረጥልሽ የምታወሪውን እወቂ​@@SeadaMuhammed-e2l

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 2 месяца назад +8

    አስመሳይ እኮነሽ ፈኪ አኡዙቢላሂ ሚነሸይጡን እረጅም

  • @JJk-g7f
    @JJk-g7f 2 месяца назад +3

    ረዲና ትክክል ናት

    • @LUbaba-o7f
      @LUbaba-o7f 2 месяца назад

      እምኑ ላይ ነው ትክክል የሆነችው ይቅርታ ከጠየቀይ ሁሉንም የምን መነጣጠል ነው ለምድነው እሱን ይቅርታ የማጠይቀው ስጀመር ረዱ ቅናታም ናት

    • @LUbaba-o7f
      @LUbaba-o7f 2 месяца назад

      ​@ኢክሩወለየዋዝም አትያትም ምድነው መረጦ ይቅርታ አለ እንደ

  • @halima7993
    @halima7993 2 месяца назад +2

    ፊኪ የኔ ልዩ ተያት ይቺ አብዳለቺ አተ ደሙ አቤት መልከ መሸአላህ ሁለት ቆጆ

  • @MekaAmerica
    @MekaAmerica 2 месяца назад +4

    ፈኪየከዝልጅእራቅሸየጣነትየምተመስለዉማንምሀደቡለሺአትጨነቅአለህቡችበቃነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hawuletseid6228
    @hawuletseid6228 2 месяца назад

    ረድና ምርጥ💪💪💪

  • @SofiaMohammad-u9f
    @SofiaMohammad-u9f 2 месяца назад +1

    ደግአድርገሻቸዋልየምትሉላይክ

  • @UmmuAhmad-i2k
    @UmmuAhmad-i2k 2 месяца назад +11

    እኔ ፈኪን የመታሻት ቀን አብሪ ብሆን ነሩ አችን ነበር ጠፍ ጠፊ የምጥልሽ አንች ባለየ ነሽ ምንም ብታጠፋ መምታት የለብሽም

  • @SamiraSamira-cr7pf
    @SamiraSamira-cr7pf 2 месяца назад +6

    ይች ልጅ ቅናት የያት ትመስላለች😂😂ጨበሬዋ😂

  • @EmuKalid-z3f
    @EmuKalid-z3f 2 месяца назад +1

    ረዲና አይዞሺ❤❤❤

  • @AnshaSeid-zi1tu
    @AnshaSeid-zi1tu 2 месяца назад +15

    ፈኪየ ሰሰቴ የኔ ቱፈህ የኔ ቆንጇ ሰወደሺ ሁሌም ሳቅልኝ❤❤❤❤❤

  • @QwAs-y8o
    @QwAs-y8o 2 месяца назад

    ይች ልጂ ፍኪያ እድትጠላ ነዉ ከላማዋ ፈኪያ አይዞሽ ማረዋ❤❤❤

  • @serjd9882
    @serjd9882 2 месяца назад +5

    ረዱዬ የኔ ጀግና ምንም አላጠፋሽም።ሴትነትሽን ነው ያስከበርሽው።ጓደኛሞች ናችሁ ሁለታችሁ ፣በእናተ መሀል መግባት የለበትም አይዞሽ❤❤

  • @madey56
    @madey56 2 месяца назад +9

    አረ ወደዛ በሁለቱ መሀል አትግባ አስታረቅ እጂ ነገሩን አታባቢስ

  • @LUBABAAHMED-kd1uf
    @LUBABAAHMED-kd1uf 2 месяца назад +11

    ይሄልጅግን ነገርመለቃቀምሲወድ

    • @FatimaHassan-b7x
      @FatimaHassan-b7x 2 месяца назад +1

      የፈኪዬ ጠበቃ ነው ተቃጠይ

    • @hayatmohamed3099
      @hayatmohamed3099 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @zuzuwolloyewa9024
      @zuzuwolloyewa9024 2 месяца назад +1

      እውነቱን ነው ለማታቀው ወንድ ብላ ነውኮ ጓደኛዋን ፈኪን በጥፊ የመታቻት

    • @Hayutiyuti21
      @Hayutiyuti21 2 месяца назад +3

      እውነት ነገረኛ ነው ኤጭ የወንድ ነገረኛ

    • @خضرخضر-ص8غ
      @خضرخضر-ص8غ 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @TememayemerRehana
    @TememayemerRehana 2 месяца назад +3

    የኢብሮ እርጋታ አሳሳቺን ያዝልን ነው አይሴት ስንባል ጉልበታቺን ምላሳቺን ረዲና ሰከን በይና ይቅርታ ጠይቂ መጄመሬያ ተረጋጊ ይቅርታ የሚጠይቅ ሰው እደዚህ እሳት ጎርሷ አይደለም

  • @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
    @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ 2 месяца назад +5

    የሴት ጠበቃ ለሴት እቆማለሁ ብለሽ ነበር ምላሥ ብቻ ዛሬ ጭራሽ ባች ምክናየት ሴት እያለቀሰ ነዉ

  • @Zድነኝየድንታመሪ
    @Zድነኝየድንታመሪ 2 месяца назад +10

    ፈኪ የኔ ልዩ ስውድሽ የኔዋ🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹

  • @مباركالعبدولي
    @مباركالعبدولي 2 месяца назад +3

    ማነህአተሆሆሆሆሆሆሆ

  • @HayatHusan-z1k
    @HayatHusan-z1k 2 месяца назад +11

    የኔቆንጆፈኪየ ውዴ ወደፊት❤❤❤❤

  • @ዘይነብ-ደ3ቐ
    @ዘይነብ-ደ3ቐ 2 месяца назад +15

    እብድ ነው የመሰልሽዉ😂 ፈኪዬ ❤ኢብሮ የኔ ዉቦች ፍክት በሉልኝ

  • @Meriyem-c5d
    @Meriyem-c5d 2 месяца назад +1

    ኢብሩና ፈኪ ወደፊት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ኢብሩናፈኪወደፊት

  • @Sumya-l2f
    @Sumya-l2f 2 месяца назад +8

    ረድየ ጀግና እራሱን እደምን ነው የሚቆጥረው ከፈለገ ይቅርታ ይጠይቅሽ እራሱ ይጎርራል እደ😂😂

  • @ዙለይካየመስቆቅመም
    @ዙለይካየመስቆቅመም 2 месяца назад +22

    ኡኡኡኡ አይ ፈኪ የወንድ ጠበቃ ሆነሽ ክክክክክ😂😂😂

    • @bintislaam
      @bintislaam 2 месяца назад

      ሚና ጋባሽ አንቺ ዝምብለሽ ስራስህን አሳርም 😏

    • @milhardabadula-he8gy
      @milhardabadula-he8gy 2 месяца назад

      Eko🤣🤣

    • @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
      @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ 2 месяца назад

      ከሴት ጎን እቆማለሁ ሥትል ጭራሽ ጎዢ ሆነች ይች የተጃጃለይ

  • @ያኡሚ
    @ያኡሚ Месяц назад

    ረዱ ጎበዝ አትፍር 🎉🎉

  • @NemakemalKasasa
    @NemakemalKasasa 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Susususu..2
    @Susususu..2 2 месяца назад

    እረዱዬ የኔ ጀግና እሪ ንግግሮችሽ ወላ

  • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
    @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 2 месяца назад

    ፈኪዬ ያአለቅላቂዎች ራስ ምታት

  • @HhdGhf-t6h
    @HhdGhf-t6h 2 месяца назад

    ይቅርታ ትልቅነት ነው ለምን ይቅረታ አትይውም😊😊😊😊

  • @ጀኔደይሚቱዩብ
    @ጀኔደይሚቱዩብ 2 месяца назад

    ስብ አድርጉኝ እባካችሁ የስደት እህታችሁ ነኝ

  • @skyline5165
    @skyline5165 2 месяца назад +1

    Eredu 💯💯💯💯💯

  • @MadiinMahammad
    @MadiinMahammad 2 месяца назад +6

    ❤❤❤❤❤

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 2 месяца назад +6

    መጀመሪያ ተረጋጊ ጓደኛሺን በጥፊ መምታትሺ ጥፋት ነው ጓደኞችሺን አክብሪ ለጥላት በር አትክፈቱ

  • @MoniraMomo
    @MoniraMomo 2 месяца назад +2

    ረዲ😤😤😤😤😤😡👊👈ፈኪ😍😍😍😘😘😘😘💪💪💪💪💪

  • @beauty0503
    @beauty0503 2 месяца назад

    😮😮😮😮😮

  • @FatimaHassan-b7x
    @FatimaHassan-b7x 2 месяца назад +10

    ረዱ ኢብሮን ይቅርታ ትጠይቅ የምትሉ በላይክ

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 2 месяца назад +5

    ለራሷ እያካበደች ለራሷ እየተንጣጣች የምትናገረው ይደብራል አለችም የምር ለፈኪ ብዬ አየሁልሽ ሆ

  • @Ruki-v3q
    @Ruki-v3q 2 месяца назад +7

    Ebroየፈኪ ሸጋ ኩራት💪ረዱ ምኒቱ መጅኑን ነሽ😳

  • @Lulutube-r1i
    @Lulutube-r1i 2 месяца назад +3

    መልካም መጨቃጨቅ

  • @እግዚብሔርእሪኛየነዉ
    @እግዚብሔርእሪኛየነዉ 2 месяца назад

    ዋይይ😢👏

  • @ኣልሓምዱልላህ
    @ኣልሓምዱልላህ 2 месяца назад +3

    ፈኪና ኣብሮ የኔ ውዶች ወደፊት እወዳችዋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @عبداللهعادل-ج6ع
    @عبداللهعادل-ج6ع 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @LamlamAl
    @LamlamAl 2 месяца назад +4

    ፈኪ ቆንጆ ምቀኛ በዛባት ❤❤❤

    • @HHH-z5z4c
      @HHH-z5z4c 2 месяца назад

      ለምኖ😂😂😂😂😂😂

  • @Fatah-d8k
    @Fatah-d8k 2 месяца назад +1

    ፈኪየ የኔ ዉድ ❤❤❤❤❤❤

  • @wolloyewanegn5952
    @wolloyewanegn5952 2 месяца назад +2

    ወይ ረዱ ደሞ የዛሬዉ የፀጉርሽ ሀረካት ተለየ እሾህ ማሾ ላይ ያለ የቁርቁራ እሾህ መሰለኝ😔

    • @HhdGhf-t6h
      @HhdGhf-t6h 2 месяца назад

      ሜናለ ብታበጥረው😂😂😂

  • @ZድZድ
    @ZድZድ 2 месяца назад +7

    ❤❤😍😍😍

  • @hawwyyeemuhamedshasu7821
    @hawwyyeemuhamedshasu7821 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢

  • @Zibiba-q8v
    @Zibiba-q8v 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፍኪ እሮን ያቆይልሽ አይላያቹ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤

  • @NaimaN-e8k
    @NaimaN-e8k 2 месяца назад +2

    አቦኢመችሽየባለፈውጥፊቢደገምደስኢለኝነበረውዴ❤❤❤❤❤❤

  • @SaadSaad-gl1uz
    @SaadSaad-gl1uz 2 месяца назад +3

    ይችልጂ ስታስጠላ ማጥማጣ ናት ፈኪ ቆጆ ማንም እዳሰሚ ይችልጂ አርቂ።

  • @FgFg-v5n9z
    @FgFg-v5n9z 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢😮😢😢😢😢

  • @Sumia-f4h
    @Sumia-f4h 2 месяца назад +5

    F😂E😂sharamuxa nachu baxam

  • @TigistMelku-r3w
    @TigistMelku-r3w 2 месяца назад +5

    ፊኪተብየዋበጣምነውየምታስጠልው😢😢😢😢

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 2 месяца назад +6

      @@TigistMelku-r3w እሰይ እንኳን ጠላሻት ሠይጣን ባትወጃት ምን ይቀርባታል

    • @Lila-i6t
      @Lila-i6t 2 месяца назад +1

      ምን፣አርገችሺ

    • @FatimaHassan-b7x
      @FatimaHassan-b7x 2 месяца назад +2

      ፍኪን ስታዩ ደማችሁ ለምን ይፈላል ጉድ

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 2 месяца назад

      ስለምትቀኒባትነውቅቅናም አቀልባውጭ አሮጊትፈኪ19አመቷነውአች35አመትአሮጊት😂😂😂

    • @GdfFdd-m8z
      @GdfFdd-m8z 2 месяца назад +1

      ሌላስ የለሽም ኩበትሁላ😂

  • @medinaa-tc7sr
    @medinaa-tc7sr 2 месяца назад +7

    ይህ ሠዉየ ግን ተዝቅዝቆ ነዉ የሚሥብ ወላሂ ግዜ መሠገጥ ገና ጥሬ ነዉ እነ ሁለት ጥሬዉች😂😂😇😇😇😇😇🙄🙄🙄

    • @fafitube2448
      @fafitube2448 2 месяца назад +1

      ሁለታቸዉም ጥሬ ናቸዉ😂😂😂

    • @medinaa-tc7sr
      @medinaa-tc7sr 2 месяца назад +1

      @fafitube2448 ምን ይቅርታ ያልገባዉ ሠዉ ይህ አየሁ ጥሬ

    • @የእዮብእናትነኝ
      @የእዮብእናትነኝ 2 месяца назад +2

      ሙድእየያዘመስሎኝ ከምሩነው እደ ውይ መሰገጥ😄😄😄

    • @medinaa-tc7sr
      @medinaa-tc7sr 2 месяца назад +2

      @የእዮብእናትነኝ ሙዲ የሚይዝ ሠዉ የሠለጠነ ነዉ 10ግዜ ሤትነትሽ ይላታል እንጂ የይቅርታ ትርጉም ያማያቅ ሠዉ እሱን አየሁ ሤት ነትሽ የሚባል ነገር እናቱ ሤት መሆኖ የረሣ ሠዉየ ቱቱቱቱቱቱ

    • @የእዮብእናትነኝ
      @የእዮብእናትነኝ 2 месяца назад +2

      @medinaa-tc7sr የምር በጣምውደ እደ ተላላጠእኮ የዛኔበጥፊ ብትልሰውብየ ተመኘሁ ይሄ አልጫ

  • @SofyaMohamed-oh1hc
    @SofyaMohamed-oh1hc 2 месяца назад

    ጀግና 🎉🎉🎉

  • @AsyaAdam-s8k
    @AsyaAdam-s8k 2 месяца назад

    Wow mashallah❤❤