ለዳዊት ጥያቄ አቀረበችለት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 268

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 года назад +24

    ክርስቶስ ተንስአ እሙታን
    በአብይ ሀይል ወሰልጣን
    አሰሮ ለሰይጣን --አግአዞ ለአዳም
    ሰላም --እምይዕዜሰ
    ኮነ -- ፍሰሀ ወሰላም
    እንኳን ለጌታችንና ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ዳግማይ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ፡፡በዓሉ የሰላም የጤና የፍቅር እንዲሆንልን እመኛለሁ፡፡
    መልካም በዓል ! ቃልዬና አለምዬ መልካም በአል

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😘

  • @abuyetube
    @abuyetube 2 года назад +29

    ሰላማችሁ ይብዛ የነገው የአባታችን ተክለሃይማኖት ረድኤት በረከት ይደርብን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን ይመልስልን😢😢❤❤❤

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😘

    • @salmeabrha6562
      @salmeabrha6562 2 года назад

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @testafekir9507
      @testafekir9507 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @betelihemdelelegn7206
    @betelihemdelelegn7206 2 года назад +8

    ቃልዬ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ይመቻችሁ ደስተኛ ቤተሰብ ተባረኩ ማቲ አንተም ጀግና ነህ በፍቅር ኑሩ ፍቅራችሁ ያስቀናል።

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 года назад +20

    ወየው ምግብ አሰራር እንደ እኔ ባትሆኝም ትሞክሪያለሽ 🤣🤣😂 እውነት ኢትዮጵያዊ መሆን መታደል ነው አሪፍ ሼፍ አሪፍ ምግብ ሰሪ ማን ነው ከእኔ የሚበልጥ በምግብ አሰራር 😎😎😎 💚💛❤️🥰 ወደ ቤት ጎራ በሉ እንግዳ ክቡር ነው 💚💛❤️🥰😍

  • @እሙረካአንዎሎየዋ
    @እሙረካአንዎሎየዋ 2 года назад +10

    የዶሮዋሰ ነገር እኔም አላቅበትም ቃልየ አሳቅሺኝ😀😀
    ሀገሬ ሰገባ ራሱ እዴአረቦች አገነጣጠል ነው የምቆራርጣት ቱ!
    የእሰልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ኢድ ሙባረክ እንኳን አዴረሳችሁ

    • @ሰአዳ-መ8ረ
      @ሰአዳ-መ8ረ 2 года назад

      ክከክክክክክ 2ቁርጥሸልሰሪያትነው ይህንፍሪልኝ

    • @bemnetabera2037
      @bemnetabera2037 2 года назад

      ክክክክክክ

    • @b.tyoutube8191
      @b.tyoutube8191 2 года назад

      ክክክክክክክ እኔስ ቤሌ ባለሞያነው ጭራሽ ግራ ገብቶናል ተሰደን 😬😬😬😬😬😬😬😬

    • @mlove4025
      @mlove4025 2 года назад

      ምንም ችግር የለውም እኔም ደስ ባለኝ ነው የምገነጥላት የምን 12 የለም 😁😁😁

  • @ማሂነኝየናቴናፍቂ
    @ማሂነኝየናቴናፍቂ 2 года назад +24

    መታደል ነው እህት እና እህት ጎአደኛ ሞች ነው ምመስሉ 💋♥ፈጣሪ ዘመናችሁ ይባርከው 🇪🇹🙏

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад +1

      Subscriber Arginyi mar

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад +1

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😘

    • @shshehehhehehedj8379
      @shshehehhehehedj8379 2 года назад +1

      አረቃልዬ ቆዳውን ለብልቢው መጀበሪያ ከዛ ከሽሮጋር እሽት አድርገሽ እጠቢ ከዛነው ቆዳ አይገፈፍሥ

    • @ማሂነኝየናቴናፍቂ
      @ማሂነኝየናቴናፍቂ 2 года назад

      @@mahi141 እሺ ♥ውድ

  • @jaharajahara2395
    @jaharajahara2395 2 года назад +5

    ደስስትሉ ጓደኛሞች ትመስላላችሁ እህትና እህት ስትዋደዱ ደስይላል በርቱ😘❤

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 2 года назад +14

    የኔ ቆጆ ሰው ሁኖ የማይረሳ የለም መጠየቅም አያሳፍርም ጎበዞች በርቱልን መልካም ብአል ይሁንላችሁ

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😘

    • @haymanot9289
      @haymanot9289 2 года назад

      እሽ ጠላትሽ

    • @haymi21tube95
      @haymi21tube95 2 года назад

      ቤተሰብ እንሁን ዉዴ

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦

  • @me-ws7cm
    @me-ws7cm 2 года назад +7

    በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን ቤተስብ እንሁን ደምሩኝ

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😘

    • @me-ws7cm
      @me-ws7cm 2 года назад

      @@mahi141 እረአትሙችብኝ አረግሻለሁ. ባይሆን አንችም
      መልሺ

  • @mizangebre7709
    @mizangebre7709 2 года назад +5

    እምወዳቹ ቤተሰብ የተባረካቹ እድሜና ጤና ይስጣቹ ተባረኩ

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😘

  • @ሪች1
    @ሪች1 2 года назад

    የኔ ቆጆ በጣም ያምራል ጎበዞች በርቱልኝ

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 2 года назад +8

    #እንኳን ለዳግመ ትንሳኤ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች##ህዝበ ሙስሊም ኢድ ሙባረክ#በቅንነት ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ቤተሰቤ ሁኑ በቅንነት ብቻ#አይ ዶሮ ፈተና እኮ ነው የኢትዮጵያ ሴት እኔ ግን በዶሮ ባለሞያ ነኝ

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 года назад +34

    _ሰላም ውድ ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለዳግም ትንሣኤ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በኢትዮጵያ ላይ የመጣውን ፈተናና ችግር ያስወግድልን እግዚአብሔር በያለንበት እግዚአብሔር ይጠብቀን ክፉ ይሁዳውያንን ይጣልልን_

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢

    • @abuyetube
      @abuyetube 2 года назад +2

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት እፍ ግፍ በሀገራችን የሚታየው ሰላሙን ያውርድልን 😢😢😢😢

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад

      @@abuyetube አሜን እህቴ አሜን በጣም ያሰለቻል ኡፍፍፍ

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад

      @@abuyetube አብረን አንድ ሁነን ማሳለፍ አለብን ይሄንን ነገር

    • @abuyetube
      @abuyetube 2 года назад +1

      @@Tekeltv1 ትክክል ወንድሜ

  • @mimimimi7949
    @mimimimi7949 2 года назад

    Kalye konjo Enpwane aderesachu 💚💛❤😍❤❤👏❤👏

  • @werknshekudama758
    @werknshekudama758 2 года назад +2

    አረ ቃልዬ መጀመርያ እጅሸን ታጠቢ ሰልክሸ በዋላ ሽታው አያሰቀምጥሸም 😳

  • @enatenat9295
    @enatenat9295 2 года назад +2

    ሰላም ሰላም ቃልየ የኔ ውድ ቁጥርሺን ላኪልኝ ብልሺ መነው አልመለሺልኝም የማወርሺ አለኝ አደንድ እህቴ በቤት ውሰጥ ቁጭ ብላ ታሳዚንሻለች የገጠር ልጅ ነት ከቤትም አወጣ አጭር እያሉት እባክሺን እነተን እደታገኝችሁ ነበር

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад +1

      ሰብስክራይብ አርጊኝ እናት

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 2 года назад +1

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዬች እህት ወንድሞቼ ኢድ ሙባረክ

  • @habeshaengdaw3848
    @habeshaengdaw3848 2 года назад +3

    ቃልዬ አለምዬ እንየው(ጌትነት)፡ማትያስ፡አያልቅበት ማሪያምን ትናፍቁኛላችሁ እንኴን አደረሳችሁ አያልቅበትን ሰላም በይልኝ ቃልዬ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад +1

      Demerige konjo

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад +1

    ማትዬ ስወድህ እርግት ያልክ ነህ ኤረ ማት ዶሮ ብልቱን ታውቃለህ
    ኤረ ቃልዬ በሳቅ ገደልሽኝ እኮ ዳዊት ጉዱ ፈላ ክክክ ይመቻችሁ መልካም በሃል ❤

  • @trukalchannel8266
    @trukalchannel8266 2 года назад +3

    ሰላም ጤና ፍቅር ለዚህ ቤት ይሁን ውዶቼ በጣም ነው የምወዳሁ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Demerige yeni wus

  • @hayatnagas5257
    @hayatnagas5257 2 года назад +4

    ቃልዪ የኔቆጆዎቸ ብረቱ

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 2 года назад

    አለም አድናቂሽ ነኝ ይመችሽ ባለ ሞያ ቃልዬ ማቁላላት ብቻ አይበቃም

  • @yitbarekgebre226
    @yitbarekgebre226 2 года назад +1

    ቃል እኔ ከወድኳት 12ቱን ብልት 20 ብታደርገውስ ምን ችግር አለው ዋናው ፍቅር ነው ::

  • @youtubeyabsue
    @youtubeyabsue 2 года назад +9

    አለምዬ አከብርሽ አለው የኔ እናት❤❤❤❤ቃልዬ ፍቅር እኮ ነሽ❤❤

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😘

    • @youtubeyabsue
      @youtubeyabsue 2 года назад

      @@mahi141 እሽ እህቴ ለሰብ ሞትን ምን አመጣው ሞት በረከሰበት 😢

    • @bulishetp2135
      @bulishetp2135 2 года назад

      የኔቆጆ ስወድሽሰብስክራይብአድርጊኝ

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 года назад +2

    ለሞላው የእስልምና ተከታዮች እህት ወድሞቸ ኢድ ሙባረክ ብያለሁ

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😘

    • @mmmsss9657
      @mmmsss9657 2 года назад +1

      @@mahi141 የኔ ማር ለምን ትሞች አረግሽ አለሁ ውዴ

  • @keep.-5kgso74bc46j
    @keep.-5kgso74bc46j 2 года назад

    ሽንኩርት ነዉ ዝጅብል እምታቁላሊዉ? መልኩ...

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 2 года назад +5

    እንኳን አደረሳቹ ለ ዳግም ትንሳኤ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼ገጠር እንሄዳለን ብላቹ ነበር አልተሳካላችሁም? ይሁን ግን አትቆዩ ቶሎቶሎ ለመምጣት ሞክሩ በርቱ 👍

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😘

  • @hannateclemariam7510
    @hannateclemariam7510 2 года назад +12

    ኣቤት ደስ ስትሉ❤❤❤

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 2 года назад +4

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ በመላው አለም ለምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንከኵን ለኢድ አል ፊጥር በኣል በሰላም አደረሳቹ ፆማችን ዱኣችን አለህ ከሚቀበላቸው ያድርገን ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ የሰው ደስታ ምያስደስታቹ ቤተሰብ ሁናቹ አስደስቱኝ ያብዛው ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ በናንተ ሳይቀንስ ለኔ ይጨምራል ሀገራችንን ሰላም አለህ ያድርግልንለታሰሩት ፍትህን ለታመሙት አፍያን የአለህ አሚን

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 года назад +14

    Kkkkkkkkድሮ እችል ነበር ኧረ ቃልየ ደግሞ ሙያ ይረሳል እንዴ?ሰላም ለሀገራችን ፈጣሪ ሰላማችንን መልስልን ለመላው የሙስሊም እምነት ተከታዮች እህት ወንድሞቼ በሀገርም በውጭም ላላችሁ መልካም የኢድ በአል ይሁንላችሁ😘😘😘😘

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад +1

      Subscriber Arginyi yene wede

    • @ሱሱቢትባባ
      @ሱሱቢትባባ 2 года назад

      አወ ይረሳል

    • @ሱሱቢትባባ
      @ሱሱቢትባባ 2 года назад +1

      @Heni Bekele አኡዙቢላ እረ አይባልም

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😘

  • @masalachyoutube1589
    @masalachyoutube1589 2 года назад +1

    እንካን በሰላም አደረሳቹ የቃሊይ ቤተሰብ ቃል ሳቅሺ ዪመቻል 😍😍😍😍😍

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ነ9ሸ

    በእውነት ፍቅር ናችሁ ስውድችህ ውድድድድድድድድ

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😘

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 2 года назад +1

    ውይ ስወዳቹ ቃልዬ በሳቅ ገደልሽኝ እኳን ለዳግማተሳይ አደረሳቹ።

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😘

  • @zebeanyali1753
    @zebeanyali1753 2 года назад +3

    ዳግሚአያተንሳኤ.በተሠብጋር
    እንሄዳለን.አላላችሁምወያ
    ቃልየ.አለምየ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰብ ሁኚ የእኔ ውድ

    • @zebeanyali1753
      @zebeanyali1753 2 года назад

      እኔንነውእህት

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад +1

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😘🇪🇹

    • @sonyahussain4640
      @sonyahussain4640 2 года назад

      @@mahi141 አርጊሻለሁ ማርየ

  • @holymamo6764
    @holymamo6764 2 года назад +2

    መልካምሞች እንኳን በስላም መጣችሁ ክክክክክክክ ቃልዬ ግን ዶሮ መገነጣጠል ቀላል እኮ ነው

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад +1

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😘

    • @holymamo6764
      @holymamo6764 2 года назад

      @@mahi141 eshe

  • @igayehewue7eu843
    @igayehewue7eu843 2 года назад +4

    እኔ ዶሮ እና እጀራ በሰት አመቴ እደለመድኩ አላሰታውሰም ዶሮ መገጠል እዴት ያቅታል

    • @molymoly7822
      @molymoly7822 2 года назад +2

      Ewnet new

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😘🇪🇹

    • @igayehewue7eu843
      @igayehewue7eu843 2 года назад

      @@mahi141 እረ አተሙችብኘ ይህው

  • @feyiseemegressa5867
    @feyiseemegressa5867 2 года назад +2

    እንኳን አደረሳችሁ ቀልዬ እነ አለምየ ደስታ እንኳን አደረሳችሁ ❤️❤️

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Demerige sewedeshi yeni wud

  • @hamiyoutube8902
    @hamiyoutube8902 2 года назад +3

    _ሞያሽ ሞያሽ ይዘርዘርልሽ የኔ ቆንጆ ቃልዬ ጎበዝ በይ ሞክሪ እሴክክክክክክክክክክ_

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😘

  • @samuelmersha1609
    @samuelmersha1609 2 года назад

    Aliye siwodshi yenemar kaliym

  • @MDiE-Y-BORENWA
    @MDiE-Y-BORENWA 2 года назад +1

    አሰለም አሊኩም እራህመቱዉላሂ ወበረካቱዉ ኢድ መለባረክ መሰሊም ወገኖቸ መልካም ብአል ተመኝሁላችሁ

    • @bulishetp2135
      @bulishetp2135 2 года назад

      መዲየስወድሽ ሰብስክራይብአድርጊኝ

  • @tsionadugnaw6217
    @tsionadugnaw6217 2 года назад +2

    ፈጣሪ ይባርካቹህ ❤❤❤

  • @woine123
    @woine123 2 года назад +1

    እውነትም እረስተሻ ክንፍ ሳትቆርጭ ወደ ገፈፋ ገባሽ!

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ

    እንዲ ያአሰቸግራል እንዴ ደሮ መላጥ ቃልዬ እ አልሽ እኮ ክክክክክክክ አይ ቃልዬ አከባለሸው እኮ ሀሀሀሀሀሀ አይዞሽ እንደምን ገነጣጥየው

  • @kelebyoutube8277
    @kelebyoutube8277 2 года назад +4

    አቤት አገሬ ነፈቀኝ ቃልየየየየየገ💕

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😘

  • @ሰላምሐበሻ
    @ሰላምሐበሻ 2 года назад +2

    ፀጉር ካለው እሳት ላይ ለብ ለብ አድርጉት እንጅ😀 እድሜ ለማዳም ዶሮ ዝምብዬ እየገናጣጠልኩት አሁንማ ለመድኩ👌😍

  • @tegest4614
    @tegest4614 2 года назад

    ቃልየ አልየ የኔ መልካም ስወች እንክዋን አደርሳችሁ

  • @ብሌንጎጃሜዋ
    @ብሌንጎጃሜዋ 2 года назад +4

    እህትነት ኡፉፉፉ ደስ ስትሉ

  • @sabelasabela508
    @sabelasabela508 2 года назад +5

    ቃልዬ ሳቅሽን ስወድልሽ😁😁😁

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад +1

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😘

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 2 года назад +1

    ❤KALEYE 🙏SEWEDEHE👏💖💖💖🤗😘🕊💚💛❤🕊

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😘

  • @asratalange1027
    @asratalange1027 2 года назад +1

    waaaaw endetti endemiwoddachu hulachum❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sebleyoutube2825
    @sebleyoutube2825 2 года назад

    ለምን አዳረቡቹ አራት ቡታ አትቆራርስጭውም ቃል ክክክክ አልዬ ባለሞያ ብየሻለሁ እንኳን አደረሳችሁ

  • @haymanot9289
    @haymanot9289 2 года назад +5

    ስታምሩሩሩ

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😘

  • @אביטגנה-מ1ד
    @אביטגנה-מ1ד 2 года назад +1

    👌

  • @dceesaun7374
    @dceesaun7374 Год назад

    ከተላጃየወጣች ዶሮ ነች እንዲ😂😂😂😂😂 አይ እናቴ አራት ቦታ አድርጊያት እንደ አረቦች ሙያ አቤት እጅሽን ሳትታጠቢ ጀጓልሽን ያዝ አደረግሽውና እርፍ አይ ቃልዬ

  • @enatss8354
    @enatss8354 2 года назад +7

    የጎደር ሙሽራ ሁነሽ ደሮ መገነጣጠል መስራት ጠላ መጥመቅ ካልቻልሽ ጉድሽ ነው ጎደር አዲት ሙሽራ ምትፈተን በደሮዎ እና በጠላ ነው

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😘🇪🇹

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 2 года назад +6

    እንኳን አደረሳችሁ ቀሪው ዘመናችሁን ሙሉ በፍቅር በደስታ ኑሩልን ቅመሞች

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😘

    • @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
      @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 года назад

      ጁነት ማማ በቅንት ደመርኝ ደመርኩሸ

    • @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
      @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 года назад +1

      @@mahi141 ዬቱብ ማማ በቅንት ደመርኩሸ ደመርኝ ወዴ

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      @@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ እሽ

  • @haimanotalage7152
    @haimanotalage7152 2 года назад +1

    አሁን እውነት ዶሮ መገንጠል አትችይም??? ግን ካልቻልሽ በእውነት እንደዚህ አይነት ነገር አታቅርቢ። ተማሪ

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😘

  • @eliemechleb7600
    @eliemechleb7600 2 года назад

    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መላ ኢትዮጵያን

  • @almazalmaz1948
    @almazalmaz1948 2 года назад

    ባርቺ. ማልክ ባል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @sahara7892
    @sahara7892 2 года назад

    Ekawn adrsachu yenemaroch 👍👍👍👍👍👍😀😀😀😀❤❤❤❤❤❤❤

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😘🇪🇹

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 2 года назад +1

    ጥያቄ በዛበት ያን ያክል ምንድነው ሰው እንደሚሆን መሆን ነው ጊዜዋስ ለምን ይቃጠላል

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад +1

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😘

  • @hayatbh1206
    @hayatbh1206 2 года назад

    ቃልዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሺ ውደ

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt 2 года назад +1

    ቃል ካሜራውን ለማራዘም ብላችሁ እንጂ አሁን አቅቶሼ ነው?? ግን ለዛሬ ያዘጋጃችሁት ፕሮግራም ይሄ ሥለሆነ ነው።

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😘

    • @yw4039
      @yw4039 2 года назад

      @@mahi141 mindin new simot subscribe arigugn eyalu malikes😂

  • @sgwgegege5983
    @sgwgegege5983 2 года назад

    👌👌👌👍👍👍👍

  • @saratube7323
    @saratube7323 2 года назад +1

    ሰላም ቃልየ እንኮን አደረሳችሁ

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😘

  • @mimidaalma2274
    @mimidaalma2274 2 года назад

    አይዞሽ ማር በርች♥♥♥

  • @danydaniy5230
    @danydaniy5230 2 года назад

    የዶሮው ነገር በጣም አሳቀኝ የኢትዮጵያ ዶሮ አገነጣጠል ይከብዳል

  • @yo-vz1ro
    @yo-vz1ro 2 года назад +3

    😍😍😍

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😘

  • @አለምዎለየዋ22
    @አለምዎለየዋ22 2 года назад +4

    ❤️

  • @asratalange1027
    @asratalange1027 2 года назад

    enkuwan abiro aderesen tebarekki

  • @አሐ
    @አሐ 2 года назад +1

    መቼም ለጨዋታው ድምቀት ብለሽ ነው እንጂ እረስተሽ አይደለም ሲሆን የአበሻውን ዶሮ አርደው ነበር ከመጀመርያው ላባውን ከመንጨት ጀምረሽ ሁሉንም ፕሮሰስ መቻል ያለብሽ አታሹፊ ቃሊ ምንም ዘመናዊ ነን ብትሉም ማወቅ ያስፈልጋል ግን እየቀለድሽ እንደሆነ ያስታውቃል መልካም በአል🙋‍♀️🌻🇪🇹🐓🐑🌻

  • @madinay7646
    @madinay7646 2 года назад

    ቃልይመጅመራኢጁን

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 года назад +1

    ኢትዬጵያ ላይ ቁጭ ብላችሁ የፈረንጅ ዶሮ ለወጥ አይ በጣም ይገርማል ቆዳው አልላጥ ያለሽ መጀመሪያ መንፋት ነበረብሽ ወይ ጠይቁ

  • @hasna5336
    @hasna5336 2 года назад +1

    ዴብ ጎበዝ የጎንደር ማኛ

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😘🇪🇹

  • @emebetehtio5782
    @emebetehtio5782 2 года назад +2

    ደሮዋ ሙክት ናት ቃል🤣🤣🤣🥰

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage4817 2 года назад +1

    Waweeee.🥰

  • @mratitube5059
    @mratitube5059 2 года назад +1

    ደስ ትላላችሁ🥰🥰🥰

  • @tigstkefelew304
    @tigstkefelew304 2 года назад

    ጎበዝ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 года назад

    ደስ ትላላችሁ ዴቨ ማለት አፍቀርኩሽ ያለው ልጅ ነው የት ደረሳችሁ ልትጋቡ ነው?

  • @فاطمةالغامدي-س3ظ
    @فاطمةالغامدي-س3ظ 2 года назад

    ቃልየበርቺ

  • @a.mtuobe9907
    @a.mtuobe9907 2 года назад +3

    ክክክልልክክክክክክክክልልበደንብ ተፋተኚ ቃል

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😘🇪🇹

  • @mihreterkolo983
    @mihreterkolo983 2 года назад

    Wowo
    😘🥰🥰🥰🥰

  • @lelameyearsemaaliji4732
    @lelameyearsemaaliji4732 2 года назад

    የኔ ማር በርች ❤

  • @yayeshmulatu3894
    @yayeshmulatu3894 2 года назад +4

    ዶሮው ግልገል አይደል እንዴ የሚያኅክለው።😊 እድሜ ለRUclips ተመልከች😊😹
    አር በሳቅ ገደላችሁኝ እስከዛሬ ዶሮ አርደሽ አታውቂም አላለም😹

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      Subscriber Arginyi mar

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😘

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 2 года назад +1

    ቃል ፍልቅልቋ😊😊😊

  • @fatemafatema8496
    @fatemafatema8496 2 года назад

    ☝👍👍👍

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 года назад +1

    ለሁለት ወይ ለአራት ወይ ለስምንት ገንጥለሽ ስሬ ሞያ ከመዳም ኩሽና😂

    • @zinet4736
      @zinet4736 2 года назад

      ክክክክክክ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Год назад

    ዝብለሽ ገንጥይ ክክክክክ ቃሉ

  • @kingphone7156
    @kingphone7156 2 года назад +1

    👍👍👍👍❤❤

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 2 года назад +1

    መጀመርያ ክንፋን ቁረጪው እንጂ

  • @almaziisalalee32
    @almaziisalalee32 2 года назад

    Wowowo 💔💔💔

  • @meskeremshumie872
    @meskeremshumie872 2 года назад +3

    ዝም ፡ ብለሽ ፡ ጨምሪው ፡ እና ፡ ፡ ሲበስል ፡ ፡ ተካፈሉ ፡

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 2 года назад

    ቃልይ፣የኔውድ፣እህት

  • @asiaahmed9243
    @asiaahmed9243 2 года назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂🥰

  • @saronatkidane1853
    @saronatkidane1853 2 года назад

    Oh my gush is this reall chicken 🤔🤔🤔🤔

  • @አለምዎለየዋ22
    @አለምዎለየዋ22 2 года назад +2

    ሰብስክራይብ አርጊኝ ቃልየ

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😘🇪🇹

  • @Finffineenkanoromootiitalaahad
    @Finffineenkanoromootiitalaahad 2 года назад

    ውይ 😂😂😂😂😂😂😘😘

  • @sonyahussain4640
    @sonyahussain4640 2 года назад +1

    እኔም አልችልም ግን መገነጣጠል ወይ ጊዲ

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад +1

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😘🇪🇹

  • @SaeedSaeed-tk4wv
    @SaeedSaeed-tk4wv 2 года назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰